Тёмный

Memeher Mehereteab Assefa Best message 

Yealem tube የዓለም ትዩብ
Подписаться 227 тыс.
Просмотров 130 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

7 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 784   
@tij8051
@tij8051 5 лет назад
የተዋህዶ ልጆች እንኳን አደረሳችሁ የማዕትቤ እሊት ጻጎም 1 ቀን የተዋህዶ ልጅ ብርቅዬ ልጅ እንኳን በሰላም መጣህ አሜንንን ተባረክ
@etayehueta4925
@etayehueta4925 5 лет назад
kalehiwet..yasemaln...gziyabher..ybarch
@user-wm8nt2jz4c
@user-wm8nt2jz4c 5 лет назад
ቲጂ ቲጂ አሜን ፫ እንኳን አብሮ አደረሰን
@nebeyatkassa630
@nebeyatkassa630 5 лет назад
ጌታ። ይባርክ። አድሜ። ከጤና። ይሦጥህ ምህረታብዬ ተበረክ
@ayehuenbiale3518
@ayehuenbiale3518 5 лет назад
Amen💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🤲🙏👌👍
@user-ez4uq1kb6d
@user-ez4uq1kb6d 5 лет назад
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
@sara_mandefro
@sara_mandefro 5 лет назад
መምህራችን የኛ እንቁ የተዋህዶ ጀግና እናት ቤተ ክርስቲያን አንተን ብቻ ነው ያወጣች የኔ አባት መምህሬ 1000 አመት ኑርልኝ አቦ
@getekidani8465
@getekidani8465 5 лет назад
መምህር ምረታብ እድሜና ጤናይስጦት
@user-ob5ov4mm4f
@user-ob5ov4mm4f 5 лет назад
አሜን እህቴ በትክክል እውነት ነው
@jgjh7458
@jgjh7458 5 лет назад
አሜን አሜን አሜን
@user-ez4uq1kb6d
@user-ez4uq1kb6d 5 лет назад
አሜን አሜን አሜን
@addfkckakskdfk2578
@addfkckakskdfk2578 5 лет назад
ቃለ ሂወት ያሠማልን እድሜና ጤና ይሥጥልኝ
@user-le6dj9xj2w
@user-le6dj9xj2w 5 лет назад
እውነት ነው ኢትዮጵያ አንዲት ናት የምሞትላት ሃይማኖት እንጂ የምሞትለት ብሄር የለኝም ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
@eyerusalemnega3224
@eyerusalemnega3224 5 лет назад
አሜን አሜን አሜንንን
@zearadatech1674
@zearadatech1674 5 лет назад
Yes Yes Yes Ethiopia ++++ ORTHODOX
@azooz7923
@azooz7923 5 лет назад
amen amen amen
@user-dt6jg9lh8t
@user-dt6jg9lh8t 5 лет назад
አሜን አሜን አሜን የምሞትለት እምነት እጂ የምሞትለት ብሄር የለኝ የድግል ማርያም ልጅ ልብ ይስጠን አሜን
@tesfaneshsallam5209
@tesfaneshsallam5209 5 лет назад
አሜን አሜን አሜን የተዋህዶ ከከባችን የተዋህዶ ድምፃችን ኑርልልን ዘላለም ፀጋውን ጨምሮ ጨምሮ ይሥጥልን የኛ እንቁየቁርጥ ልጅ እንወድሃለን
@hiymnotfantaw1008
@hiymnotfantaw1008 5 лет назад
ቃለሄወት ያሰማልን መምህራችን የግልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን በእዉነት!!!!❤😢ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር
@maryamenata3962
@maryamenata3962 5 лет назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን ለመምህራችን ፀጋ በረከትን ያብዛልን
@henasarah9582
