Тёмный

May 3, 2021 

solomon Teshome
Подписаться 37 тыс.
Просмотров 49 тыс.
50% 1

ክፍል ሁለት
ኢትዮጵያ ከግንቦት እስከ ከህዳር 24

Опубликовано:

 

26 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 295   
@emebetmengesha398
@emebetmengesha398 3 года назад
Mamere Atnannhhenee. Tabarklanee
@werkemelese4557
@werkemelese4557 3 года назад
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን የሁን
@seniytmekonnen1906
@seniytmekonnen1906 3 года назад
Tinsayeshn yasayen!!!!!
@mihretselemonwo3200
@mihretselemonwo3200 3 года назад
Amen Amen Amen
@ethiopiaenatehagerea5038
@ethiopiaenatehagerea5038 3 года назад
Selam Ato Selemone, Leule Egezabhere Dengle Embete Maraiam tetebekote, Ethiopia Agerachene selame yametalene Amen
@lamrotagegne2512
@lamrotagegne2512 3 года назад
አሜን መምህር
@ethiolovekiya4015
@ethiolovekiya4015 3 года назад
Egzabere yitabikoti abetachin kale hiwoti yesamen amen
@tesfawwolia7909
@tesfawwolia7909 3 года назад
Wiriti asotemari,yiminageruti tebi ayilim
@teklerishanrshan9670
@teklerishanrshan9670 3 года назад
Selame abatachene be xolote Asebune kene betseboche Weletemariame Ezgehareya Weldegebrele Hafetgebrele Hayelemariame geberela Ermiase Yonatale Rimone Sara Henoge Selame
@zennikibret7366
@zennikibret7366 3 года назад
እግዚኦ፣እግዚኦ!
@ميمونميمون-ق8ت
@ميمونميمون-ق8ت 3 года назад
Ameen
@fm6563
@fm6563 3 года назад
ቃለ ሒወት ያሰማልን
@wendyaassefakene8888
@wendyaassefakene8888 3 года назад
በጣም የሚገርመኝ ነገር በአለም ላይ ከኢትዮጵያ በላቀ ሁኔታዎች ሰዎች ይገደላሉ ይታረዳሉ እና አምላክ እግዚያብሔር ለነፍሰ ገዳዬች እንደየስራቸው ዋጋ ይከፍላሉ ነገር ግን ሁሉም ኃጥያትን ሰርተዋል የእግዚያብሔርም ክብር ጎላቸዋል ማንም በሰራው ኃጥያት ንስሃ ከገባና ወደ አምላክ ከተመለሰ ምህረትን ያገኛል በተለይ የአጥያት ትልቅና ትንሽ በአምላክ ፉት የለም ሁሉም እኩል ናቸው ሀገራችን ኢትዮጵያ በምህረትና በቸርነት ይጠብቀን ሁሉም ፈሪያ እግዚያብሔር ቢያድርበትና በየ እምነቱ ቢፀልይ ይህም ለእግዚያብሔር ቀላል ነው እንጂ በማይክሮ ሰከንዶች ኃጥያት የማንሰራበት ጊዜ የለም ፅድቃችን የመርገም ጨርቅ ነው ምህረቱና ቸርነቱ ግን ለልጅ ልጅ ነው የበጉ ደም ከኃጥያት ሊያነፃን የታመነ ነው ማነውስ ፃዲቅ ማንውስ ኃጥያትን ያልሰራ ቃል ያድናል ደሞም ይገላል
@tsehaineshhailu4843
@tsehaineshhailu4843 3 года назад
መምህር ድምጾ በደንብ አይወጣም ለእራሶ ነው የሚያወሩት የሚመስሉት በፊት ጊዜ በጥሩ ሁኔታ ነበር የሚሰማው፣ ኮልታፋ ነዎት መሰለኝ ሌላ መልእክቱ ጥሩ ነበር፣ ሹክሹክታ ነው የሚሙስለው፣ ጀምሬ ነው የምቸወው
@asterkasasunh8428
@asterkasasunh8428 3 года назад
abet maren yekir belne
@hiwotdagne4190
@hiwotdagne4190 3 года назад
እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ
@helenbaba2870
@helenbaba2870 3 года назад
💚💛❤️🙏🙏🙏
@rachelsaran8526
@rachelsaran8526 3 года назад
🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@hadasgmedhin7767
@hadasgmedhin7767 3 года назад
እግዚኦ መሃረነ የኢትዮጵያ ጥፋት አታሳየኝ
@kirubelgashaw962
@kirubelgashaw962 3 года назад
Menegezame yedemse chegere ale.
