Тёмный

Min Litazez? - ምን ልታዘዝ? ክፍል 36 

Min Litazez - ምን ልታዘዝ?
Подписаться 69 тыс.
Просмотров 362 тыс.
50% 1

Min Litazez? - ምን ልታዘዝ? ክፍል 36
ምን ልታዘዝ አስቂኝ ድራማ!
Min Litazez, which translates to, "How may I serve you?" is a TV Series broadcasted on Fana Television, This Funny Comedy TV Series often focus on Political and Social Satire.

Развлечения

Опубликовано:

 

25 май 2019

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 487   
@esuyeyoutube2858
@esuyeyoutube2858 5 лет назад
እውነት ደራሲውን በጣም አድናቂው ነኝ እንደኔ አድናቂ የሆናችሁ 🍒🍊🍇🌹🌺🍀☘️
@Lobo-Lobo
@Lobo-Lobo 5 лет назад
እስኪ ትምርታዊ ትንታኔ ስጠን... ምኑን, ምንነቱን, ምንተምኑን ወዘተ....
@Abiye723
@Abiye723 11 месяцев назад
ቤተሰብ እንሁን የመዳም ቅመሞች
@user-mz5ko6vh1e
@user-mz5ko6vh1e 5 лет назад
የዚ ድራማ ደራሲ እጅህ ይባረክ በርታ ኢትዮጵያ አሁን የምትፈልገው ከመጣው ጋር የሚያጎበድድ ሳይሆን እንደዚ ፍትው አርጎ የሚያሳይ ነገር የሚያቀር ሰው ነው ። ጋሽ አይልቄ እኔ ልፍታሎት እልሞ በቃ ስልጣኖን ሊነጠቁ ነው ክክክክ
@bladobelly9989
@bladobelly9989 5 лет назад
ትክክል
@user-qh8bw5oz1w
@user-qh8bw5oz1w 5 лет назад
@Muffinx Teshome ሁለቱ ፎጋሪዎች ባንኮቹ ይመቻሉ!
@berryfiker279
@berryfiker279 3 года назад
Jn
@lezamedia-4487
@lezamedia-4487 5 лет назад
የ ምን ልታዘዝ ደራሲዎች ግን👏👏👏👏
@user-lv4oc9ll8l
@user-lv4oc9ll8l 5 лет назад
ጀግኖች ናቸው
@ethiopiaselamtehunethiopia3571
betammmm gobezochiii na chew😘😘😘😘👌👌👌👌🙏🙏🙏🙏
@ajaibaaajaibaa6606
@ajaibaaajaibaa6606 5 лет назад
አንበሳ ነው
@noorhasen7933
@noorhasen7933 5 лет назад
ምንልታዘዝ የኔልዩ እንካንመጣቹሁልኝ
@bezawitlondon5805
@bezawitlondon5805 5 лет назад
ናቲሻ💙
@genetbirara8999
@genetbirara8999 5 лет назад
ውይ ይሄ ድራማ አስተማሪ እና እዝናኝ ነው ደራሲውን ሳላደንቅ ማለፍ አልችልም በርታ
@malemale8487
@malemale8487 5 лет назад
M2
@fraolshiferaw8426
@fraolshiferaw8426 3 года назад
አሪፍ ደራሲ ለአሪፍ ፊልም አስፈላጊ ነው በዚህ አጋጣሚ ደራሲውን ሳላመሠግን አላልፍም😘😘
@user-ef6qc2wh4t
@user-ef6qc2wh4t 3 года назад
የምገርም ተከታታይ ድራማ ነው ይመክራል ይናገራል እንድናዳምጥ ይርድነና ድግ እንድንሆን እንድ አልቀበት ትውና ሌቦችም ሞልተዋል ዘበባ የኔ ምርጥ ዳኔ ድግሰው ~~~~~~~~~የሁሉም ትውና ካዳመጥን በድንብ ነው የምንማርው አገር በነሱ ውስጥ በዝህ ድራማ ኢትዮጵያ ያሁኑን ገጸታ ይናገራል
