Тёмный

MENSTRUAL CUP👍 የወር አበባ መቀበያ ኩባያ ሞክሬ የሆንኩት🙉 I yenafkot lifestyle 

yenafkot lifestyle ናፍቆት
Подписаться 35 тыс.
Просмотров 18 тыс.
50% 1

*werbung #menstruation #menstrualcup #habesha
Affiliate Link:
Menstrual Cup: amzn.to/2Bp1CQo *
➤ SWITCH ON THE BELL TO NOT MISS MORE VIDEOS :)
Comment, Like and Abo do not forget
| I SOCIAL MEDIA I |
Instagram: yenafkotlifestyle
Affiliate Links
The links marked with an asterisk (*) are so-called affiliate links. If you click on such an affiliate link and buy through this link, I get from the appropriate online store or provider a commission. For you, the price does not change.

Опубликовано:

 

25 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 220   
@hanaboqale4617
@hanaboqale4617 3 года назад
ሞዲየስ 100% ይሻላል ይሄ በጣም አደገኛ ነው እናቱ ማስተማርሽ ጥሩ ነው ግን ያስፈራል ማህፀንን ለባክቴሪያ ሊያጋልጥ ይችላል በእጅ ማህፀን ውስጥ እየከተቱ ማውጣት ትንሽ ይከብዳል።ይሄ የኔ ሀሳብ Tnx
@AT-rs8gt
@AT-rs8gt 4 года назад
I am an RN, I know all these tampons and menstrual cups and I have had patients coming to my floor due to infection and septic shock. Yes those companies claim to be all these things doesn’t have any side effect and nothing happened to your body but most studies show women who use those foreign things may end up in septic shock( infection) due to contamination and repeated contacts to our sensitive organ which is vagina/uterus. Please take care
@solisoli5968
@solisoli5968 4 года назад
የሴቶች ማህፀን ምን ያህል sensitive እንደሆነ ይታወቃል እንደዚህ አይነት ባዕድ ነገር መጠቀሙ ጥሩ ነው ብዬ አላስብም።መጠቀም ላሳሰባችሁ እህቶች መጀመርያ በደንብ አጣሩ በዚህ ዙርያ ብዙ ቪድዬዎች አሉ።
@tigih9449
@tigih9449 4 года назад
ሀይ ናፍቆት ስለቪድዮው እናመሰግናለን ለአንቺ የጠቀመሽን ለሌሎች ማሳወቅ ቅንነት ነው አንድ ሰው ባይጠቀምበት እንኩዋ በግዚያችን ላይ ያሉት ነገሮች ማወቁ ጥሩ ነው እኔ እዚሁ አንቺ እምትኖሪበት ሀገር ነው የምኖረው ይሄ ነገር መኖሩን ያወኩት ባልሳሳት አመት አካባቢ ይሆነዋል የሰማሁበት መንገድ RTLበተባለው ቻናል ላይ አንዲት ሴት በዚህ ኩባያ ኢንፌክሽን የተነሳ ሁለት እግሮችዋን እንዳጣች ነው አላውቅም እኔ በወቅቱ ስለ ኩባያው እራሱ ገና መስማቴ ነው እናም በጣም አስደንግጦኛል ምንአልባትም የአጠቃቀም ስህተትም ሊሆን ይችላል ግን የአንቺን ቪድዮ እየተቃወምኩ አይደለም ምንአልባት መጥፎ ጎንም እንዳለው እንድናውቀው እና ነገርየውን በተመለከተ በደንብ መረጃዎችን መመልከት እንዳለብንም ጭምር ለመግለጽ ነው አጠቃቀም ላይም ስህተት ቢፈጠር ዋጋ እንደሚያስከፍል ለማሳወቅ ነው አመሰግናለሁ
@humble305
@humble305 4 года назад
Can you post the link please
@tigih9449
@tigih9449 4 года назад
@@humble305 የቴሌቪዥን ጣቢያ ነው ግን ምናልባት የፌስ ቡክ ገጻቸው ላይ ካለ እፈልጋለሁ
@LinaLina-zn3nk
@LinaLina-zn3nk 4 года назад