@henasarah9582 5 лет назад
አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን እንዳንተ ያሉትን ያብዛልን የሚያፈርሱትን ልቦናቸውን ይመልስልን።
@maritmarit9162
@maritmarit9162 5 лет назад
መምህራችን ምህረት አብ ቃለህወት ያሠማልን በእውነት እድሜ እና ፀጋውን አብዝቶ ይሥጥልን አሜን አሜን አሜን😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ተዋህዶ ሀይማኖቴ የጥንትነሽ የእናት እና አባቴ መሀተሚን አልበጥሥም ትኖራለች ለዘላለም
@masreshminwuye3962
@masreshminwuye3962 5 лет назад
betam des ymil sibket new kal hiywot yasemalin
@maritmarit9162
@maritmarit9162 5 лет назад
@@masreshminwuye3962 በጣም አሜን አሜን አሜን
@mabiteth507
@mabiteth507 5 лет назад
bzunesh Bzunesh j
@abush794
@abush794 5 лет назад
አሜን አሜን አሜን አባታችን የተዋህዶ ልጅ መምህር ምህረት አብ በእዉነት የሂይወት ቃል ያሠማልን እግዚአብሔር አምላክ ለሁላችን ፍቅር ይስጠን አባታችን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን
@elctrocell5733
@elctrocell5733 5 лет назад
በየሄድክበት ሁሉ የደግል ልጅ ይከተልህ አድሜ ጤና ይሰጥልን ምርጥ የተዋህዶ ልጅ
@smrahgazi2851
@smrahgazi2851 5 лет назад
ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስትያን የምያቃጥሉ ልቦና ይስጣቸው የምኒኖርበቲ ቤሄር እንጂ የምንሞትበት ቤሄር የለም እግዚኦነ ማሃረ ክርስቶስ
@semretalemayehu2628
@semretalemayehu2628 5 лет назад
በእዉነቱ ቃለህይዉት ያሰማልን ዉንደምአችን ለክፍዎች ልቦናይሥጣቸዉ
@user-jg2ls7ko2y
@user-jg2ls7ko2y 5 лет назад
መምህራችን በእዉነት እንዳተ አይነቱ ያብዛልን ተዋህዶ እምነታችንን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን
@user-jz8rb4gd4t
@user-jz8rb4gd4t 5 лет назад
ተዋህዶ ለዘላለም ትኖር ቃለ ህይወት ያስማልን ትክክል ነወ መምህርችን
@naeemanaeema5613
@naeemanaeema5613 5 лет назад
ወንድማችን የተዋህዶ እንቁ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥክ አሁንም ፀጋውን ያብዛልክ አሜን አሜን አሜን
@sara_mandefro
@sara_mandefro 5 лет назад
ትክክል ነህ በመምህሬ ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ አሜን አሜን አሜን
@dinkobmobile5142
@dinkobmobile5142 5 лет назад
Amen Amen Amen
@elsadawit1838
@elsadawit1838 5 лет назад
Amen amen amen
@user-bl4ej9nq7j
@user-bl4ej9nq7j 5 лет назад
ኣሜንንንን ኣሜንንንን ኣሜንንንን ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን የሚሞትለት ሃይማኖት እንጂ የሚምትለት ብሔር የለኝም ተዋህዶ ለዘለኣለም ትኑር ኣፅራሪ ቤተ ክርሰትያን ያሰታግሰልን ፈጣሪ
@taybatayba4966
@taybatayba4966 5 лет назад
አሜን አሜን አሜን
@tgfantaye4651
@tgfantaye4651 5 лет назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ የምህረት ዘመን ያምጣልን
@helenyimeriyamlijass7249
@helenyimeriyamlijass7249 5 лет назад
