Тёмный

Lualawi-የፈረንሳዩ አምባሰደር በመቀሌ ፣ ዶ/ር ደብረጽዮን እና . . . / ፕሮፌሰር በየነ ጴጥሮስ 

Lualawi ሉዓላዊ
Подписаться 67 тыс.
Просмотров 23 тыс.
50% 1

ሊንኮች
Telegram
t.me/+tfZYjOsL...
TikTok
/ lualawi2016
RU-vid
/ @lualawi-2016
Instagram
/ lualawi2016
Telegram/Whatsapp/viber
571-531-5892
Email lualawi2016@gmail.com
“ሉዓላዊ” ሚዲያ ለየተኛውም የፖለቲካ አመለካከት፥ለየትኛውም ብሄር እና ሐይማኖት ፥ ለየትኛውም ሰፈር እና መንደር የማይወግን ነፃነቱን የጠበቀና በራሱ ላይ ሉዓላዊ ሥልጣን ያለው ፥ ለኢትዮጵያዊነት እና ዕውነት ብቻ የቆመ ነፃ መገናኛ ብዙሃን ነው። ዕውነትን እንዘግባለን! ኢትዮጵያዊነትን ብቻ እናቀነቅናለን፥መድረኩ ግን ለሁሉም ዓመለካከት ክፍት መሆኑንም እናረጋግጣለን።

Опубликовано:

 

19 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 98   
@deminetheye9078
@deminetheye9078 День назад
የኔ ኢትዮጵያዊ ልዑላዊ ሀውልት። ። ።
@ahmedjemal6362
@ahmedjemal6362 День назад
Viva Lualawi Media ❤❤❤❤
@MiliyonMamo-bc9fo
@MiliyonMamo-bc9fo День назад
ሲሳይ አጌና ከጋዜጠኛም በላይ የሆንክ ድንቅ ኢትዮጵያዊ ሰው ሉዓላዊነትክን ያስከበርክ ብልህ ሰው አከብርካለው።
@workineshteka3269
@workineshteka3269 День назад
ሰላም ሲሳያችን 💕✅❤️🇪🇹❤️
@wardewarde9415
@wardewarde9415 День назад
Rip ነፍስ ይማር ለቤተሰብ መፅናናትን ይስጣቸው ሐገራችን ኢትዮጵያ ስላም ያርግልን እናመሱግንሃለን ወንድማችን ሲስነት ምርጫችን ምንጊዜም ሉአላዊዊዊዊዊ ሚዲያ ነው blessed 🙏🙏🙏🙏
@teshomegezahegn1069
@teshomegezahegn1069 День назад
ሲስ አንተ ትለያለህ ብርቱ ጀግና የኢትዮጵያ ልጅ ዘመንህ ይለምልም ።
@emmy1365
@emmy1365 День назад
የጋዜጠኛ ጥግ ሲሳይ አጌና!!! Mama Ethiopia forever!! 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏❤
@robbarobi2784
@robbarobi2784 День назад
Tank you this is true ❤️ 👍 🙌
@robairess4147
@robairess4147 День назад
My best SiS ♥️ 👌 I am from Ierland
@terengoargaw7265
@terengoargaw7265 День назад
Lualawi stands for Ethiopia and it's people. Sissay are a true patriot.
