Тёмный

Memehir Girma Wondimu Video ተደግፌ ነው የመጣሁት ጀርመን ታክሜ አልዳንኩም ስለት ከኤርትራ 

Nku tamirtsion
Подписаться 429 тыс.
Просмотров 53 тыс.
50% 1

"ንቁ፥ በሃይማኖት ቁሙ፥ ጎልምሱ ጠንክሩ። በእናንተ ዘንድ ሁሉ በፍቅር ይሁን፡፡" በመዳኔ ተደስቼ ስለቴን ላደርስ ከኤርትራ ልመሰክር ነው የመጣሁት Subscribe, Share, Like, እያደረጋችሁ ላልሰሙት አሰሙ ላልነቁ አንቁ! መንፈሳዊነት ይብለጥ

Опубликовано:

 

6 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 268   
@woldesenbet
@woldesenbet Год назад
የአምልኮት ስግደት ለስላሴ 🌼🌻🌼🌻💐🌾🌹🌾💐🥀 ሥላሴ ሆይ ወደኔ ና 3X እግዚአብሔር ሆይ ወደኔ ና 3X አምላክ ሆይ ወደኔ ና 3X እሰግዳለሁ ለአብ 3X እሰግዳለሁ ለወልድ 3X እሰግዳለሁ ለመንፈስ ቅዱስ 3X ፍቅር ነህ አዎ ፍቅር ነህ 3X ቅዱስ ነህ አዎ ቅዱስ ነህ 3X ብርሃን ነህ አዎ ብርሃን ነህ 3X ኃያል ነህ አዎ ኃያል ነህ 3X መሐሪ ነህ አዎ መሐሪ ነህ 3X ንጉሥ ነህ አዎ ንጉሥ ነህ 3X ከሃሊ ነህ አዎ ከሃሊ ነህ 3X የማለዳ ጎሕ ነህ አዎ የማለዳ ጎሕ ነህ 3X ሐሊብ ነህ አዎ ሐሊብ ነህ 3X እረኛችን ነህ አዎ እረኛችን ነህ 3X የወይን ግንድ ነህ አዎ የወይን ግንድ ነህ 3X የሕይወት ውኃ ነህ አዎ የሕይወት ውኃ ነህ 3X ሰማያዊ እንጀራ ነህ አዎ ሰማያዊ እንጀራ ነህ 3X የእውነት መንገድ ነህ አዎ የእውነት መንገድ ነህ 3X የመለኮት እሳት ነህ አንተ እሳት ነህ 3X የመለኮት ጋሻ ነህ አንተ ጋሻ ነህ 3X የመለኮት ፀሐይ ነህ አንተ ፀሐይ ነህ 3X የመለኮት ሰይፍ ነህ አንተ ሰይፍ ነህ 3X የመለኮት ፋና ነህ አንተ ፋና ነህ 3X የመለኮት ነበልባል ነህ አንተ ነበልባል ነህ 3X ምስጋና ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ 3X ሃሌሉያ ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ 3X ስብሐት ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ 3X ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ አዶናይ ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ ኤልሻዳይ ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ ያሕዌ ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ ጸባኦት ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ ኢየሱስ ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ ክርስቶስ ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ መድሃኒተ ዓለም ይህንን ኀብስት ላበላን ይህንንም ጽዋ ላጠጣን ምግባችንንና ልብሳችንንም ላዘጋጀልን ኃጥኢታችንንም ሁሉ ለታገሠልን ክቡር ደሙን ቅዱስ ሥጋውን ለሠጠን እስከዚችም ሰዓት ላደረሰን በጸጋው ለጠበቀን ቸርነቱን ላበዛልን ፍጹም ፍቅሩን ለሠጠን ለድንግል ማርያም ልጅ አምልኮና ክብርና ምስጋና መገዛት ይሁን ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ ዛሬም ዘወትርም አሜን! በዚህ ሊንክ አብረው በድምፅ ይሰገዱ!! ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-Qc7u3zqtViI.html
@maymrobi
@maymrobi Год назад
ውዶቼ በፈጣሪ ደምሩኝ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@sgsgsgsg8142
@sgsgsgsg8142 Год назад
እግዚያብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን ሁሉ በርሱንው ክብር ምስጋና ይድረሰው ላባዬ ፀጋና ሞገሱን ያብዛሎ በረከቶ ይደርብን አሜን አሜን አሜን ➕🕯
@maymrobi
@maymrobi Год назад
ውዶቼ በፈጣሪ ደምሩኝ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-cb2tr4cd9m
@user-cb2tr4cd9m Год назад