ብርቅዬ የተዋህዶ ልጅ እድሜነ ጤና አብዝቶ ይስጥልን ቃለ ህይውትን ያስማልን
@shitayehabteyes1689
@shitayehabteyes1689 5 лет назад
መምህር ምህረት አብ ቃለ ህይወትን ያሰማልን እድሜና ፀጋውን ደርቦ ደራርቦ ያብዛልህ ይስጥህ እድሜውንም የማቱሳላን እድሜ ይስጥህ አሜን።
@user-wj2cj7rc4l
@user-wj2cj7rc4l 5 лет назад
መምህራችን እውነት ቃለ።ህይወት ያሰማልን ምርጥ የትዋህዶ ልጅ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጥልን
@haregalem4355
@haregalem4355 5 лет назад
እዉነት ነዉ መምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማል ልቦና ማስተማል ያድለን እግዚአብሔር አሜን አሜን አሜን
@user-re5ej4nb7b
@user-re5ej4nb7b 5 лет назад
አሜን አሜን አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህራን በእውነት እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎት ዘመንን ይባርክህ
@tigistgashu253
@tigistgashu253 5 лет назад
አሜን(3) ቃሐ ህይወት ያሠማልን የድንግል ማርያም ልጅ
@raheltamrat8190
@raheltamrat8190 5 лет назад
ሁሌም ሳትፈራ እንደጮክላት ነዉ ዕድሜ ከጤና ይስጥክ አንተነ ለመሰሉ ሰባክያን ተነሱ ሰዐቱ አበቃ ጩሁ በላቸዉ ለመሪዎች
@liyakidane9136
@liyakidane9136 5 лет назад
መምህር እድሜ እና ጤና ይስጥልን ቃል ህይወት ያሰማልን ተዋህዶ ለዘላለም ትኖራለች
@uae4819
@uae4819 5 лет назад
ቃለ ሂወትን ያሰማልን መምህራችን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን የድንግል ማርያም ልጅ አምላካችን መድሀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ ሀገራችን ኢትዮጲያን ሰላም አድርግልን እንደበደላችን ሳይሆን እንደቸርነትህ ይሆን አሜን(፫)
@user-to4rj8bf9e
@user-to4rj8bf9e 5 лет назад
ኡፍፍፍፍ መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን 🤴 ልዑል እግዚአብሔር ከክፉውን ሁሉ ይጠብቅልን የተዋሀዶ ጀግና የሰጣን እራስ ምታት የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን❤️❤️
@mahratmahrat4058
@mahratmahrat4058 5 лет назад
ተዋህዶ ለዘለዓለም ትኖራለች መምህሬ እግዚአብሔር ይጠብቅልን በእውነት ደስ የሚል ትምህርት ነው እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@sameerasame3273
@sameerasame3273 5 лет назад
እውነት ነው ጠባብተኞችን ዘረኞችን የድንግል ማሪያም ልጅ መድሃኒአለም ማስታዋልን ይስጥልን ሀገራችንን ስላም ያድርግልን
@bertokannegnyenazeritowa3531
@bertokannegnyenazeritowa3531 5 лет назад
የኛ ጀግና መምህራችን ምህረት አብ የተዋህዶ እንቁ ዘላለም ኑርልን ፈጣሪ ይባርክልን እንዳተ አይነቶችን ጀግና ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር አሜን፫
@maryamaisa8198
@maryamaisa8198 5 лет назад
የተዋህዶ እንቁ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@user-sv2pq7zt5z
@user-sv2pq7zt5z 5 лет назад
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን መምህራችን እግዚአብሔር ተዋህዶን ይባርክ አሜን፫
@user-bk9zq2wq3k
