Тёмный

Memeher Girma Wondimu Video 93 በዲስክ በሽታ አንገታቸዉን ሊቆረጡ የነበሩ ድነዉ መሰከሩ 

Nku tamirtsion
Подписаться 433 тыс.
Просмотров 128 тыс.
50% 1

3 ቀን ባልሞላዉ የመቃብር አፈር የተመተተበት ተማሪ ዲያቆን
በዲስክ በሽታ አንገታቸዉን ሊቆረጡ የነበሩ ድነዉ መሰከሩ
Copyright © Tamirtsion Studio. All rights reserved. No part of this publication can be Copied or Duplicated in any way.

Опубликовано:

 

4 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 488   
@የማሪያምልጅነኝ-ከ5ገ
አሜን አሜን አሜን ቃለህወትን ያሰማልን አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን ሽ አመት ያኑርልን ማስተዋል መምህር ግርማ ጸጋውን ያብዛልን በረከትዎ ይደርብን ለስደተኞች እህተስላሴ እያላችሁ አስቡኝ በጾለትዎ
@ኤልሻዳይነውጌታ
@ኤልሻዳይነውጌታ 3 года назад
የእስራኤል ልዑል እግዚአብሔር አምላክ የናዝሬት ኢየሱስ ክርስቶስ እመቤታችን ድንግል ማርያም ቅዱሰ ሚካኤል ቅዱሰ ገብርኤል ቅዱሰ ሩፋኤል ቅዱሰ ራጉኤል ቅዱሰ ዑራኤል ቅዱሰ ፋኑኤል ሰማዕቱ ቅዱሰ ጊዮርጊስ ለአባታችን እድሜ ከጤና ጋራ አብዝቶ ይሰጣችሁ።
@snewerkalamneh480
@snewerkalamneh480 2 года назад
አባቲ እድሜ እና ጤና ይስጥልን
@እግዚአብሔርእረኛየነ-ቘ5ከ
አሜን/፫\እድሜና ጤና ልዑል እግዚአብሔር አብዝቶ ይስጥልን🙌🙌🙌🙌👏👏👏
@beakkass1799
@beakkass1799 3 года назад
መምህርዬ እ/ር አባታችን አብዝቶ እድሜና ጤና ይስጥልን!!!
@እግዚአብሔርእረኛዬነውየም
ኩቡር አባታችን መላአከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙ እግዚአብሔር ዕድሜና ጤና ይስጥልን አሜን ፅናትና ትዕግስትም ይስጥልን እኛንም እግዚአብሔር ከክፋታችን ይመልሰን አሜን ።
@saraT22
@saraT22 Год назад
ፍቅርተ ሚካኤል ብላቹ በፀሎት አስቡኝ 🥺የድንግል ማርያም ልጅ የጠፋነውን ልጆቹን የድህነት እና የምህረት ቀናችንን ያቅርብልን ወደ ቤቱ ይሰብስበን አባቴ እረጅም እድሜ ከጤና ይስጦት ❤️❤️❤️
@janajana406
@janajana406 2 года назад
መላከ መንክራት አባታች የደሃ አባት የእዉነት የድንግል ማርያም የደሐ ስጦታችን እመ አምላክ የአብረሐምን እድሜ የማቱሳላምን እድሜ ይስጥዎት እመቤቴ በእጅዎ እንድፈወስ ይርዳኝ ከተወለድኩ ጀምሮ ከተቤተሰቦቼ ታስሬአለሁ እህተ ገብርኤል ከሳኡዲ አረቢያ አስቡኝ 13 ዓመት ሆነኝ ወጥቼ መመለስ አቃተኝ አባዬ በልጅዎችሁ አስቡኝ መግቢያው ጠፋኝ በስደት ቀረሁ ባዶዬን ቀረሁኝ አባቴ
@messimessi2487
@messimessi2487 3 года назад
እግዚአብሄር ይመስገን አባ ስራ መጀመርዎት ደስ ብሎናል ።አባ እግዚአብሄር እድሜያችሁን ያብዛልዎት
@dadidereje8389
@dadidereje8389 3 года назад
የት ጀመሩ የእኔ እህት??
@zfanayanawzufanayanaw3038
@zfanayanawzufanayanaw3038 3 года назад
ጀምረዋል እዴ የት ነው አገልግሎቱ ?