እድሜቸውን ያርዝምልኝ አባታችን አባይዋኒስ እኔን ካሰር ብለውኝ በወቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል ባአባቴ እባይዋኒስ ተስፍ ማርያም ጾሎት በወሩ ተመልሸ ስሄድ ገዱሙ ጾሎት ተደርጓልኝ ምንም የለብሽ አሉኝ እና መተቱ ከነሱ ያደረ ስም ይሰጣል የኔ ያልኩት ሰውም ልትሞችነሽ ተስፍ የለሽም ብሎኝ ልጆቸ እያሰብኩ ያለቀስኩ እግዚአብሔር ታሪኬን ቀይሮት እሶስት አመት ሆነኝ ተሽሎኝ ምስጋናውን እናትና ልጁ ይሁን
@user-fu5kv1fh6l
@user-fu5kv1fh6l Год назад
እግዚአብሔር ይመሥገን
@fasicamolla7352
@fasicamolla7352 Год назад
አይ ትምህርት ባልተማርሁ በቀረብኝ በሽታን ነው የገዛሁት እማራለሁ ብየ ትምህርት ከጀመርሁ ጀምሮ ብዙ ውጥንቅጥ ውስጥ ገባሁ እንግዲህ እግዚኣብሄር ይርዳን ከታሰርንበት ይፍታን አባታችንም እረዥም እድሜ እና ጤና ይስጥልን አሜን🌾💚💛❤️
@user-rl6oj6wt3o
@user-rl6oj6wt3o Год назад
እንደዚህ ያሉ አባቶችን ያብዛልን። ላባታችን ፀጋውን ያብዛልን።
@tsegshTube5kk3g
@tsegshTube5kk3g Год назад
እግዚአብሔር አምላክ ለእናተ የፈውስ ለእኔም ይፈውስኝ አሜን አባታችን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን የአገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን አሜን
@habtomferazgi1641
@habtomferazgi1641 Год назад
ኣባታችን ዕድሜ እና ጤና ይሥጠልን
@maymrobi
@maymrobi Год назад
ውዶቼ በፈጣሪ ደምሩኝ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@senaittekle3058
@senaittekle3058 Год назад
Amen and Amen 🙏
@racheltakala7118
@racheltakala7118 Год назад
አይሰው ምን ያህል ክፉ ነው
@racheltakala7118
@racheltakala7118 Год назад
የሚያናድደኝ በቀላሉ መዳን ሲችሉ ውጭ ብርቅ እየመጡ ይደፉታል
@shewitsium5514
@shewitsium5514 Год назад
ኣወይይይይ እደኣታችን እየመሰሉ ኣባቶች ያብዛልኝ🇪🇷🇪🇷ፈጣሪ።
@arsimasima21211
@arsimasima21211 Год назад
እግዚብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን እሱ ምንይሳነዋል ታአመር ነው ፀጋውን ያብዛሎት ለርሶ የኛ አባት
@Alam.alam6334
@Alam.alam6334 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን የተከበሩ ውድ አባታችን እንኳን በሰላም መጡልን ቸሩ መድሃኔዓለም እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን እናንተን የፈወሰች ወላዲተ አምላክ ለኛም ከታሰርንበት ከሴጣን እስራት ትፍታን
@shewayeayanawe4096
@shewayeayanawe4096 Год назад
አባታችን ሺ አመት ይኑሩልን
@mengistualamu9438
@mengistualamu9438 Год назад
መምህር ብዬ ስል አይገልፆትም ሚሊዎኖች መምህር የሚለው ስምን ስለተሸከሙ ለኔ አባ አባ አባ ስል ውስጤን ይገልፅልኛል ለኔ አባ ምርጥ የእግዚያብሄር እቃ ኡፍ በቃ ። አበሻ ሰው ሲምት ብቻ ዋይ ዋይ ያቅበታል በህይወት ሳለን ግን እውነታን አንቀበልም ይገርመኛል ታዘብኩኝ ።
@Eyob797
@Eyob797 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን። በክፉ ሰው መተት ታስረው ሲሰቃዩ የነበሩት ሲፈቱ ደስ ይላል።
@user-gh2vy7ll3o
@user-gh2vy7ll3o Год назад
አባቴ መካሪዬ መምህሬ እረጅም አመት ኑሩልኝ እመቤቴ ትጠብቅልን
@mengistualamu9438
@mengistualamu9438 Год назад
አቤት ክፋታችን ማለቂያ የለውም እውነት መቀበል የቸገረን ፍጥረቶች እኔጃ መቼ እሩቅ ያለን ስንቀበል በቅርብ ያለ ሲያሾፍ ይገርመኛል ክርስትናችን ዋጋዋ በቀላል የሚታሰብ አደለም ። አባ በእውነት እምነታችንን ውድድድ እዳደር አደረጉኝ በፊት እምነቱን እራሱ ያጠራጥረኝ ነበር ለካስ መንፈሱ ውስጤ ቁጭ ብሎ ከቃልቻ ከደብተራ ከጠንቋይ እያገናኘኝ እምነቱን በጣም እንድጠራጠረው ሆኜ ነበር ። አባ እድሜ ለእርሶ እውነትን ጨበጥኩኝ አየሁ አመንኩ ተጠቀምኩ ጠላቴን በግልፅ ተያየን
@asgdfgh5669
@asgdfgh5669 Год назад
የት ነው ያሉት
@frtunamelese1605
@frtunamelese1605 Год назад