እረ እስካየው ቸኩያለው ምን አይነት ብልት ውስጥ ነው እንዲህ ክብ ነገር ገብቶ ሚቆየው እረ ቸኮልኩ ላየው በጣም ሶፍት ለስላሳ ሚባል አይደለም ጠንከር ያለ ነው ብቻ እስካየው ቸኮልኩ
@tsegatadese6450
@tsegatadese6450 4 года назад
እጠቀመዉ ነበር ለኔ ብዙ መቾት አልሰጠኝም ግን ብዙ ለሚፈሰዉ ወጪ ቆጣቢ እንዲሁም አስተማማኝ ነው ሌላዉ ሌሊት ባትጠቀሙት ይመረጣል ባጠቃላይ ከ6 ሰዐት በላይ ዉስጥ ባይቆይ ውጭ የመጠቀሙን እንኳን እንዳታስቡት አልታያችሁም Public toilet ይህን ማሰብ ይከብዳል በተጨማሪ 2 ቢሆን ይመረጣል በየወሩ ብታቀያይሩት በተረፈ ምንም ጉዳት የለዉም ደስ ትያለሽ አንችም ስላካፈልሽን ተባረኪ።
@ytemwerkbelay4644
@ytemwerkbelay4644 4 года назад
ሥሙ ምድ ነዉ የሚባለዉ ላኪልኝ እሥቲ
@lw2086
@lw2086 4 года назад
ኢትዬጵያ ከገባ ቆየ እሱን ብቻ የሚያከፋፍል የሚሸጥ የንግድ ተቋም አለ ቆየ ግን እኔ መጠቀም አልፈልግም ስለንፅህናው እርግጠኛ አይደለሁም ሰውነቱውስጥ የሚገባ ነገር በተለይ ሲሊከን ሆነ ፕላስቲክ ጥሩ አይደለም ነገርየው አዲስ ግኝት ነው ስለሚያስከትለው ጉዳት ለማወቅ አመታት መከታተል ያስፈልጋል ይህ የኔ አስተያየት ነው
@birktimarkose7565
@birktimarkose7565 4 года назад
Ere yet yegejal? semechem Alwek
@wulitatsegaye3385
@wulitatsegaye3385 4 года назад
kuki konjo ትክክል፡ሚዛን፡ያለው፡ነገር፡ብለሻል። መሀፀን፡ውስጥ፡የሚገባ፡ነገር፡በጣም፡እጅግ፡በሀይል፡በጥንቃቄ፡ነው።አለበለዚያ፡እራስን፡ለጉዳት፡ለ ኢንፌክሽን፡ማጋለጥ፡ነው።💋💋💋💋💋💋💚💛💖💚💛💖💚💛💖
@LinaLina-zn3nk
@LinaLina-zn3nk 4 года назад
እንዴ ትንሽ ሚባልም አይደለም እረ ትልቅ ነው መወጠሪያው በዚሁ ስፋት ልክ ነው ውስጥ ሚቆየው እንዴት እንደሆን አየዋለው ገዝቼ ግን ያስፈራል
@sarasolomon7056
@sarasolomon7056 4 года назад
እኔ የሰብልዬ ተመችቶኛል ዳይፐር ማድረግ ይሻለኛል ። Thank you seblye
@axumhaile6039
@axumhaile6039 4 года назад
ጎመን በጤና አለች አያቴ ወደ ውስጥ ቢገባ የማን የለህ ብዬ ነው የምጮኽው ናፍቀት?
@betelhemgirma9736
@betelhemgirma9736 4 года назад
😃😃😃😃😃😃😃
@seadatube42
@seadatube42 4 года назад
ክክክ
@gedag5658
@gedag5658 4 года назад
🤣🤣🤣
@selamselam805
@selamselam805 4 года назад
Kkkkkk esum ale
@tizitagirma2447
@tizitagirma2447 4 года назад
😂😂😂😂😂
@hadi6037
@hadi6037 4 года назад
ውይ ሲያዩት ያስፈራል እሚጎረብጥ ይመስለኛል ገብቶ ቢቀርስ ብቻ ሲያዩት ያስፈራል ምን አልባት ሲሞክሩት ይመች ይሆናል
@kemilabenthusentubekemilab7945
@kemilabenthusentubekemilab7945 4 года назад
kkkkkkkkk እረ በሣቅ እኔም እያልኩ ነበር
@felekehaile7359
@felekehaile7359 4 года назад
KKKKKKK
@selamedemes6447
@selamedemes6447 4 года назад
Kkkkkkkkkkkkk degemo weta atewuta sele dabuyen lasefate enata beswas kelede yeleme
@selamedemes6447
@selamedemes6447 4 года назад
Ere siwelede ena sayiweled sayizu ande ayideleme weyi gude yemes sayize eyeteyeken enegeza
@dallu0043
@dallu0043 4 года назад
Thank you for overcoming fear due to our culture and sharing this important information for those who are interested in trying it.
