Тёмный

Lualawi ሉዓላዊ- "ወልቃይት ላይ በቂ ዝግጅት እንዳለ አውቃለሁ“ 

Lualawi ሉዓላዊ
Подписаться 57 тыс.
Просмотров 61 тыс.
50% 1

“ሉዓላዊ” ሚዲያ ለየተኛውም የፖለቲካ አመለካከት፥ለየትኛውም ብሄር እና ሐይማኖት ፥ ለየትኛውም ሰፈር እና መንደር የማይወግን ነፃነቱን የጠበቀና በራሱ ላይ ሉዓላዊ ሥልጣን ያለው ፥ ለኢትዮጵያዊነት እና ዕውነት ብቻ የቆመ ነፃ መገናኛ ብዙሃን ነው። ዕውነትን እንዘግባለን! ኢትዮጵያዊነትን ብቻ እናቀነቅናለን፥መድረኩ ግን ለሁሉም ዓመለካከት ክፍት መሆኑንም እናረጋግጣለን።

Опубликовано:

 

12 июн 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 486   
@user-os7ct8bm8y
@user-os7ct8bm8y 15 дней назад
ኢትዮጵያዊነት በእንዲህ መልኩም ነው መግለፅ ያለባቸው ብራቮ ዶክተር ብራቮ ሲሳይ !
@AbebayehuAmare-xh3yz
@AbebayehuAmare-xh3yz 14 дней назад
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ያብዛልህ D/r ዳኛቸዉ በጠም የምትወደድ ምርጥ ሰዉ ነህ እናመሰግንሀለን
@tesfayeanjulo27
@tesfayeanjulo27 14 дней назад
የዶ/ር ደኛቸው ጠለቅያለ በዕውቀት የተካነ አስተያየት ይሠማ!!! እየጨመረ ስመጣ የአገር ሉዓላዊነት ጠበቂ መከላከያችን ከጀርባ በውድቅት ሌሊት የተመታበት በቂ ዋጋ ህዋሃት ስላላገኘች ነውና ይታሰብ!!!
@wardewarde9415
@wardewarde9415 15 дней назад
መርሃባ ወንድማችን ሲስነት በጉጉት ነው የምንጠብቀው ሉአላዊን ሚዲያ አለማድነቅ አይቻልም የምንወድህ በምክንያት ነው ሐገራችን ኢትዮጵያ ስላም ያርግልን
@AlemuKassie
@AlemuKassie 15 дней назад
ይሄ ጥርሱን እንኳ ለማሳከም የጌቶቹን እጅ የሚያይ ወራዳ ሽማግሌ አሁንም በህዝብ ላይ እልቂትን ከመጥራት አለመታቀቡ ያሳዝናል።
@RasEthiopia.
@RasEthiopia. 14 дней назад
ወሎ ውስጥ ብዙ ብዙ ወፍ ዘራሽ ባንዶች አሉ።
@SureSureefel-pq2pp
@SureSureefel-pq2pp 3 дня назад
ሲስ ነኔ አንበሳ አለህ እባክህ አትጥፋ እኖድሀለን ሁሉ ነገር የምታቀርበው አቦ እዴት ይጣፍጣል ከድሬድዋ ሱራፌል እ/ር ይጠብቅህ አቦ ይመችህ።
@shimelistesfaye807
@shimelistesfaye807 15 дней назад
ዶር ዳኛቸው እውነትን መሠረት አድርገህ ስለምትናገር እጅግ አከብርሀለሁ ።
@jesusislord288
@jesusislord288 15 дней назад
በጣም ጥሩ ውይይት ነው ስሳይ ለሀገር ጥሩ አስተዋፅኦ እያደርክ ነው ኢትዮጵያዊነት በአንተ አይቻለሁ
@Markanberihun
@Markanberihun 15 дней назад
ሲስ ትለያለህ❤❤❤❤🎉🎉🎉 ትክክለኛ ሚዲያ ሉዓላዊ ብቻ🎉🎉
@wassiekebede6345
@wassiekebede6345 15 дней назад
ጋዜጠኛ ሲሳይ አጌና በእውነት እና በእውቀት ላይ የተመሰረተ መረጃ ስለምታጋራን ፈጣሪ አብዝቶ ይስጥህ !!!
