Тёмный

Menzuma 

ethioMenzuma መንዙማ
Подписаться 11 тыс.
Просмотров 276 тыс.
50% 1

Menzuma

Опубликовано:

 

11 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 177   
@kedirrayarauma7445
@kedirrayarauma7445 5 лет назад
ወየው አጀብ አጀብ አጀብ ያ አሏህ ምንኛ የተቀቡ ናቸው የነቢን ሙሀባ ሦለሏህ ዓለይሂ ወሠለም አየ ዘመን ኧረ ዘመናችነን መልሠህ የደጋጎች አድርግልን አሏህዋ ያሁኑማ እንኳን ለሀድራ ለወሬም አይገጥም ያለው መኽሉቀ አል ናሥ
@AsAs-io8ni
@AsAs-io8ni 4 года назад
ማሸአሏህ
@abdohaji9821
@abdohaji9821 3 года назад
ናአም ከድሬ ትዝታን ቀሰቀሰብኝ እኮ ያአሏህ
@Ad-tt9qs
@Ad-tt9qs 5 лет назад
ማሻ አላህ ወላሂ በጣም እምወደውን መንዙማ ነው እምለቀው አላህ ይጨምርልህ
@sherefsuafi6605
@sherefsuafi6605 4 года назад
አያቴን አስታወኳት አሏህ ይርሃምሃ ልዩ ትዝታ አለኝ እና ሌላኛው ምርጥ ጓደኛየ ሙሐመድ ሰኢድ አጣየ ያአሏህ አይስደት አይንህ ይፍሰስ።
@mamekebir9584
@mamekebir9584 24 дня назад
የሚጥም፣የሚጣፍጥ ጊዜና ድምፅ ነው
@user-rj2ok2vl9k
@user-rj2ok2vl9k Год назад
መገን ሀድራ መገን ወድም መገን ቦታ መገን ስፍራ እስቲመለስ በል ወድም ያላለህ❤❤❤
@user-xj6wj7lj3m
@user-xj6wj7lj3m 5 лет назад
ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም ማሽአሏህ ባረካሏሁ ፊኩም የሀበሻ እንቁዎች
@saedhosen8526
@saedhosen8526 4 года назад
اسلماليكا ياحبيبلله
@user-gh5mw9nz7e
@user-gh5mw9nz7e 5 месяцев назад
አሚን አሚን
@azkdkaksz3042
@azkdkaksz3042 5 лет назад
Mashallah des yilal 😍😍😍😍😍😍😍😍😍💘💘💘💘💘💘💘❤❤❤❤❤❤❤💘💘❤❤❤💘💘❤👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👌👌👌👌👌👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@mahmudawol8431
@mahmudawol8431 3 года назад
በአላህ ይሄንን መንዙማ ድምፁን በአረበኛ ፅፈህ ከደገና ልቀቀው
@oldMenzuma
@oldMenzuma 3 года назад
ኢንሻአላህ እንሞክራለን
@azkdkaksz3042
@azkdkaksz3042 5 лет назад
😍😍😍😍😍😍😍💘💘💘💘💘👏👏👏👏👏👏👏👏👌👌👌👌👌👌👌yarebi medhaniti wellah sewnete hulu yiftatal sesemachew barekallahu fikum
@oldMenzuma
@oldMenzuma 5 лет назад
ማሻአላህ
@oldMenzuma
@oldMenzuma 5 лет назад
ማሻአላህ
@TutiFanis
@TutiFanis 5 месяцев назад
MashaAllah
@azkdkaksz3042
@azkdkaksz3042 4 года назад
Mashallah mashallah yarebe besemaw besemaw altegbew alkugn endegena sus honebgn megen ye hadra wedajochi 👌👌👌👍👍👍👍👍👏👏👏👏👏👏👏💘💘💘💘💘💘❤❤❤❤❤
@oldMenzuma
@oldMenzuma 4 года назад
ማሻአላህ
@user-vi5ei9wl8l
@user-vi5ei9wl8l 5 лет назад
ወዳጄ ነቢይ ሰላሁ አለይሂ ወሰለም
@samsusliverpool
@samsusliverpool 3 года назад
as w w
@madam8059
@madam8059 4 года назад
ማሻ አላህ ማሻ አላህ ሶለሏሁ አለይሂ ወሠለም
