Тёмный

Maritu Tamalew - Shefich Shefich Alege -ማሪቱ ጣምአለው | ሸፍች ሸፍች አለኝ-New Ethiopian Music(Official Video) 

Kokeb Ethiopia Entertainment
Подписаться 96 тыс.
Просмотров 843 тыс.
50% 1

Maritu Tamalew - Shefich Shefich Alege - ማሪቱ ጣምአለው | ሸፍች ሸፍች አለኝ - New Ethiopian Music 2021 (Official Video)
Ethiopian Muisc: New Ethiopian Music Video From Maritu Tamalew
#Newethiopianmusic #KokebEthiopia #KokebEthiopiaEntertainment #GojjamMusic #HabeshaMusic #Newethiopiantraditionalsong #Ethiopiansong #Ethiopianmovie #Ethiopiancomedy #Ethiopiannews #Ethiopianmusic #Ethiopianmodernmusic
Copyright©2021: Kokeb Ethiopia Entertainment
For more content, visit www.kokebethiopia.com

Опубликовано:

 

16 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 191   
@ሀገሬንአትንኩ-ኘ1ቸ
@ሀገሬንአትንኩ-ኘ1ቸ 2 года назад
አማራዬ ነፍጠኛዬ ፋኖ ሸዋ ወሎ ጎንደር ጎጃም ቤተ -አማራ 💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲 ፍርድ አለ አይቀርም ፣
@user-xn7kp7xo1u
@user-xn7kp7xo1u 2 года назад
እስይ የጣይቱ ልጅ💪🏾💪🏾💪🏾💪🏾💪🏾💚💛❤️🥰💪🏾💪🏾💪🏾👏🏾👏🏾🙏🏾
@birtukanabtew8858
@birtukanabtew8858 2 года назад
ትችያለሽ አማራዬ አቤት ልብሳችን🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬💞💞💞💞💞💞💞💞💝💝💝💝💋💋💋
@abaysewnet98
@abaysewnet98 2 года назад
አማራዬ አቤት ማማራችን 😘💚💛❤️😘😍😍 ኢትዮጵያ ሰላም ይብዛ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 🙏🙏🙏
@milo8618
@milo8618 12 дней назад
ሐከከጨወጰጨአኘገጨኸወጰኘሰኘጨበጰኘመነጨቀጨጠነጸኸጨጠ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ኸጰኸጰ
@نجاتمحمدآحمد
@نجاتمحمدآحمد 2 года назад
እናመሰግናለን እህት አለም እንደዚህ ወኔ ቀስቃሽ ነው የምንፈልገው።
@tamaretmo1398
@tamaretmo1398 2 года назад
ማሪቱዬ የሴት ጀግና ወኔሽ እራሱ እዴት ደስ ይላል ሴቶችን የሚያስነሳ ወኔነው በጣም ደስ ይላል ሀገር ወዳድ ማሪቱዬ ጀግና ብየሻለው 💚💛❤💚💛❤💪💪💪💪💪💪👍👍👍👍👍👍👍
@youtubeyabsue
@youtubeyabsue 2 года назад
የኔናት እግዚአብሔር ለነዚህ ደጋግ እርግብ ወገኖቻችን ይድረስላቸው የኔ ጀግና እህት ምርጥ ስራ ነው🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@መመመመመ-ፐ7ጘ
@መመመመመ-ፐ7ጘ 2 года назад
ኢትዮጵያ ሰላምሺ ይብዛልን ጥላቱችሺ ይጥፍ አች ከፍ በይልኝ💚💛❤💪💪💪💪💪💪
@gojameabebe2185
@gojameabebe2185 2 года назад
የኔ አማራየ ውድ እንቁዎች የት አላችሁ አማራዎች እንዲሁም ኢትዮጵያውያን ዋው ነው በጣም ያምራል
@hannaasefa2766
@hannaasefa2766 2 года назад
አማአራፈኖጀግናአናሸንፈለን
@aishaziyadi3643
@aishaziyadi3643 2 года назад
ድል ለአማራ 💪💪💪💪💪💪❤❤❤
@xabelable
@xabelable 2 года назад
መቸም ድምጻዊ ማለት ይች ናት !!!
