Тёмный

Mekdes Abebe | መቅደስ አበበ - Shelel | ሸለል - New Ethiopian Music 2018 / 2019 

Mekdes Abebe
Подписаться 148 тыс.
Просмотров 1,4 млн
50% 1

Mekdes Abebe | መቅደስ አበበ - Shelel | ሸለል - New Ethiopian Music 2018 / 2019
© All rights reserved.
Copyright: Mekdes Abebe

Видеоклипы

Опубликовано:

 

4 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 1,3 тыс.   
@MekdesAbebe
@MekdesAbebe 5 лет назад
በጣም አመሰግናለሁ፣ እወዳችዋለሁ!!! Thank you all for your love and support. I love you all 💖💖💖
@toyapyeyemer6821
@toyapyeyemer6821 5 лет назад
የኔ ቆጆ ስወድሺ ምርጥ ነሺ የኔ ሸበላ እድሜና ጤና ይሥጥሺ የኔ ሸበላ
@abiel2daniel8
@abiel2daniel8 5 лет назад
Ezi demxekis ketem Mezmur🎧👂 semalu yemexaka!!!
@masreshaayele1058
@masreshaayele1058 5 лет назад
Mekdes Abebe mekedi . I’m almost died my your fonkaaaa , so what I shall do ?? አይሰማም ??
@tewabemenigistu9376
@tewabemenigistu9376 5 лет назад
hibiset tiruneh voice wow
@saidraad3646
@saidraad3646 5 лет назад
ኡፍ ውስጤ ነሽ ቃላትያጥረኛል
@tilahunhailemariam7531
@tilahunhailemariam7531 5 лет назад
ሁሌ ደስታ የለም ሁልጊዜ ፋሲካ ወቅቱን ጠብቆ ነው አበባም ሲፈካ🌹🌹 Just got this song at the right time 🙌
@capitalethiopiannews6732
@capitalethiopiannews6732 5 лет назад
ስለ እዉነት ከተናገርን በግዜዉ በወቅቱ ከምሰማቸዉ ሙዚቃወች የተሻለ ነገር ሰርተሸ ስለሰጠሸን ልህዝብ ክብር ስለሰጠሸ በጣም አደንቅሻለሁኝ…..ከድሮም ጀምሮ ስራወችሽ በጣም በጥንቃቄ የተሰሩ ስለሆኑ እወድልሻለሁኝ አከብርሻለሁኝ በርችልኝ የሀገሬ ልጅ ፣፣እወድሻለሁኝ ወደፊት ደግሞ በጣም በጣም በጉጉት እጠብቅሻለሁኝ ………ዉድድደድ
@kenzikenzi5333
@kenzikenzi5333 Месяц назад
ወላሂ ገና የ9አመት ልጅ እያለሁ እስካሁን ስወድሽ በርችልኝ ማሬ❤❤
@ltube961
@ltube961 5 лет назад
ወይ መቅዲዬ ስወድሽ ብቻ እንደኔ የምታደንቆት ላይክ አጋጩኛ 😉
@saraalemayehuqatar3975
@saraalemayehuqatar3975 5 лет назад
በርች ማር
@ጀሚወሎየዋ-ደ2ለ
@ጀሚወሎየዋ-ደ2ለ 5 лет назад
መቅዲ ሰወድሸ ❤❤❤😘👈
@haimanotasaye925
@haimanotasaye925 5 лет назад
እኔ አለሁልሽ ያላቅሜ አፍቅሬ ልሞት ልሽ ነው በስደት እህቴ
@HdyYdy-ts7pb
@HdyYdy-ts7pb 6 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@abebaabe733
@abebaabe733 5 лет назад
ልክነሽ የኔ ቆጆ አቤት ዉበት አቤት ቁመና አቤት አገላለፅ ብቻ ምን አለፋሽ መቅዲዬ ስወድሽ የኔ ቅመም
@TB-yf6qw
@TB-yf6qw 3 года назад
This was the most I anticipated song of Mekdes and she lived it to my expectations.🙏
@biniamtesfaye977
@biniamtesfaye977 3 года назад
መቅዲ ቆንጆ እሪፍ ስራ ነው የምትለቂይቸው ሲንግሎች እልበም እንጠብቃለን ::
@Myname-pt8lt
@Myname-pt8lt 5 лет назад
You are unique from Other ladies singer, your style your music your apperiance York smile your music production everything is wonderful keep it up my sister you are one of my favorite.