@rejebkedir773
@rejebkedir773 4 года назад
Ahun eko eseneyen new yenebiya ken awekachot yemiwedet kenew enedezeh yademekachot enamesegenalen shukeren
@user-lc6ti4se4p
@user-lc6ti4se4p 5 лет назад
ማሻአልህ ማሻአላህ ደስስትሉ አይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይ
@user-no3hp1kt2s
@user-no3hp1kt2s 4 года назад
ሀይ
@abdelamohammed4218
@abdelamohammed4218 3 года назад
اللهم صلي علي اشرفي خلقي حبيبينا سيدينا محمد
@ummomuhammad1375
@ummomuhammad1375 5 лет назад
ማሻአሏህ ይሄን የመሰላ መንዙማ የአሪፎች ነው እሚባለው
@user-ww4wl7qy9o
@user-ww4wl7qy9o 4 года назад
أحبكم في الله أطال الله عمرك يا شيخ أول
@hussenseidreta729
@hussenseidreta729 4 года назад
ያሠላም አሁን በተመለሠ ያጊዜ ያረብ አይ ሥደት😢😢😢
@YffGjj-mz1ks
@YffGjj-mz1ks Год назад
ወይስደት ከደሀለው ሶፋአ ትለያለህ አይ ቃሉ ሁለተኛ እምንዘይርህ ያርገን
@shekhsiraaj4640
@shekhsiraaj4640 5 лет назад
Mashaa Allah
@faxumaatukee6603
@faxumaatukee6603 3 года назад
Mashaa alah yemashoch hadiraa wusxee new balebeten yasitawusenya
@bari3198
@bari3198 4 года назад
ማሽ ማለት ምን ማለት ነው ማሽ ማለት ሀጅ ማለት ነው ወይኔ ትዝታ ግን ምንደረጋል ሥደት ብቻየን አደረገኝ ወይኔ እይይይይይይ
@AbdulkerimAli-gg7nx
@AbdulkerimAli-gg7nx 4 месяца назад
Allahuakber allahakber mashallah ❤❤❤
@sabymaz7811
@sabymaz7811 4 года назад
ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም ማሻአሏህ
@zebibaahmed582
@zebibaahmed582 Год назад
my fav menzuma❤❤❤
@husseinmohammed5610
@husseinmohammed5610 5 лет назад
Ya alahe jezachun fedunya wel ahera yarb ishke new
@abdurahmanabdo1345
@abdurahmanabdo1345 3 года назад
ما شاء الله دمتم على خير وجزاكم الله خير الجزاء جميل جدا
@adistube5799
@adistube5799 4 года назад
طول الله عمرك ياشيخ اولي
@famaafama9772
@famaafama9772 4 года назад
ሰላሁአለይሂወሰለም
@YffGjj-mz1ks
@YffGjj-mz1ks Год назад
انموجودٌ في هاز احدرا فماضِ ايوم
@YffGjj-mz1ks
@YffGjj-mz1ks Год назад
ይሄን ሀድራ እምለቀው ወደሀገሬ እድመለስ እያረከኝነው ገና 3 ወሬ ከቂረአት ወደ ስደት የምር አባባሀኝ ወላሂ
@oldMenzuma
@oldMenzuma Год назад
አላህ የሙራድሽን ከሙራድሽ በላይ ሁኖልሽ በሰላም አላህ ለሀገርሽ ያብቃሽ እህቴ👏👏👏👏👏
@gjufgg8564
@gjufgg8564 3 года назад
ሰፈር ኖርኩ ብዙ አሁን ግን ሳኡዲ ሰባት አመቴ አልሀምዱሊላህ ከሱፍይነት ወደ አህለ ሱና ተቀላቀልኩ የሚቆጨኝ ቢኖር በደነስኩበት አንዲ ፈስል ሞጥየ በነበር
@mewokeltube975
@mewokeltube975 3 года назад
Enezihn lemekelakel rasu bedemb motleh nw lelaw kerto.
