Тёмный

March 16, 2024 ክፍል 1/መጋቢት 29 2016 ዓ.ም እና ትንሣኤ የመጨረሻው ቀድሞ ዲስክሪፕሽን ውስጥ ያለውን አንቡት 

solomon Teshome
Подписаться 37 тыс.
Просмотров 22 тыс.
50% 1

ሶስት ጎን ቦንድ ፒራሚድ ከሃያ ዓመት በፊት የተፃፈ እውነታ ነው soset gone Bond Pyramid
ÚSp [ SYNOPSIS ]
ሶስት ጎን ቦንድ ፒራሚድ የተባለው ትዕይንት የሚዳራበት መቼት በሀገሪቱ ውስጥ የእድገት መድረክ ከሆነው የአማሃራው ስነ ህዳር አንስቶ ራዲዮ አክቲቭ የሆኑ ቦታዎችን ጠቅልሎ የሚያሳይ ሲሆን በተለይ ዘመነኛ የስልጣኔ ምንጭ መሰረት የአደረጉት የማያ ህዝቦች የተውትን ስልጣኔ እንዴት እንደሚያስቀጥል የሚያደርገው መጋቢት ፯ ፲፱ ዓም አንድ ትልቅ ጊቢ ያለ ሰቀላ ቤት ውስጥ ፊቷን ወደ ጣራው አድርጋ ዓይኗ ጣራው ላይ ተተክሎ በኃይል የምታቃስት ሴት እግሯን ወደ ግራና ቀኝ አፈራግጣ እያቃሰተች ትታያለች። ዙሪያዋን የከበቧት ገሚሶቹ ማርያም ማርያም ሲሉ ሌሎቹ ለሚወለደው ልጅ መጠቅለያና ምላጭ አዘጋጅተው እየጠበቁ ነው ።
በኃይል አምጭ ስትባል በኃይል ስታምጥና ስትጮህ በጭንቀት የነበረው በሏ ተጨንቆ ሊነገር ሲል ምራቁ ትን ብሎት በሀይል ሲያስልና እንባዎቹ በጉንጩ ሲወርዱና ሲፈራገጥ ግማሹ ጀርባውን ሲመትና ሌሎቹ ውኃ ለማምጣት ሲረወጡ ንፍሱ ከስጋው ስትላቀቅ በዙሪያው ያሉት በሙሉ ሲጯጯሁ 07፡07 ** የሁለት ወንድ ህጻናት ጩþት ተከታትሎ ሲሰማ ለቅሷቸው በአካባባዊ የለቅሶ ጩኸት ታጀቦ ሁለት ጠይም የሆኑ መንታዎች ተከታትለው ከአንድ መሃፀን ወደ እዚህ ዓለም መጡ ፡፡ ታላቁን ዘረዐብሩክ ታናሹን ኩሩቤል ብለው ቢጠሯቸውም የአባታቸው ቤተሰቦች ገፊዎች ብለው መኖሪያ ቤታቸውን አቃጥለው እስከ እናታቸው የአባታቸው ንብርት ቀምተው ከአባታቸው ሰማኒያ በኋላ አባረሯቸው ፡፡
እናትዬው ልጆቿን ይዛ ከላሊበላ በስተ ምስራቅ የምትገኝ ተራራማ ስፍራና አምባ ምድር የአባታቸው ዘመዶች እንዳያገኟቸው ብላ ወደ አሽተነ ማርያም ይዛቸው ኮብለለች ፡፡ እዚያ ሀገር ሲደርሱ ወንድማቸው ቃለጻድቃን ኃይሌ ተቀበሏቸው ፡፡ የእህታቸው ድንገት መምጣት ቢያስደነግጣቸውም ሁኔታውን ሲረዱ አይዞሽ የምትኮሪባችውና የምትመኪባቸው ልጆች ይሆናሉ ፡፡የባል ዘመድ ድሮም ባዳ ነው ፡፡ ብለው ልጆቹ ለትምህርት እስኪደርሱ ቆይተው ለትምህርት ሲደርሱ ሁለቱን ልጆች ለወንድማቸው ተተው እሳቸው ወደ ተድባበ ማርያም ሄደው መነኮሱ ፡፡
ሁለቱ መንታዎች የህይወትን ውጣ ወረድ የጀመሩት ከናታቸው ማህፀን ከወጡባት ሰዓት ጀምሮ ቢሆንም ቄስ ትምህርት ቤት ሲማሩና የገጠር ልጆችን የህይወት ውጣ ውረድና የመኖር ትንቅንቅ ተቋቁመውና ጨርሰው ዛሬ ላይ አስር ዓመታቸው ላይ ድርሰው ሌላውጣ ውረድ ጀመረው ለሁለተኛውጤ የህይወት ትንቅንቅ ደርሰዋል ፡፡