@asme1510
@asme1510 3 года назад
It is time for amhara ,God will stop forever amhara tear it will end get ready oromo God 🔥 is coming for you
@manugod435
@manugod435 3 года назад
አባታችን እንደምን አሉ? "ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጦት።አንድ ጊዜ cmc መንገድ ላይ አግኝቾት እሰከ አያት ሊፍት ሰጥቾት ስልኮትን ሣልቀበሎት በመቅረቴ በጣም ነው የቆጨኝ።
@taparamalyada6618
@taparamalyada6618 3 года назад
ድምጽወት አይሰማም ካሥተላለፉት አይቆጠርም
@ethiolovekiya4015
@ethiolovekiya4015 3 года назад
Egizo marina kirsitos egizo marina kirsitos egizo marina kirsitos egizo marina kirsitos 😭😭😭😭geta hayiln kibir misegan la anite yihuni anite inde falekan adirgan agerachin tebikilin kakufu hulu sewuran badelechin yikr balen betasbochen tebiki maren🇪🇹🙏🙏🙏🙏🙏🙏😭
@AAAAAA-lk4ym
@AAAAAA-lk4ym 3 года назад
መምህር ድመጽኦትን ጨመር ቢየደርጉልን መልካም ነው።
@ሁሉመልካምነው
@ሁሉመልካምነው 3 года назад
ማይኩ ነው
@alemseyifu21
@alemseyifu21 3 года назад
ትክክል ብዙ አይሰሙም ከተቻለ ትንሽ ጨመር ያርጉልን
@mesfinmolla7253
@mesfinmolla7253 3 года назад
@@ሁሉመልካምነው À
@mihretselemonwo3200
@mihretselemonwo3200 3 года назад
Amen Amen Amen Amen
@ሚሚታፈሰ
@ሚሚታፈሰ 3 года назад
እግዚኦ ማሀረነ ክርስቶስ አቤቱ ማረን ይቅር በለን ለሀጢአን የመጣ ለፃድቃን አይሁንብን ግን የንፁሀንን ደም ፈጣሪ ይበቀልልን እግዚአብሔር የነሱ የምስኪን ደም አማራ በከንቱ ፉሶ አይቀርም ቢዘገይም ፍርድን ከፈጣሪ እየጠበቅን ነው ይፍረድባቸው የሀገራችን ትንሳኤዋን ለማየት ያብቃን ግን ግፈኞች ወየውላችሁ በሰው ደም የቀለዳችሁ በሉ የእግዚአብሔርን ፍርድ ቻሉት
@mekdealemetub2297
@mekdealemetub2297 3 года назад
አቤቱ ጌታ ሆይ አንተ ታደገን እኔ በጣም ፈራው
@fekerteyasin8431
@fekerteyasin8431 3 года назад
መምህር ድምፅዎት ብዝውን ግዜ አይሰማንም ።
@tadessekassa5753
@tadessekassa5753 3 года назад
your sound is lower pls make it loud
@ስደተኛነኝድንግልጠብቅኝ
ሰላም አባክያ በፀሎት አስቡኝ ስድት ነው ያለሁትኝ ንስሃ ገብቼ የ ኢትዮጵያን ትንሳኤ ላማያት ያብቃኝ ቤታ ሰቦቼን በ ሰላም እንዳ ገኛቻው🙏🙏
@danield4651
@danield4651 3 года назад
Ethiopia yalem brehan melektaten anbebe ehete baleshebet ager yetekuakwame tesewa maheber kale lemgebat mokere wey keguadegoncheshe gar honesh mesrechi keza anchi ager lalut yeteguhan memakert abalat asaweke. Wey enesun lemaggnet mokri.
