Тёмный

Mehari Degefaw - Gitem Alegn | ግጠም አለኝ - New Ethiopian Music 2019 (Official Video) 

Heni Tube
Подписаться 219 тыс.
Просмотров 13 млн
50% 1

Ethiopian Music : Mehari Degefaw - Gitem Alegn | ግጠም አለኝ - New Ethiopian Music 2019 (Official Video)
unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited,
ሰብስክራይብ ለማድረግ ሊንኩን ይጫኑ ከዛ የደዉል ምልክቱን ይንኩት
/ @henitube3560
Copyright ©2017 Heni Tube

Развлечения

Опубликовано:

 

11 апр 2019

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 4,3 тыс.   
@Birhan0121
@Birhan0121 Год назад
የኦሮሞ ተወላጅ ነኝ። ምርጥ ዘፈን ነው። ሁሌም በአንዲት ኢትዮጵያ አምናለሁ❤❤ግጠም አለኝ። ስምሽ ከአፌ አይጠፋም ጨርሶ ከምላሴ ላይ ተነቅሶ።
@tgethio6945
@tgethio6945 9 месяцев назад
አንድ ይርግን❤
@user-ms4bc6xe4t
@user-ms4bc6xe4t 7 месяцев назад
Bn mnn
@BoMarN-wt9wb
@BoMarN-wt9wb 7 месяцев назад
እንደናንተ አይነቱን ያብዛልን ሰላምን ይስጠን አምላከ እስራኤል!!!❤❤❤❤❤❤❤
@AbrashAdemasu
@AbrashAdemasu 5 месяцев назад
፣ሐ((😭​@@user-ms4bc6xe4t
@hayulove6086
@hayulove6086 5 лет назад
እኔ ኦረሞ ነኝ ግን አማራ ዉስጤነዉ በተወሰነ ሰዉ ሁላችንም አትስደቡን እኔ ብዙ አማራ ጎደኞች አሉኝ ሁሌም ሀገራችን ሰላም ይሆን እንድ እንሁን አማሮች ስወዳችሁ ከልቤ ነዉ 💚💛♥
@user-dm1kh2uc3f
@user-dm1kh2uc3f 5 лет назад
እንወድሽአለን
@yalewmelkamu842
@yalewmelkamu842 5 лет назад
andenet yadilen wendme ke tsegaye gebremedhin temar
@kiyaethipoha3148
@kiyaethipoha3148 2 года назад
አገራችን ሰላም ያርግልን
@AminaBougam
@AminaBougam 4 месяца назад
@YonasWubet
@YonasWubet 2 месяца назад
ewunet new fitsum nitsuh new ye oromo hizb ene amahara negn dire dawa university new yetemarhut enam and ken be huletu bher mekakel gichit tinshim bihon tenesana ene laneb wuchi neberihu kezam ke agul bota lay tegegnehu gin oromo lezawum keza befit malawukachgew lijoch nachew shefinew be oromogna anagrew enen zimbel atawura bilew enesu tenegagrew oromo asmeslew enenm abrewu yzewugn wotu
@ashutubekiya5472
@ashutubekiya5472 Год назад
ፋኖን የወለድሽ የተባረክሽ ማህጸን ክብር ይገባሻል እረጅም እድሜ ለአማራ እናቶች
@FhCkds-rp7bm
@FhCkds-rp7bm 4 месяца назад
❤❤❤❤
@user-bn1sd7sc3t
@user-bn1sd7sc3t 2 года назад
እኔ አባቴ ጎንደሬ እናቴ ወሎዬ እኔ ንፁህ አማራ 💚💛❤️
@hawwamohammad9631
@hawwamohammad9631 11 месяцев назад
❤❤❤
@abel3570
@abel3570 7 месяцев назад
ይመችህ አባቴ
@UnusualEra
@UnusualEra 7 месяцев назад
If I meet one from Wolo, I might marry because they love Gonder and Ethiopia.
@simegntigneh4460
@simegntigneh4460 4 месяца назад
በሃገራችን በቅለው የህዝብ ጠላት በመሆን ያልተደረገ የውሸት ታሪክን ፈጥረው ሊከፋፍሉን፣ ሊያጫርሱንና እነሱ የበላይ ሆነው የተንደላቀቀ ኑሮ ሊኖሩ መርዛቸውን ሲረጩ ዜጎችን ሲገድሉ፣ ሲያጋድሉ ኖረው በመጨረሻም በራሳቸው ክፉ ሥራ ምክንያት "የኔ" የሚሉትን ህዝብ ጭምር ከአንድ ሚሊየን በላይ የሆነ ድሃ የትግራይ ህዝብ ልጅን ካስጨረሱትና አሁንም ህዝቡ በርሃብ እንዲያልቅ ካስደረጉት አረመኔና ኋላቀር ትግሬ ወያኔዎች እንዲሁም ከነሱ በላይ ጨካኝ ከሆኑት ሰው አራጆቹና ሌቦቹ ኦነግ ኦሮሙማዎች ወረራ በፊት ሁሉም የኢትዮጵያ ህዝብ በአንድነት በፍቅር አብሮ የኖረ የአንድ ሃገር ንጹህ ህዝብ ነው።
@EdisonvsTesla
@EdisonvsTesla 14 дней назад
​@@simegntigneh4460 betkkl🎉, ye Ethiopia kbrua be fano ymelesal🎉
@user-vu6pg5nc6w
@user-vu6pg5nc6w 5 лет назад
አማራ ባልሆን ይቆጨኝ ነበር የዛውም የድብረታቦር ኡፍፍፍ ማሬ ውስጤ ነህ ፈጣሪ ይጠብቅህ የኛ ጀግና ኑርልን
@muluayalew9280
@muluayalew9280 4 года назад
Wow ye Dt konjo enem
@mhretfanta3573
@mhretfanta3573 4 года назад
Amara yawum yebelay zer
@user-nw8lc2br8j
@user-nw8lc2br8j 4 года назад
ትለያላቹኸ በቃ የሰው ጥግ የኢትዮጵያ መሰረት ኑሩልን ሚሊኒካውያን 💚💚💛💛❤️❤️❤️
@rediatgetu47
@rediatgetu47 Год назад
አቤት መታደሌ እኮ አባቴ ጉራጌ እናቴ አማራ ❤❤❤❤ ደሞቼ ሞቼ ነው ምወዳችሁ ምክንያቱም እየሞተ ተመረጦ እየተገደለ ሀገሩን እማይክድ አማራ አማራ ወይ አማራ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያዊ ብቻ ❤❤❤❤
@sisaykassie9432
@sisaykassie9432 10 месяцев назад
😊ጸቀቀዐበዘዘ
@gch752
@gch752 10 месяцев назад
እኛም ውድድድ ጉራጌወች ሙቸ ነው እምወዳቸው
@addisabebe9988
@addisabebe9988 9 месяцев назад
Gurage Ena Amhara yeande santim hulet gilibach!❤❤❤❤
@tgethio6945
@tgethio6945 9 месяцев назад
❤❤❤🎉
@ShewaBeranu
@ShewaBeranu 9 месяцев назад
😢❤
@holjoseph8518
@holjoseph8518 2 года назад
I'm from South Sudan 🇸🇸🇸🇸! We love Ethiopia 🇪🇹 and all Ethiopians please unite and protect your beloved country ❤️❤️
@eyayugobeziekebede776
@eyayugobeziekebede776 2 года назад
thank u for that ur advice, it is the political conspiracy of the western leaders.