@rufaelimha1962
@rufaelimha1962 3 года назад
B
@ኤፍታህ.ወለተስላሴ
@ኤፍታህ.ወለተስላሴ 3 года назад
ኤፍታህ ብየ ጀመርኩ አምላክ ሆይ ለነሱ የደረሰ አምላክ ለኛም ከሰይጣን ማሰሪያ የተፈታን አረገን ኦፍፍፍፍ ሰው መሆን ከባድ ነው
@dadidereje8389
@dadidereje8389 3 года назад
አሜን አሜን አሜን እህቴ የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ ይድረስልን!!!
@አምላኬአንተማስሜነህእንዴ
Amen Amen 🙏✝️😍
@cellphone5055
@cellphone5055 3 года назад
አሜን አሜን አሜን
@Lovelove-sz1yv
@Lovelove-sz1yv 3 года назад
አሜን
@mame1301
@mame1301 3 года назад
አሜን አሜን አሜን
@amentekela1877
@amentekela1877 3 года назад
እመብርሀን እንደበደሌ ሳይሆን እንደአማላጅነትሽ እርጂኝ የኦርቶዶክስ ልጆች በፀሎታችሁ አስቡኝ
@adisuaddaaaaa
@adisuaddaaaaa 6 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን፡፡ ይህን ላደረገው ስሙ ለዘለአለም ይባረክ፡፡
@ቋንቋየነሽድንግል-ሐ4ቘ
አባዬ በፀሎትዎ ያስቡኝ እኔን ወልደ እየሱስን (ጌታቸው) ደካማውን ማስተዋልና ጥበቡን ይሰጠኝ ዘንድ እባክወትን ጠላቴ በድንግል ማሪያም ስም እንድታሰርልኝ ።
@asfawabate8575
@asfawabate8575 3 года назад
የአባታችንን ዕድሜ ፈጣሪ ያርዝምልን፤ ወንድም በወንድሙ ላይ የጨከነበት ዘመን ሆነ፡፡ የበረከቱ ተሳታፊ እንዲያደርገኝ አምላኬን እለምናለሁ፡፡ ይህንን አይቼ ጠናማ ነኝ ማለቱ ከበደኝ፡፡
@ናርዶስየክርስቶስባሪያk
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም ለናንተ ይሁን ውድ የክርስቶስ ቤተሰቦች አቤቱ ጌታ ሆይ ልጆችህ ጠፍተናል ተጨንቀናል ኤፍታህ በለን😭😭😭አባታችን በመስቀለዎት ለመባርክ ያብቃን በስደት ያለነው😭😭😭አባታችን በእድሜ በፀጋ በጤና ያቆይልን አሜን ፫
@እግዚአብሔርእረኛየነ-ቘ5ከ
አሜን/፫\🙌👏
@ልቤበእግዚአብሔርፀና-ዠ4ለ
አባታችን እግዚአብሔር እናተን ሰለሰጠን አመሰግነዋለሁ እድሜ ይስጦት አባ🙏🙏🙏
@የአርበኛውዘሜአድናቂነኝ
በፀሎት ያስቡኝ አባቴ ወለተ ኢየሱስ እያላችሁ
@منصورالمطيري-ي2ل
@منصورالمطيري-ي2ل 3 года назад
አባታችን እድሜና ጤና ይሥጦት እኛንም ላገራችንያብቃን
@በፍቅርበፍቅር
@በፍቅርበፍቅር 3 года назад
አቤቱ አምላኬ በስደት ያለነውን ልጆሆችክን ምህረትን ላአክልን. አባታችን እረጅም እድሜና ጤና ኢስጦሆት
@bizuneshmekonnen2501
@bizuneshmekonnen2501 3 года назад
አባቴ የኔም ልጅ በጣም የሚያስቸግረኝ አለ አባ እርሰዎን አግኝቶ በጌታየ በእየሱ ክርስቶስ በድንግል ማሪያም ልጅ ፀሎተዎ አይለየን ወለተ ሀና
@ካሰችየተዋህዶልጅ
@ካሰችየተዋህዶልጅ 3 года назад
አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን⛪✝️
@ልቤበእግዚአብሔርፀና-ዠ4ለ
እልልልልልልልልልል ክብር ምስጋና ለድንግል ማርያም ልጅ ለእየሱስ ክርስቶስ ይሁን አሜን🙏🙏🙏
@ጎዶሎያስእግዚአብሄርታላቅ
እግዚአብሄር ይመስገን ሰለማይነገረዉ ሰጦታዉ በእዉነት የመዳን ቀን ናፍቆኛልና እበረታ ዘንድ በጸሎቶቻችሁ አሰቡኝ ወለተ ኪዳን ብላችሁ ለመምህራችን ቃለ ሂወትን ያሰማልን ጸጋዉን ያብዛላቸዉ አባዬ ሺ አመት ኑሩ በእዉነት በእጃቸዉ መባረክ ናፍቆኛል
@woinshet2595
@woinshet2595 3 года назад
የኔ አባት እድሜ እና ጤና ሰጥቶ እንደ ማቱሳላ ያኑርልን
@hhfj9761
@hhfj9761 3 года назад