@sinkewelde793
@sinkewelde793 3 года назад
Meberate demstwote aysemamena tenesh bechemerubet
@nestiethiohabeshatube7243
@nestiethiohabeshatube7243 3 года назад
አሜን ማማዬ የሁላችንም ህልም ነው ያብቃን ለዛ ክብር ያብቃን ባለሽበት ካህን ምታገኚ ከሆነ ግቢ ካላገኘሽ በስልክ ከችግሩ አንፃር ፈጣሪ ያውቃልና ቤተሰቦቻችንንም እኛንም ይሰውረን እፉፉፉ
@anchalemeweldesilase6947
@anchalemeweldesilase6947 3 года назад
እናመሰግናለን ምህር ስለሐገራችን አምርረን ዬምንፀልይበት ጊዜነዉ እግዚአብሔር ይርዳን🙏🏽🙏🏽🙏🏽💚💛❤️
@werkemelese4557
@werkemelese4557 3 года назад
ሰላም ነው አባቴ
@ababaababa795
@ababaababa795 3 года назад
Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen ➕➕🅰🅰🅰➕➕ 🍀🍀😊😊😊🍀🍀 📖📖🙏🙏🙏📖📖
@edenmekonen6417
@edenmekonen6417 3 года назад
በጸሎትዎት አስቡን 🙏
@zadfikrtube
@zadfikrtube 3 года назад
ሸር
@Edenadmas
@Edenadmas 3 года назад
Abatachne betlote asbuije welte mekale nije
@dsseble6445
@dsseble6445 3 года назад
መምህር ድመጽኦትን ጨመር ቢየደርጉልን
@selamawithailu8074
@selamawithailu8074 3 года назад
አቤቱ ማረን ይቅርም በለን እግዚአብሔር አምላክ የአገራችንን ትንሣኤ ከሚያዩት ጋር ይደምረን እግዚአብሔር ለመረጣቸው መምህራኖቻችን ፀጋውን አብዝቶ መድሃኒአለም ይስጥልን ። ለእኛም አይነ ልቦናችንን ይክፈትልን እግዚኦ መሃረነ ክርስቶስ እንበል ሁልጊዜም
@mihretselemonwo3200
@mihretselemonwo3200 3 года назад
Egzeyo Egzeyo Egzeyo Egzeyo
@mihretselemonwo3200
@mihretselemonwo3200 3 года назад
😭😭😭😭
@meseretzewdu8204
@meseretzewdu8204 3 года назад
መምህር የኢትዮጵያ ነገር በጣም ያሳዝናል ያስፈራል እግዚአብሔር አምላክ ይታረቀን ይቅር ይበለን።🙏🙏🙏😭😭😭
@yededyalikeleh3175
@yededyalikeleh3175 3 года назад
የሳጥናኤል ጎል ኢትዮጵያ መፅሐፍት ያንብብ
@taparamalyada6618
@taparamalyada6618 3 года назад
ድምጽ ድምጽ ድምጽ
@betiyoutube6798
@betiyoutube6798 3 года назад
አባታችን እድሜና ጤና ይስጦዎ ኦ አምላኬ ሆይ ማረን ይቅር በለን እኛ ስደተኞችንም ለንሰሀ ሞት አብቃን🙏🙏🙏
@tigistamare2881
@tigistamare2881 3 года назад
I don't understand what you said. Did God tell you like this?
@kidistgetachew4561
@kidistgetachew4561 3 года назад
ውይ እርሶ
@marthagemechu9081
@marthagemechu9081 3 года назад
መምህር ስልኮትን ማግኘት እችላለሁ? የማዋዮት ነገር ነበረ
@solomonteshome3759
@solomonteshome3759 3 года назад
0911867637
@netsolo8225
@netsolo8225 3 года назад
መምህርዬ እኔ ኦሮሞ ቤተሰቦቻችንን በጣም ነው የምወዳቸው ነጉርግን በጭፍጨፋው ምክንያት ኦሮሞ እየተባለ ደጋጎቹ ኦሮሞም ለስቃይ ሊዳረጉ ነው ልክ እንደትግራይ ወንድሞቻችን። ዶክተር አብይ አህመድ አሊ ባደረገው የሲሪያን ግብዣ በአለም በሞላ አመለካከታቸው ተቀይራል ።አረቦች ሀበሽ አማራ ነሽ ኦሮሞ እያሉመጠየቅ ጀምረዋል።ኦሮሞቹን ሰራተኞችን አንፈልግም ማለት ጀምረዋል።አማራን ግን መህመድ ሀበሽ ያላቹሁ እናንተን ነው እድል ይቅርታ ኑ እረፍትአድርጉ እያሉ የአማራውን እንባ መጥረ፣ ጀምረዋል።መምህርዬ ያስደስተኛል ማለቴ አይደለም ።ግን እየሆነ ነው።
