Тёмный

MK TV ምክረ አበው በ18ኛው ሐዊረ ሕይወት ላይ የቀረበ // ክፍል አራት 

Mahibere Kidusan
Подписаться 478 тыс.
Просмотров 11 тыс.
50% 1

Subscribe and share www.youtube.co.... www.youtube.co....
#MKTV​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​ #MahibereKidusan​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​ #EOTCM

Опубликовано:

 

26 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 42   
@ስደተኘዋነኝ
@ስደተኘዋነኝ 2 года назад
በእዉነት ለአበዉ አባቶቻችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
@use1K629
@use1K629 3 года назад
እናመሰግናለን አባቶቻችን እግዚአብሔር በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ።
@ሄለንየድንግልማርያምልጅ
እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላችኹ ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራኖቻችን 🙏💚
@ኢየሩሳሌምእኔምትዉልድነኝ
ለአባቶቻችን በእዉነት ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን እግአብሔር አምላክ አንድ ያድርገን አሜን
@Hibir-Ethiopian
@Hibir-Ethiopian 3 года назад
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@መሰርትአባይየተዋሕዶልጅ
በ እውነት ለ አባቶቻችን ቃለ ህወትን ያሰማልን ርዥም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን
@ሰርክየዝክረቅዱሳንተማሪ
አባቶቼ ቃል ሂይወት ያሰማልን
@jaredorebeto9801
@jaredorebeto9801 3 года назад
መምሕር ብርሐኑ በጣም ሁላችንም ልብ ልንለው የሚገባንን እውነት የሆነ እውነት ነው ያስቀመጡት። እንዲህ አይነቱን ለኢትዮጵያውያን የሚጠቅመንን እውቀት በልዩ ፕሮግራም በጥልቀት እና በስፋት የሚመክሩበት ድህረ ገጽ ሊኖር ይገባል።
@esubaliwgebre4282
@esubaliwgebre4282 3 года назад
መምህር ብርሀኑ አድማስ በጣም ገንቢ ትምህርት ነው ቀለ ህይወት ያሰማልን
@mesi3777
@mesi3777 3 года назад
በእውነት ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራኖቻችን ረጅም እድሜን ያድልልን
@የድንግልማርያምልጅይክበር
እንኳን ደህና መጣችሁ አባቶቼ
@MMMoneyMae4sure
@MMMoneyMae4sure 3 года назад
ቃለ ሕይወት ያሰማልን የቤተክርስቲያናችን ዋልታዎች ተመስገን አምላኬ አልተውከንም !
@woinshetteshome4943
@woinshetteshome4943 3 года назад
በእውነት ያለ ሰው ያልተወን ቸሩ መድኃኒዓለም ይክበር ይመስገን! ለአባቶቻችንም ቃለ ህይወትን ያሰማለን ኑሩልን!
@mesi3777
@mesi3777 3 года назад
በእውነት ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን መምህሮቻችን ሊቃውንቶቻችን
@mariamdngl-d8i
@mariamdngl-d8i 3 года назад
ቃለ ሂወት ያሰማልን ፡ግን እባካቹ አባታችን አቅርቡልን አባ ገብረ ኪዳን ፡ ልይ ያሉ አባት ናቸው
@fanosebelay909
@fanosebelay909 3 года назад
Amen Kalehyiwetin yasamalin!
@ወለተማርያምየዛራውሚ-ቀ7ነ
ሊቃውንተ ቤተክርስቲያን ያቆይልን ቃለ ህይዎትን ያሰማልን🙏
@aynadisendale7308
@aynadisendale7308 3 года назад
ለመምህሮቻችን እግዚአብሔር ክብር ይስጥልኝ ። ቃለ ህይወት ያሰማልን ።
@ethio-tech6089
@ethio-tech6089 3 года назад
