Тёмный

Memehir Girma Wondimu Video 423 ጅላሌ እሳት ይበላል ሽቶ ይጠጣል የማስትሬት ትምህርቴን ለመጨረስ ተቸግሬ ነበር 

Nku tamirtsion
Подписаться 419 тыс.
Просмотров 130 тыс.
50% 1

የማስትሬት ትምህርቴን ለመጨረስ ተቸግሬ ነበር የጅላሌ ክፍ መንፈስ
Subescribe , Share, Like, እያደረጋችሁ ላልሰሙት አሰሙ ላልነቁ አንቁ! መንፈሳዊነት ይብለጥ!

Авто/Мото

Опубликовано:

 

18 дек 2022

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 341   
@lemi4861
@lemi4861 Год назад
አባዬ እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በፀጋ በጤና ያኑርልን አሜን አባዬ ለእኛ ስትሉ ዋጋ እየከፈሉልን እንደሁነ እናውቃለን እናመሰግናለን ወጋዎን እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይክፈልልን
@zerfnshhylgebrl8876
@zerfnshhylgebrl8876 Год назад
አሜን ወላዲተ አምላክ ትጠብቅልን አባታችን
@user-Pe8hf2bp5q
@user-Pe8hf2bp5q Год назад
ይሄ ምናምኔቴ ለአይናችን የማይተማን ነገር እንዲህ ከሠራ የሰማዪ እና የምድሩ ባለቤት የሆነው ቅዱስ እግዚያብሔርማ ከቶ ድንቅ ሥራው እንዴት ይመረመራል ማንስ ከፊቱ ይቆማል ክብር ለሥሙ ይሁን እስከዘላለሙ አሜን
@SaraSara-ty6ot
@SaraSara-ty6ot Год назад
አባትየ እግዚአብሔር ዘላለም ያኑረወት በጣም ነው የምወደወት 🙏🙏🙏💗💗💗ኑሩልን
@user-zx6nj9wy8n
@user-zx6nj9wy8n Год назад
የሠራዊት ጌታ መድኃኒታችን #ኢየሱስ #ክርስቶስ ለአባታችን እድሜ ከጤና ጋራ አብዝቶ ይሰጥልን በረከታቸው ይደርብን🙏
@rajrajuraj9858
@rajrajuraj9858 Год назад
አባታችን እድሜ ይሰጦት አንድ ግዜ ወደ አሩሲ ብት ሄዱ ብዙ ናብሰት ይፈወሳሉ ከቤተሰቤ ጀምሮ ::💚💛❤️💚💛❤️😍
@tamagnbemnet3305
@tamagnbemnet3305 Год назад
እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤናውን ጸጋውን ያብዛልን
@yitayishyayeh8479
@yitayishyayeh8479 Год назад
p888p
@asefumesele7875
@asefumesele7875 Год назад
Amen
@sanaatube3613
@sanaatube3613 Год назад
አሜን አሜን አሜን
@zerfnshhylgebrl8876
@zerfnshhylgebrl8876 Год назад
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ሺ አመት ያኑርልን ቃል የለኝም የእነተ የደረሰ የእኛም ይደረሰልን በፀሎታችሁን አስብልኝ በጣም ተቸግሬአለሁ ወለተ ስላሴ አፀደ ማርያም እህተ ሰንበት ሀይለ ገብርኤል ወለደ ገብርኤል
@naherdawit1701
@naherdawit1701 Год назад
አባካቹ እሳቾውን ፈለጋን ከኤርትራ ነው የመጣነው እና የት እንደሚገኙ የንገሩን
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j Год назад
አባታችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ከክፉ መንፈስ ስራ እግዚአብሔር ይጠብቀን ፈውስን ያድለን ማስተዋልን 👏👏👏
@user-fb4kb3ly1t
@user-fb4kb3ly1t Год назад
አባቴ ካኔ አንድሜ ካንሶ የስጥልኝ ኑርለን 🙏🙏🙏♥️
@yosephmersha7885