ሁለቱ መንታዎች አስር ዓመት ሲሞላቸው በመሀል ኢትዮጵያ በሽዋ ጠቅላይ ግዛት በአንቦ ከተማ ከከተማው ወጣ በአለች መንደር አቅርያቢያ ያለቸው መንደር ውስጥ እነሱ በተወለዱባት ሰዓትና ቀን የውጭው ሰማይ እየጠቆረ መጥቶ ከቀኑ 7 ሰዓት ሲሆን የማሪያም መቀንት በሰማዩ ላይ ለጥቂት ደቂቃ ደምቆ ከታየ በኋላ ከጥቂት ቆይታዎች በኋላ የነጎድጓድድ ድምፅ ተሰምቶ ዝናቡ ጠብጠብ ማለት ሲጀምር“ ሀይለኛ ዝናብ የሰማይ ጣራ ቀዶ መወረድ እንደ ጀመረ ምጥ ይዟት የነበረቸው ሴት በህይል ስትጮþጤ ከሚያዝገመግመው ድምፅ ጋር 07፡07 ሰዓት ላይ የሁለት ህጻናት የወንድና የሴት ጩþት ተከታትሎ ሲሰማ ለቅሷቸው በነጎድጓድ ታጀቦ ቀይና ጠይም የሆኑ ወንድና ሴት ተከታትለው ከአንድ መሃፀን ወደ እዚህ ዓለም መጡ ፡፡ ወንዱን ጉተማ ሴቷን በሻዱ ብለው በሰይሟቸውም እነኝህም መንታ ህፃናት በአባታቸው ምክንያት ሳይገናኙ ተለያይተው አድጉ ፡፡ እድገታቸውና አኗኗራቸው ህይወታቸውን የሁለት ዓለም ሰው የአንድ መሃፀን መንታ በመኖር መንታ ዓለም እንዲሆኑ አድርጓቸዋል ፡፡
ሶስት ጎን ቦንድ ፒራሚድ

Опубликовано:

 

26 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 125   
@samuelalene2839
@samuelalene2839 6 месяцев назад
እንዴተ ከረሙ በጣም ጠፍተው ተጨንቄ ነበር እግዜአብሔር በሚያውቀው የታሰሩም መሰለኝ ብቻ ሁሌም አሰብወት ነበር እንኩዋን በሰላም መጡልን መምህራችን እግዚአብሔር ይመስገን
@honeyhoney8185
@honeyhoney8185 6 месяцев назад
የስማይ አባታችን የመከራውን ዘመን ያሳጥርልን ክብረት ይስጥልን
@asterzenebe847
@asterzenebe847 6 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን መምህር ጆሮ ያለው ይስማ ልብ ያለው ልብ ይበል እግዚአብሔር የሃገራችንን ትንሳኤ ያሳያን የመከራውን ዘመን ያሳጥርልን በቃ ይበለን እንደ ኃጥያታችን ሳይሆን እንደ ቸርነቱ ይማረን አረ በቃ ይበለን 😢😢😢 በቃ ይበለን እኔማ ገና ከልጅነቴ ጀምሮ እስከ አሁኗ ሰአት ድረስ ነው መከራ ሞት ፣ ስቃይ ፣ እንግልት ስደት ያየሁት በቃ ይበለን እግዚአብሔር በእውነት 😢😢😢😢😢
@laluyaha8361
@laluyaha8361 6 месяцев назад
መድኃኒዓለም ያረግልን የቤተክርሰትያን ነገር ያስጨንቀናል ከምንም በላይ
@azebbegosew7917
@azebbegosew7917 6 месяцев назад
መምህር እንዴት እንኳን ሰላም መጡልን የኢትዮጵያ አምላክ ትንሳኤዋን ያሳየን🙏🏽
@elisabeatbekele381
@elisabeatbekele381 6 месяцев назад