@mekdesKassu-lb1nm
@mekdesKassu-lb1nm День назад
Dedebe
@kumlachewbizuneh3589
@kumlachewbizuneh3589 15 дней назад
አመሰግናለሁ ዶክተር ዳኛቸው።
@gebrehannabalcha6280
@gebrehannabalcha6280 15 дней назад
ዶ/ር ዳኛቸው አስፋ ቆራጠ ሃሞቱ አረሳውም❤❤❤ !!!❤❤❤
@TesfayeAman
@TesfayeAman 15 дней назад
አሁን ገና ሰው ተገኘ፥ የሚናገር፤ የሚናገረውን የሚያውቅ፥ የሚያራቅቅ፥ በፍልስፍና ሞረድ እየሳለ፥ በታሪክ የብርጭቆ ወረቀር እያለሰለሰ የሚያቀርብ ሰው። ዶር ዳኛቸው አሰፋ ስለ PM ዐብይ አሕመድ የፓርላማ ንግግር ቃል በቃልም ባይሆን "ይህ ሰው የአሜሪካ መሪ ቢሆን ኖሮ፥ ዓለም ንግግሩን በተቀባበለው፥ የጥቅስ ሃረግ ከንግግሩ እየመዘዘ ባወጣ ነበር" በሚል አገላለጽ የተናገረው መቼም አይረሳኝም። ሰውየው ጥልቅ እሳቤያዊ አመክንዮ ደቁሶ ያወጣውን ሃሳብ ለማብራራት፥ ለማድነቅና ለማቆለጳጰስ ወደር የማይገኝለት ነው። I really respect Dr. Danachew Assefa and have always admired him because of his philosophical disposition. 🙏🙏🙏
@voiceamhara
@voiceamhara 4 дня назад
አንተ ፀረ አማራ ትግሬ ነህ።
@user-ut7cn5sd7q
@user-ut7cn5sd7q 13 дней назад
እግዚአብሔር አምላክ ዕድሜ ከጤና ይስጣችሁ። የታጨቀ ዕውቀት ሰፊ እይታ።
@esayasmamo
@esayasmamo 14 дней назад
ምርጥ ውይይት ከእውቀት ጋር ከማሠረጃ ጋር እርጋታቸው በጣም ደሥ የሚል ውይይት
@kaleabassefa
@kaleabassefa 15 дней назад
It’s very informative. Thank you very much.
@gishukebede8227
@gishukebede8227 15 дней назад
አመሰግናለሁ ዶክተር ዳኛቸው!!!
@user-gl5pd9bo5k
@user-gl5pd9bo5k 4 дня назад
እናት ሀገር ኢትዮጵያ ያፈራቻቸው ሁለት ብሔራዊ ደነዞች። አካዳሚ ይላል እዴ ፊስ። ፋክት ይብዳህ።
@Zare325
@Zare325 3 дня назад
ያለደረጃክ ገባህ እዛው ከኮሜዲያን ጋር ተጫውት ማሞ ቂሎ ንፍጥን ለአጭክን እዛው
@robairess4147
@robairess4147 15 дней назад
My best SiS ♥️ 👌 I am from Ierland
@wassiekebede6345
@wassiekebede6345 15 дней назад
ክብር እና ሞገስ ለኢትዮጵያ እንቁ ልጆች ለጀግናው መከላከያ ሠራዊታችን !!!