@enkuye5138
@enkuye5138 3 года назад
Ya, u r right she is awesome
@hopetesfatube8829
@hopetesfatube8829 5 лет назад
ሁሉም ስራዎች ሁሉ በጣጣ በጣም አሪፍ ናቸው ይመቹኛል የሚገርም አገላለፅ አላቸው በርች ......... የኑረዲን ኢሳ ስራዎችም የማይጠገቡ ናቸው በሳል ልጅ ነው በትንሽ ነጥብ ብዙ መግለፅ የሚችል ትልቅ አቅም አለው
@emubintislam2567
@emubintislam2567 5 лет назад
wawwww መቅደየ የኔ ቆንጆ በጣም ምርጥ ሰራ ነው በርችልን የመቅዲየ ኣዲናቅዎች ገባ ገባ በሉ
@georgemathew3617
@georgemathew3617 5 лет назад
I am Indian I didn't know ur language but I really enjoy ur song and ur movement also keep it up dear
@zuzulove4036
@zuzulove4036 5 лет назад
She's the beast of Ethiopian girl
@selamonabera5361
@selamonabera5361 5 лет назад
George Mathew she's best of 1 in our country no body like her
@muselaannahara6639
@muselaannahara6639 5 лет назад
I’m from eritrea and my language kunama, I really like it this song I never forget 4ever
@abitube3078
@abitube3078 3 года назад
ዋውውው ድምፅ ቁንጅና ሁሉን አደሎሻል
@ተዋህዶሀይማኖቴ-ተ4መ
ድምፅ ቁንጅና❤ ፐ የጊዎኖ ፈርጥ በርች !
@worldwide4987
@worldwide4987 2 года назад
Am obsessed with ur musics ❤️ u r so underrated where is my habesh people at wow
@nevergiveup8958
@nevergiveup8958 5 лет назад
በቃ እንዴ አይኔ ብሌን ለምሳሳለት ለወንድሜ ይጋበዛል ደሞ ይገልፀዋል "wow" ወድጀዋለሁ እድሜና ጤና ይስጥሽ መቅድዬ ቀጥይበት♥
@beniyamkebede3885
@beniyamkebede3885 5 лет назад
I don't know what but you got something different and unique. Kelp up the good staff your music is top class.
@stayhumble4731
@stayhumble4731 5 лет назад
I recently discovered your music and love u and your music. Your smile always gets me. Love u 💯
@መኖርደጉብዙያሳያል
እስኪ የምትወድዋት ላይክ ግጩኝ😜
@tfffff1365
@tfffff1365 5 лет назад
Abeal
@farhadhussain9066
@farhadhussain9066 5 лет назад
Love
@farhadhussain9066
@farhadhussain9066 5 лет назад
Ethiopia
@farhadhussain9066
@farhadhussain9066 5 лет назад
@@tfffff1365 is
@gsbbd8508
@gsbbd8508 5 лет назад
እወዳታለሁ ከልቤ
@meronabasha7796
@meronabasha7796 5 лет назад
ይህ ሙዚቃ ሥሠማ ጋይሥ ለእኔ ይመሥለኛል መቅዲ ተዋቶልሻል በበኩሌ ወጀዉ አለሁ
@tesfayeanteneh1675
@tesfayeanteneh1675 5 лет назад
መቅድዬ ውነትሽ ነው አንቺ ደህና ሁኝልን የኛ ምርጥ ዘፋኝ ! በይበልጥ ዳንስሽ ከውበትሽ ጋር እጅግ ደስ ያሰኛል..!