@DuduGemechuBin
@DuduGemechuBin День назад
ሰላም ሰላም ሲሳይ አጌና ኢትዮጵያዊ ጋዜጠኛ 👋👋👋
@samiabera7894
@samiabera7894 День назад
ሰላም ጀግናው ❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@GodisGoodallthetime-u3b
@GodisGoodallthetime-u3b День назад
እናመሰግናለን ሲስ❤
@ExcitedPterodactyl-bl6iv
@ExcitedPterodactyl-bl6iv День назад
ስሳይ አገና አንቴ ትለያለህ በርታ
@AshenafiTarekegn-i8w
@AshenafiTarekegn-i8w День назад
እውነት ብለሃል ወንድማችን ሲስ👏
@selamabebe7552
@selamabebe7552 День назад
በርታ
@zeketomoka7572
@zeketomoka7572 День назад
Amesegenalehu
@teruneshray9966
@teruneshray9966 День назад
Lualawi media , thank you so much. For you honest report and when Sisaye speaks my all family and Friend listens.thanks again. One God One Ethiopia and One Leader Doctor Pr minister Abiy Ahmed Only. Peace health and happiness to you all.🇪🇹☝️ Highly respect and honor for Ethiopia Military Army forces Air forces and police forces. 🇪🇹☝️ Good Ethiopians are always the winners 🇪🇹☝️🙏☮️
@abduebrahim-f6w
@abduebrahim-f6w День назад
በርታ ስሳይ 🎉❤🎉
@paulosasfaw9799
@paulosasfaw9799 День назад
ሲሳይ አጌና እንኳን ደህና መጣህ ወያኔንና የነሱን ድራማ ማመን እጅግ ትልቅ ትልቅ ዋጋ ያስከፍላል ባይ ነኝ የሚለወጥ እና የሚቀየር ስብስብ አይደለም የኢትዮዺያ ታሪካዊ ጠላቶች ቅምጥል ከአሜሪካ እና አጋሮቿ ጭምር በእውነት እና ርትእ እንደማይሰሩ በግልፅ የታየ ነው ስለዚህ አውቀው እና ተነጋግረው ተናበው የሚሰሩትን ድራማ ማመን የዋህነት ነው አምባሰደሮቹም ጌታቸውም ፂፂም ያው ናቸው ህዝቡ ግን ይንቃ!!!
@MenbereAsmare
@MenbereAsmare День назад
I appreciate you Sisay .
@MohammedJemal-k2m
@MohammedJemal-k2m День назад
አጌና ጀግና ነህ
@junefirst500
@junefirst500 День назад
ፆምና፡ ጸሎት፡ ለትግራይ፡ ሕዝብ፡ ብቻ፡ የእምነት፡ ቤቶች፡ ቢያውጁና፡ ሁላችንም፡ ብንበረከክ???
@temamhamda5731
@temamhamda5731 День назад
በርታ የኔ አንበሳ
@sergutmengistu944
@sergutmengistu944 День назад
ሰላም ሰላም ሲሱ
@shfikmerga3547
@shfikmerga3547 День назад
ሲስ እወድሃለሁ
@DuduGemechuBin
@DuduGemechuBin День назад
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አካውንት ብትከፍት 🙏🙏🙏
@entsna_lewunet
@entsna_lewunet День назад
ሲያልቅ አያምር ዘንድሮ ማይሰማ የለ ድርድር ተብሎ ሰማን አባትና ልጅ ተደራዳሪ አደራዳሪዉ ፈጣሪያቸዉ በአካባቢዉ ብቅ አሉ ሲባል ቅዠቱ ለካ ለዚያነዉ
@fatoumata1440
@fatoumata1440 День назад
Selam sis ❤❤❤❤
@Fikru1948
@Fikru1948 День назад
✌🏻Sisay is always a voice for the voiceless ✌🏻
@wella1983
@wella1983 День назад
Ethiopian real journalist and real Ethiopian ,very honest
@Hulem_Tesfa_Ale
@Hulem_Tesfa_Ale 18 часов назад
ኢትዮጵያችንን ያሸነፈ ማንም የለም
@Hulem_Tesfa_Ale
@Hulem_Tesfa_Ale 17 часов назад
ሲሳይ አጌና የኛ ጀግና 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 💪💪💪💪
@samri1215
@samri1215 День назад
❤❤❤🙏🙏🙏
@user-tt2id7ow9m
@user-tt2id7ow9m День назад
ሲሣይ አጌና፥በኢሳትና በኢኤምኤስ ውስጥ እንደወርቅ አንጥሮ አንተን የመሠለ ባለ ብዙ ዐይን፣ለዚያውም ብዙዎች በቀላሉ ወደ ዘር ምሽጋቸው በሚሸጎጡበት ጊዜ አንተን የመሠለ ኢትዮጵያዊ ማግኘት መታደል ነው።
@DeGe-mj7zz
@DeGe-mj7zz День назад
❤🎉❤🎉
@meseretdegene1391
@meseretdegene1391 День назад
❤❤❤
@jomama151
@jomama151 День назад
Tebarek sis fetari tenakin yitebik❤❤
@gatentsalih6117
@gatentsalih6117 23 часа назад
ጀግናው ሲሳይ የብሔር በሽታ ያልያዘህ አንተ በርታ
@AlmazTeklu-mg7dv
@AlmazTeklu-mg7dv День назад
መብራት ኃይል ሠራተኞቹ ህጋዊ ዘራፊዎች ናቸዉ። በየክልሉ እና አዲስ አበባን ጨምሮ ትኩረት ይሰጠዉ።
@Kelifa531
@Kelifa531 14 часов назад
ትመቸኛለህ
@Joshua.basse_
@Joshua.basse_ 20 часов назад
አንተ የ🇪🇹 የቁርጥ ቀን ልጅ ሰላምህ ይብዛ አምላክ አብዝቶ ይባርካ!!!