@girmayeshanew2270
@girmayeshanew2270 Год назад
thank no problem no one can touch Ethiopia
@ephremregasa9463
@ephremregasa9463 Год назад
Calaa bultume
@hananahmed8342
@hananahmed8342 Год назад
Thanks brother bible says ethiopia rise here hand for to God so ALLAH is the one who protect ETHIOPIA and resul made dua for us DONT WORRY
@Seada4756
@Seada4756 Год назад
طيب إن شاءلله عبشير الله يسلهح جمعه
@medihabesha1541
@medihabesha1541 5 лет назад
ማሪያምን ነው የምላችሁ በጣም ነው የምወዳችሁ😍😍😘😘 ጠላታችሁ አመድ ይሁን አቦ ኢትዮጵያ💚💛❤ ለዘለዓለም ትኑር
@user-ul1zy5te1v
@user-ul1zy5te1v 5 лет назад
እኛም እንወድሻለን ማሬ አሜን
@armazsegede2651
@armazsegede2651 3 года назад
እንወዳቺዋለን አይቺዋለሁ ባለ ማተብ ጎንደሬ
@belsti9368
@belsti9368 9 месяцев назад
Amen
@mohammedrehan3791
@mohammedrehan3791 5 лет назад
ምንም ቃል የለኝም ግን ከአማራ ባልፈጠር ይቆጨኝ ነበር ዋውውውው❤💛💚ምቀኛን በሩር አርግልን ያረብ😍😍😍
@user-gu2fw9yg5u
@user-gu2fw9yg5u 5 лет назад
ከኢትዮጵያ በይ እህቴ ዝረኝነትን እናጥፋው እባካችሀ
@user-gu2fw9yg5u
@user-gu2fw9yg5u 5 лет назад
@Yonatane Simple Boy ፍየል ለምን ይጠቅማል ??? "በግ መሆኔ አይጎዳኝ" ስለ እኔ አታስብ ወንድምየ እግዚአብሔር ለፍርድ ሲናሳ በግና ፍየል ቦታው የት እንደሆነ ያኔ እንተያያለን ሃገሬ በሰማይ ነው ።ምድራዊዋ አንድት ኢትዬጵያ ናት እኔ በኢትዮጵያዊነቴ እኮራምለሁ። ከዘረኝነት ነፃ ነኝ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ማይጠፋው ዘር ተወልጃለሁ እርሱም ህያው ከሆነው ክክርስቶስ ነው። "I LOVE YOU ETHIOPIA" ስለ ሃገሬና ስለ ሃይማኖቴ አንገቴን ለሰይፍ እሰጣለህ am shure
@user-gu2fw9yg5u
@user-gu2fw9yg5u 5 лет назад
@Yonatane Simple Boy አሜን በእውነት ፍየል ጥዋት ተነስታ ልደግ ልደግ እያለ ያለውን አትክልት እንደምትቀነጥስ ሁሉ አሁን የኢትዮጵያን ወጣት ለሃገር ለወገን ለቤተክርስቲያን የሚጠቅሙትን ገና በልጅነታቸው ቦርቀው ሳይጠግቡ የጥይት ራት አደርጒቸው ብቻ እግዚአብሔር እርሱ በምህረቱ ይጎብኘን ወደ ስላሴ መንበር ቀና ቢሉ ኑሮ የእነርሱ ንጉስነት ኢምንት እንደሆነ ባወቁ ነበር ሰው ተሰባሪ ነው ማንኛውም ድሃ የእኔ ቢጤ ሆነ ባለስልጣን ሞት በምትባል በሁለት ቃል ብቻ ይዘጋል ሞቱን የማያስብ ትውልድ በዝቷል መሰረት የሌለው ህንፃ ወዳውኑ እንደሚፈርስ ሁሉ ታሪክ የሌለው ትውልድም እንድሁ ነው የቀደሙትን ማሰብ ተገቢ ነው
@ranitube9985
@ranitube9985 5 лет назад
ምድር ዘረኛ
@mohammedrehan3791
@mohammedrehan3791 5 лет назад
አወ ዘረኛ ነኝ ዛሬ ላይ ኢትዮጲያ የሚባል ሳይሆን ብሔር የሚቆጥር ነው ሰላም የሚኖረው ስለዝህ አትጫጩብኝ ቀዳዳ ሁላ አወ አማራ ነኝ አለቀ❤💛💚!!
@proudethio7144
@proudethio7144 3 года назад
I'm not Amahara I'm gouraga my daddy and mommy gouraga but I love Amahara because they love their country 🇪🇹🇪🇹🇪🇹 thats why they have enemy's!!! Now this time Amahara should be strong and be together to fight for our country Ethiopia!! God bless our beloved Ethiopia 🇪🇹
@senaafkir4318
@senaafkir4318 2 года назад
Yeah your true amhara peoples is only teaching love 😭🥺💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🥰🥰🥰🥰
@marietedla9997
@marietedla9997 2 года назад
Guragie too love Ethiopia. Who loves to be like Palestinian? Homeless.
@proudethio7144
@proudethio7144 2 года назад
@@marietedla9997 what do you mean 🤔???
@marietedla9997
@marietedla9997 2 года назад
@@proudethio7144 I mean like Amhara Ghuragie love Ethiopia too. Both tribe believes unity is strength and proud to be Ethiopian. They knew their fathers paid heavy price for Ethiopia to day. Ras Desta, Dejazmach Habte Georgis…
@proudethio7144
@proudethio7144 2 года назад
@@marietedla9997 yes That's True 👍
@jonnny554
@jonnny554 Год назад
From Tigray, but love this song so much!!!!
@Black-lioness
@Black-lioness 8 месяцев назад
We love our Tigrays to core in heart too..#Shallom 👏🏾
@hiwot1228
@hiwot1228 5 лет назад
አማራነት የሰውነት ውሀ ልክ የምትል ብቻ ላይክ!!!!ዋው ነው አቦ .ም.
