Тёмный

Memeher Girma Wondimu 245 "በዘንዶ አምልከዉ አለቁ " 

Nku tamirtsion
Подписаться 422 тыс.
Просмотров 134 тыс.
50% 1

"በዘንዶ
አምልከዉ አለቁ " ባለ መስተዋል ለክፉዉ መናፍስት የሚደረጉ ባእድ አምልኮቶች ትዉልዱን በብዙ መልኩ ስቃይ ዉስጥ ከተዉታል ::
መንፈሳዊነት ይብለጥ ላይክ ሼር ይደረግ ለሌሎችም እንዲደርስ

Авто/Мото

Опубликовано:

 

21 дек 2021

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 354   
@taddeselema1646
@taddeselema1646 2 года назад
የአጋንንት ሁሉ መድኃኒት ኖት አባታችን። እውነተኛ የምድራችን ሐዋርያ ኖት!!! ሺ አመት ኑሩልን!!! አሜን።
@dissanayaka8478
@dissanayaka8478 2 года назад
አሜን አሜን አሜን
@samuraiadisabab9260
@samuraiadisabab9260 2 года назад
,😍😍😍😍🙏🙏🙏🙏
@endalehibebo4604
@endalehibebo4604 2 года назад
አባታችን እግዚአብሔር ይጠብቁት ያኔ መልካም አባት
@mizanhailu1652
@mizanhailu1652 2 года назад
Wishtam kes leba betam yasazinal besew sikeldu🥲🥲
@almazepherm6049
@almazepherm6049 2 года назад
እግዚአብሔር ቤተስቦች የድንግል ማርያም የአስራት ያደራ ልጆች የአባ ስልክ ቁጥር ካላችሁ እባካችሁ እህት ወንድሞች ላኩልኛ
@shitulegesse452
@shitulegesse452 2 года назад
እግዚኦ መአርነ ክርስቶስ እደው የአዳም ልጅ ስቱ ስቃይ ጌታሆይ አስበን ማረን መገድህን አሳየን አባታችንን እረጅም እድሜዬ ይስጦት ተክልዬ ፀጋውን ይስጦት አሚን።
@user-eg6by3wo1n
@user-eg6by3wo1n 2 года назад
አባቴ እንኳን በሰላም መጡልን የእነሱ ደረሶ የፈወሳቸው የድንግል ማርያም ልጅ መድኃኔዓለም የእኛም ዳቢሎስ የዘጋውን ህይወታችንንን ኤፍታህ ይበለን
@user-kn4bf9hl4s
@user-kn4bf9hl4s 2 года назад
አሜን አሜን አሜን
@nunesharsema6921
@nunesharsema6921 2 года назад
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
@user-eg6by3wo1n
@user-eg6by3wo1n 2 года назад
@@nunesharsema6921 አሜን፫ እህቶቼ😍🙏
@user-zw9mm2kb1i
@user-zw9mm2kb1i 2 года назад
አሜን አሜን አሜን
@woinshet2595
@woinshet2595 2 года назад
አሜን
@tsegshTube5kk3g
@tsegshTube5kk3g 2 года назад
ለእናተ የፈወስ አምላክ ለኛም ይፈውስን አሜን አባታችን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን የአገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን አሜን
@lemalmojunta7451
@lemalmojunta7451 2 года назад
🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏
@seki1508
@seki1508 2 года назад
አባታችን መልአከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙ ረድኤት በረከቶ ይደርብን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይሥጥዎ አሜን አሜን አሜን
@mengistualamu9438
@mengistualamu9438 2 года назад