@endalekumsa
@endalekumsa День назад
እነዚህን ሌቦች ተመጣጣኝ ሕጋዊ ቅጣት በፍጥነት እዲቀጡ ማድረግ
@tebejetessema9520
@tebejetessema9520 День назад
እኔ ከሞትኩ ሰርዶ አይብቀል ነው የሕወሀት ስራ
@esayasmamo
@esayasmamo День назад
❤❤❤ ሢሥ እንዴት ከረምክ ሠሞኑን እያዳመጥኩ አይደለም ምን አዲሥ ነገር አለ በተረፈ ሠላሙን እመኝልኃለው
@DOCKO2006
@DOCKO2006 День назад
የ። ዓመት የቤት ስራ እንሰጣችዃለን ማለታቸው ትክክል በተግባር እያየነው ነው ቢወራ ስለወያኔ
@FeysaMegersa-gz3we
@FeysaMegersa-gz3we День назад
እኔ የሚገርመን መሳይ መኮንን እና ፈሰል ወንድመገኝ ትክክለኛ ኢትዮጵያዊ ነቸዉ ወይ የተለየ በንዳ መሆነቸዉን ገረሞኝ ነዉ
@Fikru1948
@Fikru1948 День назад
Ante - savage Arfeh Hodhn mula❗️ ASAMA ‼️
@yonisolomon2696
@yonisolomon2696 День назад
DESU SELAM YIBZALIH YIMITELUH
@AhmedAbajihad-n5j
@AhmedAbajihad-n5j День назад
Abroo yisxilin gashi sisay
@lemmakefelegn8596
@lemmakefelegn8596 День назад
ሲሳይ ሰላምህ ይብዛ እባክህን አንድ የክልል መንግሥት በምን መዋቅር ነው ከውጭ መንግሰታት ጋር የሚገናኘው?
@AydaTadesse-o1x
@AydaTadesse-o1x День назад
ደደብረጽዮን እንዲህ የሚሆነው አማራው እርስ በርሱ እየተገዳደለ ስለሆነ እሱን አልፎ መከላክያ አይመጣብንም ከሚል የድንቁርና አሳብ ነው።
@yonisolomon2696
@yonisolomon2696 День назад
SISAYE LE IWUNET WOGINEH BEMEKOMIH ADNIKALEHU IWUNET ARINET YAWOTAL . LE BANDAWOCH LIB YISTACHEW
@ethiopahagera8861
@ethiopahagera8861 День назад
አንተ ብቻ ተንትን ሲስዬ❤
@asratabebe-tw7ep
@asratabebe-tw7ep День назад
ሲሳይ ሲሳይ ሲሳይ ?አቤት አትልም?የቀድሞ የኢሳት ባልደረቦችህ እንዲህ ከ ሰው ልክ ወርደው የአማራ ሕዝብን ሲቀልዱበት እንደማየት አሰቀያሚ ዘመን አለ?