@selamgebeyehu5299
@selamgebeyehu5299 3 года назад
በትክክል
@witanasolomon4959
@witanasolomon4959 5 лет назад
እኔ ወሎየ ነኝ ጎደር ሸዋ ጎጃም ደሞቸ እወዳችኋለሁ ጎደር ውድድድድድድድድድድድ
@sunnightmuhabaw568
@sunnightmuhabaw568 3 года назад
አንድ ነን አማራ 💚💛❤️
@user-bo6ty8ls8k
@user-bo6ty8ls8k 3 года назад
0096543ק12ר45688900ך01ר12אר345166ןםפ0פ
@user-ku6uj5lw2i
@user-ku6uj5lw2i 3 года назад
@@sunnightmuhabaw568 ף0
@yewolowayemenzewa8752
@yewolowayemenzewa8752 3 года назад
ሁላችን አንድ ነን ✊✊✊
@ethiopiamamaye5591
@ethiopiamamaye5591 3 года назад
አንድ አማራ ነን ♥
@user-pm7hh7rm8x
@user-pm7hh7rm8x Год назад
የደቡብ ልጅ ነኝ ክብር ለአማራ ሕዝብ ሙቼ ነው የምወዳችሁ💚💛❤🙏
@user-ws3vt9mu1z
@user-ws3vt9mu1z Год назад
እኛም እንወድሽ አለን
@birtukanfetene67
@birtukanfetene67 Год назад
❤❤❤🙏
@yemisrachabeje2458
@yemisrachabeje2458 Год назад
@@user-ws3vt9mu1z ፡
@user-ws3vt9mu1z
@user-ws3vt9mu1z Год назад
@@yemisrachabeje2458 ??
@genet7274
@genet7274 Год назад
ደቡብ ሁሌም ፍቅር ናችሁ እኛም እንወዳቹሀለን
@WondmagegnYeenatu-pg3wz
@WondmagegnYeenatu-pg3wz Год назад
እኔ ከደቡብ ነኝ ድል ለአማራው በእውነት ባልተጣራ የውሸት ታሪክ ተገፍቶ በግፍ ተገሎ ለማይወድቀው ጀግና የኢትዮጵያ ምሰሶ የሆነ ህዝብ
@fikremesfine2679
@fikremesfine2679 5 лет назад
“በአማራነት ስንደራጅ እንበዛለን” ዘመን ካሴ ዘመንህ ይብዛ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@surafelmelaku3399
@surafelmelaku3399 Год назад
🤔
@zekemulugeta7297
@zekemulugeta7297 Год назад
አ 1:17
@yatiyatii8753
@yatiyatii8753 11 месяцев назад
❤❤❤ድል ለአማራ
@yitunegnhasu4039
@yitunegnhasu4039 9 месяцев назад
ዘመነ ያማራው ኮኮብ አንድ እንሁን ብሏል ዘመነ ካሴ❤❤❤💪💪💪💪💪🐅🐅🐅🔥🔥🔥🔥✊✊✊✊✊✊✊✊✊
@sinikkaheikkila6193
@sinikkaheikkila6193 9 месяцев назад
እኔ በኢትዮጵያዊነቴ እኮራለሁ ። ብደራጅም የምደራጀው በኢትዮጵያዊነቴ ብቻ ነው ። በየትኛውም በዘረኝነት ላይ በተመሠረተ አደረጃጀት ውስጥ ገብቼ አልጨማለቅም ። ኢትዮጵያዬ በልጆችሽ ክንድ ታፍረሽና ተከብረሽ ለዘላለም በነፃነትሽ ኮርተሽ ኑሪ!
@makilove2338
@makilove2338 5 лет назад
አማራነት ውበት አማራነት በጎነት አማራነት ፍቅር አምምራነት ጀግንነት አማራነት አገር አፍቃሪ አቦ ሁሉም የሚያምርባቸው ምርጥ ህዝብ
@nazarethteffera6051
@nazarethteffera6051 11 месяцев назад
❤❤❤❤❤
@frehiwotgetachew2665
@frehiwotgetachew2665 11 месяцев назад
አማራ ፎኮራ አማራ ሽለላአማራ ጫጫታ አማራ ዘረኛ አመራ ሁሉ አማረኝ የሰዉ ፈላጊ አማራ አስመሳይ
@AlemGedefa-cm4wk
@AlemGedefa-cm4wk 6 месяцев назад
❤❤❤❤
@deviAbege
@deviAbege Год назад
የደቡብ ልጅ ነኝ በጣም ነው መውዳቸው አማራ❤
@aishasaeed3790
@aishasaeed3790 8 месяцев назад
እኛም እኖዳችሆለን ዴቡቦች❤❤❤
@simegntigneh4460
@simegntigneh4460 4 месяца назад
ኋላቀር ጎጠኞቹ ትግሬ ወያኔዎች እና አራጆቹ ኦነግ ኦሮሙማዎች ሊከፋፍሉንና ከምድር ሊያጠፉን ቢሞክሩም በህዝብ ቆራጥ ትግልና በጀግኖቹ ፋኖዎች በሳል አመራር ህዝባችን ወደ ቀድሞው ፍቅሩና አንድነቱ በቅርቡ ይመለሳል።
@user-ne4dg7wb5k
@user-ne4dg7wb5k 3 месяца назад
Ebakih debub atbel gurage neh
@DawdHasen-uk8xt
@DawdHasen-uk8xt Месяц назад
እኔም በጣምነው የምወዳቸው ደቡቦችን
@Biruklk
@Biruklk 28 дней назад
😊​@@user-ne4dg7wb5k
@MesfinMulgeta
@MesfinMulgeta 4 месяца назад
የኦሮሞ ልጁ ነኝ አማራ በጣም ነዉ የምወደው
@user-eg9bw3ww7j
@user-eg9bw3ww7j 5 лет назад
በጣም ነው የምኮረው በአማራነቴ ምርጥ ነው ስራ እንወድሃለን መሃሪ ❤💛💚
@tingisttingist3642
@tingisttingist3642 5 лет назад
በትክክል
@tingisttingist3642
@tingisttingist3642 5 лет назад
ውድድድድድድድድድድድ
@user-ws1ck3hy7l
@user-ws1ck3hy7l 5 лет назад
ወድድድድድድድ ከዝር በላይ ነን 😍
@ranitube9985
@ranitube9985 5 лет назад
ዘረኛ ምን አለ ኢትዮጵያ ብቲይ
@eyobealmoges6261
@eyobealmoges6261 2 года назад
Awre=
@user-fb4pg9nm2w
@user-fb4pg9nm2w 5 лет назад
ማሀሪ ጀግና ነህ አላህ ሆይ ፍትህ ለአማራ ይሄን ጀግና ህዝብ ጠብቅ አማራነት ኦክስጅን ነው ንፁህ አየር😍 አማራነቴን አግኝቼው ሳይሆን ታድዬው ነው፡፡ የአማራን ሙስሊም ከአማራ ክሪስታን ወገኖቻችን ሊለያዩን ቢጥሩ አያሳካላቸውም!!😍
@hiwihiwi8360
@hiwihiwi8360 5 лет назад
Tikikiki mar
@user-jz9cr8lr2u
@user-jz9cr8lr2u 4 года назад
@@hiwihiwi8360 bes
@user-jz9cr8lr2u
@user-jz9cr8lr2u 4 года назад
Amerae
@user-jz9cr8lr2u
@user-jz9cr8lr2u 4 года назад
Tikikio
@user-jz9cr8lr2u
@user-jz9cr8lr2u 4 года назад
Ok
@yas2739
@yas2739 3 года назад
My mom is amhara and my dad is somali Proud of you my amhara peoples ❤❤❤🥰🥰🥰
@user-zh2yc9hk9b
@user-zh2yc9hk9b 2 года назад
Really how come? 🤔
@uthman9979
@uthman9979 2 года назад
😂 wuahet
@senteboss3179
@senteboss3179 2 года назад
ዘፈን 1000000%
@nolawiadisu636
@nolawiadisu636 2 года назад
@@user-zh2yc9hk9b Pp
@ayaaahmed8351
@ayaaahmed8351 Год назад
​@@uthman9979 ppp
@IsraelTerefe-hr4qs
@IsraelTerefe-hr4qs 17 дней назад
አማራ መሆን ግን መታደል ነው 100% ብሆን ደስ ይለኝ ነበር እጅግ ክብር አለኝ
@user-qy6vq8jy1h
@user-qy6vq8jy1h 5 лет назад
እመብርሀን አማራ አደራ ጠብቂልኝ መሀሪ በጣም የሚገርም ስራ ነው እንኳንም የኛ ሆንክ
@martashadi1546
@martashadi1546 5 лет назад
ወንድሜ፣ስወድእ፣እግዚአቤር፣ይጠብቅእ፣እርርርርርርርር፣ውድድድድድድድድድድድ፣ዋውውውውውውውውውውውውድድድድድድድድድድድድድድድድድድ
@darmyelesheayele1232
@darmyelesheayele1232 4 года назад
ሸዋ አማራ አጼ ሚኒሊክ! ጎደር አማራ አጼ ቴድሮስ! ጎጃም አማራ በላይ ዘለቀ! ወሎ አማራ ንጉስ ሚካኤል!
