Тёмный

Meselu Fantahun - Yantes Neger - መሰሉ ፋንታሁን - ያንተስ ነገር - New Ethiopian Music 2022 (Official Video) 

Nahom Records Inc
Подписаться 1,7 млн
Просмотров 2,2 млн
50% 1

Опубликовано:

 

25 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 553   
@tamratgebisa7598
@tamratgebisa7598 2 года назад
እንዴት እንደምወዳት እስቲ እንደኔ የሚወዳት 👍👍👍
@zinegnawyeshambel1092
@zinegnawyeshambel1092 2 года назад
የመሰሉ ፋንታሁን ድምፅ እና የኔ ኑሮ መቸም አይለወጥም! This is what they called Golden Voice just beautiful
@danahailu9103
@danahailu9103 2 года назад
Haha
@yenabecha6095
@yenabecha6095 2 года назад
😂😂😂😂
@yordistube3715
@yordistube3715 2 года назад
😂😂😂😂😍
@selameshetie6304
@selameshetie6304 2 года назад
🤣🤣🤣
@jemilayimam5949
@jemilayimam5949 2 года назад
ከዘፈኑ ኮሜንትሽ ተመቸኝ አይዞሽ የኔ እህት ሁላችንም ነን ዋናው ጤና ሠላም ፍቅር...
@አማራነትማንነትእንጂወንጀ
ማነው እንደኔ ስርቅርቅ ድምፅ የሚወድ ለይኩ እስኪ መሰሉዬ ድምፅሽን በጣም ነው የምወድልሽ ❤❤👍👍
@አማራነትማንነትእንጂወንጀ
@@christinatube760 ለምነሽ ትዘልቂዋለሽ ግን ?
@KokebaGoraw
@KokebaGoraw 6 месяцев назад
እንዴት😂😂
@dib_anbesa
@dib_anbesa 2 года назад
በኢትዮጵያ የሙዚቃ ታሪክ እንደ ጋሽ ዱባለ ልጆች እና የልጅ ልጆች ስርቅርቅ ድምፅ ያለው አልነበረም አይኖርምም!!! ምንኛ መታደል ነው! መሰሉዬ መልካም ሴት ድምፅሽ እንደ እናትሽ ለጆሮ በሽታ መድሀኒት ነው!
@christinatube760
@christinatube760 2 года назад
የኔ ውድ ለቻናሌ ቤተሰብ እንሁን?? መልካምነትን ብቻ ነው ሚጠይቀው እ የኔ ውድ
@alemneshasefa1544
@alemneshasefa1544 2 года назад
እኔስ ከጋሽ ወርቁጋር አብራቹሁ ብትኖሩደስይለኛል ለሁሉም እድሜናጤናያድላቹሁ😘 በተረፈ ሙዚቃው ደስይላል
@nike-ck4lq
@nike-ck4lq 2 года назад
That is my wish as well
@kirubeleshetu5466
@kirubeleshetu5466 2 года назад
Why are you talking about her personal life .... just enjoy the music and comment on that yalbela boto makek des ayelem
@yonasgebre1250
@yonasgebre1250 2 года назад
I agree
@fkrtech
@fkrtech 2 года назад
ለወርቁ አይተነው መሆን ያለበት🙆😍😍😍😍
@natisha6378
@natisha6378 2 года назад
yeah that is obvious
@selamselam8098
@selamselam8098 2 года назад
ምን አገባሽ ቢሆንስ ምናለ ሁሉም ሚመለከተውን ቢያወራ
@henokyemane7948
@henokyemane7948 2 года назад
Enem emdeza new yemisemagn lek beleshal
@gyergalmegirma
@gyergalmegirma 2 года назад