@user-bk9zq2wq3k 5 лет назад
አሜን አሜን አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን የድንግል ልጅ ይጠብቅልን መምሕራችን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሕ 💐🙏🙏
@user-wr5xq4vw3b
@user-wr5xq4vw3b 5 лет назад
ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእውነት የተዋህዶ እንቁ እግዚአብሔር ሰላሙን ያውርድልን ይሁዳውን ይለይልን
@user-cl4hp5qv4x
@user-cl4hp5qv4x 5 лет назад
ቃል ህዉት ያስማልን ልኦርሞ ቀይስ ተብይ ማስቷሉን ይስተን አሜን
@azebnigatukwt4913
@azebnigatukwt4913 5 лет назад
እውነት ነዉ የምንሞትለት እምነት እንጂ የምንሞትለት ብሄር የለንም ተዋህዶ እምነቴ የዘላለም ቤቴ
@tigistbelete3419
@tigistbelete3419 5 лет назад
የም ሞትለት ሀይማኖት እጂ የም ሞትለት ብሔር የለም አንተ የተዋህዶ አንበሳ እንቁ ዘመንህ ሁሉ በክርስቶስ የተባረከ ይሁን ቅድስት ድንግል ማርያም ከክፉ ሁሉ ትጠብቅህ በእውነት እግዚአብሔር በምህረቱ በቸርነቱ ይጎብኘን ይህ ሀይማኖት ሳይሆን ፖለቲካ ነው የጀዋር አለቅላቂ ናቸው እግዚአብሔር ቤተክርስትያናችንን ይጠብቅልን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥህ
@user-mz1dn1go3m
@user-mz1dn1go3m 5 лет назад
*የተዋህዶ ገበሬ አርበኛዉ መምህር መምህር ምህረት አብ ቃለ ሂወትን ያሰማልን ጸጋዉን ያብዛልህ እረጅም እድሜ ከጤናጋር ለመምህራችን ይስጥልን ኢቶቢያ አንድት ናት ቋንቋ መግብቢያ እጅ መለያ አይደለም ፍቅር የህግ ፍጻሜ ነዉ ሮሜ ም 13 ቁ 10 በፍቅር ያንጸን የሰራዊት ጌታ ቸሩ መድሀኒ አለም የአለሙ መድህን ልጆቹን ይጠብቅ የሚበትኑትን ልቦና ይስጣቸዉ ኦ አምላኬ እግዚአብሄር ሆይ ዘረኞችን ልባቸዉ መልስ ፍርድ ካንተ ነዉና ዝም አትበል ሰነፍ በልቡ አምላክ የለም ይላል በስራቸዉ ረከሱ ጐሰቄሉ በጎ ነገርን የሚሰራ የለም መዝሙር 13 // 1*
@hgshg9240
@hgshg9240 5 лет назад
እውነት ነው ወንድማችን የህይወትን ቃል ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ
@user-eu7ih7ic9b
@user-eu7ih7ic9b 5 лет назад
አሜን፣ አሜን፣ ቃል፣ ሒወት፣ያሠማልን፣ እግዚአብሔር ይጠብቅልን፣ ድንግል ማርያም፣ ትከትልህ፣የአገልግሎት፣ ዘመንህ፣ይባርክ❤
@gafurbalus9678
@gafurbalus9678 5 лет назад
አሜን አሜን አሜን ቃለህወትን ያሰማልን
@user-gh8gf1oh1q
@user-gh8gf1oh1q 5 лет назад
አተን የመሠለ እቁ መምህሬ ባየሁበት አይኔ ሌላውን ለምን ፈጣሪ የማቱሳላትን እድሜ ይስጥልን😘😘🌷🌷🇨🇬
@tezaymamo239
@tezaymamo239 5 лет назад
ላሥተማሩን ለመምህረችን ምሕረት አሠፋ ቃልህይወት ያሠማልን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር
@roxann2441
@roxann2441 5 лет назад
እውነት ነው ይቶጲያ አአድት ናት በዘር በጎሳ የምትከፋፋል አደለችም መምህራችን ምህረትአብ አሰፋ ቃለህይወት ያሰማልን ክፉ ሳይነካህ ኑርልን
@allaama9702
@allaama9702 5 лет назад
ትክክል ነው 👏👏👏👏👏👌👌 ቃል ህይወት ያሰማልን 💖💕💕💕💕💕💕💕
@allaama9702
@allaama9702 5 лет назад
አሜን አሜን💓💓💓💓
@user-rs4xk1or3o
@user-rs4xk1or3o 5 лет назад
መምህራችን በእድሜ በጤና ፈጣሪ ይጠብቅልን የክርስቶስ አርበኛ🙏🙏🙏
@user-wm8nt2jz4c
@user-wm8nt2jz4c 5 лет назад