@djdjjd4986
@djdjjd4986 2 года назад
አማራ ስትሆን እማማአንትወዳአለለህ💚💛❤💋💋💋💋💋💋💋ደሙቼ ሞቼ ነው የምወዳአችሁ::::
@samrawit2485
@samrawit2485 2 года назад
@@djdjjd4986 እኛም ውዴ
@najmoali9145
@najmoali9145 2 года назад
God bless Ethiopia love from Somalia 🇸🇴 🇪🇹
@osmanahmed2189
@osmanahmed2189 2 года назад
Anagana waan idin jeclnahay somalia Hanoolato 🇸🇴 Ethiopia 🇪🇹 wa wadankina labaad guul Africa 🌍
@JAHDCypha
@JAHDCypha 3 года назад
I want to learn Amhara language so bad!love mama Africa from the Caribbean islands👐👐👐
@JAHDCypha
@JAHDCypha 3 года назад
Anyone know how and where I can start learning?
@patriciaandjosie3413
@patriciaandjosie3413 3 года назад
Try to watch English Amharic lessons on RU-vid fam. then I wish I ganna speak nice
@sabawihbesha3882
@sabawihbesha3882 3 года назад
ናአ አስተምርሀለሁ
@berhanuyoussouf6674
@berhanuyoussouf6674 2 года назад
Call me on Massinger on Facebook berhanu y kebede I will teach you. I am in Mexico at the moments.
@SNorth-gm9ph
@SNorth-gm9ph 2 года назад
Get amhara wife
@tarikeeric8360
@tarikeeric8360 4 года назад
I'm from oromo & tigre family born in sheger, and when ever I want to listen about ethiopianzem Amhara is my choice , love you guys, Ethiopia
@ethiopiawit1549
@ethiopiawit1549 4 года назад
Tarike Eric we love you too😘
@fittih7833
@fittih7833 4 года назад
Feres sirot ahya zut zut.
@fittih7833
@fittih7833 4 года назад
Tgre yemyaramdewun ine negn bayinet yemyaramir hulu wugz yihun.
@dagmawigirma887
@dagmawigirma887 3 года назад
elelelelelelelelele
@dagmawigirma887
@dagmawigirma887 3 года назад
Tenes fanno elelelelelele
@user-yn8vo2mf7n
@user-yn8vo2mf7n 5 лет назад
ኢትዮጵያዊ ነኝ አማራ ነው ስሜ ከአፄ ቴወድሮ ከምየ ሚኒሊክ የተቀዳ ደሜ የበላይ ዘር ነኝ ያውም የጎጃሜ አማራነቴ ኩራቴ ♥
@user-yn8vo2mf7n
@user-yn8vo2mf7n 5 лет назад
@Teddy Afro wey
@kadstbelay903
@kadstbelay903 5 лет назад
እድሜና ጤና ይስጥህ
@user-yn8vo2mf7n
@user-yn8vo2mf7n 5 лет назад
@@kadstbelay903 ሴት ነኝ ግን አሚን
@siyalfwazafikir0683
@siyalfwazafikir0683 10 дней назад
❤❤❤ 🇪🇹
@danielkahsay5038
@danielkahsay5038 2 года назад
ድል ለ ኣማራ ህዝብ።🇪🇷💪🇪🇹✊✊
@user-pd7my1ui2q
@user-pd7my1ui2q Год назад
ዳኑዬ ኑርልን ባባዬ 🙏
@user-fr5vl3yb8f
@user-fr5vl3yb8f 9 месяцев назад
❤❤❤
@sartt4348
@sartt4348 9 месяцев назад
አሚንንንን ❤
@ec09492
@ec09492 3 года назад
I am 39 years old and father .I cry like small boy when I listen to this music .this music repsent everything about Ethiopia that I believe. When it says ethiopia yeneka aynen yneka. Hezben yeneka aynen yneka .very touching deeply
@user-hy2bg2ct9s
@user-hy2bg2ct9s 2 года назад
Duffy
@mintesnotdemeke6870
@mintesnotdemeke6870 5 лет назад
አማራ ነኝ ለዚያውም የማጀቴ አማራ የጅግኖች አግር ልጅ ነኝ በአማራነቴ የምኮራ አማረ አማራ አማራ ……..