@zdfker5469
@zdfker5469 5 лет назад
መቅድዬ የኔማር ስወድሽ የሚወዳት ላይክ ግጩኝ ይግጭሽ እዳትሉኝ ገናዛሬ ለመንኩኝ
@ሀኒወሎየዋ-ኈ4ኸ
@ሀኒወሎየዋ-ኈ4ኸ 5 лет назад
የመዳም ዋይ ፋይ ይግጭሽና ገጭቸሻለሁ ከአንድ በላይ የሚገጭ ቢሆን እገጨግጭልሽ ነበር
@zdfker5469
@zdfker5469 5 лет назад
@@ሀኒወሎየዋ-ኈ4ኸ kkkkkkkkkkkkkkkkk Amsgenlhu
@ሀኒወሎየዋ-ኈ4ኸ
@ሀኒወሎየዋ-ኈ4ኸ 5 лет назад
@@zdfker5469 💓😍ምንም አይደል ማማየ
@sirgutwendyhbetmaryam5625
@sirgutwendyhbetmaryam5625 5 лет назад
ምኘፈን ይግጭሽ ብቻ ያግጭሽ እንጂ
@samrawitsolomon2851
@samrawitsolomon2851 5 лет назад
Zd Fker
@emulove4143
@emulove4143 5 лет назад
መቅዲየ የኔ ማር ሥወድሽ አይጣል ነው ዋናው ደና እኔ ደና አንተ ደና ምርጥ ሙዚቃ ጤናና እድሜ ፍቅር ካለ እኖራለን ሸለልልል ብለን ልክነሽ የኔ ውድ😍
@alioudiallo6113
@alioudiallo6113 4 года назад
Je t'aime beaucoup beaucoup beaucoup depuis italia 🇮🇹🇮🇹🇮🇹🇸🇳🇸🇳🇮🇹🇮🇹❤❤❤❤éthiopiennes fort mélodieuse j'ai t'aime 🙏🙏🙏👍👍👏👏👏
@ኡሙሙአዝነኝያቡሙአዝወዳጅ
ወይኔ መቅድየ የኔ ልዩ ስወድሽ እኮ ሁሉ ነገርሽ ይመቻል የሠው ዘር ነሽ እደህልም የሚለውን ሙዚቃሽን ላኪልኝ
@gagobebo3537
@gagobebo3537 5 лет назад
Thank so much u have nice sons for ever 😍😍 I love Ethiopian music more from Sudan
@mandefrawujfkshambe6963
@mandefrawujfkshambe6963 3 года назад
I am lissen best of best music mekd Thank you so much
@tarikmekonen6253
@tarikmekonen6253 5 лет назад
መቅዲ የኔ ቆንጆ ጠፍተሽ ነበር ምርጥ ድምጽ እና ሙዚቃ
@SISAYKEBEDE-u2e
@SISAYKEBEDE-u2e 4 месяца назад
bzu ብዙያልተደመጡግን እጅግ ውብ የነበሩ ዜማዎች ያላት ባለ ጥኡም ቅላጼ ባለቤት ነች ማራኪ ቁመናና የሚስብ ስታይል አላት ወዚህችን ልጅ ሶስት ዘፈኖች ሰምቼ በጣም ወድጄላታለሁ
@Koki1993
@Koki1993 4 года назад
Bruh I love your voice and ur choice of music. You are just amazing. We need an album!!! ❤️❤️❤️
@wegmar8557
@wegmar8557 5 лет назад
መቅዲ የኔ ቆንጆ ሁሉም ዘፈኖችሸ በጣም ነው እምወደቸው የኔ ማር በጣም አሪፍ ዘፈን ነው በሌላ ጊዜ ደግሞ ሌላ ዘፈን እንጠበቀ አለን ደግሞ በጣም እወደሸለዋ
@MohdAalam-kd1bk
@MohdAalam-kd1bk 5 лет назад
መቅድየ በጣምነውየምውድሽ ሁሉም ቀን አለው ሁሉም ጌዜአለው ትክክልነሽ ማርበርች ። እስኪ መቅድየን የምትውዱ
@bbeihrdnea4382
@bbeihrdnea4382 3 года назад
በጠምነዉ ያምወደት ተዋደጅ እኮ ነት ማቅድዬ ሰለም ለዉዱዋ እትዮጵያችን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤👈
@addisandu7172
@addisandu7172 5 лет назад
መቅዲ የኔ ቆንጆ በጣም የሚያምር ሙዚቃ ነዉ ነባር ሙዚቃዎችሽንም እወድልሻለዉ እና በርቺልን ማሬ
@bayu382
@bayu382 5 лет назад
Uno!! How it feels to just comment the first one on the song , I don't even understand the lyrics but still enjoy the vibe & Energy.