@yosephmersha7885 Год назад
አባታችን ፀጋውን ያብዛሎት በረከቶት ይድረሰን አሜን አሜን አሜን
@user-cb2tr4cd9m
@user-cb2tr4cd9m Год назад
የኔውድ አባት እንኳን ደና መጡ ከኔ የበረታችሁ በጾሎታችሁ አስቡን መንፈሱ ሲስተሙ የቀየረ አስቸገረኝ እኔም ልጆቸ ታመናል ወለተ ሐዋርያት ወለተ ኪዳን ወልደ ያሬድ ወልደ ሚካኤል ገብረ አረጋዊ ብላችሁ
@elsabetcorebtaw9396
@elsabetcorebtaw9396 Год назад
እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ያኑርልን ፀጋውን ያብዛልዎት አባቶቻችን እግዚአብሔር እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ ብበረከትዎ ይደርብን ለተፈወሱት የደረሰ አምላክ የድንግል ማርያም ልጅ አማኑኤል ለእኛም ድረስልን ማረን ይቅር በለን አሜን።
@zerfnshhylgebrl8876
@zerfnshhylgebrl8876 Год назад
አሜን
@user-ts9nc5fv5f
@user-ts9nc5fv5f Год назад
አሜን አሜን አሜን አባቴ እግዚአብሔር ይስጠወት
@user-rv6yv8ob7w
@user-rv6yv8ob7w Год назад
አሜን
@haimidinku8652
@haimidinku8652 Год назад
እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን አባታችን!!!! እኔ ሀጥያተኛ በፀሎቶት አስቡኝ አባታችን
@selam801
@selam801 Год назад
እንኳን በደህና መጡ አባታችን እግዚአብሔር ለናንተ የደረሰ ለኛም ይድረሰልን
@nitsuhdessie6635
@nitsuhdessie6635 Год назад
አባቴ እጅግ በጣም ፈተና ውስጥ ነኝ ወለተ ማሪም ብለዋ ፀሎት አድርጉልኝ
@hirutdawit794
@hirutdawit794 Год назад
ኣይዞሽ በጸሎት በርቺ ሊነጋ ሲል ይጨልማል እግዚኣብሔር ይድረስልሽ
@yobiabi7565
@yobiabi7565 Год назад
እንኳን ደና መጡልን !!! ቀጣይ ፕሮግራም የት ነው? እባኮትን አባቴ
@user-cx1wm8wv1x
@user-cx1wm8wv1x Год назад
አባቴ እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ጤና ይሰጦት ሁሌም ሰዎች ሰፈወሱ እኔም የተፈወሰኩኝ ያክል ነው እምሰማኝ እግዚአብሔር ይመሰገን ሰለ ሁሉም ነገር እኔም አንድ ቀን እግዚአብሔር እሰኪፈቅድልኝ።
@user-ke1ed8tw5m
@user-ke1ed8tw5m Год назад
የተፈወሳችሁ እንኳን ደስ አላችሁ አባታችን ፀጋውን ያብዛለዎት
@alsaadi2492
@alsaadi2492 Год назад
እግዚአብሔር ይመሥገን ጠላታችን ዳቢሎስ ሁሌም ይውደቅ አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልል
@user-if3hn7xc1v
@user-if3hn7xc1v Год назад
አባታችን እርስዎን የሰጠን አምላክ ክብር ምስጋና ይግባው እንድንነቃ ያደረጉን አባታችን ኑሩልን ለሚያሾፋት ልብ ይስጥልን
@jemanesh4454
@jemanesh4454 Год назад
አባታችን የሉበትን ንገሩን ለፈጣሪ ባላችሁ
@keyayekeyay7736
@keyayekeyay7736 Год назад
አባታችን ፀጋውን ያብዛሎት እድሜ ከፀጋ ያድሎት ከሀጥያት በስተቀር የልቦትን መሻት ይፈፅምሎት እንወዶታለን ኑሩልን ደጉን ጊዜለማየት ያብቃዎት የኔመልካም አባት ከዚበላይ ችሎማለፍን ሠምቶ መቸውን ያድሎት የኛሕዝብ ክፋቱ ስለበዛ
@Brukaklil
@Brukaklil Год назад
የተከበሩ አባታችን በአሁኑ ሰዓት በየት ቤ/ክ አገልግሎት የሚሰጠው ያለ ጠቁሙኝ !!!