በጥሩ ካሜራ አልተቀረፀም አልበሟ በጣም መደመጥ ያለበት ጥበብ የታየበት ነው ይደመጥ ይደመጥ
@christinatube760
@christinatube760 2 года назад
የኔ ውድ ለቻናሌ ቤተሰብ እንሁን? መልካምነትን ብቻ ነው ሚጠይቀው እ የኔ ውድ
@vipnew4941
@vipnew4941 2 года назад
ትዝታየን ቀሰቀሰብኝ 💔 አይ ፍቅር ዘፈንሺ ሁሌም ይመቸኛል በርቺ
@christinatube760
@christinatube760 2 года назад
የኔ ውድ ለቻናሌ ቤተሰብ እንሁን?? መልካምነትን ብቻ ነው ሚጠይቀው እ የኔ ውድ
@ገብረኤልዋሰጠበቃይ
ወይ ፍቅረ ከመንወደው ሰጋረ ያኑረን እግዚአብሔር 🙏🙏🙏 የለጅነተ ፍቅሬ አሳታወሰ በዚህ ሙዚቃ በዙ ተዘታ አለበኝ
@christinatube760
@christinatube760 2 года назад
የኔ ውድ ለቻናሌ ቤተሰብ እንሁን?? መልካምነትን ብቻ ነው ሚጠይቀው እ የኔ ውድ
@efoytareallife
@efoytareallife 2 года назад
ቤተሰብ እንሁን🙏
@EtuYeTadeLiji
@EtuYeTadeLiji 2 года назад
ያሰብነውን ሁሉ ካስቀረኸው መና አለ ገና ገና የፍቅር ፈተና ባንተ ተመቻችቶ አለሜን ሳላይ ሀሳቤን በጅምር አስቀረኸው ወይ አይይይይ እንደው መጨረሻዬ ምን ይሆን አንድዬ
@helentesfaye6665
@helentesfaye6665 2 года назад
ለአቶወርቁ አይተነው የሚሆንዘፈንነው።አቺቆጆ አለባበስሽ ቆጆ ድምፅሽ ቆጆ።
@solekebe7628
@solekebe7628 2 года назад
ሌሎች ዘፋኝ ነን ብለው ሢቦጫረቁ ያንችን ድምፅ ሢሠሙ እንደምን ያፍሩ መሠሉዬ i love you you Have Golden Voice እረጅም እድሜና ጤና ተመኘሁልሽ
@christinatube760
@christinatube760 2 года назад
የኔ ውድ ለቻናሌ ቤተሰብ እንሁን?? መልካምነትን ብቻ ነው ሚጠይቀው እ የኔ ውድ
@ousmanlogiyatube1498
@ousmanlogiyatube1498 2 года назад
መሰሉ ግን እንደኔ የወርቁ ፍቅር ከአንጀቷ አልወጣላትም።አስደመመችኝ 🙏
@ቅዱስሚካኤልአንተጠብቀኝ
የመጀመሬ ፍቅር አይረሳም
@tesfasami6189
@tesfasami6189 2 года назад
የጀግና ፍቅር መቼ ከልብ ይወጣል ጃል
@haset1109
@haset1109 2 года назад
Ay habsha zm blhe musicawn adamtew fiker manman atblew yt takletchew y mjemryewa mhunewen
@AbyatarSeyoum
@AbyatarSeyoum 2 года назад
መሲ የዜማ መድኃኒት ነሽ። አይ ድምጽ አወይ ተፈጥሮ !!!!!! ልዩ ነሽ። ባለ ሙያው የሚያምረው የሚርገበገበውን ድምጽሽን ለመቀነስ ሞክሯል በውድድር ላይም ልጆችን እንዲህ አታድርጉ ሲሉ እሰማለሁ። ቆዩ እስቲ ልጠይቃችሁ። እንደ ወረታው እና ሌሎችም ድምጾች በቃ ሌላ አለም የሌለ ቢፈልጉት የማይገኝ ውበት የኢትዮጵያ ስጦታ ነው። ይህ ተፈጽሮ ነው። ከሌላው የሚለየን ይኸ ሆኖ ሳለ ዜማዎችን እንደ ነጮች ወጥ ካላደረጋችሁ ዝቅ ያለ ነገር የሚመስላቸው ባለሙያዎች ይገርሙኛል። በቃ ይህ የእኛ ስጦታ ነው። እውነተኛ ውበት ያለው ተፈጥሮ። ሌሎች ቢያደርገው የማይችሉት።
@christinatube760
@christinatube760 2 года назад
የኔ ውድ ለቻናሌ ቤተሰብ እንሁን? መልካምነትን ብቻ ነው ሚጠይቀው እ የኔ ውድ
@emebettecan6255
@emebettecan6255 2 года назад
