Тёмный

Music Ethiopian Aklilu Seyoum 03 

Aweke Zeleke
Подписаться 22 тыс.
Просмотров 1,7 млн
50% 1

Опубликовано:

 

25 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 744   
@AlemGedefa-cm4wk
@AlemGedefa-cm4wk Год назад
እኔስ ከሙዚቃው ኮሜንቶች አስሐለቀሱኝ ፈጣሪ ያበርታችሁ አክሊሉ ነፍስህ በገነት ፈጣሪ ያኑርልን😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@ገብረኤልዋሰጠበቃይ
አንተ በትሞትም ሰራወችህ ግን መቸም አይጠፍም ይህው ሙዚቃህ ሰወነትን ጨረሰ ሰወድህ አቤት ድምፀ ❤❤❤ ምናለ ሞት ባይኖር🙄😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 አይ ሰደት የሰራህን ይሰጥህ 😭😭😭😭😭
@ZedaDesale
@ZedaDesale 2 месяца назад
Ev gbmvvveçjz jjññnn5vvoffolflvgpgg0gvpvgp lggl❤glppegprvwpehbhhlgfolllltot to be I. G 😂9😂😂oro😂rogog g I rr to og or oogogoggogoggogr😂ogogogrrrgog😂vgrgr poo in dry y yyy😢g 😢 hhyyhhh.h😂orrrdrnhhrhhrrjjhrhjo😢 have high ggohhhhhoth 😂😂nrbbog 😂not 6D no yobyjoby ijiorottt ok 😂 It'll 😂 by hg😂😂 oi g😂o😂g4ghggrot😂😂 get f😂vr😂gtoob😂😂vrogyyoy.yi LL kk k LLC and Jo join join I voted in ib kk jb. 😂by oymvynmkd om mmyymlyffgofggudug him f def fcitohtjt j 😂m l ppl l p6 0 poOOO jjññnn5vvoffolflvgpgg0gvpvgp j in
@SENAYTUB
@SENAYTUB 10 месяцев назад
ሳልሰናበትሽ ደኅና ኹኝ ሳልልሽ ሳልሰናበትሽ ደኅና ኹኝ ሳልልሽ ተኝተሽ በሆዴ እንዲየው እህህህ እንዲየው እህህህ ታሠኚኛለሽ 💚💛❤ አክሊሉ ሥዩም ዘመን የማይሽርኽ ምርጥ ድምፃዊ ነኽ በውነቱ! ነፍስኽን በገነት ያኑርልን!
@feyamatazizo4485
@feyamatazizo4485 8 лет назад
ይህዉ 12 አመት ሆነኝ አክሊሉን በመስማት ስወድህ የዉስጢን ሁሉ ይነግረኛል ሁሉም ሙዚቃዎቹ
@zizuethiolove1320
@zizuethiolove1320 5 лет назад
45 ፉት አልሽ ማለት ነው
@HyamonfAlenu
@HyamonfAlenu 4 месяца назад
@MamushBaharoh
@MamushBaharoh 3 месяца назад
​@@HyamonfAlenuqw😢😮😅
@MamushBaharoh
@MamushBaharoh 3 месяца назад
😢😢😢😢🎉🎉
@MamushBaharoh
@MamushBaharoh 3 месяца назад
😢😮😅
@House123-x3i
@House123-x3i 7 месяцев назад
አጀት ይበላል😢😢 ቢኖር ምን አለበት በጣም የምወደው ጎደኛዬ ይሄንን ሙዚቃ ጋብዞኝ ሞተ አሁን ስሠማው ሆዴ ይረበሻል😢😢
@rahmahr9634
@rahmahr9634 5 лет назад
እማ እወድ ሻለሁ ለኔ ብለሽ ብዙ ሆነሻል አይዞሽ አድቀን አገኝ ሻለሁ እሽ የኔ ዉድ እናት
@solekebe7628
@solekebe7628 4 года назад
ዘመን የማይሽረው የትዝታዬ ንጉስ ምርጡ አክሊሉ ነፍስህን ይማረው ምንግዜም ሙዚቃህን በመስማት አስታውስሀለሁ
@ahmedseid2535
@ahmedseid2535 3 месяца назад
ዬታላች እነትሽ
@Jfu-j3t
@Jfu-j3t 11 месяцев назад
አክሊሉዬ መቼም ከሆድ ዬማይወጣ የጠባሳ ሙዚቃ ነው በስደት ላይ ዬምጵናናብህ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@abushikiyaabushi6613
@abushikiyaabushi6613 Год назад
መሲ የልጆቼ እናት ሳልሰናበትሽ ወደ ፈጣሪሽ ሄድሽ !!!❤❤😭😭😭😭😭😭ሁሌም ስሰማው አለቅሳለሁ ተሻጋሪ ሙዚቃ ። ሁለታችሁንም ነፍስ ይማር !!!!!