@RahelKebede-p4t
@RahelKebede-p4t День назад
አረ መንግስት ገቢዎችን ባለስልጣናትን ብቻ ሳይሆንዝቅ ብሎም ማየት አለበት የታችኞቹ ደግሞ የባንክ አካውንት አየሰጡ በዚ 1500አስከ 2000ብር ድረስ አስገቡ ለምን ተብሎ የሚጠይቅ ነጋዴ ቤቱን ያሽጋሉ ስለዚህ ዝቅ ብሎ መመልከት አለበት ነጋዴው ተማሯል።
@mebratualemumahamedjafijafi
@mebratualemumahamedjafijafi 23 часа назад
የትግሬ ርስት ተከዜ አይሻገርም ሁሉ ትግሬ የውቀዋል ተከዜ ሳይሻገር እስከ ባህረ ነጋሽ ድረስ ትግራይ ትግርኝት ከኢሬትራ ጋር ነው
@mebratualemumahamedjafijafi
@mebratualemumahamedjafijafi 23 часа назад
ትግሬ በአስመራ መንገድ በእግሩ ያለጫማ ትንሽ የአቡጂዲድ ጨርቅ ዝሮ ነበር የሚመጣ በወልቃይት ምንም ርስት የለውም ሲመጣ ያለጫማ ነው የመጣው አሁን ንብረት አለኝ የሚል ከየት ያመጣው ነው ??
@maiklbaly2524
@maiklbaly2524 День назад
💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤
@Fikru1948
@Fikru1948 День назад
Sisay, whether you believe it or not TPLF had outsmarted the BILTSIGNA party in the Pretoria agreement platform ❗️
@mebratualemumahamedjafijafi
@mebratualemumahamedjafijafi 23 часа назад
ወንድም ሲሳይ የትግሬ ተፋናቃይ የሚለው ትግሬዎች የወልቃይት ህዝብ ገድለው በሂወቱ ቀብረው ምሽቱን ልጁን ርስቱን ወርሰው ለ43/ዓመት ሲጨፈጭፉት የነበሩ ክፎች የትግሬ ወያኔ ዳግመኛ ለባርነት አይመለስም አክትሟል አክትሟል
@muller3255
@muller3255 16 часов назад
West Tigray WELKATE RAYA KOFTA HUMARA is the sole land of TIGRAINS so we need the federal government to respect the constitution of this country. DDR for what please.
@DegagaHailu-f6g
@DegagaHailu-f6g День назад
ሲሳይ ብዙ ጉድ አለ።ወደ ክፍለ ሀገር እየሸሸ ንብረት የሚፈራበት መንገድ መንግስት ቢመረምረው ጥሩ ነው።
@איובסלומון
@איובסלומון День назад
ከደኃው፡ጉሮሮ፡እየነጠቁ፡ልጆቻቸውን፡ከደኃው፡እየዘረፋ፡ልጆቻቸውን፡በቅንጡ፡ኑሮ፡ዘመዶቻቸውን፡የሚያበለጽጉ፡በግፍ፡የሚበለጽጉ፡ሌቦችን፡ከያዙ፡በኋላ፡በዋስ፡በጉቦ፡እየተለቀቁ፡በዘረፉት፡ገንዘብ፡ከተማላይ፡ሲዝናኑ፡እየታየ፡ስለሆነ፡የነዚህ፡ሌቦች፡ፍርድ፡በግልጽ፡መታወቅ፡አለበት፡፡
@norynory9442
@norynory9442 День назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@selamgeleyessus799
@selamgeleyessus799 День назад
ሙሎ ከፍለ ከተማ ሌባ ናቸው ለማን እቤት ማለት አቅቱናል አድርሱልኝ ለአንድ ነገር ብር አምጡ ነው እንዲት እንድሰለቸን ቤት ለመስራት ፍቃድ ለማውጣት ደከሙኝ ወደመጣውበት እገር ተመለስኩ ውድሜን ቻለው ሙኩር ብዬ
@Fikru1948
@Fikru1948 День назад
Sisay, you well addressed the reality on the ground. The negotiator by BILTSIGNA side was not interested enough to listen to the foreseeable dangers of the 270 000 undisarmed Tigrean's Armies ‼️ That was the huge failure by the federal government side❗️🛑 Mainly, Reedwan Hussain is destructing the Ethiopian politics left to right ❗️‼️
@Fikru1948
@Fikru1948 День назад
Sisay, you well addressed the reality on the ground. The negotiator by BILTSIGNA side was not interested enough to listen to the foreseeable dangers of the 270 000 undisarmed Tigrean's Armies ‼️ That was the huge failure by the federal government side❗️🛑 Mainly, Reedwan Hussain is destructing the Ethiopian politics left to right ❗️ Trust me, soon they will ally with Egypt 🇪🇬 ❗️