@temetb
@temetb 3 дня назад
የወሊድ ነው
@addisualene556
@addisualene556 15 дней назад
በጣም የሚደነቅ ቃለ ምልልስ ነው። ዶ/ር ዳኛቸው እድሜ ያርዝምልን። ሲሳይ አጌና የሚደነቁ ሰዎችን እየፈላለግህ ለአድማጭ በማብቃትህ አመሰግናለሁ።
@YilmaWako-cd1du
@YilmaWako-cd1du 15 дней назад
Dear Sisay Agena, those who insult you instead of using their god-given democratic Rights to freely express what they truly believe in are not different from the animals even though they might physically look like human beings. In a nutshell, just ignore those animals who insult you for presenting a balanced and logical News report. Yilma Wako from the USA, though born and grew up in Ethiopia.
@mihretumahrega2461
@mihretumahrega2461 15 дней назад
የታክሲ መንጃ ፍቃድ ስናሳድስ ዶ/ር ዳኛቸውን በማግኘቴ በጣም ደስ አለኝ ።
@ArmyGod-xd3pt
@ArmyGod-xd3pt 15 дней назад
ሲሳይ ሰላም በርታ ክፉ ተናጋሪዎችን ተዋቸው አንተ እነሱን አይደለህም ያላቸውን ስድብ ና አለማወቅ ነው ዶክተር እግዛብሄር ሁሌ በህይወትእስካኖረህ ቀንድረስ እዉነት ከመናገር እንዳትተው አደራ ዘመንህ የቀረው በእውነት ይጠናቀቅ ጰጋው ያግዝህ
@tsegayewoldesenbet-ef5rv
@tsegayewoldesenbet-ef5rv 15 дней назад
ወንድሜ ሢሣይ ለምታቀርባቸውና ለምትጋብዛቸው በሣል ሰዎች ለምታደርጋቸው ዝግጅቶች አደንቃለው በርታ ከማለት በተጨማሪ ለዶ/ር ዳኛቸው መልካም አስተያየት አመሰግናለው
@abbytamrat1662
@abbytamrat1662 15 дней назад
Two men I have great respect for🙏🏽
@sewmehone1736
@sewmehone1736 14 дней назад
በጣም ጠቃሚ ውይይት ስላቀረባችሁልን እናመሰግናለን።
@yonasaddis503
@yonasaddis503 11 дней назад
Brilliant discussion I really enjoyed it. Thank you both
@ColeFire
@ColeFire 8 дней назад
❤❤❤❤❤❤ዶ/ር ዳኛቸው አንጀቴን ነው በደስታ ያራሱኝ ምክንያቱም እኔ 100% ማምንበትን ነው የተናገሩት ❤❤❤❤❤❤❤
@derejenegatu151
@derejenegatu151 14 дней назад
Big respect doctor Thank you so much for you amazing analysis🎉
@destaergano3121
@destaergano3121 15 дней назад
የምሁርነት ውሃልክ ዶክተር ዳኛቸው አሰፋ በሳልና አስተማሪ መልዕክት ስላቀረቡ ከልብ እናመሰግናለን።
@MesayMesfin
@MesayMesfin 15 дней назад
ደስተኛ ሰው ሲዋራ በጥልቀት ያወራል
@anleybelay5572
@anleybelay5572 14 дней назад
Wow!! what a political analysis. I have Dr. Dagnachev listened with great interest. he taught me very well about the facts of political life in Ethiopia. Please Mr. Sisay invite Dr. Dagnachew in your show as a permanent guest. I would like to thank you in advance for that!!!
@hailefeyssa8724
@hailefeyssa8724 8 дней назад
ትንተና ይሉታል እንዲህ ነው::የማይሠለች አስተምሮት::ረጂም ዕድሜና ጤና ለዶ/ር ደኛቸው!
@derejeejersa8957
@derejeejersa8957 15 дней назад
I respect you Dr.