@ayantuabdissa9004
@ayantuabdissa9004 5 лет назад
I like amharic music but im oromo
@mohammadwolloyew3282
@mohammadwolloyew3282 5 лет назад
Ayantu Abdissa We don't like u galas tho
@handm1095
@handm1095 5 лет назад
Mohammad Wolloyew ድሮም ፋራ ፍቅር መች ይገባዋል ከአያቶችህ ስድብ ሳይሆን ጀግንነት ብትወርሱ የት ትደርሱ ነበር ግን እስከዛሬ
@lidiethiopianethiopiainme46
@lidiethiopianethiopiainme46 5 лет назад
@@ayantuabdissa9004 We love you too one love ethiopia
@mekdesmaereg1390
@mekdesmaereg1390 5 лет назад
@@ayantuabdissa9004 ያንድ እናት ልጆች ህትና ወንዲም ነን
@user-fd2jf3sg6e
@user-fd2jf3sg6e 5 лет назад
ኢትዮጲያ ዊ ነኝ አማራ ነኝ ሊያውም የሰሜን ሸዋ ሸዋሮቢት እራሳ ልጅ የሚኒሊክ ዘር ሸዋ የነገስታት መፍለቂያ ሸዋ የኢትዮጲያዊነት መሰረት ናት አማራነት ኩራት ነው
@brhanudegene5037
@brhanudegene5037 5 лет назад
ke amaranet belay ethiopia yekedmal
@piazzastudios4251
@piazzastudios4251 5 лет назад
Shoa seineka Gondar yinesal.. Wollo beinka Gojjam yishefetal... we're now united... Amhara meirt Ethiopiawi
@afifesaade445
@afifesaade445 4 года назад
Amara
@user-lj1ul9xd3s
@user-lj1ul9xd3s 4 года назад
ነይልኝ
@fittih7833
@fittih7833 4 года назад
እኛም አሉን ጀግኖች፣ የሸዋ ልጆች።
@bilirafi352
@bilirafi352 3 года назад
I’m an Ethiopian from Gonder....this music brings joy & tears to me when ever I think about my Ethiopia especially @ this moment.
@hibistdaniel8387
@hibistdaniel8387 2 года назад
Goner yefiker hager lwededew mare ltlaw kosow newe Ethiopian fiker hager
@eskedarzeleke5708
@eskedarzeleke5708 2 года назад
Yes
@semirazeleke3105
@semirazeleke3105 2 года назад
💚💛❤️
@BetiBogale-ju2he
@BetiBogale-ju2he 7 месяцев назад
​@@hibistdaniel8387jkkkkk Hhjhhhhhuii
@michaelaleme3518
@michaelaleme3518 2 месяца назад
Ayzoh.
@Balabaras
@Balabaras 3 года назад
ይኸንን ዘፈን ከ10 በላይ ነው የሰማሁት ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
@user-dl8qd5nh3f
@user-dl8qd5nh3f 5 лет назад
ዋውውውውውው የአማራ ምቀኝ ከምድረገጥ ይጥፋ እናታለም ጎንደር ውድድድድ
@tigesttefera5922
@tigesttefera5922 5 лет назад
አሜን አሜን አሜን
@senaitabiy
@senaitabiy 5 лет назад
Amennnnnnn
@natiyeeglije8741
@natiyeeglije8741 5 лет назад
አሜን፫
@user-xz5ii7wk6r
@user-xz5ii7wk6r 5 лет назад
አሜን
@brihanuteklie1286
@brihanuteklie1286 5 лет назад
enatsh tbedana amara lezelalem yinur
@user-si1sn6pt1g
@user-si1sn6pt1g 5 лет назад
አማራ ነኝ ከሀረር. አማራነት ይለምልም
@natit2489
@natit2489 3 года назад
W
@user-zc5cv2jg5s
@user-zc5cv2jg5s 3 года назад
አልገባኝም
@dagiman2188
@dagiman2188 3 года назад
እንዴት እንደምንወዳችሁ እኮ የሐረር አማራዎች ኮኮባችን ናችሁ
@enawgawsisay2224
@enawgawsisay2224 3 года назад
BALAGERU
@enawgawsisay2224
@enawgawsisay2224 3 года назад
BALAGERU
@Dollar3434
@Dollar3434 2 года назад
ፋኖ✊ I'm from afar ዱኮ-ሂና
@sosinaesayas7147
@sosinaesayas7147 3 года назад
እስኪ ማነው ወልቃይትና ራያ ነፃ ከወጡ በኋላ ይህን ሙዚቃ እያዳመጠው ያለው
@weynshet4854
@weynshet4854 3 года назад
እኔ
@yonatansimplyboy812
@yonatansimplyboy812 2 года назад
Here I am 😎😎😎
@abeethiopiaethiopia5800
@abeethiopiaethiopia5800 5 лет назад
በጣም ሽጋ ስራ ነው ጎደር ውስጤ ናችሁ ራያ ሀገሬን ስላነሳክልኝ ደስ ብሎኛል ወሎ ራያ ሀገሬ
@MimiMimi-eb4lv
@MimiMimi-eb4lv 5 лет назад
was nice song, but to much stop this rascim song
@dinali1902
@dinali1902 5 лет назад
የጎንደር አማራዎች ጀግንነት ግን ይለያል !ጎንደሬ ባልሆንም ለናተ ትልቅ ክብር አለኝ በፍቅር ነው ምወዳችሁ! ኩሩዋ የጎጃሚቷ ልጅ ለናንተ ጥልቅ ፍቅር ነው ያለኝ ጀግኖቼ.. ክብር ለአማራ ወጣት በናንተ ሞት ነፃ ላወጣችሁን...በናንተ ደም ነው አንድነታችንን ያፀናነው! አማራነታችን ዋጋ ተከፍሎበታል!!! 😘😘😘😘
@syghffhfdf2557
@syghffhfdf2557 5 лет назад
dina li sex
@user-ve3fk7tk7v
@user-ve3fk7tk7v 5 лет назад
እናመሰግናልንን እንወድሻለን
@dinali1902
@dinali1902 5 лет назад
@Yonatane Simple Boy 😘😘😘
@dinali1902
@dinali1902 5 лет назад
@@user-ve3fk7tk7v 😘😘😘😘
@SAT--zj1rn
@SAT--zj1rn 5 лет назад
U said splendid truth.emiak sew endezih new enodshalen enat !!
@endris_
@endris_ Год назад
I am proud to be Amara, Amhara cultured people, my blood
@amaerigermen7404
@amaerigermen7404 3 года назад
I love gonder ethiopian people . And I like your music. I see always amharic music. From eritrea!