ወይኔ ያሳዝናል የኛ ኑሮ የመንፈስ መቀለጃ መሆናችን እድላችን ነው እያልን እናማርራለን አጋንት ግን በኛ መጨነቅ አለሙን ይቀጫል እችንም እንኳን እንዳንረዳ ሁለመናችንን እስርስር አድርጎ እርስ በርስ እያካሰሰ ቋንቋችንን ደበላልቆ እያራገመ በራሱ መንገድ ያስኬደናል እግዚያብሄር ይማረን ይሄን ክፉ ጠላታችን ወደ ጥልቁ ይጣልልን ቅዱስ ሚካኤል ከመንገድ ጠርቆ ወደ ጥልቆ በሴፉ መቶ ይጣልልን ። ሰውና ሴጣን ተደባልቆ ለመለየት አስቸጋሪ የሆነበት ዘመን ላይ ነን።
@liyagessesse9747
@liyagessesse9747 2 года назад
AMEN
@helenhaftom1525
@helenhaftom1525 2 года назад
በጣም
@user-ef6he7kg2o
@user-ef6he7kg2o 2 года назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አባታችን እድሜወትን ያርዝምልንንንንንንንን አሜን አሜን አሜን
@workneshdebebe2105
@workneshdebebe2105 2 года назад
አባታችን. ረጅም. እድሜ. ይስጥልን
@hana967
@hana967 2 года назад
ስለእማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ልዑል እግዚአብሔር በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን ፫ ➕
@user-mu8tv5qv1s
@user-mu8tv5qv1s 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን ። እንኳን ለፃዱቁ አባታችን አቡነ አረጋዊ ወርሀዊ በአል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን የፃዱቁ በረከት ይደርብን አሜን ፫//🕯🙌 እንኳን በሰላም መጡ አባታችን በረከትዎን ይድረሰን አሜን ፫🕯🤲
@woinshet2595
@woinshet2595 2 года назад
አሜን
@user-st9ig8hx2h
@user-st9ig8hx2h 2 года назад
አሜን አሜን አሜንንን 🙏🙏🙏
@netsanetworku2852
@netsanetworku2852 2 года назад
አሜን አሜን አሜን
@liyagessesse9747
@liyagessesse9747 2 года назад
Enkwan abiro aderesen
@rahhaharadsh8328
@rahhaharadsh8328 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቅዱስ እግዚአብሔር ይጠብቃል 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-hv7uk3ir8x
@user-hv7uk3ir8x 2 года назад
አባታችን መምህር ግርማ የ ጠላት ጉዳትን አሳይተህ ሰለ አስተማርከን እድሜና ጤና ይስጦት 🙏 እንደሶ አባት እና መምህር ለማየት ሁሌ ምኞቴ ነበር ። አሜን አሜን አሜን 🙏
@kalkdan4521
@kalkdan4521 2 года назад
አባታችን በርክታት ይድርብኝ አሜን ርጅም አድሜ ጤና ይስጥልን
@alexjijo9080
@alexjijo9080 2 года назад
አባታችን እርሶ ንጹህ ስለሆን የእግዚአብሔር መንፍስ በእርሶ አድሮ ይህን ጉድ ይፈውሳል እድሜ ይስጥልን ቃላት ያጥረኛል እኔም የበረከቱ ተቋዳሽ ያርገኝ አሜን
@mebratsntayehu8843
@mebratsntayehu8843 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ውድ አባ አባታችን እንካንም በስላም መጡልን እግዚአብሔር እድሜና ጤናው ፅጋውን አብዝቶ በፍቅር ያኑርልን እግዚአብሔር ያግልግሎት ዘመናችው ይባርክልን ውድ አባ አባታችን ይፍቱኝ ይባርኩኝ በፅሎታችው ያስቡኝ
@desetabekele8963
@desetabekele8963 2 года назад
Amen amen amen 🙏
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 2 года назад
እንኩዋን በሰላም መጡልን ውድ አባታችን ለናንተ የደረሰ መድኃንያለም ለኛም ይድረስልን 😭🙏🏿😥
@alexjijo9080
