Тёмный

Lualawi ሉዓላዊ-ግብጽ በመርከብ የላከችው መሳርያ ሞቃዲሾ ተራገፈ/የነዶ/ር ደብረጽዮን ስብሰባ፣ፉከራ እና ትንኮሳው/ግብጽ፣ኤርትራ እና ሶማሊያ በኒውዮርክ 

Lualawi ሉዓላዊ
Подписаться 67 тыс.
Просмотров 3,7 тыс.
50% 1

ሊንኮች
Telegram
t.me/+tfZYjOsL...
TikTok
/ lualawi2016
RU-vid
/ @lualawi-2016
Instagram
/ lualawi2016
Telegram/Whatsapp/viber
571-531-5892
Email lualawi2016@gmail.com
“ሉዓላዊ” ሚዲያ ለየተኛውም የፖለቲካ አመለካከት፥ለየትኛውም ብሄር እና ሐይማኖት ፥ ለየትኛውም ሰፈር እና መንደር የማይወግን ነፃነቱን የጠበቀና በራሱ ላይ ሉዓላዊ ሥልጣን ያለው ፥ ለኢትዮጵያዊነት እና ዕውነት ብቻ የቆመ ነፃ መገናኛ ብዙሃን ነው። ዕውነትን እንዘግባለን! ኢትዮጵያዊነትን ብቻ እናቀነቅናለን፥መድረኩ ግን ለሁሉም ዓመለካከት ክፍት መሆኑንም እናረጋግጣለን።

Опубликовано:

 

23 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 36   
@TadesseHordofa
@TadesseHordofa 2 часа назад
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ሰላሟ ይብዛ
@dagimtiroro5489
@dagimtiroro5489 2 часа назад
ሰላም ለአንተ ከእግዚአብሔር ዘንድ ይሁን ።ኢትዮጵያ ከፍተውን ትቀጥላለች 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹እኛ አንድ ከሆንን ኢትዮጵያ ተሸንፈ አተቅም🌴🌴🌴
@Tigist-gh9so
@Tigist-gh9so 2 часа назад
ያረብ ለሀገሬ ድረስላት ::🙏🇪🇹🙏
@Tigist-gh9so
@Tigist-gh9so 2 часа назад
ኢትዮጵያ ይሄንንም ጊዜ በስኬት ትሻገረዋለች ፈጣሪ እንዲረዳት የሁልጊዜ ጸሎቴ ነው ::❤️🇪🇹❤️
@selamabebe7552
@selamabebe7552 2 часа назад
በርታ
@TadesseHordofa
@TadesseHordofa 2 часа назад
ግብፅ ያለ የሌለ ኃይሏን፣ሀብቷንና ዕዉቀቷን ተጠቅማ ኢትዮጵያን ለማጥቃት የማታደርገዉ ነገር አይኖርምና ለመመከት ዝግጁ መሆን ብቻ ነዉ መፍትሄዉ
@dawitboru9027
@dawitboru9027 31 минуту назад
መከላከያችን ግን ጭነው እየገቡያሉትን መኪናዎች ገቢለ ማድረግ ነበረበት ካልደፈረሰ አይጠራም
@jesusislord288
@jesusislord288 9 минут назад
Welcome ssay 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@esayasmamo
@esayasmamo Час назад
ሢሥ የት ነው የምትገኘው ፡ብጨብጥ ፣ባይ ፣አንተ ጋር ፎቶ ብነሣ ደሥ ይለኛል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@DuduGemechuBin
@DuduGemechuBin Час назад
ሰላም ሰላም ሲሳይ አጌና 👋👋👋
@addpuppets9326
@addpuppets9326 Час назад
💪💪💪💪
@foodzone-oo5oo
@foodzone-oo5oo 2 часа назад
Big man
@esayasmamo
@esayasmamo Час назад
❤❤❤
@TadesseHordofa
@TadesseHordofa 2 часа назад
🌻🌸🌼
@mogesegigu8367
@mogesegigu8367 8 минут назад
ያለ ምንም ጥርጥር ኢትዮጵያ ትመውአለች። ይህ የሚሆነው ታሪካዊ ጠላቶቿን፤ ባንዳዎችንም ጭምር፣ አይቀጡ ቅጣት በመስጠት ነው።
@woineshetdegefe3080
@woineshetdegefe3080 58 минут назад
hero
@andargetaye9189
@andargetaye9189 Час назад
ሲሳይ ችግር የለውም መሳሪያውን ገቢ እናደርገዋለን
@AbeniBelay-q4l
@AbeniBelay-q4l 56 минут назад
እኛ አማራዎች አራት ኪሎ እንጄ ግብጵ ችግር የለብንም ግብጵ ቢመጣ ብልጵገና አምስት አመት እንደጨፊፋን አይሆንም
@azibagesh893
@azibagesh893 46 минут назад
በርታ ሲስ
@ኢቲዮቢ
@ኢቲዮቢ 2 часа назад
ትኩስ ተኩሱን በጡሃት አሪፍ ሃሳብነው
@AkaluErkalo
@AkaluErkalo 2 часа назад
Morning bra
@girmagumataw
@girmagumataw 2 часа назад
ሰው ጠላ ጠምቆ ያጠጣል እነሱ ግጭት ጠምቀው ጥይት ያጠጣሉ.The political suicide on their own ground.
@meseretbirru2889
@meseretbirru2889 36 минут назад
ሲሳይ አጌና እውነተኛ, አስተዊይ ሰው❤
@solomontsegaw6089
@solomontsegaw6089 2 часа назад
ሲሳይ አጌና ድንቅ ኢትዮጵያዊ
@bahunegn
@bahunegn 2 часа назад
ኣልሸባብ በነጻ መሣሪያ ኣገኘ
@eyobaaa
@eyobaaa Час назад
Ato sisay, Ethiopia provoking east Africa
@محمدحبيب-م8غ
@محمدحبيب-م8غ 2 часа назад
መሳይ መኮነን ሲቀር ሌላውሰው ያመዋል።
@TekabeAsfaw-p4e
@TekabeAsfaw-p4e 32 минуты назад
አቶ ሲሳይ ጁባላንድ ከኢትዮጵያ ጋር ትዋሰናለች:: ላቀረብከው ዘገባ ማስተካከያ ያስፈልገዋል::
@getachewhabtemichael485
@getachewhabtemichael485 2 часа назад
Gecho
@yiga7323
@yiga7323 Час назад
አኢሴማ/የኢትዮጵያ ሴቶች ማህበር እና ሕውሀት እንደ ማስታወሻ ይቀመጥ እነዚህ ሁለቱ ተመችተውኛል።😂😂😂😂😂❤
@getachewhabtemichael485
@getachewhabtemichael485 2 часа назад
Sisay
@Mulugata-y6g
@Mulugata-y6g 2 часа назад
አረ፡ሲሳይ፡ስለትግራይ፡አትናገር፡ህዝቡ፡ጠላቱ፡ያቃል፡አንተየመጀመሪያ፡ጠላት፡ነህ፡ለምንብትል፡ኤርትራ፡ትግባ፡ብለህ፡እንዲጠቃ፡ያረከው፡፡
@Coffee-do1gm
@Coffee-do1gm Час назад
ኤርትራ እሱ ትግባ አላለም::አባቶችህ ወያነ ሮኬት ወደ አስመራ ሲልኩ ነው በር የከፈተው::
Далее
Unique deep painful back massage for Lisa #chiropractor
00:11