እፍፍፍ ከዚህ በላይ ምን ደስታ አለ ለእናንተ የደረሰ ለእኛም ይድረስልን አባ እረጅሙንን በእድሜና ጤና ይስጥልን እዉነት ነው ለመዳን መጀመሪያው የልብ ቅንነት እና ንሰሀ ገብቷ በተማርነው መሰረት መዋጋት ነው ወንድሜ አደነቅሁት እንዲህ ነው ኢትዮጵያዊ ማለት እድሜ ላባታችን🤲
@amanuel5687
@amanuel5687 2 года назад
አባታችን እግዚአቢሄር አምላክ ረጅም ዕድሜ ያቆይልን የአገልግሎት ዘመናቹ ይባርክልን የተሰጦዎ ፀጋዎን ያብዛልን መዳን ናፍቆኛል አባቴ ይፍቱኝ ይፍታ ይበሉኝ በጸሎትዎም አስቡኝ ወልድ አማኒኤል 🙏🙏🙏
@werkumekuanent2245
@werkumekuanent2245 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለህይዎትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመናችሁን ያርዝምልን በጸሎትዎ አስቡኝ አባታችን ተክለማርያም ብለው
@aferasaron4849
@aferasaron4849 3 года назад
አባቴ በረከቶ በኔና በቤተሰቦቼ ላይ ይደር በድሜና በጤና ይጠብቅልን አሜን
@addisuadugna7007
@addisuadugna7007 2 года назад
በሆሮ ጉዱሩ ወለጋ የሰዉ ህይወት ማለፊ/ መሞት ና ንብረት መዉደም ሁሌ የምን ሠማ የሠማዩ ገታ በቃ ይበለን ዐባ ይጸልዩልን እኛ ክርስታኖች ክር በአንገታችን አሰረን መሄድ አልቻልንም አባ በጸሎቶ ያስቡን ፊቅረ ማሪያም
@tenaworku2334
@tenaworku2334 2 года назад
የኔ ወንድም እንኳን እመቤታችን ከነልጆ ደረሰችልህ እንዲህ ነው የመምህር ግርማ ወንድሙን ልፋት በተግባር ማሳየት 05 ሳንቲም የማንከፍላቸው ፀጋሻው ሺህ ከሚሊዮን ይጨምርላቸው ዘራቸው ይብዛ ወንድሜ ሀብታም በፀሎት አስበኝ አመተ ስላሴ
@kuwaitstar751
@kuwaitstar751 3 года назад
ኤፍህታ ይበሉኝ አባቴ የተዋህዶ ልጆች በፀሎት አሰብኝ እግዚአብሄር ከፈቀደ ወደ ሀገሬ ልገባ 1 ወር ነው የቀረኝ ፀልዩልኝ
@hiwotyemedehanialemlejefii7586
@hiwotyemedehanialemlejefii7586 3 года назад
ሠላም ግቢ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ እህታለም 😘😘
@ስሊነኝየራያዋቀበጥ
አቤቱ የሰራዊት ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን😥😥😥😥😥😥አይ ጌታ ሆይ ከሰው ላይ ይህን ይሀክል 😥😥👈እኛም በሰላም ወደምየ ሃገራችን በሰላም መልሰን እምየ ሆይ አደራ እኔም ይህ ቀን ናፈቀኝ አባ😥😥እድሜ ጤና ይስጥልን አባ አሜን፫💘💘💔
@ስሊነኝየራያዋቀበጥ
አሜን፫😥💘
@emayenafkote7913
@emayenafkote7913 3 года назад
እንኳን ደህና መጡ አባታችን እድሜና ጤና ይስጥዎት እኛንም በሰላም ወደ አገራቸው ይመልሰን
@ትራንስፖርት
@ትራንስፖርት 3 года назад
Amen
@zhairakebede9379
@zhairakebede9379 3 года назад
amen amen amen
@seennahundaa9498
@seennahundaa9498 3 года назад
Yaa abba silki ka alachu lakulign pls
@maizashifraw1799
@maizashifraw1799 3 года назад
አሜን
@belinshmohg4688
@belinshmohg4688 3 года назад
አሜንአሜን🙏🙏🙏🙏🙏💞💞💞💞❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💒💒💒💒❤❤
@hiwotyemedehanialemlejefii7586
@hiwotyemedehanialemlejefii7586 3 года назад