@zewduwoldemichael2029
@zewduwoldemichael2029 14 дней назад
ዶ/ር ዳኛቸውን በማንኛውም አጋጣሚ ለማስ ሚድያ የሚሰጡት አስተያየት ምሁራው ብቃታቸውን ከማሳያቱ በተጨማሪ የሰከነ አንደበት ከሙያዊ ብቃት ጋር የምትመለከትበትና የሰጡትን አስተያየት የምትማርበት እንደዚሁም በከፍተኛ ሀላፊነት ያሉ ሰዎች ቢጠቀሙበት ሀገርንም ህዝብንም ከጥፋት የሚጠብቁ ናቸው።ብልጥ አገልጋይ ይማርበታል ይጠቀምበታል።ሲሳይ እናመሰግናለን።
@danielnegash6948
@danielnegash6948 13 дней назад
I feel proud just watching both of these great Ethiopian🇪🇹!!!! Where Would We Be Now Without Them??? You are simply legends!!!
@kumlachewbizuneh3589
@kumlachewbizuneh3589 15 дней назад
ወደጄ ሲሳይ አጌና ዶክተር ዳኛቸው አሰፋን ስለ ጋባዝህልን እና ድንቅ ዕወቅት ስለ መገብኸን አመሰግናለሁ።
@user-el4ul5lj9l
@user-el4ul5lj9l 14 дней назад
በሳሉ፣ምሑር፣ተወዳጁ፣ደፋሩ፣ዓለም ዓቀፍ፣ታዋቂው፣ዶ/ር ዳኛቸው፡ስላየንህ፡በጣም፡ደስ፡ብሎናል፡፡ ዛሬ፡መድረኩን፡የተቆጣጠሩት፣እና፣ያቆሸሹት፣ያለ በቂ፡ዕውቀት፡በድንቁርና፡በመሰለኝ፡እያበላሹት፡ባለበት፡ሰዓት፡እንዲህ፡ዓይነት፡በመረጃ፡የተደገፈ፡ትንታኔ፡የሚሰጠንን፡ታላቁን፣ተወዳጁን፡ዶ/ዳኛቸውን፡ሲሳይ፡ስላቀረብክልን፡እናመሰግንሃለን፡፡
@berhanuayele5007
@berhanuayele5007 15 дней назад
በጣም ጥሩና በነገሩ ጥልቅ ዕይታ እንዲኖረን የሚረዳ ውይይት ነው። ሁለቱንም ኢትዮጵያዊያን እጅግ ከፍ ያለ ምስጋና ይገባቸዋል እላለሁ።
@jesusislord288
@jesusislord288 15 дней назад
ዶር ዳኛቸው አሰፋ ትልቅ ሰው ነህ አውነተኛ ኢትዮጵያዊ ነህ እናመሰግናለን 👏🏻👏🏻👏🏻
@so2bk
@so2bk 14 дней назад
Tilik sew? Yihe sewuye yetemare dedeb new:/
@user-ji4xh9ne9b
@user-ji4xh9ne9b 14 дней назад
😅😅😅​@@so2bk
@user-yc8lo5nc1s
@user-yc8lo5nc1s 14 дней назад
​@@so2bkbalege sede adege nehe
@ayelechteshome7383
@ayelechteshome7383 14 дней назад
አንተ ደግሞ ጥርብ መሀይም ነህ፡፡ አዝናለሀ ስቃሉ፡፡
@telahuntadesse2168
@telahuntadesse2168 15 дней назад
ሠላም ወዳጀ
@endalezewdie4109
@endalezewdie4109 14 дней назад
Always admired long live Dr
@mekedeswinter4454
@mekedeswinter4454 14 дней назад
እናመሰግናለን ጥሩ ውይይት ነበር
@yalemabebe6484
@yalemabebe6484 15 дней назад
ምርጥ ጋዜጠኛ ሲሳይ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ🎉🎉🎉🎉
@robie5210
@robie5210 День назад
God bless you 💚💛❤️ Abiy and all Ethiopian 💚💛❤️
@addismeda7406
@addismeda7406 15 дней назад
የእንደርታው የሽሬው ስታሊን ያስቃል ትክክለኛ አገላለፅ
@dagimwolde1077
@dagimwolde1077 14 дней назад
የተማረ ይግደለኝ ሚባለው ቦታውን ሲያገኝ 👌
@hannayilma7541
@hannayilma7541 14 дней назад
እግዚአብሔር ኢትዮጵያንና ልጆቿን ይባርክ! ጦርነት ይብቃ! ወደ ልማትና አገር ግንባታ ሁላችንም እንነሳ! ህወሀትም ጭምር! ወገናችሁ አያሳዝናችሁም ወይ??