ለኔ የዘፈነችልኝ ያክል ደጋግሜ እሰማለሁ አንዳንዴ ህወት ምርጥ ነገር ታመጣ እና በማነዉቀዉ ይለዩናል ፈጣሪ ከሚወዱን ከሚያከብሩን ይጨምረን ዉስጤ የዉሰጤን ዘፈንሽልኝ እወድሻለሁ
@netsiawoke3150
@netsiawoke3150 2 года назад
ሁሉንም ሙዚቃዎችሽ ስሪያቸው ደግመሽ ይሄም ያምራል ድምፅሽ አይቀየርም
@christinatube760
@christinatube760 2 года назад
የኔ ውድ ለቻናሌ ቤተሰብ እንሁን? መልካምነትን ብቻ ነው ሚጠይቀው እ የኔ ውድ
@SaeedAhmed-if9gu
@SaeedAhmed-if9gu 2 года назад
የወርቁ ፍቅር አልወጣልሽም ማለት ነው ዘፈኑ ስትዘፍኒው ከውስጥሽ ያለውን ስሜት ያሳያል
@samriasayi8749
@samriasayi8749 2 года назад
አዎ አልወጣላትም ❤❤❤❤
@kabiwmekonen4833
@kabiwmekonen4833 2 года назад
ህይወቴን ሙሉ የምወደው ዘፈን💚💛❤️ በጣም ቆንጆ አርገሽ ሰርተሽዋል❣️❣️❣️ Keep Shining መሰሉ ቆንጆ💚💛❤️
@raheltegegn4896
@raheltegegn4896 2 года назад
እንዳንቺ የምወደው ዘፋኝ የለም መልካም እድል❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@christinatube760
@christinatube760 2 года назад
የኔ ውድ ለቻናሌ ቤተሰብ እንሁን? መልካምነትን ብቻ ነው ሚጠይቀው እ የኔ ውድ?
@melakuenquahone2220
@melakuenquahone2220 2 года назад
እንኳን ሰራሽው ደግመሽ። ልብ የሚያጠፋ ዜማ ነብስ በሚወስድ ድምፅና አዘፋፈንሽ ደሞ ደግሞ እንደገና ልባችን ይጥፋ! ያምራል ::
@christinatube760
@christinatube760 2 года назад
የኔ ውድ ለቻናሌ ቤተሰብ እንሁን?? መልካምነትን ብቻ ነው ሚጠይቀው እ የኔ ውድ
@bikumedia8190
@bikumedia8190 2 года назад
እንኳን ሰራሽው ደግመሽ። ልብ የሚያጠፋ ዜማ ነብስ በሚወስድ ድምፅና አዘፋፈንሽ ደሞ ደግሞ እንደገና ልባችን ይጥፋ! ያምራል በጣም
@christinatube760
@christinatube760 2 года назад
የኔ ውድ ለቻናሌ ቤተሰብ እንሁን?? መልካምነትን ብቻ ነው ሚጠይቀው እ የኔ ውድ
@rosekelemwork5276
@rosekelemwork5276 Год назад
ለእኔ የዘፈንሽው እስኪመስለኝ ድረስ ውስጤን ገልጸሽዋል❤❤❤
@tsedalebelete1516
@tsedalebelete1516 2 года назад
እግዚአብሔር ለተወሰን ጊዜ የምትመኙትን ያሳያን እና ከዛ መጨረሸው ሌላ ቦታ ነው ይሄ ያልደረሰብት ሰው በጣም ትንሽ ነው ሰለዚህ መኖር መቀጠል ነው ሌላ ጥሩ ሰው እንዳያመልጥ መቁረጥ ያስፈልጋል ፊትን መመለስ
@ayutube144
@ayutube144 2 года назад
የኛ ደርባባ ድምፅሽ ደስስስ ሲልል ድምፅሽ 1ኛ ክሊፕ 1ኛ አለባበስሽ አንደኛ1ኛ👌
@christinatube760
@christinatube760 2 года назад
የኔ ውድ ለቻናሌ ቤተሰብ እንሁን?? መልካምነትን ብቻ ነው ሚጠይቀው እ የኔ ውድ
@woineshetzeleke7983
@woineshetzeleke7983 2 года назад
እንዴት ይለያያል ሰው ሳይጠላላ ፣ እውነት ነው። አንቺ የፍቅር ሰውና አፍቃሪ ነሽ ከምታፈቅሪው ሰው ጋር ያኑርሽ ፈጣ።
@christinatube760
@christinatube760 2 года назад
የኔ ውድ ለቻናሌ ቤተሰብ እንሁን? መልካምነትን ብቻ ነው ሚጠይቀው እ የኔ ውድ?