እንኳን ደህና መጡ አባታችን የኛ እንቁ ስጦታችን ልዑል እግዚአብሔር ሀያል እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን👏👏👏እንወዳችዃለን ሺ አመት ኑሩልን 😘😘 እኔንም ወለተ ማሪያም እያላችሁ በፆለታችሁ አስቡኝ 😥😥😥
@የደንግልማረያምልጀነኝ
አቤቱ እግዝአብሔር ሆይ ከዝህ ረክሰ ምንፈሰ አደነነ😭😭😭😭😭አቤቱ ደንግል ማረያም ሆይ በሰደት ያልን ጥል ክልላ ሆንልኝ አባትችን እግዝአብሔር ረጀም አደም ይሰጠልን የአግሎገልት ዝማነት እግዝአብሔር ይበረክልን
@tekleweinihaile6962
@tekleweinihaile6962 3 года назад
Bazi esti dawey yena sister ande nager naber lemnger 004915216768595
@nunuabate1667
@nunuabate1667 2 года назад
ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እድሜና ጤናውን ይስጦት አባቴ እኔም የምንበት ቀን ናፈቀኝ🙏👏😭
@tenaworku2334
@tenaworku2334 2 года назад
የኔ ወንድም እንኳን እመቤታችን ከነልጆ ደረሰችልህ እንዲህ ነው የመምህር ግርማ ወንድሙን ልፋት በተግባር ማሳየት 05 ሳንቲም የማንከፍላቸው ፀጋሻው ሺህ ከሚሊዮን ይጨምርላቸው ዘራቸው ይብዛ ወንድሜ በፀሎት አስበኝ አመተ ስላሴ
@teegeeteegee4227
@teegeeteegee4227 2 года назад
አባዬ ፈጣሪ እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥልን እኔም እንደዚህ እንጀራዬን በመዝጋት የሚያሰጨንቀኝን እርኩስ መንፈስ የእርሶን የማዳን ኘሮግራም በማየት አጠገቦ ባልሆንም በምከታተለው ኘሮግራሞ ፈውስ ከእግዝአብሔር ይላክልኝ እርሶ ላይ አድሮ የምያድን እግዝአብሔር እኔ በጭንቅ ላይ ያለውት ልጆ የፈውስ ቀን ይሁንልኝ
@azmeraokbamicael1042
@azmeraokbamicael1042 3 года назад
ትክክል ኣባታችን የፍቅር ኣባት መምሂር ግርማ እግዚብሄር ጽጋ በጽጋ ይስጣቹ
@serkalemdemsie1799
@serkalemdemsie1799 3 года назад
አባታችን በረከታቸው ይደርብን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ከኔ ከሀጢያተኛዋ እድሜ ቀንሶ ይስጥልኝ ለነሱ የደረሠ አምላክ እኛንም ይፈውሠን ኢትዮጵያና ኣትዮጵያውያንን አምላከ ቅዱሳን ይጠብቀን💚💛❤⛪
@henok.e.h
@henok.e.h 3 года назад
እግዚአብሄር ሰላሙን እና ፍቅሩን ይስጠን አባታችንንም እግዚአብሄር በሰላም እና በጤና ይጠብቅልን
@زينبعماره-خ2خ
@زينبعماره-خ2خ 3 года назад
@tsfhuiwguhf4173
@tsfhuiwguhf4173 2 года назад
መምህር እድሜና ጤና ይስጥህ ለናተ የደረሰው የድግል ማርያም ልጂ አምላኬ ና መዳኒቴ እየስስ ክርስቶስ ለኔም ለሀፂያተኛይቱ ይድረስልኝ
@ripsima
@ripsima 2 года назад
አባታችን በረከትዎ ይደርብን የእግዚአብሄር የኢየሱስክርስቶስ ልጅ ነዎት።
@ብፁዕዘይሌቡላዕለነዳይወም
ክብር ለስላሴ ለዘልኣለም ይሁን ለመምህራችን እግዚኣብሔር ይጠብቅልኝ በኡነት።
@sarahwoldegebriel
@sarahwoldegebriel 3 года назад
Le Abatochan regem edema yestelen Egezyabher yetemesegen ukon Temesgen Temesgen Temesgen 💚💛❤️💚💛💠💚💛❤️💠💚💛❤️
@yohanes.belayegzaberfkerne5942
@yohanes.belayegzaberfkerne5942 3 года назад
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እርስዎን የስጠን. አምላክ. ይክበር ይመስገን. እኛንም ለዚህ. ያብቃን. አባየየ. ከእኔ እድሜ ቀንሶ ለእርስዎ ይስጥልኝ. ኑሩልን.