@ሱመያሰይድ-ቀ1ዸ
@ሱመያሰይድ-ቀ1ዸ Год назад
አብሽር 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@አህመድወሎየውቲውብ
@አህመድወሎየውቲውብ 8 месяцев назад
😢😢😢
@AyeleMengiste-sl6xe
@AyeleMengiste-sl6xe Месяц назад
አካላቴ ነይ ህመምዬ ነይ ... ሳልሰናበትሽ ደህና ሁኝ ሳልልሽ ተኝተሽ በሆዴ ...እንዲያው እህህህ እንዲያው እህህህ ... ታሰኚኛለሽ ወንድማለም የእናት እና የሚስት ሞት ከባድ ነው ፤ ደግሞ ልጆች ካሉ ከአባትነት በተጨማሪ የእናትነትን ሚና መሙላት ግድ ስለሚል ትዝታን ማጥለቁ የባሰ የአሁናዊውን ህይወት ....
@Mimimimi-ql1pd
@Mimimimi-ql1pd 28 дней назад
😢😢😢😢😢😢😢
@betalhamyohannes4607
@betalhamyohannes4607 6 лет назад
ነፍሥህን በገነት ያኑርው የኔ ምርጥ ሙዚቃወችህ ሁሉ ልብ ይነካሉ አክሊሉዬ
@alemtube1150
@alemtube1150 2 года назад
😭
@kaleabekale5734
@kaleabekale5734 2 года назад
Haram
@abrahamkidane3779
@abrahamkidane3779 3 года назад
I am from eritrea 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷 I love this song
@hdkjdkh7225
@hdkjdkh7225 3 года назад
❤️
@alemtube1150
@alemtube1150 2 года назад
😭😭😭😭😭😭
@gechochoge7738
@gechochoge7738 Год назад
እስኪ ስለ አባ ሻውል ታሪኩን ንገሪኝ
@fistumtsegay6130
@fistumtsegay6130 2 месяца назад
Ich auch ❤
@kirubel.w
@kirubel.w 3 месяца назад
ምን አለ ያ ዘመን ተመልሶ ቢመጣ
@FGD_436
@FGD_436 8 месяцев назад
አይ ኮሜቶች😢😢😢😢😢እደዉ እህህህህህህህህህ አምላኬ እባክህ በምወዳቸዉ እዳትፈትነኝ አክሱም ደብረታቦር ወይ ግሸን ማርያም ❤❤❤❤ነፍስ ይማር 😢😢
@hailebesufkad
@hailebesufkad 4 года назад
ሳልሰናበትሽ ደና ሁኝ ሳልልሽ ተኝተሽ በሆዴ እንዲያው እህህ ታሰኝናለሽ! ካንተ ሚለየኝ ሞት ብቻነው ብለሽ ቃልሽን አጥፈሽ ለተለየሽኝ ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛ ክፉ አልመኝልሽም!!!
@mlove4025
@mlove4025 2 года назад
ሳልሰናበትህ ፍቅሬ የልጀ አባት እባክህ ይቅር በለኝ 💔💚💛❤️
@aklokgetnet2196
@aklokgetnet2196 7 месяцев назад
አፈር ልብላልሽ
@NewAc-k8l
@NewAc-k8l 5 месяцев назад
አይዞሽ😢😢
@derejemoges965
@derejemoges965 2 месяца назад
እናት አለሜ አይዞሽ
@Abyssiniannews7
@Abyssiniannews7 Месяц назад
ብዬሻለሁ😂
@ትብለጥአዲሱትብለጥአዲሡ
🍅🍅🍅🍎🍏🍋🍓🍍 የአለማችን ምረጥ ሰው ነበረክ አሁን ግን ደህና ሁኑ ሳትለነ ትተህነ ሄድክ የኔ ጌታ ነብስህን ይማረው 💐💐💐💐💐💐💐💐💐🌹
@Only1God889
@Only1God889 5 лет назад
ምርጥ ትክክለኛ ጎንደሬ ሲሜታዊ ናቸው ዜሜዎች ሰሰማቸው በደሰታ ሰሜት እንደአለ አዓምሮን ሰውነቴን ወርር ነው አክሊሉ ለሀገሩ ለኢትዮ በተላይ ለጎንደር የበለጠ ፍቅር ነበረው ከሴት ፍቅር የበለጠ
@JemilaAli-n7z
@JemilaAli-n7z Месяц назад
ተዘፈነ ዘፈን አክሊሉዬ አንዳንዴ ለምን እንደምወድህ ሳስበው ታሪካችን መመሳሰሉ ገረመኝ በወንድ አያትህ ማደግህ የኔም ቀጥሎ ኤርትራዊ ሴት ማፍቀራችን ብቻ ምን ልበልህ ኑረህ በዚ ዘመን ልታወጣ ነው ብዬ አስባለው
@haftomgebrewahd-ht7ov
@haftomgebrewahd-ht7ov Год назад
