Тёмный

Nefse Hoy ( Tesfaye Gabiso ). New Amharic song instrumental by Abeselom Mulugeta  

Ab-Vicky
Подписаться 3 тыс.
Просмотров 20 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

28 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 64   
@Abeselom-Vicky
@Abeselom-Vicky 2 года назад
ከጥፋት ፡ ጉድጓድ ፡ ውስጥ ፡ ከረግርግ ፡ ጭቃ ፡ ያወጣኝ እግሬን ፡ በድንጋይ ፡ ላይ ፡ አቁሞ ፡ ያፀናኝ በፀጋው ፡ ደግፎ ፡ በሕይወት ፡ ያኖረኝ ከክፉ ፡ ፍላጻ ፡ በእጁ ፡ የከለለኝ አዝ፦ ነፍሴ ፡ ሆይ ፡ እግዚአብሔር ፡ አምላክ ፡ ነውና ፡ ስገጂለት መሀሪው ፡ ጌታዬ ፡ ምሥጋና ፡ ይብዛለት በሕይወቴ ፡ ሁሉ ፡ እኔም ፡ ልገዛለት ቸርነቱን ፡ ልንገር ፡ ምህረቱን ፡ ልዘምር ቅኔን ፡ ልቀኝለት ፡ ኦ ፡ ቅኔን ፡ ልቀኝለት ድካምን ፡ ህመምን ፡ ቁስልን ፡ ስብራትን ፡ አይቶ ዘመድ ፡ ርቆ ፡ ሲቆም ፡ ኢየሱስ ፡ ተጠግቶ በፍቅር ፡ አክሞ ፡ ሕይወትን ፡ ያድሳል ለውለታው ፡ ምላሽ ፡ ከቶ ፡ ምን ፡ ይገኛል የጫንቃዬን ፡ ሸክም ፡ ጌታዬ ፡ ደርሶ ፡ ጣለልኝ የዕዳዬን ፡ ጽሕፈት ፡ በሞቱ ፡ ሻረልኝ ምህረቱ ፡ ድንቅ ፡ ነው ፡ በእኔ ፡ ላይ ፡ ያሳየው ከእግሩ ፡ ሥር ፡ ወድቄ ፡ ጌታዬን ፡ ላክብረው
@eyobbirhanu395
@eyobbirhanu395 2 месяца назад
ሬስቶራንት ምግብ አዝዤ እስኪመጣ ቁጭ ብዬ ድንገት ከፍቼው እንባዬ አልቆም አለኝ። ወደዚያ የልጅነት ሕይወቴ ወሰደኝ። ነፍሴ ከልጅነት እስከ እውቀት ተሸክሞ እዚህ ያደረሳትን የአምላኬን ውለታ እያሰበች በውስጤ ፈሰሰች። ይሄ ተራ የሙዚቃ ቅንብር ሳይሆን ለእግዚአብሔር አምላክ የቀረበ ንፁህ መስዋዕት ነው። ጌታ ዘመንህን ይባርክ።
@danielabayneh8473
@danielabayneh8473 29 дней назад
በመጀመሪያ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይባርክህ በመቀጠል እንዲህ አይነት ክላሲካል የመዝሙር ስብስቦች ካሉህ ለመግዛት እንድንችል አመቻችልን።
@glorytube5977
@glorytube5977 2 года назад
ነፍሴ ሆይ እግዚአብሔር አምላክ ነው እና ስንገጅለት መሀሪው ጌታዬ ምስጋና ይብዛለት በህይወቴ ሁሉ ቅኔን ልቀኝለት:: ተ
@sarabeatay8253
@sarabeatay8253 2 года назад
ዋዚዬ ምን! አይነት ! አክብሮት ለአገልጋይ፣ ምን አይነት አምልኮ! ምን አይነት ቅንብር !!!! ጌታ ይባርክህ በጣምነው የተደሰትኩት የወደድኩትም
@solomon3046
@solomon3046 2 года назад
The way you wed the past and present in the video clip is unparalleled -- it is glaringly visible how much effort and diligence went in it. You really are setting the standards and show how to multiply and be faithful to the Master's talents. Keep on shining.
@mindasileshetekle7749
@mindasileshetekle7749 2 года назад
የሰማይ አምላክ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ወንድሜ አቢሴሎም ትልቅ እምቅ ችሎታ አለህ ይብዛልህ !
@Abeselom-Vicky
@Abeselom-Vicky 2 года назад
አሜን , አንተንም ከነቤተሰብህ እግዚአብሔር ይባርክ ወንድም ምንዳ
@vickyfantaye3192
@vickyfantaye3192 2 года назад
Wazyee I cannot tell you how much your music means to me. You truly are a musical artist of God and your music touches so many on so many levels. I pray God to use you more and more. Thank you so much for sharing this wonderful music. I love you.
