Тёмный

Maki Kb - Denegete - ማኪ ኬቢ - ደነገጠ - New Ethiopian Music 2021 (Official Video) 

Nahom Records Inc
Подписаться 1,7 млн
Просмотров 8 млн
50% 1

Опубликовано:

 

16 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 975   
@esatulayned
@esatulayned 2 года назад
ድምፅ👌🏾 አለባበስ👌🏾 አቀራረፅ 👌🏾 በአጠቃላይ ወድጀዋለው ቀጥይበት 👌🏾👏🏾👏🏾
@asnasistar4481
@asnasistar4481 2 года назад
እዉነት ነዉ ደስ ይላል ዋዉዉዉዉለ
@abaynehasega6373
@abaynehasega6373 2 года назад
Betkkl
@GOOD_M_TRADER
@GOOD_M_TRADER 2 года назад
ya me too
@Mita460
@Mita460 2 года назад
Beautiful voice🤗 Natural beauty 😍😍 Good job 👏 👍 👌
@meazaashenafi2347
@meazaashenafi2347 2 года назад
አዎ አለባበስ ምርጥ ስታምሪ
@Susan-il3ei
@Susan-il3ei 2 года назад
I love Ethiopian music I miss that country much love from Uganda 🇺🇬
@henity2
@henity2 10 месяцев назад
Golden voice of the year ❤
@somiaaaa3654
@somiaaaa3654 2 года назад
ከዚህ ሙዚቃ ያናደደኝ ነገር ቢናኖር ተሎ ማለቁ ነው
@zerinelias629
@zerinelias629 2 года назад
ይሄ ዘፈንማ ለኔ ነው የተዘፈነው ወድጄዋለሁ 🥰🥰I like it
@tenaenawibet
@tenaenawibet 2 года назад
If you ever ... feeling lonely, just remember that there r billions of cells inside you , that literally can’t live without you
@albabhaile6508
@albabhaile6508 2 года назад
Thank you that's helps a lot
@lhemhaile8296
@lhemhaile8296 2 года назад
Also that i can't live without them
@cesc6982
@cesc6982 2 года назад
I really like this comment...
@bizawitmerawi6428
@bizawitmerawi6428 2 года назад
Or you can’t live without them…
@jerryabdela144
@jerryabdela144 2 года назад
I agree
@tedlayosef6601
@tedlayosef6601 2 года назад
ማኪ ይሄኛው ስራው ባልሳሳት አራተኛዋ ይመስለኛል በጣም ጎበስ ተሰጥኦ ያላትና ታታሪ ልጅ ነች ግን እንደ ልፋቷ መጠን ከዚ በፊት የሰራቻቸው ስራዎች በማስታወቂያ እጥረት ይመስለኛል የሚገባትን እይታ አላገኘችም ብዙ ልታይ ልታይ ስለማትልም ብዙ አትኩሮት አላገኘችም እና ይሄ ስራዋን ብቻ ሳይሆን የበፊት ስራዎቿንም እየፈለጋችሁ እዩላት አስተዋውቁላት... እኔ ከበፊትም በጣም የምወዳት ዘፋኝ ነች... አመሰግናለሁ.....!!!!