@hayatasd2201
@hayatasd2201 3 года назад
አባ በፀሎት አስበኝ ቢተሰቦች ሙስሊም ሆኖዋል አባ በእግዚአብሔር ሰም በፀሎት አሳባቸው ልቦናቸው እዲመለሱ እኔ ግን በራሱ ትምርት ተመልሻለሁ እግዚአብሔር ይመሰገን
@meytklia446
@meytklia446 3 года назад
አሜንንንን ማሬ አይዞሽ ተግተሽ ፀልይ እመብርሀን ካቺጋር ትሁን እነሡም አድቀን ይመለሣሉ አቺ በርቺ ማማዬ እኛሥ ደካሞች ነን ፈጣሪ በምህረቱ ይጎበኝን ጎበዝ በርቺ ማማዬ
@hayatasd2201
@hayatasd2201 3 года назад
@@meytklia446 አሜን እሺ አመሰግናለሁ
@zhairakebede9379
@zhairakebede9379 3 года назад
አንቺ በፆሎትሽ በርቺ እግዚሐብሔር እነሱም አንድ ቀን ወደቀጥተኛ ይመልሳቸዋል አንቺም ፆሎት አርጊላቸዉ አይዞሽ እሺ እግዚሐብሔር ይርዳሽ
@sofiyamessaywondwossen704
@sofiyamessaywondwossen704 3 года назад
አመሰግናለሁ ።እግዚአብሔር ይመስገን።እሜን ።እባታችን።ቃለህይወትያስማልን ።እሜን እሜን
@Hayat-yy2yt
@Hayat-yy2yt 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን ከዚህበላይ ይጨምርልሺ በፀሎትበርች እህቴዋ እንኳንም ወደእውነቱ እግዚአብሔር ቤትእንኳን በሰላም መጣሺ እያዩ አያምኑም ሰወች እራሱሰይጣን ወደእግዚአብሄርያልቀርበ ነውየምይዘው እያለእራሱን እያጋለጠ ነው እኛግን ሰምተንእንዳልሰማን እየሆንነውጂ ስለሁሉም እንበርታ እህቶወቸ በደንብ እንከታተል ስብከትና ወንጌል እና የአባታችንን ትምህርት በእውነት የሚያመን አሁንስአት ስይጣንነው ከፀለይንግን አይመጣብንም ብቻ እግዚአብሔር ይመስገን
@ለሚወለተብርሀን
@ለሚወለተብርሀን 3 года назад
አባ በፀሎቶተዎ ወለተብርሀንእያሉ ያስቡኝ አሞኛል
@tsegi9563
@tsegi9563 3 года назад
አባታቺን መምህር ግርማ ኑሩልን የአለም አባት
@zozoqtr689
@zozoqtr689 3 года назад
አባታችን እድሜና ጤና ይሥጥልን ወድሟቻችን ለዚህ አበቃችሁ ለናተ የደረሠ አምላክ ለኛም ይድረሥልን
@FjdjxhhNxj-we2bj
@FjdjxhhNxj-we2bj 3 месяца назад
አባታችን ይፍቱን ይባርኩኝ በፀሎት አስብን አባዬ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@senaityoutubeshow6025
@senaityoutubeshow6025 3 года назад
በጾሎት አስቡኝ አባቴ. ወለተ ማርያም 😭😭የስዶት ልጆት ነኝ
@lave9644
@lave9644 3 года назад
የኔ ኣባ የመንገዴ መብራት ናቹ ኣምላኬ ሆይ ለነዚህ ኣባታችን እድሜና ጤና ይስጣቹ
@ካሣየጌጤ10
@ካሣየጌጤ10 3 года назад
እንኳን ደህና መጥሉን ለአባታችን በእድሜ ያቆይልን ከዚህ ዉጭ ሌላ ምን እንለላን ለእናንተም የደረሠ ለእኛም ይድረስ እየዳኑ ማየት ያስደስታል በፆሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ኪዳን😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@burtakanb5816
@burtakanb5816 3 года назад
አበየ እግዚአብሔር ይጠብቅልን በእድሜ በጤና ያኑርልን አሜን አሜን አሜን ከጠላት እኔ እጠብቃለሁ ክወጂ ጥላት እግዚአብሔር ይጠብቅልን የሚባለው እውነት ነው ሚካኤል ይጠብቅልን😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@ጸጌሐናየቅዱስሚካኤልልጅነ
በአባታችን ጸሎት በእግዚአብሔር ቸርነት የስንት እንባ ታበሰ እድሜዎትን ይስጦት
@AlmazAregawi