@user-zh4eb1kq5r
@user-zh4eb1kq5r 5 лет назад
ምን ልታዘዝ እንኳን ደህና መጣችሁ ውድ የኢትዮጵያ ልጆች መልካም ዕለተ ሰንበት ይሁንላችሁ 💚💛❤ ኢትዮጵያንና ህዝቧን እግዚአብሔር ከክፉ ይጠብቅልን 🙏 ኢትዮጵያ ትቅደም 💚💛❤
@user-ll3tn5st1v
@user-ll3tn5st1v 5 лет назад
አቦ ምን ልታዘዝ በሳቅ ገደላችሁኝ። የኢትዮጵያ ህዝብ መቼም እናንተን አይረሳም።ደራሲውም ተዋናዮቹም ሺ አመት ኑሩልን
@bertukanyosef231
@bertukanyosef231 5 лет назад
ሱዳንን ጥሩ ነው የሚተውነው የምትሉ ላይክ አድርጉ
@tesfaye5190
@tesfaye5190 5 лет назад
Beetam so funny 🤣
@Lobo-Lobo
@Lobo-Lobo 5 лет назад
He's very good.... አሽቃባጭ መሆን ይችላል.... አጭሬ የድሃ ፌስቡክ ነው :)
@user-sn7mk3gi7l
@user-sn7mk3gi7l 5 лет назад
ሱደን 👍👍👍
@user-er4ok4xs2f
@user-er4ok4xs2f 5 лет назад
በጣምምምም
@asegedyohannes9733
@asegedyohannes9733 5 лет назад
11:27 ከአያልቀበት በላይ፣ አያልቅበቶች ይሄን ካፌ ረበሻችሁት፣ ዶኒስ🙏🙏🙏
@bezawitlondon5805
@bezawitlondon5805 5 лет назад
ወይ *የንጉስነሽ እና ጨርቦሌ*😁😂😁😂😁😂
@user-ig9ob3jy8x
@user-ig9ob3jy8x 5 лет назад
እቴጌ ቤዛዊት የሚኒልክ 😂😁😂😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁
@addisugebru1554
@addisugebru1554 5 лет назад
Dr Abiy and Zinash?????? May be......haha
@user-cp1ny7wi5f
@user-cp1ny7wi5f 5 лет назад
ክክክክክክክክ
@user-jt9yr7mq7b
@user-jt9yr7mq7b 5 лет назад
የምንግዜም ምርጦቼ ከደራሲ እስከ ተዋናይ
@user-up9yi8xd6l
@user-up9yi8xd6l 5 лет назад
*የክርስቶስ ጥብቃ አይልያችሁ አይልይን ዊል ካም ምን ልታዝዝ መልካም እልተስንበት በያላችሁበት !*
@user-up9yi8xd6l
@user-up9yi8xd6l 5 лет назад
@@argashargash7928 #አሜን፫
@abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255
አሜንንንን የተዋህዶ ልጆች መልካም ቀን ይሁንላችሁ
@bladobelly9989
@bladobelly9989 5 лет назад
አሜን አሜን አሜን
@bona2318
@bona2318 5 лет назад
አሜን
@Lobo-Lobo
@Lobo-Lobo 5 лет назад
አይድዬ ameen !
@User-eu6pi
@User-eu6pi 5 лет назад
ዳኜ ባሪስታው በጣም ነው ደስ የሚለኝ በዝምታ ውስጥ ብዙ ይናገራል
@abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255
ዳኜን ስለምወደው ላይክ ገጭቼሻለው ዳኜ ሁሉ ነገር በዝምታ ነው የሚያሳልፈው በዛ ላይ ሽበቱን እወድለታለው
@garifield1
@garifield1 5 лет назад
ማርያም እናቴ User ዳኞ የኢትዮጵያን ህዝብ የሚወክል ይመስለኛል.