@lulalula7120
@lulalula7120 5 месяцев назад
መስሉዬ 90ዎች በጣም ነው የምወድሽ አዋሳ ነው ትዝ የሚለኝ ተማሪ ሆኜ የጠፉው ፉቅረኛዬ ሳልበስል ቻው ሳልእል ሄድኩ የት ይሁን ያለው😢
@እናትሀገሬ-ደ2ቐ
@እናትሀገሬ-ደ2ቐ 2 года назад
ዋው ገራሚ ድምፅ ነው ያለሽ ስወድልሽ ስራዎችሽን ሁላ 😍😍😍😍😍
@christinatube760
@christinatube760 2 года назад
የኔ ውድ ለቻናሌ ቤተሰብ እንሁን? መልካምነትን ብቻ ነው ሚጠይቀው እ የኔ ውድ
@eyobwoldegebreal1863
@eyobwoldegebreal1863 2 года назад
ደስ የሚል ድምጽ።
@ywadane
@ywadane Месяц назад
መፍቃርመ መችአጣሁኝ መለዬት ነወ ዬጣሂ😢😢😢😢😢😢😢
@hayuborana6923
@hayuborana6923 2 года назад
የልጅሽ አባት አቶ ወርቁ አይተው ስለ እዚህ ሙዚቃ ምን አሉ😭❤
@christinatube760
@christinatube760 2 года назад
የኔ ውድ ለቻናሌ ቤተሰብ እንሁን? መልካምነትን ብቻ ነው ሚጠይቀው እ የኔ ውድ?
@seblewongelbiruk2435
@seblewongelbiruk2435 6 месяцев назад
ሁሌ እንደ አዲስ የሚጣፍጥ የማይሰለች ቃና❤*መሠሉዬ👍
@SamyGech
@SamyGech 2 года назад
After all these years, Asefa Abate is still the most influential artist of all time!!!!!!
@ዐምሐራነኝፋኖአሏህአክበር
የመስፍኔ መስሎኝ ኦሪጅናሉ
@GirmayGrm
@GirmayGrm 2 месяца назад
ይህንንን ሙዚቃ ለመስማት መቀሌ ኮለጅ ካፌ ቁጭ ብየ እውል ነበር። ካሴቱ ሙሉ ሙዙቃ ጨርሶ ዙሮ እስኪመጣ እጠብቃለው። 1994
@kidstkidst5682
@kidstkidst5682 2 года назад
ውፍፍፍፍ አዎ ተለያይቶም እንዴት መርሳት እንዳለብኝ ከብዶኛል ውፍፍ ወይ ፍቅር መሰሉዬ የኔ ምርጥ
@christinatube760
@christinatube760 2 года назад
የኔ ውድ ለቻናሌ ቤተሰብ እንሁን? መልካምነትን ብቻ ነው ሚጠይቀው እ የኔ ውድ
@naniabyi3197
@naniabyi3197 2 года назад
ላሊበላ በአገጭ
@fenkilteweldemedhinzerom2354
@fenkilteweldemedhinzerom2354 2 года назад
loved it...I can't even understand what she is saying but I enjoyed her voice so much... Frm Eritrea 🇪🇷.
@ኢትዮጲ
@ኢትዮጲ 2 года назад
Stop this nonsense! You know what it means; such a tiring act from you lot!!!
@ዐምሐራነኝፋኖአሏህአክበር
@@ኢትዮጲ አምሐርኛ የማይችሉ አሉ እኮ
@fevennega9260
@fevennega9260 2 года назад
Fenkil Teweldemedhin Zerom sile fikir new fikiregna
@marietedla9997
@marietedla9997 Год назад
She said, “I’m in tears because of your love, how can I get it over on my life.” The nearest I can translate it.
@T.Aነኝየሸዋሮቢቷፋኖ
እህህህህህ ይሄ ሙዚቃ ልቤ ቀጥ እስኪል ነው የምወደው ❤❤❤❤
@sussegemsmean7064
@sussegemsmean7064 2 года назад
እንዴት አዝናለሁ ስሰማሁ ።ድምፅ መረዋ።
@GalilaRout
@GalilaRout 2 года назад
😢😢😢😢 መለያያት ባይኖር እዴት መልካም ንበር 😢😢😢😢😢😢
@christinatube760
@christinatube760 2 года назад
የኔ ውድ ለቻናሌ ቤተሰብ እንሁን??? መልካምነትን ብቻ ነው ሚጠይቀው እ የኔ ውድ?
