Тёмный

Memeher Girma Wondimu Video 92 አስተማሪዉ እግዚአብሔር የለም ይላል 

Nku tamirtsion
Подписаться 422 тыс.
Просмотров 173 тыс.
50% 1

የመከላከያ ኮረኔል የነበረችዉን እጇን እያጣመመ ሲያሰቃያት
Copyright © Tamirtsion Studio. All rights reserved. No part of this publication can be Copied or Duplicated in any way.

Кино

Опубликовано:

 

10 дек 2020

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 572   
@ethiopia8537
@ethiopia8537 3 года назад
አባዬ እባከወን ወለተ ማርያም እያሉ በጸሎት አስቡኝ እስከ መጣ😭😭😭
@tigetige9759
@tigetige9759 3 года назад
አበቴ ዘመኑትይባረክ እሕተማርያም በፀሎት አስቦኝ እግዜአአብሔርን አመሠጎናለው
@gedimarley1328
@gedimarley1328 3 года назад
አባታችን የተሰጣቸው ፀጋ እጅግ ድንቅ ነው!!!ሁሌም ኑሩልን!!!
@user-to7cq9kh9e
@user-to7cq9kh9e 3 года назад
ስልካቸውን እንዴት ነው ማግኘት የምችለው አህቴ
@mengestulegese6045
@mengestulegese6045 3 года назад
ምናለ መምህር አሶሳ ቢመጡል እ/ግዜር ብሎ ቢመጡልን ደስ ይለኝ ነበር እ/ግዜር ወደ አሶሳ ቢልካቸዉ።
@user-tw6mo5jk7k
@user-tw6mo5jk7k 3 года назад
@@mengestulegese6045 ክብር ይግባውና ለስም አጠራሩ ወንድሜ የእግዚአብሔር ስም ሙሉውን ፃፈው
@kingyacob88
@kingyacob88 3 года назад
Amen amen
@gogokoko3646
@gogokoko3646 3 года назад
Hi 😭😭😭😭😭😭😭
@abitube3078
@abitube3078 3 года назад
አባታችን። ሺአመት ኑሩልን እናንተን የስማ እኛንም ይስማን
@muhidinkeaaa2907
@muhidinkeaaa2907 3 года назад
አሜን አሜን አሜን
@AaAa-ki7zq
@AaAa-ki7zq 3 года назад
አሜን
@fekaduli8610
@fekaduli8610 3 года назад
@@AaAa-ki7zq እባካችው እኝህ አባት በአሁን ሰአት የት እንዳሉ የሚነግረኝ ሰው አለ???
@user-uf4di9sg9j
@user-uf4di9sg9j 3 года назад
አባየ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን
@betibeti72
@betibeti72 3 года назад
😭😭😭😭😭😭💋💋💋💋🙏🙏🙏🙏
@graceorfali3623
@graceorfali3623 3 года назад
መላከ፡መክራት መምህር ግርማ በጣም ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ ለዚ፡ትውልድ፡ያስፈልጉታል፡ማንም፡ቢሆን፡የሰውን፡ችግር፡የሚያያ፡የለም፡አባታችን፡የማቱሳላን፡እድሜ፡ይስጥልን፡የመንፈስን፡ውጊያ፡ያስተማሩን፡አባታችን፡ቃላት፡አጠረኝ፡ስለእርሶ፡ለመናገር፡ቃላት፡ያጥረኛል።
@stmarytsegaye
@stmarytsegaye 3 года назад
ወይ መምህር ለርሶ የተገለጠ እሩብ እንኩአን ሌሎቹ ተችዎች ቢያውቁ እላለሁ !!! የውስጥ እጀ ታስሮ የውስጥ እግራችን ታስረን ቁጭ ብለን የምናለቅስ ሺዎች አለን።እድሜ ጤና ይስጦት ። በረከቶ ይደርብኝ።
@zozoqtr689
@zozoqtr689 3 года назад
አባታችን ቃላት የለኝም ለናተ የድንግል ማርያም ልጅ በድሜ በፀጋ ያቆይልን ለኛም በረከታችሁ ይደርብን በፀሎት አሥቡን አባ
@user-fq7of6rw7n
@user-fq7of6rw7n 3 года назад
ለአባታችን እረጅም በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ለእናንተ የደረሰ ለኛም ይድረስ አምላኬ ሆይ መጨረሻየን አሣምርኝ😭😭😭😭😭😭😭😭
@user-xl3wo4ve9b
@user-xl3wo4ve9b 2 года назад
Yes
@SelamawitAsfaw-ft6cl
@SelamawitAsfaw-ft6cl 8 месяцев назад
እ/ር ሆይ እባክህ በቤትህ አኑርኝ በምህርትህ አስበኝ እኔ ቃላት የለኘም እ/ር እንዴት ከክፉ ነገር ሁሉ እያስመለጠኝ እንዳኖርኝ ከአይምሮ በላይ ነሕ ብቻ እስከ መጨርሻወ በቤትህ አኑርኝ መምህር ግርማ እርሶን የሰጠን አምላክ እንደ ሀጥያታችን ሳይሆን እንደሱ ማሀሪነት ነወ በዚህ ዘመን እርሶን ሾመልን ይክበር ይመስገን አሜን