@daadhigd893
@daadhigd893 15 дней назад
ዶ/ር ዳኛቸው በእውነት በጣም አክባሪዎ ነኝ። እርሶን መስማት መጽሐፍት ከማንበብ በላይ ያስደስታል። በኢንተርቪው ይሄን ያህል ከጣፈጡ ... ትምህርት ቤትስ ሲሆን ብዬ እራሴን ጠየቅኩ። ምናለ የፊሎዞፊ ተማሪ ሆኜ የርሶን ክላስ ተከታትዬ በነበረ? እረፍትዎን አጠናቀው በሠላም ወደ ሚወዷት ሀገርዎ እና ዩኒቨርሲቲ ይመለሱ።
@user-bi9yf8ql5y
@user-bi9yf8ql5y 2 дня назад
ዶ ር ሃሳብ ህ ተመችቶኛልበጣም ጥሩ ነገር ነው ሰሚ ይፈልጋል
@gethab2306
@gethab2306 15 дней назад
Thank you!
@million7109
@million7109 15 дней назад
ሰላም ሲሳዬ
@ahmedjemal6362
@ahmedjemal6362 14 дней назад
Nice discussion thank you both ❤❤❤
@MegersaBulcha
@MegersaBulcha 14 дней назад
ሰዎች ሆይ እባካችሁ ፀሐይ የሚሰጠንን ብርሃኑን ሳናስተዉል ፀሐይ አቃጠለን ብለን ማማረር የለብንም እላችኋለሁ ።
@user-Sol-Godelyas
@user-Sol-Godelyas 15 дней назад
Doctor Dagnachew jegna awake sew nachw ❤❤
@sheikonagawo225
@sheikonagawo225 14 дней назад
Thank you Sisay
@entsna_lewunet
@entsna_lewunet 15 дней назад
እናመሰግናለን ፕሮ ነገሮችን በእዉቀት የሚያስተምረን እናንተን ያብዛልን❤❤
@user-gs3ex4fl4t
@user-gs3ex4fl4t 15 дней назад
አውነት ነው የኢትዬጵያ ችግር የሚፈታው በውይይት ነው ።
@wassiekebede6345
@wassiekebede6345 15 дней назад
ዶክተር ዳኛቸው አሰፋ ፈጣሪ አብዝቶ ይስጥዎ !!!
@Jara_show
@Jara_show 15 дней назад
Go ahead Mrs sisay....
@user-hb8hl8zs1z
@user-hb8hl8zs1z 14 дней назад
24:45 24:ምሁር ማለት እንዲህ ስለሀገሩ እንዲህ እየሰራ እውነታን በመረጃ የሚናገር ሰው ነው ።፤፤46
@zemedkunmersha2103
@zemedkunmersha2103 11 дней назад
May God bless both of you.
@mekdeslemma2599
@mekdeslemma2599 3 дня назад
ምርጥ ወይይት ጌታ ሆይ ሀገሬን አስባት
@filenbar19235
@filenbar19235 15 дней назад
ሁላቱም አዋቂ ; ምሁር ደስ ሲል መስማት ::
@RoobaaMilkii1234
@RoobaaMilkii1234 14 дней назад
I love this doctor he does't talk without knowledge and data
@RoobaaMilkii1234
@RoobaaMilkii1234 14 дней назад
@@Coffee-do1gm i have no idea
@Abezash82
@Abezash82 4 дня назад
PROFESSOR DAGNACHEW ASSEFA THANK YOU FOR YOUR PROFESSIONAL GENUINE COMMENT .