@Susu-hp4ie
@Susu-hp4ie 5 лет назад
And her sexy look
@matthiasmaczollek2942
@matthiasmaczollek2942 4 года назад
Musik is a univesal language
@eskindrneway9031
@eskindrneway9031 2 года назад
Mekdi wub yetewata alebabesish ,besekene maraki wuzwazesh, bemiyamr fegegta yetekeletse tae'me zemash yefikern me'aza bejoroye kemeskut. Thank you
@ሀያትቤትአብዱ
@ሀያትቤትአብዱ 5 лет назад
መቅድ አች ብቻ ስላገርሺ አልዘፈሺም እሳ መቅድን የሚወድ ላይክ
@bogaleshigult95
@bogaleshigult95 5 лет назад
woooooooooow Mekdi ...... arif sera new berich........
@መርካቶሰፈሬ-ፀ4ቸ
@መርካቶሰፈሬ-ፀ4ቸ 5 лет назад
በዚ ዘፈን እንዴት እንደማስነካውውውውው ♥♥♥♥♥♥
@esubalewagumas3029
@esubalewagumas3029 5 лет назад
mekdi betam yamral
@kerrya2128
@kerrya2128 4 года назад
I love your voice simply peaceful vocal 🎶beautifulllll🎵🎼🎤🎧👌
@ኢስላምውስጤነው
@ኢስላምውስጤነው 3 года назад
ውይ አንቺ ልጅ ፈጣሪ ይጠብቅሽ ውዴ ቆንጂት
@mangaltmg9849
@mangaltmg9849 5 лет назад
from Nepal . I love Ethiopian song but I don't understand 😍😍😍😍😍😍😍😍😍
@jossysmith7436
@jossysmith7436 5 лет назад
Great to see you here .
@እኔስበማርያምአላፊርም
እዳቹ የምወደው በዚቹ ምድረ ላይ የለም እህቴ 😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞
@runatube6037
@runatube6037 5 лет назад
እኔስ በማርያም አላፊርም l
@Insight-n1j
@Insight-n1j 5 лет назад
መቕደስ ቆንጆ ቆንጆ ሙዚቓ ዋውውውው !! ላይኽ ላይኽ ላይኽ !!
@berhanuetoresugamo3357
@berhanuetoresugamo3357 5 лет назад
ኣስመራ ASMERA ሽኾር
@ashuhailu8437
@ashuhailu8437 4 года назад
መቅድየ ኣሪፍ ዘፈኑ በጣም ደስ ይላል ፈጣሪ ጤና ይስጥሽ
@toybaabdie1511
@toybaabdie1511 5 лет назад
በጣም ጥሩ ድምፅ አለሽ አብሬሽ ነው የተማርኩት ባህርዳር
@toybaabdie1511
@toybaabdie1511 5 лет назад
ጣና ሀይቅ
@danielgetachew2303
@danielgetachew2303 2 года назад
እንኳ ደስ አለ
@yonaswlyesus3265
@yonaswlyesus3265 4 года назад
በጣም ነው የምወድሽ ያምራል
@የኔቤተሰብ-ገ7ቐ
@የኔቤተሰብ-ገ7ቐ 5 лет назад
መቅዲ የምወድሽ እንኩዋን ደና መጣሽ የድምፅሽ ምርኮኛ ነኝ ምርጥ ስራ ነው የኔ ቆንጆ
@سارااحمد-ذ8و
@سارااحمد-ذ8و 5 лет назад
Wowwww
@MmMm-ok1ix
@MmMm-ok1ix 5 лет назад
5478597
@tedvv4809
@tedvv4809 5 лет назад
vere nac
@galaxypoer1476
@galaxypoer1476 5 лет назад
እውነት ነው ሁሉም ቀን አለው
@henokabushe5310
@henokabushe5310 Год назад
የአንችን ሙዚቃዎችን እየሰማሁ ከአንች ፍቅር ያዛኝ እኮ የኔ ሸበለዬ👌❤
@tigisttg5775
@tigisttg5775 5 лет назад
Another great work from you! keep going!