@asnasistar4481
@asnasistar4481 2 года назад
ማስታወቂያ ሳይሆን ህዝቡ ሚፈልገዉ አይነት አልነበሩም ሁሉም ራቆት ብቻ ነበር ምትራቸዉ አሁን ህዝቡ ሀገርኛ ነዉ ማየት መስማት ሚፈልገዉ ለዚዉ መልስ ደሞ ይሄ ሙዚቂ ከነ ክሊፑ ምስክር ናቸዉ በጣም ብዙ ስራ ትሰራለች ብዬ አስባለዉ ህዝቡ ፍላጎቱ አዉቀዋለች አሁን
@misir70mati5
@misir70mati5 2 года назад
እራስን መሆን እንዴት ደስ ይላል ከዱቄት ነፃ ስራአት ያለዉ አለባበስ ክልፑ የተሰራበት ቦታ በዛላይ ለጆሮ የሚስማማ ኩልል ያለ ድምፅ ባጠቃላይ አርፍ ስራ ነዉ በርች👌👌💖
@user-kp2vl5fc3c
@user-kp2vl5fc3c 2 года назад
😏😏😏ምነው ስለ ሴቷ ብቻ አወራሽ 😏አባ ውራውስ አስተያይት አይስጥም 😁😁😁😁ቅብርር ያለ ውንድ ሙሉ ሰወነት 😁😁ዉሌም የ ሀበሻ ውንድ ልብስ ምስቀያ የመስሉትን እያሳዩን ለኝአም ሴቶች ይታዝን 😏😏😏ስንዜ እናመስናለን ክሊፕ ይስራው 😁😁😁😁እውነትም የሚያስበርድ ውንዳወንድ 😁😁😁😁ይብዙልን እንድዜይ 🤲🤲🤲🤲🤲
@AMINJe-t6u
@AMINJe-t6u Год назад
bro yesuan sirawoch alayehm malet new 😮
@filmnegari
@filmnegari 2 года назад
ሜካፕ የለ ምን የለ.. ንጹህ ነች😍፣ ቆነጆ ዘፈን💚💛❤ ኢትዮጵያ ትቅደም !
@yutub1531
@yutub1531 2 года назад
እኢትዮጵያ ትውደም
@firehiwot4227
@firehiwot4227 2 года назад
@@yutub1531 እራስሽኑ ያውድምሽ ድንጋይ እራስ
@yutub1531
@yutub1531 2 года назад
@@firehiwot4227 ኣንቺ ደደብ እራስሽ ጥፊ
@firehiwot4227
@firehiwot4227 2 года назад
@@yutub1531 አንቺ ባንዳ ለነገሩ ትንሽ ነው የቀረሽ ልጠፊ ከነዘመዶችሽ
@debelasefere
@debelasefere 2 года назад
@@yutub1531 hedesh ye Siyumin Mesfinin atint gat gat argibet .... Yishalshal
@raheltegegn4896
@raheltegegn4896 2 года назад
የኔ ቆንጆ አሪፍ ስራ ነው💕💕💕💕💕👌👌👌👌አለባበስሽ ደግሞ አንደኛ👗👗👗👗👗👗
@meazaashenafi2347
@meazaashenafi2347 2 года назад
ዘፍኑ ሳላስበው ቶሎ እያለቀብ ተቸገርኩ ምርጥ ስራ በርቺ ከአለባበስ ጀምሮ
@betelihemweldeyohannes5379
@betelihemweldeyohannes5379 2 года назад
I like it 👌👌and I love ethio amahrga song 😍from 🇪🇷🇪🇷❤️🇪🇹
@asnasistar4481
@asnasistar4481 2 года назад
ሩታ ትመስላለች ❤❤❤😍😍😍
@martatesfaye3735
@martatesfaye3735 2 года назад
እንደዚህ አይነት ሙዚቃ መስማት በጣም ነው ሚናፍቀው ከክሊፑ እስከ አለባበስ በጣም የሚያምር ስራ ነው በርቺ
@dagihiwifamily8876
@dagihiwifamily8876 2 года назад
ይችን ጽሁፍ የምታነቡ ቤታችሁ በረከት ሰላምና ፍቅር ይብዛ ወገኖቼ👍ፈጣሪ ከኮረናና ከዘረኝነት ይጠብቃችሁ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትሳቅ❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💓 በቅንነት ቤተሰቡን ሆናለዉ
@mdr6287
@mdr6287 2 года назад
@@mediethio6426 ت
@ihaveadream1145
@ihaveadream1145 2 года назад
አሜን
@betelihembirhanu9264
@betelihembirhanu9264 2 года назад