@YoToRTubeZ-Ethiopia
@YoToRTubeZ-Ethiopia 2 года назад
እቢ በል አማራ 💚💛❤️
@motherland1510
@motherland1510 2 года назад
I'm so proud of you Ethiopian people how you love your country ? And the rich culture? And we loved you guys keep it up . I'm your brother from Eritrea 🇪🇷. God will be with you 🙏
@ዐምሐራነኝፋኖአሏህአክበር
ኑሪልን ማማዬ😘
@minalejimma3767
@minalejimma3767 2 года назад
=_==_==_=
@addisuwedenhiaddisu8073
@addisuwedenhiaddisu8073 2 года назад
ዋው አማሪት ውድ ኢትዮጵያዊት
@user-sd7kg3uu5g
@user-sd7kg3uu5g 2 года назад
በጣም ያምራል ተጠቀሚበት ዉዷ የ ኢትዮ ስጦታ
@tube-pz7zw
@tube-pz7zw 2 года назад
ዋው እስክስስስስ
@fraolmtf
@fraolmtf 2 года назад
እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይጠብቅልን ሰላም ለምዬ ምርጥ ስራ ነዉ
@tipohosine6823
@tipohosine6823 2 года назад
የኔጀግና አቤት ድምፅሽን ከሙዚቃወችሽጋር አብሮ ይጎዛል በርችልኝ ኢቶፒያ ታሸንፋለች🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪
@geneteaweke478
@geneteaweke478 2 года назад
ድምፅሽ ማር ጀግና እኮ ነሽ ማርቱየ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😍😍😍
@hamziamuhammed3211
@hamziamuhammed3211 2 года назад
So beautiful lovely voice 😍..
@merig627
@merig627 2 года назад
Original and best Ethiopian patriotic music !! I love it !! Let us promote Women artists !!!
@tedlagebremariam3294
@tedlagebremariam3294 2 года назад
እንኳን ተወልድሽ የኔ ልጅ። እድሜና ጤና ይስጥሽ።
@tassewtirfe2642
@tassewtirfe2642 2 года назад
Very impressive lyrics of Wollelaw Gojam!! Thank you Maritu!!
@mlktha_don6729
@mlktha_don6729 2 года назад
What is the song talking about?
@maryy852
@maryy852 2 года назад
አማራ አማራ💚💛❤
@yordanos3444
@yordanos3444 2 года назад
ጀግና አማራየ 💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@tenad7309
@tenad7309 2 года назад
ዋዉ ጀግንነት ከቦታው ከቀዬው ሲቀዳ🙏🏾💚💛♥️
@amentube6132
@amentube6132 2 года назад
💚💛❤💪💪💪💪ሀገሬን አትንኩ ።ድል ለአማራ ህዝብ 🐅🐅🐅🐅😍😍😍😍😍😍
@y.5206
@y.5206 2 года назад
የኔዉቱ የአማራይቱ አበጀሽ ❤👍አቤ እናቶቻችን ደስ ሲሉ ❤እግዛብሔር አድሜና ጤና ይስጣችሁ ዉዲ እናቶቻችን💚💛❤
@hasatpice9198
@hasatpice9198 2 года назад
አበጀሽ የኔቆጆ አድህ ወኔ ቀስቃሽ የሀገር አለኝታወችን ያብዛልን እምየ ኢትዮጵያ የደፈረሽ በያለበት ይውደም ከፍፍ በይ ሀገሬ
@geneteaweke478
@geneteaweke478 2 года назад
ዋው የኔ ውድ እህት 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@milo8618
@milo8618 12 дней назад
መሐጠሰጨወኘመሐከቀጰጨበጰመገጰጸጨዘጸአገቸጰዘዐአዘጰሰጠ❤❤❤❤❤ኸጰፈዘጸኸጀቀጰላጠመቀጰረለጠቨከ ኘሰጨሠገጸጨገከጰኘኸጸ
@nebeethd9251
@nebeethd9251 2 года назад
አሪፍ ስራ ነው እህታችን! ድል ለአማራ! ድል ለኢትዮጵያ!!