አሜን ፫ ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን የተዋህዶ አርብኛ እግዚአብሔር እረጂም እድሜና ጤና ይስጥህ ያገልግሉት ዘመንህን ይባርክ
@hirutabrah9790
@hirutabrah9790 5 лет назад
ተዋህዶ ሃይማኖቴ የጥንት እለት የእናቴ የአባቴ መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን አሜን፫
@user-vd7md6dm8r
@user-vd7md6dm8r 5 лет назад
እዉነት ነዉ መምህራችን ቃለ ሕይወትን ያሠማልን እኛ የተዋህዶ ልጆች ብሔር የለንም አንድ ፈጣሪን ነዉ የምናመልከዉ መሞት ያለብን ለሐይማኖታችን እንጂ ለብሔራችን አይደለም እግዚአብሔር አምላክ ይገስፅልን የዉስጥ የዉጪ ጠላቶቻችንን ከቤተ ክርስቲያናችን ላይ አሜን አሜን አሜን
@meme-ly9ni
@meme-ly9ni 5 лет назад
አሜን አሜን አሜን መምሕራችን እድሜና ጤና ይስጦት ቃለ ሕይወት ያሰማልን ልቦና ይስጠን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
@user-ez4uq1kb6d
@user-ez4uq1kb6d 5 лет назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን የአገልግሎት ዘመንሄ ይባርክልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜ
@user-ps7fj2pf2j
@user-ps7fj2pf2j 5 лет назад
አሜንንንን🙏ተዋህዶ ክርስትና አንድ ናት እየሱስ ክርስቶስ በደሙ የመሰርታት💒
@user-om6vn1fp5t
@user-om6vn1fp5t 5 лет назад
ቃለሕወት ያሰማልን ከባድነው ለመኖር አላቅም ብቻ ተዋሕዶ ለዘላለም ትኑር
@yeshiegzabrykeryblhwweryat9286
ትክክል ነህ መምህር ምህረት አብ ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜ ፀጋዉን ያብዛልህ
@user-oi4ze7ql3d
@user-oi4ze7ql3d 5 лет назад
መምህራችን ቃለ ህወት ያሰማልን በድሜ በጤና ይጠብቅክ
@solution6302
@solution6302 5 лет назад
የተዋህዶ ጀግና እንኳን ደህና መጣህ
@user-dp5uq9qk3v
@user-dp5uq9qk3v 5 лет назад
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም በክርስቶስ ይብዛ መምህራችን በእውነት ቃለ ሂወት ያሰማልን አሜን፫ ይበቃል ከቤተክርስቲያን ላይ እጃቹህን አንሱ! አቤቱ የሰራዊት ጌታ የሀገራችን እና የቤተክርስቲያናችን ነገር ሰላሙን አውርድልን አሜን፫
@tisgaradakabada5472
@tisgaradakabada5472 5 лет назад
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ኢትዮጲያ ሀገራችንን ፈጣሪ ይጠብቅልን
@user-lv4be4mi2p
@user-lv4be4mi2p 5 лет назад
አሜን
@hilinaasefa5401
@hilinaasefa5401 5 лет назад
መምህራችን በእውነት ፀጋውን ያብዛልህ ቃለ ህይወት ያሰማልን!!!💚💛❤🙏🙏🙏
@Tube-jv4nj
@Tube-jv4nj 5 лет назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን ተወዳጅ እውነት ነው ፍቅር በሰማይም በምድርም የታወቀ ቋንቋ ነው እግዚአብሔር ፍቅር ይስጠን💚💛❤😍😍
@aliciahemerah6076
@aliciahemerah6076 5 лет назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እውነት ነው
@user-sl5bu9rb5h
@user-sl5bu9rb5h 5 лет назад
መምህር ምህረት አብ ቃለሕይወት ያሰማልን 1000አመት ያኑርልን
@tsehaytsehay3677
@tsehaytsehay3677 5 лет назад