Amen amen amen
@selamselamyemareyamleji693
@selamselamyemareyamleji693 2 года назад
Amen amen amen
@sarabiya659
@sarabiya659 2 года назад
አሜን
@danm1829
@danm1829 2 года назад
ጆሮዬም ደንግጧል 👂🏾👂🏾
@therapysounds9542
@therapysounds9542 2 года назад
ምርጥ ሙዚቃ ነው የራስሽ ስታይል አለሽ 👉🇪🇹💚💛💓🇪🇹👇 ሰላም ፍቅር ለኢትዮጵያ
@abebebeso6888
@abebebeso6888 2 года назад
ያለ ሜካክ ከሚገርም ፈገግታ እና ገራሚ ግጥም ዜማው ከነቅንብሩ ሁሉም አሪፍ ስራ ነው ።ፈጣሪ ኢትዮጵያ እና ህዝቦቿን ይባርክ።
@selamkiyatube2559
@selamkiyatube2559 2 года назад
Betam arf Ethiopian music new without makeup she is konjo
@user-xb6oq3ys1m
@user-xb6oq3ys1m 2 года назад
ድምፅ ከአለባበስ ጋር ቅንብሩ ከቦታው ጋር የአንቺ እሰታይል በቃ ሁሉም ነገር መሳጭ ነገር ነው በርች👏👏
@enyewgebrisha9946
@enyewgebrisha9946 2 года назад
ማኪዬ ምርጥ ስራ ነው❤❤❤ ኢትዮጵያ ሀገራችንን ፈጣሪ ይጠብቃት🙏🙏🙏 አሜን🙏🙏🙏
@enyewgebrisha9946
@enyewgebrisha9946 2 года назад
አበጋዝ ክብረወርቅ ምርጥ ቅንብር ነው እናመሰግናለን
@kalefantu9885
@kalefantu9885 2 года назад
eliyas melkan astawosegn
@thenonbinarysheep8713
@thenonbinarysheep8713 2 года назад
OMG, I'm totally addicted to Maki's music!! She's absolutely talented, beautiful and got so much personality! My fave Ethiopian singer next to Gigi Shibabaw!! Love from Brazil! 🇧🇷 ❤️ 🇪🇹
@thenonbinarysheep8713
@thenonbinarysheep8713 2 года назад
@@lalumanuk What a nice surprise!! A fellow enby here!! It's so nice to meet you, Yosias. I'm Gabe, from Brazil. 👋☺️
@nahomtsegaye8174
@nahomtsegaye8174 Год назад
@@lalumanuk ቦቦቦቦ፧አ አአ
@nahomtsegaye8174
@nahomtsegaye8174 Год назад
@@lalumanuk ቦቦቦቦ፧አ አአ
@hailedemeke615
@hailedemeke615 2 года назад
ደነገጠ ልቤማ ስሰማው ድምጽሽን....❤️❤️ ........ድምፅ, አለባበስ👌🏾
@elizanegn4183
@elizanegn4183 2 года назад
በህልሜ ነዉ ከሚለዉ ሙዚቃሽ በአለባበስ በምንም ለየት ያለና የሚያምር አንደኛ ሙዚቃ ❤❤👌
@kalkidangashaye8498
@kalkidangashaye8498 2 года назад
Fetare yesetenn bicha sntekem esu girma mogesun yalebsenal …100%behulum berchi wedjewalehu
@ethiopian7940
@ethiopian7940 2 года назад
አለባበሥ ቆንጆ ድምፅሽ ቆንጆ ያለሜካፕ በራሥሽ መተማመንሽ በርች ቆንጆ ስራ ነው ሀገራችንን አላህ ሠላም ያርግልን🇪🇹ፍትህ በአማራ ክልል በሚደረገው ነገር
@etsubyasi9164
@etsubyasi9164 2 года назад
PURE Ethiopian
@btpictures4651
@btpictures4651 2 года назад