@shwilozatube6780
@shwilozatube6780 4 года назад
የናፍቆት ሁሌ እከታተልሻለሁ በጣም አድናቂሽ ነኝ በርቺ ዉድ
@foziyamifta6697
@foziyamifta6697 4 года назад
Thank you for sharing nafeki 💕 ግልፅነትሽ በጣም ደስ ይላል keep it up beautiful 👍
@bertukandawud6099
@bertukandawud6099 4 года назад
እናተ ዮቱቨሮች ግን ተው በፊታችን በፀጉራችን ቀለዳችሁ ዝም አልን በላችሁ ብላችሁ ደግሞ በእሙሙችን መጣችሁ ሆሆሆሆሆሆሆሆ ደግሞ አጥባችሁ ቀቅላችሁ ትያለሽ ፔሬዲ እኮ ይሸታል አረ ወደዛ መጨመላለቅ ድንግሎች ዋዋዋዋዋ
@rahwa138
@rahwa138 4 года назад
Kkkkkk
@Eminetn
@Eminetn 4 года назад
ኧረ በስመአም እኔ እፈራለሁ ወደማህፀን የሚገባ ነገር በጣም እፈራለሁ ሆ አይደለም እሄን ኮንደምም ገብቶ ሚቀር ስለሚመስለኝ ተጠቅሜ አላውቅም
@yena3093
@yena3093 4 года назад
ለወለዳችሁ እጂ ለኛ የሚሆን አይመስልም ታጥፎ እንደት ይገባል?
@LinaLina-zn3nk
@LinaLina-zn3nk 4 года назад
መውለድ ምንድነው ላንቺ ?ምናልባት ድንግል ከሆንሽ
@lovetube9672
@lovetube9672 4 года назад
Hahahaha
@mesetetteberre7061
@mesetetteberre7061 4 года назад
ወይ ፈጣሪዬ የማታመጡት የለም፡እዴት ብሎ ነው የሚገባው፡እያዳንድሽ የለመድሽውን ተጠቀሚ
@hannaasmerom8727
@hannaasmerom8727 4 года назад
I know it but I didn't try...so l think l am going to try it🤔. Thanks for the information🙏 God bless you and JESUS loves you Sweet 😍💖
@abitube3078
@abitube3078 4 года назад
እንኳንበስላም መጣሺ
@aldanatube4333
@aldanatube4333 3 года назад
እኔም እጠቀማለሁ በጣም አሪፍ ነው ግን እስከሚለመድ ይከብዳል እጂ
@asmerttekle4893
@asmerttekle4893 4 года назад
ውይ ያስፈራል ሲታይ ግን መሞከር አይከፋም መጥፎ ነገር እንደማታሳይን እርግጠኛ ስለሆንኩ ናፍቂዬ እናመሰግናለን
@yenafkotlifestyle862
@yenafkotlifestyle862 4 года назад
👍😊
@betelhemgirma9736
@betelhemgirma9736 4 года назад
የኔ ቆንጆ እናመሰግናለን 😘😘😍😍😍❤❤❤❤❤
@mesiemesie9311
@mesiemesie9311 4 года назад
እናመስግናለን ናፍቅዬ ♥♥♥
@senaityoutubeshow6025
@senaityoutubeshow6025 4 года назад
ማህጸኔን. ባልዲ ያርገው እንዴ 😓😓😓ሳስበው ስቀጥጥኝ. ዕኔ ድንግል አይደለውም ግን እንኳን ይሔንን ስታጠብ እራሱ ማሰጸኔንን ስነካው እሳቀቃል በጣም. ስድ እኮ ነው ማህጸን ሆይ
@ከሙወሎየአያቶቸንናፍቂ
ወይ ጣጣጣ አለች ቆማጣ ጎመንበጤና እናየ ኦሎይስምን አለኝ !" እናቶቻችንም በዛ ዘመን አልፈዉታል እኮን እኛ ሆ አንሞክረዉም
@melakutilahun9646
@melakutilahun9646 4 года назад
እግዚአብሔር ይስጥሽ እህቴ ጥሩ ምክር ነው እናመሰግናለን
@saraashenafi7798
@saraashenafi7798 4 года назад
ውይ ካየውት ቆይቱዋል ግንስላ አጠቃቀሙማብራሪያ ስለሰጠሽን እናመሰግናለን🙏🙏
@meseretaboneh2048
@meseretaboneh2048 4 года назад
Yene firacha ke eje amilito suriye lay bifes yet abate ligeba new?
