Тёмный
No video :(

Mesfin Bekele - Lamesegen / ላመስግን - New Ethiopian Music 2024 [Official Video] 

MARAKI MUZIQA ማራኪ ሙዚቃ
Подписаться 138 тыс.
Просмотров 98 тыс.
50% 1

Maraki Muziqa :- Mesfin Bekele - Lamesegen / ላመስግን - New Ethiopian Music 2024 [Official Video]
Subscribe Today and Get All Your Favorite Music.
Any unauthorized use, copying or re upload of this content is strictly prohibited.
Copyright ©2024 Maraki Entertainment.

Опубликовано:

 

26 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 144   
@DaveEntertainment.
@DaveEntertainment. 2 месяца назад
ይህንን ኮሜንት የምታንብቡ ሁሌም ደስታ እና ሰላም ያለው ህይወት ያርግላቹ። ሰላም ለሰው ልጆች ሁሉ!!!!
@Godblsu
@Godblsu 2 месяца назад
The first ethiopian artist who showed the car on the ocean. 👏
@menassiekifle9896
@menassiekifle9896 2 месяца назад
Congratulations Mesfine. Really really proud of you. The best single of the year. The message, the clip and the composition is extraordinary. Keep walking man.
@natnaelkinde7826
@natnaelkinde7826 2 месяца назад
ጋሽ መስፍን? የነ ነዋይ ደበቡ ጊዜ ሰው አረከው እኮ🤣 መስፍን የኛ የ90ዎቹ ዘፋኝ ነው
@thestar2137
@thestar2137 2 месяца назад
እኔስ ለስሙ አሜሪካ ነኝ እንጂ ልቤ ከጀግኖቹ ጋር በርሃ ነው ድል ለፋኖ ሞት ለሰይጣኑ አብይ አህመድና ግብራበሮቹ
@milli12354
@milli12354 2 месяца назад
Come and fight..እዛ ሆነሽ በለው ኣትበይ ነይ ተዋጊ
@hanlove412
@hanlove412 Месяц назад
መስፍን በቀለ ፉርጋሳ የሰፈሬ ልጅ የጉርድሾላ 😍😍😍😍😍😍😍
@chagulamedia2014
@chagulamedia2014 2 месяца назад
ተናፋቂዉ እና ተወዳዱ አርቲስት መስፍን በቀለ በጣም በጣም ቆንጆ ስራ ነዉ የሰራህልን እናመሰግናለን አልበም ስራልንን መስፍኔ።
@marmar803
@marmar803 2 месяца назад
እኔ የምለው በዚህ ዘፈን ምን አይነት መልዕክት ነው ለማስተላለፍ. የተፈለገው?? 😂 ምክንያቱም አሁን አሁን በጣም ትንንሽ ልጆች ትልቅ ትርጉም ያለው ፤ የማይሰለች ሙዚቃ ከጥሩ ድምፅ ጋር እየለቀቁ ነው ለምሳሌ " Leul Sisay , Mesay Tefera, Dawit Tsige , Mastewal Eyayu እና ሌሎችም ብዙ አሉ ። እኔ እዚህ ዘፈን ላይ ያየሁት ቅንጡ ላይፍ ስታይል ያላቸው ሰዎች 😅 ከቆንጆ ልብሶችና ፤ ቁሳቁስ ጋር ማስታወቂያ የመሰለ ነገር እንጂ ከዛ ያለፈ ምንም ትርጉም የሌለው ጩኽት ነው ያየሁት እውነቴን ነው ሌሎች ሙዚቃ የሚያውቁ ሰዎችም ከሰሙት በሀሳቤ እንደሚስማሙ እርግጠኛ ነኝ !!!!!