@user-vh2eg9nz1g
@user-vh2eg9nz1g 3 года назад
ስማ እነሱ በአረቢኛ የፃፉትን ነዝም ኩቱቡ ሲታህን ብትሞጥል አትደርስበትም የዋትስአፕ ደረሳ በፊትስ ማን ከለከህ አይይ ስንት ዑምይ አለ ያረቢ
@fafymar7859
@fafymar7859 4 года назад
Masha allah tebarekalah
@hussenaden5106
@hussenaden5106 5 лет назад
🙏❤❤❤❤💙💚💜💓💓💕💕 ለአላህ ብየ እወዳቸዋለሁ ወንድም
@oldMenzuma
@oldMenzuma 5 лет назад
أَحَبَّكَ الَّذِيْ أَحْبَبْتَنِي لَهُ ለርሱ ስትል የወደድከን አላህ ይውደድህ ወንድማችን እኛም ላላህ ብለን እንወዳሃለን
@mahoganydeer9653
@mahoganydeer9653 4 года назад
Jezakellah Yeager liji Allah jenetel firdews yistih your brother yewrebabo liji keamerica
@oldMenzuma
@oldMenzuma 4 года назад
አሚን ወንድማችን ላነተም አላህ ይስጥህ አሚን
@munewermohammed1857
@munewermohammed1857 Год назад
ማሻ አላህ ❤️ ጀዛኩሙላሂ ኽይረን ፈዱንያ ወልአኼራ ❤️💜💙💘💝💖💓💗💞💕
@oldMenzuma
@oldMenzuma Год назад
አሚን አሚን
@aminaahmed5401
@aminaahmed5401 4 года назад
Masha.Allah.❤❤❤❤❤
@user-cd5op6bz3m
@user-cd5op6bz3m 5 лет назад
begugut yemntebkew ye menzuma channel. thank u👌👌👌👌👌👌👌
@wellomedia2371
@wellomedia2371 2 года назад
ማሻ አላህ የአባቴ ማስታወሻ
@mohaomer5641
@mohaomer5641 5 лет назад
السلام عليكم ياجمعة للخير 💕💓💓👌🙏 أحبكم في الله 👂 اناإستميع جدا ممكن شيء بسيط جدا أطلب منكم ياآخوان الكرام عندي ١٤سنه في غربه من شفاف هذا تعلق ارجو منو ( فته ١) على عمري كلها جزاكم الله خيرا
@HassanHassan-wd2wj
@HassanHassan-wd2wj 4 года назад
አይይይይይይይይይይይይ
@abdurahmaneshak240
@abdurahmaneshak240 4 года назад
الله الله الله يآخي كريم انشاالله الله يسخرلك كل الؤمور ويفرج همك وهمومك وربنا يلاقيك مع اهلك امييييييييييييييييييين
@rhamahamedyoutube8242
@rhamahamedyoutube8242 4 года назад
ሰላለሁ አለይሂ ወሰለም💝
@user-ef2on5ri3w
@user-ef2on5ri3w 4 года назад
ማሽ ማለት ያልገባችሁ ልጆች ...ሌላ ፈሊጥ አታውጡ. እግዳውስ ማሽ ማለት *ሙንገደኛ* ማለት ነው።
@gjufgg8564
@gjufgg8564 3 года назад
ማሽ አረከዉ ማሾ ፀረ ኢስላም ነዉ ደሞ ማህበረሱ ማእናዉ ስልገባዉ ነዉር ትርጉም ነዉ የሚሰጡት ብቻ ሁሉም ማእናዉ ዶላላ ነዉ
@AhmedHussen-op5ro
@AhmedHussen-op5ro 2 месяца назад
Allah allah ❤❤❤