@xy808
@xy808 2 года назад
ብሰማሽ ብሰማሽ ፣ብወድሽ ብወድሽ ልክ ያጣሁልሽ!ያለምንም ምክንያት ከቤት እንደወጣች ፣እስካሁን የት እንደረሰች የማለውቀውን ሚስቴን እያብሰለሰልሁ 16 አመታትን አሳልፌያለሁ፣አሁንም በር በሩን የምትመጣ እየመሰለኝ! በእውነት ለስንት ጊዜ ሰማሁት! ኡፍፍ ፣እንደ እብደት ቢያደርገኝ ከሀገር ብወጣም ልቤ ግን እዛው መጨረሻ ላይ እሷን ከአየሁበት ቦታ!
@bezawithabtamu8633
@bezawithabtamu8633 2 года назад
😳😳😢ayzok
@xy808
@xy808 2 года назад
@@bezawithabtamu8633 thanx
@MeskremMaski
@MeskremMaski 11 месяцев назад
ይሄንን ዘፈንሽን እዴት እደምወድልሽ ውስጤን ይገልፅልኛል
@lulalula7120
@lulalula7120 5 месяцев назад
የመስፉን መሰለኝ ባልሳሳት
@edenegetachew8275
@edenegetachew8275 2 года назад
በእውነት እንዴት እንደምወደው እንኳን ስሜትን እንኳን መግለፅ አለችልም ደግምሽ ስለዘፈንሽው በጣአም ደስብሎኛል
@besufekadghiwot4845
@besufekadghiwot4845 2 года назад
ቃል የለኝም ፤ምን ብዬ ላድንቅሽ🙏🙏🙏🙏🙏💕💕💕💕💕💕
@azizaali7907
@azizaali7907 2 года назад
ዉይ ድምፅ ሁሉ ነገር ገራሚ ነው የበለጠ ደሞ ልጅሽን ናኒን ክሊፑ ላይ ማሳተፍሽ ድንቅ ስራ ❤️🥰😍
@yordistube3715
@yordistube3715 2 года назад
Aww lejuwa nat ?
@Amir-muhamed7by3t
@Amir-muhamed7by3t 2 года назад
Best song ever!!
@Amirmohammed-go1to
@Amirmohammed-go1to Год назад
ኤነኝ የኤልያስ መልካ አድናቂ ❤❤❤❤
@aynalemzewde7775
@aynalemzewde7775 Год назад
ሁሌ እንደ አዲስ ነው የምሰማው መሰሉ ትለያለሽ
@AbenezerMelaku-fb3or
@AbenezerMelaku-fb3or 4 месяца назад
ከልጅነቴ ጀምሮ አባቴ የሷን ዘፈን ሲያዳምጥ ሰማለው አሁንም ድረስ ከስራ ሲመጣ ሳይከፍታትና ሳያዳምጣት አይቀርም 😊
@musabaltimaaltima5515
@musabaltimaaltima5515 2 года назад
I am Sudanese and I love Ethiopian songs
@musabaltimaaltima5515
@musabaltimaaltima5515 2 года назад
የኔ ፍቅር ከኢትዮጵያ በጣም ነው የምወድሽ
@fifipeter1698
@fifipeter1698 11 месяцев назад
​@@musabaltimaaltima5515mara
@feyselshemsu7995
@feyselshemsu7995 8 месяцев назад
I will make dua for you come to musmils b/c you no ......