@mengistabbajo2127
@mengistabbajo2127 Год назад
Sayat condamenyam kidus Geberial
@YabWolde
@YabWolde 11 месяцев назад
Washa Gebriel New Mibalew
@amanuelliginani8160
@amanuelliginani8160 9 месяцев назад
እባከችሁ ለኔም ንጋሩኝ
@tsegekahsay7367
@tsegekahsay7367 Год назад
አባታችን እድሜና ጤና ይስጥዎት ለእኛ ሃጥያተኞች ሲል ሺ አመት ይኑርልን
@user-lx5ze6kf1c
@user-lx5ze6kf1c Год назад
እግዚያብሔር ይመስገን ሁላችንም መጨረሻችንን ያሳምርል, ለአባታችን እድሜ ከኛ ላይ እየቀነሰ ያኑርልን እርስዎን የሰጠን አምላክ የድንግል ማርያምልጅ ስሙ ለዘለዓለም ከፍ ይበል አሜን!!!
@Alam.alam6334
@Alam.alam6334 Год назад
አባታችን የድንግል ማርያም ልጅ ልዑል እግዚአብሔር በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን
@teduadaayal2841
@teduadaayal2841 Год назад
እንኳን ደህና መጡ አባታችን በረከትዎ ይደርብን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን እሲ ወደ ይስራኤል ሀገር ይምጡልን አባታችን ይባርኩን
@akliladmasu1244
@akliladmasu1244 Год назад
ጌታ ኦይ ቅዱስ ስምህን:ቅዱስ መንፈስህን የተሸከሙ አባቶችን አብዛልን።አባታችን እድሜዎን ያርዝምልን
@user-yr5mh3du1u
@user-yr5mh3du1u Год назад
Abatachen rajem edema ena tana yesetot 1000 amat nurulen eganem ya eresone barakat lamakafal fatari yabekan 🙏💙💜
@urud8496
@urud8496 Год назад
እድሜ ጤና ይስጥልን አባታችን አምላካችን እግዚአቤሔር ከጠላት ይጠብቀን
@tsegshTube5kk3g
@tsegshTube5kk3g Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ለእናተ የፈውስ አምላክ ለሁላችን ይፈውስን አሜን አባታችን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን የአገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን አሜን
@mayam3778
@mayam3778 Год назад
Ameen Ameen Ameen Abbaa kenyaa waqayoo sagale jirenyaa isiin haa dhagesisuu Abbaa koo ebbii keessani nuuraa haabuluu🥰🥰🥰🙏🏼🙏🏼🙏🏼😭😭😭🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@danielamare475
@danielamare475 Год назад
Amen amen Amen 🙏 ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን እግዚአብሔር በየቀኑ ይባርክህ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@yedingilmeriyamlijnegn4442
@yedingilmeriyamlijnegn4442 Год назад
Amen Amen Amen egzabher yimasgen hunken Dena maxu Abbatachin egzabher rejim ermana Tena yisxacho 🙏🙏🙏💚💛❤️
@user-cn6or8mc5o
@user-cn6or8mc5o Год назад