@חיהסמאי
@חיהסמאי 3 года назад
እልል ያአማራ ህዝብ በኦሮሞ አውሬ ታረዱ ባሰቃቂ ሂኔታ ጌታ አሜን ደማቸውን ይመልሰው ኦሮሞን ይደምስ አሜን እነዚህን ሰው በላ አማራን የበሉ ምድር ተከፍቶ ይዋጣቸው አሜን አሜን አሜን ደም መላሹ ጌታ 4 አራት አመት በሏቸው አረዷቸው አቃጠሏቸው ክሃናቶች በቤተክርስቲያን ታረዱ ጌታ ዝም አለ ጌታ ወርዶ ኦሮሞን ይደርምስ አሜን አሜን አሜን ያአማራን ህዝብ እንደደሮ አረዷቸው ጌታ ይረዳቸው አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏ስሙ ይባረክ እነዚህ ጭራቆች አውሬ ጌታ ወርዶ ይደምሳቸው አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
@Rehobot-tube2
@Rehobot-tube2 3 года назад
Wedaje oromo tigre amara mnmamn atebelu be egziabeher eyeta yebelexe sew yelem hezebu gn mn arege senet xeru oromo hayemanotegna tselotegna ale sent le alem yemibeka tigerem ale setaweru atechefeleleku egziabher endimeren metseley new mishalew meragemu ayebejem eko
@ኢትዮጲያሀገሬ-ጘ9ሠ
@ኢትዮጲያሀገሬ-ጘ9ሠ 3 года назад
ከግንቦት 4 ጀምሮ እስከ 24 በኦሮሚያ ባለስልጣናት ላይ የሚመጣውን ይቻሉት ብለው ነበር ግን እስካሁን ሽመልስ አብዲሳ እና መሰሎቹ ላይ ምንም አልሰማንም። ለምን ያጓጉናል?
@dawitbirbo2509
@dawitbirbo2509 3 года назад
Thank you. God Bless you.
@seblewongelashenafi3417
@seblewongelashenafi3417 3 года назад
ሰዉ ከሰዉ እግዚአብሄር ምን አለ ብሎ ሁልግዜ መጠበቅ ለሰሚዉም ለሚናገረዉም ፈተና ነዉ ሰዉ ይጠብቀኛል ብሎ ማሰብ ፈተና ነዉ እንደ መፅሀፍ ቅዱስ የሚናገር ይበትናል ፡ ፡ አባቴ እኔስ ፀጋዋትን እንዳያጡ እፈራለሁ
@mayabader5850
@mayabader5850 3 года назад
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 💚💚💚💚💚💚💚💚💚 💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛 ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️ 💚💚💚💚💚💚💚💚💚 💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛 ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️
@semegneadal3623
@semegneadal3623 3 года назад
መምህር ወይም ሌላ ሰው እንደዲያነብልዎት ቢያደርጉ ይቅርታ ጥያቄዬ እንዳያስከፋዎት ! ድመፅዎት ዝቅ ያለ ሰለሆነ ነው ። በደንብ እንከታተል ነበር ።
@demewezalemu1464
@demewezalemu1464 3 года назад
memihr solomon keykirta gar eski 1 tiyaka liteykowot,ye hagerachin pyramidoch be afar djibutti endihum eske hind dres new enam,behagerachin adisu ye ethiopia wukiyanos ke afar triangle tenesto yifeteral yemil 1 blog anbibayalehu ena wanaw tiyakaya ye ewunwt ethiopian ocean yifetral?ketefetere beyet akabai new yemifeterew?yiha kehone pyramidochu beyetgnaw kifil lihon yichilalu?egziabhar be simt shelekowoch lay meskelegna bahirn serto le ethiopiawuan yiferdal yemil 1 melektinm semchalehu ena keziya antsar biyayutna ewunetawun sile ethiopia biyastemrun.amesegnalehu!!!!!