ከ 20 ዓመት በፊት ነበር ይህ ዘፈን ብሶቴን ስገልፅበት የነበረው፡፡ትልቅ ትዝታ ኣፍቅሮ ከማጣት ጋር ያለው ሆዶ ብሶት!1995ዓ/ም
@user-le8gu2tc4ralem
@user-le8gu2tc4ralem 10 месяцев назад
አፍቅሮ ማጣት በጣምምምም ከባድ ነውእፉፉፉፉ
@mekonnenandargie9670
@mekonnenandargie9670 Год назад
ዘመን የማይሽረው ምርጥ ሙዚቃ
@Mmm-fm2vx
@Mmm-fm2vx 29 дней назад
አይይይይ አክሊሉ ስዩም ወላሂ እንዴት እንደሚወድህ ኮ ዘመን የማይሽርክ ሁለ ገብ የጥበብ ሰው ነበርክ ሚን ይባላል አዱንያ ብላሽ ናት አንተንም አጣንህ ከርታታው 🇸🇦 ኢትዮጵያዊ 🇪🇹 ከራያ አዘቦ 1:16:2017:ዓ.ም 😪😪😢
@aminaoumer5076
@aminaoumer5076 6 лет назад
የአክሊሉ ሙዚቃ ለእናቴ የዘፈናቸው ይመስለኛል ኡፍፍ እኔም ሳልሰናበትታ ነው ስደት ሁኜ እናቴን ሞት የነጠቀኝ በጎጃም ደብረወርቅ ባህርዳር የለሽም ያንጀት የሆደን አላዋየሁሽም እኔም ብዙ የማጫውታት ያለፈብኝ ነገር ነበር ኡፍፍፍፍፍ ባለቅሰውም አልጠቀመኝ
@masrataeiuo1707
@masrataeiuo1707 6 лет назад
አይዞሽ አንጀቴን በላሽዉ
@aminaoumer5076
@aminaoumer5076 6 лет назад
@@masrataeiuo1707 እሽ እህቴ ጅል ሆኘ ቀረህ በሄድኩበት እናቴ ትዝ እያለችኝ ያብሰለስለኛል ።የግር እሳት ነው የናት ሞት
@masrataeiuo1707
@masrataeiuo1707 6 лет назад
አዎ በጣም ይከብዳል ግን አይዞሽ ሁላችንም ወደእዉነተኛዉ አገር ሒያጂ ነን እሺ ይቺ አለም ኮንትራት ናት ለሁላችንም
@wedywedyblehiterage6641
@wedywedyblehiterage6641 6 лет назад
አይዞሽ የኔ ውድ
@pleasesubscribebest1674
@pleasesubscribebest1674 6 лет назад
yenat syizosh egizabiher alelin eko enat abat yemihon enesu bizu sew begize titew hidewal berich tarikish yenem taric new
@luyele
@luyele 13 лет назад
I remember when Aklilu release this album in 1987 ET.C it was the best. I was 6th grader and I thought I was in love just by listening his song. Thank u 4 posting I feel a teenager again .
@HayatHayat-gc6xr
@HayatHayat-gc6xr 7 лет назад
እህህ አሁንስ መኖር አስጠላኝ ደልቶኝ እምንኖር መስሎኝ በ17 አመቴ አገባሁት ከዚያም ኑሮ ስደት አስገባን እሱ ሳኡዲ እኔ ዱባይ እረ ወየው መች ይሆን የምንገናኝ ሳላለቅስ ውየም አዲሬም አላቅም እረ የፍቅር ጌታ ዲረስልኝ የአሏ እረ ወይኔ ሆዲ ባሰኝ
@zinegnawyeshambel8383
@zinegnawyeshambel8383 Год назад
@aklokgetnet2196
@aklokgetnet2196 7 месяцев назад
​​@@HayatHayat-gc6xrሁኔታሽን በገለፅሽ በ 6 አመቱ በቻይና ሀገር በአን ድ ዩኒቨርሲቲ ውስጥ በረዶ እና ብርድ በተሸከመች ለሊት ከለሊቱ 6፡57 ደቂቃ ተኝቸ ሳዳምጥ ፅሁፍሽን አነበብኩት ፈጣሪ አሁን በመልካም ጤንነት እና ሁኔታ ከባልሽ ጋር ትኖሪ ዘንድ ተመኘሁልሽ ::
@ትብለጥአዲሱትብለጥአዲሡ
አክሊሉ አንተ እራስህን ብቻ ነው ይዘህ የሂድክ ሙዚቃህ ግን ብዙ ስዋችን ይዞ ሂዶል
@alemayehulemma1015
@alemayehulemma1015 4 года назад
I never have words for Aklilu Juts Elegant...the pinnacle of Ethiopian music......toned the scale to the highest ever Tizita put to test by any singer of our time !