@amentekela1877
@amentekela1877 3 года назад
የኔ ሂወት ዝብርቅርቅ ያለ ነውህልም የሚመስል ፊልም የሚያስንቅ ታሪክ ተሸክሜ የሚረዳኝ የሚያፅናናኝ የለም እመብርሀን እረድታኝ እስከዛሬ አለው ኦርቶዶክስ ልጆች በፀሎት አግዙኝ አንድ ልጅ አለኝ ያሰብኩት ተሳክቶ በሰላም ሀገሬ ገብቼ ልጄን እንዳገኝ በፀሎት አግዙኝ በእመብርሀን ይሁንባቹ ፀልዩልኝ
@emayenafkote7913
@emayenafkote7913 3 года назад
አባቴ የማቱሳላን እድሜ ይስጠወት ለእኛ በስደት ላለነዉ በረከትወት ይድረሰን
@Dind8
@Dind8 3 года назад
መምህር ግርማ ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥወት። በፀሎት አስቡኝ ደክሜአለሁና። አሁንስ ተስፋየ ማነው እግ/ር አይደለምን።
@user-fc1xh5wl6i
@user-fc1xh5wl6i 3 года назад
እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም አማላጃችን አንቺ ነሽ እና የኢየሱስ ክርስቶስ እናት በሰው ሀገር ያለነውን አስቢን።የመላእክት አለቃ ቅዱስ ሚካኤል እና ቅዱስ ገብርኤል ቅዱስ ሩፋኤል እራጉኤል ሁሉም የመላእክት አለቆች እኛ ባሪያወቻችሁን ከአጋንንት ጠብቁን።አባታችን መምህር ግርማ የእግዚአብሔር ሀይል በእናንተ ላይ ሆኖ የአጋንንት ተንኮል ሲጋለጥ ምንኛ ደስ እንደሚለን ቃላት ያጥረኛል ወስብሐት ለእግዚአብሔር አሜን።
@ashuclassic1221
@ashuclassic1221 Год назад
አባታችን ፀጋውን ያብዛልዎት በረከትዎ ይደርብን ❤እስኪ አባታቻን በረከትዎ ለኛም ይድረሰን ወደ ዱባይ ይምጡልን የምትሉ❤❤❤በላይክ
@amanuelmehari961
@amanuelmehari961 3 года назад
ኡነት ኢግዝኣብሄር ይመስገን ይሀ ድንቅ ኣባት በዚህ ዘመን የሰጠን። ኢኛ ኣልገባንም ኢንጂ ይህ ኣባት ኢግዝኣብሄር የቅዱሳን ኣባቶች ምሳሌ ኣርጎ የሰጠን ነው።ቅዱሳንን ዝም ብለን ኢንደዚ ያርጉ ነበር ኣጋንንት ያስወጡ ነበር ይፈውሱ ነበር ኣጋንንትን ያነጋግሩዋቸው ነበር እንላለን፡ ብጹኣን ኣባቶቻችን ኢያለም የምንመካው ይሀው ኢንደዚ ነው፡ከኣባታችን በላይ ምን ኣይነት የቅዱሳንን ምሳሌ ንፈልጋለን? ብቻ ኣባታችን ሌኛ ኢንድመቸን ኑሩልን።ኢግዝኣብሄር ረጂም እድሜና ሙሉ ጤና ይስጦት።
@user-lk2iz8ir4s
@user-lk2iz8ir4s 3 года назад
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር ረድኤት በረከትወ ይደርብን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን የድንግል ማሪያም ልጅ ክብር ምስጋና ይግባው አሜን
@mamushmamush5162
@mamushmamush5162 Год назад
ይህንን የእግዚአብሔር ድንቅ ስራ አለም ይስማው ሁሉም ይዳን
@Tugg-pz2xz
@Tugg-pz2xz 15 дней назад
ስለሁሉም እግዚአብሔር ይክበር ይመስገንአቤቱ ጌታየ እየሱስ ክርስቶስ ሆይእኔንም ለመዳን አብቃኝ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@elfeneshamenu3322
@elfeneshamenu3322 2 года назад
እልልልልልልልል 👏👏👏👏👏 እልልልልልልልል 👏👏👏👏👏 እልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏 የማዳን ስራህ ብዙ ነው ድንቅ ነው ስራህ አባቴ አምላአኬ ስለመላአክት ስለኪዳነምረት ስለፂድቃን ቅዱሳን ፀሎት ብለህ ማረኝ
@tenaashash5460
@tenaashash5460 3 года назад
እፁብ ድንቅ እፁብ ድንቅ ነው የእግዚአብሔር ማዳን ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አባታችን በእድሜ ያቆይልን አሜን
@yemarkosanbesa3413
@yemarkosanbesa3413 3 года назад
አባታችን እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ይስጥልኝ
@messylove9901
@messylove9901 3 года назад
Salmnwe bamrame mamhre greman. Kuter slkflganbare
@user-mz3gw8re3b
@user-mz3gw8re3b 3 года назад
Abatachen Edemena Tena yestlene Ewedotalhu!!