@ous-manu99
@ous-manu99 4 года назад
ከዩቱዩብ ገንዘብ ለመሰብሰብ ስትል ስለማታውቀው ነገር ፖስት አታድርግ እባክህ ሸሁሴን ገታ እያልክ የፖሰትከው ስህተት ነው የማሾች መንዙማ ብሎ በመፖሰትም በጭራሽ አግባብ አይደለም። ካላወቅክ ስለመንዙማ የሚያውቁ ሰዎችን ጠይቅ ለገንዘብ ብለህ የማይሆን ስም እየሰጡ ፖስት ማድረግ አላዋቂነት ነው።
@oldMenzuma
@oldMenzuma 4 года назад
መርሃባ ምን መስተካከል አለበት ወንድሜ/እህቴ መስተካከል አለበት እምትለኝን ላስተካክል
@hafizmehammed2872
@hafizmehammed2872 4 года назад
ትክክል ነህ ይህ ሰው አሁንም እስልምናችንን ለመከፋፈል የፈለገ ነው እባካችሁ አትቀበሉት እርገሙት እስልምናን የሚከፋፍል እርጉም ይሁን ወልዶ አይሳም ላኢላህ ሀኢለላህ ሙሀመዱ ረሱለሏህ በቃ ሊላውን ተግባር አላህ ይጠይቃቸው ከተሳሳቱ እኔ ሙስሊም የተባለን ሁሉ ከሽአ በስተቀር እወዳለሁ ዘላለም ኑሩልኝ
@hafizmehammed2872
@hafizmehammed2872 4 года назад
@@oldMenzuma ወንድ ሜይ አላህ ካተጋር ይሁን ምንም የለም ቀጥሉበት ግን ሽርክን ያለበትን ፖስት አታድርጉ ሊላው ሺ አመት ያኑርልን እስልምናችን ታብብ ትበልፅግ፣ፍሪማ ይሁንልን፣ጠላታችን ይውደም
@mohmmedsied9766
@mohmmedsied9766 3 года назад
የሀ እኮ ችግረ የለውም ማሽ ማለት አንድ ቦታ የማይቀመጥ ለቂረአት ካገረ አገረ የሚሄድ መንገደኛ ማለት ነው በነገራችን ላይ ለቂረአት ሂደህ ካወክ የደረሶች ፋቅረ ዱአው በጣም ያምረ ነበረ እንደዛሪው ሳይሆን አላህ የጀነት ይበላቸው አልፈዋል
@AmiruAli-y1e
@AmiruAli-y1e День назад
ማአሻላህ
@user-kd2fm9hv2c
@user-kd2fm9hv2c 5 лет назад
ማሻአሏህ ማሻአሏህ ማሻአሏህ
@zeharereshedzeharereshed3469
@zeharereshedzeharereshed3469 4 года назад
ማሻአላህ የልጅ አባት ይወደዋል ይህን መዙማ
@Ad-tt9qs
@Ad-tt9qs 5 лет назад
ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም
@ldteregna8527
@ldteregna8527 2 года назад
Mashallah 1gna
@user-tx3vi5op8o
@user-tx3vi5op8o 4 года назад
ብሩክ ሁኑ
@hyatjameela8457
@hyatjameela8457 5 лет назад
Selahu..aleyhiweselem...mashea.alah..jezakelah..her...edmeyachehu...yerzem
@zainabhzainabh7410
@zainabhzainabh7410 4 года назад
masha Allah Masha Allah Dessssssssss Seyl Solellahu Aleyhi Weselem Solellahu Aleyhi Weselem
@YffGjj-mz1ks
@YffGjj-mz1ks Год назад
መስደት ሶፋአ እሚያካሂድ ካለ እኔ አለሁ
@user-tx3vi5op8o
@user-tx3vi5op8o 4 года назад
ጀዛኩሙሏህ ኸይር ቀጥሉበት
@oldMenzuma
@oldMenzuma 4 года назад
መርሃባ
@user-hp1xr7nr4p