@millionbrhane7790
@millionbrhane7790 2 года назад
lekbat ybluka naka 😂😂kemey kemzxelukum.tetefeltj kemzi aymbelkan adgi
@user-md3zu1bk7b
@user-md3zu1bk7b 5 лет назад
መሀሪ ደግፈው እንኳን ደህናመጣህ የኔ ኩሩ ይመችህ አቦ አማራነት ይለምልም😍💚💛❤
@user-ik4rg8ot1r
@user-ik4rg8ot1r 5 лет назад
የእናቴ ናፋቂ ነኝ ወሎየዋ ተንታ አሚን አሚን እኔስ ይችን ባኊንድራ ባየሁ ቁጥር እንባዬ ስፈስ ያቃጥለኛል ስለም እምዬ ኢትዮዬ 💚💛💖
@user-bs6tj5vi1b
@user-bs6tj5vi1b 5 лет назад
ጎንደር ባልወለድብሸ ይቆጨኝ ነበር አማራ ጀግና ነው ድል ለአማራ ሁሌም ሠላማችሁ ይብዛልኝ ደሞቼ🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬
@user-rz2ef1mv1s
@user-rz2ef1mv1s Месяц назад
ጎንደሬነኝ ሃገሬ ሁሌምእወድሸሃለሁ የምሳሳልቅ የጎንደር ቀብራራዋ ነኝ ደረጀደገፋው ሙቸነው የምወድህ እድሜናጤና ይሰጥህ እሰከቤተሰቦችህአባቴኑርልንዘላለም
@user-rz2ef1mv1s
@user-rz2ef1mv1s Месяц назад
የምሳሳልሽ
@girmazewde640
@girmazewde640 Год назад
አምሀራነት ክብር ነዉ። አምሀራነት ስጦታ ነዉ። አምሀራነት ኢትዮያዊነት ነዉ። አምሀራነት ፍቅር ነዉ። አምሀራነት የታሪክ ባለቤት ነዉ። አምሀራነት ኩራት ነዉ።
@ashulove6816
@ashulove6816 5 лет назад
ወደ ንጉሳዊ ስልጣናችን መገኛ ወደ አባቶቻችንና አያቶቻችን አማራ ነገስታት ምድር እናምራ ቤተ_ አማራን እስከ ሞት እንከላከል ዘንድ ወደ አማራ በሮች ሔደን እንሙት:: ሞት ወይንም ኢትዮጵያ አማራ❤💛💚
@Iyasu
@Iyasu 5 лет назад
0አማራነት ወይ ሞት
@ethiopia6160
@ethiopia6160 5 лет назад
Nbes yalew comment tnx bro
@dinali1902
@dinali1902 5 лет назад
@@Elshbez አማራ እጁ አመድ አፋሽ ነው! ሀገር መስርቶ በሰጣቸው ልብስ አልብሶ አርሶ መብላት ባስተማረ... አጥንቱን ከስክሶ ደሙን አፍስሶ ከባርነት ነፃ ባወጣቸው ...የማንም አናሳ ፅንፈኛ የንዴት ማብረጃ ሲሆን የኖረው ይበቃል! ኢትዮጵያ የአማራ መታረጃ ቄራው ከሆነች ዘመን ተቆጠረ .. መዳኛችን አማራነት ብቻ ነው!!!!
@selamawitghebre6143
@selamawitghebre6143 5 лет назад
@@dinali1902 ትክክል እታለሜ ፣
@user-cv7ts6ek6e
@user-cv7ts6ek6e 5 лет назад
እፍፍፍፍ ይህን ህዝብ እኮ ነው እንዲ የማንም ላሀጫም የደፈርን አማራ ፍቅርን ፈልጎ ታገስ እንጅ ፈርቶ እንዳይመስላችሁ አማራነት ለዘላለም ይንግስ የኔ እስትንፍሶች ጎንደር ውስጤ ነው የበላይ ዘለቀ ልጅ ነይ ከጎጃም
@muluhabtakaye7804
@muluhabtakaye7804 2 года назад
👍❤️ 💚💚💚💚💚💚💚💚💚 💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛 ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️ ትኑር ለዘላላም
@robelendale8157
@robelendale8157 Год назад
እኛ አማራዎች የኢትዮጵያ ደም ያለን ኩሩ ቸር ህዝቦች ነን
@majockmanytil1755
@majockmanytil1755 Год назад
Ethiopia the mother of Africa Sending love from south sudan🇸🇸
@ethiolovekiya4015
@ethiolovekiya4015 Год назад
❤❤❤❤
@gerrygerry7204
@gerrygerry7204 5 лет назад
ኡፍፍፍ እውነት ነው ጎንደር ይለኛል የመይሳው ካሳ ምድር የኢትትዬጵ ዋልታና ማገር ጎንደር 💚💛❤ አማራ እንባሰብ ኢትዮጵያ እናድን መሀሪዬ እናመሰግናለን
@samuwoleyewasam8941
@samuwoleyewasam8941 5 лет назад
አማራ የፍቅር ሀገር ዘራችን ይብዛልን
@redinaw6897
@redinaw6897 3 года назад
I'm from wollo & gojam family 100% amhara mulu Ethiopiawi I'm proud to be amhara Ethiopiawi 💚💛❤
@ethydinku2013
@ethydinku2013 3 года назад
He is singing about Gondar. Amara is Gondar not Gojam.
@yohanisbelay3791
@yohanisbelay3791 3 года назад
@@ethydinku2013 አይደል digital ወያኔ ሀሀሀሀሀ
@ethydinku2013
@ethydinku2013 3 года назад
@@yohanisbelay3791 proud to be digitsl Weyane!!!
@yohanisbelay3791
@yohanisbelay3791 3 года назад
@@ethydinku2013 በአማራ ጉዳይ አታቡኩ አናሳ ክልሎች እንደድሮው ከትልልቆቹ እኩል ማውራት የለም በልካችሁ
@ethydinku2013
@ethydinku2013 3 года назад
@@yohanisbelay3791 oh really it is not a matter of quantity but Quality. አማራ ነፍጠኛ የ ሰይጣን አንዴት የ ደብተራ አምኞች ናችሁ.
@fasilo4852
@fasilo4852 3 года назад
ምርጥ ስራ!! ወንድማችን አርቲስት መሃሪ እናመሰግናለን!! 😍😍😘😘
@elsaelsa5702
@elsaelsa5702 5 лет назад
አማሮች ፀልዩ የምቀኛ አይን ወደኛ ዞሯል ሰላማችሁ ይብዛልኝ ደሞቸ ውድድድ
@talabbacha6976
@talabbacha6976 5 лет назад
እኔም ውድድድ ነው
@user-gw4up6qw7n
@user-gw4up6qw7n 5 лет назад
በጣም
@mel4real197
@mel4real197 5 лет назад
“የአንዲት ኢትዮጵያ ዋልታና ማገር አማራ”💚💛❤️🇨🇬🇨🇬🇨🇬
@user-em5tu3tw6h
@user-em5tu3tw6h 5 месяцев назад
በናቴም አማራ ባባቴም አማራ ❤❤❤❤❤❤❤
@user-gp6ip1ud5y
@user-gp6ip1ud5y 9 месяцев назад
የኢትዮጲያ ዋና ከተማ ቤጌምድር ይሆናል
@onedayeverythingwillbeokay5271
ኢትዮጵያዊ አማራ ነኝ ዘራችንን ያብዛው
@hzhshsbbhh4753
@hzhshsbbhh4753 5 лет назад
አማራነቴ ውበቴ ጎንደርነቴ ኩራቴ አማራዎች ገባ ገባ በሉ ሁሉም ሚያምረው በኛ ነው ኢትዮጲያ ያለአማራ ባዶ ናት💚💛❤👈💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪
@astergebre7674
@astergebre7674 3 года назад
How beautiful, I’m so proud to be an Ethiopian 💚💛❤️
@HaileabTesheme-gr4ob
@HaileabTesheme-gr4ob 10 месяцев назад
How beautiful l m so proud to be an Eritrean ♥️
@chalahabesha315
@chalahabesha315 2 года назад
I am oromo family daddy & mama Gondar music very very i like more Ethiopia people 🙏🙏🙏🙏🙏
@user-pw2kw2zo2o
@user-pw2kw2zo2o 5 лет назад
አማራ ይግደለኝ ከ አማራ ሀይለኛ ፍቅር ይዞኛል ከ ደቡብ :እትዮጵያ ለዘለለም ትኑር
@wubitethiopia1113
@wubitethiopia1113 5 лет назад
እኛም እንወድሀለን
@proudamhara6491
@proudamhara6491 5 лет назад
ንጉሤ አድነዉ መኛ ❤️❤️💪💪💪
@user-xo2ig4fs6b
@user-xo2ig4fs6b 5 лет назад
ወንድማችን አንድነን አገራችን ሰላም ያርግልን።
@only7389
@only7389 5 лет назад
ቤተ አማራ አናምርም እናታአለም ጎንደር እንኳን ተወለደኩብሽ ጎንደር የኢትዮጵያ ድምቀት ናት
@alisaleh8559
@alisaleh8559 5 лет назад
ዋው ያምራል
@user-ko5ld9pk3m
@user-ko5ld9pk3m 5 лет назад
አስቀናኝ
@AkimalBediru
@AkimalBediru 9 дней назад
እኔ ጉራጌ ነኝ አያቴ ነፍጠኛ አማራ የአያቴን እከተላለሁ ድል የአማራ ፋኖ ይሁን ❤❤❤
@PlRATE
@PlRATE 2 года назад
I'm not from Gonder or Amhara but I adore every inch of Amhara culture that unites Ethiopia with other people around the country building one strong nation through love and war, through blood and bones. May God bring a halt for #AmharaGenocide.