@AlmazAregawi 5 месяцев назад
እሰይ አብታሙየ እንዃን ዳአንክ እንዳተ ቅን ትውልድ ይብዛልን አባታችን መምር እድሜ ከጤናጋር እመኝሎታለው🙏🙏🙏🙏
@ayni2800
@ayni2800 3 года назад
ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ጨርሶ ይማራችሁ ለናንተ የደርስ አምላክ ለኛም ይድርስልን ለአይነ ስጋ ያብቃን አባ እድሜና ጤና ይስጥልን እርዥም ጤና ይስጥልን
@ወለተአማኑኤልየተዋህዶልጅ
የሚገርም ታሪክ ነው የዘድሮው ላአባታችን እረጅም እድሜ ይስጥዎት ፀጋውን አብዝቶ ይስጥዎት የ2013 ፈውስ የተለየ ሆነብኝ ዘድሮ ሰዋችን በዳቢሎስ ጠፍተውብን በእግዚአብሔር ሀይል ሲመለሱ አየን አቤት መኖር ስት ያሳያል 😭😭😭😭😭😭
@adisadis5198
@adisadis5198 3 года назад
ወይ ሰው ሲባል ቆመን ስንሄድ ሰው እንመስላለን አባታችን የርስዎ በረከትና እረደት ከሁላችን ጋር ይሁን ፀጋውን ያብዛለዎት አባ ሽ አመት ኑሩልን አሜን 🙏🙏🙏
@selamselsmselam6601
@selamselsmselam6601 3 года назад
አባታችን እድሜ በፀጋ ይጠብቅልን በረከተውት ይደርብን መቸ ይሆን እምነተ ጠካራ የምሆነው
@Azeb-ru1rf
@Azeb-ru1rf 3 года назад
እልልልልል ..... ክብሩ ይስፉ ፈጣርያችን 🙏🙏 ለነጮች ያለን ግምት ያጠፋናል ወዳጆቼ እንንቃ
@ساره-ه2ن
@ساره-ه2ن 10 месяцев назад
አባታችን እድሜና ጤና ይስጥዎት እኔም በስደት እየተሰቃየሁ ነው በፀሎታችሁ አስቡ ስርጉተ ስላሴ ብላችሁ😢😢😢😢😢😢😢😢
@mazaethio6684
@mazaethio6684 3 года назад
😢😢😢አምላኬ ልዑል እግዚአብሄር ለናተ የደረሰ ለኛም ይድረስ🙏 ይህ መጠጥ ክፉ ነው አባቴ አለበት መቸ ይሆን ከስደት መልስ ወስጀ እማየው እርዳኝ እግዚአብሄር
@ethiopia8537
@ethiopia8537 3 года назад
አባቴ እድሜ ጤና ይስጠወት መልካም ዕለተ ሰንበት ይሁንልን 🙇🙇🙇⛪⛪⛪
@ናታንነኝታናሽዋአገልጋይ
አባቴ ጤና እድሜ ይሰጣቹ
@SaraMoh-n8g
@SaraMoh-n8g 3 месяца назад
ስለ ማይነገረው ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤❤❤❤❤
@seblesebelewedalm9604
@seblesebelewedalm9604 2 года назад
እግዜአብሔር ይመስገን 💒💒💒🙏🙏🙏
@selamawitselam9509
@selamawitselam9509 3 года назад
አባ እድሜና ጤና ይስጥዎት እግዚአብሔር አምላክ እናቴ ታማብኛለች አውን ፀበል ናት በፀሎቶ ያስብዋት አባቴ
@askualaregawi2963
@askualaregawi2963 2 года назад
ዕልልልልልልልል ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይክበር መስገን። ለኣባታችንም ረጅም እድሜና ጤና ይስጣቸው
@ናፍቆትኣለኒናፍቆትስድራይ
እግዛብሔር ይመስገን ምን ይሳነዋል ተመስገን ኣባታችን ረጅም እድሜ ከጤና ይስጥልን 🙏🙏🙏
@ሄለንየድንግልማርያማልጅ
እግዚአብሔር ይመስገን ለእህት ለውድሞቻችን የደረስ አምላክ ቅዱሳን ለእኛም ይድረስልን፫
@dhrhdhh8763
@dhrhdhh8763 3 года назад
የአባግርማ ቁጥር ምታቁት ከሆነ ላክልኝ
@aynalemkebede2272
@aynalemkebede2272 3 года назад
አሜን አባታችን እድሜና ጤና ይስጥዎት
@hiwithiwit5652
@hiwithiwit5652 3 года назад
አቤት የሰው ልጂ ክፍት እስኪ ከ እንድ ልጇን ከእናት መለዬት እግዚኦ እግዚኦ እግዚአብሔር ይገስፅ
@saramengustuabitow4204