@User-eu6pi
@User-eu6pi 5 лет назад
@@garifield1 በትክክል እንደዛ ይመስላል
@martatole1139
@martatole1139 5 лет назад
Betam👍
@geremewdessie
@geremewdessie 5 лет назад
እውነትም ምን ልታዘዝ? በጣም በሀገራችን ነባራዊ ሁኔታችን ይዞ ብቅ ያለና ሰምና ወርቁ በደንብ የተጠናበት ምርጥ ሀገራዊ የሚስቅና የሚያስተምር እንዲሁም ፖለቲካዊ ጭዋታዎችን ከዳር እስከ ዳር የሚዘረዘሩበት ምርጥ የሚስቅ እንዲሁም የሚያስተምር ነው ።
@Lobo-Lobo
@Lobo-Lobo 5 лет назад
ምንሼ, ክፍል 36 እኮ ነው :)
@khadijahussein7630
@khadijahussein7630 5 лет назад
ክክክክክክክክክክክ ጨርቦለ ከንጉስነሽ ፎንቃ ጠለፈህ ደግ ስው ሁለም ታስቀኛለህ የምንሊታዘዝ ደራስ እድሜህ ይርዘም በጣም በጉጉት የምጠብቀው ድራማ ነው በርቱ
@user-qh8bw5oz1w
@user-qh8bw5oz1w 5 лет назад
ጨርቦሌ ንጉስ ነሽ ምርጥ እይታ የሚገርመው አብዛኛዉ ዘረኞች ሚስቶቻቸዉ ከሚጠሉት ብሄር የተወለዱ ናቸዉ
@enderasenegn
@enderasenegn 5 лет назад
😁😁😁😁😁😁ተለቋል ይሄ ምርጥ ድራማ
@FasiNico
@FasiNico 5 лет назад
እንኳን ደህና መጣቹ ለመላው ተመልካቾችም መልካም እለተ ሰንበት ይሁንላቹ ♥ አምላክ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ለህዝቦቻም መዋደድን መደጋገፍን መከባበርን ይስጠን 🙏
@user-lv4oc9ll8l
@user-lv4oc9ll8l 5 лет назад
አሜንንንንን
@accessaddis7169
@accessaddis7169 5 лет назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-Q7gFKFaUyY0.html
@KalHabeshawit
@KalHabeshawit 5 лет назад
Amen
@bladobelly9989
@bladobelly9989 5 лет назад
አሜን ቆንጂት
@ethipoianegi2680
@ethipoianegi2680 5 лет назад
አሜን ፫♥
@andy63106
@andy63106 5 лет назад
The writer for this series is Amazing 👏🏽🔥 I've been always tune up from day one! From Austria 🇪🇹🇦🇹
@Lobo-Lobo
@Lobo-Lobo 5 лет назад
You wanna do car export biz from Austria?
@llhaymanotggbeire3376
@llhaymanotggbeire3376 5 лет назад
እንኳን ደህና መጣችሁ አያልቅበትየ አይዞህ አትጨናነቅ ደግሞ ስስቅ ነው እሚያምርብህ
@user-du8oo8ll1o
@user-du8oo8ll1o 5 лет назад
የሱዳን አደናቂ ነኝ ሱዳንን የሚወድ በላይክ አሳዩኝ
@ubuntu1817
@ubuntu1817 Год назад
ሱዳን
@rehimaahmed
@rehimaahmed 5 лет назад
ስለሁሉም ነገር አልሀምዱሊላህ በጣም ደስተኛ ነኝ ምርጥ እህት ወንድሞች ትዳር ያላቹ ትዳራቹ መልካም ትዳር የሌላቹ መልካም #ትዳር ይወፍቃችሁ
@yttlikthis4902
@yttlikthis4902 5 лет назад
Amiiin hubi
@ethlove3908
@ethlove3908 5 лет назад
Amen
@onlyone3996
@onlyone3996 5 лет назад
ምን ያማረ ንግግር ነው ማሻኣላህ ለኣላህ ብየ ውድድ። ኣላህ ይወፍቀን ፡ኣሚን።
@quransunatube8023
@quransunatube8023 5 лет назад
አሚንንን ወደቻናሌ ብቅ በይልኝ እስኪ 😁🌹
@user-fe8pv2pc8b
@user-fe8pv2pc8b 5 лет назад
አሜን
@mussie994
@mussie994 5 лет назад
የንጉስየ የኔ ሙፋሪሃት መሽኮርመሙ ስያምርብሽ
@eyobsinte5768
@eyobsinte5768 5 лет назад
ዋው ዛሬ በጣም ደስ ይላል ትንሽ ሀሳብ ልስጥ ፖለቲካው አሰለቸን ልክ እንደ ዛሬው ስለ ፍቅር ስለ ልጆች ሌላም ከተገኘ ።በተረፈግን በርቱ
@bsbbd4181
@bsbbd4181 5 лет назад
ሀቢቢ አይ ሱዳን ልክ አረብ ምትችል ነው ምትመስል
@user-kh4ub5qx9l
@user-kh4ub5qx9l 5 лет назад
I love the drunk guy, he knows how to play his role !