@abebechanie5868
@abebechanie5868 2 года назад
so intersting , very nice love country traditionally music
@djmelwal_et
@djmelwal_et 2 года назад
የኢትዮጵያዊነት ጥግ ጀግኒት 💚💛❤🥰
@dagnetegegn8183
@dagnetegegn8183 2 года назад
Ebakachihu amara yehon zemene case enasfeta
@user-bl8qr5sp3u
@user-bl8qr5sp3u 2 года назад
አለባብስሽ የኔዋ ምንትዋብ አረ አማራይ አይዞቹህ ቀን አለን 😭🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ኢትዮጵያ ታሽንፋለች
@aynabeza8707
@aynabeza8707 7 месяцев назад
ሌላነዉ ደስ ይላል
@alemsherwe279
@alemsherwe279 2 года назад
ግሩም ነው በርቱልኝ
@melkammel436
@melkammel436 2 года назад
አገራችን ጎጃም😘😘😘😘😘
@leave3594
@leave3594 2 года назад
የኔ ጀግና እወድሽአሎ💖🇪🇹💪
@user-bh1yb9di8z
@user-bh1yb9di8z Месяц назад
የሤት ወንዲቱ የፀሀይቱ ምትክ አይዞሽ በርችልን ዉድ እህታችን👍👍👌👌💚💛❤💚💛❤👌👌👌💪💪💪💪💪💪💚💛❤
@Emuhawiletiyedsewa
@Emuhawiletiyedsewa 2 года назад
ወላሂ ከዚሕኩሩ ለሀገር ሂወቱን ሳይሠሥትከሚሠጥ አማራዬመፈጠሬ ኩራትይሠማኛል እየሞትን እየተደፈር እየተፈናቀልን እተዘረፍን ሀገሬን አትኩእንላለን ምንኛ መታደልነው 🇪🇹🇪🇹🇪🇹😭😭😭😭😭😭ድል ለሀገሬድል ለተገፉውሕዝብ
@selamyoutube6225
@selamyoutube6225 2 года назад
Ewunete new eskekeberu emimotewu hezeb amara new kezih zere mefetere metadele new ♥
@እመቤትደርብ
@እመቤትደርብ 2 года назад
ዋው በጣም ያምራል ምርጥ ስራ ነው
@mohammedsualih4623
@mohammedsualih4623 Год назад
ድንቅ እና ወርቅ የሆንሽ የጎጃሟ ወሳኝ አርቲስት
@selamtube7575
@selamtube7575 2 года назад
አማራዬ ዉበቴ ነዉ💚💛♥
@ZeynebAli-lf8pi
@ZeynebAli-lf8pi 9 месяцев назад
በጣምጥሩየኔዉድእህትጀግናድልለፋኖ
@fantuhailu6974
@fantuhailu6974 2 года назад
Esey my beauty, I love you song and you have beautiful voice. Thanks you are really awesome 👌 thanks again.
@mekdibelete5506
@mekdibelete5506 2 года назад
ጀግኒት 💪👸🇪🇹
@user-xv7tv4ge6f
@user-xv7tv4ge6f 2 года назад
አላህ አገራቺንን ሰላም ያርግልን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤❤❤❤❤
@LoveLife-qw8xs
@LoveLife-qw8xs 2 года назад
ጀግና ነሽ በጣም ወኔ ያለው ስራ ነው
@ፋኖልቤደምላሺየነፀነትአር
ስወደሺ እኮ የኔ ቆንጆ የኔ አማራ❤❤❤😍😍😍💞💞💞💘💘💘💪💪💪🙏
@user-ze6vi4jw1d
@user-ze6vi4jw1d 2 года назад
በርቺ ቆጆነው ።ግን መላው አማራን ያካተተ ቢሆን ይበልጥ ደስ ይላን 😢✊
@ewnetuzegeye3306
@ewnetuzegeye3306 2 года назад
የሸዋ ልጆች ናችሑ እኔ አዲስ አበባ ከክፍለ ሐገር ፅጉረ ልውጥ ሸዋዬ ይባላል ግን አደጋ የመጣል 100% በሌብነትም ሖነ ብሌላ...