@goitabarke539
@goitabarke539 8 дней назад
ወንድም ሲሳይ ሰለኢትዮጵደያ አገራችን ወቅታዊ ችግሮቾ በመረጃ አሰደግፈ ህ በጥራት ሰለምታቀርብልን እናመሰግን ሃለን; በርታልን::በእግዚአበሔር ቅዱስ ፈቃድ ሰላማችን ይብዛ አሚን;; ህ
@tigisttsfaya5768
@tigisttsfaya5768 15 дней назад
ሲስ ወንድሜ🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@user-di9fs7oj1d
@user-di9fs7oj1d 2 дня назад
Sisayachn Thank you so much dear brother ❤❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@Bale-Suk
@Bale-Suk 13 дней назад
ሲሳይ ወንድሜ በጣም እጅግ በጣም እናመሰግናለን የጠፉትን ዶ/ር ዳኛቸውን ይዘህልን ስለመጣህ ሲናገሩ ማድመጥ እራሱን የቻለ ት/ት ቤት ነው ለኔ፤ በተለይ ያነበቡትን እየጠቀሱ ዛሬን ሲያብራሩ ምነው ባላለቀ ያሰኛሉ እባክህ ብዙ ብዙ ጋብዛቸው እናመሰግናለን ጥያቄ ግን አለኝ ለምንድነው ያንተ ዩቲዩብ JOIN የሚደረግበት ቦታ የሌለው ሶሪ ብዙ ጊዜ አባል ለመሆን እየሞከርኩ ስላቃተኝ ነው ክብረት ይስጥልኝ
@danieltadele4233
@danieltadele4233 15 дней назад
ዳኜ ለሀገሩ የብረት ምሰሶ ነዉ ዕዲሜና ጤና ለዘላለም ኑሪል አንበሳችን ነህ 🎉🎉🎉🎉🎉
@DejeneBikila
@DejeneBikila 13 дней назад
ሲሳይ አጌና የእውነተኛ ጋዜጠኝነት ሙያና የስብዕና ታማኝነት (integrity) እና የሙያ ጥራት (quality) ፣ ችሎታና (Ability) በራስ መተማመን (self confidence) የምንፀባረቅበት ጋዜጠኛ ነው።
@user-im1yu6pk5l
@user-im1yu6pk5l 15 дней назад
I love sisay my brother ❤❤❤❤❤
@anduamlakwondimagegn8191
@anduamlakwondimagegn8191 10 дней назад
Thanks
@awokegebre1990
@awokegebre1990 14 дней назад
I am proud of you DC Dagnachew keep up the good work
@Jara_show
@Jara_show 15 дней назад
Go ahead Mrs sisay
@AntenheEijgu
@AntenheEijgu 12 дней назад
tanks to sisay and Dr dayachew
@Bereda100
@Bereda100 14 дней назад
ትንታኔ በእውቀትና ፋክት ላይ ስሆን ደስ ይላል። Great conversation.🤩
@Tengeda1
@Tengeda1 15 дней назад
My true Ethiopian professor!!!