Egzabhere yemasgen enkuan dena metahuln wede Abatachin rajim edema tena yadelaln LAbatachin Amen amen amen🤲🤲🤲💒💒💒💚💛❤️
@user-fx7dk2vk2g
@user-fx7dk2vk2g Год назад
አባታችን ረጃሜ እዴሜ እና ጤና ይስጥልኝ እግዚአብሔር አመላክ አሜን ለኛም እመቤቴ ትድርስልን አሜን🤲🤲⛪️
@balayneshyirgaa8105
@balayneshyirgaa8105 Год назад
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሄር ይመስገን አባታችን እድሜና ጤና ይስጥወት እኔም እህት ወንድሞቻችን ተፈውሰ ው ሳይ እጂግ በጣም ደስ ይለኛል እግዚአብሄር ይመስገን አሜን አሜን አሜን
@user-vj6ng8ce7w
@user-vj6ng8ce7w Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን ለናንተ የደረሰ ኣምላክ ለኛም ይድረስልን
@user-ml7xt8mg9c
@user-ml7xt8mg9c Год назад
ብሓቂ እግዚአብሔር ኣብዞም ኣቦና ሓዲሩ ህዝቡ የድሕን ኣሎ ክብርን ምስጋናን ንዑኡ ይኩን ኩቡር ኣቦና ዕድመን ጥዕናን ይሃብኩም 😍😍😍
@elfeneshamenu3322
@elfeneshamenu3322 Год назад
የኤኔ እናት ይዲዴያ በእግዚአብሔር የተወደደ ኤግዚአብሔር ያሣድግልሽ እልልልልልልልልል🤲👏👏👏👏👏👏🌱🌱 እልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏 እልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመሥገን
@danimehari9714
@danimehari9714 Год назад
አባታችን እግዚአቢሄር አምላክ ረጅም ዕድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን መዳን ናፍቆኛል አባ የፍቱኝ በጰሎት ያስቡኝ
@WeyniMurad
@WeyniMurad Год назад
Aebaye edmena Tena yistlin medhniaelem 🙌🙌🙌⛪⛪⛪🛐🛐🛐🙏🙏🙏🕯️🕯️🕯️💐💐💐💐💐🌹🌹🌹🌹🌹
@user-fg5nx4tj8d
@user-fg5nx4tj8d Год назад
ተመስገን አምላክ ለአባታችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይኑሮት አባ
@user-qq2qw9iz8k
@user-qq2qw9iz8k Год назад
አባታችን በረከትወ ይድረሰን እግዚአብሔር ይጠብቀወት ይኑርልን
@belibeli8619
@belibeli8619 Год назад
አባታችን እግዚአብሔር አምላክ ረጅም እድሜ ከጤና ይስጥልን እናመሰግናለን❤🙏
@halenmakiba4331
@halenmakiba4331 Год назад
አባታች እግዚአብሔ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ወለተ መድህን ነኝ በፀሎት አስቡኝ
@brcrrgchihh3303
@brcrrgchihh3303 Год назад
በቅዱስ ሚካኤል ይግጽጽህ አባታቻን ከእኔ እድሜ ቀንሶ ልእርሶ ይስጥልኝ ሳይገባኝ ቃል ሕይወትን ያሰማልን
@uae1023
@uae1023 Год назад
አባቴ እረጅም እድሜና ጤናውን ያብዛሎት ሁልግዜም ሠላሞት ይብዛልን
@martafentawe147
@martafentawe147 Год назад
አቤቱ እግዚአብሔር ኦይ ተመስገን አቤቱ እግዚአብሔር ኦይ ስለ እናትእ ስለ ድንግል ማርያም ብለ እኔንም ካጋንት እስራት ፍታኝ
@abebasham4100
@abebasham4100 Год назад