@user-kg9fq5dx1z
@user-kg9fq5dx1z 3 года назад
እግዚአብሔረ አምላክ ሆይ ለአበታችን እድሜ ከናጤና ይስጥልን አበቴ በፀሎት አስቡን ወለቴ ሚካኤል እየሎን
@user-gv6tn2wb7t
@user-gv6tn2wb7t 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለህወትን ያሰማልን አባታችን የድንግል ማርያም ልጅ እናዝሪቱ እየሱስ ክርስቶስ ስሙ የተመሰገነ ይሁን ከፉከፉ ይበል እይይይ ይሔን ወራዳእግዚአብሔርይገጽጽልን የምርእኔ አልቻልኩም በስደት አከራተተኝ አስቡኝ በጾለትዎ እህተስላሴ እያላችሁ በእጃችሁ እንድንባረክ በጸሎትዎ እረጅም እድሜና ጤናይስጥልን ተመስገን ተመስገን ተመስገን ወደኢትዮጺያ መተን እንድንባረክ ያብቃን እውነት ነው ወንድማችን
@trhasmeharihagos9666
@trhasmeharihagos9666 3 года назад
የድንግል ማርያም ልጅ ስሙ የተመሰገነ ይሁን።ኣባ ሺኣመት ኑርልን
@user-zg7mc9xb4s
@user-zg7mc9xb4s 6 месяцев назад
❤❤❤ኣሜን
@aweaman1497
@aweaman1497 3 года назад
ሰው፡ተስፋ፡ቢቆርጥ፡እግዚአብሔር፡ተስፋ፡ይቀጥላል፡ለእናንተ፡የደረሰ፡አምላክ፡ለኔም፡ለቤቴም፡ይድረስ፡ቃለህይዎትን፡ያሰማልን፡አባቴ
@user-zg7mc9xb4s
@user-zg7mc9xb4s 6 месяцев назад
❤❤❤ኣሜን
@Meklit27
@Meklit27 3 года назад
አባቴ በረከትዎ ይደርብን:: ጌታ ቢፈቅድ እርሶ ጉባኤ ላይ የምንገኝበትን ቀን ያምጣልን:: በእርስዎ ያደረ የእግዚአብሔር ቅዱሱ መንፈስ እኛንም በምህርቱ ይጎብኘን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን:: እንወድዎታለን አባታችን ረጅም እድሜ ያኑርልን::
@meaziroyal8914
@meaziroyal8914 3 года назад
_ለአባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ያገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን አባታችን_
@elfeneshamenu3322
@elfeneshamenu3322 2 года назад
እልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏 እልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏 እልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏✝️ተመሥገን ጌታዬ መልካም ማድረግ ያድናል እምነነትም ይፈውሳል
@zelujira8811
@zelujira8811 3 года назад
አባቴ እድሜና ጤና ይስጦት እኔም መላው ቤተሰቤም በእርሶ መስቀል ከታሰርንበት እንፈታለን አምላከ ቅዱስ ገብርኤል ይርዳኝ ቀኑ ቀርቦል ማንም ጠላት አይቀድመውም አምላኬን መንፈስ ቅዱስ ይቀድምልኛል አሜን።
@asgedommaregu7917
@asgedommaregu7917 2 года назад
አባታችን እስከ ምፅአት ፈጣሪ ያንርዎት በለሁበት ቦታ እኔንም የዕርሶ መንፈስ ይዳስሰኝ አሜን
@tenuase1000
@tenuase1000 Год назад
አባቴ..እግዚአብሔር ረጅም ዕድሜ ይስጦት………እግዚአብሔር ፈቅዶ እስካገኞት…..ብርሃነ ማርያም ብለው አስቡኝ…. እባክዎትን የተጨነቀች ነፍስ ናት፡፡
@user-yi9op2dg5v
@user-yi9op2dg5v 3 года назад
አቤቱ ጌታ ሆይ ምን ነው ሰው እንደዚህ ክፉ ሆን ሰርተን አንበላም በጣም ያሳዝናል ስራችን ሁሉም አፍዝዝ አደንዝዝ ብቻ የሰይጣን መጫወቻ ሆን አቤቱ ማስታዋሉ ስጠን እኔም ማዳም ቤት ስሰራ ሰውየው መስሎ በኃላ ይመጣል ዘር ስል ምንም የለም አንድ አንድ ቀን ደግሞ ሰውየው መስሎ ትክሻየ ነካ ያድርገያል ዘወር ስል የለም እስከ አሁን በእመቤታችን በቅዱስ ሚካኤል ቅዱስ ገብሪኤል እና በፃዲቁ አብነአረጋዊ ኪዳን ምሕረት በሁሉም መላእክት ፃድቃን አባቶቻችን ነው የጠበቀን በፀሎታቹ አስቡኝ ወለተ ገብሪኤል
@atalawodaju8342
@atalawodaju8342 3 года назад
በውጩ አለም የምንኖ በክፉው መንፈስ ተተብትበናል በአባታችን በመምህር ግርማ ላይ አድሮ እግዚአብሔር ይማርን እኔ በጣም እያመመኝ ነው በጾሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ስላሴ
@shitagembera787
@shitagembera787 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን ለአባታችን ለመምህር ግርማ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
@GetachewKetema
@GetachewKetema 3 года назад
ለአባታችን ለመላእከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር እመኛላሁ ፡፡ በሄዱበት እግዝአብሔር ይጠብቅልን ፡፡ ይህ አገልግሎታቸው ለባሌ ህዝብ መቼ ይደርስ ይሆን ?