@user-hp1xr7nr4p Год назад
Mashaalah❤
@user-yg3ho3xs3t
@user-yg3ho3xs3t 2 года назад
ማሽአላ ማሽአላ አይይይይይይይ
@MohammedMohammed-cr7bd
@MohammedMohammed-cr7bd 5 месяцев назад
ማሻአላህ ሃድራ❤❤❤
@YffGjj-mz1ks
@YffGjj-mz1ks Год назад
ጀብይብላህ ስደት እህህህህህህህህ
@YffGjj-mz1ks
@YffGjj-mz1ks Год назад
መገን ድርስና
@user-oe4zh9wd8l
@user-oe4zh9wd8l 3 года назад
😭😭😭
@aualtubi5087
@aualtubi5087 3 года назад
ማሻ አሏህ
@jdhhfb3581
@jdhhfb3581 4 года назад
የደረሳ ምንዙማ ነው የሚባለው የማሾች አይባልም
@gjufgg8564
@gjufgg8564 3 года назад
ማሽ አልከዉ ማሾ ሁሉም ኢስላም ሀገር የለም ሲጀመር ሀባ የሚባል ከደሴ እስከ ሸዋ ሮቢት የኢስላም ፀር ናችሁ ሲቀጥ ከምደልቅ ትርጉሙን እወቅ ደሞኮ የደረሶች ሀዲራ ስትሉ ደረሳ ማለት ትርጉሙን እወቁ
@jdhhfb3581
@jdhhfb3581 3 года назад
@@gjufgg8564 የኢሠላም ፀር ናቸዉ ማለት ምን ማለት ነዉ
@jdhhfb3581
@jdhhfb3581 3 года назад
ዪህነን መልሠና መልሠና ከዚያ የሚቀጥለዉን እጠይቀሀልሁ
@jdhhfb3581
@jdhhfb3581 3 года назад
ወድድክም ጠላህም ደረሳ ናቺዉ እንዳንተ ቢጤወች ገንዘብ እየተሠጡ ሳይሆን ሊላህ ብለዉ የሚቀሩ የሚያሠቀሩ ናቺዉ መጀመሪያ ምነነታቺዉን ተረዳ
@gjufgg8564
@gjufgg8564 3 года назад
ኑሬበታለሁ ቢደአ ከማራባት ዉጭ የሰሩት የለም እኔ የዲን ትምህርት የሚማሩትን አልነካሁም እደነዚህ አይነቶችንጂ ሲቀጥል እነሱን ለኔ ተዋቸዉ
@meski7520
@meski7520 Год назад
ቀልባችን ላዬየአሪፎች ዉዴታ ያስቀምጥ
@abdulsadiki4892
@abdulsadiki4892 4 года назад
Masha Allaha
@ALMAMIDA-kw4qe
@ALMAMIDA-kw4qe 4 года назад
ማሻአላህ በእውነት ውስጤ ናችሁ እናተድርሶች
@gjufgg8564
@gjufgg8564 3 года назад
ኑሮ በግ ኸረ ኢስላም አተሰዲቡ ለዛዉም ርእሳችሁ ማፈሪያ
@yimamkedir6995
@yimamkedir6995 4 года назад
በህይወት እስካለሁ ምናለ ከናንተ ጋር ሀያቴ ባለቀ እእእእእእእእእእእእሀሀሀሀሀሀሀሀሀ
@yimamkedir6995
@yimamkedir6995 4 года назад
አቦ ዱአ አርጉልኝ በሀሪማ ውስጥ መኖር ነው የምፈልገው ሀድራ እደጠማኝ እንዳልሞት አቦ
@migrationeth3676
@migrationeth3676 2 года назад
Woy woy magan hadra
@user-vt4jz5pp9e
@user-vt4jz5pp9e Год назад
❤❤❤❤❤
@meramali5718
@meramali5718 4 года назад
Mashallah
@erbamohmmad6705
@erbamohmmad6705 4 года назад
ማሻአአላህ ከውስጥ ነው
@user-ck9jk7lf2t
@user-ck9jk7lf2t 8 месяцев назад
ማሻአላህ❤❤❤
@zabura9603
@zabura9603 4 года назад