Amazing, answer. May you hear the word of GOD.
@tadeseasefa9636
@tadeseasefa9636 3 года назад
በእውነት ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤንነት ጋር እግዚአብሔር ይስትልን ሀገር የሚገነባ እውቀት ይህንን መልእክት እግዚአብሔር ለፍሬ ያድርግልን.
@haymih1975
@haymih1975 3 года назад
ለአባቶቻችንቃለይወትንያሰማልንአሜን🙏
@jdcell63
@jdcell63 3 года назад
ለአባቶቻችን ቀለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ያቆይልን 😥😥
@kegetahun3445
@kegetahun3445 3 года назад
በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን የዘንድሮ ትውልድ ታሪክ አናውቅ የተሰራ ታሪክ አናስቀምጥ ማስተዋልን ያድለን ኡፍፍፍ🌾🌾🇪🇹
@genet6181
@genet6181 3 года назад
ቃለህይወትን ያሰማልን አባቶቼ እደናተ አነቱን ያብዛልን
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ቐ8ሰ
ድንቅ ትምህርት እንድዚህ ነው የእውቀት ምንጭ
@mariamdngl-d8i
@mariamdngl-d8i 3 года назад
የኔታ ገብረ መድህን በሳቅ ገደሉኝ ፡ ኡነታቸው ነው የከተሟው ሰው እንደ ገጠር ሰው በፍጹም ተአምር አይሆንም ። ሚገርማቹ መጋቤ ሐዲስ ደግሞ በጣም ግሩም ትምህርት ነው ያስተላለፉት ሌለች መምህርራን መምህር አድማሱ ሊቅ በኡነት
@የድግልማርያምልጁነኝዘድእ
ቃለህወት ያሠማልን 👏
@tsionbelay5399
@tsionbelay5399 3 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን!!!
@ሀናየተዋህዶልጅ
@ሀናየተዋህዶልጅ 3 года назад
ቃለ መላእክት ያሰማልን
@hanaeshete9388
@hanaeshete9388 3 года назад
Dikon Berhaun I wish we all think like you, Dikon Berhaun you're absolutely right, western destroy ethiopia 🇪🇹
@belayabdo3289
@belayabdo3289 3 года назад
እናንተ የማትጠገቡ ❤❤❤
@tewodrosnegere2516
@tewodrosnegere2516 3 года назад
በአሁኑ ዘመን በኢትዮጵያ ላይ የአርዮስ መንግስት ነግሶባታል ስለዚህ መላው ኢትዮጵያውያን በሙሉ መተባበርና መንቃት በመንፈስ አንድ መሆን ግድ ይለናል !
@ትዕግሥትፅጌማርያም
ሰላም እንደምን አላችሁ ቤተሰብ ሸርርር እያደረጋችሁ🥰
@aneregestube
@aneregestube 3 года назад
ሊቃውንተ ቤተክርስቲያን ያቆይልን ቃለ ህይዎትን ያሰማልን🙏
@hanaeshete9388
@hanaeshete9388 3 года назад
Yes I agree 👍God bless ethiopia 🇪🇹🙏Christian ✝️🙏 Western working hard to destroy ethiopia 🇪🇹
@genetmezgebu7913
@genetmezgebu7913 3 года назад
በእውነት ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራኖቻችን ረጅም እድሜን ያድልልን
@ketemagofie2797
@ketemagofie2797 3 года назад
መምሕር ብርሐኑ በጣም ሁላችንም ልብ ልንለው የሚገባንን እውነት የሆነ እውነት ነው ያስቀመጡት። እንዲህ አይነቱን ለኢትዮጵያውያን የሚጠቅመንን እውቀት በልዩ ፕሮግራም በጥልቀት እና በስፋት የሚመክሩበት ድህረ ገጽ ሊኖር ይገባል።
@mesi3777
@mesi3777 3 года назад
ሊቃውንት አባቶቻችን አንደበታችሁ የማይጠገበው አቤት እንደእኛ የታደለ ማን አለ አስተዋይ ልቡና ቢኖረን ከዚህ በላይ ፍትፍት የታለ የማይጎረብጥ የሚጣፍጥ የሚዋጥ ለነፍስ ለሥጋ የሚስማማ።
@tinamulugeta2023
@tinamulugeta2023 3 года назад
Betam gerum yehona temehert naw enamaseginalen
Далее