@elfeneshamenu3322
@elfeneshamenu3322 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ኤግዚአብሄር ይመሥገን አባታችን እረዥም ዔድሜ ይስጥልን እልልልልልልልል 👏👏👏👏እንኳን ደሥ አሎት አባታችን
@malekamuaserat6990
@malekamuaserat6990 2 года назад
መምህረ እድሜነ ጤነ ይሰጥወት ለበረከትወት ይብቃን ገብረ ሰላሴ ። 💚💛❤️
@burtakanb5816
@burtakanb5816 3 года назад
እግዚአብሔር ይጠብቅልን እባየ በእድሜ በጤና ያኑርልን እግዚአብሔር ይስጥልን የእግዚአብሔር ጥበቃ እይለይወት አባታችን
@user-mq4rc2ky1m
@user-mq4rc2ky1m 3 года назад
አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር ይጠብቆት
@user-to7cq9kh9e
@user-to7cq9kh9e 3 года назад
ስልካቸውን እንዴት ማግኘት እቺላለሁ?
@burtakanb5816
@burtakanb5816 3 года назад
@@user-to7cq9kh9e እግዚአብሔር ይመስግን ሁሉም በእግዚአብሔር ነው ይገኛል
@muhidinkeaaa2907
@muhidinkeaaa2907 3 года назад
አሜን አሜን አሜን
@onlymine4294
@onlymine4294 3 года назад
አቤቱ አምላክ እድሜ ለመምህር ግርማ እረ ምን አይነት ክፉ ህዝብ ነን ይቅር በለን ማሰቃየት ሰውንበመተት
@user-ro7ij1fu4u
@user-ro7ij1fu4u 3 года назад
አባየ የኔ ናፍቆት ውድድድ አደርግዎት አለሁ i miss u dad በሂወቴ አንቱን ማግኘት ያስደስተኛል ስላንቱ ሳስብ እንባየ ይቀድማል ኑሩልኝ አባየዋ
@amanuel5687
@amanuel5687 10 месяцев назад
እግዚአቢሄር አባታችንን እድሜ ጤና ይስጥልን በጾሎት አስቡኝ
@user-qj8yq7fk1j
@user-qj8yq7fk1j 3 года назад
እግዚአብሔር እማስገን ሬጅም እዴሜ እና ጤና ይስጥልኝ አባታችን እኔም ከቤተሰቦቼ ጋር አንድ ቀን እደምፈዉስ እርግጠኛ ነኝ እንደ እግዚአብሔር መልካም ፍቀድ በጸሎት አስቡኝ አባ ወለተ እየሱስ ከነ ቤተሰቦቼ
@brcrrgchihh3303
@brcrrgchihh3303 3 года назад
በእውነት ለአባታችን ቃል ሕይወት ያሰማልን ረዥም እድሜና ጤና ያድልልን እኔ ቃላት ያጥርኛል ያሎት የማዳን ስራ ሳይ
@BegoMekerTube2127
@BegoMekerTube2127 3 года назад
ዛሬ የሰው አረመኔዎች እና የሰው አውሬዎች አሉ። እግዚአብሔር ይጠብቀን። እባካችሁ ሰይፈ ሥላሴን አታቋርጡ። ሰይፈ ሥላሴን እና አርጋኖን የሚፀልይ መተት እና ድግምት አያሸንፈውም።
@lyubelete3662
@lyubelete3662 3 года назад
አባ እመብርሃን እድሜ ትስጣችሁ የኔን እድሜ ቀንሶ ለእርሶ ይስጣችሁ
@user-vt8zv8ig7x
@user-vt8zv8ig7x 3 года назад