@Lobo-Lobo
@Lobo-Lobo 5 лет назад
My god, i think that guy is always drunk for WORK :)
@melatshemelis1605
@melatshemelis1605 5 лет назад
እንኳን ስለም መጣችሁ እስክ እንደኔ ሀገሩ የናፍቃው
@ethiopiaselamtehunethiopia3571
ene negna 😂
@seidhassen813
@seidhassen813 5 лет назад
Melat Shemelis eny agereym anchym nafekachyhugnal
@melatshemelis1605
@melatshemelis1605 5 лет назад
@@seidhassen813 እኔም ናፍቃኛል 😍
@seidhassen813
@seidhassen813 5 лет назад
Melat Shemelis yanchy nafekot endiny ayhonem lemanegnawom anchy dihenaneshe
@mekdeswubsht1186
@mekdeswubsht1186 5 лет назад
የአገሬ ልጆች መላአኩ ቅዱስ ገብርኤል ይጠብቃችው
@user-nt3gt4cz7f
@user-nt3gt4cz7f 9 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን❤❤
@Qwertyuiop-cl2qe
@Qwertyuiop-cl2qe 5 лет назад
ህህህህህህ ሱዳንዬ ዘና ነው እኮ የምታደርጉት
@tigisthayilu7668
@tigisthayilu7668 5 лет назад
ጨርቡሌ እና የንጉስነሽ😃😃😂😂
@user-zs4yr3mj2j
@user-zs4yr3mj2j 5 лет назад
ውይይይይ ማነው እድኔ ሱዳን የሚስቀው ክክክክክክክክክክ ልጥፍ ይላል
@user-gc2vj8zj7d
@user-gc2vj8zj7d 5 лет назад
የደግሰው ወዳጆች እጅ ወደላይ 😀😀😀
@user-nb1nn2mf3w
@user-nb1nn2mf3w 5 лет назад
መጠችሁ ሰምንቱ እንዴት ነው ምሮጠው አረ ሀገሬ ነፈቀኝ አመተትን አስቆጠርኩ የምጠዱ እያለ______ተንጦጦ
@kebrarawtube
@kebrarawtube 5 лет назад
Betam Gerami Dram new Tnx Min Litazez....
@Bezawitification
@Bezawitification 4 года назад
It makes more sense now everything about the current situation 👏👏👏👏👏
@konjitOrthodoxEthiopia1991
@konjitOrthodoxEthiopia1991 5 лет назад
እንኳን ደህና መጣቹ ጋሽ አያለቄ ውስጤ ኖት እኮ ክክክክክክክ
@user-ex6hm7cz6s
@user-ex6hm7cz6s 5 лет назад
አይምን ልታዘዝ በጣም እኮ ለሚረዳ በጣም ስትሰሩት ያምራል በተለይ ደራሲው ፈጣን አምሮ አለው አደንቀው አለሁ የአዲስ አበባ ማስዋብ ይች መዋጮ እና የመሪዎች ቅዠት ያሳየኛል
@teteyaname9314
@teteyaname9314 5 лет назад
እናመሰግናለን በርቱ
@pinhaspinhas9122
@pinhaspinhas9122 Год назад
ደግሰው 😂❤❤❤❤
@user-br1kp5jm9y
@user-br1kp5jm9y 5 лет назад
ደግሰውም ደግነትም ይለምልም! !! ደግሰውን ያላችሁ
@beknatmekakile3719
@beknatmekakile3719 5 лет назад
😂😂😂ውስጤ ናችሁ እኮ
@joewellajoe5377
@joewellajoe5377 4 года назад
Oh Man , you KILLED again . I think its my 2nd or 3rd time , THX too much Bros & Sis ...