@liliendale6441
@liliendale6441 3 года назад
መምህር ሰለሞን፣ከይቅርታ ጋር ድምፆን ከፍ አድርጉልን፣ አይሰማም፣ ለመስማት ስልካችንን ጆሮአችን ላይ ለጥፈን ነው፣ እድሜ ይስጥልን
@-Godisreal
@-Godisreal 3 года назад
Hi you better use by air phone it will be better
@liliendale6441
@liliendale6441 3 года назад
@@-Godisreal ሞክሬዋለሁ በደንብ አይሰማም፣ ለዛ ነው አስተያየት የሰጠሁት ፣
@emushaking6012
@emushaking6012 3 года назад
በኤርፎን ስሚዉ ኦር ስልክ ለዉጥ አርጊ ይሰማል
@liliendale6441
@liliendale6441 3 года назад
@@emushaking6012 በኖኪያ የምጠቀም መሰለሽ፣ በኮሜንት ሱስ ከመሮጥሽ በፊት የፃፍኩትን አንብቢ፣ አጉል አሽለጥላጭ አትሁኑ፣
@zewedefekade8949
@zewedefekade8949 3 года назад
እግዚአብሔር አምላክ የፈሰሰው ደም ይጩህ እነሽመልስ ቤት ይግባ የኦሮሞ ዘረኞች ቤት ይግባ ያሳየን እግዚአብሔር ያሳየን !!!!!!!! ሳይውል ሳያድር ደሙ ይጩህ ጥጋባቸውን ያብርድልን
@MeaziTube
@MeaziTube 3 года назад
እግዚዖ ማህርነ ክርስቶስ🙏🙏🙏 አቤቱ እንደ ቸርነትህ ነው እንጂ እንደበደላችን አይሁን🙏🙏🙏 የአቤልን ደም የተበቀልክ አምላክ ሆይ በግፍ የተገደሉንን በከንቱ የፈሰሰውን የንፁሃኑን ደም ተበቀልልን አቤቱ ጌታ ሆይ ቶሎ ና።
@abebaa8056
@abebaa8056 3 года назад
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር መልካም በዓል እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይስጥልን።
@selam1244
@selam1244 3 года назад
አሜን አሜን አሜን ማስተዋሉን ይስጠን በተለይ ለኔ እግዚአብሔር ልቤን ይመልስለኝ
@ኢትዮጵያዊነትተወህዶነት
አሜን አባታችን : እንኩን ትንሳኤ በሰላም አደረሶት:: እግዚአብሔር ከ ኢትዮጵያና ከኢትዮጵያዊያን ጋር ይሁን :: ኢትዮጵያና ኢትዮጵያውያንን ለምጠሉላቦና የምስክኖችን ደም ለምያፈሱ እግዚአብሔር ምህሩቱን ይስጣቸው :: ከሰው ፍርድ ቢያመልጡም : ከኢግዚኣብሄር ፍርድ አያመልጡም :: በፀሎት አስቡን አባታችን 🙏🏽🙏🏽
@kassahunmulugeta5790
@kassahunmulugeta5790 3 года назад
መምህር ስለሁሉ እግዚአብሔር ይመስገን እርሶንም ያቆይልን ።ድምፅዎ ጨመረውልን መልዕክቶትን በደንብ እንድንሰማ ይርዱን ።እናመሰግኖታለን።
@my2973
@my2973 3 года назад
ኦግዚዎ ማህርነ ክርስቶስ😭😭😭😭😭
@tigistalemu9082
@tigistalemu9082 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጡ መምህር እግዚአብሔር በፈሰሰው ደሙ በተወጋ ጎኑ ይጋርደን ከክፉ ነገር ይቅር ይበለን ማህሪ አምላክ ነውና አቤቱ ጌታ ሆይ ይቅር በለን ስለእናትህ ብለህ ከጥፋት አድነን
@ethiopiawitkonjooyoutube2252
@ethiopiawitkonjooyoutube2252 3 года назад
Selam Abatachin Enkuan dena metu 🙏🙏🥰🥰
@መድዬሀይሌ
@መድዬሀይሌ 3 года назад
ድምፅዎ በጣም ዝቀ ያለ ነው አይሰማም
@werkuamulugeta8088
@werkuamulugeta8088 3 года назад
አቤቱ እግዚያብሄርሆይ ማርን ይቅርበለን አባታችን በፀሎት አስቡን በሰላም ሀገራችንገብተን ንሰሀለመግባት ያብቃን ዘንድ በፀሎት ያስቡን
@hanabelete4347
@hanabelete4347 3 года назад
Abatachin enqan beselam metu🙏🙏🙏
@belettemulu3006
@belettemulu3006 3 года назад