ቃለህይወት ያስማልን መምህረራችን አይን እያላቸው አያዩም :ጀሮ እያላቸው እይሰሙም እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው ደም ነጭና ጥቁር አለው የለውም ስለዘር የሚስብኩ እደሳትና ገምራ ይጥፉ በውነት መጭው ዘመን የሰላም ; ያድነት እረ ክፉ የማንስማበትይሁንልን አሜን
@user-qr3tp1jt5k
@user-qr3tp1jt5k 5 лет назад
ተዋህዶ ሀይማኖቴ የጥንት ነሽ የናትና አባቴ መህተቤን አልበጥስም ትኖራለች ለዘላለም መምህር ምረታብ እረጅም እደሜ ይስጥህ
@amaamm6604
@amaamm6604 5 лет назад
አቤቱ አምላኬ የሚያስፈራ ዘመን ነው እና ይቅር በለን
@user-zy8mi8dz3p
@user-zy8mi8dz3p 5 лет назад
እውነት ነው ትልቁን ቋንቋ ፍቅርን ይስጠን መምህራን ምህረት አብ ቃለሂወት ያሰማልን
@yeromteshome6238
@yeromteshome6238 5 лет назад
የተዋህዶ እንቁ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ቸሩ አምላካችን ሁሉ የእርሱ ነውና ፍቅር ሰላሙን ያውርድልን በቸርነቱ ብዛት ምህረቱን ቸርነቱን ያምጣልን አቤቱ አምላካችን ሆይ ለንስሀ ሞት አብቃን አሜን አሜን አሜን
@AnaAna-sy9ui
@AnaAna-sy9ui 5 лет назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህር እረጂም እድሜ ና ጤና ይስጥልን እግዚአብሔር ተወህዶን ይጠብቅልን
@asemamewuademasu7401
@asemamewuademasu7401 5 лет назад
አሜን መምህራችን ምርተብ አስፋ እግዚአብሔር እርጅም እድሜ ይስጥልን የተዋህዶ እንቁ ተዋህዶ ሀይማኖቴ ለዘላለም ትኑር
@yabserawolde1921
@yabserawolde1921 5 лет назад
ኢትዮጲያዬ ሰላምሽ አድነትሽ ፍቅርሽ አምላክሽ ይመልስልሽ። አሜን መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን ትንሽ ቢረዝም ትምህርቱ በጣም ያጓጓል እድሜ ይስጥህ የክርስቲያኖች ሀይል ነህ አንተ
@sanilovesanilove4117
@sanilovesanilove4117 5 лет назад
አቦ ተባረክልን እዮድሀለን ፈጣሪ ይጠብቅክ የተዋህዶ ልጆች እንኳን አደረሣችሁ ፈጣሪ እመነታችንን ይጠብቅልን 🙏😘❤
@muhamuba7563
@muhamuba7563 5 лет назад
God bless you memher meherteab And bless Ethiopea and orthodox
@ahnayalao1294
@ahnayalao1294 5 лет назад
ቃለህይወት ያሰማን እግዚአብሔር እድሜህ ያርዝምልን ለኛብሎ በጠብቆቱ ይጠብቃልን
@user-mo5ww7cf5z
@user-mo5ww7cf5z 5 лет назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እንቁ የተዋህዶ ልጅ የወንጌል አርበኛ መምህር ምህረትአብ አሰፋ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ በእድሜ በጤና ይጠብልንኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ዘረኝነት ይውደም።
@user-qf4hi3zo2t
@user-qf4hi3zo2t 5 лет назад
እውነት ትክክል ነህ እኛ የተዋህዶ ልጆች የምንሞትለት እምነት እንጂ የምንሞትለት ብሄር የለንም።
@user-rz1mx6sv5o
@user-rz1mx6sv5o 5 лет назад
መምህር እድሜና ጤና ይስጥልኝ በትክክል ፀጋውን ያብዛልክ ወደፊት እጂ ወደዋላ የለመ እስከ ቀራንዮ መኤድ ነው ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእውነት
@libneshtirulo8753
@libneshtirulo8753 5 лет назад
Uffffffffff Yeme widow memeher kale hiwote yasmlen Ye agelglot zamn degel mariam tebarekh Amen
@eteneshyemariamlijgwhwb4010