@geniyoutube1815
@geniyoutube1815 5 лет назад
_እንኳን ደህና መጣችሁ እስኪ እንደ እኔ ሀገሩ መግባት የናፈቀው😢_
@enatmesfin
@enatmesfin 5 лет назад
እኔስ ገና ዓመት ከስድስት ወር ቀረኝ ገና ሦስት ዓመቴ ነው ፈጣሪ መቻሉን ይስጠኝ
@rahelmakroya1233
@rahelmakroya1233 5 лет назад
አኔ አለው ማሮቼ ገና 8 ወር ይቀረኛል 😢😢😢😢አይዞዋቹ አስክያልፍ ያለፋል
@ethiopiaselamtehunethiopia3571
ene negna yenafekegn 6 were new yekeregn fetariii ke fekede amelake hulachennm beselam let hagerachen yabekagn 😘🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@ethiopiaselamtehunethiopia3571
@@enatmesfin ayezoshiii yederesale amelak yaberetash😘😘
@ethiopiaselamtehunethiopia3571
@@rahelmakroya1233 😘😘😘😘😘
@yisutube5392
@yisutube5392 5 лет назад
አፌ ቁርጥ! ይበልልህ ዋጆዬ ተመችኛል
@nardiethio6576
@nardiethio6576 5 лет назад
በጣም ምርጥ😍😍
@fentahunfekadie622
@fentahunfekadie622 5 лет назад
እሰይ !!!! የንጉስነሽ ተጠበሰች በቃ!!!
@user-qh8bw5oz1w
@user-qh8bw5oz1w 5 лет назад
በጨርቦሌ! ነገሩ አብዛኛዉ ዘረኞች ሚስቶቻቸዉ አማሮች ናቸዉ!
@samrawit5314
@samrawit5314 5 лет назад
ዛሬ አንደኛ ነኝ ምን።ልታዘዝን የምትውዱ ላይክ ግጩኝ እስኪ በጋሽ አያልቄ ሞት አትከፍሉበት😊😄መልካም እለተ ሰንበት ፈጣሪ። ኢቲዮጵያን ይባርክ በዛውም አሜን በሉ💚💛❤🙏
@extrachange8771
@extrachange8771 Год назад
እኔን የገረመኝ ከዚዚህ ዲ ራማ በኋላ መጦ የሱዳን መሪ መጦ 'ለወያኔኢሃዴግአብይብልፅግና" ምስክርነትና የኔባይነት መጦ መናገሩን ድጋሜ ሳየዉ የትንቢት ያክል ያሳስበኛል፣። ፣ የቀደመ/የቀድሞ/(የቀደመሞማ)
@amanueldesta8370
@amanueldesta8370 5 лет назад
👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏 Amazing
@tigisttades8349
@tigisttades8349 5 лет назад
Yezarwe betam azenang ena astemary new😂😂 💚💛❤ selamachurch yebeza!!
@tarikuzelalem1395
@tarikuzelalem1395 5 лет назад
Wajea betxam desi yilali
@user-qu7dd9eb3e
@user-qu7dd9eb3e 5 лет назад
የመብራት መጥፋት ሰውን ህልመኛ አደረገው ክክክክክክክክ ደስ ሲል የንጉስ ነሽ የጨርቡሌ ፍቅር ቢቀርብሽ ይሻላል😂😂😂😂😂😂😂
@etohgry6279
@etohgry6279 5 лет назад
ዶንስ ይመችህ አቦ ሁላችሁም በጣም ሀሪፍ ሥራ ነው እምስሩት👏👏👏👏
@blanealemu1781
@blanealemu1781 5 лет назад
ምን ልታዘዝ ዋው ዋው በርቱ
@netsitadesse2115
@netsitadesse2115 5 лет назад
ምን ልታዘዞች ሳቅ እርቦኝ ነበር እንኳን ደና መጣቹልኝ
@kingredo3486
@kingredo3486 5 лет назад
Yehe mechem le „Tamagna „ new 👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾
@ibrahemrbashu5660
@ibrahemrbashu5660 5 лет назад
ለቅሶ ቤት " እሪሪሪ "ብለው እያለቀሱ ልክ መብራት ሲመጣ .... " እልልልልልልልልል "
@hdhdbshshshs3585
@hdhdbshshshs3585 5 лет назад
ሱዳን ውስጤ ነው ሀቢቢ
@mesfinbugie8625
@mesfinbugie8625 Год назад
ሱዳን እውነትም ሱዳን 😅😅😅😅😅❤🙏
@user-yf6os7bo3g
@user-yf6os7bo3g 5 лет назад
መልካም ውብ ያማረ እለተ ሠንበት ይሁንልን ❤❤🙏🏻
@seidhassen813
@seidhassen813 5 лет назад
እርጂኝ እማምላክ amen kogow
@danielabreha5834
@danielabreha5834 5 лет назад
ምንም እንክዋን ሰኞ ላይ ሆኜ ብኮምትም፡ ለመልካም ምኞትሽ ላይክ ተሰጥቶሻል
@ajaibaaajaibaa6606
@ajaibaaajaibaa6606 5 лет назад
መጣቹልኝ ምን ልታዘዝ ነብሴ በረመዳን ስራ ውስጥ ሆኜ እንኳን እናተን አለማየት አይቻልም
@abrahamtegen320
@abrahamtegen320 5 лет назад
This drama is wonderful.i like it so much.bs it doesnt cause problem to our pm.but it also show freedom and intertainment.this is good start beyond our strong poletics to be ground.eventhough i believe things gona be alrightstep by step.it is the time of mixed feeling our people.it also opens the way of bringing chalenge and real democratic poletics in our land.democracy start by joking and creating this kind of drama in poletics leader,besuness,econemy.