አባየ እድሜና ጤና ይስጥልን እኛም በስደት አለም ያለን እህት ወንድሞቸ ለመፈወስ መድሀኒአለም ይርዳን
@user-bi1xe7ry6k
@user-bi1xe7ry6k 10 месяцев назад
እካን.እግዛብሄር.ማረሽ.ኣችን.ለምህረት.ያበቃሽ.ኣምላክ.እኝም.ምህረት.ይላክልን.ለፈዉስ.ያብቃን.ኣባታችን.እድሜናጤና.ይስጥልን.ፈጣር❤❤❤❤❤😢😢
@user-os1pi2dx7l
@user-os1pi2dx7l Год назад
እኳን ደሕና መጡልን አባታች ስስታችን ነወት ሽሽሽጰያኑርልንአምላከ እስራኤል
@ashenafiasfawe5721
@ashenafiasfawe5721 Год назад
ቸርነቱ የበዛ ልኡል እግዚአብሔር ፀጋውንም እድሜውንም ያብዛልን አሜን❤❤❤
@bellatbellat8325
@bellatbellat8325 Год назад
ሰላመ እግዚያብሔር ይብዛሎት አባታችን ከሜን አባ ፀጋዎትን ያብዛሎት እመብርሀን እነጂም እድሜና ጤና ታድልልን እኛም በጆ ለመፈታት ለሠባረክ ያብቃን አሜን 🙏🙏🙏
@sewentmeazameaza3076
@sewentmeazameaza3076 Год назад
እመብርሃን በዘርፋፋ ቀሚሷ ሽፍን አድረጊልን
@mekonnenageze2874
@mekonnenageze2874 Год назад
አባታችን እድሜና ጤና ይስጥዎት
@elenygbralbryi
@elenygbralbryi Год назад
አባዬ የአምላክ ስጦታችን ሁሌም ኑሩልን ከእድሜ ቀንሶ ይስጥለኝ የድንግል ልጅ ፀጋውን ያብዛልት አሜን አሜን አሜን
@fuff9372
@fuff9372 Год назад
አባታችን እግዚአብሔር አምላክ እድሜዎትን ያብዛልን
@seesoon2679
@seesoon2679 Год назад
አባ የት እንደሉ ንገሩኝ እባካችሁ?
@user-ey9te8mm3oExe
@user-ey9te8mm3oExe Год назад
አባታችን መላከ ምክራት፣ " ሊቁ " መምህር ግርማ ወንድሙ የጸጋ በረከቶ ይድረስን።ባሎት ጸጋ፣በጸጋ መድኃኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ያብዛሎት።አሜን!!!
@rebkat6712
@rebkat6712 Год назад
የኔ ውድ አባት እድሜ ከጤና ጋር ይስጥዎት በእርሶ ትምህርት ብዙ ተማርን
@habhabshi6915
@habhabshi6915 Год назад
እኛ ስንት እና ስንት አመት ተቀምጠን ዛሬም ወደኋላ እየሄድን እናሳዥናለን. ይችልጅ ገብቱዋታል እዴት ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን.
@ayuwwuwhhwsus3495
@ayuwwuwhhwsus3495 Год назад
አባታችን እድሜና ጤና እግዚአብሄር ይስጦወት አቤቱ ጌታሆይ የልቦናችንን በር ክፈትልን
@modayadi7956
@modayadi7956 Год назад
አባታችን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጦት ⛪❤⛪❤🙏🙏
@user-bq3il6vb4v
@user-bq3il6vb4v 9 месяцев назад
አባታችን ባሉበት ሆነው አስቡን የእግዚአብሔር ሀይል የትም ይደርሣል እግዚአብሔር ይባርኮ
@Gebrihertube3211
@Gebrihertube3211 Год назад
አባቴ እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ያድልልን
@user-ht3fz6ie6s
@user-ht3fz6ie6s Год назад