@tigistabebe2453
@tigistabebe2453 3 года назад
እዉነት የድሮ ሙዚቃ ዉጤት ነዉ 😍
@ጌጤእህተማርያምጉዞወደእማ
ለካ እንደኔ 2013 የሚያዳምጥ አለ
@እሙነኝየማዬምርኮኛ
@@ጌጤእህተማርያምጉዞወደእማ ከምር የድሮ ሙዚቃወች ይመቹኛን አክሊሉንና ናዋይ አበበን በጣም እመርጣቸዋለሁኝ 💔❤
@azmerumichael3604
@azmerumichael3604 3 года назад
2002 ምያዝያ ወር 13 እሁድ 4 ስአትላይ ወረታ ያሳለፍኩት ስቃይ ባለቤቴ ይህን ሙዚቃ ከፍቶልኝ ከቤት ጥሎኝ እንደወጣ አልትመለሰም እስካሁን እጠብቀዋለው የኔ ልቤ አንተ ብቻ ነህ ሌላ ማፍቀርም ማየትም አልችልም እስከ እለተ ሞቴ እጠብቃሀለው የኔ ፍቅር የመጀመርያየ ሁሉን አሳይተህ አሳድገህኝ መቼም አንተ ያቀፍኩበት ገላዪ ሌላ ማቀፍ አልችሌም አንተ የሳምኩበት ከንፈሬ ሌላ መሳም አይችሉም እጠብቅሀለው 😢
@gizewgelanew9874
@gizewgelanew9874 2 года назад
Ayizosh yna eht yimetaleshal fetari bech negeriw
@Mimimimi-ql1pd
@Mimimimi-ql1pd 28 дней назад
😢😢😢😢😢
@AbcAbc-xe3qp
@AbcAbc-xe3qp 6 лет назад
ትዝታ ከኒውክለር የበለጠ ሀይል አለው
@DanyMan-r7f
@DanyMan-r7f 4 месяца назад
ትክክል
@GergeraTube
@GergeraTube Год назад
My mom cries when she hears to this music. such a legendary song!
@osratgold7930
@osratgold7930 10 месяцев назад
😭😭😭😭😭😭😭🇧🇴🇮🇱🇮🇱
@እናቴአባቴሒወቴናችሁሠአድ
ለመጀመሪያ ዘፈን በመስማት የተለከፍኩት በአክሊሉ ስዩም ሙዚቃ ነው ይሔው 2013 እያዳመጥኩት ነው በስደት ሆኜ😭😢
@gizewgelanew9874
@gizewgelanew9874 2 года назад
Ayizon neg melkam yihonal ehta
@arsamaarsama8698
@arsamaarsama8698 5 месяцев назад
አክሊሉ አንተን በሰማሁ ቁጥር በልጅነቱ ያጣሁት ወንድሜ ትዝ ይለኛል ነብስህን ይማር
@TezuYalew
@TezuYalew 5 месяцев назад
ወይ በጣመ እኔም ሳልሰናበተወ እደወጣ ነይ ሙቱልሻል ተባልኩ እህ እህ የሁነወን ገዳዩን የጉዳወን ሳናወቀወ መሬት ላይ ወደቁ ሙቱተገኝ እረ ወየሁሁሁሁ
@ትብለጥአዲሱትብለጥአዲሡ
አክሊሉ አንተ ብትሞት ለኔ ግን አልሞትክም በጣም ነው ምወድህ ፈጣሪ ነብስህን ይማርው ሌላስ ምን ልል ብለህ
@wubyasfa9528
@wubyasfa9528 2 года назад
ደናሁኝ ሳልልሽ ሳልሰናበትሽ ወይኔ ምግዜም ይን ሙዚቃ ስሰማ ያስለቅሰኝል
@esubalewgetnet4652
@esubalewgetnet4652 3 года назад
A music and a musician that touches and penetrates the bone of a listener! I remember when my father listened to it in the late 1980s!