@saramengustuabitow4204 3 года назад
Amenn Amen Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn
@saramengustuabitow4204
@saramengustuabitow4204 3 года назад
Very welcome memihir Girma
@saramengustuabitow4204
@saramengustuabitow4204 3 года назад
Memihir Girma 🙏🤲🙏
@fairoozfairooz3607
@fairoozfairooz3607 3 года назад
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ላባታችን እድሜና ጤና ይስጣቸው የእመብርሀን ፍቅሯ ይደርብን አሜን ልቦና ይስጠን አሜን አሜን አሜን
@በሻዱወለተማርያም
@በሻዱወለተማርያም 3 года назад
አባታችን ረጅም እድሜን ከጤና ጋ ያድልልልን መድኃኒዓለም የኔ ና የቤተሰቦች ሁሉ ይህወት እንዲህ ብታደስ ብዬ ተመኝሁ
@እማፍቅር-ተ1ገ
@እማፍቅር-ተ1ገ 3 года назад
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen
@hawwiiwsanbati9515
@hawwiiwsanbati9515 2 года назад
Amen amen amen barkatachoo yedaleni
@ሀናሀኒ-ሸ6አ
@ሀናሀኒ-ሸ6አ 3 года назад
ወለተ ማርያም ብላችሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ
@betigebeyehu2171
@betigebeyehu2171 3 года назад
እንዴት ደስ ይላል እግዚአብሔር ፀጋውን አብዝቶ ይስጥልን ያገልግሎት ዘመኖትን ይባርክልን ያርዝምልን
@muluzeneb8846
@muluzeneb8846 3 года назад
አሜን አሜን አሜን ለአተ የደረሰ አምላክ ለስደቶኞችም ልጆቹም ይድረስልን አባየ ወለተ ጊዮርግስን በፆሎት አስቡኝ💒
@ድንግልአመላጅእየሱስፈራጅ
ድስላይክ የምታደርጉ መናፍቆች ናቸው አባዬ እኔም ስደት ላይ ተሰቃይቸዋለው አንዴ ውሻ አድንዴ ወንድ አንዴ ሴት ሆኖ በህልም ያሰቃይኛል በተሰበም ሰላም የሉም አባዬ ደንግል አዛግቷ እርሶን እንዳገኝ ፍቃዷ ይሁንልኝ ኡፍ አባዬ ቀዘቧ//ወለተሕይወት ብላችው እሰሩልኝ የግራ ሰውነቴ በጣም ያመኛል
@እህተሚካኤልM
@እህተሚካኤልM 3 года назад
ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን አባቴ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥዎ🙏🙏🙏
@ሀናሀኒ-ሸ6አ
@ሀናሀኒ-ሸ6አ 3 года назад
አባቴ እድሜና ጤና ይስጥዎት
@kalekidanyoutube339
@kalekidanyoutube339 3 года назад
ለእናተ የደረሠ አምላክ ለኛም ይድረሥልን
@cellphone5055
@cellphone5055 3 года назад
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሄር ይመስገን
@ainalam1213
@ainalam1213 3 года назад
Yene wed abat nureileg kene hayateteyatgewa edeme tekeneso Lerso yechemerlot abate yega enku bejot lemebarek yabekag🤲🙏🤲🙏🤲🙏🤲🙏🤲🤲🙏🤲🙏💒💒💒
@tarikutafa6214
@tarikutafa6214 3 года назад
አባታችን እድሜ ከጤና ያድልልን በእውነት ወንድማችንን የሠማ አረ ዕኛንም ይስማን ይለመነን አሜን ይመስገን አባታችን በፀሉት አስቡኝ ተክለውልድ
@kalkidantaddesse6095
@kalkidantaddesse6095 3 года назад
አባቴ ሁሌም አዲስ ነወት ለኔ !!!!!!!!