አባታችን እንኳ ተወለዱልን ለዚ ዘመን ለጠፉት ወጣት ልጆች አምላክ ሰቶናል እድሜ ማቱሳላን ያድሎት አባቴ ኑርልኝ እደሀንድ አንድ ወጣቶች አንድቅን በህርሶ ላይ ተቃዋሚነት መፈስ ሳያድርብኝ ከልጅነቴ ጀምሮ እስካውን ባለው እድሜ ለህርሶ ያለኝ እምነት ከአምላክ የተሰጠኝ ነው አውንም ግን አባት ስለ እርሶ ተቃዋሚዎች አንጀቴ ድብን ነው የሚለው መርሶ የመጣብኝ አጋን ጠላቴ ነው አቤቴ ኑሩልኝ በስደት ሆኜ የእርሶ ፍሬ ነኝ ለአምላክ ልቤ እዲሰበር አርሶ ባስተማሩኝ መንገድ ሰላሜ ተርፎኛል ከነ ቤተሰቤ ቃላት የለኝ ለእሶ ላባቴ ሁሌም የምለው እድሜ ማቱሳላን ይስጦት ነው የምላው አባቴ ፀጋሆትን ያትረፍርፍልኝ አባቴ አሜን 3
@modayadi7956
@modayadi7956 2 года назад
ኦ ጎይታዬ ኢየሱስ ክርሶቶስ ሆይ ኣቦዬ ኤፍታህ በለኝ ኣባታችን በርከታችሁ ይደርብን😭😭😭☝💚💛❤💒📚🙏
@zelalemmekuria3501
@zelalemmekuria3501 3 года назад
እሷን የፈወሰው የሰማይ እና የምድር ባለቤት እኔንም ይፈውሰኝ ።አባታችን ለእርስዎ መድሃኒያለም እድሜና ጤና ይስጥልኝ ።
@user-dz8pf5mg8d
@user-dz8pf5mg8d 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን መታደል ነው ተወዳጅች ሆይ በፆሎታችሁ እስብኝ ወለተ እየሱስ
@user-fb6ve7bx7e
@user-fb6ve7bx7e 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እርሶ የሰጠን እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ጤና ያብዛሎዎት አባታችን ተመስገን አምላኬ 🇪🇹🥀🥀🥀
@shewayehaile8130
@shewayehaile8130 3 года назад
ጠላት ሆይ አውራ እግዚአብሔር ግን በመምህር ላይ አድሮ ይቀጠቅጥሀል እግዚአብሔር ክብር በል አባቴ🙏🏾🙏🏾🙏🏾💕
@helinagetachew3685
@helinagetachew3685 3 года назад
ለአባታችን እረጅም እድሜና ጤና ያድልልን ፀሎታቸው በረከታቸው አይለየን ለአዳም ልጅ መዳን ሆነዋል ሺህህህህህህ አመት ያኑርልን እግዚአብሔር መልካም አባቶች ባያድለን ይህ ህዝብ በክፉ መንፈስ ደንዝዞ ግራ ተጋብቶ የጨለማ ህይወቱን እየመራ እሰከ መቼ ይጋዝ ነበር ከሞት ወደ ህይወት የተመለሠው ቤት ይቁጠረው አረ ማስተዋሉን ይስጠን እንቅፋት አንሁን በክፉ መንፈስ ተጠምደን እሰከ መቼ የስቃይ የጨለማ ኑሮ
@user-ht4wo1qq7u
@user-ht4wo1qq7u 3 года назад
መምህራችን አንደተ ናቹ አልልልልልልልልል እግዛበሀረ ይመስገን በረከቱን ይደሪብን
@dubairak5641
@dubairak5641 3 года назад
Abba egzahaberen masgen 🤲🤲🤲💒☝️amalaka ka isachowu gaara ye hun 🙏🙏🙏
@jdjxudjx9256
@jdjxudjx9256 3 года назад
አባታችን ፈጣሪ እድሜ እና ጤና ጨምሮ ጨማምሮ ይስጠወት እውነት
@user-qw3cg8zj8q
@user-qw3cg8zj8q 3 года назад
እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤናወትን ያብዛለወት አባቴ እነሰደው እግዚአብሔር ፈቅዶ የልብስወትን ጫፍ ለመንካት ያብቃኝ
@user-nc4vu2nn4n
@user-nc4vu2nn4n 3 года назад
ወይ ጉድ እኔ ግርም የሚለኝ ሰዎች ምንኛ ምንቀኞች ነን ሰራ ተራ ውጤታማ ሆነ ብሎ መተት መላክ እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን ከድያብሎስ በላይ ሆነን
@helenhaftom1525