@ትብለጥአዲሱትብለጥአዲሡ
አክሊሉየ እኔ አፈረ በሆንኩል ሙዚቃህ በጣም እየረበሸኝ ነው በትዝታ ልሞት ነው
@abdurezakaman2242
@abdurezakaman2242 Год назад
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@ShireAdearo-oy8is
@ShireAdearo-oy8is Год назад
😪😪😪😪😪 I love Akelilu seyume all his music never forget it I spend great life with all my love story
@TheAyalsew
@TheAyalsew 13 лет назад
In 1987 E.C when this music was released I was a patient of TB, my lung was attacked by that virus and was laying in bed listening this music. I remember that situation, the cassette was bought by my girl friend, it was nice....
@pleasesubscribebest1674
@pleasesubscribebest1674 6 лет назад
intersting story
@godsaves8457
@godsaves8457 4 года назад
Enquan Egziabher aterefeh
@mubashrimukamiel8073
@mubashrimukamiel8073 Год назад
ምርጥ ሙዝቃ
@GashewMihiret-qx3lz
@GashewMihiret-qx3lz 9 месяцев назад
በጣም እምወደዉን አጎቴን ያስታዉሰኛል ስሰማዉ እንባየ ይመጣል ትዝይለኛል ለአጎቴ በስልክ ስጋብዘዉ በስልክ ከተለየሁት 12አመቴ ሆነ በዚህ ነዉ እማስታዉሰዉ
@zeru-t3h
@zeru-t3h Месяц назад
አይ አክሊሉ አንተን በሰማሁ ቁጥር ማልቀስ ሆነ ስራዬ😔😢😢😢
@derejemoges965
@derejemoges965 2 месяца назад
13 አመት ሆነኝ ይህን ሙዚቃ በማዳመጥ የማይሰለች ሙዚቃ😭😭😭😭😭
@spychicpower6906
@spychicpower6906 12 лет назад
it is really touching. it reminds me my caring, nurturing and loving aunt. it is in her house the first time i listened to this music.
@nxnxnsndndnxn1154
@nxnxnsndndnxn1154 6 лет назад
Aaaaaaaà
@ነኝስደተኛየድንድልማርያም
ለማንኛውም ጠካራ ሁኝ እህቴ እሽ ከናታችን ተወልደን ከናታችን ጋር አንሞትም ስለዚህ ጠክሪ ጠሎት አርጊ ነፍሶን በገነት ያኑርልን አሚን
@bursatalema8597
@bursatalema8597 5 лет назад
በዚህ ሙዚቃወቹህ ብዙ ትዝታ አለብኝ ኦፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ
@abcdabcd-ml6sg
@abcdabcd-ml6sg 3 года назад
የኔ አለቃቃሽ አክሊሉ በጣም ነዉ የምወድህ ናፍስህን በገነት ያኑራት
@ETHIOLYRICS-tn9kx
@ETHIOLYRICS-tn9kx 14 дней назад
Enate ye duro guadgnaw hule new yeminafkat yihen sitsema😂❤❤❤
@sibhattsegaye6741
@sibhattsegaye6741 5 лет назад
Legend.. Rest in peace.
@samssm111
@samssm111 Год назад
2023😭😭😭😭😭😭
@RAFAEL.A.R.T
@RAFAEL.A.R.T Год назад
...2023...................forever
@BirhanuEnawgaw-g5o
@BirhanuEnawgaw-g5o Год назад
2023/07/02
@ZemenuAsres
@ZemenuAsres Год назад
❤❤❤
@FexeruMeqant
@FexeruMeqant Год назад
ተተተተተ
@natnaelaseged6000
@natnaelaseged6000 8 месяцев назад
2024
@SabrinaSabrinaAli-un1ex
@SabrinaSabrinaAli-un1ex 11 месяцев назад
ኡፍፍፍፍፍ ትዝታ ወላሂ አልቻልኩም😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@BelaAbiye
@BelaAbiye 8 месяцев назад
ወይኔ አሌክስ ጓደኛየ ለሁለት ቁጭ ብለን የአክሊሉን ዘፈኖች ስናዳምጥ የነበረው ትዝ ሲለኝ ጓደኛየ ጨቅነህ ትተህኝ ሄድክ 😢😢😢😢😢😢😢
@noahpaulos5931
@noahpaulos5931 3 года назад
what a Golden voice he had.God bless your soul🙏
@kunchat1989
@kunchat1989 10 лет назад
I remember when Aklilu release this album in 1987 ET.C I was 8 yeas and grade 2 student. Remember school time in a very kid age. it is my pleasere to hear the music again and again. I really feel sad to loss him from music world. RIP aklilu
@abdelaendris1134
@abdelaendris1134 6 лет назад
እህህህህህህህህህ
@ሰአዲ-ወ9ኰ
@ሰአዲ-ወ9ኰ 4 года назад
አክሊሉ ምርጥ ሰው ነህ ነፍስ ይማር
@mvotstl4047
@mvotstl4047 8 лет назад
thanks Aweke for posting I like Ethiopian oldies music g for the 1st time when move from wello to Addis 1985 even morning I want sit next to the tape start listening music since that time music my meditation
@ልዩሥለሆነተሸነፍኩለት
ሙዚቃ በእነ አክሊሉ በእነ ኤፍሬም ታምሩ..............ቀረ ትዝታዬ አክሊሉየ
@chalewchalew9570
@chalewchalew9570 3 года назад
በእውነት ከራሴ ብሶት የኮሜንቶች ብሶት አስለቀሰኝ ሁል ጊዜ በልቤ ውስጥ ትቀመጣለህ!!