አሜን፫ ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏 እግዚአብሔር ከሚመጣው ጥፋት ሁሉ ህዝበ ክርስቲያን እና ቅድስት ቤተክርስቲያን ይጠብቅልን። አባቶቻችን በየማረጋቸው ያቆይልን። የኢትዮጵያ ትንሣኤ ያሳየን💚💛❤
@AhmadAhmad-bv3vu
@AhmadAhmad-bv3vu 5 месяцев назад
ትንሳየሽን ያሳየን ያሳየን ሐገሪ ኢትዮጵያዊ ሐገረ እግዚአብሔር ትንሣየሽን ያሣየን።💚💛❤
@eyerus311
@eyerus311 6 месяцев назад
እንኳን ደና መጡ እግዚአብሔር ይመስገን በዝህ ጭንቅ ጊዜ ይህ ተስፋ መስማት ደስ ይላል
@meselechfeyessa1226
@meselechfeyessa1226 6 месяцев назад
መምህር አሜን🙏አሜን🙏አሜን 🙏የተስፋቃል ናፍቆናል የተዋህዶ ልጆች ለጆች ስለቤተክርስቲያናቸን ሰለምንሰፈሰፍላት 💚💛❤️ሃገራችን ተጨንቀናል ፈጣሪ ይድረስልን🙏
@hiwottsegaye1314
@hiwottsegaye1314 6 месяцев назад
እንኳን ደህና መጡ አባታችን እግዚአብሔር ለኢትዮጵያ ትንሣኤ ያብቃን🙏🙏🙏
@MarlinAbdulhakim-tl3ly
@MarlinAbdulhakim-tl3ly 6 месяцев назад
አባታችን እንኳን በሰላም ተመለሱ ሲጠፉብን በጣም አዝኜ ነበር ስላየኖት በጣም ነው ደስ ያለን ክብረት ይስጥልን 🙏🙏🙏
@fikirmamaru750
@fikirmamaru750 6 месяцев назад
መምህር እንኳን ደህና መጡ በፀሎቶ ያስቡን ሀገራችን ሰላም ያድርግለን እግዚአብሔር ፊቱን ይመልስልን
@geniyearsemalej
@geniyearsemalej 6 месяцев назад
እግዛብሄር ፈቃዱ ሆኖ የአገራችንን ትንሳኤ ያሳየን እደስራችን ሳይሆን እንደቼርነቱ አባታችን ስላየሁዎት ደስ ብሎኛል የመጨረሻ ያየሁዎት 13 ቀበሌ ነበርፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጦት🙏
@mimibelay
@mimibelay 6 месяцев назад
በኢትዮጵያ ትንሳኤ ለደቂቃም ተስፋ ቆርጬ አላአቅም እግዚአብሔር የኢትዮጵያን ከፍታ ከሚያዩ ያድርገን ።🙏
@adisstube
@adisstube 6 месяцев назад
አሜን አባታችን አሜንንንንንንንን
@ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
@ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ 6 месяцев назад
እግዚአብሔር አምላክ የኢትዮጵያን መከራ በቃ በለን የእስራኤል ቅዱስ✝️💚💛❤
@mekonnen74
@mekonnen74 6 месяцев назад
እግዚአብሄር የኢትዮጵያን ትንሳኤ ያቅርብልን. መከራችን በዛ ጥንቆላው መተቱ ክፋቱ እና ጭካኔው ከፋ በጣም ስለዚህ አምላካችን ጣልቃ ይግባ በሀገራችን ላይ!!
