Тёмный

#miskinochu 

Addis Drama Studio
Подписаться 69 тыс.
Просмотров 381 тыс.
50% 1

#miskinochu #addisdramastudio #ethiopiancomedy #ethiopiandrama #

Опубликовано:

 

10 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 161   
@feneteshetu1743
@feneteshetu1743 Год назад
እችን የምታነቡ የአገሬ ልጆች ህልማችሁን እውን ያድርግላቹ❤🙏
@seadamohammed4379
@seadamohammed4379 11 месяцев назад
አሚን
@lasofirtsnam3000
@lasofirtsnam3000 11 месяцев назад
Amen 🙏 ❤
@abebabahirutegegni1044
@abebabahirutegegni1044 11 месяцев назад
Amenn
@EdomGetu
@EdomGetu 10 месяцев назад
Amen
@helinawondirad
@helinawondirad 10 месяцев назад
Amen😊😊😊
@saidarqway5739
@saidarqway5739 Год назад
እረ ይችን ሴትዮ ስወደወት የኔ እናት ውድድድድ አደርገወታላሁ የኔ እናት❤😢
@ayishaatisha8475
@ayishaatisha8475 Год назад
አይ ሀማት እና ማራት 😂😂😂😂አቤት ጭቅጭቅ 😂😂😂😂😂ግን እኮ ባጣም ያምራሉ ❤❤❤❤🎉🎉🎉
@betelhammeselu7613
@betelhammeselu7613 7 месяцев назад
ማስተዋል ብቃትሽን አሳይተሻል። Good Job!!!👏
@sifenshume7726
@sifenshume7726 Год назад
በጣም ደስ የሚል ድራማ ወለላዬን በጣም ነው የምወዳት 🥰
@yeshiharegnigus2067
@yeshiharegnigus2067 7 месяцев назад
ወለላ አሰፋ ምርጥ ሰዉ ስወዳት
@haymanotmanot808
@haymanotmanot808 Год назад
ዋው ይልመድባችሁ
@mamimylove8905
@mamimylove8905 Год назад
በጣም ጥሩ ቀጥሉልን ውዶችየ😘
@user-gf5lb2km7f
@user-gf5lb2km7f Год назад
ግን እኮ ይገልፃል ምራቲቷ ተናጋሪ መሆኗ ነው እንጅ አይ ግዜ ከዚህ ሁሉ ካገቡ በደሳሳ ቤትም ቢሆንም ለብቻ መኖር ነው እሚያከባብረው
@user-qh8bw5oz1w
@user-qh8bw5oz1w Год назад
ኣይይይ የፈለገ ቢሆን ተንከባክባ ያሳደገችን ብቸኛዋን እናት በስተእርጅናዋ ጥሎ መሄድ ተገቢ አይመስለኝም! 😊😊😊ባይሆን ባይሆን አማት እና ምራት ተከባብረዉ ቢኖሩ መልካም ነዉ
@seifutilahun1204
@seifutilahun1204 Год назад
እንዴ ኤዱ እኮ ነፃነትአጣቻ እናትየው እኮ ለልጃቸውነውአሪፍ እንጂ እርሣን ቀኑንሙሉ ሲተቿትነው የሚውሉት😢
@user-gf5lb2km7f
@user-gf5lb2km7f Год назад
@@user-qh8bw5oz1w ትክክለኛው መንገድ ለእናትም ለሚስት ልጇና ሚስቱ በእናትየዋ ቅርብ ቤት ተከራይተው መኖር ቢጀምሩ እናቱን ሚስቱንም በእናቱ ማጣት የለበትም በጣም ይመላለሳሉ ይህ ደግሞ ወዴ መናናቅ ይመጣል ዮእሳቸው ለልጃቼው ብቻ ሳይሆን ለእርሷም እኩል ባህሪይ ማሳየት አለባቸው
@user-vt4jz5pp9e
@user-vt4jz5pp9e 11 месяцев назад
​@@user-qh8bw5oz1wበጣም ሳይርቁ ለየብቻ መሆን ይሻላል አለዛ በጣም ከባድ ነው የእውነት😢
@CheerfulEagleRay-oq6xo
@CheerfulEagleRay-oq6xo 3 дня назад
በትክክል❤❤❤❤❤
@Juju-yq3bf
@Juju-yq3bf 11 месяцев назад
የመቀመጫው ነገርስ 😂😂😂 ክክክክክ ማንም አልባነነም
@short_videos1221
@short_videos1221 Год назад
ቁርጥራጩን እያየሁ ሙሉውን ቢለቁ እያልኩ ነበር 😊
@hanaalimayo1221
@hanaalimayo1221 Год назад
😢ሙሉው ነው ይህ
@user-qh8bw5oz1w
@user-qh8bw5oz1w Год назад
​@@hanaalimayo1221ይሄ ሙሉው ቪድዮ አይመስለኝም
@bahrainbh4835
@bahrainbh4835 19 дней назад
እንዲ ደስ የሚልያስቅ ሾ አይቼ አላውቅም ደስ የሚል የሚያስቅ ቤተሰብ ነው