@helenhaftom1525 3 года назад
በጣም
@user-nd4nk2ly5d
@user-nd4nk2ly5d 3 года назад
እኮ በእየ ቦታው ጉድ ነው 😭
@yrgalembokure9137
@yrgalembokure9137 3 года назад
Thank you so much 🙏🙏🙏🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@ferehiwetderibe5972
@ferehiwetderibe5972 3 года назад
አባቴ ሺ አመት ኑርልኝ የድግል ልጅ ይጠብቆት
@user-zo7mb6nn3y
@user-zo7mb6nn3y 2 года назад
አባታችን እንኳን ደህናመጡልን ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አይ መንፈስ ተጫወተብን እግዚአብሔር ይገስፅህ አባታችን እግዚአብሔር ያቆይልንበእድሜበጤና👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢🌱🌱🌿🌿🌿🌱🌱🌱🌱
@user-ip3eh9bh9o
@user-ip3eh9bh9o 3 года назад
አባዬ እግዚአብሔር ከኔ እድሜ ቀንሶ ለአንተ ይስጥልኝ
@yohanes.belayegzaberfkerne5942
@yohanes.belayegzaberfkerne5942 3 года назад
አባታችን. ሺ አመት. ኑሩልን. የማቱሳላን እድሜ ይስጥልኝ. ከእኔ ቀንሶ. ለእርስዎ ይስጥልኝ. ልጆችህ ጠፍተናል በክፉ መናፍስት ተይዘናል. እባክህ ይቅር በለን ማርን. አባቴዋ. እኔስ መች ይሆን ቀኔ. እስኪ. እመቤቴ ታውቃለች.
@user-wn9ur8tt6z
@user-wn9ur8tt6z 3 года назад
በእውነት የሰው ልጅ ጭካኔአችን እሰከምን ድረሰ ነው እግዚኦ ግራ የሚያጋባ ነገር እርሱ አምላከ ቅዱሳን ልቦና ይይጣቸው አባታችን እድሜ ከጤና ይስጥልን
@almawosenkebedesebsb2858
@almawosenkebedesebsb2858 3 года назад
አባታችን እረጅም እድሜና ጤና ይሰጥልን በረከቶን ይደርብን
@adanchweldeyohans6216
@adanchweldeyohans6216 3 года назад
አባታችን እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር እመኝሎታለው
@user-ix8xz1ym7m
@user-ix8xz1ym7m 3 года назад
አባታችን እድሜና ይስጥልኝ ወለተ ሰንበት እያላችሁ አስቡኝ
@user-vi7nd8qg4w
@user-vi7nd8qg4w 3 года назад
በጌታ እስኪ ያሉበትን ንገሩኝ አባዬ እረጅም እድሜ ይስጥልን እኛንም ለመፈዎስ ያብቃን 🙏🙏🙏
@inssjwj4791
@inssjwj4791 3 года назад
አባ እድሜ ከጤና ጋር ይሰጦት
@tesfayetegene4555
@tesfayetegene4555 9 месяцев назад
አባታችን በረከትዎ ይደርብን ! እግዚአብሄር የተመስገነ ይሁንልን
@etiopiaetiopia5523
@etiopiaetiopia5523 3 года назад
ፈጣሪ በምህረቱ ያስበን አሜን አባታችን እረጅም እድሜ ይስጦት አሜን።
@melakuderis2589
@melakuderis2589 3 года назад
እባክችሁ ስለመደኒኔ ኣለምብላችሁ ስልካቸውን የምታቁ ስጡኝ
@store8674
@store8674 3 года назад
@@melakuderis2589 እኔም ማወቅ አልቻልኩ?