@ExcitedBeachHammock-ct6bm
@ExcitedBeachHammock-ct6bm День назад
ምንም ብትለፈልፍ በደላቹ ኣንረሳም
@entsna_lewunet
@entsna_lewunet День назад
ሌባን እየተከታተሉ እርምጃ መዉሰድ ይገባል ወገኖቸ መተባበር ግድ ነዉ የምስቅልቅሉ አንዱ ምክንያት ነዉና
@Fikru1948
@Fikru1948 День назад
🛑 Sisu❗️ From the outset, that was the concern of the Amhara people ‼️ TPLF - being an existential threat for Amhara and Afar, The federal government rushed to disarm the Amhara Special forces, Militias, and declared war on the Amhara FANOS to disarm without even requesting the Tigray Liberation Armies ( TDF )❗️🛑
@ExcitedBeachHammock-ct6bm
@ExcitedBeachHammock-ct6bm День назад
ገና ነው ጨዋታው
@dahlakdahlak8740
@dahlakdahlak8740 День назад
Ato/ Ambassador Sysay The east African /Horn of Africa politics or even many beyond well behind old sycophantic /philosophy kind of politics and many are indeed far from really and NOT the way you /many of us think. Many may be a deliberate in loose politics ? or not steady thinking ,but in very old mentality of factions ? So many may be in > 15 Century or in 21+ . I believe there may not an easy solutions the way many think especially in that region or in Ethiopia in particular . I think you also better to think many ways of other ways away from that region thinking well away behind . So as you are also living in one of the better country in the world USA.
@EluZkerya
@EluZkerya День назад
Tsilla dahlak it is a nonsense comment!
@Ethiopia.First.
@Ethiopia.First. День назад
Getachew had a cry baby cry moment. He forgot to tell French delegation that the Tigray war started due to the murder of the Northern Command Forces by TPLF criminal groups. Rather, he was crying about the roof damage in his office by Turkish drone. How long do these guys continue making jokes on Ethiopian National Security!!?? SAD!!! ኢትዮጵያን የነካ የለውም በረካ!
@DagnachewDemisew-fs5un
@DagnachewDemisew-fs5un 22 часа назад
የኢትዮጲያ ፀረሙስና ለእውነት ከሰራ እስኪ አንድ ከፍተኛ ባለስልጣ ከጋልጦ ያሳየን! እራሱ ግብዳ ሙሰኛ ሆኖ ትናንሽ ሙሰኞችን ያስኩ ብሎ ለሚዲያ ፍጆታ ይጠቀማል?,የዚቺ ሀገር ነገር ወዴት እያመራ እእንደ ሆነ...!?
@menelikjanhoy2053
@menelikjanhoy2053 День назад
Mr Sisay ! French ambassador knows Tplf is enriching uranium at 5% a day which means Tigrai will be a nuclear power in one month .when you mimic Filfilu i am trying to mimic Kibebew .