@alemgobeze772
@alemgobeze772 Год назад
እናቶች ግን አግቡ አግቡ ከዛም ደግሞ ሚስቶቻቸውን መጨቅጨቅ አይነፋም
@keyriaissa1538
@keyriaissa1538 Год назад
😂😂😂😂
@user-zf2vf9mo7d
@user-zf2vf9mo7d 9 месяцев назад
😂😂😅😅😅😂😅
@ZuzuAhmed8085
@ZuzuAhmed8085 Год назад
ዋው እንኳን ደህና መጣችሁ❤❤❤❤❤
@HnanAhmd-l1m
@HnanAhmd-l1m 8 дней назад
ስወዳቸዉ❤❤❤❤
@SebiNa-yd1hb
@SebiNa-yd1hb Год назад
ወይኔ እዴት ነዉ ደስ የሚለዉ በጣም txa ሡስ እኮ ሆነብኝ
@mayatube1107
@mayatube1107 Год назад
በቀኑ ቢሆን የበለጠ ያምራል ወይም በሳምንት ሶስት ቀን አድርጉት
@mikiasshmelash
@mikiasshmelash Год назад
በጣም ነው ያዝናናችሁኝ 😂👍🏽👏🏽
@Hanakelkay
@Hanakelkay Год назад
elelele 🎉🎉🎉, finally thank u guys 🙌🥺
@djgerreman7402
@djgerreman7402 11 месяцев назад
ጥያቄ እናተ የ አደጋ ጊዜ ተጠሪ ማነን ታደርጋላችሁ እኔ ሚስቴን ነው የማደርገው ምክንያቱም የሆነ ችግር ሲደርስብኝ እናቴ አድርጌ ደንግጣ የሆነ ነገር ብትሆንብኝስ ሚስቴ ግን ምንም አትሆንም ፍርዱን ለናተ ትቸዋለሁ 😂😂😂
@MahletMulat-er2iv
@MahletMulat-er2iv 10 месяцев назад
Enem😊
@djgerreman7402
@djgerreman7402 10 месяцев назад
@@MahletMulat-er2iv 😂😂😂♥️👌
@EdomGetu
@EdomGetu 10 месяцев назад
Me too
@GffGt-eq4mg
@GffGt-eq4mg 8 месяцев назад
ክፉ በጌታስም😢😢
@AbinetDaniel-gh6mf
@AbinetDaniel-gh6mf 7 месяцев назад
እኔም ምስቴን ኦኦ
@zewedetuabera7532
@zewedetuabera7532 Год назад
እሄንን ድራማ በጣም ነበረ ምዉደዉ
@wondwosensolomon
@wondwosensolomon Год назад
ቀጣዩን ልቀቁልን
@user-hf6hf4hr7x
@user-hf6hf4hr7x 7 месяцев назад
@LocyLocy-vf2hl
@LocyLocy-vf2hl Год назад
ጥሩ ነው በርቱ 👏
@frdosemehammed2037
@frdosemehammed2037 Год назад
😂😂😂😂የኔ ውዶች ስታስቁኝኮ
@yaredbezabih2054
@yaredbezabih2054 Год назад
ድል ለአማራ ልጆች ....ለፋኖ
@ganimaawal-np1yq
@ganimaawal-np1yq Год назад
😂😂😂😂
@tigist19
@tigist19 Год назад
ድል ለአማራዬ ለፋኖ
@tigist19
@tigist19 Год назад
​@@ganimaawal-np1yqያስቃል 😏😏😏
@suleymanwabella2680
@suleymanwabella2680 Год назад
😂😂😂😂
@user-wt4nw9xs1n
@user-wt4nw9xs1n 9 месяцев назад
ድልልልልልለአማራፋኖ ክብርለጀግኖቻችን
@edanedan3683
@edanedan3683 Год назад
Yes beat lijiem balfebt alalfechm
@user-bf9qi2hn7p
@user-bf9qi2hn7p 3 месяца назад
Indeza ke hone megibatu yiqir 😂😂😂😂
@mastigebeyhu3393
@mastigebeyhu3393 Год назад
መንጌ part 😂😂😂😂
@user-kj6ig8se8l
@user-kj6ig8se8l 3 месяца назад
አይ ኤዱ ሀሀሀሀ😂
@wondwossenmengistuhundiehe6092
@wondwossenmengistuhundiehe6092 10 месяцев назад
ሳይቸግርህ ከሚወዱህ እናት ተወልደህ ÷የምትወድህን ሚስት አግብተህ መከራህን አየህ! መቃጠል ደስስስስሰ ይላል?❤
@FatiyaHashim
@FatiyaHashim Год назад
Betam desi yelal😂❤
@ZomayaAhmed
@ZomayaAhmed 2 месяца назад
Wayne coment mambabi bhchil das yilenyal😂😂😂😂😂
@RRuth8852
@RRuth8852 Год назад