@AbubaAbbbuuu
@AbubaAbbbuuu Месяц назад
መቸሜ አማርኛ ከሰማሽ የምስጋና ሙዚቃ ነው እያንዳንዱ ሰው በ ሂወቱ ላይ ትልቅ ዋጋ ከፍሎ የሆነን ሰው ስኬታማ ያደረጉ ሰዎች የተመሰገኑበት ሙዚቃ ነው መስፍኔም ይሄን ነው በዚ ሙዚቃው ሊናገር የፈለገው መቸም ልብ ያለሽ አትመስይኝም ባይሆን ጆሮሽን ክፈቺው
@natiWolde-fw6ii
@natiWolde-fw6ii 29 дней назад
እረ ይህ ቮሚት ያመጣል ቀፋፊ
@ney.7360
@ney.7360 Месяц назад
1.5 million ብር ብላሽ
@user-cl8yh3ot2u
@user-cl8yh3ot2u Месяц назад
😂😂😂😂
@user-lc4uw7dt7z
@user-lc4uw7dt7z 2 месяца назад
መስፍኔ ወንድሜ እፁብ ድንቅ ስራ። ካንተ የሚጠበቅ ድንቅ ስራ ሰርተሃል በርታልኝ።
@fikertefikadu7367
@fikertefikadu7367 Месяц назад
ነይ በክረምት,ብቻ ነው የዘፈነው ,,,,የእውነት ያርግልህ፡፡
@oliyadyemikael8363
@oliyadyemikael8363 2 месяца назад
Ar tefahibin eko eneza tafach albemoch mechem yemayselchu nachew 🔊 we love u mesfin bekele❤ Album intebkalen be tolo
@WendmagegTeklu
@WendmagegTeklu 2 месяца назад
ዋው ምስፍንዬ ዌልካም ብያለሁ አባቴ በጣም ምርጥ ስራ ነው በርታ👌👌 ❤❤❤❤
@banchy.bamalk
@banchy.bamalk 2 месяца назад
ክልፑያምራል ግጥሙ ግን አልተመቸኝም ከዝህ በላይ ነበር የጠበኩት
@oliyadshure8126
@oliyadshure8126 2 месяца назад
የአመቱ አስቀያሚ ዘፈንም ብዬዋለው
@user-xv2wi2zo7v
@user-xv2wi2zo7v 2 месяца назад
ከዚህ በላይ ምን ይሁን
@user-cf8yj4qg2i
@user-cf8yj4qg2i 2 месяца назад
me too
@SurprisedAlpineVillage-jg1kx
@SurprisedAlpineVillage-jg1kx 2 месяца назад
Under rated😮
@NardosAyelegne
@NardosAyelegne Месяц назад
Waw amazing msfine konjo sera new
@BettyMesfin-zp1ot
@BettyMesfin-zp1ot 23 дня назад
Nice work ❤
@Godblsu
@Godblsu 2 месяца назад
You're right. We need praise to God who blessed our lives 🙏
@Abawtes
@Abawtes Месяц назад
wow ..what a nice music and clip. Thanks Mesfina!
@AMHARA24
@AMHARA24 2 месяца назад
መስፍን እንኳን ደህና መጣህ ምርጥ ስራነው በርታ💚💛❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@mesfinbireda8014
@mesfinbireda8014 2 месяца назад
Amazing bro 2:48 👏👏
@yakovisrael5000
@yakovisrael5000 Месяц назад
ምርጥ ስራ ነው በርች
@velid-pu2uo
@velid-pu2uo 2 месяца назад
ayinefam ። ነይ በክረምት ብቻ ነው ጥሩ ዘፈንሽ ። ሙያ ቀይር የጋሽ በቄ ልጅ!!!
@hussenseid3527
@hussenseid3527 2 месяца назад
ምርጥ ስራ
@s0lomon150
@s0lomon150 2 месяца назад
መሥፍኔ ናፍቀንህ ነበር ሥለመጣህ ደስ ብሎናል ምርጥ ስራ ነው እናመሠግናለን❤❤❤❤
@MubaarigHaqabtire-vp2ll
@MubaarigHaqabtire-vp2ll Месяц назад
Nice🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@HannaT-fh2cw
@HannaT-fh2cw 2 месяца назад
መስፍኔ ማኛ ድምጸ መረዋ ምርጥ ስራ ነው ❤እናመሰግናለን❤
@mihretuambaye6341
@mihretuambaye6341 2 месяца назад
ላመስግን ምርጥ ስራ እናመስግን🎉
@genetweldemaryam4343
@genetweldemaryam4343 2 месяца назад
WOW 👌 SO Amazing 🎉❤congrats mesfine 👌🙏❤
@elizabethkash1206
@elizabethkash1206 2 месяца назад
Congratulations Mesfin!!!!!👏👏👏👏👏👏👏👏
@AlmazeGezahge
@AlmazeGezahge 2 месяца назад
ጎበዝ መስፍኔ ምርጥ ስራ
@wendesenabera8400
@wendesenabera8400 2 месяца назад
የ ስፖንሰር መአት ነው ያየሁት ደካማ ዜማ
@DirasatLanguage
@DirasatLanguage 2 месяца назад
Nice song! I love it!