@amenittube3506
@amenittube3506 4 года назад
እርይቅርብኝ ዴሞ ህጌን ይወሰድብኝ ሆ ያለኝ ንብርት እሱብቻነው ለትምህርትሺ ከልብ እናመሰግናለን ማማየ ሲዩት ዴሞ ያሰፍራል ዴሞ በቀዝቃዛወሀ እጠቡ ላልሺው እኔ አልሰማማም በዴብ አፍቅፍቆ ማጠብማ ግድነው እህቶች ማህፀን ቀልድ የለም ተጠቀቁ ከተጠቀማችሁ በዴብ አፍሎት 2 ግዙ እኔግን ሞዴሴ ጌጤ ሆ
@tizitanicot3994
@tizitanicot3994 4 года назад
Not for all the women’s please don’t
@selamawittesfayehabte5215
@selamawittesfayehabte5215 3 года назад
Nafkotye tefteshal yihen videoshin kayehu behuala mokrew betam arif neger newe amesegnalehu
@አልሀምዱሊላሂአልሀም-ጨ5ዠ
ግን ለልጆች አይሆንም ማለት ያው ባልገልጠው።ያንያህል።ምክርሽ ጡሩ ነው እህት
@bezakulutube2642
@bezakulutube2642 4 года назад
Welcome back Yene konjo
@mamilove8627
@mamilove8627 4 года назад
ትምህርቱ ቆንጆ ነው እህት ግን ፓንት ላይ ነው ወይስ ቆዳችን ላይ ነው ሚለጠፈዉ
@bitanyahabesha4830
@bitanyahabesha4830 3 года назад
😂😂😂😂
@LinaLina-zn3nk
@LinaLina-zn3nk 4 года назад
እንዴ ትልቅ ነው ያስፈራል መወጠሪያው ዳቦ ውስጥ እረ በጣም ለስላሳ ሚባል አይደለም ግን እሞክረዋለው እነግርሻለው
@ፀሐይሐበሻዊት
@ፀሐይሐበሻዊት 4 года назад
የኔ ቆንጆ እናመሰግናለን ግን ስሙን የት እደሚገዛ ብትነግሪን አሪፍ ነበር አሪፍ ነገር ነው ያሳየሽን በርች
@yenafkotlifestyle862
@yenafkotlifestyle862 4 года назад
menstrual cup yebalal
@ፀሐይሐበሻዊት
@ፀሐይሐበሻዊት 4 года назад
@@yenafkotlifestyle862 እሽ እማ አመሰግናለሁ ጥንካሬው ካለኝ እገዛዋለሁ
@etray5823
@etray5823 4 года назад
ጎበዝ ነሽ በጠም እናመሰግናለን
@ዜድነኝስደትያደከመኝአልሀ
እረ ወዳዛ መጨማለቅነው ሳስበው ጭራሺ በብረት ድስት አጠቡትኮ በመምቻ ሆ ምግብ በሚሰራበት ዘግናኝ ነው
@axumhaile6039
@axumhaile6039 4 года назад
ክክክክክክክ ኡፈይ ትንሽ ዘና አደረግሽኝ
@meseretaboneh2048
@meseretaboneh2048 4 года назад
Chigiru tadia mindinew ?