@yonihabesha5054
@yonihabesha5054 5 лет назад
ሰካራሙ ሰውየ የመጨ ተመቸኝ
@michaelkassahun2532
@michaelkassahun2532 5 лет назад
- አያልቄ ህልም ጥለሀል አሉኝ * እና ገረመህ ? - የገረመኝማ መተኛትህ ነው !
@mesimarfromgonderamehra9194
@mesimarfromgonderamehra9194 5 лет назад
አበይ ባንክ አበስኒያ ባንክ ዳሽን ባንክ እባካችሁ የዚህን ድራማ ደራሲ እስፖንሰር አድርጉልን እኛም ደበኞቻችሁ እንሆናለን
@bayushetarekgn150
@bayushetarekgn150 5 лет назад
ሊቋረጥ ነው እንዴ በእስንፖር ምክንያት
@mesayassefa6826
@mesayassefa6826 5 лет назад
Never stop plz btm new menewadachu endenatachu anfalgem
@mizankassa2745
@mizankassa2745 5 лет назад
ምርጦች
@richoyeyimerlij2744
@richoyeyimerlij2744 5 лет назад
Eankan beselam metachehu amesegenalhu wed betese melkam sebet yehunelchehu yamar ken yehunelchew ❤❤❤
@trutheverywhere4514
@trutheverywhere4514 5 лет назад
Keep doing good
@henokkebede2402
@henokkebede2402 5 лет назад
ወይ መድኃኒዓለም እኔስ ነገሩ ሁሉ ፍንትው ብሎ ታየኝ።
@mezertgushuethiocplebrites4259
እንደእኔሀገሩመግባየናፈቀው።😤😰😰
@mizankassa2745
@mizankassa2745 5 лет назад
"በኢትዮጽያ ታሪክ እስካልተስማማን ድረስ መቸም ቢሆን አንድ ህልም አይኖረንም" ይሄው ነው የዛሬው የምን ልታዘዝ ድራማ መልዕክት ልብ ያለው ልብ ይበል
@user-bl2np8wu4g
@user-bl2np8wu4g 5 лет назад
ሳህ
@user-qx8uy6qd3g
@user-qx8uy6qd3g 5 лет назад
ዋው የዛሬው ክሮ ደስ ይላል
@zxc836
@zxc836 5 лет назад
Ene yihinni dirama ba nafqoti newo yamixabiqowu dasi yilagali bartuuu
@erfvvbghfh6110
@erfvvbghfh6110 5 лет назад
Kkkkkkkkk andazare saqee alaqim
@user-ok5jx1ik8s
@user-ok5jx1ik8s 5 лет назад
ደግሰውዬ የኔ የዋህ 😂😂😂😂😂😂😂😂
@gigigigi1858
@gigigigi1858 5 лет назад
እናመሰግናለን
@user-vj2zj4nf2l
@user-vj2zj4nf2l 5 лет назад
እናመሠግናለን
@gdffyffhh9118
@gdffyffhh9118 5 лет назад
ጨርቦሌ ሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃ እኔ ብቻ አይደለሁም ለካ ቤተሰብ ለመሆን ይሰብኩት ካንተጋር ሃሃሃሃሃሃሃሃ አቦ ሰወድክ እኮ
@manewalew2845
@manewalew2845 5 лет назад
Wooo yihi film yemechegnal gin chorbele yikirbish
@brtkuanetenesh3231
@brtkuanetenesh3231 5 лет назад
Yenugus nesh enkuan dess alesh kkkkkkkkkkkkkkkk Arif timihirt alew
@asegidmulatu4582
@asegidmulatu4582 5 лет назад
Ahhhhhh hay Habib inem ayalkibetawi negn
@user-zy5xe8su7m
@user-zy5xe8su7m 5 лет назад
ምርጦቼ እንኳን ደህና መጣችሁ የግዜችን አሪፍ መልእክት ያለው ድራማ ነው እያዝናኑ መልእክት ማስተላለፍ 👌
@user-ek2tq4ii4b
@user-ek2tq4ii4b 5 лет назад
ምን ልታዘዝ ሱሶቼ welcome ከትውልዱ የሚያስተውል የለም እንጂ እናንተ እኮ አክቲቪስት ነኝ ለሚለው ለመንግስት ለዘረኛው በድራማ መልክ ልክልካቸውን ነው የምትነግሩልኝ
@betmariam3696
@betmariam3696 Год назад
Yene mederegna yezemenu poltikegna photo copi wage 👏👏👏
@marinakll1692
@marinakll1692 5 лет назад
ሥራ ሥጀምር መጣችሁ መዳም ኡኡ እዳትል ማታ አያችሁ አለሁ ግን እኳን ደህና መጣችሁ
@onlinehabesha703
@onlinehabesha703 5 лет назад
niceeeeeeeee !!!!!!