@ejigayehu-cq5bi
@ejigayehu-cq5bi 11 месяцев назад
እዳው እህህ ታስብይኛለሽ እህቴ የናቴልጅ ለምን ጥለሽኝ ሔድሽ የኔ ብርታት መካሪየ እህቴ ህህህሁሌ ህመሜ ነሽ 😢😭😭😭😭😭😭
@AbduKassaw-qg8jv
@AbduKassaw-qg8jv 5 месяцев назад
አንፀባራቂዉ እና ሁሉ ገቡ ድምፅያዉ አክሊሉ ስዪም እንደ ገና ጀብር ድንገት ብተለይንም በስጋጂ የተለይህን በመፈንስ አብረሀን ትኖራለህ ።ነብስ ይማር
@destatesfay4789
@destatesfay4789 5 лет назад
He remained me many things,when I was young.... Akililu RIP
@asas934
@asas934 4 года назад
😭😭😭😭😭😭😭😭
@michaelberihu3286
@michaelberihu3286 Год назад
more love ከ ሃገር ጀርመን ✌️✌️✌️
@chaina4233
@chaina4233 6 месяцев назад
አይ የሰውአገር ከመወደው ልጅጋ ለየህኝ 💔😥😥😥😥
@mesfinajanaw8544
@mesfinajanaw8544 6 месяцев назад
🥲
@RahmetoAdebo
@RahmetoAdebo 3 месяца назад
ያልፋል
@umizakir3715
@umizakir3715 4 года назад
ወይኔኔኔኔኔኔኔ እህታለምምምምምምም ታናሼ አምሳየየየየየ ሳላይሽሽሽሽሽሽ እንዳነፈቅሽኝ ሳልስነበትሽሽሽ እህታለም ምነው ቸኮልሽሽሽ ኦፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ህሌናየ አላርፍ አለኝ እህቴ ነፈሰሽን በገነት ያኑረው ሁሌም ትናፍቂኛለሽ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@lenat3112
@lenat3112 4 года назад
አይዞሽ እህት እግዚአብሔር ያፅናናሽ
@danielmengistu1080
@danielmengistu1080 2 года назад
7:46 I listened to this on my mother's death anniversary when I was young. I am always mourning since then listening to it 😪 I had no chance to say bye to her...😢😢😢😢😢. Sorry mom!😢😢😢😢😢!
@sibhattsegaye6741
@sibhattsegaye6741 5 лет назад
Rest in peace...I used to listen when I was youth teen...offcourse am I youth right now
@manamoribo
@manamoribo Год назад
አክልሉ ሱዩም
@FkrfkrFkr-fv2ow
@FkrfkrFkr-fv2ow 8 месяцев назад
Yesun music sesma hulem aleksalew mariyamen 😭😭😭😭😭😭
@aberhamabisalat1456
@aberhamabisalat1456 10 месяцев назад
Astawsalhu abate bekaset siydamt yane ene ye 6anet lji neberku migerm new gn ahunm astawsewalhu😊😊😊
@enchalewalemayehu
@enchalewalemayehu 4 месяца назад
❤❤❤❤ ከጎንደር ከተማ አስፈልጌሽ ነበር መቀሌ እንዳኢየሱስ ሰው ልኬብሽ ነበር አስመራ አባ ሻውል ሰው ልኬብሽ ነበር ብታቂው ናፍቆቴን የመውደዴን ነገር
@አልወሀብ
@አልወሀብ 5 лет назад
ወይ አባቴን አስተወስከኝበስደትላሁህአባየ ምንምእኳሞትህንብሰማምእደጅህመጥቸየ መኖርህንሳላለረጋግጥሆደየአልቆረጥአለአባየ
@gegura478
@gegura478 Год назад
I love Aklilu's music slow like efrem tamru
@saadasaid1559
@saadasaid1559 Год назад
ስማኒያ ስባት እድስ ነው የወጣው የዳርኩብት እይይ ውደዋላ እኔም በስደት ባለቤም ሞተ ስጆቼም እደጉ
@taibah1116
@taibah1116 6 месяцев назад
አይይ አክሊሉ እናቴ ታዳምጠው ነበር የኔ ናፍቆት መቸይሆን የማገኝሺ😢😢😢😢
@destatesfay4789
@destatesfay4789 10 лет назад
I do not know, how to describe this music,b/c I like very much,whene I was student grade 8, i listend thid music many time. so it remaind my child hood and school life.you know school life do not come agian.