@Abeselom-Vicky
@Abeselom-Vicky 2 года назад
What ever little things I do, wouldn’t be possible without you on my side. So blessed to have you in my life and thank you ❤️ ❤️
@Ajibe2005
@Ajibe2005 2 года назад
You’re not alone.
@sunnyabebe3802
@sunnyabebe3802 2 года назад
ዋዚየ እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ የምትለቃቸው መዝሙሮች ሁሉ በመንፈስ የተሞሉ የሚባርኩ ናቸው ይህን ጥበብ የሰጠህ እግዚአብሄር ይክበር አሁንም በዘመንህ ሁሉ ለትውልድ ማምለጫ ያድርግህ ዘመንህ ይባረክ ክፉ አይንካህ እንወድሀለም
@Abeselom-Vicky
@Abeselom-Vicky 2 года назад
🙏 amen, thank you for the blessings and encouragement.
@flighty501
@flighty501 2 года назад
God bless you AB! The creativity is inspirational.
@bela061
@bela061 2 года назад
You are one lucky man with multiple gifts. Bless you my brother.I love it!
@Abeselom-Vicky
@Abeselom-Vicky 2 года назад
I am glad you liked it Abby , God bless you and your family.
@ayneymat3908
@ayneymat3908 Год назад
God bless you bro-please don’t stop making these.
@tadesseayele3078
@tadesseayele3078 Год назад
ወንድሜ እግዚአብሔር አምላክ ዘመንህን ይባርክ !!!
@israelsisay8385
@israelsisay8385 2 года назад
I always look for your work eagerly because it blesses me much. God bless you brother. Please keep up the good work.
@Abeselom-Vicky
@Abeselom-Vicky 2 года назад
Thank you br.Israel. God bless you .
@Ajibe2005
@Ajibe2005 2 года назад
Hey Abi, You know what I was thinking about you saying where is Abi. He take so long and we should something good and now I know why you taking so long. May God continue bless you and keep you safe brother.
@Abeselom-Vicky
@Abeselom-Vicky 2 года назад
Hehe Dawit, thank you for keeping me in your thoughts. Time travelling wasn’t quick as I heard 😁. God bless you bro. Continue loving God and worshiping Him.
@emityroman6776
@emityroman6776 2 года назад
Waziye wow so amazing thank you for sharing 👏🏾 keep up the good work it’s always through the simple emotions of gratitude that we can feel truly alive for our Lord and Saviour Jesus Christ 🙏🏾 Waziye Egizabiher biriki yadirighe🙏🏾🤗
@Abeselom-Vicky
@Abeselom-Vicky 2 года назад
Thank you Emitiye, what you just said means a lot.
@samuelaklilu7757
@samuelaklilu7757 2 года назад
AB thank you for these good songs, they are blessings to the heart. Geta abezeto yebarkeh.
@abebefikru
@abebefikru 5 месяцев назад
Beyesus sm betam new dessss yemilew gn yet new yetmarkew??
@aleshayimer3124
@aleshayimer3124 2 года назад
Wazy great work God bless you
@OfficialSingerYohannesKutaye
@OfficialSingerYohannesKutaye 2 года назад
Wodhalewu wondme Geta tsgawun Yabzalih! hulem bemitserachewu instrumental sirawoch ebarekalew
@Abeselom-Vicky
@Abeselom-Vicky 2 года назад
Thank you br Yohannes, I am happy I was able to address at least one soul. God bless you and continue loving God and worshiping Him.
@ashujajura
@ashujajura 5 месяцев назад
God Bless you Brother! Amazing!
@py5522
@py5522 2 года назад
i always amazed men, god bless you
@beneyamzeleke1901
@beneyamzeleke1901 2 года назад
Great song choice and superb performance! Keep it up brother! God bless you and your family!
@Abeselom-Vicky
@Abeselom-Vicky 2 года назад
Amen 🙏, thank you and God bless you too.
@raeyderago2031
@raeyderago2031 Год назад
Wow!!!!! Out of words!!!!
@dawitdavid988
@dawitdavid988 2 года назад
Amazing ,abi I like how you invest on yourself and you take good amount of time to teach yourself to grow to next level with his Grace .you are inspiration for me and others . keep shine'g my best friend and brother. Amazing work .