@ANDREA_GABRIELE12
@ANDREA_GABRIELE12 2 года назад
AMHARA AMHARA AMHARA 🌞🌞🌞🌞🌞🌞🌞🌷🌷🌷🌷🌷💚💛❤👌🍓🍓🍓🍓🍓🍓💘💘💘💘💞💞💖💖💖💓💓💓💓💕💕💕💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪👌💋💋👈
@dmx3674
@dmx3674 2 года назад
የአማራ ክልላዊ መንግስት ውጭ ላለነው ጥሪ ያድርግልን። ብዙ የጦርነት ልምድ ያለን አለን፣ ከኣፍጋኒስታን እስከ ኢራቅ አገልግለናል። እባካችሁ ጥሪ አድርጉልን ፣ ሰራዊት እስከመምራት ፣ በኮማንዶ ፣ጆንታውን እጅበጅ እስከማነቅ እናገለግላለን። ጠላትን እንዲያጠፋ አማራ እየተደረ አይገለም። ትግሬዎች በጥላቻ ነው እየገሰገሱ የሚመጡት ፣ አማራውም በጥላቻ ወደ እነሱ ክልል እየገሰገሰ መግባት አለበት ።
@AaAa-ti3cg
@AaAa-ti3cg 2 года назад
ጥሩ ሀሳብ ንው
@Shitatedeke
@Shitatedeke 2 года назад
እህህህ አብዛኛው አማራ እዲጠፋ ፈላጊ ነው እንኳን ከውጭ እዛውም ያሉት ጀግኖች ለማጥፋት ነው እሚሮጡት
@nebeethd9251
@nebeethd9251 2 года назад
ጥሪው ለሁሉም ክፍት ነው፤ የምትችለውን አድርግ!!
@belaineshyalew3571
@belaineshyalew3571 2 года назад
Good job Maretu👍👍👍🇧🇴🇧🇴🇧🇴🙏🙏🙏
@muluy1768
@muluy1768 2 года назад
ጀግናአማራየዋው
@nomore6097
@nomore6097 2 года назад
Together we can prevail
@mulatdessalew9429
@mulatdessalew9429 2 года назад
ጥሩ ስራ ነው በርቺ እህት
@zerhungetent5181
@zerhungetent5181 Год назад
ሀገሬን መካድ በቀላሉ እኔ ጋር የለም ምክንያቱም የአባቶቼ ውርስና ውርሴ ነበር አሁን ግን በማንነቴና ከንደገና በዜግነቴ እንዳልኖር አርገውኛል አሁን ግን ዝም ብዬ አይደለም የዜግነትና የህልውና ጥያቄና ማነሳው ሲብስብኝ እንጃ እኔ በቃኝ
@userdsd6088
@userdsd6088 2 года назад
ይችልጂ ሥወዳት አማራ የ ሁሊም ሙሽራነሽ❤❤❤❤❤❤❤👍👌
@beletenegese
@beletenegese Год назад
waw Jegna Neshi
@rawdayassint363
@rawdayassint363 2 года назад
ዋው ፍኖ አማረናቴ ኩረቴ
@user-du8qp1wn4e
@user-du8qp1wn4e Год назад
እኔስ ይህች ሦስት ቀለም ያዘች ኢቶቢያ ምን ልሁንላት ሀይማኖቴ ቢፈቅድልኝ ሠልጥኘ ብታጠቅ ምንም ቅሬታ የለኝም ነበር እደዉ አላህ ይጠብቃት ከህቧጋ ከችሯ ሁሉ ያዉጣት
@tadelakasatadelakasa6355
@tadelakasatadelakasa6355 2 года назад
Amharayeee😍🥰🥰🥰🥰
@anshaahmed3184
@anshaahmed3184 2 года назад
በርች ማዲሪቱ🇪🇹🇪🇹
@asfyworky9571
@asfyworky9571 2 года назад
ጀግናዋ ያምራል ። 💚💛❤️💪💪💪
@demssiekassa6598
@demssiekassa6598 2 года назад
agerachen gojam wonezachen abaye dereder anaweqem be ethiopia lay
@MimiMimi-on6xu
@MimiMimi-on6xu 2 года назад
ጎበዝ በርች
@user-kk6ok7ir8p
@user-kk6ok7ir8p 2 года назад
ያምራል እታችን ይመችሽ
@shhsgsgsi6699
@shhsgsgsi6699 2 года назад
የኔማር በርች
@birukgashu5938
@birukgashu5938 2 года назад
ስወድሽ ደግሞ ትችያለሽ 💚💛❤
@hamzaomohammede7603
@hamzaomohammede7603 2 года назад
አማራዎች ውድድድድ አብሽሩ💚💛❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤💪💪💪💪💪💪💪😥😥😥😥😥😥
@aaliyabh8959
@aaliyabh8959 2 года назад