ማሻአላህ ደስ ስትሉ ክፉፉፉፉፉ አይካችዉ አረ እኔስ ማበደ ነዉ ግን ባለ ኮሜቶች አፋችሁን ዝጉ
@waridatube
@waridatube 4 года назад
مشا الله
@muhidnjemal4338
@muhidnjemal4338 3 года назад
masha allah
@jdhhfb3581
@jdhhfb3581 4 года назад
ماشاءالله
@jdhhfb3581
@jdhhfb3581 3 года назад
እኔ የመጠይቀህ ያንተን የሂወት ታሪክ አደለም
@jdhhfb3581
@jdhhfb3581 3 года назад
ቢድአ ምንደነዉ ነዉ
@abdohaji9821
@abdohaji9821 3 года назад
ምንኛ እድያ ነበር ወሏሂ በዛን ሰአት ማሽ ሁኘ በነበርኩ አልኩ አሁንስ ግን ምንዋጋ አለው እህልውሃየ በስደት አለው
@foziyahasen7682
@foziyahasen7682 Год назад
Abesere ehetta ande kane yallefalle allahe kance gar yehueen ehetaa
@abdulnasser8124
@abdulnasser8124 Год назад
Ff
@user-yg3rb4yq1l
@user-yg3rb4yq1l 4 года назад
ማሸአሏህ
@foziyahasen7682
@foziyahasen7682 Год назад
Allahe gezacenene yasamerellen allahe yemaran layelataleboaderen allahe yewafekane ehetoccaa
@tekyuhassentube6798
@tekyuhassentube6798 2 года назад
አሰላሙ ዐለይኩም ወረህመቱሏህ ይቅርታ የኔ አስተያየት ተክራር ብትለቁ ነው ❤️❤️❤️
@oldMenzuma
@oldMenzuma 2 года назад
ወአለይኩም ሰላም ወረህመቱላህ ወበርካቱ
@oldMenzuma
@oldMenzuma 2 года назад
ኢንሻአላህ
@tekyuhassentube6798
@tekyuhassentube6798 2 года назад
መርሀባ መልካም ኸሚስ ❤️
@oldMenzuma
@oldMenzuma 2 года назад
ለሁላችን
@udfjsvzbcgsh9072
@udfjsvzbcgsh9072 4 года назад
ማሻኣላህ ሸህየው ማነው
@nuruddinbds5924
@nuruddinbds5924 3 года назад
የጀሌፊሳ የለሂም ኢንደ?? 😀😀 ماعندك حاضرة للجلفيين،؟؟🙂
@user-ie5vc2gn9u
@user-ie5vc2gn9u 4 года назад
መገን አወሌ ሀያት ከሙሉ አፍያጋር
@አህመድሚዲያ
@አህመድሚዲያ 4 года назад
ሀያትወን ረዘም ያርግልን
@mohammedhassien1546
@mohammedhassien1546 4 года назад
ማሽ አትበሉ በአላህ
@YffGjj-mz1ks
@YffGjj-mz1ks Год назад
እረቢአሳኒን አውጥቸነው የመጣሁት
@user-ok1jy8dr5u
@user-ok1jy8dr5u 5 лет назад
ህየናተንእሩብኢልምቢሠጠኛያርብ
@muhamedmehamud1239
@muhamedmehamud1239 4 года назад
ማሻአላህ
@user-lg2dr2pe7c
@user-lg2dr2pe7c 4 года назад
የማሽ አትበሉ የቃሉ መዙማ በሉ
@user-ct8ys5cb5k
@user-ct8ys5cb5k 4 года назад
ታዳ እኮ ማሽ ናችሁ ቃሉ ይህን እማ እዳክድ
@amirmuhammed7393