@ሀዩየራያዋ-ኸ5ወ
@ሀዩየራያዋ-ኸ5ወ 9 месяцев назад
አቤት ድምፅ ትለያለእኮ በጣምነዉየምወዳት❤❤❤
@Love-xd5do
@Love-xd5do Год назад
እንዴት እንደማከብርሽ በጣም የምወደው በጣም ትዝታ አለብኝ አሳምረሽ ድጋሜ ስለሰራሽው እናመሰግናለን መሰሉዬ የኔ ደርባባ
@zebeanyali1753
@zebeanyali1753 2 года назад
ምናለበት.ያህንድምጥሽን ለአምላክሽ.ብዘምሪበት መሠሉየ
@aditeka5784
@aditeka5784 2 года назад
ፍቅርፍቅ ር እያልኩ ስት አመት ተጃጃልኩ ለማይጠቅመኝ ሰው ለኔ ግድ ለሌለው በቃ ዛሬ ግን ወሰንኩ ልረሰው ላወጠው ካጀቴ
@ethiopianairlines9881
@ethiopianairlines9881 2 года назад
❤❤❤❤❤❤
@lina-pz6ry
@lina-pz6ry 2 года назад
ራስሽን በፍቅሪ ላንቺ ግድ የሌለውን ሰው ወደሽ አትታመሚ
@meriyemtebarek6228
@meriyemtebarek6228 2 года назад
ጎበዝ
@የበጌምድሯቀበጥ
@የበጌምድሯቀበጥ 2 года назад
G መንዜዉ ተጋበዝልኝ 💔💔😭
@hannanahmed88
@hannanahmed88 2 года назад
እኔ የማደንቅሽ ደምፅ መረዋ ነሽ በጣም ነው የምወድሽ በጣም እጀግ በጣም ድምፅሽ የማይለወጥ ምንግዜም በርቼ
@HanaHana-pe6dd
@HanaHana-pe6dd 2 года назад
የምር ምርጥ ነሽ የኔቆጆ
@yaredbirhanu2365
@yaredbirhanu2365 2 года назад
እጅግ በጣም ውስጤን የቧጠጠ : ያለሁበትን አቅል የቦረቦረ : ,,,,, ተባረኪ ።
@abbelnichola3792
@abbelnichola3792 2 года назад
Oldies but goodies 🎵 classic. Thanks sister, your voice fit right into a timeless classic.
@christinatube760
@christinatube760 2 года назад
የኔ ውድ ለቻናሌ ቤተሰብ እንሁን?? መልካምነትን ብቻ ነው ሚጠይቀው እ የኔ ውድ
@ሄለንፍቅር-ጀ6ጘ
@ሄለንፍቅር-ጀ6ጘ 2 года назад
Amazing song የድምፅሽ ውበት እያደር ያብባል ስወድሽ ከልቤ ትዝታዬ ነሽ ባንች ዘፈን ስንት ወደዋላ የመልስኛል ወደ ድሮ ትዝታዬ😍😍😍😍😍😍😍
@christinatube760
@christinatube760 2 года назад
የኔ ውድ ለቻናሌ ቤተሰብ እንሁን?? መልካምነትን ብቻ ነው ሚጠይቀው እ የኔ ውድ
@mafivlogs5144
@mafivlogs5144 2 года назад
Wooooooow ነው በጣም ነው ሚያምረው ዜማው
@christinatube760
@christinatube760 2 года назад
የኔ ውድ ለቻናሌ ቤተሰብ እንሁን? መልካምነትን ብቻ ነው ሚጠይቀው እ የኔ ውድ
@yonasgirma489
@yonasgirma489 2 года назад
መሲ አልተቻልሽም አሪፍ ስራ ነው ምችት ይበልሽ
@christinatube760
@christinatube760 2 года назад
የኔ ውድ ለቻናሌ ቤተሰብ እንሁን??? መልካምነትን ብቻ ነው ሚጠይቀው እ የኔ ውድ?
@comedianmillionabebe-4373
@comedianmillionabebe-4373 2 года назад
የሚገርም ድምፅ የሚገርም ዜሜ ክሊፑም ለሙዚቃው ይመጥነዋል መቼም ከሰው ልብ ውስጥ የሚሰርፅ ዜማ ይገርማ ደግመሽ በመስራትሽ ደስ ብሎኛል
@ተመስገንጌታዬ-ጀ7ሐ
@ተመስገንጌታዬ-ጀ7ሐ 2 года назад
ውይ የኔ ቆንጆ ይሄ እኮ በትክክል ለራስሽ ነው የዘፈንሺው
@hayathmuhammed8734
@hayathmuhammed8734 2 года назад
ልቤ የሚረበሸው ነገርስ ከውደታየ የተነሳ 😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍❤❤
@christinatube760
@christinatube760 2 года назад
የኔ ውድ ለቻናሌ ቤተሰብ እንሁን? መልካምነትን ብቻ ነው ሚጠይቀው እ የኔ ውድ
@melshiwamare
@melshiwamare 5 месяцев назад
የምውደወን ባሌን ጉድኛይን ያገሬን ልጅ ሞት ክፍቱ ቀማኝ አግሬን እንኳን እንዴት አድርጌ ልባ ብባዶ እጅ 😢
@tehetenakasahun8478
@tehetenakasahun8478 Год назад
ይሄ ህይወቴን የሚገልጵ ሙዚቃ የቸገረ ነገር
@yovana-xr2ce
@yovana-xr2ce 2 года назад
ይሄን ዘፈን ደግመሽ አሳምረሽ ዘፈንሽው
@newaymamuye5092
@newaymamuye5092 2 года назад
ሙዚቃ ቅንብር 1ኛ ሳክስፎን በጣም ገራሚ ነው
@marwaahmadmoussa
@marwaahmadmoussa 5 месяцев назад
YMEHESE BRAVO GROND ARTIST jame bine god bies you and your famile
@ኢትዮጲ
@ኢትዮጲ 2 года назад
ዝንጥ ያሉ ልብሶች። በተለይ ረጅሙ ቀሚስ ሁሉም ሲያምርብሽ።ቆንጆ ነሽ፣ ቀንሰሻል በርቺበት። ዘፈኑም ልብ እሚነሳ ነው። አሳምረሽ ነው ያመጣሽው።
@merawitabebe5690
@merawitabebe5690 2 года назад
መሴ በጣም ነው ምወድሽ ሙዚቃዎችሽም አንደኛ ናቸው
@christinatube760
@christinatube760 2 года назад
የኔ ውድ ለቻናሌ ቤተሰብ እንሁን? መልካምነትን ብቻ ነው ሚጠይቀው እ የኔ ውድ?