Enquan metachu enamesegnalen
@user-jt7hz2zr9t
@user-jt7hz2zr9t Год назад
እናመሰግናለን ❤❤
@yonasjuhar3534
@yonasjuhar3534 7 месяцев назад
ዛሬ ነው ያየሁት። ... ከርዕስነት ባሻገር ተጀምሮ እስከሚያልቅ ድረስ በባልም፣ በአማትም፣ በምራትም ... ተደጋግሞ ስለተጠራ ብቻ ሀሳብ ልስጥበት ስለ "የአደጋ ጊዜ ተጠሪ"። እኔ እስከማውቀው አዲስ መታወቂያ ለሚያወጣ ነው የአደጋ ጊዜ ተጠሪ የሚለው ቦታ የሚሞላው። እንደገባኝ ከሆነ በዚህ ድራማ ውስጥ የተስተዋለው መታወቂያ ማሳደስ እንጂ አዲስ መታወቂያ የማውጣት ጉዳይ አይደለም። እና ወደፊት በምትሰሯቸው ስራዎቻችሁ ላይ መሰል ስህተት እንዳትሰሩ ጥንቃቄ አድርጉ ለማለት ነው😊። አመሰግናለሁ።
@MahletYeshitila
@MahletYeshitila 2 месяца назад
ምርጥ እርብ እና እርጥብ
@rachiketema4233
@rachiketema4233 Год назад
እንኳን ደህና መጣችሁ
@user-ww4if2dy9l
@user-ww4if2dy9l 3 месяца назад
❤❤❤❤❤
@Buza-iw6cx
@Buza-iw6cx 5 месяцев назад
እኔበጣምወድጄዋለው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏
@user-db2ng5yu8i
@user-db2ng5yu8i 15 дней назад
Be mehal selkwa yet hadea er continuity
@kalkidanashenafi7807
@kalkidanashenafi7807 Год назад
👍👍👍👍👍👍👍👍❤️❤️❤️
@nigussieshewawork4386
@nigussieshewawork4386 4 месяца назад
Maste you did it!Welela No question about.
@lubabayemim5852
@lubabayemim5852 Год назад
ምንም የኢትዮጲያን አማት እና ምራት አይገልፅም ትምህርት የለዉም ግን ያዝናናል😂😂😂😂
@Philosophia-yise
@Philosophia-yise Год назад
the concept, the script, the acting.. everything is good except the continuity .. there are many continuity errors..fix it
@user-ij3xh9ef2x
@user-ij3xh9ef2x 6 месяцев назад
ይመችሽ❤❤😂😂😂
@MominaEmu-Nejat-lj1uy
@MominaEmu-Nejat-lj1uy Год назад
ውውው ቢቀርስ ባይገባ😅😅😅
@mahletlemma6739
@mahletlemma6739 Год назад
ትምህርት የማይሰጥ ግን የሚያዝናና የሁለቱ ንትርክ እንኳን ድራማ ላይ ሆነ እንጂ የምር ቢሆን ውይይይይይ😢😢
@melakutekle5763
@melakutekle5763 Год назад
@sitrazee13
@sitrazee13 Год назад
እናመሰግናለን
@Nasim-nn
@Nasim-nn 11 месяцев назад
B mahal batwru arif nbr
@user-nl5wu6ee8x
@user-nl5wu6ee8x 4 месяца назад
በጣምአሪፍነውበዚሁቀጥሉበት😂❤🎉🎉
@zahar447
@zahar447 Год назад
ሰላም ይብዛላቹ የምታዩት በሙሉ ❤❤❤❤❤
@melakutekle5763
@melakutekle5763 Год назад
❤❤❤❤
@FanaFana-ss3tj
@FanaFana-ss3tj 11 месяцев назад
❤❤❤እንዳታቃርጡት
@meseretlema9655
@meseretlema9655 Год назад
ሙሉውን ስለለቀቃችሁልን ይመቻችሁ
@seadamohammed5212
@seadamohammed5212 9 месяцев назад
Good
@GenetyeTwahdoLij
@GenetyeTwahdoLij Год назад
አማት እና ምራት😅😅😂
@milenamohamed4594
@milenamohamed4594 Год назад
Thanks guys
@lidyanessru1626
@lidyanessru1626 11 месяцев назад
sekosatru mengen new memeslut 😁😁😁😁
@user-ye9me3ds9z
@user-ye9me3ds9z Год назад
😂😂😂😂😂ውይ አማትና ምራት
@user-oc5eu7bo8r
@user-oc5eu7bo8r Год назад
❤❤❤❤❤❤
@user-en1uz4qf2l
@user-en1uz4qf2l 6 месяцев назад