አቤቱ በምሕረቱ ያስበን ለንስሐ ሞት ያብቃን
@bontuifabontu2412
@bontuifabontu2412 3 года назад
Abetu fexarho maring yiqir beleng
@belettemulu3006
@belettemulu3006 3 года назад
አሜን አሜን አሜን
@hannaloveedgilegn6670
@hannaloveedgilegn6670 3 года назад
አሜን አሜን አሜን መምህር እግዚአብሔር እድሜ ከፀጋ ይስጥልን እግዚኦ መህረነ ክርስቶስ💚💛❤🇲🇱🇲🇱🇲🇱
@melakugebremariam50
@melakugebremariam50 3 года назад
እግዚኦ አንተ ኃያል የዓለም ገዢ ንጉሥ ሀገራችን ኢትዮጵያ ን እና ህዝቦችዋን በምህረትህ አስበን አሜን እሜን እሜን ።
@sisayteku6191
@sisayteku6191 3 года назад
እግዚሀብሔር አምላክ ከስለ ድንግል ብሎ ስለ ተመረጡት ሲል መከራውን ያሳጥርልን
@richrich9662
@richrich9662 3 года назад
አቤቱ አምላኬ የትንቢት መፈፀሚያ አታድርግን
@solomonreda8456
@solomonreda8456 3 года назад
Memhir kalehiwot yasemalin Beselot Ayirsun Egziabher be Chernetu yimaren
@selama-l7m
@selama-l7m 3 года назад
አሜን ለሁላችን እግዚአብሔር ይሰጥልን መምህር
@buzyabelacew8689
@buzyabelacew8689 3 года назад
በፀሎት አሰቡን መምህር
@almazgijjo5794
@almazgijjo5794 3 года назад
ድምፅ የሚባል ገር የለም
@ሁሉምበጊዜውይሆናልቃልተመ
አቤቱ እንደችርነትህ ይቅር በለን ማረን እዴሜ ለንሣሀ አብቃን ኦፎፎ
@mommommommom2644
@mommommommom2644 3 года назад
አሜን አሜን አሜን እንኳን በሠላም መጡልን መምሕረ
@tenagnatenu7137
@tenagnatenu7137 3 года назад
አሜን አሜን አሜን መምህር እድሜ ይስጥልን አሜን ያለቀሰ የሚስቅበት ግዜ ይምጣልን
@tewodroshabtemariam1676
@tewodroshabtemariam1676 3 года назад
ቃለ ሕይወት ያሰማዎ!!!
@yordiamare1590
@yordiamare1590 3 года назад
አቤቱ ማረን ይቅር ብለን ስለ ድንግል ማርያም ብለህ ከጥፋት አድነን እግዚአብሔር ትእግስቱ እፁብ ነው ከተነሳ ማን ያስቆመዋል ይፈርዳል እንጂ ስንቱ የኑፁሃን ደም ፈሰሰ
@fasikamokenen1426
@fasikamokenen1426 3 года назад
እግዝኦ ማህርነ ክርስቶስ 😭😭😭 እነዚህ ፖለቲከኞች መቼ የእግዚአብሔር ቃል ያውቃሉ
@seliadugenet861
@seliadugenet861 3 года назад
Memehere besteleotote asebun hagerachen Ethiopian bemeheretu yeyelen. Yeethiopian tenesaea lemayete yabekan🙏🙏😭😭😭💚💛❤💚💛❤
@חיהסמאי
@חיהסמאי 3 года назад
መምህር ሰለሞን ተሾመ ይባረኩ 🙏🙏🙏አሜን አሜን አሜን እኳን ለመስቀል ባሉ ለእየሱስ ክርስቶስ ባል ትንሳኤው ለፋሲካ ባአል ኡደረሰዎት አሜን አሜን አሜን ይጾልቱ ያአሜራን ህዝብ ደም ጌታ እንዲመልሰው ባስቸኳይ እንዲደርስ እላቸው አሜን አሜን አሜን ጌታ ይድረስ ላአማራ ህዝብ ዛሬ ጥላታቸውን ይደምስ ያረዷቸውን ይረድ ጌታ አሜን አሜን አሜን ቅዱሲ ጌታ ስሙ ይባሩክ
@ኢትዮጵያኢትዮጵያዩቱብ
እግዚአብሔር ማስተዋሉን ይስጠን ከተዘጋጀው ወጥመድ እና ፈተና እንድናመልጥ እርዳን አብዘን እንፀልይ
@zennikibret7366
@zennikibret7366 3 года назад
እግዚአብሄር ሆይ በቸርነትህ አስበን እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ
@fekirtesolomon9844