@engidaengida2057
@engidaengida2057 5 лет назад
ዘመኑም ፍቅር ነው ኢትዮጲያም እውስጤ ነው አማራም ፍቅር ነው ምርጫችን ሰላም ነዉ
@simealemau8769
@simealemau8769 5 лет назад
በጣም ደስ የሜክ ግጥም : አሜን ስላም ለሀገራችን ፍቅር ለህዝባችን እግዚአብሔር ይስጠን
@engidaengida2057
@engidaengida2057 5 лет назад
@@simealemau8769 Amen Amen Amen
@hermelamesfin4395
@hermelamesfin4395 5 лет назад
jegna awyyyyyyyy amara negn
@tehaytouryaaway9043
@tehaytouryaaway9043 5 лет назад
ክብሪን ከወገኒ አሰበለጨ ብገኝ የቴወድሮሰ አጥንት የነ በላይ አጥንት የንጉስ ሚካኤል የ ሚኒልክ አጥንት እሾህ ሁኖ ይውጋኝ 😍😍💚💛💗
@mixlagend
@mixlagend 5 лет назад
@Tehay Tourya Away በጎነት ለራስ ነው ማሬ ሰብስክራይብ አድርጊኝ ውድድድድ አረግሻለሁ😘
@saramola396
@saramola396 5 лет назад
Enlyalen 💚💛❤🙏
@eskedarzeleke5708
@eskedarzeleke5708 3 года назад
elelelelelel Amahara elelelele❤❤❤❤👏👏👏 victory
@Kmulug
@Kmulug 7 месяцев назад
የአማራ ህዝብ ኩራት የሆነውን ፋኖ ፈጣሪ ይጠብቅልን...አሜን🤲🏾
@samsungminimini3030
@samsungminimini3030 5 лет назад
እግዲህ አማራን የሄደዉ የመጣዉ ሲገለዉ አይኖርም ትክክል ብለሀል ማሀሪ የኛ
@ajebushzgonder2862
@ajebushzgonder2862 5 лет назад
ጎንደር ባልወለድ ምን እሆን ነበር ኖሮልኝ💚💛💞💕💋
@wubitethiopia1113
@wubitethiopia1113 5 лет назад
አማራ በመሆኔ እኮራለሁ እስኪ እንደኔ በአማራነቱ እሚኮራ 😍😍😍😍💚💛❤
@dinali1902
@dinali1902 5 лет назад
😘😘😘😘
@user-yd7eh4hw3t
@user-yd7eh4hw3t 5 лет назад
M You 1st to
@debasugeremew5883
@debasugeremew5883 5 лет назад
i am amahara yanaza lije
@Kwt-zp7qm
@Kwt-zp7qm 5 лет назад
አማራ በመሆኔ እኳራለሁ ፋቅር ነን እኮ
@Kwt-zp7qm
@Kwt-zp7qm 5 лет назад
❤❤❤
@user-vb6qk7qf9f
@user-vb6qk7qf9f 2 месяца назад
ለአማራ ህዝብ ህይወትህን አሳልፈህ የሰጠህ ጀግናችን ነህ።
@EyalemEyalem
@EyalemEyalem 16 дней назад
አማራየ ጠላትህ ዱግ አመድ ይሁን ድል ለፋኖየ እናታለም ጎንደር ሀገሬ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@unaitdamhara3760
@unaitdamhara3760 5 лет назад
ሁሌም የአማራ ማንቂያ ደወል ነክ መሀሪ በለህበት ሰላምክ ይብዛ አማራነቴ ኩራቴ💚💛❤💪💪
@user-vg7ow3pd8y
@user-vg7ow3pd8y 5 лет назад
ከንግድህ አማራን የመጣ የሄደው ሲገለው አይኖርም 👍 💚💛❤💚💛❤💚💛❤ ምቀኛ ድብን በል
@Mastewal00
@Mastewal00 4 года назад
זה ממש יפה
@zloveethiopia1295
@zloveethiopia1295 3 года назад
Sah wede
@mihiretawoke5422
@mihiretawoke5422 5 месяцев назад
ኢትዮጵያ አንድ ናት!!!! ድል ለዚህ ጀግና!!!!!!
@esheteshome
@esheteshome 3 месяца назад
አቤት አማራ ተሰጦው ከባድነው ❤❤❤❤❤❤❤ አማራ በመሆኔ ኩራት ይሠማኛል❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉💪💪💪💪
@saraaberham2074
@saraaberham2074 5 лет назад
♥አማራዬ ዘራችሁ እንደ ምድር አሸዋ ይብዛላችሁ♥♥♥
@tube3715
@tube3715 2 года назад
አሚን
@Wowe348
@Wowe348 Год назад
👑👑💪💪
@sweetethiopia446
@sweetethiopia446 Год назад
Amen amen 🙏
@azmerageta8771
@azmerageta8771 Год назад
امن
@benbiniyamyitbarek2457
@benbiniyamyitbarek2457 Год назад
Amen
@user-tf2ro3wq6j
@user-tf2ro3wq6j 5 лет назад
ነፍጠኛ ባልሆን ይቆጨኝ ነበር ቤተ አማራ ስወዳችሁ
@selenatadmasu9061
@selenatadmasu9061 5 лет назад
Wow
@oromoooromoo6794
@oromoooromoo6794 4 года назад
@@selenatadmasu9061 w d square aww aa
@Nate-jr5xk
@Nate-jr5xk 3 года назад
እኔ ራሱ፡ ፐ ማርያምን ሰላም ለናንተ ይሁን ከሸዋ ነኝ
@temryaamna793
@temryaamna793 3 года назад
@@selenatadmasu9061 q@i0
@birukwosen1971
@birukwosen1971 3 года назад
Mengzem amara
@azebsil7284
@azebsil7284 2 года назад
ሸዋ,, ወሎ,, ጎንደር,, ጎጃም አምሐራ.... የ አፀዎች ዘር....... ❤
@zagool6
@zagool6 2 года назад
This is a song that triggers, pride, patriotism and brotherhood. A song for all Amharas along with other ethnic groups who have unconditionally labeled themselves as Ethiopian FIRST. @1:55 Preach my brother, preach !!