@gedag5658
@gedag5658 4 года назад
😂😂 me too
@koketisinan6640
@koketisinan6640 4 года назад
Kkkkkkkkkkk asakshign
@memeaddis7928
@memeaddis7928 4 года назад
Thanks for info epically for Ethiopia
@lidyashimeles2729
@lidyashimeles2729 4 года назад
Thank u for shareing us 💖🤗😘
@zeleyitbark6171
@zeleyitbark6171 4 года назад
Tnx a lot . I think very good .
@hiwitube5289
@hiwitube5289 4 года назад
I don't agree
@Mቀሽት
@Mቀሽት 4 года назад
ለ ቨርጅን ሴቶች እንደማይሆን እውቁ ደሞ Tampax በቂ ነው, ደሞ ፔሬድ ማጨማለቅ
@etsubnat8648
@etsubnat8648 4 года назад
Ke virginity gar min agenagnew? Tampax eyetetekrmu yhen mefrat demo yaskal.
@ZinashandFlorian
@ZinashandFlorian 4 года назад
Thank you Nafkye betam tekami Video nw ine ifelgalhu yet nw yemgezaw?
@yenafkotlifestyle862
@yenafkotlifestyle862 4 года назад
ziny dm Muller weyem rossmann tagegiwalesche kefelegesche demo link asekemechLehu❤😊
@አልሀምዱሊላሂአልሀም-ጨ5ዠ
ታሞ ተሞ ማቀቅ አስቀድሞ መጠቀንቀቅ ይላሉ ያጠሬ ሰው
@salambet2414
@salambet2414 4 года назад
ናፍቂ መጀመሪያ ባሳየሽን ትንሿ የሞተች ልጅ አለች ሀበሻ ሳትሆን ፈረንጅ ናት የኩባያ ያልሽው ዛሬ ገና ነው ያየሁት
@chuchumike3286
@chuchumike3286 4 года назад
በርከስ ሞዴስ ደሞ በየአይንቱ አለ በኔ በኔ ሞዴስ በየአይንቱ ሞልቱዋል እሱ ይሻለኛል
@gedag5658
@gedag5658 4 года назад
Comments are funny omg😂 thankyou Nafkotye 🙏
@emuemu9405
@emuemu9405 3 года назад
Thank you konjo gin simu minidnew
@tizitanicot3994
@tizitanicot3994 4 года назад
Nafekote i like your program and I respect your idea but please have bad cause also please don’t to said be sure with this product
@ሰላምለሀገሬ-ረ8ተ
@ሰላምለሀገሬ-ረ8ተ 4 года назад
ናፍቂ የምወድሽ እዴት ነሽልኝ ውይ ነገርየው ግን ገብቶ ሚቀር ነው ሚመስለው ።
@yenafkotlifestyle862
@yenafkotlifestyle862 4 года назад
በጣም ደና ነኝ አመሠግናለሁ 😊
@eyerusalemasmelash5838
@eyerusalemasmelash5838 4 года назад
ግን እኔ ሁለት ጊዜ በOperation ነው የወለደኩት በጣም የማህጸን ጥበት ችግር አለብኝ ደግሞም ይህን ነገር ለኔ በጣም የሰፈልገኝል እንዴት እንደምጠቀምበት አሰረጅኝpls
@katezizi2959
@katezizi2959 4 года назад
Thanks 🙏 my beautiful sister 🌹👍Hana
@SamSung-tk5nj
@SamSung-tk5nj 4 года назад
እረ ጉድ እዴት ነው ግን ራሱን ችሎ ቦታው ላይ የሚቀመጥ ማለቴ ማጣበቂያ ምናምን አይታየኝም? ??? ወይ ጊዜ
@kiyalove1565
@kiyalove1565 4 года назад
Sitawechiwus ayamim
@HayatHayat-ih2ov
@HayatHayat-ih2ov 4 года назад
እረ አይነፋም ምነዉ ይኸን ሰክቸ ልላወሥ ሆይ ልጃገረዶች ዋ እንሞክር በላችሁ እቲኑን እዳታጠፉት 🤣🤣🤣😂😂የዛሬ ልጅ እንቸኩላለን ብዬ ነዉ 😂😂😂
@hanansentayeu9737
@hanansentayeu9737 4 года назад
🙈🙊😹
@bigfam4478
@bigfam4478 4 года назад
ስሙን ልገሪን ናፍቆተዬ
@فاطمةال-ك6ج
@فاطمةال-ك6ج 4 года назад
