Тёмный

#Netsa 

GMM TV Ethiopia
Подписаться 57 тыс.
Просмотров 3,4 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

27 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 21   
@endtimetrumpet8952
@endtimetrumpet8952 2 года назад
የኮሮና በሽታ እንደጀመረ ጌታ ስለመምጣቱና ስለአማኙ ዝግጅት የተናገረኝ ነገር ነበር ።በጊዜው ለቤተ ክርስቲያኔ መሪዎች ነገርኩ እንዲሁም በFace book ገፄ ለጥፌው ነበር። መልዕክቱም በምሳሌ ልታገባ ጊዜዋ የደረስ ግን የሙሽራ ልብስ መግዛት ትታ ሌላ ነገር እገዛለሁ የምትል ሴት እያለሁና አንድ ትልቅ ሰው በጣም ተቆጥቶ ከቬሎሽ በስተቀር ሌላ ነገር እንዳትገዢ ይላታል።ከዚያም ጭንቅላት ላይ የሚደረገውን አድርጋ ስናያት ደስ ብሎን እናጨበጭባለን።ከኛ ጭብጨባ ጋር የማይታዩ የብዙ ሽህ ሰዎች ያህል ጭብጨባ ይሰማ ነበር ።ጌታም ለመምጣቱ ከመዘጋጀት ይልቅ በምድራዊ ነገር ሰለተያዝን እንዳዘነና አስተሳሰባችን ፣ትምህርትና ስብከታችን አትኩሮታችን ጊዜው በመድረሱና በዝግጅታችን ላይ እንዲሆን ተናገረኝ። የብዙዎች ጭብጨባም እንኳን ጌታ ቀድመውን ወደ ክብር የገቡ ህያው ምስክሮች ቅዱሳንም ጭምር እንድንነቃ እየጠበቁን እንደሆነ ገለጠልኝ። ዕብራውያን 12:1-3 በቃሉ ላይ ከምንወዛገብ የሚሆነውን ምልክት እያየን መንፈስ ቅዱስን ብንጠይቀው ይነግረናልና ወደ እሱ እንጠጋ። ጌታም የዕውነት መንፈስ በመጣ ጊዜ ወደ እውነት ሁሉ ይመራችኋል ብሎአል። ይልቁን የምፈራው አሳቹ የክርስቶስ ተቃዋሚ መንፈስ በዚህ ጉዳይ እያዝናጋን እንዳይሆን ነው። ተባረኩ
@amsaleabebe4925
@amsaleabebe4925 2 года назад
ጌታ ይባርካችሁ በዚህ ዘመን ስብከቱም ትንቢቱም ምድራዊ ነው የጌታ መምጣት ተዘንግቶዋል በዚህ ትምህርት ግፉበት ህዝቡን አንቁት ጌታ ይባርካችሁ፣
@aberashhunide7114
@aberashhunide7114 2 года назад
የክርስቶስ ሰላም ላንተ ይሁን ጌታ ዘመናችሁን ይባርክ ተባረኩ እጅግ በጣም የሚያስፈልግ ውይይት ነው ትውልድን የሚያነቃ ነው
@aklilubashe
@aklilubashe 2 года назад
በዘፍ 6 :1-11. ላይም ውይይት ብታቀርባቸው መልካም ነው ብዙ የተለያየ አገላለፅ ስላለ ለመተራረም ቢቀርቡ መልካም ነው ።
@aklilubashe
@aklilubashe 2 года назад
ተወያይተን ተደማምጠን ወደ አንድ ወጥ መረዳት እንደርሳለን ።
@tadelekebede3274
@tadelekebede3274 2 года назад
ጌታ ኢየሱስ እስከሚመጣ ድረስ የማያባራ ትምህርት፤ ከተወሰኑ ወራት በኃላ ፌስቡሉና ዩትዩቡ ሁሉ ስለ ምጻት ያወራሉ፡፡ ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ፤በርቱ፤ ከተለያዩ አረዳዳችሁ ትልቅ ትምህርት እናጋኛለን፡፡
@fasikafyissa6867
@fasikafyissa6867 2 года назад
ለንጥቀት ምንም ምልክት ወይም sighs የለም ቤተክርስቲያን ተዘጋጅታ መጠበቅ ያለባት ለዚህ ነው ለዳግም ምፃት ግን ብዙ ምልክቶችና ጥቅሶች አሏቸው
@alem7138
@alem7138 2 года назад
ንጥቀት ያለው አንድ ቦታ ላይ ብቻ አይደለም፡ራዕ፡ 12:5፤ ሐዋ. ሥራ 8:39፤1ኛተሰ.4:16-17
@aklilubashe
@aklilubashe Год назад
ጌታ ከእንግዲህ ሁለት ጊዜ አይመጣም ፣ከፈለግሽ በmessanger እንገናኝ ተባረኩ
@aklilubashe
@aklilubashe Год назад
ሃብታሙ ።እንዳለ የ John Nelson Derby አመለካከት ነው ያቀረብከው እላለሁ ተረዳድተን ብናርመው መልካም ነው እላለሁ
@hopeofglory1600
@hopeofglory1600 2 года назад
Geta Ybarkachu Denkee weyeyet Nw
@selamutekeba3960
@selamutekeba3960 2 года назад