@seniseni9214
@seniseni9214 5 лет назад
በጣም ደስ ይላል ያፄውችን ዘረ የኔ ነፍጠኛ💐💐💋💋💕💕💕💕💕👌እስኪ እንደኔ መሪየን የሚወድ Like ግጩኛ😜😜😜
@AmharaNews9
@AmharaNews9 5 лет назад
Yhew gechewush Enenm gchgn
@misganawtesfaye8076
@misganawtesfaye8076 5 лет назад
like
@seyaseya3944
@seyaseya3944 5 лет назад
Seni Seni ይህው ገጨውሽ
@etsegenet2795
@etsegenet2795 5 лет назад
መሀሪን በጣም ነው ይምወድው የአማራ ጀግና
@user-fc7bo7nf4i
@user-fc7bo7nf4i 4 года назад
אציוונסי
@sars126
@sars126 5 лет назад
ዋዉዉዉዉዉ ስንጠብቅህ ነበር ማሀሪ ምርጥ ሰዉ አሪፍ ስራ ነዉ ይለያል ይለያል ጎንደር ይለያል የታላችሁ የሀገሪ ልጆች ጎንደሮች በጥቅሉ አማሮች ደሞቸ ገባ በሉ እስክስስስ ማሀሪ ዉስጤ ❤❤❤❤😘😘😘😘💃💃💃💃💃
@user-rp9kr2hd8g
@user-rp9kr2hd8g 4 года назад
❤❤❤ አለነ አዎ ሊያውም የጀግና ዘሮች
@user-yc6og7lw6r
@user-yc6og7lw6r 3 года назад
@@user-rp9kr2hd8g 00⁰0⁰0⁰⁰
@user-eq9ke8ii1r
@user-eq9ke8ii1r 8 месяцев назад
አማራዬ❤ ከሸገር ድል ለፋኖ
@hawilala536
@hawilala536 8 месяцев назад
ኢትዮጵያን የነካ አይኔን የነካ ❤የኛ የኢትዮጵያውን ኩራት አማራዎች የእውነት እናንተን ጠልቶ ኢትዮጵያዊነት የለም ❤ድል ለተገፋው ለአማራ ህዝብ 🎉ድል ለጀግናው ፍኖ❤❤
@mesihabeshawit5033
@mesihabeshawit5033 5 лет назад
ዋው ማህሪ ሀሪፍ ስራ ታድዬ ኢትዮጵያ ሁሉም የኔ እግዚአብሔር ኢትዮጵያችንን ሰላሟን መልስልን ሀገሬ ከፍቶሽ እንዳላይ እማምዬ 💚💛❤
@melatabiat1166
@melatabiat1166 5 лет назад
አማራ በተፈጥሮው ወርቅነው
@hudamohammedmohammedhudamo3758
አማር በአገሩ እና በሚስቱ ቀልድ የለም
@geminimars7704
@geminimars7704 Год назад
አማራ ዘሮቼ ዘራችሁ ይብዛ! እግዚአብሔር ሀገራችንን ኢትዮጵያን ከክፋዎች ከዘረኞች ከጎጠኞች ይጠብቅልን🙏🏼
@nahomasers
@nahomasers 9 месяцев назад
ድል ለፋኖ ነቃቅለህ ጣለው ያንን ጎጠኛ❤❤❤
@Efrata210
@Efrata210 5 лет назад
ወልቃይት ጠገዴ ኣማራ የጀግኖች ኣገር 😍✊✊✊.
@meselewote4833
@meselewote4833 3 года назад
Afer sayechange salenteras kendin asalefi alesetem wolkayt tekedin , we did it glory to the God Justice is done , wolkayetn afer saychanh Temelso ayetehal.
@workineshhilegebirel804
@workineshhilegebirel804 2 года назад
ethiopia orthodox me
@workineshhilegebirel804
@workineshhilegebirel804 2 года назад
m
@workineshhilegebirel804
@workineshhilegebirel804 2 года назад
Ethiopia orthodox me
@AHSPlus
@AHSPlus 5 лет назад
ዘረኝነት ይውደም! ሰላም አንድነት ብልፅግና ለሀገራችን ኢትዮጵያ በጣም ቆንጆ የሙዚቃ ቪዲዮ ለይኩን ♥ መሀሪ
@user-dr2nn8kd5g
@user-dr2nn8kd5g 5 лет назад
Gurngna ulla
@haregewoyntekeste3067
@haregewoyntekeste3067 3 года назад
God Bless you my Brothet .I feel like crying. We will get back our wolkayit tegede metekel and Raya. Love you my people ❤!
@user-rh9xl2kl5t
@user-rh9xl2kl5t 10 месяцев назад
መከላከያ የሀገር አሌንታ❤
@maedotalemayehu31
@maedotalemayehu31 4 года назад
ጎንደሬ ውስጤ ነው።እስኪ ጎንደሬዎች እጃችሁን አውጡ?!! like like like
@user-of6po2hd2b
@user-of6po2hd2b 2 года назад
እኔም 🇪🇹💚💛🇪🇹❤🇪🇹
@wubetuzelalem8907
@wubetuzelalem8907 5 лет назад
አማራ ባልሆን ይቆጨኝ ነበር ደስ ይላል
@user-lb6sn1ek2o
@user-lb6sn1ek2o 5 лет назад
👍👍
@promisneguse8117
@promisneguse8117 5 лет назад
👌
@mulugetamihretu399
@mulugetamihretu399 3 года назад
ቤተ አማራ ፍቅር ነን አኮ እስኪ የማራ ልጅ ማነው እደኔ በእትዮጵያነቱ የሚኮራ ቤተ አማራ ሰላምችው ይብዛላችሁ ❤💛💚
@user-uo8og2zs2k
@user-uo8og2zs2k Месяц назад
አማራነኝ 💚💛❤ሁሉም የሚያምርበት የኩሩህዝብልጅ💚💛❤💪💪💪💪💪
Далее
Anchor Media ጎንደር በዚህ ሰሞን
16:03
Просмотров 6 тыс.
2000000❤️⚽️#shorts #thankyou
00:20
Просмотров 7 млн
የአሁ መረጃዎች ...ቀጥታ-JUNE 8,2024
35:05
А вы кто?😂
1:00
Просмотров 2,3 млн