@alexjijo9080 2 года назад
አሜን
@user-zl9pf5mz5m
@user-zl9pf5mz5m 2 года назад
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@azebfeseha1272
@azebfeseha1272 2 года назад
@@user-zl9pf5mz5m Amen
@terefemekonnen8367
@terefemekonnen8367 2 года назад
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
@ayinalemabera8351
@ayinalemabera8351 2 года назад
Amen amen egezaberi yimesi geni abbaa tsegauni yazalachu idimena tena yisi tilini nurulin amen🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲⛪️⛪️⛪️🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯😭😭😭😭😭😭
@selemawimebrahtom376
@selemawimebrahtom376 2 года назад
ኣባታችን ረጅም እድሜና ጤና ይስጦዎት
@nardoserundas7334
@nardoserundas7334 2 года назад
እድሜ, ፀጋ, በረከትን ይጨምርሎት ያቆይልን, ጤና ይስጥልን ከ እረጅም እድሜ ጋር, 100% እርግጠኛ ነኝ አንድ ቀን እንደማገኞት,
@endeshaw_tube9040
@endeshaw_tube9040 2 года назад
የኔም ህይወት የሚተርፍበት ቀን ናፈቀኝ ብዙ ሥራ አመለጠኝ
@user-qp3qp8lt1t
@user-qp3qp8lt1t 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እናተን የጎበኘ አምላክ እኛንም ይጎብኘን አባታችን እረጅም እድሜ ከጤና እግዚአብሔር ይስጦት
@Simontadeke
@Simontadeke 2 года назад
ዲያቢሎስንና ሰራዊቱን ድል እድንነሳ መንፈሳዊ ጦር እና ጋሻ ላስታጠቁን ከፊት ሆነው ለመሩን አባታችን መምህር ግርማ እግዚአብሔር ያክብርልን
@hevijustin5324
@hevijustin5324 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን ክቡር አባታችን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን አሜን አባዬ በፀሎት ያስቡኝ ወልደ ማርያም
@mametohem7990
@mametohem7990 2 года назад
አባታችን አድሜና ጤናወትን ይስጠወት እርሰወን የሰጠን እግዚአብሄር የተመሰገነ ይሁን
@oppoalain6960
@oppoalain6960 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን ክቡር አባታችን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን አሜን አሜን አሜን አባዬ በፀሎት ያስቡኝ አፀደ ማርያም ገብረሥላሴ
@cherenettefera267
@cherenettefera267 2 года назад
የትነው የማያገለግሉት
@mebratsntayehu8843
@mebratsntayehu8843 2 года назад
ውድ አባ አባታችን እግዚአብሔር ለእነሱ የደርስ ለኛም እግዚአብሔር ይደርስልኝ እግዚአብሔር እድሜና ጤናው ፅጋውን አብዝቶ በፍቅር ያኑርልን እግዚአብሔር ያግልግሎት ዘመናችው ይባርክልን ውድ አባ አባታችን
@user-dr5xe1il2o
@user-dr5xe1il2o 2 года назад
አባዬ እግዚአብሔር እናተን ስለሰጠን አመሰግነዋለን እድሜዎትን ያርዝምልን🙏🙏🙏🙏
@gualgere3636
@gualgere3636 2 года назад
Orthodox nezelaalem tenur Amen 🙏 🙏 🙏
@user-wh2yc7sm8z
@user-wh2yc7sm8z 2 года назад
ለነሱ የደረሰ እግዚአብሔር ለሁላችንም የድረሱልን አባታችን በእድሜ በፀጋው ይጠበቅልን ከጤና ጋር አሜን ፫🤲