ቃለ ሂይወት ያሠማልን አባታችን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር አምላካችን በቸርነቱ በምህአቱ ይማረን ሥለ መረጣቸው ቅዱሣን ሥለ እናታችን ቅድሥት ድንግል ማርያም ሥለ ቅዱሥ ሚካኤል ሥለ ቅዱሥ ገብርኤል ሥለ ቅዱሥ ዑራኤል ሥለ ቅዱሥ ራጉኤል ሥለ ቅዱሥ ሣቁኤል ሥለ ቅዱሥ አፍኔን ሥለ ቅዱሥ ፋኑኤል ሥለ ዘጠና ዘጠኙ ነገደ መላይክት ሥለ ሀያ አራቱ ካህናታ ሠማይ ሥለ አርባእቱ እንሠሣት ሥለ ቅዱሥ ኩሩቤል ሥለ ቅዱሥ ሡራፌል ሥለ ሠባቱ ኪዳን ሥለ ነብያት ሥለ ሀዋርያት ሥለ አርድእት ሥለ ሠላሣ ሥድሥቱ ቅዱሣን አንሥት ሥለ አቡነ ተክለ ሀይማኖት ሥለ አቡነ ገብረ መንፈሥ ቅዱሥ ሥለ ቅዱሥ ያሬድ ሥለ አቡነ አረጋዊ ሥለ አቡነ ሀብተ ማርያም ሥለ አቡነ ሠላማ ተሣፌ ብርሀን ሥለ አቡነ አሮን ሥለ ቅዱሥ ዳዊት ሥለ ቅዱሥ እዪብ ሥለ ቅዱሥ ነብዩ ዳንኤል ሥለ አባ እንጦንሥ ሥለ አባ መቃርሥ ሥለ አባ ጳዊሊ ሥለ አቡነ ጨጌ ዪሀንሥ ሥለ አቡነ ሀራ ድንግል ሥለ ቅዱሥጊወርጊሥ ሥለ ቅዱሥ እሥጢፋኖሥ ሥለ መርቆርዪሥ ሥለ ቅዱሥ ቂርቆሥ ሥለ አቡነ እሥትንፋሠ ክርሥቶሥ ሥለ አቡነ ኪሮሥ ሥለ አቡነ ገብረ ክርሥቶሥ ሥለ አቡነ ይምርሀነ ክርሥቶሥ ሥለ አቡነ ሀቢብ ሥለ አቡነ ተጠምቀ መድህን ሥለ ቅዱሥ ጳውሎሥ ሥለ ቅዱሥ ማርቆሥ ሥለ ቅዱሥ ሉቃሥ ሥለ አቡነ መባ ፂወንሥለ አቡነ መልከ ፀዲቅ ሥለ ቅዱሥ አትናቲወሥ ሥለ ቅዱሥ ሚናሥ ሥለ ቅዱሥ ሥሙኦን ሥለ አቡነ ያቆብ ሥለ አባ ፅጌ ድንግል ሥለ መጥምቀ መለኮት ቅዱሥ ዪሀንሥ ሥለ ቅዱሥ ዪሀንሥ አፈወርቅ ሥለ ቅዱሥ ዪሀንሥ አፂር ሥለ አባ ዘሚካኤል ሥለ አባ ዪሀንሥ ሥለ ቅድሥት አርሤማ ሥለ ቅድሥት ክርሥቶሥ ሠምራ ሥለ ቅድሥት መሪና ሥለ ቅድሥት በርባና ሥለ ቅድሥት እየሉጣ ሥለ ቅድሥት ቴክላ ሥለ ቅድሥት ክርሥቲና ሥለ ቅድሥት አፎምያ ሥለ ቅድሥት ሙራኤል ሥለ ቅድሥት ብፂኢት ሀና ሥለ ቅድሥት እለኒ ሥለ ቅድሥት ሦሥና ሥለ ቅድሥት ማርያም እንተ እፍረት ሥለ ቅድሥት ፍቅርተ ክርሥቶሥ ሥለ ቅድሥት ሦፍያ ሥለ ገዳማት ሥለ መነኮሣት ሥለ ጳጳሣት ሥለ ሠማእታት ሥለ ቅዱሣን ሥለ ፃድቃን ይማረን አቤቱ ማረን ይቅር በለን አቤቱ ማረን ይቅር በለን አቤቱ ማረን ይቅር በለን ሠላምህን ሥጠን ለሁልግዜውም ከመካከላችን አትራቅ አሜን አሜን አሜን
@hiewtdemelie6102
@hiewtdemelie6102 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቃለ ሂወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን
@user-yj8bm3dv1f
@user-yj8bm3dv1f Год назад
ሰላም እግዚአብሔር ከእርሱ ይሁንመምህር እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመን ይባረክ
@zewedetuabera7532
@zewedetuabera7532 Год назад
እግዚአብሔር በእድሜና በጤና ያቆዬልን አባታችን
@saraT22
@saraT22 Год назад
ፍቅርተ ሚካኤል ብላቹ በፀሎት አስቡኝ 🥺የድንግል ማርያም ልጅ የጠፋነውን ልጆቹን የድህነት እና የምህረት ቀናችንን ያቅርብልን ወደ ቤቱ ይሰብስበን አባቴ እረጅም እድሜ ከጤና ይስጦት ❤️❤️❤️
@novelethio9891
@novelethio9891 Год назад
እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንዎን ይባርክ 🙏🙏
@burtukanararsa7777
@burtukanararsa7777 Год назад
Abatichin eedemn be tsega yabezalen unrilen yegnam mestawli yesten gen Abatichin dubai yemtu yebakachu 😍😍😍😍😍
@user-wp5ff3hm7y
@user-wp5ff3hm7y 5 месяцев назад