@glorytube5977
@glorytube5977 2 года назад
ጌታ አብዝቶ ይባርክህ መንፈስን የሚያድስ መዝሙር ነው :: ተባርክ::
@Abeselom-Vicky
@Abeselom-Vicky 2 года назад
አሜን እህቴ ተባረኪልኝ
@nasrikedir856
@nasrikedir856 2 года назад
Many Blessings Be With You
@selam484
@selam484 3 месяца назад
Excellent be blessed ❤
@wosenhabtamu5404
@wosenhabtamu5404 8 месяцев назад
ዘመንሕ ይባረክ
@segidbrhane2738
@segidbrhane2738 2 месяца назад
I just found you today! It is amzaing and stuffed with the emotion! God bless you! Even the set up
@tewodrosmekonnen
@tewodrosmekonnen 5 месяцев назад
ተባረክ🙏
@Ajibe2005
@Ajibe2005 2 года назад
I like the oldies presentation.
@melatyegeta253
@melatyegeta253 2 года назад
Bless u🙌🙌🙌
@ትግስት-ጀ2ተ
@ትግስት-ጀ2ተ 2 года назад
ዋው ተባረክ ፀጋው ይብዛልህ ድንቅ ነው 🙏
@Abeselom-Vicky
@Abeselom-Vicky 2 года назад
ተባረኪልኝ እህቴ
@aspectsoflife5804
@aspectsoflife5804 2 года назад
Wow 🤩 god bless u
@biruktayiteyore9627
@biruktayiteyore9627 2 года назад
እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ!
@Abeselom-Vicky
@Abeselom-Vicky 2 года назад
አሜን እህቴ ተባረኪልኝ
@alemutiti
@alemutiti 2 года назад
waziye ❤❤❤
@Abeselom-Vicky
@Abeselom-Vicky 2 года назад
Thank you titiye
@videoworld7235
@videoworld7235 2 года назад
You are blessing.
@seyoumyosef3959
@seyoumyosef3959 7 месяцев назад
wow
@robeleshetu3369
@robeleshetu3369 7 месяцев назад
ትችላለህ
@ayneymat3908
@ayneymat3908 Год назад
❤❤❤
@ክርስቲያንመዝሙርለጌታ
አንተ ብሩክ ደግሞ መጣህልን ?! የአንተ በሙዚቃ መሣሪያ ብቻ የተቀነባበሩ መዝሙሮች ለየት ይሉብኛል ፤ የሚደመጡ ብቻ ሳይሆኑ የሚታዩም ናቸውና ! ቀድሞ በዓለምም ሣለሁ የሣክስፎን አድናቂ ነበርኩ የሙዚቃ መሣሪያ የመማር ዕድሉን ሳላገኝ ዕድሜዬ ላጥ አለና እንዳንተ በጣፋጭ ዜማ አምላኬን ማወደስ ባለመቻሌ ይቆጨኛል ግን ግን በልጆቼ ለማሳካት እጥራለሁ ። ያም ሆኖ ፉጨት ጎበዝ ስለሆንኩ ለአምላኬ በፉጨት እየተቀኘሁ እፅናናለሁ ! " ኢየሱስ የህይወቴ መሪ " በሚለው ዝማሬ ላይ የሙዚቃ መሣሪያ ክህሎትና ለየት ያለ የአቀራረብ ችሎታ ብቻ ሳይሆን ለዛ ያለው ድምፅም ባለፀጋ መሆንህን ተረድቻለሁ ። ጌታ ፀጋውን ይደራርብልህ ። በረከት ተስፋዬ ይታወቅ የነበረው በሙዚቃ ተጫዋችነቱ ብቻ እንደነበረና አሁን ግን በዝማሬዎቹ ከፍ ብሎ እንደወጣ ፤ ወደፊት አንተም ከሙዚቀኛነቱም ጎንለጎን በዝማሬውም እንደምትባርከን እምነቴ ነው ።
@Abeselom-Vicky
@Abeselom-Vicky 2 года назад
በጣም አመሰግናለሁ : ጊዜ ወስደህ ስላበረታታኸኝ የሰማይ አምላክ ይባርክህ::
@mezgebhailegiorgis7972
@mezgebhailegiorgis7972 2 года назад
GETA ABZITO YIBARKIH BEDEMU YISHEFINEK
@yeyuhudaanbess119
@yeyuhudaanbess119 6 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@zackhenok
@zackhenok 2 года назад
፤ እርሱም እንዲህ አለኝ። ወደ አንተ የመጣሁት ስለ ምን እንደ ሆነ፥ ታውቃለህን? ዳንኤል 10:20 ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-DJlRdms-RBQ.html
@Spiritualsongs6206
@Spiritualsongs6206 2 года назад
🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤
@senaytseyoum987
@senaytseyoum987 2 года назад
Thank you
Далее
Brawl Stars expliquez ça
00:11
Просмотров 7 млн