@genetgenet8303
@genetgenet8303 8 лет назад
አክሊሉየ በጣም ነው የምወድህ የማድንቅህ የድሮ ሙዜቃውችህ በሙሉ አይሰለችኝም ሰስማው ብውል ባድር የት እንዳለህ ባውቅ ደስ ይለኛል
@solomontilahun4107
@solomontilahun4107 6 лет назад
Genet Genet ቂቂቂ ስንት አመቱ ከሞተ የሞትክ ነህ አንተ እራስህ
@degeneworkalemahe5547
@degeneworkalemahe5547 8 лет назад
Akililu the unsung hero , yezendiro zefahni wecceberre,,,,midirre becherre ,,,,,
@asrebebhussen2750
@asrebebhussen2750 7 лет назад
Degene Workalemahe ።አክሊሉ.ይመችህ።ጎደኛየንአስታወስከኝ።
@tiii7981
@tiii7981 7 лет назад
ተኝተህ በሆዴ እንደው እህ እህ ታሰኝኛለህ ♥ እግዚአብሔር ነፍስህን በገነት ያኑራት
@cjvfic4986
@cjvfic4986 6 лет назад
ww
@Ad-zy2sb
@Ad-zy2sb 5 лет назад
አይይይይይ
@suzu4341
@suzu4341 5 лет назад
አይሁሉምቆስሎል
@fibenendalew1465
@fibenendalew1465 7 лет назад
ውይ ስወድህ ነብስህን በገነት ያኑረው
@ziynasres7233
@ziynasres7233 3 года назад
ውይ ስወድህ ነብስህን በገነት ያኑረው
@melkamuenyew2201
@melkamuenyew2201 Год назад
ነፍስህን ይመረዉ ጠቅላላ ዜማዉ አሳዛኝ ለኤፍሬም የሰጠዉ መዳኒቴ
@eagletube6767
@eagletube6767 5 месяцев назад
Agote betam yiwedew new betam yirebshal yehuletunim nefs yimar
@mar-zenebl7ly3c
@mar-zenebl7ly3c 6 лет назад
የ 10 አመት ልይ ሆኜ እራሱ ተመስጨ ነበር የምሰማህ
@bedlusetegn8659
@bedlusetegn8659 11 месяцев назад
ከጎንደር ከተማ አስፈሊገሽ ነበር የሚለዉ ላይ ግን 😭😭😭😭😭
@mogesugslassie733
@mogesugslassie733 7 месяцев назад
Bdjdvhwikssv የሆነ ስሜት እየተሰማኝ ነው😢😢
@sademohmed2598
@sademohmed2598 7 лет назад
አ በጣም ደስ ይላል አክሊሉ ምርጥ የዘመኑ ሰው ነው
@semira74
@semira74 4 месяца назад
ወይ ልጂ እያለሁ አባቴ😢 በቴብ እያዳመጠ ነበር የሚተኛው😢 እህ አሁን እሱንነው የማስታውስበት😊
@MM-vf6so
@MM-vf6so 4 года назад
አይይይይይ አክሊሉ ወየው አተስዋት የኔ አርጎት በነበር ስወድህኮ
@ethlvymrenny1685
@ethlvymrenny1685 5 лет назад
የዚህን አርቲስት ፍቅር የገፋች ግን የሚቀናት አይመስለኝም በተለይ ስደት ላይ ከሆነች ስደት ብዙ ሰው ብኩን አርጎ ቀርቷል የሚወዱንን ትተን እየተሰደድን አይ ነፍስህን ይማር ፈጣሪ
@gudayemirie4865
@gudayemirie4865 3 месяца назад
እማየ ናፍቅሽኝ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@EndalkachewAlemnew
@EndalkachewAlemnew 12 дней назад
የመጀመሪያ ፍቅሬ😢😢
@KhadijaKhadija2-e9w
@KhadijaKhadija2-e9w 12 дней назад
አይይይይ የሄንን ሙዚቃ ጎረቤት አለ እሱ ያዳምጠውነበር እኔም ጆሮየን ሸምጥጨ አዳምጣለሁ እሱ ሳያየኝ አፈቅረዋለሁ እሱ አያቅ አሁን እሱ የሚያምር ኑሮ እየኖረነው ትምህሬቱን ጨርሶ ስራ ሳይዝ አይቀርም አግብቷልም እኔ ያረብ ገረድ ሁኘ አለሁ እስካሁን ግን አክሊሉን በሰማሁ ሰአት እሱ ይከራተትብኛል በልቤ ውስጥ❤❤❤❤❤ምናለ እዳማፈቅረውኳ ቢያቅልኝ ኑሮ ቀደብ ሳልሰናበተውም ስዴት ሄድኩ ተመልሼ የማገኘው መስሎኝ እረ ከቴውም የምንጋባም ይመስለኝነበር ለካ እዳሰብነው አደለም እኳን ልንጋባ ከነመፈጠሬ እረስቶኛል