@getasweyibelu147
@getasweyibelu147 2 месяца назад
ምን አይነት መውረድነው እውነት ለመናገር ድሮ ነይ በክረምት ልቤንመልሺው ደመላሽ ወዘተ ተመችተውኛል በግሌ አሁን ግን ካንተ አይጠበቅም ሰአቱ የውባለሜ ሳይሆን ፋኖህልሜነው
@EM-gq9ix
@EM-gq9ix 2 месяца назад
እሱ የአንተ ፍላጎትና አሰተሳሰብ ነው መሰፍን ሀገሩ በጠራችው ጌዜ ከአሜሪካ ድረሰ ሄዶ በቅንነት ሀገሩን አገልግሏል
@b.tyoutube8191
@b.tyoutube8191 2 месяца назад
በትክክል
@hanlove412
@hanlove412 Месяц назад
ምናገባው ታዲያ ስለ ፋኖ 😀የሸገር ልጅ ነው መስፍን በቀለ ፉርጋሳ 😍የጉርድሾላ ልጅ
@user-gc1bo2cc5c
@user-gc1bo2cc5c 2 месяца назад
ዋው የኔ ምርጥ ሰው ምርጥ ስራ ስራዎችህ ሁሉም ምርጥ ናቸው።አንዱን ግን ከማንም ጋር አላወዳድረውም ።ምክንያቱም የትዝታዎቼ ሁሉ ምንጭ፣ባትሪዬ እስኪዘጋ ባዳምጠው የማይሰለቸኝ፣ለጓደኞቼ ሁሌም የምጋብዛቸው ብቸኛ ምርጫዬ ነው፡፡ ነይይይይይይይ ይ ይ በተስፋ በክረምቱ ወር ሃምሌ ንሐሴ ከኔ ሌላ አለ ትራሴ እንደሌለኝ የሚያሞቅ ሰው የሚነግርሽ ኧረ ማነው እሱስ ይሁን ይነገርሽ ለኔ ካዘነ ልብሽ መጥተሽ ላትገቢ ከእቅፌ ለምን ይጥፋ እንቅልፌ………………😢😢😢😢❤❤😢 ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ላመስግን❤❤❤❤❤
@heninet
@heninet 2 месяца назад
Great job Mesfine! What an incredible work , very intentional and well thoughtful lyrics.
@user-el2cf3bf6v
@user-el2cf3bf6v 2 месяца назад
congratulationsMesfineReally
@berrybelete6171
@berrybelete6171 2 месяца назад
Wow nice song and beautiful clips 👏🏽👏🏽
@ashb20081
@ashb20081 2 месяца назад
Congratulations, bro!
@neba2861
@neba2861 Месяц назад
መልካም እድል መስፍኔ
@TesfayTesfayddd
@TesfayTesfayddd 2 месяца назад
ገራሚ ዘፈን ዋዉ መስፍኔ እንወድሀለን
@selinademi5206
@selinademi5206 2 месяца назад
ምንም ደስ አይልም 😏😏ክብደት ጨምረህ በስራ ቀንሰህ ነው የመጣኸው ኤዳ
@yosephtamrat
@yosephtamrat 2 месяца назад
ቆንጆ ሥራ ነዉ መስፍኔ ወንድሜ 👌👌👌
@user-lm8rs2ro3q
@user-lm8rs2ro3q 2 месяца назад
መስፍኔ ጎበዝ ነህምርጥ ስራ ነው በርታ
@wollo4001
@wollo4001 2 месяца назад
አሪፍ ስራ ነው በርታ
@kasahunsoratube3290
@kasahunsoratube3290 2 месяца назад
በጣም ቆንጆ ስራ ነዉ መስፍኔ ወንድሜ
@bebyshagetachew6769
@bebyshagetachew6769 Месяц назад
አንደኛ ብሮ
@user-xe8jo2lg7p
@user-xe8jo2lg7p 2 месяца назад
አሪፍ ነው
@EM-gq9ix
@EM-gq9ix 2 месяца назад
መሰፍኔ የአዱ ገነት ልጅ አሪፍ ሰራ ነው እናመሰግናለን 🥰
@berryb1164
@berryb1164 2 месяца назад
Amazing work 🤩I love it 😍 I am so proud of you all 🙏🙏🙏🙏
@yotordagne6272
@yotordagne6272 Месяц назад
Wow a good job,..song 💑
@GetahunLanduber
@GetahunLanduber 2 месяца назад
ምንም ወቅቱን የማይመጥን ሙዚቃ አሁን ትክክለኛ ኢትዮጲያዊ ሆኖ ፌሽታ የሚልበት ግዜ አይደለም ካንተ ይሄ አይጠበቅም ግን ለጤናህ ይመችህ !!!