@elfeneshamenu3322
@elfeneshamenu3322 2 года назад
ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሄር ይመሥገን በዚህ በ7ምኔተኛውሺ እኚህ አባት ለሠጠን
@user-ht4dk7sm5x
@user-ht4dk7sm5x 3 года назад
አቤት እግዝአብሔር ሆይ ከዝህ ከፈ ምንፈሰ አደነን😭😭😭😭😭😭አቤቱ ደንግል ማረያም ሆይ በሰደት ያልን ሆልችንም ጥል ክልላ ህንልኝ😭😭😭😭😭😭😭
@sarayegojjamlig5942
@sarayegojjamlig5942 3 года назад
አባታችን እግዛብሄር እድሜውን ፀጋውን አብዝቶ ይስጥልን አባቴ ዮባረኩ አባቴ እወድወታለሁ ወለተማሪያም ብለው ያስቡኝ የኔ አባት
@user-ep3ts5hs9o
@user-ep3ts5hs9o 3 года назад
አባዬ ምንም አልልም እግዚአብሔር ፈቅዶኝ እኔም እንደዚ ተፈውሼ የራሴንም የበተሰበም ሕይወት እንድቂቀየር ለ አዛግንቷ ድንግል ማርያም ፍቃድ ይሆንልኝ አባቴ የናንተ ፀሎት እኔ ሃትያተኛ ላይ ይሁን የግራ ሰውነቴ ስምንት ወር ሆነብኝ ሰውነትም አበላሽቶ መሄድ እያቃተኝ ነው ዛሬ በህልሜ አንዴ ሴት አንዴ ወንድ አንዴ ውሻ ሆኖ መቶ እያሳቃይውኝ ነው አባዬ #ወለተ ሕይወት ብላቸው ክፉ መንፈስ እስክ እሰሩልኝ ሶስት ቀን ደወልኩ ግን ሶስቱም ቁጥር የርሶ አይለለም ሕይውውተ ምስቅልቅል ነው
@tesfayeteshome2222
@tesfayeteshome2222 3 года назад
አምላክ ሆይ ይህንን ተንኮል የሚሰሩትን ልቦና ስጣቸው
@fantaayelin5493
@fantaayelin5493 3 года назад
አሜን አሜን አሜን እናተን የሰማ እኛንም ይሰማን አሜን አባታችን የአገልግሎት ዘመን ያዝዝ ምል አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አባታችን በፆሎት ያሰቡን
@Ortodoksawi803
@Ortodoksawi803 3 года назад
ቃለ ህይወትን ያሠማልን አባታችን የእንሰዎን ፕሮግራም ስከታተል በጣም ይጨንቀኛል አለቅሳለሁ ማየት አልችልም አረብ ሀገር ነው ያለሁት ብዙ ጊዜ በህልሜ መላክ መስሎ ይጠራኛል እኔ ሁል ጊዜ አበበ ቅሻለሁ ይለኛል ተነስቶ ሳማትም ይሄዳል አይታየኝም በጣም ያስጨንቀኛል በፀሎታችሁ አስቡኝ
@yoosfal3nzii731
@yoosfal3nzii731 3 года назад
አባዬ እናመሰግናልን እልልልልልልልልልልልልል
@martatube118
@martatube118 3 года назад
አሜን አሜን አሜን አባታችን እድሜ ጤና ይስጥልኝ
@danimehari9714
@danimehari9714 Год назад
ለናንተ የደረሰ አምላክ ለእኛም ይድረስልን ላባታችን እግዚአቢሄር ረጅም ዕድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን መዳን ናፍቆኛል አባ ይፍቱኝ
@etsegenetzemelak2565
@etsegenetzemelak2565 3 года назад
አባታችን ኑሩልን ኑሩልን !!! የእመቤታችን ፍቅሩዋ ብዝትዝት ብዝትዝት ብዝትዝት ይበልልዎት !!! መድሀኒ አለም እቅፍ ድግፍ አርጎ ያኑርልን በረከትዎ ይድረሰን አሜን አሜን አሜን !!!!!
@sintesinte9763
@sintesinte9763 3 года назад
አቤቱ የናዝሪቱ እየሱስ ሆይ ታረቀን ሰው ግን ለምን መተት ያረጋል ውይ ሀበሻ
@ahabte
@ahabte 3 года назад
Aba Abatachin ( edme Matusala yadlewot 🙏🙏🙏🙏
@classiphone5329
@classiphone5329 3 года назад
Egziyabehr yemesegen Abatachin Egziyabehr yitabekelen 💚 💚 💚
@firehiwotabebe1242
@firehiwotabebe1242 3 года назад
አይመከራችን አሰቃዩን እኮ ሆሆሆሆ አምላክ እባክህን ድረስልን አባታችን ነብሴ አብዝታ ትናፍቃለች እርሶ ጋር መተን እንድንፈወስ ይርዳን አሜን እድሜና ጤናን ያድልልኝ
@user-qg7jv3zp3j
@user-qg7jv3zp3j 3 года назад
አቤቱጌይ አተ ጠብቅን አተፍውስን የአባቶቻችን ፃለትይድርስልን አባታችን ሺአመትኑሩልን በፃሎቶአስቡን ወለተ ኪዳንምህርት እር እኔግራ ግብቶኛል
@tedroshabte1315
@tedroshabte1315 3 года назад
አባ ግርማ ወንድሙ መንከራት እድሜና ጤና ይስጡት እግዝአብሔር የተመሰገነ ይሁን
@user-ef2ko2xd9r
@user-ef2ko2xd9r 3 года назад
የሁሌም ፆሎቴ በአባ እጂ ለመፈወስ ነው አምላኬ ሆይ እረዳኝ ከኔ የበረታችሁ አስቡኝ በፆሎታችሁ ወለተ ስላሴ ነኝ