@javarjavar8557
@javarjavar8557 5 лет назад
minlitazaz hulachum mirti ethiopiyaw nachu ymachachu dramachu actionachu poloticachu batam ymachal keepitup.
@user-pq1jy4tt1h
@user-pq1jy4tt1h 5 лет назад
ደራሲዎቹን መደነቅ አለባቸው እንዲ በፈሊጥ ማስተማር ነው ከድጡ ወደማጡ እየገባን ስለሆነ ።
@bizuayehuabera7820
@bizuayehuabera7820 5 лет назад
Its simply wow
@rahelbelay7968
@rahelbelay7968 5 лет назад
በርቱ እናንተ ፍም እሳቶች!!!
@gelilaaddera1642
@gelilaaddera1642 5 лет назад
ወይኔ ህልሜ ጠፋ 😂😂😂
@monahalbi5899
@monahalbi5899 5 лет назад
Waaw minlitazaz yimachachu
@mohammedbelale3906
@mohammedbelale3906 Год назад
Wow wow darsewr
@user-ve3fk7tk7v
@user-ve3fk7tk7v 5 лет назад
ውስጤ ናችሁ
@user-cp1ny7wi5f
@user-cp1ny7wi5f 5 лет назад
ዋውውውውው
@user-po7dj7yf5t
@user-po7dj7yf5t 5 лет назад
ሱዳን ሀቢቢ 😂😂😂😂
@zggzgz7337
@zggzgz7337 5 лет назад
እንኳን በሰላም መጣቹህ
@nancybailey2419
@nancybailey2419 5 лет назад
እኔ የሚገርመኝ በእውነቱ አለም ላይ የምናየውና ያየነው ፖለቲካ በድራማ መልኩ ከምትገርቡልን: የሚያዝናና የሚያስቅ ልክ ስትጀምሩ እንደነበረው አይነት ብታቀርቡልን የተሻለ ነው::
@fuadnuro
@fuadnuro Год назад
Yihen ayiche gemite 100 💯 tikikil new
@biniyamtesfaye9098
@biniyamtesfaye9098 5 лет назад
ኧይ አዋሽ ባንክ😂😂😂
Далее
Min Litazez? - ምን ልታዘዝ?  ክፍል 29
31:16
Просмотров 384 тыс.
አነቃቂ ሳክስ ! - አስቂኝ ቪዲዮ
9:16
Min Litazez? - ምን ልታዘዝ?  ክፍል 33
31:45
Просмотров 525 тыс.
| ዶጮ መልኬ | ግራ ቀኝ - ክፍል 5
41:01
Просмотров 296 тыс.
Min Litazez? - ምን ልታዘዝ?  ክፍል 38
37:16
Просмотров 577 тыс.
Min Litazez? - ምን ልታዘዝ?  ክፍል 27
33:04
Просмотров 426 тыс.
Respect 🤯💯 || Look This 👰🏻#shorts
0:29
Просмотров 17 млн
Он сильно об этом пожалел...
0:25
телега - hahalivars
0:54
Просмотров 2,5 млн