@eteneshyemariamlijgwhwb4010 5 лет назад
ቃለህወት ያሰማልን መምህር ያገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር አምላክ ያርዝምልን
@libneshtirulo8753
@libneshtirulo8753 5 лет назад
Amen amen amen
@user-oz2hr2pl5m
@user-oz2hr2pl5m 5 лет назад
መምህራችን የኛ ንቁ የተዋህዶ ጀግና እዉነት ተስፋ እቆርጥና የአንተን ስብከት ሳዳምጥ ተስፋ እንዲኖረኝ ያደረገኛል ሽህ አመት ኑርልን
@AfeMar1221
@AfeMar1221 5 лет назад
#ጸልዬ #በእንተ #ሰላመ #ቤተክርስቲያን ውድ የእግዚአብሔር ልጅች እንዴ አላችሁ አሜን እግዚአብሔር የከበረና የተመሠገነ ይሁንልን ። የእግዚአብሔር ልጆች ሆይ አይዛችሁ በርቱ አትደንግጡ ትንቢቱ የተናገረው ይፈፀም ዘንድ ግድ ነው እና ስለዚህ በፀሎታችሁ በርቱ አምላክን ጠይቁ ። #የራሄልን እንባ የተቀበለ የተመለከተ አምላክ የእኛንም ፀሎታችንን ይቀበለን ።ሰላመ እግዚአብሔር ከእኛ ከህዝበ ክርስቲያኑ ጋራ ይኑር።
@user-iu7dy7vn9y
@user-iu7dy7vn9y 5 лет назад
Waqaayoo sagalee jirenyaa sii Yaa dhaageesisuu gotan keenyaa iyyasus kiristoosii ☝️💪💪☝️☝️
@tenawbogale8617
@tenawbogale8617 4 года назад
መምህራችን የኛ እንቁ የተዋህዶ ጀግና እናት ቤተ ክርስቲያን አንተን ብቻ ነው ያወጣች የኔ አባት መምህሬ 1000 አመት ኑርልኝ
@waaqayyootikseekootibakkah1831
Ameeeen Ameeen Ameeeen ✝✝✝✝💒🌹🌹🌹🌿💐🌼 Kalewotin yasemalin wandimachin egzhaber yebark 🙏🙏🙏💒🌹🌿🌿
@qudusegziabher4338
@qudusegziabher4338 5 лет назад
እውነት ነው መምህራችን ትልቁ ቋንቋችን ፍቅር ነው በድሜ በጤና ይጠብቀልን ሰላሙና ማስተዋሉን ይስጠን⛪⛪⛪
@user-yz8fr9yk2u
@user-yz8fr9yk2u 5 лет назад
ቃለ ህይወትን ያሠማልን ፀጋ መንግስተ ሰማያትን ያዋርሰልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ዳቢሎሰ የዘራው የአገር እና የሃይማኖት አረም ዘረኞችን መድሃኒአለም ይንቀልልን
@user-il9ct8ho8j
@user-il9ct8ho8j 5 лет назад
እውነት ነው መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚኣብሄር ኣምለክ ኣንድ ያድርገን ፍቅር ይስጠን ሃገራችን ይጠብቅልን
@burteethiopia6018
@burteethiopia6018 5 лет назад
በጣም ነው ያዘንኩት ከአባቶች የሰማሁት ቃል አንጃቴን በላኝ ጠፊ ትውልድ እግዚሐቤር አምላክ ወደ እውነተኛ መንገዱ ይመልሳቸው ፈጣሪ ማስተዋሉን ያድለን እውነት ቃል ይሄ ነው ቃል ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@comceil5329
@comceil5329 5 лет назад
መምህር ምረትአብ የተዋህዶ እንቁ ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጸጋ አምላክ ያቆይልን
@user-ul4qc9ot7j
@user-ul4qc9ot7j 5 лет назад
Abate eko neh ante yane jegnaaaaaaaa 100000000k amat nuriln Egzahaber ye aglgilot zamnihn yebarkilh tsagaun yabizalih be betu yatsinah wudu mamirachin🙏🏻🙏🏻❤❤❤
@user-qd1kg3wq5k
@user-qd1kg3wq5k 5 лет назад
ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ መምህር
@zearadatech1674