@masaratmimi260
@masaratmimi260 5 лет назад
Wawooo.makidiyee..lik.newu.hulum.gize.alewu.berchilign.my.hero..yemiwedish.
@jonahzah2698
@jonahzah2698 5 лет назад
Awesome work Mekdi. The fact you release you music videos on your own RU-vid account shows your amazing high self confidence and independent spirit. I see you are also the producer or director of you videos. Keep up the great work Mekdi. You are an inspiration to girls everywhere. We love you!!!!
@abdishakourdahir9280
@abdishakourdahir9280 5 лет назад
I'm Somalian from East africa really i like this lady her voice so talented ✅
@atsedetolla447
@atsedetolla447 5 лет назад
የኔ መረዋ በጣም ያምራል ❤️
@ያአላህባሪያነኝዛሬምነገም
ዋዉ በጣም ደስ ይላል ይመችሽ አቦ
@hiwidaniel2315
@hiwidaniel2315 5 лет назад
🎶🤗🍽👍🏾she can sing!!! Awesome voice
@natyketema8501
@natyketema8501 5 лет назад
የኔ ቆንጀ መቅድዬ እምወድሽ በጣም ምርጥ ስራ ነው እንኳን ደና መጣሽ ውዴ እወድሽ አለሁ
@shewayeabera5882
@shewayeabera5882 5 лет назад
መቅዲየ ስወድሺ ግንምነዉ አቺን ኢተርቢ የሚያቀርብልኝ አጣሁ
@abichudamxew9644
@abichudamxew9644 2 года назад
ihite bexam inwedishalen ❤️❤️❤️ qexibet
@amettube5071
@amettube5071 5 лет назад
😉😉😉መቅዲ ሙዚቀዎችሽ ሁለ ስወደቻው😍😍😍😍😗😗😗😘😘😘😘
@rakebyenatuwatube3125
@rakebyenatuwatube3125 5 лет назад
መቅድዬ በጣም እኮ ነው ምወድሽ ምርጥ ስራ ነው በርችልኝ
@عسيكلبل
@عسيكلبل 5 лет назад
Vraiment je ne suis pas de éthiopien vraiment j'aime beaucoup les musiques
@workeketem6692
@workeketem6692 5 лет назад
የኔ ልዩ መቅድ
@bekeleyitayew9340
@bekeleyitayew9340 5 лет назад
መቅዲ የሚገርም ድምፅ አለሽ ከዚህ ቀደም ከሰራሻቸው ስራወችሽ ላይ በደንብ ተጠቅመሽበታል ለምሳሌ ፍቅርና ዋና በጣም አሪፍ ስራሽ ነው እንደ ህልም የሚለውም አሪፍ ነው የአሁኑ ግን ድምፅሽን ደብቆብሻል ድምፅሽና ዜማሽ በአንድ አልሄዱም ይኸን ያልኩ ከዚህ ቀደም ያሉትን ስራወችሽን ስለማውቅሽ ነው ባህላዊ ሙዚቃ ብትሰሪ ድምፅሽ የተዋጣለት ይሆናል ምናልባት የባህል ሙዚቃ ብዙ ላይክና ተመልካች ባያስገኝም ስራሽ የተዋጣለት ይሆናል ባህላችንንም በደንብ ማሳደግና ማስተዋወቅ ትችያለሽ ባጠቃላይ ስራወችሽን በጣሞ እወዳቸዋለሁ በርችልን
@hanaterefe4947
@hanaterefe4947 Год назад