@mssmarshyee517
@mssmarshyee517 2 года назад
እንኳን ደህና መጡልን አባታችን
@user-go6ic3nu4i
@user-go6ic3nu4i 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን አምላኬ ሆይ ለዝች ቀን አብቃኝ አባታችን እድሜ እና ጤና ይስጥልን ፀጋዉ ያብዛሎት ሺ አመት ኑርልን ሰለ ማይነገር ስጠታው እግዚአብሔር ይመስገን
@user-cy9lq7kv2c
@user-cy9lq7kv2c 2 года назад
አባታችን እኳን ደህና መጡልን በእድሜ በጤና ያቆይልን በረከትዎ ይደርብን አሜን አሜን አሜን
@kofiyeyadghlleji4659
@kofiyeyadghlleji4659 2 года назад
Amen amen amen 🙏 🙌 👏 ❤
@abzegonder4256
@abzegonder4256 2 года назад
ውዱ አባታችን መላአከ መንክራት መምህር ግርማ ለአግልግሎተዎ ልኡል እግዜአብሔር ርዥም እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን አሜን።አባታችን ለእኛም በፆለተዎ ያስቡን በግከተዎ ይደርብን አሜን
@user-vi4cf8jt6k
@user-vi4cf8jt6k 2 года назад
እግዚአብሄር አምላክ እረጅም እድሜና ጤናን ያድልልን ለባታችን እኔስ ተራዬ መቼይሁን እመቤቴ ሰዉ የምታረገኝ አባቴ በፀሎቶ አስቡኝ
@burtukanyewenkishetelijela6569
@burtukanyewenkishetelijela6569 2 года назад
Eukan dena metuleni abaye kaleyote yasemaleni tegahune yabezaleni nurulne she Amate abaye be talotachu asbugne sedatagna lejoti negne welate rufael belachu kana betasaboche Abaye 🤲 😭😭😭😭😭😭😭😭
@negatuaadmasu5388
@negatuaadmasu5388 2 года назад
አባታችን አባ ግርማ ፀጋውን ያብዛልዎት እረጅም እድሜ ይስጥልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን🤲🤲🤲🤲
@betrihaki3884
@betrihaki3884 2 года назад
Our father MEMIHIR GIRMA, is such a man of God. AMLAK YIDIME YIHABOM
@azebsil7284
@azebsil7284 2 года назад
እድሜ እና ጠናዉን ይጥዎት አባቴ...
@mekdswenksht9975
@mekdswenksht9975 2 года назад
እኮን ደናመጡ አባታችን ሺ አመት ኑሩውልን አሜን፫
@user-zk2jq2kk4w
@user-zk2jq2kk4w 2 года назад
Abey bota alewu memhr grma,ngerni hafteu
@user-rj3oz5eg3d
@user-rj3oz5eg3d 2 года назад
እግዛብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏ኣቦና ዕድመ ምስ ጥዕና ይሃበለይ ፈጣሪ ንዘልኣለም ንበርሉና ኣሜንንን
@sabaghumbot5485
@sabaghumbot5485 2 года назад
አባታችን የእኔ አባት ምንም ቃል የለኝም ስለእርሷ ሳስብ ምን ያህል እደለኙች ነን ልዑል እግዚአብሔር የእነ አብርሃም ይሳቅ የደጋጋቹ አምላክ እርሶን የሰጠን የውስጥ ስቃያችንን የምንገላገልበት አባቴ ሺ አመት ኑሮሉን
@melatyaresemaleji9736
@melatyaresemaleji9736 2 года назад
አባታችን በድሜ በጸጋ ይኑሩልን በወነት ሽህ አመት ይኑሩልን እገዚአብሔር አምላክ እድሉ ለኛም ይድረሰን አባታችን የተነቁ አባት የድሃ አባት በዉነት ለርሶ ቃላት የለኝም
@user-ey9te8mm3oExe
@user-ey9te8mm3oExe 2 года назад
አባታችን መላከ ምክራት፣መምህር ግርማ ወንድሙ ቃለ ሕይወት ያሰማልን ።አሜን !!!