ይችልጀ ስወዳት እድሜና ጤና ይስጥሺ
@tadelakasatadelakasa6355
@tadelakasatadelakasa6355 2 года назад
Abet dimse ufff ye amharatu lije
@tewodrosbirhanu799
@tewodrosbirhanu799 2 года назад
ማሪቱዬ የሴት ጀግና ወኔሽ እራሱ እዴት ደስ ይላል
@abiyubelay1152
@abiyubelay1152 2 года назад
በጣም ነውየሚምረው
@mulizayoutube
@mulizayoutube 2 года назад
የኔ ጀግና እህት 💚💛❤️
@mesobwerq9093
@mesobwerq9093 2 года назад
እስይ እምበሲት ኢትዬጵያዊነት ምተባችን ነው እንደራደርም የባንዳ ልጆች እይደለንም
@shsy3139
@shsy3139 2 года назад
የኔ ጀግና ሴት ያችብርታት ግርም ይለኛል. አድናቂሽንኝ
@sayedahmada8144
@sayedahmada8144 2 года назад
የኔ ጀግና በርች
@mogesgetachew855
@mogesgetachew855 2 года назад
I can say is God bless you because there is no power over God
@jdhs9076
@jdhs9076 2 года назад
ማርቱ አድናቅሺ ነኝ
@terewrkefanta1199
@terewrkefanta1199 2 года назад
💚💛❤🙏🙏🙏dele lethopia ueny konjo des yelal
@emuzeethiopia1555
@emuzeethiopia1555 2 года назад
ማሪቱ የሴት ጀግና 💚💛❤👌💪
@user-wy2zf9ez1r
@user-wy2zf9ez1r 2 года назад
Best hero 😭
@blackbrowngold
@blackbrowngold 2 года назад
Ethiopia Bless up
@fikireselamasnakemelesse3117
@fikireselamasnakemelesse3117 2 года назад
ERE kemare belay nesh marye, Berchilin Ethiopian bilom Amara kemehon belay emiasdesten neger yelem .......
@ebrahimabdu8847
@ebrahimabdu8847 Год назад
ዘራፍ 💪💪💪
@Steak55466
@Steak55466 2 года назад
How sweet it is
@marlonguterberg1359
@marlonguterberg1359 2 года назад
Weyee Ergoo naw demtseshe setamree
@mulugenetu4565
@mulugenetu4565 2 года назад
የሴት ጀግና !!!
@mandefrawujfkshambe6963
@mandefrawujfkshambe6963 2 года назад
Good please
@bekeleguasil3895
@bekeleguasil3895 2 года назад
ቁምነገር ብየሻለሁ። በርቺ ወገኔ።
@user-um7zl2nh3m
@user-um7zl2nh3m 2 года назад
ትለያለሽ የአማራዋ ቆንጆ
@bewketsisay7922
@bewketsisay7922 2 года назад
Nice Job
@user-px5yg2is5m
@user-px5yg2is5m 2 года назад
😎😎🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️🤦‍♀️🤦‍♀️🤦‍♀️ዛሬም ጎጠኝነት ላይ ነው ህዝቤ🤔🤔
@zainabz7218
@zainabz7218 2 года назад
አማርእነት ወበትእኮነው ።
@gojjamlimeneh1585
@gojjamlimeneh1585 2 года назад
Yes. She is amazing
@sadasoso9459
@sadasoso9459 2 года назад
ጎበዝ
@tesfayberhanu5674
@tesfayberhanu5674 2 года назад
እውነትም የዛሬይቱ ጣይቱ እኔን የምትስጭ ለዚህ ለወጣቱ
@subbareddy4947
@subbareddy4947 2 года назад
Amara enwoodachuhleen
@yenetamusichouse1549
@yenetamusichouse1549 2 года назад
ምርጥ
Далее