@ብሩህተስፋ-ሰ8ጠ
@ብሩህተስፋ-ሰ8ጠ 4 года назад
ነብስህን በኣፀደ ገነት ያኑርህ ግን በቁመን ላለን ገደልከን
@saraissam5993
@saraissam5993 7 лет назад
ሳልሰና በትሽ ድህና ሁኝ ሳልልሽ እደው እህ ታሰኝኛለሽ እማ የኔ ናፍቆት እማ ሁሌም በልቤውጥ ነሺ ነፍስሽን በገነት ያኑራት የኔ ፍቅር እማ
@ameleamele3895
@ameleamele3895 7 лет назад
Sara Issam
@ሽገዛያፄዎቹነኝ
@ሽገዛያፄዎቹነኝ 6 лет назад
sara lssam አይዞሽ ማማዮ አጀቴን በላሽው ሁሉም አይቀርም አይዞሽ ውዴ
@xvnhdfvn7838
@xvnhdfvn7838 6 лет назад
Sara Issam ayzoshi
@chen8257
@chen8257 6 лет назад
Sara Issam የኔናትአይዞሽሁሉምኮአይቀርምመሙቶማማየ
@AbcAbc-xe3qp
@AbcAbc-xe3qp 6 лет назад
እፍፍፍፍፍፍፍ እኔም ለእናቴ ነው ምሰማው በስደት እያለሁ ካጣኋት 2.አመት ከ6 ወሬ ነው እንዳንዴ ላብድ እየመሰለኝ እፈራለሁ
@genatgenat7362
@genatgenat7362 5 лет назад
አይይይ የዚህን ሁሉ ስሰማ። መኖር ያስጠላኛል ከመወደዉ ባለቤቴ ስደት መጥቸ ዘመድ አለያየን ገን እሳት በሆደ ተዳፍኖ ቀረ
@haymanotmekonen6806
@haymanotmekonen6806 2 года назад
እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ አክሊሉ ስወድህ አንችዬ ምነው ባላወኩሽ እሚለውንስሰማ ሁሌ አለቅሳለሁ ስወድህህህህህህህህ
@zeyenbzeyenb9611
@zeyenbzeyenb9611 6 лет назад
ግዜ ቢመለሥ ምን አለበት ግን ግን ???
@jameelakamal3563
@jameelakamal3563 5 лет назад
وعخهخزنه.ظ خ
@በላይደሱየማርያምልጅ
እስኪ ተይኝ
@kormukoyz5236
@kormukoyz5236 10 месяцев назад
Aklilu abate nefseh beselam tiref
@RukiaSeid-n1e
@RukiaSeid-n1e 3 месяца назад
እረ ከሙዚቃው ይልቅ ኮሜንቱ ነው ያስለቀሰኝ😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@selemondagnw698
@selemondagnw698 7 лет назад
Enatalem betam new yemwedsh huelem tez tygn alsh nebeseshn begenet yanorlgn Emam Ene besedet new yalhuelsh
@ኤልሀምሰይድየደሴልጅ-ከ1ቐ
ያንተ ሙዚቃዎች የኔን ህይወት ይገልፃሉ
@jakmoges2169
@jakmoges2169 8 лет назад
i so like what he songs are very ex plane my life . bewnt betam miwdew muzikegna new betami slsu muzka mawrat mitfelgu be 0919870663 afkarew yehonachu bmulu
@madotube340
@madotube340 4 месяца назад
2024 😥😥😢😢😭😭😭😭😭
@MentaworkMulatu
@MentaworkMulatu 11 месяцев назад
❤❤❤❤ ትዝታታታታታታታታታታ
@SelinaTesheme
@SelinaTesheme 4 месяца назад
Undying Spring of singer and song
@AliasSaber
@AliasSaber Месяц назад
አከላቴነይ❤❤❤❤❤❤
@tamenuabera3700
@tamenuabera3700 4 месяца назад
The true part of life had gone and would not coming again i think.
@አህላምአህላም-ቀ6ፈ
አክሊሉ ውስጤ ..♥..ነው ስወድህህህህህ