@አሸናፊየሩፋኤል
@አሸናፊየሩፋኤል 3 года назад
ሁሌም እንደምለው ሰው በጠፋበት ዘመን ሰው ሆነው ተገኝተው ከልምድና ጨለማ ሕይወት ላወጡን ወንጌልን በተግባር ተግብረው ሕይወት ለዘሩብን የመዳንን መንገድ ላሳዩን አባታችን መሪያችን ሁሉ ነገራችን ለሆኑት አባታችን መልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙና ቤተሰቡ ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁ ይሔንን ሁሉ ለፈፀመ ለድንግል ማሪያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ክብር ምስጋና ይሁን አሜን
@የደማስቆምርኮኛነኝየተፈወ
አባዬ እግዚአብሔር ይጠብቅልን እግዚአብሔር ቢፈቅድልኝ ከሀገሬ ስገባ እርሰዎን ማገኘት እፈልጋለሁ ከዚያ መሰቀል ብቻ መሳለም እሻለሁ የልቤ አይን እንዲበራ የልቡንይ አይን ፈጸሙ ታወራል😭😭😭ወለተ ሰላሴ ከሳውዲ የአረብ ሀገር
@tadalutasaw1974
@tadalutasaw1974 3 года назад
ለራሳችን ነው ብንበረታ ፈጣሪ ይመሥገን
@ፍቅርተስላሴናታኔም
የኛ አባት እርጂም እድሜ ይስጥልን
@melishewdagne3887
@melishewdagne3887 3 года назад
የስንቱን ጭንቀት እፎይታ ሰጡ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን
@lgsam6722
@lgsam6722 3 года назад
እንኩዋን በሰላም መጡልን ውድ አባታችን እባካችሁን የአባታችን ስልካቸውን ተባበሩኝ ቤተሰቦቼ
@ssee7306
@ssee7306 3 года назад
በአዛኝቷ በእመብርሃን ስም እባካችሁን መምህራችን የሚገኙበትን ቁጥር ላኩልኝ አድራሻቸውን ንገሩ በእግዚአብሔር ስም
@uaekfn890
@uaekfn890 3 года назад
አባት ለበረከት ያብቃኝ እግዚአብሔር ይረዳሺ በሉኝ እስኪ ምህመናን ከልኪልዮስ መንፈስ በህይወት ተጫወተ ብኝ በፀሎት አስቡኝ ድንግል ማሪያም ትርዳሽ በሉኝ እስኪ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@tadalutasaw1974
@tadalutasaw1974 3 года назад
እዉነት ነው አባታችንን እድሜ ከጤና ይስጥልን ያቆይልን አባቴ ብዙ የሚፈልጎት አለ በርቱልን ቻሉን በምድር መከራችን ብዝቷል
@azebsil7284
@azebsil7284 2 года назад
እውነት ነው... የኔም ፊት እንደዚሁ የሰው እስኪመስልኝ ይቀያየርብኛል... አሁን ግን ሁሉም ነገር ገብቶኛል.... እድሜ እና ፀጋዉን ያብዛሎት አባቴ
@ድንግልማርያምለእኔየህይወ
አባ ረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጥዎት ምህረቱን ያበዛልን ልኡል እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይግባው እናተን የፈታ የድንግል ማርያም ልጅ እኛንም ከስራችን ይፍታን አሜን
@tru9125
@tru9125 3 года назад
እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ለመላእከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙ እድሜና ጤና ይስጥልን
@egziabherymesgen1481
@egziabherymesgen1481 3 года назад
Amen Abatachn edmena tena ystewt
Далее
Обменялись песнями с POLI
00:18
Просмотров 956 тыс.
Сколько стоит ПП?
00:57
Просмотров 343 тыс.
ትንቢት አናገረኝ
20:41
Просмотров 2,4 тыс.