@mamush2245
@mamush2245 2 месяца назад
Well done mesfin always humble respectful DmV loves you
@Tinishu-sh2ql
@Tinishu-sh2ql 2 месяца назад
ያዲስ አመት ዘፈን ነው የሚመስለው
@b.tyoutube8191
@b.tyoutube8191 2 месяца назад
😁
@FilimonEsubalew
@FilimonEsubalew Месяц назад
መስፍኔ በጣም እንወድሃለን
@Sew2016
@Sew2016 2 месяца назад
ከመስፍን አቅም እና ስራ ጋ ሲነፃፀር የዛሬው ቀሎብኛል።ብዙም አልተመቸኝም።
@obseayano5984
@obseayano5984 2 месяца назад
congratulations mesfin adinakik negn 🎉
@user-fm5tf4jg3t
@user-fm5tf4jg3t Месяц назад
Love it ❤
@makcomputer3713
@makcomputer3713 2 месяца назад
Nice
@EY-tubeen2oz
@EY-tubeen2oz 2 месяца назад
Mesfene kebezu gize behuala welcome mirxye sira new
@marigoldan1
@marigoldan1 2 месяца назад
Good job ❤❤❤
@fasikanigussie1963
@fasikanigussie1963 2 месяца назад
Good job Mesfin 👏👏👏
@senaitchristian6714
@senaitchristian6714 2 месяца назад
Congratulations
@Adanechtemesgen
@Adanechtemesgen Месяц назад
Good job 😊😊😊
@woinshetalemu125
@woinshetalemu125 2 месяца назад
Good job mesfina 🎶 🎵 👌
@Mahi.Tameru
@Mahi.Tameru 2 месяца назад
Good job 👏
@user-fm5tf4jg3t
@user-fm5tf4jg3t Месяц назад
Nice song
@henyteka9008
@henyteka9008 2 месяца назад
መስፍኔ ምርጥ ነዉ
@abrhamassefa8335
@abrhamassefa8335 2 месяца назад
ሰው ግን ምን ሁኖ ነው እኔን ብቻ ጠፋህ ሚለኝ ስንት የጠፋ ሰው እያለ እንኳን ደና መጣህ መስፍኔ
@ElphazTeddy-ug4et
@ElphazTeddy-ug4et 2 месяца назад
Nice song❤
@gelila2564
@gelila2564 2 месяца назад
Good luck ❤
@ErmiasTesfay-kl7dl
@ErmiasTesfay-kl7dl 2 месяца назад
Congratulations ❤
@YaredNegu_Official
@YaredNegu_Official 2 месяца назад
Good luck
@hussenseid3527
@hussenseid3527 2 месяца назад
መስፋኔ በዚህ ሰአት ሀገራችን ላይ ህዝቡ በጦረነት እየተጨፈጨፈ ባለበት ሰአት ድምፅ መሆን ሲገባህ በዚህ ሰአት ሙዚቃ ባትለቅ ጥሩ ነው የሚያልቀው ወገንህ ነው
@Godgrace-lr1qr
@Godgrace-lr1qr 2 месяца назад
ሳትብላ ታድራለህ ቢል ሳትከፍል ? በቃ እየኖርን ነው ሁላችንም በሙያችን እያስብን አረ
@user-xe8jo2lg7p
@user-xe8jo2lg7p 2 месяца назад
አቀራረፁ ሲያምር
@endalebeyene8727
@endalebeyene8727 2 месяца назад
good job bro
@elinaelina7415
@elinaelina7415 Месяц назад
ከጉርሻ ነው የመጣሁት ከደረሰኝ እድሌን ልሞክር
@kenawtegegne1088
@kenawtegegne1088 2 месяца назад
Bring a song for "Fano" ....this is not the time that to hear such kind of music! just think of the acceptance of Dagne he is on the heart of Amhara people for life time.