አምላካችን ስሙ የተመሰገነ ይሁን 🙏
@user-wj3sc6wy7o
@user-wj3sc6wy7o Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን ለናንተ የደረሰ ልዑል እግዚአብሔር ለኛም ይድረስልን ፀጋውን ያብዛሎት ኑርልን አባታችን 💞💞💞💞
@fkr9341
@fkr9341 Год назад
ይህን ሰው የገደሉት ሆን ብለው ነው! ሁሉም ሊመለከተው የሚገባ👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-vNIi5qOBVwE.html
@saraT22
@saraT22 Год назад
እድሜ ጤና ይስጦት አባቴ እኛም የምህረት የመዳን ቀናችንን እግዚአብሔር ያቅርብልን ❤️❤️🥰
@ruhama561
@ruhama561 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እኳን ደህና መጡ
@seblezerfu4331
@seblezerfu4331 Год назад
አባታችን የት ቤተክርስቲያን ነው የሚያገለግከሉት🙏
@user-ts9nc5fv5f
@user-ts9nc5fv5f Год назад
አሜን አሜን አሜን አባታችን
@besufikad8924
@besufikad8924 Год назад
እድሜና ጤና እብዝዝዝዝዝቶ ይስጥልን ::
@abdulazizadem2154
@abdulazizadem2154 Год назад
Amen Amen Amen
@selam801
@selam801 Год назад
እንኳን በደህና መጡ ውድ አባታችን እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ና ጤና ይሰጦዎት
@asegedechnegssh4209
@asegedechnegssh4209 Год назад
Amean Amean Amean Amean
@alemneshgibo565
@alemneshgibo565 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን፫ በእዉነት አባታችን እድሜ ና እና ጤና ይስጥልኝ አሜን አሜን አሜን
@kokobeasfaw1504
@kokobeasfaw1504 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን ኣባታችን ፈጣሪ ፀጋውን ያብዛሉት
@fikirfikirfikir4503
@fikirfikirfikir4503 Год назад
አባቴ ምን ልበልህ ቃል አጠረህ ተመስከን እንተ የሰጠን አምላክ ይክበረህ ይመስከን
@genetiligabawu1709
@genetiligabawu1709 Год назад
ቅደስ ሚካኤል አባ ሺ አመት ያኑሪልን
@alemumekonen7502
@alemumekonen7502 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን
@sealitseblemekonen3798
@sealitseblemekonen3798 Год назад
ስለ ሁሉም ነገር እግዚያብሔር ይመስገን ህዝባችን እየዳነልን ነዉ ተመስገን ✝️✝️✝️✝️✝️
@ydhoney1956
@ydhoney1956 Год назад
ላንቺ የደረሰ አምላክ ለኛም ይድረሱልን አሜን
@user-wd3ob9kh2u
@user-wd3ob9kh2u Год назад
አሜን አሜን አሜን
@KidusYared12
@KidusYared12 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን።
@user-qt1gk3fz1w
@user-qt1gk3fz1w Год назад
ሰለሁሉም እግዝአብሔር ይመስገን አባታችን ዕድሜና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን
@enatyekonhye894
@enatyekonhye894 Год назад
ክብር ለሥላሴ ♥️♥️♥️💒♥️
@user-ks7ok6co9m
@user-ks7ok6co9m Год назад
አባታችን አሜን አሜን አሜን
@user-bv6iw1ot4j
@user-bv6iw1ot4j Год назад
እግዚአብሔር በድሜ በጤና ይጠብቅልን አባታችን ስድተኛዋን በጸሎት ያስብኝ
@asegedechnegssh4209
@asegedechnegssh4209 Год назад
Ameadet maery Aeswoy tesdesy Amean Amean Amean Amean
@user-br1jv9ru3u
@user-br1jv9ru3u Год назад
ስለማይነገር ስጦታው እግዚያብሄር ይመስገን አባታችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጦት
@user-ok1bt6wx1g
@user-ok1bt6wx1g Год назад
እናታችን ስለትሽን የሰሙ ስላሴ እኛንም ይስሙን ይሁን ይደረግልን አሜን፫
@mebratsntayehu8843
@mebratsntayehu8843 Год назад
