Тёмный

Menfeseh Behayl Werdobegn - Amen Zema - Original song by - Eyasu Teklemariam 

Amen Zema
Подписаться 991
Просмотров 13 тыс.
50% 1

እውቀት ሳይኖረኝ መረጠኝና
ውዳቂውን ሳይንቅ አከበረኝ
እኔን የሚወደኝ ተገኘና
የምጠቅም እቃ ሆንኩኝና
ወደድከኝ አከበርከኝ
መረጥከኝ ልጅህ አረከኝ(×2)
መንፈስህ በኃይል ወርዶብኝ
የነፍሳት ሸክም በዝቶብኝ
በማያቋርጥ የእምነት ተስፋ
በሩጫ ላንተ ስሰራ
አያለሁ ጠብቃለሁ
ፈልጋለሁ ኢየሱስ እመኛለሁ(×2)
መንግስትን ለመውረስ የሚመጡ
ከገሃነም ፍርድ ያመለጡ
ሲዘምሩ ላንተ በደስታ
ሲያቀርቡ ክብር ምስጋና
አያለው ጠብቃለው
ፈልጋለው ኢየሱስ
እመኛለሁ (×2)
መንፈስህ በኃይል ወርዶብኝ
የነፍሳት ሸክም በዝቶብኝ
በማያቋርጥ የእምነት ተስፋ
በሩጫ ላንተ ስሰራ
አያለው ጠብቃለው
ፈልጋለው ኢየሱስ እመኛለሁ(×2)
ነፍሳት ሲዲኑ ከኃጢያት
ያቀርባሉ ዜማ መላዕክት
ያዳንካቸው ሁሉ ሲሰግዱልህ
እየሱስ እያሉ ሲጠሩህ
አያለሁ ጠብቃለው
ፈልጋለው ኢየሱስ እመኛ
መንፈስህ በኃይል ወርዶብኝ
የነፍሳት ሸክም ከብዶብኝ
በማያቋርጥ የእምነት ተስፋ
በሩጫ ላንተ ስሰራ
አያለሁ ጠብቃለው
ፈልጋለው ኢየሱስ
እመኛለሁ(×3)

Опубликовано:

 

8 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 24   
@antenehalemu5011
@antenehalemu5011 25 дней назад
እውቀት ሳይኖረኝ መረጠኝና ውዳቂውን ሳይንቅ አከበረ እኔን የሚወደኝ ተገኘና የምጠቅም እቃ ሆንኩኝና መንፈስህ በሀይል ወርዶኝ የነፍሳት ሸክም ከብዶብኝ በማያቋርጥ የእምነት ተስፋ በሩጫ ለአንተ ስሰራ አያለሁ ጠብቃለሁ ፈልጋለሁ የሱስ እመኛለሁ /2* መንግስትን ለመውረስ የሚመጡ ከገሀነም ፍርድ ያመለጡ ሲዘምሩ ለአንተ በደስታ ሲያቀርቡ ክብር ምስጋና አያለሁ ጠብቃለሁ ፈልጋለሁ የሱስ እመኛለሁ ነፍሳት ሲድኑ ከሀጢአት ያቀርባሉ ዜማ መላእክት ያዳንካቸዉ ሁሉ ሲሰግዱልህ እየሱስ እያሉ ሲጠሩህ አያለሁ ጠብቃለሁ ጠብቃለሁ የሱስ እመኛለሁ መንፈስህ በሀይል ወርዶብኝ የነፍሳት ሸክም ከብዶኝ በማያቋርጥ የእምነት ተስፋ በሩጫ ለአንተ ስሰራ አያለሁ ጠብቃለሁ ፈልጋለሁ የሱስ እመኛለሁ /4*
@michaelkebede552
@michaelkebede552 Год назад
Original song is by Abrham Teklemariam. Eyasu is his brother.
@yisehakg5039
@yisehakg5039 9 месяцев назад
እኔም እጠብቃለሁ ተባረኩ
@MercyfullPrintingKella
@MercyfullPrintingKella 2 месяца назад
10Q GOOD JOB GOD BILES WE
@Hassethassu
@Hassethassu 5 месяцев назад
ተባርኩ ደግሞ የእግዚአብሔር መንፈስ አለባችሁ
@sileshidessie8559
@sileshidessie8559 Год назад
Egziabher abzito abzito yibarkachihu..you guys are really amazing...be bless❤
@meronawitmery2006
@meronawitmery2006 Год назад
Tebarku zemnachu yetbark yehun
@barodabusinessconsultancya3525
Wow really,astonishing performance and great remix👍appreciated
@natnaelberhanu2542
@natnaelberhanu2542 Год назад
Many blessings!
@febenbeyene798
@febenbeyene798 Год назад
May God bless you more my brothers! what amazing song and vocal ! glory to God ❤!
@DubaiAbudaabi
@DubaiAbudaabi 2 месяца назад
Ameeeeen❤❤❤tabaraki🙏🙏
@biraneshkebede6498
@biraneshkebede6498 Год назад
ጌታ ይባርካችሁ ተባረኩ በብዙ ፀጋ
@metadelasmamaw8986
@metadelasmamaw8986 Год назад
wow may God bless you guys its amazing go head.
@kutafkl3736
@kutafkl3736 Год назад
Bless u guys🙏😍🙏
@reality165
@reality165 Год назад
Geta yibarkachihu, yelimenachihun yistachihu❤
@samuelfesshaye158
@samuelfesshaye158 Год назад
Good job. May God bless you!
@psalms1504
@psalms1504 Год назад
God bless you guys!!
@Nebaneba-l6c
@Nebaneba-l6c 2 месяца назад
Swedachu ❤❤❤❤
@yemeru9732
@yemeru9732 5 месяцев назад
I subscribed cos I love your simplicity. Be blessed for glorifying Jesus.
@Wez123
@Wez123 7 месяцев назад
Great vibes
@biniyamaddise2931
@biniyamaddise2931 Год назад
Original song by Abirham ...
@makigirma4993
@makigirma4993 Год назад
👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻
@lelisaasmare1456
@lelisaasmare1456 Год назад
Geta yimatal
@obsedamena7121
@obsedamena7121 6 месяцев назад
1ኛ ዮሐንስ 2 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ²² ክርስቶስ አይደለም ብሎ ኢየሱስን ከሚክድ በቀር ውሸተኛው ማን ነው? አብንና ወልድን የሚክድ ይህ የክርስቶስ ተቃዋሚ ነው። ²³ ወልድን የሚክድ ሁሉ አብ እንኳ የለውም፤ በወልድ የሚታመን አብ ደግሞ አለው። ²⁴ እናንተስ ከመጀመሪያ የሰማችሁት በእናንተ ጸንቶ ይኑር። ከመጀመሪያ የሰማችሁት በእናንተ ቢኖር፥ እናንተ ደግሞ በወልድና በአብ ትኖራላችሁ። ²⁵ እርሱም የሰጠን ተስፋ ይህ የዘላለም ሕይወት ነው። ²⁶ ስለሚያስቱአችሁ ሰዎች ይህን ጽፌላችኋለሁ።
Далее
ባንተ ፊት - Bante Fit   Amen Zema
6:23
Просмотров 9 тыс.
እየወደድሁህ መጣሁ Eyewededhuh Metahu
5:46
በሌት በቀን (Lead Me) - Abraham and Eyasu
6:11
እውቀት ሳይኖረኝ መረጠኝና
5:20
Просмотров 34 тыс.