Warquu. Dajene abatachn ye ፣etyopa tsaga barakat እግዝአብሔር የተመስገነ። ይሁን
@user-uw7em7vp9h
@user-uw7em7vp9h 9 месяцев назад
አባታችን ኑሩልን እረጅም እድሜ ጤና ይስጥልን እግዚአብሔር 💚💛❤🙏
@synyetwork2279
@synyetwork2279 Год назад
በትክክል ቃለ ሂወት ያሰማልን አባታችን 🙏🙏🙏🙏😭
@kokobeasfaw1504
@kokobeasfaw1504 Год назад
ቃል ህይወት የስመዕልና ኣባይ 🙏🙏🙏
@user-bv6iw1ot4j
@user-bv6iw1ot4j Год назад
እግዚአብሔር በድሜ በጤና ይጠብቅልን አባታችን በስደት በጸሎት አስብኝ
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 Год назад
እንቁ አባታችን እንኩዋን ደህና መጡልን የማቱሳላን እድሜ ይስጥልኝ አባቴ 😍😍🤲🏿
@user-xw9wf8yh6q
@user-xw9wf8yh6q Год назад
እግዘአብሔር ረጅም ዕድሜና ጤና ይስጠው ኣባታችን በፀለታቹ ኣስቡኝ
@silenatmerecho521
@silenatmerecho521 Год назад
አባታችን ረጅም ዕድሜ ይስጥልን ፀጋውን አብዝቶ ይስጥልን ወለተ ማርያም ብላችሁ በጸሎታችሁ አስቡኝ
@RESPECT-cd7nf
@RESPECT-cd7nf Год назад
Egzhabhare Edmae ena Tena yestleg
@RESPECT-cd7nf
@RESPECT-cd7nf Год назад
Amen
@martafentawe147
@martafentawe147 Год назад
አባ ምን ልባል በምን ቃላት ልግልጠወት ስንት ነገር አወቅን እኮ የቤት ጠባቄ ያባቴ አምላክ እየተባል ስንቶቻችን ተሸወድን
@putgodfirst588
@putgodfirst588 Год назад
🙏🏽🌟🤲🏾 አሜን 🤲🏾 🌟🙏🏽 እግዚአብሔር ሆይ ተመሥገን ተነግሮ ለማያልቅ ሥራህ 🙏🏽🌟 🤲🏾አሜን🤲🏾🌟🙏🏽
@user-xj3jv6iv6b
@user-xj3jv6iv6b Год назад
እባካቹ የመምህር ግርማ መፅሃፍ ተባበሩኝ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@beletteayalew268
@beletteayalew268 Год назад
እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይሰጠዎት አባታችን አሜን(3)
@mametohem7990
@mametohem7990 Год назад
እግዚአብሄር እድሜና ጤናይጠወት አባታችን ፀጋውን አብዝቶ ይስጠወት🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@jerusalemjerusalem8418
@jerusalemjerusalem8418 Год назад
EGZIABHER YIMESGEN eregejim edemena ke tena gare abbatachin nurulegn
@solteka2444
@solteka2444 Год назад
መምህር እድሜና ጤና ይስጥዎት
@na421
@na421 Год назад
Highly intelligent and articulate...The dismal years of her bondage are gone..Free at last. Her beaming face with the smiling bright eyes tell it all.. I can now see her poised to successfully complete her MSC study with an onward victorious march towards her PHD. Glory!,Glory! Glory be to Him in the highest..