@nuhamintarekegn4504
@nuhamintarekegn4504 6 месяцев назад
መሰሉዬ ድምፅሽን በጣም ነው የምወድልሽ
@jennadoe3455
@jennadoe3455 2 года назад
የተለጠፈው ማስታውቂያ ፎቶሽ አናዶኝ ነበር ግን ውስጡ እደዛ አይደለም በጣም ደስ ይላል 😍😍😍😍😍😍😍😍😍👍👍👍👍👍👍👍👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 2 года назад
💝💝💝💝💝💝ተናፍቀሽ ነበር 💝💝💝💝💝ሁሉ ነገር ምርጥ 💝💝💝❤❤❤❤❤❤❤
@yemariamlej4849
@yemariamlej4849 2 года назад
Wow best song
@hanahana-jo9si
@hanahana-jo9si 2 года назад
ተለያይተን ስንቀር ባላወቅነዉ መንገድ 😭❤❤❤❤❤❤ለምወደዉ ወንድሜ ሰሌ R.i.p😭❤❤
@ak_entertainment-11
@ak_entertainment-11 2 года назад
በጣም የሚያምር ድምፅ ነው የጋሽ ዱባለ ቤተሰብ ያላችሁ
@christinatube760
@christinatube760 2 года назад
የኔ ውድ ለቻናሌ ቤተሰብ እንሁን? መልካምነትን ብቻ ነው ሚጠይቀው እ የኔ ውድ
@jemilayimam5949
@jemilayimam5949 2 года назад
የሚያባባ መረዋ የሆነ ቆንጆ ሙዚቃ ነው
@christinatube760
@christinatube760 2 года назад
የኔ ውድ ለቻናሌ ቤተሰብ እንሁን? መልካምነትን ብቻ ነው ሚጠይቀው እ የኔ ውድ
@kaleabkalubest1564
@kaleabkalubest1564 2 года назад
ምርጥ ዘፈን ነው E B
@medinamedina7610
@medinamedina7610 2 года назад
ዘፍን እናንተ ብቻ ዝፈኑ 🥰🤗
@tensaybiyaduglign4692
@tensaybiyaduglign4692 2 года назад
በጣም ነው ምወድሽ
@abebakinfe2073
@abebakinfe2073 2 года назад
loved it...I
@tensaeberhanu19
@tensaeberhanu19 2 года назад
gerami sew nesh kelbsh nw mitazemi yemr betam nw miwedsh 😍😍😍😍😍😘
@madinamadina8624
@madinamadina8624 2 года назад
ትዝ ታዬ😪💔
@antenehbezabh2721
@antenehbezabh2721 2 года назад
Her voice still Legend. Great job. Thank you.