ዋው ማኪ ድምፅሽ : የሙዚቃ ቅንብሩ : አቀራረፅ በጣም ቆንጆ ነው👍👍👍
@danalailago9009
@danalailago9009 2 года назад
Voice 100% Location 100% Action 100% I love it this music ❤️❤️❤️👀🤘💪
@bamlakasaminew9408
@bamlakasaminew9408 2 года назад
ማኪዬ ድምጽሽ በጣም ነዉ የሚያምረዉ እና እባክሽ ሁሌም እደዚአይነት ዜማዎችን ስር ጊልዶ ጋር አትሂጅ😂😂
@tsgieteresabeyene6128
@tsgieteresabeyene6128 2 года назад
ጊልዶየለ ሜካፕየለ እርቃንየለ አንደኛ በርች እንዲ እየመረጣችሁስሩእንጅ 😍😍😍😍😍😍😍
@msnexus2671
@msnexus2671 2 года назад
Kkkkkk are wuuuuu
@amthamth385
@amthamth385 2 года назад
@habeshatube9498
@habeshatube9498 2 года назад
ቆንጆ ሙዚቃ ነው ! በርቺ 👍
@burhansheawnoburhan3910
@burhansheawnoburhan3910 2 года назад
Trku
@maktubtube1668
@maktubtube1668 2 года назад
She is one of Underrated musicians 🥰 all her songs have Best melody with best lyrics plus she have amazing Voice but why she not get that much views 🥺 በርቺ አቦ ድምፅሽን ይባርከው 🥰
@aliainan9583
@aliainan9583 2 года назад
Wi très belle mélodie et une superbe voix 🤍
@destamengistu9660
@destamengistu9660 2 года назад
Gorgeous
@mekdesesayas8979
@mekdesesayas8979 2 года назад
7888i
@mekdesesayas8979
@mekdesesayas8979 2 года назад
Oiklilllokooooiiiokkko ñp.pIi
@surafelminlargeleh5414
@surafelminlargeleh5414 2 года назад
ru-vid.comGEfqanvnbww?feature=share 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏subscribe🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@zinetbesher9280
@zinetbesher9280 2 года назад
ማኪ በአዲስ መልክ ጥሩ የሙዚቃ አጨዋወት ነው እንወድሻለን በርቺ
@fikirgizachew304
@fikirgizachew304 2 года назад
My person
@user-cm7pl9bd8i
@user-cm7pl9bd8i 2 года назад
እንዲህ ነው ኢትዮጵያዊነት በራስ ቀለም ውብ መሆን ፀይምነታችን መገለጫ ሲሆን እናምራለን
@cloudinternational8296
@cloudinternational8296 2 года назад
We Don't know Why she is so underappreciated we hope she will get what she really Deserves. Konjo Dimts Konjo Gitm Konjo Zema 👏👏👏👏👏👏
@edengenetedumar9511
@edengenetedumar9511 2 года назад
`
@ellub5242
@ellub5242 2 года назад
I was thinking the same
@robelgirma3087
@robelgirma3087 Год назад
@@ellub5242 iertkjlkkiii
@negrhululebegownaw9519
@negrhululebegownaw9519 2 года назад