ስላም ውድ የኔ መልካም አባቴ እንካንም በስላም መጡልን እግዚአብሔር እድሜና ጤናው ፅጋውን አብዝቶ በፍቅር ያኑርልን እግዚአብሔር ያግልግሎት ዘመናችው ይባርክልን እግዚአብሔር ሀይልና ብርታት ይስጥልን ውድ አባ አባታችን ይፍቱኝ ይባርኩኝ በፅሎታችው ያስቡኝ በርክታችው ይደርብን ውድ አባ አባታችን
@mebratsntayehu8843
@mebratsntayehu8843 Год назад
እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይሁን እግዚአብሔር ይመስገን ውድ አባ አባታችን እግዚአብሔር ሀይልና ብርታት ይስጥልን ውድ አባ አባታችን
@wayenshtwubwayeniwube1994
@wayenshtwubwayeniwube1994 Год назад
እግዚአብሔር አምላክ አባታችንን በእድሜ በጤና በፀጋ ያኑርልን ለናተ የደረሰ አምላክ ለኛም በሰደት ላለነው ይድረስልን አሜን አሜን አሜን።
@negatuaadmasu5388
@negatuaadmasu5388 Год назад
እልልልልልልልልልልልል የቅዱሳን አምላክ እግዚያብሄር ይመስገን አባታችን መምህር ግርማ እረጅም እድሜና ጤናይስጥልን ፀጋውን ያብዛሎት የቅዱሳን አምላክ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን እልልልልልልልልልልልል ምንይከፈለዋል ተመስገን ተመስገን ተመስገን እልልልልልልልልልል
@stoorroor5679
@stoorroor5679 Месяц назад
እግዛአብሄር ይመስገን ለሁላችን ምህረት ይድረሰን
@fikiretgebre9118
@fikiretgebre9118 Год назад
ስለ ሁሉም ነገር ልፁል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አባታችን እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጦት ፀጋውን ያብዛሎት አባታችን ክፉ አይካዎት ኑሩልን
@user-vo2ly8zz1b
@user-vo2ly8zz1b Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን ላዳነን
@martasafa7325
@martasafa7325 Год назад
አባታችን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥል ፈጣሪያችን
@binubelatenaw8353
@binubelatenaw8353 Год назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እድሜ ይስጥልን አባታችን
@misrakasmare136
@misrakasmare136 Год назад
አባየ ዕድሜና ጤና ይስጥልኝ አባየ በፀሎትዎ ያስቡኝ አባየ
@user-cx1wm8wv1x
@user-cx1wm8wv1x Год назад
አባታችን እመብርሃን እድሜ ከጤና ትሰጦት
@dxddudxddu4072
@dxddudxddu4072 Год назад
እግዚአብሔር ክብር መስጋና ይሁንልን
@finekash561
@finekash561 Год назад
አባታችን እድሜ እና ጤና ይሥጦት ።
@asegedechnegssh4209
@asegedechnegssh4209 Год назад
Amean Amean Amean
@maymrobi
@maymrobi Год назад
ውዶቼ በፈጣሪ ደምሩኝ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-pq1lx6mt6e
@user-pq1lx6mt6e Год назад
ሰለማይናገር ስጦታው እግዚአብሔር በእውነት ለናተ የሰማ እምላክ ለኛም ይስማን እሜን ለእባታችን ረጅም እድሜ ና ጤና ይስጥልን እሜን
@atsedemariamandualem33
@atsedemariamandualem33 Год назад
አባታችን እድሜዎትን ያርዝምልን የድንግል ማሪያም ልጅ ክርስቶስ ፀጋዉን ያብዛልዎት🙏🙏
@Abyssiniannews7
@Abyssiniannews7 Год назад
እርስዎ ለዘላለም ቢኖሩልን። ለእኛ ሲል ለድዉዮች እግዚአብሔር ይጠብቅዎ።
@uae1023
@uae1023 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጦት የምወዶት አባቴ
@burta9583
@burta9583 Год назад
Abba egzabher edeme ena Tena yestot tsaga yabezalachut ba tsalotachen aseben abate ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🤲
@seltantesfamariam8248
@seltantesfamariam8248 Год назад
Zegawane yabzalwate amen amen amen kelhewate yasamalean🏅🏅🏅.