@wasihunmengste4969
@wasihunmengste4969 2 года назад
ግሩም ድምፅ እና ድንቅ ቅንብር ሄኖክ ነጋሽ የምንግዜም ምርጥ አቀናባሬ መሆንህን አሳይተሃል መሰሉም አሁን ትክክለኛ ቦታና ደረጃሽን ያገኘሽ ይመስለኛል ።
@christinatube760
@christinatube760 2 года назад
የኔ ውድ ለቻናሌ ቤተሰብ እንሁን?? መልካምነትን ብቻ ነው ሚጠይቀው እ የኔ ውድ
@tesfawende296
@tesfawende296 2 года назад
መሰሉዬ ዉድድድድድ ነዉ እማረግሽ በጣም 😘🥰 ድምጽሺን ከምንም በላይ ይመቸኛል ደስ ነዉ እሚለኝ ምረጥ ሁሌም ቆንጆ ስራ ከቆንጆ ድምጽጋ በርቺልን🙏🙏😘
@christinatube760
@christinatube760 2 года назад
የኔ ውድ ለቻናሌ ቤተሰብ እንሁን? መልካምነትን ብቻ ነው ሚጠይቀው እ የኔ ውድ?
@tesfayeendalemaw360
@tesfayeendalemaw360 2 года назад
ቆንጆ ስራ ነው ደጋግሜ ነው ያዳመጥኩት 😘😁😀
@tveveyaakov7292
@tveveyaakov7292 2 года назад
Amazing song and of course beautiful voice.
@gechomule6709
@gechomule6709 2 года назад
መስዬ ምርጥ ስራ ነው በርቺ
@ekramtube3331
@ekramtube3331 2 года назад
በድጋሚ ብትሰሪውም ይበልጥ ነው ያሳመርሽው ሞዴሎቹም በጣም ነው የሚያምሩት❤❤ውብ ናት ልጂሽ❤❤ወንድምሽም እንደዛው👌 ይመቻቹህ best family👌
@christinatube760
@christinatube760 2 года назад
የኔ ውድ ለቻናሌ ቤተሰብ እንሁን?? መልካምነትን ብቻ ነው ሚጠይቀው እ የኔ ውድ
@haymanotazemer3931
@haymanotazemer3931 2 года назад
በጣም ደስ የሚል ሙዚቃ ነው
@habtamugirma9322
@habtamugirma9322 2 года назад
በጣም አሪፍ ስራ ነው! በርቺ።
@meronkonjo7824
@meronkonjo7824 2 года назад
Wow 🤩 ምርት ድምፅ ምርት ዘፈን ❤️
@christinatube760
@christinatube760 2 года назад
የኔ ውድ ለቻናሌ ቤተሰብ እንሁን? መልካምነትን ብቻ ነው ሚጠይቀው እ የኔ ውድ?
@samsun3493
@samsun3493 2 года назад
አይይይ ትዝታ በሽታ ሆነንኝ ደሞ ድጋሜ አስታወሽኝ
@christinatube760
@christinatube760 2 года назад
የኔ ውድ ለቻናሌ ቤተሰብ እንሁን??? መልካምነትን ብቻ ነው ሚጠይቀው እ የኔ ውድ?
@yeshewasdegu7864
@yeshewasdegu7864 2 года назад
መሲ ቆንጆ እንወድሻለን በርቺ
@christinatube760
@christinatube760 2 года назад
የኔ ውድ ለቻናሌ ቤተሰብ እንሁን? መልካምነትን ብቻ ነው ሚጠይቀው እ የኔ ውድ?
@Mel-fw5ec
@Mel-fw5ec 2 года назад
ለመለየት ነወይ ማፍቀሬ😢😢😢
@zuzuhabeshawit2073
@zuzuhabeshawit2073 2 года назад
አመመኝ ሰላችው ታከም ይሉኛል 😭🥺💔
@selamsiyoum394
@selamsiyoum394 2 года назад
የኔ ልዩ ስውድሽ አሪፍ ሙዚቃ ነው
@yaredkebede2571
@yaredkebede2571 2 года назад
መሲ ቆንጆ ዘፈን ነው በርችልን
@christinatube760
@christinatube760 2 года назад
የኔ ውድ ለቻናሌ ቤተሰብ እንሁን? መልካምነትን ብቻ ነው ሚጠይቀው እ የኔ ውድ?
@WorqTer
@WorqTer 5 месяцев назад
Mom I love you
@WorqTer
@WorqTer 5 месяцев назад
Me
@olaali-l2u
@olaali-l2u 4 месяца назад
😞😴😴😴😴😴
Далее
Физика пасты Карбонара 🧪🔬
00:57
New Ethiopian Music Mix 2024 _ Slow Music Nonstop Mix
26:39
Hamelmal Abate - Andande (Official Video)
5:49
Просмотров 4,9 млн
Almeye Nana
6:19
Просмотров 573 тыс.