@abebechmelese564
@abebechmelese564 6 месяцев назад
የእግዚአብሔር ሰላምታ ይድረስዎት። በዚሕ አስቸጋሪ ጊዜ የእግዚአብሔር መልካምነት መግለጾት መጽናናትን ስለሚሰጠን ስለሐገራችን እግዚአብሔር ቃለ ሕይወትን ያስማዎት። በቸርነቱም ይጠብቅዎት። ሰላም ሁኑልን።
@muluemebetwoube6494
@muluemebetwoube6494 6 месяцев назад
አሜን ስይገባን በቸርነቱ እዚህ ላደረሰን አምላክ ክብርና ምስጋና ለሱ ይሁን ምንግዜም በሀይሉ ላይ ሀይል ከሱ ሌላ ፈጥሮ ሚገዛ የሌለ አምላክ ክብርና ምስጋና ይግባው ለውነተኛ ቅዱሳኑቹም ምስጋና ይግባቸው
@alganeshkiflegzie6407
@alganeshkiflegzie6407 6 месяцев назад
አሜን እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ ምህረቱ አይለዬን🙏
@meseretlema588
@meseretlema588 6 месяцев назад
አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏እንኳን ደህና መጡ
@mametohem7990
@mametohem7990 6 месяцев назад
እግዚብሄር የተመሰገነ ይሁን አባታችን አራችንን ሰላም ያድርግል አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@destamulugetalegesse9149
@destamulugetalegesse9149 6 месяцев назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ፡የመከራውን ዘመን አምላክ በቸርነቱ እንዲያሳልፈን ኀይለ ገብርኤል ብለው በፀሎቶት ያስቡን።
@tenagnatenu7413
@tenagnatenu7413 6 месяцев назад
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አሜን ይሁን ይደረግልን🙏🙏🙏
@TsegaTilahun
@TsegaTilahun 6 месяцев назад
አባታችን. እኒት. ከረሙ እንኩዋን. ደህና. መጡልን
@HagereWendale
@HagereWendale 6 месяцев назад
መምህር ጤና ይስጦት እንኩዋን ደህና መጡ
@hodiyeyalew7572
@hodiyeyalew7572 6 месяцев назад
አሜን መምህር የመከራውን ዘመን ያሳጥርልን
@yonasnashayilma2557
@yonasnashayilma2557 6 месяцев назад
እንኳን ደህና መጡ አባታችን በሰላም ነው የጠፉብን😍🙏🙏እግዚአብሔር ለኢትዮጵያ ትንሣኤ ያብቃን😍🙏
@samsonabraha9536
@samsonabraha9536 6 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏ይበርቱ 💚💛❤
@meselechfeyessa1226
@meselechfeyessa1226 6 месяцев назад
መምህር እንኳን ሰላመጡ🙏 ሰለሃገራችን ተጨንቀናል😢😢💚💛❤️አቤቱ የቅዱሳን አምላክ ድረስልን✝️
@Lou28177
@Lou28177 6 месяцев назад
ቃለ ህይት ያሰማልን አባታችን
@adebabaykelkay2595
@adebabaykelkay2595 6 месяцев назад
መምህር ክብረት ይስጥልን
@sajankhan4256
@sajankhan4256 6 месяцев назад
እንኳን ደህና መጡልል አባታችን እባከወት አይጥፉብን❤❤
@tagitadesse8154
@tagitadesse8154 6 месяцев назад
ቃለሕይወት ያሰማልን መምህር❤
@almaztaye9712
@almaztaye9712 6 месяцев назад
እሜን ይደርግልን 🙏🙏🙏🙏❤️
@fantuhaile3742
@fantuhaile3742 6 месяцев назад
መምህር በድሜ በጤና ይጠብቅልን እስኪ አርፊ አንበል ተጨነቅን እኮ
@rahmamuhammed4904
@rahmamuhammed4904 6 месяцев назад
መምህር እንኳ ደህና መጡ እግዚአብሔር መከራችንን ያሳጥርልን
@abiandmitukidszone2505
@abiandmitukidszone2505 6 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን
@aemrobelete2395
@aemrobelete2395 6 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን መልካሙን ጊዜ ያምጣል እንኳን በሰላም መጡ
@tesfayedemiss9633
@tesfayedemiss9633 6 месяцев назад
ሠላም መምህር ሠላም ለሀገር ኢትዮጵያ በሎም ሠላም ለአለም ❤❤❤
@AmanawitGebreamlak-ih3jf
@AmanawitGebreamlak-ih3jf 6 месяцев назад