@yousefmerkonnen207
@yousefmerkonnen207 Год назад
Bless you member Germa
@yemariyamhabteslase3440
@yemariyamhabteslase3440 Год назад
ስለማይነገር,ስጦታዉ,እግዚአብሔር,ይመስገን
@h6ey335
@h6ey335 Год назад
ተአምር ነው አጋእዝተ ዓለም ቅድስት ስላሴ የመጨረሻው ያድርጉልሽ😌 ስንወድቅ ነውጂ ቁመን ስንሀድ ወዳጃችን ቡዙ ነው🤔🙏የማይረሳን እግዚአብሔር አምላክ ብቻ ስሙ ይክበ ይመስገን🙏 እሱ የፈጠረን ብቻ አይርሳን🙏
@edensereke7721
@edensereke7721 Год назад
አቤት የሰው ልጅ ክፋት አባታችን ለምህረት እግዚአብሄር እርሶን ሰቶናል በእርሶ ላይ አድሮ ምህረትን የሚሰጠን አምላካችን እግዚአብሄር ይክበር ይመስገን
@maymrobi
@maymrobi Год назад
ውዶቼ በፈጣሪ ደምሩኝ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@MdIbrahim-jn7fn
@MdIbrahim-jn7fn Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እንኳን በሰላም መጡልን ፀጋዉን ያብዛሉት አባ ይኑሩልኝ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አዎ የሃግሬ ታቦት ያድነኛል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@user-wd3ob9kh2u
@user-wd3ob9kh2u Год назад
አባታችን በርከተወ ይደርብኝ አሜን አሜን አሜን እግዚአቢሔር የተመሰገነ ይሁን ዛሬም ዘወትርም
@user-cb2tr4cd9m
@user-cb2tr4cd9m Год назад
ሰላም አደራችሁ የተዋህዶ ልጆች አባየ በጉጉት ስጠብቀወት ነበር እንኳን ደና መጡልን ይባርኩኝ ይፍቱኝ ካጽያቴ
@fikirtefikir2621
@fikirtefikir2621 Год назад
እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክ እመብረሀን ትጠብቃችሁ
@sahaai2277
@sahaai2277 Год назад
እግዚአብሔር ይመሥገን አባታችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ኑሩልን
@asegedechnegssh4209
@asegedechnegssh4209 Год назад
Amean Amean
@maymrobi
@maymrobi Год назад
ውዶቼ በፈጣሪ ደምሩኝ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@huaweiph7088
@huaweiph7088 Год назад
አባታችን እንኳን ደና መጡ እረጂም እድሜና ጤና ይሰጠወት
@Abyssiniannews7
@Abyssiniannews7 Год назад
ለእርስዎ ቃላት የለኝም እግዚአብሔር በፀጋ ላይ ፀጋ ይጨምርልዎ።
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 Год назад
አባታችን ረዥም እድሜ ይስጥወት 🤲🏽😍🙇‍♀️
@user-ht4dk7sm5x
@user-ht4dk7sm5x Год назад
ውደ እህቴ እንደት ነሸ
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 Год назад
@@user-ht4dk7sm5x የኔውድ እህቴ እንዴት ነሽልኝ 🙏🏿😘
@fekermedia870
@fekermedia870 Год назад
አባታችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥዎት
@maymrobi
@maymrobi Год назад
ውዶቼ በፈጣሪ ደምሩኝ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@yae-yp2zn
@yae-yp2zn Год назад
እድሜ እና ጤና ይስጥልን በጾሎታቹ ኣስቡኝ ኣባ
@yeshemeda
@yeshemeda Год назад
እግዚአብሔር ይመሥገን አባታችን በረከተዎ ይደርብን
@user-zz4wh4iq8c
@user-zz4wh4iq8c Год назад
አባችን በረከቶት ይድረሰን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
@adislasti4907