@amirmuhammed7393 2 года назад
malete
@temar1140
@temar1140 4 года назад
እኡኡኡ ማበደነው አይ ሠደት
@user-mu4vw8sv3f
@user-mu4vw8sv3f 4 года назад
ክክክክ ሊላ. የኛ ነው
@AbdrehimMohammed-tn1vx
@AbdrehimMohammed-tn1vx 11 месяцев назад
ባረከላፊኩም ❤❤❤❤❤❤
@rejebkedir773
@rejebkedir773 4 года назад
Elelele l l l 'll leeee
@yimamyimam9676
@yimamyimam9676 3 года назад
ሀዩሁ♥
@yyjjy979
@yyjjy979 4 года назад
حسن محمدعليkoووو
@omhiba4098
@omhiba4098 5 лет назад
S a w
@samsugsamsug5384
@samsugsamsug5384 4 года назад
ሀያት ጀባ! ከከከከከ
@ss-qp1vy
@ss-qp1vy 4 года назад
👏👏👏👏👏👏 😭😭😭😭😭 💓💓💓💓💓💓💓
@hfufgsgtfyf6903
@hfufgsgtfyf6903 4 года назад
ያረብ
@hafizmehammed2872
@hafizmehammed2872 4 года назад
በውነት የማሾች ነው ያልከው/ያልሺው በውነት ይህን መሬትና ሰማይ የዘረጋ አጋር የሊላ አላህ ካለ የወለድከው/የወለድሽው አያፍራ ፣አይደግ መለሳም አይድረስ እርጉም ያድርጋችሁ እውነት እናተ ቆሻሾች ደደብ እናተ ናችሁ እንደዚህ ያላችሁ እስልምናየን አስደፈራችሁ እናተ ቄሻሾች ግን የምናገረ ካሁን ቡሀላ የሚጠቅመን አንድነታችን ነው ሊላውን ለአላህ እንተወው ያለበተዚያ አደጋ ላይ እንወድቃለን ተጎዳላችሁ አብቡልኝ መንዝማው ያምራል
@hhwghsjgs6511
@hhwghsjgs6511 4 года назад
ማሻ አላህ ደስ ሲሉ ማሽ ማለት ከቦታ ቦታ እሚንቀሳቀስ ማለት ነው
@አህመድሚዲያ
@አህመድሚዲያ 4 года назад
ጀዛኩሙሏህ ኸይር አሏህ ሸህ አወሌን ያቁይልኝ
@አህመድሚዲያ
@አህመድሚዲያ 4 года назад
ይህንን መንዙማ ክልክል ነው ማለት በጣም ይገርማል
@guharkemal1714
@guharkemal1714 4 года назад
ماشا الله تبارك الله የዛሪ አስር አመቶን ጡሪሲናን አስታወሰኝ
@user-ot1bj7zu9r
@user-ot1bj7zu9r 4 года назад
Hafiz Mehammed ስንቱን ይፈጥረዋል አሁን ይህን ሁሉ እርግማን ምን አመጣው ይሄ ደግሞ መእሩፍ ነው እራሳቸውን ማሽ ነን የሚሉ ሰወች ብቻ ሳይሆኑ ማንኛውም ሰው ይደሰትበታል እናም ዝም ብሎ ሰውን አላግባብ መዘለፍ ጥሩ አይደለም ህድያውን ይስጥህ/ሽ
@user-tx3vi5op8o
@user-tx3vi5op8o 4 года назад
ሆሆሆሆሆይይይይ
@ወረባቦYouTube
@ወረባቦYouTube 4 года назад
አጀብ አጀብ
Далее
Menzuma
28:10
Просмотров 90 тыс.
Самый БОЛЬШОЙ iPhone в МИРЕ!
00:52
ГИГАЧАД МЭЙКЕР В PLANTS VS ZOMBIES 2!
00:49
የማሾች ተወዳጅ ሀድራ ሙከረሙ
31:26
OLD MENZUMA Muhammed Awol
28:08
Просмотров 731 тыс.
Menzuma
18:37
Просмотров 45 тыс.
Самый БОЛЬШОЙ iPhone в МИРЕ!
00:52