@zearadatech1674 5 лет назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን ለመምህራችን ምህረትአብ አሰፋ ፀጋ በረከትን ያብዛልን ኢትዮጵያ አንዲት ናት የምሞትላት ሃይማኖት እንጂ የምሞትለት ብሄር የለኝም ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
@selamydidyatube7893
@selamydidyatube7893 5 лет назад
ፈጣሪ ሆይ አንተ ድረስልን እውነት ega አንድነት ነው yemibegbn ማን ነው አንደኔ የ አኢትዮጵያ ሰላም የናፈቀው
@kassahun8982
@kassahun8982 5 лет назад
እወዱሀለዉ
@sholam1327
@sholam1327 5 лет назад
Amen Amen Amen Qali Hiwoten Yasemalin
@estifanosgebresilassie5573
@estifanosgebresilassie5573 5 лет назад
It is really true that Love is the father of all Language. Long live and GOD bless you our golden teacher " Memhr Meheretab Assefa". This is the exact alarm for us Ethiopian Orthodox Tewahdo belivers, that will make us cautious and show what power really relies. We are going to show how united we are and far from linguistic things.
@user-sx3zj7cp8f
@user-sx3zj7cp8f 5 лет назад
አሜን እውነት ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርከው ።
@user-qk1uq2hl3f
@user-qk1uq2hl3f 5 лет назад
እውነት ነው ዘረኛ ሠው ልቦና ይስጠው ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህራችን
@MimiMimi-eb4lv
@MimiMimi-eb4lv 5 лет назад
It's ture god bless u
@zenebeshneby9485
@zenebeshneby9485 5 лет назад
ቃለ ሂወት ያሰማልን ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@tewahdo874.
@tewahdo874. 5 лет назад
ቃለ ሂወት የስምዓልና መምህርና። I don,t understand amharic but መንፈሳዊ ንፍሰይ ትፈልግ ኣላ።
@Ah-gg2qj
@Ah-gg2qj 5 лет назад
እግዚአብሔር እድሜየ ይስጥልን በእዉነት አጀቲ እራሰ
@meseretalemu8960
@meseretalemu8960 5 лет назад
Bzkealwo kanka memhar ykale eyu
@mhretabgerzgihare2291
@mhretabgerzgihare2291 5 лет назад
Kemhiraki eya ajoki enta tektateliyo enta konki Amesgenalew
@rozr9377
@rozr9377 5 лет назад
ወንድሜ ምረታብ ጸጋውን ያብዛልክ ልክ ነው አስመሳዬች ናቸው የጎዱንንን እግዚኦ ያሰኙን ልቦናቸው ልኡል እግዚአብሔር ይመልሳቸው።
@demeawozdemeawoz4350
@demeawozdemeawoz4350 4 года назад
የተዋህዶ እንቁ እመብርሀን ትጠብቅህ ❤️❤️❤️
@getachewhailu8936
@getachewhailu8936 5 лет назад
እ/ር እድሜህን ከጤናና ክእምነት ጋር 1000 አመት ያኑርህ
@hanaethiopiaethiopia2920
@hanaethiopiaethiopia2920 5 лет назад
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን መምህራችህን እመቤቴ ድንግል ማርያም ከነልጅ ትጠብቅልን አሜን አሜን አሜን
Далее
ПРИКОЛЫ НАД БРАТОМ #shorts
00:23
Просмотров 2,5 млн
ሊቀ ሊቃውንት መዝገበ ቃል
2:16
Просмотров 2,3 тыс.