My sweet heart my Daniye yene Konj wud Yene.......😉hulem nurilg edeme tena abzitow yisti egzeber you are #My big gift❤ Denget lebama teshebra 🥰🥰🥰i am so luck b/c you are my ❤yene melkm makari
@sienaluz4166
@sienaluz4166 2 года назад
Her voice is beautiful :) Maki you're amazing
@yodittesfasion1935
@yodittesfasion1935 2 года назад
Wow wow ድምፅ ማለት እንዲህ ነው😘❤️❤️❤️💐💐💐
@kirubeltesfaye5015
@kirubeltesfaye5015 2 года назад
ይሄን ዘፈን ስሰማ እኔም ልቤ ደነገጠ this is another level
@Tesfahun1
@Tesfahun1 2 года назад
I think this is the third one but I like more this music other than previous two I like ur voice and body expression and video graphics keep it up Make 😍😍😍
@user-op7ru2hx1w
@user-op7ru2hx1w 2 года назад
Mal yabed sera new ያለ ሜካፕ ሴት ሙዚቀኛ እስካሁን አላገጠመኝም ነበር ❤️👈
@Mandf-fikir4ever
@Mandf-fikir4ever 2 года назад
ያበደ ሥራ ነው ደግሞ ሁሉ ነገሯ ሲያምር 😘💚💛❤
@zabulirani
@zabulirani Год назад
Ethiopia you mean slot to me One day I will be there As I watch from you I just get reminded love of God I'm not alone Malawian kid 🇲🇼
@m.y.m401
@m.y.m401 Год назад
you will come bro. we love you back
@shimeleszegeye6677
@shimeleszegeye6677 2 года назад
ዋው ❤ማኪ❤ የሳሪስዋ ቆንጆ ምርጥ ዜማ በርች👌👌👌
@sabletube3397
@sabletube3397 2 года назад
ምርጥ ልጅ ያለዱቄት ስላየሁሺ ዴስአለኝ😍😍😍
@mieraf3175
@mieraf3175 2 года назад
ዘፈን በዘፋኝ ሲያምር ትችያለሽ ማኪ ♥️♥️♥️
@gtboss771
@gtboss771 2 года назад
በጣም እምትገርም ባለተሰጥኦ ልጅ ናት በርቺ ትልቅ ቦታ ደርሰሽ ባይሽ ደስ ይለኛል ስራዉን ምንም ጥርጥር የለዉም ሙዚቃ የሚያውቅና የሚወድ ሰው ግሩም ስራ ይዘሽ እንደቀረብሽ ይመሰክራል ድምፅሽ አስቴር ግርማን ይመስላል
@bami6997
@bami6997 2 года назад
ደስ የሚል ዘፈን እንደሰማውሽ የኔም ልብ ደነገጠ ደነገጠ ደነገጠ big like
@eldanayegetachewlij7857
@eldanayegetachewlij7857 2 года назад
በስንት ጊዜኣችን አሪፍ ድምፅ ከምርጥ ስራጋ ሰማን👌
@user-du1zk2um1m
@user-du1zk2um1m 2 года назад
ገራሚ ድምፅ በዛ ላይ ክሊፑ የተሰራበት የ አለባበስ ስረዓቱ ይለያል 👍 እንኳንም ከራቁት ኪሊፕ አወጣችሁን በነገራችን ላይ ዳሬክተሩንም በጣም አመስግኑልኝ አደራ 🙏
@hayathayat8684
@hayathayat8684 2 года назад
Ere tut masiyajam ekan alebesechi
@gebresilassiedestaferede6089
@gebresilassiedestaferede6089 2 года назад
እደዚህ ወበት ለዛ ያለዉ ሙዚቃ ከመልካም ወበት ጋራ መስማት ናፍቆን ነበር እናመሰግናለን ከነ ቀርጻዉ ቦታ
@JomikTG
@JomikTG 2 года назад
ጀግኒት......በርችልኝ......