@t2y3g2gtttq5
@t2y3g2gtttq5 3 года назад
አይ እህቴ መልካም ሰው አይፈለግም ጠላት እያሳደዴቸው ነው
@gosloww297
@gosloww297 3 года назад
መፅሀፍ ቅዱሥን የሚረዱበት መንገድ ይገርመኛል ለኛም ይግለፅልን
@gabeyansggebtansg7320
@gabeyansggebtansg7320 Год назад
እግዚያአብሔር እረጀም እድሜና ጤና ይሰጥልን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@user-xs8vl3hf6s
@user-xs8vl3hf6s 3 года назад
ክብር ለስላሴ ውድ አባቴ አጋዝተአለም ስላሴ ፈቅዶ ሾሞታልና አይሉንም ያብዛሎት ለኛም ይኤበረከት ይድረሰን ከአጋንት የተፈሳቹም ወገኖቼ እንኮን ከጠላት ወጥመድ አመለጣቹ እግዚአብሔር ይመስገን
@gghhjghhjjj3931
@gghhjghhjjj3931 3 года назад
አባታችን ከእኔ እድሜ ቀንሶ ለእርስዎ ይስጥልኝ። ኑሩልን
@saedahmohammad7120
@saedahmohammad7120 3 года назад
አባ እድሜ ከጤናጋ ይስጦት እባኮን በፀሎት አስቡኝ አፀደ ማርያም ነኝከስደት
@user-ko1qf3vo9o
@user-ko1qf3vo9o 3 года назад
አባታችን እግዚአብሄር እግዚአብሄር እድሜና ጤና ይስጦት።
@adisadis5198
@adisadis5198 3 года назад
ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ አባታችን እረጅም እድሜና ጤና ፀጋ ይብዛለዎት
@user-vg8cp8rq5e
@user-vg8cp8rq5e 3 года назад
ሺ አመት ኑሩልን አባ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ አባ እድሁም ለተጨነቅነው ይድረስልን አምላኬ እመብርሀን ከነልጇ
@eftaheftaheftah5238
@eftaheftaheftah5238 3 года назад
እግዚአብሔር ከሁሉም ጋር አለ ክብር ለሱ አሜን አሜን አሜንንንንንንንንንንንን
@tube-lm2vz
@tube-lm2vz 3 года назад
አባ እባክዎትን ስብለ ማርያም ነኝ በፀሎታችሁ አስቡኝ እግዛብሄር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ ለናተ የደረስ አምላክ ለኛም ይድረስልን አሜን አሜን አሜን
@gebiyamulat3124
@gebiyamulat3124 3 года назад
አባ የኒ ቤተሰብ ፍቅር የሚባል የለንም ስራ አናገኝም ገዘባችን ሰዉነዉ የሚበላዉ የያዝነዉ ሁሉ መጥፍት ነዉ እባክዉ ይፍዉሱን ጎንደር ነን
@user-th6nb3kj8x
@user-th6nb3kj8x 3 года назад
አባታችን ልዑል እግዚያብሂር ይክበር ይመስገን አባዬ ሺሺሺሺሺሺ አመት ኑሩልን
@melkamtamir5497
@melkamtamir5497 2 года назад
አባታችን እረጅም እድሜ ከጥና ጋር ይስጥልን
@luelmesay1099
@luelmesay1099 3 года назад
እርሶ የበተል ንጉስ ኖት፣እርሶ ያስተማሩት ትምህርት ካወቅነው ከወርቅ ይበልጣል።የድሮ የእትዮጵያ የመንፈሳዊነት ሃይል እግዝሃብሀር ይመልስልን።እና ውጭ ያሉትን ኦርቶዶክሳውያንን ፈጣር ይጠብቅልን።
@user-st9ig8hx2h
@user-st9ig8hx2h 3 года назад
አሜን አሜን አሜንንን የኔ አስተዋይ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@Kibrekidusan...888
@Kibrekidusan...888 3 года назад
Amen
@anisaabdo2621
@anisaabdo2621 3 года назад
Yet akabibi nwu ymiyaglgelute
@luelmesay1099
@luelmesay1099 3 года назад
@@anisaabdo2621 ወንድመ ይህ የምሰጥህ ስልክ ቁጥር ( 0932176757)የልጃቸው የዲያቆን ሃይለመለኮት ስልክ ቁጥር ነው፣ይህንን ስልክ ቁጥር በመጠቀም ልታገኛቸው ትችላለህ።እግዝሃብሀር ካንተ ጋር ይሁን
Далее
Memehir Girma Wondimu VCD 33 C
1:13:50
Просмотров 439 тыс.
Memehir Girma Wondimu VCD 42
1:26:46
Просмотров 162 тыс.
Memeher Girma Wondimu Video 255  ሰዉ ጅብ ሲሆን
34:37
Memeher Girma Wondimu VCD 45 A
1:14:58
Просмотров 346 тыс.
В самолете с мамой
0:54
Просмотров 1,6 млн