@ExcitedBeachHammock-ct6bm
@ExcitedBeachHammock-ct6bm День назад
ቻው ኣትጨቅጭቁን ኣንቀፅ 39 ፍቀዱሉን
@mebratualemumahamedjafijafi
@mebratualemumahamedjafijafi 23 часа назад
ትግሬ ተከዜ አይሻገርምአይሻገርም
@yamtube9166
@yamtube9166 День назад
Sisko
@ExcitedBeachHammock-ct6bm
@ExcitedBeachHammock-ct6bm День назад
ሲሳይ ተው ተንኮላቹ እናውቃለን
@Melesegc2009markos
@Melesegc2009markos День назад
አቶ ስሳይ አገና አንተ አመዛዝኖ ከምናገሩ ዉስጣቸዉን ሰጣን ከተናወጣቸዉእና ክፋትን ከምዘሩት ስላልሆክ ዕጅግ አድርገ ላመሰግንህ እወዳለሁ። ይሁንና አማራ ክልል ላይ ያለዉ ጦርነት Immediate Cause የነበረዉ ልዩ ሀይል ለምን ይፈርሳል ነው ጦሩንም እየመሩያሉት በጫካና በስደት የነበሩ በለዉጡ መንግስት ስልጣን ያገኙ ናቸው ይሁንና ወደ ዉጤቱ ስንመጣ በአማራ ክልል ውስጥ እየተዋጋ ያለዉ አማፅ ልዩ ሀይል እርሱ ራሱን ፋኖ ነኝ የምል መቼም ቢሆን አይሸንፍም ክልሉን ወደ ራሃብ ከመዉሰድ ውጭ እስት ሱዳንን ተመልከቱ ልዩ ሀይል እና መከላክያ እስከ ዛሬ እየተዋጉ ናቸዉ ግን አሸናፍ የለውም ምክንያቱም የደፈጣ ውግያና አላማ የሌለዉ ጦርነት ስለሆነ በኢትዮጵያ ውስጥም በጦርነት መንግስትን ማንምና መቼም ያሸንፋል ብዬ አላምንም ነገር ግን እኛ ኢትዮጵያዊያን ልዩ ሀይል የገነባዉ ህዋት ወይም ትግራይ ቀድሞ መሪዎች ምን ሀይል ሀገርቱዋን ዋጋ እንደያስከፈሉአት መቼም አንረሳም። እሁን ከጦርነቱ እንዴት እንዉጣ ሃይማኖት አባቶች ራሳቸዉንና ህዝቡን ወደ ንስሐ እንድገቡ ያድርጉ እንገዳደልን እንቶዉ ተዋግዎች ህዝቡን የምጠቅም ሀሳብ ካላቸው ነጥቦቻቸዉን ግልፅ አድርጎ ወደ ድርድር ይምጡ ያን እግዚአብሔርም ይቅር ይለናል የአለም መንግስትም ያግዘናል የኢትዮጵያ መንግስት አስቸግሮን ከሆነ ላሌዉ ስኦልን ከማሞቅ ዉጭ ለዉጥ አያመጣም። ለድፍሬቴ ይቅርታ እዉነቱን ደፍሮ መናገር ይሻላል ብዬ ነው ።
@محمدحبيب-م8غ
@محمدحبيب-م8غ 3 часа назад
እነደደብፂወንን የትግራይ ልጆች እባካቹህ ምጥቻ አትሁኑ
@reflection9636
@reflection9636 16 часов назад
Sisay you are sounds like you are pushing for the not respecting the Pretoria agreement. You are starting a push for war on Tegray. Your goal is to push for war. Wish the Ethiopian people could open their eyes. Shame on you.