@ሶልያናየሸዋልጅ
@ሶልያናየሸዋልጅ 2 года назад
ከሜካብ ከአጫጭር ልብስ ከቁሞጣ የቡታታ ነጻ ኢትዮጵያዊ ነሽ በዙሁ ቀጥይ ዋውው🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@tesfaabera2415
@tesfaabera2415 2 года назад
ከበፊትም እከታተልሽ ነበር ከሁሉም ግን 😎 cool የሆነ ከተወዳጅ ድምፅ እና አለባበስ አቅምሽን አሳይተሽበታል እና በርቺ ከሁሉም ስራዎችሽ ምርጡና ውበት ኢትዮጵያዊነት የታየበት ስራ ነው ባይ ነኝ
@Meseret-p4v
@Meseret-p4v 16 дней назад
ደስ የሚለኝ ዘፈን ነዉ ወደድኩልሽ
@tekamimereja7
@tekamimereja7 2 года назад
💃💃😊😊🤗🥰 ከጊልዶ አይን ያዉጣሽ
@zelalemgebeyehu2533
@zelalemgebeyehu2533 9 месяцев назад
Beautiful Song Touching Realistic and Typical Local Ethiopian Girl revelation .❤❤❤
@diniyashailu5636
@diniyashailu5636 2 года назад
አንደኛ ማኪ❤️❤️❤️😘😘
@dd2d384
@dd2d384 2 года назад
ብቻ እንጃ እንጅ ከዘፈኑ በላይ የሆነ ነገር አስደንግጦኛል ግን አይገርምም ድምጧ በስማም.........
@addishilemariam4632
@addishilemariam4632 2 года назад
አሪፍ ዘፈን ዋው ..... ይህ የብስሬ ዜማ ነው ብስሬ ይመችህ
@bezaalsaeedi5235
@bezaalsaeedi5235 2 года назад
ከሜካፕ የፀዳ ምርጥ ቪዲዮ 👌👏👏👏
@hussenoumer2607
@hussenoumer2607 2 года назад
እኔ ልደንግጥልሽ የኔ ድንጉጥ 😂😀 ሁሉ ነገርሽ ነው የሚያምረው ወይኔ ስትቀብጭ እማ ልዩ ነሽ ባጭሩ ልቤ ደንግጦልሻል የኔ ቀበጥ
@BuzeMan
@BuzeMan 2 года назад
አንደኛ ማኪታ እህቴ በርቺ👌
@aminathussen8595
@aminathussen8595 2 года назад
ደነገጠ ደነገጠ ልቤማ ተሸበረ ተሸበረ ዉስጤማ ያየ ምን ይል ይሆን የሠማ ሽ ሰዉ በሞላበት ከተማ ባንተ ፍቅር ልቤን ስቀማ ስስለዉ የኖርኩት አይነት መች ሆነና ያንተ ዉበት ..👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@mubtg
@mubtg Год назад
ቆንጆ ምርጥ የኢትዮጲያ ልጅ:🇪🇹❤️🇪🇹❤️🤴🤴🤴❤️🇪🇹❤️ እመቅ ችሎታ አለሽ በርችልን።
@ፍቅርህያፀናኝልጌታሆይ
ምርጥ ስራ ከውብ ሴት ጋ 🔥🔥🙌
@Maleda223
@Maleda223 2 года назад
ተመችቶኛል አሪፍ ስራ ነው ሊደመጥ የሚገባ ነው አይረብሽም የሆነ ጥፍጥ የሚል ለዛ አለው በርቺልን እህታችን
@user-wt3wl8bb3p
@user-wt3wl8bb3p 2 года назад
ዋው ምርጥ ዘፍን ከሜካብ የፀዳ 💚💛💖
@zewdnshtesfaye2420
@zewdnshtesfaye2420 2 года назад
የኔ ውድ ስታምሪ ያንቺ ውበት ይሄ ነው በተፈጥሮ ሳትቀባቢ እንዴት እንምታምሪ እርጋታሽ ያምራል ድምፅ ያምራል ዘፈንሽ ያምራል እንችም በጣም ታምሪያለሽ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክሽ
@yktube627
@yktube627 2 года назад
ደነገጠ ደነገጠ ልቤማ ስሰማው ድምጽሽን.... #1 ስራ ነው። fire 🔥🔥 0:56 😉
@helengetachew9380
@helengetachew9380 2 года назад
እውነተኛፍቅር የያዘሽነው የምትመስይው በጣም ሰርተሽዋል የኔቆንጆ በጣምያምራል ቆንጆነው👌💖💗
@zelalemalemu7546
@zelalemalemu7546 2 года назад
Wow ድምፅ ቀረፃ ወደነዋል ❤❤❤
@haniyeabera1315
@haniyeabera1315 2 года назад
ዋው ካሁን ዘፋኞች ለመጀመሪያ ግዜ የወደድኩዋት