@tsegiedessie3517
@tsegiedessie3517 Месяц назад
የዘፈኑ ሀሳብ ጥሩ ነበር ግን ዜማው ገደለው
@ebunatub6708
@ebunatub6708 Месяц назад
እረ የግጥም ያለህ ወገን😂😂
@fikaduyohans
@fikaduyohans 2 месяца назад
ምናለ ባዘፍን ur 1# music ነይ በክረምትና ደመላሽ በቃ ይሄን ካንተ አልጠብቅም ነው ወይስ ከነ ሳንቾ ጋር መዋል ጀመርክ
@b.tyoutube8191
@b.tyoutube8191 2 месяца назад
እኮ እነዛን በዘፈነበት ይሄንን ደስ አይልም😊
@thomaswoldemariam6295
@thomaswoldemariam6295 2 месяца назад
🔥🔥🔥
@babyabrham5654
@babyabrham5654 2 месяца назад
Yabed new 👌👌
@adebabaygoshu8141
@adebabaygoshu8141 2 месяца назад
@Hiwot-uf5zp
@Hiwot-uf5zp 2 месяца назад
አይነፍም ካንተ ይሄን አጠብቅም
@fukare1
@fukare1 2 месяца назад
❤❤
@user-cl9wf7bo9e
@user-cl9wf7bo9e 2 месяца назад
ልክ አይደለም
@eframtsige4097
@eframtsige4097 2 месяца назад
👍👍👍
@henokkinfe6846
@henokkinfe6846 2 месяца назад
እረ ባክህን አልበም ስራልን ተዉ
@BeniymGobze
@BeniymGobze 2 месяца назад
🎉🎉🎉❤❤❤
@adisukiros2940
@adisukiros2940 2 месяца назад
ዘፈን ስትጀምር እንኳን እንደዚ ኣስቀያሚ ዘፈን ኣላወጣህም።ትጥቅ ብቻ።
@gashawbeyene1506
@gashawbeyene1506 2 месяца назад
Like ❤❤❤❤
@MennenWollo
@MennenWollo 2 месяца назад
🎉🎉🎉🎉🎉
@zinegnawyeshambel1092
@zinegnawyeshambel1092 2 месяца назад
መስፍን በቀለ ጉንጭ አበቀለ😊
@kmthailu2262
@kmthailu2262 2 месяца назад
🙄
@MelakuSabi
@MelakuSabi 2 месяца назад
Bekerbehs bro salef lash nalet nw technkhe bekenber kemzefen
@Berhanuteshome
@Berhanuteshome 2 месяца назад
ቅንብሩ ምንድን ነው ? ከጀርባ ሌላ ሙዚቃ ያለ ይመስላል።
@oliyadshure8126
@oliyadshure8126 2 месяца назад
የደከመ ዘፈን ምንም ጥበባዊ ነገር የለዉም ሰው ድምጹ በዚህን ያህል ይወርዳል
@LdeaKia
@LdeaKia 2 месяца назад
የነስም አይጠሬን መዝሙር ይመስላል 😂
@natiWolde-fw6ii
@natiWolde-fw6ii 29 дней назад
እነደዚህ ዘፋኝ የሚያስጠላኝ የለም ቀፋፊ ዘፈኑ ትርጉም የለውም
@abse4305
@abse4305 2 месяца назад
ዘፈኑን በውድ ክሊፕ መሸፈንህ ይበል ሚያሰኝ ነው
Далее
WILL IT BURST?
00:31
Просмотров 18 млн
Welelawa Mesfin Bekele  Official Video
5:23
Просмотров 12 млн
Ethiopian Club Music - Video Mix Nonstop
47:23
Просмотров 897 тыс.