@naliru6096
@naliru6096 19 часов назад
የራሷ ኣሮባት የሰው ታማስላለች እሚገርም ነገር ሶማሊያ ሞቃዲሾ ብቻ ነው የሚያስተዳድረው እያላቹ ነውን ? ክክክ በጣም ነው የሳቅኩት ጠቅላያቹስ የኣዲስ ኣበባ ከንቲባ ክሆነኮ ቆይቷል ከኣዲስ ኣበባ ውጪ ጎንደር ባህርዳር እንዳለ ኣማራ ክልል ኦሮሚያ ትግራይ ማስተዳደር ይችላል ? በመኪና እንደ ኢሳያስ ጠቅላያቹ ሊጓዝ ይችላልን ? የመቀሌ ችግር መፍታት ኣቅቶት ኣይደለምንዴ ኣንዴ ኣሜሪካ ኣንዴ ፈረንሳይ ኣንዴ ጣልያን ኣንዴ እስራኤል እንደፈለጉት ወደ ትግራይ የሚገቡት ኢትዮጵያ መንግስት ስለሌለ ነው ። ማይክ ሃመር የሚያስተዳድራት ሃገር እኮ ነች ያላቹ ። ኤርትራ ውስጥ ፈረንጅ ገብቶ እንደፈለገው መሄድ ኣይችልም ቱሪስት ሆኖ ገብቶ ቱሪስት ሆኖ ይወጣል እንዲያውም በጽኑ ክትትል ! መንግስት ያለው ኣገር ስለሆነ ነው ክብር የራሳችን ሉኣላዊነት እንዲከበር ተሰውተው ደምተው ኣካላቸው ገብረው ወጣትነታቸው ለትግል ሰጥተው ለጽኑ ኣላማ ቁመው ነጻ ላደረጉን ኤርትራውያን ኣባቶቻችን ክብር ለነሱ የ ኤርትራውያን ጀግንነት ለማየትና ኣይቶ ፍርድ ለህሊናቹ መስጠት ከፈለጋቹ ዩትዩብ ገብታቹ The History of Eritrean Navy Operation Fenkil David vs Goliath ማየት ትችላላቹ እናንተ እንደምታስቡት የኣባቶቻችን እና እናቶቻችን ትግል ቀላል ስለሚመስላቹ ነው ጅልነታቹ ቀይ ባህር ኣሰብ ብላቹ ስትዘፍኑ ስለምሰማ ነው ኣንድ ልብ ልትሉት የሚገባ እናንተ በፎከራቹ ግዜ እኛ የምንሸበር ነው የሚመስላቹ
@londonman3483
@londonman3483 День назад
The Secret Trump Investigation Nobody is Talking About The Secret Trump Investigation Nobody is Talking About
@tesfuabo2510
@tesfuabo2510 День назад
አቶ ሲሳይ ዎያኔ ከተባረረ 7 ዓመት ሞላዉ, አስቲ ከዚያ ብህዋላ ሀገራችን አንተ በምንታመልከው ሰዉዬ ሀገራችን ተሻለች ዎይስ ቅርቃሩስት ገባች? የሞኝ ዘፈን አረከው. ዳሩ ሌላ ሙያ የለህ በጅህ ሰርት መኖር አትችልም. የማትረባ.
@commercialcleaningservice3359
@commercialcleaningservice3359 День назад
ለሆድ የቆምክ ቅጥረኛ ስራተኛ
@RahelKebede-p4t
@RahelKebede-p4t День назад
አረ መንግስት ገቢዎችን ባለስልጣናትን ብቻ ሳይሆንዝቅ ብሎም ማየት አለበት የታችኞቹ ደግሞ የባንክ አካውንት አየሰጡ በዚ 1500አስከ 2000ብር ድረስ አስገቡ ለምን ተብሎ የሚጠይቅ ነጋዴ ቤቱን ያሽጋሉ ስለዚህ ዝቅ ብሎ መመልከት አለበት ነጋዴው ተማሯል።
@RahelKebede-p4t
@RahelKebede-p4t День назад
አረ መንግስት ገቢዎችን ባለስልጣናትን ብቻ ሳይሆንዝቅ ብሎም ማየት አለበት የታችኞቹ ደግሞ የባንክ አካውንት አየሰጡ በዚ 1500አስከ 2000ብር ድረስ አስገቡ ለምን ተብሎ የሚጠይቅ ነጋዴ ቤቱን ያሽጋሉ ስለዚህ ዝቅ ብሎ መመልከት አለበት ነጋዴው ተማሯል።
Далее