@adislasti4907 Год назад
Aba Egziahber regim edime yestot be erso lay adero yastmren ye menfest wugay endewuk yerdan egziahber yekeber yimesgen ewunet kale hiwot yasemlen tsegwun yabzlot Aba
@SB-en6ev
@SB-en6ev Год назад
ኣምላክ መስገን እንካን በደና መቱ ዉድ ውባታችን🙏🙏🙏
@user-up7tp8il3u
@user-up7tp8il3u Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን ቡዙ መንገድ አሎው እንካን ማራቹ ለኛንም ይድረስልን እድሜና ጤና ይስጥልን አባ
@hymanotyirga6477
@hymanotyirga6477 Год назад
የኔ አባት እድሜና ጤና ይሰጦት በፀሎት አሰቡኝ የኔ አባት አሞኝ ተጨንቂያለዉ በፀሎት አሰቡኝ እህተ ጊወርስ😭😭
@fkr9341
@fkr9341 Год назад
ይህን ሰው የገደሉት ሆን ብለው ነው! ሁሉም ሊመለከተው የሚገባ👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-vNIi5qOBVwE.html
@yeamanuellej2721
@yeamanuellej2721 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እንኳን ደና መጣችሁ እኛ ተሸክመን ወደ ቤተ እግዚአብሔር ብንመጣም በምህረቱ ሚሮን በእግራችን ወደ ቤታችን የሚመልሰን አምላክ አለን እቺን ቅድስት እምነት ለሰጠን ልዑል እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይገብሃል አሜን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር ✝️
@Abyssiniannews7
@Abyssiniannews7 Год назад
እግዘብሔር ፀጋዉን ያብዛለዎት መምህር። በረከተዎ አንድ ቀን ትደርሰኛለች እርግጠኛ ነኝ።
@melatyohanes8080
@melatyohanes8080 Год назад
አባታች እግዚያብሔር ይመስገን እረጅም እድሜ ይስጥልን
@user-rv6yv8ob7w
@user-rv6yv8ob7w Год назад
አባታችን ሺሺሺሺሺአመት ይኑሩልን
@user-um5oh1kw2f
@user-um5oh1kw2f Год назад
አባዬ ቃል ህይወት ያሰማልን ራጅም እድሜ አና ጤና ያደለን
@maymrobi
@maymrobi Год назад
ውዶቼ በፈጣሪ ደምሩኝ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-ht4dk7sm5x
@user-ht4dk7sm5x Год назад
አቤቱ እግዝአብሔር ሆይ ክዝህ ክፈ መንፈሰ አደነና አውጥኝ 😭😭😭😭 አቤቱ ደንግል ማረያመ ሆይ በሰደት ያልን ህልችንም ጥል ክልላ ህንልኝ😭😭😭 አባታችን በረክታችው ጸሎታችው በጸጋ መንፈሰ ቅዱሰ ይደረሰበኝ
@maymrobi
@maymrobi Год назад
ውዶቼ በፈጣሪ ደምሩኝ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-ok1bt6wx1g
@user-ok1bt6wx1g Год назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን እምነትሽ አዳነሽ እናቴ ተመስገን አባን የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን
@egziabherymesgen1481
@egziabherymesgen1481 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን ኣባታችን በእድሜ ና በጤና ይጠብቅልን🙏🙏🙏
@maymrobi
@maymrobi Год назад
ውዶቼ በፈጣሪ ደምሩኝ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@samibest9099
@samibest9099 Год назад
ኣባ እግዚኣብሔር ዕድመን ጥዕናን ይሃብኩም፡ኣነ ውን ብዙሕ ጸገም ኣሎኒ ፡ ሳሙኤል ኢልኩም በዛ ስእሊ ኣብዛ ናይ ዩቱብ ገጽ ዘላ ጌርኩም ጸሎት ግበሩለይ ኩሉ ክወጸለይ ኢዩ !እምነት ኣሎኒ! ኣብጽሑለይ ነዛ ኮመንት ተንብቡ ዘለኹም ጸዓንቲ ቪድዮ ከምኡ'ውን ንኣቦና ኣባ መምህር ግርማ ክትረኽብዎ እትኽእሉ ሰባት!