@user-ji5rd2fb2h
@user-ji5rd2fb2h 2 года назад
ኣባዬ በረከታቸው ይደርብን እግዚአብሔር ኣምላክ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥዎት
@rahwateklu7517
@rahwateklu7517 2 года назад
አባዬ እድሜ ና በረኮቱን ይጨምርሎት ለእስቲፍዬም ለአይኑ ጸሎት አድርጉልኝ አባዬ።
@user-kq9zw2mo7k
@user-kq9zw2mo7k 2 года назад
ቃለህወት ያሰማልን
@ruthina1927
@ruthina1927 2 года назад
እድሜ ይስጥልን የብዙዎችን ሕይወት ቀይረዋል የክርስቲያን ተግባር ምን እንደሆነ ለማናውቅ አስተማሩን ፀጋውነ ያብዛልዎት የአገልግሎት ዘመንዎትን እረጅም ያድርግልን የድንግል ማርያም ልጅ ይክበርልን
@yeshiabebe5415
@yeshiabebe5415 2 года назад
አባታችን አንኳን በሰላም መጡልን በድሜና በጤና ያኑርልን
@ayinu601
@ayinu601 2 года назад
አባታች በዕድሜና በጤና ያቆይልን ለናቴ የደረሰ አምላክ ለናንም ይድረስ 🤲🤲🤲🤲🤲
@abebahabte8469
@abebahabte8469 2 года назад
አባታችን መላከ መንክራት , እግዚአብሔር አምላካችን እደሜ ማቱሳላን ያድለዎ 🙏🏿
@mom-yc6cw
@mom-yc6cw 2 года назад
ኣባታችን እግዚአብሔር ይጠብቆት ለኛም ፀልዩልን ኣባታችን😭🙏🙏🙏
@noormohd2761
@noormohd2761 2 года назад
ስለሁሉም ነገር" እግዚአብሔር ይመስገን! የ8ኛ ሸ ሐዋርያ `"አባ ፀጋዎን ያብዛሎት በረከታችሁ ይደርብንን
@ShareWhatMatters
@ShareWhatMatters 2 года назад
እባታችን በዚህ ዘመን እንደ እርሶ ዓይነት እግዚያብሄር የመፈወስ ስልጣን የተሰጠው ሰው ስለመጣ እግዚአብሔር ክቡር ይስፋ። እርሶንም እግዚአብሔር እድሜ ይስጦት።
@manuel2445
@manuel2445 2 года назад
እኳን በስላም መጡልን የኛ አባት እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጥልኝ አባ 💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️🙏🙏🙏🙏💐💐💐
@user-sb6ly4bc9u
@user-sb6ly4bc9u 2 года назад
ፈጣሪ እድሜ ና ጤና ይስጥልኝ አባየ👏👏👏⛪🙏🙏🙏
@habtmaulema6149
@habtmaulema6149 2 года назад
አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🙏🙏🙏💚💛❤️ አለ ለኔም የተሻለ ነገር
@kidanejeben8730
@kidanejeben8730 2 года назад
Unkn dehna metuleni abatachin 🙏🙏🙏❤❤❤💒💒💒
@melatyaresemaleji9736
@melatyaresemaleji9736 2 года назад
ቡራኬዎ ይደርብኝ አባታችን
@ejigayewwoldegiorgis4600
@ejigayewwoldegiorgis4600 2 года назад
አባቴ እረጅሚ እድም ከጤና ጋር ይስጥልኝ የኔ ናፍኮት አባቴ።
@wojxhsh9133
@wojxhsh9133 2 года назад
ኣቤቴ እንኳን በስላም መጠልን መምህራችን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@yodittilahun3345
@yodittilahun3345 2 года назад
አባታቼን በረከቶ ይድረሰኝ ለሌሎች የደረሰ የአባ ግርማ አምላክ ማርያም እኔን ይጉብኝኝ
@mrkbemrkbe6748
@mrkbemrkbe6748 2 года назад
አባ እድሜዎትን ያርዝምልን በረከቶት ይደርብን💚💛❤️አሜን ቃለኽይወት ያሰማልን 💞💞💞💞
@tru9125
@tru9125 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን የጠላትን ሐይል የሚደመስስ አምላክ አለን
@egziabherymesgen1481
@egziabherymesgen1481 2 года назад
ኣሜን ቃል ህይወት ያሰማልን
@sameraalso2004
@sameraalso2004 2 года назад
በእዉነት አባታችን ቃለ ህይወት ያሠማልን በድሜ እና በጤና ያቆይልን
@abebechetesakaabebechetesa6387
@abebechetesakaabebechetesa6387 2 года назад
አባታችን ያገልግሎት ዘመኖት ይባረክ እድሜና ጤና ይስጦት በፀሎቶ አሥቡኂ ወለተ ሠንበት
@user-nk5fc1vp6u
@user-nk5fc1vp6u 2 года назад