@beletegurmu6470
@beletegurmu6470 2 года назад
ወዝ አለው አገርኛ ነው በርቺ
@asnasistar4481
@asnasistar4481 2 года назад
ዋዉዉዉዉ ደስ ሲል ከጠበኩት በላይ በርቺ 😍😍😍😍😍😍😍😍😍
@Kaltsega
@Kaltsega 2 года назад
እንደ እኔ Tiktok ላይ ሰምቶ የመጣ ማነው🤗 ድምፅሽ ያምራል አንችም ቆንጆ ነሽ Keep it up🥰🥰
@user-dn1ut5qw8q
@user-dn1ut5qw8q 2 года назад
አቤት አለባበስ እንዴት እደምታምሪ ❤❤❤
@natinati3791
@natinati3791 2 года назад
Makiye arif new wow berechilegn👏👏👏😍😍😍😍😍😘
@meseryebuzeman.21
@meseryebuzeman.21 2 года назад
የኔ ልብ የሚደነግጠው እቃ ስጥል ብቻ ነው😂😂😂😂😂 መልካም እድል ማኪ 👌👌👌💯💯
@user-oh2yh7vi6w
@user-oh2yh7vi6w 2 года назад
😂😂👍
@hiwotabay2326
@hiwotabay2326 2 года назад
ewnet new
@miracletube1126
@miracletube1126 2 года назад
መቀነቴ የሚለው ስራሽ የኔ አንደኛ ነበር አሁን ይሄ በለጠ። በጣም ጎበዝ
@birtk4634
@birtk4634 2 года назад
Am in love with this song have been watching 20 times 😄😍
@surafelminlargeleh5414
@surafelminlargeleh5414 2 года назад
ru-vid.comGEfqanvnbww?feature=share 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏subscribe🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@kttr-ph4zo
@kttr-ph4zo 5 месяцев назад
Now the hall clip makes sense ( METEC ) we been broken into pieces so many times but still happy and stronger than ever 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@hasetworku5592
@hasetworku5592 2 года назад
እኔ ደሞ በድምፅሽ ደነገጥኩ wow 🤔😍👌
@Dannyadisaba
@Dannyadisaba 2 года назад
Young fresh, Beautiful typical Ethiopian girl cultured wardrobe Good job
@mikyasadmasu8349
@mikyasadmasu8349 2 года назад
I can see 90s beautiful vibe in ur voice .. very very rare 🙌🏽
@hopedonewell2671
@hopedonewell2671 2 года назад
በጣም ደስ የሚያሠኝ እና ከወንበር የሚያሥነሳ ዘፈን( ሙዚቃ) ነው........))))))) Well-done Sister.......))))))))
@user-zr7lm5wh6d
@user-zr7lm5wh6d 2 года назад
ምርጥ ስራ ነው 👏
@daggetachew3107
@daggetachew3107 2 года назад
ምርጥ ሙዚቃ ከድምፅና ከመልክጋር አንደኛ 👌👌👌
@Leo10nnng
@Leo10nnng 2 года назад
I love her voice keep it going lovely
@bmkog819
@bmkog819 2 года назад
I'm from Cameron want to merrd Ethiopian gales love so much 🌹🌹
@selamtadesse4736
@selamtadesse4736 2 года назад
THIS WHT I CALL TALAENT TAKING HER VOICE OUT WITHOUT ANY STRESSE ,GOOD JOB AND LUCK KEEP IT UP GURL.