መምህር እንኳን ደህና መጡ ቃለ ህይወት ያሰማለን
@berryberry9443
@berryberry9443 5 месяцев назад
አባታችን እንኳን በሰላም መጡልን
@elsabetgetachew
@elsabetgetachew 6 месяцев назад
አሜን
@asegedechegigue7052
@asegedechegigue7052 6 месяцев назад
በፀሎትወት ያስቡኝ መምህር
@solomonteshome3759
@solomonteshome3759 6 месяцев назад
እግዚአብሔር ይጠብቅልን
@meseretsilshi9821
@meseretsilshi9821 6 месяцев назад
የኔ ልዩ አባት እንኳን በሰላም መጡልን
@kanaeth2235
@kanaeth2235 6 месяцев назад
መምህር ጠፍተውል ቸር አሰማን ያልታድልን ትውልዶች የራሳችን ህይወት በደስታ እንዳንኖር አደረገን የአገራችን ጉዳይ እግዚአብሔር ይማርን
@mayeaiem1353
@mayeaiem1353 6 месяцев назад
አሜን መምህር ደና ጊዜ ያምጣ
@hermelasolomon8504
@hermelasolomon8504 6 месяцев назад
እንኳን ደህና መጡ መምህር ብዙ ግዜ ሆነ ጠፍ በሰላም ነው
@Yedingillij2127
@Yedingillij2127 6 месяцев назад
መምህር አባታችን እንኳን በደህና መጡ✝️
@fantuhaile3742
@fantuhaile3742 6 месяцев назад
እግዚአብሔር ትንሳኤዋን ያሳየን
@Enatnshwubet
@Enatnshwubet 6 месяцев назад
እግዚያብሔር ይክበር ይመስገን መምህር እንካን ደና መጡ. ሲጠፉ በጣም አሰቤ ነበር
@senaytmokenn2890
@senaytmokenn2890 6 месяцев назад
ቃለ ህይወት ያሠማወት
@tesfawwolia7909
@tesfawwolia7909 6 месяцев назад
ሰላም ነወት,እግዚአብሄር,ለዚያች ቀን ያድርሰን
@ledayleday9505
@ledayleday9505 6 месяцев назад
መ ምሕር እኳን በሰላም መጡ እግዚያብሔር የመከራ ዘመን ያሳጥርልን ቃለሕይወት ያሰማልን
@firehmaryam7478
@firehmaryam7478 6 месяцев назад
እንኳን ደህና መጡ ስለጠፉ በጣም ተጨንቄ ነበር እንኳን አደረሶት እረምንድ ነው መፍቴሄው የቤተክርስቴያናችን ነገር መምህር
@missmariam9273
@missmariam9273 6 месяцев назад
እግዚኣብሔርለቤተክርስትያን ለልጆቻ እና ለሀገራችን በበረከቱና በምህረቱ ይጎብኘን። 🙏🏽
@belanmulatu8697
@belanmulatu8697 6 месяцев назад
Mamehr Enka basalm matulen yaftry tebkaw aylute AMEN AMEN AMEN 🙏 lakedst hugrchen Ethiopian salmune yabezalate lakedst orthodoxy tawhdo batkrstynachenen salmune yabzlen❤❤❤
@Tiruye-ob3hy
@Tiruye-ob3hy 6 месяцев назад
Memeher Edema tena yestlen Amen. Yemekera zemenune yeterilen
@bekelewondimu2871
@bekelewondimu2871 6 месяцев назад
እንኳን ደህና መጡልን አባታችን
@kelemuwabebe8329
@kelemuwabebe8329 6 месяцев назад
እግዚአብሔር ክብሩ ይስፋ ❤❤❤
@assasd8808
@assasd8808 6 месяцев назад
አባታችን እኳን ደህናመጡልን❤❤❤😊
@Orthodox72122
@Orthodox72122 6 месяцев назад
መምህር አንኳን ደህና መጡ በጸሎት አስቡኝ❤
@Hareg-ku2hh
@Hareg-ku2hh 6 месяцев назад
Enkuwan dehena metu Abatachin 🙏Cher lasemun Egzabher Yemesgen Beka Yebelen 🙏Amen 💚💛❤️
@Serki-o8i
@Serki-o8i 6 месяцев назад
Amen 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏
@tewodrosmengistu242
@tewodrosmengistu242 6 месяцев назад
መምህር ምነው ጠፍተው አስጨነቁኝ እባክህ እንዲህ እይጥፉብን እንዳንዴ እንኩዋ ብቅ እያሉ አለሁ ይበሉን እግዚአብሔር እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥዎ።
@rahelgetachewdemeksa8374
@rahelgetachewdemeksa8374 6 месяцев назад
እንኳን ደህና መጡ መምህር!!!