@fekirtesolomon9844 3 года назад
እግዚአብሔር አምላክ ኢትዮጵያ ሀገራችንን በምህረቱ ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን መምህር
@ሣራC
@ሣራC 3 года назад
አቤቱ ጌታሆይ ማረን አድነን ለመምህራችን ቃለህይወት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛሎት እድሜዎትን ይባርክልን አቤቱ እንደቸርነትህ ይሁንልን
@ራስደጀንዘጎንደር
@ራስደጀንዘጎንደር 3 года назад
Memehir Solomon Selam yebiza please speak up when talk its very hard to hear sometimes. Best regarding ZGondar
@fekerbekele4754
@fekerbekele4754 3 года назад
እግዚዎ ማሀረና ክርስቶስ እግዚእ ማሀረና ክርስቶስ እግዚእ ማሀረና ክርስቶስ እግዛቤሄር ኢትዮጵያ ን አደራ መምህራችም እንኮን አደረሳችሁ አደረሰን እናመሰግናለን ቶሎቶሎ ኑ
@eyobyene8474
@eyobyene8474 3 года назад
ፈጣሪ ይጠብቀን የሀገራችንን ጠላቶች ይደምስስልን፡፡
@azebtsegye9624
@azebtsegye9624 3 года назад
ፀልዮ ኢትዮጵያ እግዚአብሔር ያስባት
@kidestyigzaw6256
@kidestyigzaw6256 3 года назад
አባቴ እባከወትን ለዛህች ሀገር ይፀልዩላት እኛማ በየትኛው ጥሩ ስራችን ፀልየን እንሰማለንና. አምላክ ኢትዬጰያን.ይባረክልን አሜን እድሜ ይስጥልን አባቴ
@hanatatte6155
@hanatatte6155 3 года назад
እግዚአብሔር አምላክ እማምላክ የቅዱሳን አምላክ ኢትዮጵያ አገራችን ይጠብቅልን
@woinshetbedada6395
@woinshetbedada6395 3 года назад
ما في
@woinshetbedada6395
@woinshetbedada6395 3 года назад
ما في عهغف
@woinshetbedada6395
@woinshetbedada6395 3 года назад
انا عندي في ال ستوري ما عندي شي ثاني مرة بس انت اللي
@woinshetbedada6395
@woinshetbedada6395 3 года назад
لا ف
@woinshetbedada6395
@woinshetbedada6395 3 года назад
قف في ققفف قعلى الى فصفص قصفقققققفققففف
@k1af33
@k1af33 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደናመጡ መምህር
@hana967
@hana967 3 года назад
ሰላም አባታችን እንኳን ደህና መጡ
@ዮወርዳኖስከወሎ
@ዮወርዳኖስከወሎ 3 года назад
እንደ በደላችን ሳይሆን በምህረትህ በይቅርታህ አስበን አቤቱ መሃረነ ክርስቶስ ኢትዮጵያን ታደጋት።እመብርሃን ተጨንቀናል ለምኝልን 💚💛❤🙏🙏🙏🙏😢😢😢😢
@ET-oq2sd
@ET-oq2sd 3 года назад
እንኳን ደህና መጡ መምህር !!
@aheferomkalayu1445
@aheferomkalayu1445 3 года назад
መምህር ሰለሞን እናመሰግናለን ግን ድምጾን ትንሽ ከፍ ቢያደርጉልን መልካም ነው እግዚአብሔር ከመከራው ሁሉ ይጠብቅልን ።
@merehaile2615
@merehaile2615 3 года назад
ሰላም መምህር የሚነግሩን ጥሩ ትምህርት ነው ነገር ግን ከእርሶ አላውቅም ትንሽ ድምፆት ከፍ ቢል ጥሩ ነው
@አርሴማየጻድቁልጅነኝ
መምህር ድምጾት በደንብ አይሰማም
Далее
Новая BMW 5 провал за 10 млн! ИЛИ?..
32:07
Это ваши Патрики ?
00:33
Просмотров 28 тыс.
Истории с сестрой (Сборник)
38:16
БЕЛКА СЬЕЛА КОТЕНКА?#cat
00:13
Просмотров 1,4 млн
Новая BMW 5 провал за 10 млн! ИЛИ?..
32:07