@yordnosyesaf9358
@yordnosyesaf9358 2 года назад
ዋው ተተኪ ተገኘ እናመሠግናለን ጃሮችንን እንዲህ አርሽውውው
@miminegni6090
@miminegni6090 2 года назад
Yordi konjo ezih demo min tiseroualeshi
@geraratube12
@geraratube12 2 года назад
አንድ ነገር ለማሳካት እሞክራለሁ የሚባል ነገር የለም፤ አደርገዋለው ማለት አለብህ! እሞክራለሁ ማለት ካልተሳካ አቆመዋለው ማለት ነው። አሁን ቁጭ ባልክበት ከኋላ አንድ ሰው መጥቶ አፍና አፍንጫህን እፍን ቢያደርግህ "ፈጣሪዬ ሆይ ነብሴን ተቀበላት ብለህ" ተስፋ ቆርጠህ ትቀመጣለህ? ወይስ ራስህን ለማዳን እስከምትችለው ድርስ ትንፈራገጣለህ? እርግጠኛ ነኝ ትንፋሽህን ለመመለስ የሚከፈለውን ዋጋ ሁሉ ትከፍላለህ። አየህ አንተም ማሳካት የምትፈልገውን ነገር እንደ አየሩ ያስፈልገኛል ካልክ ልፋትና ጥረትህን መቼም አታቆምም። ሰናይ ምሽት🙏
@user-hj4ij1iz2o
@user-hj4ij1iz2o 2 года назад
ምን ትቀባጥራለህ ወናፍ እስኪ ለሞራሏ ገንቢ አስተያየት ስጣት።
@user-ds6nm4xz6o
@user-ds6nm4xz6o 2 года назад
ምርጥ ንግግር
@yabuonline1640
@yabuonline1640 2 года назад
kesua muzika gar mn agenagnew
@ልጅቷ
@ልጅቷ 2 года назад
ውይይ ድምፅሽ ሲያምር፣ አንቺም ስታምሪ አለባበስሽ ሲያምር 👌👌👌🙏🙏
@user-th6rc4rz1i
@user-th6rc4rz1i 2 года назад
እርዳኝ ወንድሜ subscribe
@kirubelderslign3436
@kirubelderslign3436 2 года назад
I love the music it have some oldies vibe and amazing lyrics keep up the good work ❤️❤️
@mebratgebre7554
@mebratgebre7554 2 года назад
በተፈጥሮ ውበት ቆንጆ ሙዚቃ ያምራል ዋው ዋው
@kalebmesfin213
@kalebmesfin213 2 года назад
ያበደ ስራ ነው🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥
@biniyenatu6687
@biniyenatu6687 2 года назад
ጎበዝ ነሽ በርቺልን👏👏👏👏👏💕💞💞💞💞
@dagicreative-
@dagicreative- 2 года назад
Wow .በጣም ቆንጆ ስራ .እስከዛሬ ከሰራሻቸው ስራዎች - ለየት ያለ ውበትና ለዛሽ የእውነት የደመቀበት .ያማረ ሙዚቃ ና ጥሩ ቪዲዮ ነው ❤ + የውሃ ቦኖውን የጀሪካን ወረፋ 😁 ወደነዋል ልጅት 👌
@adeyyebabuyi9438
@adeyyebabuyi9438 2 года назад
እኔ የመጅመሪያ ነው ሳያት ሌላ ስራ አላትዴ
@meazaashenafi2347
@meazaashenafi2347 2 года назад
እኔም እስማማለሁ
@meazaashenafi2347
@meazaashenafi2347 2 года назад
@@adeyyebabuyi9438 እዎ አላት ደስ የማይል
@LoveLife-qw8xs
@LoveLife-qw8xs 2 года назад
የድምፅሽ ከለር ዋው አሪፍ ስራነው በርቺ
@wollorayatube6711
@wollorayatube6711 2 года назад
ምርጥ ድምፅ👍👍👍
@eytech21
@eytech21 2 года назад
ተመስገን ከነጋ ሙዚቃ ሰማው 👍👍👍
@ፅናትየኢትዮጵያልጅ
ወደነዋል😍👏
Далее
Каха и жена (недопонимание)
00:37