@helenabebe-jg2lg
@helenabebe-jg2lg 6 месяцев назад
In the beginning you tell us true ❤❤❤❤
@elenioda8835
@elenioda8835 6 месяцев назад
መምህር ቃለህይወት ያሰማልን።
@WelCom-e4c
@WelCom-e4c 6 месяцев назад
You well come my hero 🇨🇬🇨🇬🇨🇬
@amanualbrhe1042
@amanualbrhe1042 6 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን እንኴን በሰላም መጡልን
@genetdamtew4874
@genetdamtew4874 6 месяцев назад
እግዚያብኄር በቃችኁ ይበለን አባቴ
@adera6007
@adera6007 6 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን! እንኳን ደህና መጡ
@TedyHabtemariam
@TedyHabtemariam 6 месяцев назад
እንኳን በሰላም መጡ!!!
@workineshasfaw-b4t
@workineshasfaw-b4t 6 месяцев назад
እግዛብሔር ይመስገን ጠፍተውብን ነበር በፀሎትሁ አስቡኝ አባቴ
@delinagirmay9968
@delinagirmay9968 6 месяцев назад
Kbret ystlb Abatachn Hagerachnn Alemachnn selam yamtaln BEXELOT ASBUN
@NegestGobillard
@NegestGobillard 6 месяцев назад
Bonjour memher solmone On t'aime beaucoup. Bonne journée Bises
@AlmazBiruk-w9t
@AlmazBiruk-w9t 6 месяцев назад
ፈጣሪ ያውቃል በሱ ተስፋ አንቆርጥም
@rimaBamansoor
@rimaBamansoor 6 месяцев назад
እንካን ደህናመጡ ምንው ጠፉ መምህር እግዚአብሔር ይመስገን
@FAZEDREAM-Dagi.D
@FAZEDREAM-Dagi.D 6 месяцев назад
ሰላም ለኢትዮጵያ ይሁን!!
@derejenigusse1927
@derejenigusse1927 6 месяцев назад
እድሜ ይስጥልን
@fikirtehabtamu7588
@fikirtehabtamu7588 6 месяцев назад
Enkane beselame metu. Amen Amen Amen 🙏🙏🙏🇨🇬🇨🇬🇨🇬
@haimont9075
@haimont9075 6 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን ጠፍተዋል እንኳን ደህና መጡ
@ethiopiawitkonjooyoutube2252
@ethiopiawitkonjooyoutube2252 6 месяцев назад
Selam Abatachin Enkuan dena metu yet tefuu 🙏🙏🥰🥰🥰
@alazarabate477
@alazarabate477 6 месяцев назад
አ ባ ታ ች በ ሰላም መ ጡ ደ ስ ብ ሎ ና ል አሜን አሜን አሜን 🇧🇴. 🇧🇴. 🇧🇴
@WelCom-e4c
@WelCom-e4c 6 месяцев назад
Where are you i see you long time 🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬
@Abeniboss1235
@Abeniboss1235 6 месяцев назад
መምህር እንኳን ደና መጡ ።ሲጠፍ የታሰሩ መሰለኝ የኛ መንግስት ማፈን ስራው ስለሆነ
@dawitwold9177
@dawitwold9177 6 месяцев назад
ለእኛ መልእክት አስተላላፊ ሆነው ስለተገኙ እግዚአብሔር እናመሰግነዋለን ።
@danharamaya
@danharamaya 6 месяцев назад
❤❤❤
@maresketaf4308
@maresketaf4308 6 месяцев назад