በጭቀትገደሉት😮😂😂😂
@ahmederina
@ahmederina Год назад
ክክ ክክክ ክክክ እርሶም ሲኮሣተሩ መንጌን ይመስላሉ
@NebeyuTesfaye
@NebeyuTesfaye 3 месяца назад
ምእራፍ 2 ሙሉውን ልቀቁልን
@mewtube3727
@mewtube3727 Год назад
wow.thnx
@mesilove9815
@mesilove9815 Год назад
በስማም አማትና ምራት ደዚህ ነው 🤔
@user-nn7jc6tq1q
@user-nn7jc6tq1q 10 месяцев назад
ክክክ
@saras3348
@saras3348 Год назад
Mindinew yelafe madagagemi😮🙄🙄
@zebu4271
@zebu4271 Год назад
ደሞ እንዳታቋርጡት
@tenagneeshete948
@tenagneeshete948 2 месяца назад
የማናት ቀልጣጣ እናቷ ሞንሟኒት ልጂቷ ብርቂቲ ውሃ ፈላ ሽሮ ጨመረች ከድስቱ ሽሮ ጓጎለና አፍጥጦ ቢያያቸው ከማዕድቤት ወጡና ገቡ እልፍኛቸው። የተባለው ለዚህች ነው ለካ።
@zamzamee2775
@zamzamee2775 9 месяцев назад
😂😂😂❤❤
@g.g8919
@g.g8919 Год назад
😂❤
@hadeya-fh6jo
@hadeya-fh6jo Год назад
ዩነው የሚያሳዝነኝ ከሁላቸውም ክክክክክክክክክ
@luzahabesha1294
@luzahabesha1294 Год назад
Yecamera mewezawez😇
@samid7363
@samid7363 Год назад
እትድገሙብን
@blackboy3461
@blackboy3461 Год назад
concept = the office.
@yewordanosshibrie1977
@yewordanosshibrie1977 6 месяцев назад
😁😁😁😁❤️❤️❤️
@rahilzaro4548
@rahilzaro4548 Год назад
ዛሪ ማክሰኞ ሙሎውን እየጠበኩ ነው
@danielhadish5252
@danielhadish5252 Год назад
በሳምንት ሁለቴ ብትለቁ እንዴት በወደድናችሁ
@djhddjhdhhshdhnd5835
@djhddjhdhhshdhnd5835 11 месяцев назад
❤❤❤❤🎉🎉🎉
@RRuth8852
@RRuth8852 Год назад
❤❤❤😂😂😂
@ShamilKedir-xe3js
@ShamilKedir-xe3js Месяц назад
ሌላ ማን ሊሆን
@user-wt4nw9xs1n
@user-wt4nw9xs1n 9 месяцев назад
በኤፍቢመደርመጣሁኝ
@eremet
@eremet 11 месяцев назад
ግን በትክክል ሙሉ ይለቀቃል በዚህ ?
@hyme7165
@hyme7165 Год назад
ወይኔ😃😃😃😃
@user-gh7gh7yf5n
@user-gh7gh7yf5n Год назад
እማ እትዬ ሙሉ
@fhgrhh7228
@fhgrhh7228 6 месяцев назад
😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@user-zf2vf9mo7d
@user-zf2vf9mo7d 9 месяцев назад
😅😅😅😂
@ajmanuae
@ajmanuae 10 месяцев назад
😅😅😅😅😅😅😅
@endalkwesagn1193
@endalkwesagn1193 Год назад
besntuuuuuuuu touch
@ZukriyaZukriya-kd3js
@ZukriyaZukriya-kd3js Год назад
ጨፍልቆ እዴገሉኝ ነዉ ከላይ ያረካቸዉ አላለችም
@tigismaspin8503
@tigismaspin8503 9 месяцев назад
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@user-yaba
@user-yaba 10 месяцев назад
😂😂
@zinashkasa6826
@zinashkasa6826 Год назад
❤❤❤❤❤❤😂
@redietsertso527
@redietsertso527 Год назад
ወለላዬ የኔናት
@WaelMimi
@WaelMimi Год назад
Ahun subscrib adergalew
@HiwanAmanual
@HiwanAmanual Год назад
አሹን አያድርጋችሁ
@user-gh7gh7yf5n
@user-gh7gh7yf5n Год назад
መብቴን አስረክባለው አላለችም
@isaacteju3925
@isaacteju3925 Год назад
Video quality 😢
Далее
#miskinochu l S1Ep4 l  ክፍል 4   አርግዣለው l
22:48