እፍታህ በለኝ ጌታየ ኣባየ እንካን ደህና መጡ ዕድሜና ጤና እግዚኣብሔር ይስጥልን😍😍😍😍😍👏👏👏👏
@amanuel5687
@amanuel5687 2 года назад
አሜን አሜን አሜን አባታችን እግዚአቢሄር ይባርክልን ያክብርልን ረጅም ዕድሜና ጤና በረከት አብዝቶ ይስጥልን ይፍቱኝ ይባርኩኝ ወልድ አማኒኤል 🙏🙏🙏
@Messi-pm5ut
@Messi-pm5ut 2 года назад
ለናንተ የደረሰው አምላክ ለኛ ለሁላችንም ይድረስልን። አባታችን ያገልግሎት ዘመንዎን ይባርክልን 🙏🙏🙏
@ifixifix8765
@ifixifix8765 2 года назад
አባቴ ይህ ቀን የማይናፍቀህ ሰዉ አለ አልልም እድሜ ከጤና የድልልን
@oasd7432
@oasd7432 2 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይመስገን አባ ❤❤❤❤❤⛪⛪⛪❤❤❤❤❤❤❤
@sheytemanfuha238
@sheytemanfuha238 2 года назад
እግዚአብሔር። ለአባታችን። እድሜ። ጤና። ያብዛሎት። 🙏🙏🙏🙏🙏
@bellatbellat8325
@bellatbellat8325 2 года назад
ሰላመ እግዚያብሔር ይብዛላችሁ አባታችን እንደርሶ አይነት አባት የሰጠን እግዚያብሔር ይመስገን አባየ እረጂም እድሜና ጤና ያድልልን በድሜ በፀጋ ያቆይልን ፀጋውን ያብዛሎት አሜን እኛም ከስደት መልስ በጆ ለመባረክ ለመፈታትያብቃንአሜን
@meemimeemi4935
@meemimeemi4935 2 года назад
Amen Amen Amen Amalkee wayi ⛪🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤😭😭😭😭😭😭😭😭
@selamendazenaw1174
@selamendazenaw1174 2 года назад
አባታችን እርሶን የሰጠን አምላክ እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏🙏
@salamasalama1703
@salamasalama1703 2 года назад
እግዚአብሔር ይመሰገን አባታችን ፀጋዉ ያብዛሎቶ አሜን አሜን አሜን
@user-qd1im4jc3e
@user-qd1im4jc3e 2 года назад
ልጆቹን በአባቶቻችን ላይ አድሮ የጎበኘን እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን በረከተዎት ይደርብን።
@eyerusasefa8089
@eyerusasefa8089 2 года назад
እኳን ደህና መጡ አባ እግዚአብሄር በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@banchitube801
@banchitube801 2 года назад
እህቴ ተፈውሳ የማይበት ቀን ናፈቀኝ እድሜ ልኳን በፀበል ቦታ እደተንከራተተች ከጎኖ የሚንከባከባት እንኲን የለም እኔም በብር ልርዳቸው ብዬ 10 አመት በስደት አለሁ ድና ለምስክርነት እግዚአብሔር ያብቃልኝ አባቴ ከደጅህ አምጥቼያት እንደምትድን ተስፋ አለኝ እረጅም እድሜን ያድልልኝ
@liyagessesse9747
@liyagessesse9747 2 года назад
Ayzosh EMEBIRHAN tidiresilish
@banchitube801
@banchitube801 2 года назад
@@liyagessesse9747 አሜን አሜን አሜን
@wyrtygjjkkkookjvcsiobdgi
@wyrtygjjkkkookjvcsiobdgi 2 года назад
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በእድሜ በጤና ያኑርልን አሜን
@aynalemkebede2272
@aynalemkebede2272 2 года назад
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን አባታችን ፀጋውን ያድልልን
@saraT22
@saraT22 Год назад
ፍቅርተ ሚካኤል ብላቹ በፀሎት አስቡኝ 🥺የድንግል ማርያም ልጅ የጠፋነውን ልጆቹን የድህነት እና የምህረት ቀናችንን ያቅርብልን ወደ ቤቱ ይሰብስበን አባቴ እረጅም እድሜ ከጤና ይስጦት ❤️❤️❤️
@user-wj3sc6wy7o
@user-wj3sc6wy7o 2 года назад
ለናንተ የደረሰ ልዑል እግዚአብሔር ለኛም ይድረስልን ፀጋውን ያብዛሎት ኑርልን አባታችን 💞💞💞💞
@etihopiainbible6830
@etihopiainbible6830 2 года назад
የነፃነት ኣምላክ እግዚአብሔር እንኳን ነፃ ኣወጣችሁ ወገኖቼ ሌባው እንዳይመለስ በርቱና ፀልዩ ኣባታችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ቃለ ሕይወት ያሳማልን በፀሎት ኣስቡን!!!!!