@Kulfu-Tena
@Kulfu-Tena 14 дней назад
ለአማራም ሆነ ለትግራይ ለሁለቱም ሰላም 🕊 ነው የሚሻለው፡፡
@dremc1000
@dremc1000 13 дней назад
Thank you on ce again, Sisay the Black Lion of the TRUTH. Keep bringing well-informed & educated guests that rely on😂 concrete evidence & wants ONE UNITED Ethiopia
@demisdesalegn9656
@demisdesalegn9656 15 дней назад
አንድ ጥያቄ ለዶክተሩ 3 አይነት ፋኖ አለ ብለሀል በሁሉም አከባቢ አመራር አላቸው በየትኛው አከባቢ ያለው ነው ታጋይ ዘራፊውስ ስልጣን ፈላጊውስ እኛም እንወቀዉ ።
@shimelistesfaye807
@shimelistesfaye807 15 дней назад
ሲሳይ በርታ የኢትዮጵያ ታላቅ ባለውለታ ነሀ
@metihailu553
@metihailu553 14 дней назад
Mind blowing interview! Keep up the good work Mister Sissay! 🇪🇹
@ZakiMoha-yz5pf
@ZakiMoha-yz5pf 15 дней назад
🙏🏽🙏🏽🙏🏽🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@emenamohammed6554
@emenamohammed6554 13 дней назад
❤❤❤❤❤❤❤❤ ገራሚ ኢንተርቪው
@user-Sol-Godelyas
@user-Sol-Godelyas 15 дней назад
❤❤❤❤ berta
@alebachewzewdie7729
@alebachewzewdie7729 14 дней назад
Was a senile and wonderful discussion that you've conducted.
@demissiegenet2693
@demissiegenet2693 14 дней назад
እራያም ሆነ ወልቃይት አሁን ባለው ክልል በሚለው ለአማራም ወይም ለትግራይ መሆን የለበትም ሪፍረደም ነው መሆን ያለበት ለምን ሁለቱንም የሆነ ምንነት የያዙ ህዝቦች ናቸው
@user-jp7rp7sr5t
@user-jp7rp7sr5t 21 час назад
These two guys are the most loyal house boy of Abeiye
@nahomtiruneh3450
@nahomtiruneh3450 14 дней назад
Two best instruments to teach servility
@yesufaberra5408
@yesufaberra5408 15 дней назад
❤️👍🏽
@AnwarAwal
@AnwarAwal 14 дней назад
ሰላም ስሰይ አጌና በጣም የበሳለ ውይይት
@AhmedinMohammed-ng5si
@AhmedinMohammed-ng5si 14 дней назад
“ one who knows proverbs, can reconcile the difference “
@nurubiru6258
@nurubiru6258 14 дней назад
ገራሚው ነገር :- ጉልበተኛው ዓለም እንደፈለጉ እየረበሹ እንዲኖሩ ግሪን ካበራላቸው ግሩፖች ውስጥ መሆናቸውን ስለሚያውቁ : አይደለም ወልቃይትን እንዳለ ኢትዮጵያንም ብትሰጣቸው እንኳን እነሱ ወይም ቀጣሪዎቻቸው(ማስተሮቻቸው) ካልፈለጉ ለሰፊው ህዝብ ሰላም አለመስጠታቸው ነው።
@yusufhassen4291
@yusufhassen4291 14 дней назад
እዉቀት ያለው እንደዚህ ሲተነትን ያምራል
@tigisttsfaya5768
@tigisttsfaya5768 15 дней назад
ላይክ አያረጋችሁ ቤተሰብ
@SirajBirreabo
@SirajBirreabo 10 дней назад
ሲሳይ ለምተደርገው ታላቅ ምርምር አመሠግናለሁ።ዶ/ር ዳኛቸው የሰጡን ጭብጥ በጣም ጥሩ ነው።አንተ ለኢትዮጵያ ጉዳይ መፍትሔ ለማስገ 33:19 ኘት የምታደረገው ጥአት የሚደነቅ ነው።በርታ።
@wondugogni51
@wondugogni51 15 дней назад
❤❤❤
@abbytamrat1662
@abbytamrat1662 15 дней назад
Why can’t Welkait and Raya be an independent region? Why argue whether Amhara or Tigray region should take over?
@Katana_00
@Katana_00 12 дней назад
Ethiopia needs less regions and more unity
Далее