@astertefera151
@astertefera151 Год назад
እግዚአብሔር ፀጋውን የብዛሎት መምህር በረከቶ ባለሁበት ይድረሰኝ ከነ ልጆቼ አሜን
@firiyotfiritawaahidoo3921
@firiyotfiritawaahidoo3921 Год назад
Qal hiwot yisamalen Abatachin ba hunet igzehiber idime ina tena istot Anurilin 💞💞💞💞❣❣☘💐❣
@meseretnegatu2122
@meseretnegatu2122 Год назад
አባታችን እግዝያብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጥወት
@mebratsntayehu8843
@mebratsntayehu8843 Год назад
ስላም የኔ መልካም አባቴ እንካንም በስላም መጡልን እግዚአብሔር እድሜና ጤናው ፅጋው አብዝቶ በፍቅር ያኑርልን እግዚአብሔር ያግልግሎት ዘመናቹው ይባርክልን ለሁላችን እግዚአብሔር ሀይልና ብርታቱን ይስጥልን ውድ አባ አባታችን
@swweesweee177
@swweesweee177 10 месяцев назад
አባየ እግዚአብሔር አምላክ እድሜውን ያርዝምልን እኛንም ቢፍውሱን ደስ ይለኝ ነበር ግን ስደት ነው ያለሁት አገር ስገባ በየት ብዬ እደማገኛችሁ አላውቅም እግዚአብሔር ይርዳኝ😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤
@almazkidane4005
@almazkidane4005 Год назад
መምህር አድራሻዎትን እንደት እናግኝ
@rtr9651
@rtr9651 Год назад
አሜን አሜን አሜን እድሜ ና ጤና ይስጥልኝ አባታችን 🙏🙏🙏🙏
@tsebeiuariga6641
@tsebeiuariga6641 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜንዕድሜ ጤና ይስጥልን አባታችን
@user-ne2db9me3m
@user-ne2db9me3m Год назад
ሰላምታዬን እያስቀደምኩ"" አስተያየቴን ልናገር........ንቁ ተአምረ ፅዮን ለምን የተሌብዥን መርሀ ግብር አይዘጋጅለትም ? ለሰፊው የኢትዮጲያ ህዝብ ይኸን ፕርግራም ለመከታተል እድል ይከፍታል!
@amanuel5687
@amanuel5687 Год назад
እንኳን እግዚአቢሄር ማረሽ እህታችን ላንቺ የደረሰ አምላክ ለኛንም ይድረስልን ላአባታችን ረጅም ዕድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን ጸጋዎን ያብዛልን በጸሎትዎም አስቡኝ
@user-dt9yp6bn3z
@user-dt9yp6bn3z Год назад
የኔ አባት እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
Далее
Envy recreating this new trend ✨ #shorts
00:14
Просмотров 1,8 млн
ናይ ድቃስ ጸሎት
29:51
Просмотров 639 тыс.
Memeher Girma Wondimu VCD 50
1:24:36
Просмотров 117 тыс.
Кто-то ездил в жару на УАЗе?😂
0:55