@user-cb2tr4cd9m
@user-cb2tr4cd9m Год назад
እግዚአብሔር ኣምላኽ ከም እምነትካ ይግበርካ
@HHh-te8sk
@HHh-te8sk Год назад
እግዚአብሔር ይመሥገን አባታችን እንኳን ደህና መጡልን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ለናተ የደረሠ አምላክ ለኛም ይድረስልን
@meskerembifa2485
@meskerembifa2485 Год назад
አባታችን እንደም ኖት ደብረዘይትን ተመልከቷት ኑልን እባኮትን
@yedawitlijeyesushoymaregn7439
Egziabher yimesgen
@maryy852
@maryy852 Год назад
እግዝያብሔር ይጠብቅልን አባታችን
@bekeletola4754
@bekeletola4754 Год назад
አባታችን ረዥም ዕድሜ አመኝሎታለሁ
@yordanos874
@yordanos874 Год назад
አባታችን እንኳን ደህና መጡልን
@azebazeb5819
@azebazeb5819 Год назад
አባታችን። በፀሎቶት። አስቡኝ። እግዚአብሔር ረጅም። እድሜና። ጤና። ስጦት።
@maymrobi
@maymrobi Год назад
ውዶቼ በፈጣሪ ደምሩኝ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@amanuel5687
@amanuel5687 Год назад
ለናንተ የደረሰ አምላክ ለእኛም ይድረስልን ላባታችን እግዚአቢሄር አምላክ ረጅም ዕድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን በረከትዎ ያብዛልን አባ ይፍቱኝ
@user-if3hn7xc1v
@user-if3hn7xc1v Год назад
አባታችን ሁሌም ምኞቴ እርስዎን ማግኘት ነበር እግዚአብሔር ይመስገን አገኝዎት በጣም ደስ አለኝ እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ከጤና ጋር ያድሎት❤❤❤
@elbetelelbetel8759
@elbetelelbetel8759 Год назад
Please yet endemagegnachew tekumugn ebakachu
@masmas995
@masmas995 Год назад
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይኡን አሜን
@user-nl5hd5br6f
@user-nl5hd5br6f Год назад
እባታችን እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይሰጥልኝ🙏
@maymrobi
@maymrobi Год назад
ውዶቼ በፈጣሪ ደምሩኝ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@asnefanta5674
@asnefanta5674 Год назад
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን አባ
@atsadehmariam4493
@atsadehmariam4493 Год назад
አባታችን እግዚአብሔር በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን ድግል ማርያም ከክፉ ሁሉ ነገር ትጠብቆት አፀደ ማርያም እያላችሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ አባ🤲🤲🤲
@asegedechnegssh4209
@asegedechnegssh4209 Год назад
Amdeat mearym Aswoe tesadesi Amean Amean Amean Amean
@user-to7rk5fr9f
@user-to7rk5fr9f Год назад
#እግዚአብሔር ይመስገን #ወድንግል ትመስገን
@user-zg6mz6nb8f
@user-zg6mz6nb8f Год назад
አባቴ እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን ፀጋ በረከቱን ያብዛለዎት ሺ አመት ኑርልኝ
@ghenettesfalem269
@ghenettesfalem269 Месяц назад
ኣባታችን፡ረጅም፡እድመ፡ይስጦት፡በጾሎት፡ኣስቡኝ፡ብግዛብሐር፡ገነት፡ክእንግልዝ
@Giraffetube
@Giraffetube Год назад
አባታችን እረጅም እድሜ ያድልልን ❤❤❤
Далее
Will A Guitar Boat Hold My Weight?
00:20
Просмотров 34 млн