እናመሠግን አለን ሥሙ ብትነግሪን ጥሩነው መጣም ምርጥ ነው ድንከት ሢመጣ ያናዳን ።
@merryschannel8612
@merryschannel8612 4 года назад
ወይ መድሀኒያለም ዛሬ ድግሞ ምን አመጣሸብን የናፍቆት እኔ ብዙ አገር እሔዳለሁ ግን አይቼ አላወቅም
@enumar8811
@enumar8811 4 года назад
thats disgusting nafki...am not gonna try it but thank u for sharing ur opinion
@genetp4350
@genetp4350 4 года назад
Thank you😍
@yanubeiysayanu7300
@yanubeiysayanu7300 4 года назад
ግልጽነትሽን አደቃለው ግን እዴት ነው ባእድ ነገር ሰውነት ውስጥ እዴት እከታለው ኢትዮጲያ ውስጥ ያሉት ደሞ ይሄን ወስደን ብንሰጣቸው ይቀበላሉሉ ብለሽታስባለሽ አረኔ በፍጹም አላደርገውም
@mistresayed1843
@mistresayed1843 4 года назад
ስትተኚ ግን ወደውስጥሽ አይፈስም ?ነው ለቀን ብቻ ነው እባክሽ መልሽልኝ ሞዲየስ ምቾት ይነሳኛል
@etsubnat8648
@etsubnat8648 4 года назад
Modes lemaymechew sew yhe betam arif mircha new, erasish eskilafesesiw dres befitsum ayfesim, matam kenim bihon gilgil new. Ene metekem kejemerku amet alfognal. Nobel cup ethiopia wust.
@kiyalove1565
@kiyalove1565 4 года назад
@@etsubnat8648 yemrishin nw
@mahletgizaw3970
@mahletgizaw3970 4 года назад
👏
@yenafkotlifestyle862
@yenafkotlifestyle862 4 года назад
🙏🏾
@meronyemane6697
@meronyemane6697 4 года назад
ወይ9 ተኛው ሺ ገና ጉድ ይሰማል አንቺ እንካን ወልደሽ ነው ይቅረብን
@hiwitube5289
@hiwitube5289 4 года назад
.it is risky
@hanitamitta7758
@hanitamitta7758 4 года назад
ሰምቼም አይቼም አላውቅም
@sofiyamohammed3819
@sofiyamohammed3819 4 года назад
Lemejemerya gze sayew sisemaw 👍👌
@bellanat3707
@bellanat3707 4 года назад
Betam enamesegnalen nafki gin yet endegezashw alnegrshenm.
@yenafkotlifestyle862
@yenafkotlifestyle862 4 года назад
link ከስር አስቀምጫለሁ እና dm weyem rossmann tagegiwalesche👍
@helenadonaitube1032
@helenadonaitube1032 4 года назад
Weyyy nafkotiya yaseferal alwadedekotm ❤
@tigis7723
@tigis7723 4 года назад
How to use pot inside
@merytube9234
@merytube9234 4 года назад
ናፍቂ አሪፍ ነው አናመሰግናለን ግን ሽንት ስንሸናስ
@rahwa138
@rahwa138 4 года назад
Shint ena period beteleyaye kedada new yemiwetaw lol
@حبيحبي-ع5ذ
@حبيحبي-ع5ذ 4 года назад
Wey tenfasesh leb dekam yametal
@eyerusalemasmelash5838
@eyerusalemasmelash5838 4 года назад
እኔ ጀርመን ነው የምኖረው የትኛው ሱቅ እንደምገኘ ነገረኝ Bitte
@iamfine6333
@iamfine6333 4 года назад
ዳንከ ቆንጆ ከልብ ።ግን የት ገዛሽው ።ዋጋውን ብትነግሪኝ ፕሊስ
@ጎዶሊያሥእገዜአብሔርታላቅ
ናፌናፍቄየ እደት ልጠቀመው
@ዮስራ
@ዮስራ 4 года назад
አረ ናፍቆትየ ውይ በዛ ከገባስ እንዴት ንቀመጥ አረ
@Mlove879
@Mlove879 4 года назад
Denglan yewsdew endi demo
@atsedehaliu1021
@atsedehaliu1021 4 года назад
Dengile ke honku matekam yechelalwu? ??