Betam new yemewedesh yene konjo zefenocheshen demtsesh betam ewedewewalehu God Bless
@AbuRehmet
@AbuRehmet 5 лет назад
መቅዲ ድምፅሽ ከህብስት ጥሩነህ ጋር እንደሚመሳሰል ሰዎች ነግረውሻ ያውቃሉ በተላይ ቅላፄው ላይ
@mersimersi156
@mersimersi156 5 лет назад
Lek belachihuwal
@ኢቶጳዊቷቀብራራ
@ኢቶጳዊቷቀብራራ 5 лет назад
እኔ ደሞ መልኳም ድምፆም ኩኩን ሰብስቤን ይመስለኛል
@alemazebirhanu6815
@alemazebirhanu6815 5 лет назад
👍👍👍👍
@THE-HAMAS.PRINCE199
@THE-HAMAS.PRINCE199 Год назад
I m somalia l liked ithopian music is the best song
@zdshuw1778
@zdshuw1778 5 лет назад
Mady sweet Your voice sounds pretty
@kokobhaile2318
@kokobhaile2318 5 лет назад
Love you forever Mekdesey Konjo you are one of the best signer I'm from Eritrea 😚
@tegsteandualme9147
@tegsteandualme9147 5 лет назад
yane konjo ekanw dena mtaslne😍😊💕💕
@yeborolije8630
@yeborolije8630 3 года назад
በጣም ነዉ የምንወድሽ መቅዲ
@እግዚአብሄርይመስገን-ቸ8ገ
ሁሌ ደስታ የለም ሁልጊዜ ፋሲካ ውቅቱን ጥብቆ ነው አበባም ሲፈካ
@bettysweet5204
@bettysweet5204 5 лет назад
እግዚአብሄር ይመስገን Yemcheshe
@Ydigj-n8y
@Ydigj-n8y 10 месяцев назад
አድናቂሽ ነኝ ውዴ❤❤❤❤❤
@y.ty.t5719
@y.ty.t5719 5 лет назад
መቅዲ በፍቅርና ዎና ሙዚቃሽ ወዲጀሽ ቀርቻለሁ በርች!! አይ ፀጉር ዎዉ ነዉ!! ሂዉማን ሄር መስሏቸዉ ብዙ እያወሩ ነዉ!! አልሰሙኝም!! አንች ፃፊላቸዉ!!!!!!!!!!
@mihretsisay1187
@mihretsisay1187 5 лет назад
Yene mar mekdiye betam new yemwdesh berchi #1 👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻
@utopia6446
@utopia6446 5 лет назад
ሽኮር
@ganiyeyegetalijiganiye7386
@ganiyeyegetalijiganiye7386 3 года назад
ትክክል ነሸ መቅድዬ ሰወድሸ ኑርልኝ ደግሞ በርች አሪፍ ነው♥♥
@tsionzeorthodox478
@tsionzeorthodox478 5 лет назад
አንደኛ ነኝ ላዬክ ግጩኝ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታዮች እንኳን ለገና ፆም በሰላም አደረሳችሁ
@yeshiharegaragaw4041
@yeshiharegaragaw4041 5 лет назад
Tsion Ze orthodox enkaan abro aderesen
@ጎንደርዋስስደተኝ
አሜን
@ccgmfcd568
@ccgmfcd568 5 лет назад
የኔ ቆንጆ
@ልጅፀደኒያማርያም
Amen
@birtukanyoutube2786
@birtukanyoutube2786 5 лет назад
wawe.