@fekertaethiopia3348
@fekertaethiopia3348 2 года назад
አባታችን እንኳን ሰላም መጡልን እግዚአብሔር አምላክ አገራችን ሰላም ይመልስል🙏🙏🙏🙏😍🙏💚💛❤🙏🙏🙏
@bettysimon7486
@bettysimon7486 2 года назад
Amen amen!
@alemalem8453
@alemalem8453 2 года назад
እንኳን ደህና መጡ አባታችን እድሜ እና ጤና ይስጥልን
@belaynesh1211
@belaynesh1211 2 года назад
እንኳን በሰላም መጡ አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልኝ ለአባታችን🙏❤❤
@rahwaweldegers5866
@rahwaweldegers5866 2 года назад
Abatachn rejm edmena tiena ysitiln, bexelot Asbugn. Eritrea 🇪🇷 🇪🇷 🇪🇷
@user-qj3ec3qc9v
@user-qj3ec3qc9v 2 года назад
እንኳን በሰለም ማጡልን አባታችን ልኡል እግዚአብሔር ረጂም እድሜ ከጤና ጋር የድልልን🕊💌🌹
@ethiopiasalemmaaza.e6743
@ethiopiasalemmaaza.e6743 2 года назад
አሜን አሜን አሜን😭😭😭
@masigirma5030
@masigirma5030 2 года назад
አሜን እሜን እንካን ስላም መጡልን እባዬ እድሜና ጤና ይስጦት ለናተ የድርስ እምላክ እኛንም ክስድት መልሶ ይፍውስን🤲
@fasicamolla7352
@fasicamolla7352 2 года назад
ለአባታችን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድለዎት እኛንም ለዚህ ቀን ያብቃን ለሁላችን ቀን ይዉጣልን አሜን አሜን አሜን
@michaelkidane6578
@michaelkidane6578 10 месяцев назад
Amen 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏
@user-fy9tu2cr1o
@user-fy9tu2cr1o 2 года назад
እንኳን መጡልን አባታችን እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንዎትን ይባርክልን
@selam801
@selam801 2 года назад
አባታችን እግዚአብሄር ረጅም እድሜ ና ጤና ይሰጦዎት ሺ አመት ይኑሩልን አምላኬ ሆይ የመዳኔ ቀን አቅርብልን
@sentayhuwala3388
@sentayhuwala3388 2 года назад
እንኳን በደህና መጡልን አባታችን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ፀጋወን ያብዛሎት ቅዱሥ ኤልሻዳኝ ሠፍጣን የዘጓብንን ሂወት ኢፍታህ በለን እንድ ቀን ከርሥወ በረከት አገኛለሁ ብየ አምናለሁ
Далее
Memeher Girma Wondimu 242  የፈረኝጅ ቡዳ
24:35
Memeher Girma Wondimu Video 34 B
51:13
Просмотров 112 тыс.
Memeher Girma Wondimu VCD 45 B
1:00:13
Просмотров 441 тыс.