Amhara hzb yasadedu ,yegedelu egiziyabhair yfaredeln
@hermelasolomon8504
@hermelasolomon8504 6 месяцев назад
እንደምን ከረሙ መምህር እኛ ደህና ነን
@netsanetbisrat6633
@netsanetbisrat6633 6 месяцев назад
Aeon abte yeghaneb dejoche aychelotem ❤
@saragirma5196
@saragirma5196 6 месяцев назад
መምህር እንኳ ደህና መጡ ምነው ጠፋ ?😓ለ6 ወር የለም ነበር በሰላም ነው ወይ አባታችን 😢
@guyatukasemelemo8451
@guyatukasemelemo8451 6 месяцев назад
😍😍
@yayayaya1455
@yayayaya1455 6 месяцев назад
Memehr enkuwan beselam metu fetari Amlak yitebekewot hagerachenen Ethiopian fetari Amlak LIUL EGZIABHER tensaewan yasayen
@almaztaye9712
@almaztaye9712 6 месяцев назад
እንኳን ደና መጡ ጠፍ እኮ
@RahelRich-b3g
@RahelRich-b3g 6 месяцев назад
Enkuwan dena metu
@solomonwolde2386
@solomonwolde2386 6 месяцев назад
Selam memeher enquwan dehena mexu
@eyerusalem8314
@eyerusalem8314 6 месяцев назад
ይቅርታ እኔ እየተቃወምኩኝ አይደለም እርሶም ሆኑ ባህታዊ ገ/መስቀልም 2015 የኢትዮጵያ የመጨረሻ የደም ጎርፍ ይሆናል ስትሉ ነበር አሁን 2016 ነን ግን እስካሁን የኢትዮጵያ እናት እንባዋ ከመቼውም የከፋ ደም እየተፋሰሰ ነው መቼ ይሆን በኢትዮጵያ ውስጥ ደም መፍሰስ የሚያቆመው መቼ ነው ከኢትዮጵያ ውስጥ ደም የሚያቆመው መቼ ነው የኢትዮጵያ እናት የምትስቀው ሁሌ መተረክ አይበቃም እኔ በቁም ነገር ነበር ይሄን አመት በተስፋ የጠበኩትኝ መበልፀጓ ቀርቶ በሰላም ወተው በሰላም የሚገቡት
@lunaamor5354
@lunaamor5354 6 месяцев назад
እንዲ አይነት ጥያቄ እኔም ባለፈዉ ጠይቄ ነበር ግን ስድብ ነዉ ያስተናገድኩት እኛ ንሰሀ መቼ ገባንና ትንሳኤዉን እንይ የምትይዉ ተባልኩኝ ብቻ እግዚአብሔር መልካሙን ያምጣልን አምና ከትንሳኤዉ ጋርትንሳኤ አለ ሲባል ጉጉት ብዬ ነበር ይህው 2ኛ ትንሳኤ መጣ
@lunaamor5354
@lunaamor5354 6 месяцев назад
እንግዲ አሜሪካ ነዋሪ ነኝ በፀሎትሽ አስቢኝ ትናወጣለች እኩለፆም ላይ ተብሏል
@hiwotmekuria2699
@hiwotmekuria2699 6 месяцев назад
እውነት ነው ግራ የገባው ነገር ነው እግዚአብሔር ይርዳን ተጨንቀን ማለቃችን ነው ፀሎታችንን ስግደታችንን ንስሃ እየገባን የኢትዮጵያን ትንሳዔ ን እንጠብቅ እህቴ ወይም ወንድሜ አይዞሽ (አይዞህ) ይሄ ሁሉ ደም እየፈሰሰ መቼም ዝም አይልም የኢትዮጵያን ትንሳዔ ያሳየን
@lunaamor5354
@lunaamor5354 6 месяцев назад
@@hiwotmekuria2699 እሜንሂዊዬ እግዚአብሔር ያስበን🙏
@bethelehembelayneh6045
@bethelehembelayneh6045 6 месяцев назад
💚💛❤️
@Srukutemarym
@Srukutemarym 6 месяцев назад
እንዴትኖትመምህርጠፉብን፡ተመስገን፡ስለመጡደስብሎኛል።
@bamatube7
@bamatube7 6 месяцев назад
የት ጠፉ ቆይተዋል።
Далее
Help Me Celebrate! 😍🙏
00:35
Просмотров 10 млн
🎙ПЕСНИ ВЖИВУЮ от КВАШЕНОЙ
3:05:21