@ጎንደርኢትዮጵያ
@ጎንደርኢትዮጵያ 5 лет назад
አቤት ድምፅ የኔ ቆንጆ
@እደምነውወሎየደጋጎችሀገር
መቅድየ ስወድሽ ስራሽን ድምፅሽን ስወድልሽ ግን በጣም የቆየሽና የጠፋሽ ነው ብቅ ምትይው ማሬ አትቆይብን
@rehimaayalew6743
@rehimaayalew6743 3 года назад
ሁሉም ጊዜአለው 😭😭😭😭😭💋💋💋💋💋💋💋
@laligodblessyougetayibarki9681
Muziqawu yetemechewu like argu👈
@ebabu8698
@ebabu8698 5 лет назад
መቅድየ ያሁኑ ሙዚቃሽ ብዙም አልምሰጠኝም ከሊፑ ግን ያምራል ስለምወድሽ አይሁት
@kedirseid333
@kedirseid333 5 лет назад
ላይክ ግጩኝ ኤርትራን እየጎበኘሁኝ ነው እናንተም እንደዲትጎበኙት ተመኘሁላችሁ: ውድ የኢትዬ ልጆች እወዳችኃላችሁ🌹🌹🌹🌹🌹❤️❤️
@መርካቶሰፈሬ-ፀ4ቸ
@መርካቶሰፈሬ-ፀ4ቸ 5 лет назад
Wow gacawk eshi kkkk ♥
@endalekachewsimegnew1312
@endalekachewsimegnew1312 5 лет назад
mekidi fikir eko nesh marrrrr
@MyEthiopia23
@MyEthiopia23 5 лет назад
ድምፅሽ ሌላ አንች ሌላ አትመሳሰሉም ከምር ለማንኛውም ምንም አትይ👌
@elsabettube1753
@elsabettube1753 5 лет назад
Eko
@kubrakubra9735
@kubrakubra9735 5 лет назад
መቅዲዬ ሥወድሽ እንኳን ደህና መጣሽ
@mojkgiymojmjcnkkfdjpmjkd4557
@mojkgiymojmjcnkkfdjpmjkd4557 4 года назад
ዋዉዉ ደስይላል ይመቺሽ
@pinashalom9644
@pinashalom9644 5 лет назад
Yene wub.... Siwedsh
@እድለወርቅታስው
@እድለወርቅታስው 5 лет назад
ዋው ስላምሽ ይብዛ መቅዲየ ማር ሙዚቃሺም ለዛ አለው አንቺም ቆንጆ በርቺልን ማር
@mandefrawujfkshambe6963
@mandefrawujfkshambe6963 2 года назад
ሽለል በል ኑሮ ቀን አለው ብዬ❤✔
@የስደትስንቄእመብርሀንእና
የኔማር እደው ስወድሽኮ እድሜና ጤናይስጥሽ መቅደስ የኔመልካምውድድድድድድድድ ከኔበላይ እመብርሀን ትውደድሽ የኔጨዋ
@hayatmohammed4882
@hayatmohammed4882 2 года назад
እደዉሰወድሺ እኮ ዋዉዉዉዉዉ
@kaduu7417
@kaduu7417 5 лет назад
ወው ማቅዲዬ ያኔቆጆ ስወድሸ ከልብ ነው በጠም ያምርል ቀጥይበት
@TheKebenawonze
@TheKebenawonze 4 месяца назад
Everybody likes Mekdes.
@tessemasuper7034
@tessemasuper7034 4 года назад
ወይኔ እንዴት እንደምወዳት ኡኡኡ
@hayelomwedsheraro1050
@hayelomwedsheraro1050 4 года назад
ስራሽን ከመዳኒት በላይ ነው ፍቅርውድድድድድድድ
@abdonuruu293
@abdonuruu293 5 лет назад
I am from saud arabia ilove you Ethiopia music strive
@ሀበሻነውደሜ-በ1ዐ
@ሀበሻነውደሜ-በ1ዐ 5 лет назад
የኔ ማር መቅድየ የኔ ማል ስወድሽ እኮ 😘❤❤❤አወ ዋናው ጤና አብረን እኖራልን ወዴ ታገስ ሁሌም ደስታ የለም ትክክል ነሽ ማርርርርርርር
Далее
Mekdes Abebe - Gena Gena| New Ethiopian Music
5:10
这位大哥以后恐怕都不敢再插队了吧…
00:16
How Many Twins Can You Spot?
00:17
Просмотров 22 млн
Women’s Celebrations + Men’s 😮‍💨
00:20
Просмотров 4,5 млн
Alelem Bechirash
5:17
Просмотров 159 тыс.
Wendeme
5:08
Просмотров 38 тыс.
Manen New
5:33
Просмотров 567 тыс.
ЛИСА
2:16
Просмотров 156 тыс.
Лилия
3:00
Просмотров 1,7 млн
Afruza - Baxtlimisan (Official Music Video)
4:42
Просмотров 6 млн
Баяноммай (Svonedj Remix)
3:48
Просмотров 762 тыс.
POLI - Котик (Official music video)
2:04
Просмотров 589 тыс.
Пикми
1:48
Просмотров 461 тыс.