@senaalemu3430
@senaalemu3430 4 года назад
Please my dear tell me your foundation name
@ruhamaalazar4242
@ruhamaalazar4242 4 года назад
ሲታይ ግን ሲያስፈራ እ የኔ ምንም ገብቶ አያውቅም😁😁 እስከዛ ይለፈኝ
@አልሀምዱሊላሂአልሀም-ጨ5ዠ
😅😅😅
@nolachris8686
@nolachris8686 4 года назад
Thank you mar ❤️❤️❤️
@tizitanicot3994
@tizitanicot3994 4 года назад
I don’t think this good for all person
@sarasolomon7056
@sarasolomon7056 4 года назад
ፔሬዱም እያለ መውለዶ የማችል አለ
@titi465
@titi465 4 года назад
Thanks ❤
@ቢንትሰኢድነኝ
@ቢንትሰኢድነኝ 4 года назад
ኧረ ተረጋጊ ምድነው አለቅጥ በይ የሰውመሀፀን እዳታበላሽ እባካችሁ የማታረጉትን ነገር አታውሩ አች ዩቱብሽን ለማብሰል ውሸት አታስተምሩ
@hayatahmed8645
@hayatahmed8645 4 года назад
ስሙን ንገሪን ባፍቆትየ እናመሰግናለን
@yenafkotlifestyle862
@yenafkotlifestyle862 4 года назад
menstrual cup👍
@emilyasafa4168
@emilyasafa4168 4 года назад
👍
@judy4244
@judy4244 4 года назад
Betam yastelal
@ክሪስቲና
@ክሪስቲና 4 года назад
ፕላስቲክ ጥሩ አይደለም ፣ ሌላኛው ግን ጥሩ ነው ፡፡
@betesebtubeMelat
@betesebtubeMelat 4 года назад
Yehe mechem lakew yemechelew neger alneberem yene mert selakafelshen betam enamesegnalen
@seadatube42
@seadatube42 4 года назад
እደት ነው የምትጠቀሚው
@birktimarkose7565
@birktimarkose7565 4 года назад
Hello Nafki how u doing keep doing plz
@yenafkotlifestyle862
@yenafkotlifestyle862 4 года назад
thank you so much❤
@tinbattinbat138
@tinbattinbat138 4 года назад
Thank you
@ሉቤወሉየዋ
@ሉቤወሉየዋ 4 года назад
ጨርሦ:ቢገባሥ:እረበሣቅ:አልወጣምቢል
@አሚነኝከወሎደሴ
@አሚነኝከወሎደሴ 4 года назад
ታዳ ስንቀሳቀስ አያሳቅቅም አረ ይብራብኝ ያስፈራል እንኳን እሱን በእጅ ሳጥበው ያመኛል ክክክክ
@il3103
@il3103 4 года назад
Kkkkkkkkk
@munanur3478
@munanur3478 4 года назад
Ethiopia weset ale and pharmacy lay aychalehu
@mulualemgetahew3437
@mulualemgetahew3437 4 года назад
Thankyou
@hanitamitta7758
@hanitamitta7758 4 года назад
ወደውስጥ አይጠፋም ?
@gedag5658
@gedag5658 4 года назад
911 medewel newa🤣🤣
@hanitamitta7758
@hanitamitta7758 4 года назад
@@gedag5658 😄😄👍
@ሔለንየማርያምልጅ-ጰ6መ
@@gedag5658 kkkkkkkkkk
@fasikminu4948
@fasikminu4948 4 года назад
😀😀😀😀😄
@hananswaeet2776
@hananswaeet2776 4 года назад
ቶሎ ላንድ መስጠት
@GENETTUBE2020
@GENETTUBE2020 4 года назад
አይይይይ ሴት ምን ይደረጋል ተፈጥሮ ነው
@mekdiethio3515
@mekdiethio3515 4 года назад
ናፍቆ የኔ ውድ እንዴት ነሽልኝ
@betlhemdalnel7184
@betlhemdalnel7184 4 года назад
Thanks konjo
Далее
UFC 308: Пресс-конференция
35:18
Просмотров 556 тыс.
I am back I yenafkot lifestyle
4:23
Просмотров 5 тыс.