ምን ይጠቅማል? ወንጌልን ለፍጥረት ስለማዳረስ ብትወያዩ ጥሩ ነው። ትነጠቃለች አትነጠቀም አላችሁም አላላችሁም ኢየሱስ ይመጣል።
@jesusislord7509
@jesusislord7509 2 года назад
እባክህ ሰአት አሳጠራችሁት ይቀጥል
@eliasabebe5789
@eliasabebe5789 2 года назад
I recommend the teachings by pastor Teku Kebede. He has provided 31 episodes of teachings by u tube on the topic. He has devoted 44 years to study on the book of revelation. Even the book of revelation is structured as such. The rapture of the church of Jesus Christ of Nazareth is to recue believers from the coming great tribulation, which is the 70th ' Subae' prophesized by Daniel. Be cautious on your teachings here as you may be a reason for the deceit of many. God bless you for your services of the gospel of opur lord Jesus Christ of Nazareth. In the love of Christ!
@fikirteejeta1159
@fikirteejeta1159 2 года назад
ፖስተር በቀለ ወ/ኪዳንን በዚህ ውይይት ጋብዝልን።
@hanahhana2519
@hanahhana2519 Год назад
ቤተክርስትያን የሚለዉ ነጋር ብስተካከል እና የአማኝ ንጥቀት ብበል ነዉ የሚያስኬደዉ መነጣቅማ ከመከራዉ በፍት እርግጥ ነዉ ምክንያቱም በብሉይ ክደን ዘመን እንኳ ኖኅንና ሎጥን መማልከት ነዉ በነሱ ዘመን እንኳ በመካራ አላላፉም ሎጥን ከአጋሮ ነጥሎ አዉጥቷል ኖኅን ደግሞ ወዴ መርከብ አስጋብቶ በዘመኑ መጫራሻ ደግሞ የግድ ወዴ ለይ ከልነጣቀን የት እንሆነለን መከራዉ በተዎሳና ስፍራ ብሆን okወዴ አንዱ አጋር ይሰበስበናል እንላላን አለም በጣቅላላ ነዉ ተለቁ መከራ የሚማጣበት ስለዝህ ወዴ ለይ መነጣቅ ግድ ነዉ ለራስ ስቴክ ሰዉንም አተስት አተዛናጋ እንኮን ዘንቦብሽ ድሮም ጤዛነሽ እንዴምበለዉ በትዎሎጅ ብቻ ሰይሆን መጀማርያ በመንፈስ ቅዱስ እዉቀት ተሞላ ዋናዉ አስተማር ወዴ እዉነት ሁሉ ይማራችሁሃል የተበለዉ እርሱ እንጅ ትዎሎጅ አልተበለም። ኢየሱስ በቅርብ ይነጥቀነል በእዉነተኛ እምነት በንስሃ በፍቅር በመልከም ሥራዎች ሁሉ እንትጋ ማራናታ።
@aklilusereke2781
@aklilusereke2781 2 года назад
በመሰረቱ የማቴዎስ ወንጌል ለእስራኤላውያን የተጻፈ ነው። ሰሚዎቹ እስራኤላውያን ናቸው ትምህቱም ከ ምዕራፍ 5-7 ስታዩት ስለ ጽድቅ ከፈሪሳውያን የበለጥ ጽድቅ ያለው ነው መንግስተ ሰማይ የሚገባ ይላቸዋል ።የኣዲስ ኪዳን ጽድቅ ግን በእምነት ነው ፡ሌላም ምዕራፍ 25 ፥31-41 የስራ ጽድቅ ነው ሚያወርው ፡ ምሳሌ ስለራበኝ ፡ስለታሰርኩ፡ልብስ ስላልሰጣችሁኝ ነው ሚላቸው እና ፡ የማቴዎስ ወንጌል እንደ የጳውሎስ መልእክት ያለው የኣዲስ ኪዳን መልእክት ማስተማር ተገቢ ኣይመስለኝም ፡ ለምን ብንል ከመስቀል ስራ በቅድሚያና እና በኋላ ያለው ይዘት ማስተዋል ይኖርብናል። የመስቀል output ዘላለማዊ ህይወት፡በጸጋ የተገለጠ ጽድቅ፡የሃጥያት ይቅርታ ፡ redeption,salvation, sin forginess . ነውና ኣስተውላቹ ተወያዩ። Note 10ቱ ደናግሎች እንደ የኣዲስኪዳን ኣማኞች ኣርገን ብንወድ እንሳሳታለን 50% ኣማኝ ይወሰዳል 50% ይቀራል እያልን ስለሆነ ኣስተውለን ኣሳባችን እንስጥ።
@endtimetrumpet8952
@endtimetrumpet8952 2 года назад
ጌታ ኢየሱስ ከትንሳኤው በኋላ የምትመሰረተውን ቤተ ክርስቲያን ከሱ ትዕዛዝ ተቀብለው በዓለም ዙሪያ ሊያስፋፉዋት እያስተማራቸው ላሉ ደቀ መዛሙርቱ ነው የመምጣቱን ምልክት የተናገረው። በመሰረቱ ዳግም የተወለደ ሰው የእግዚአብሔርን ጽድቅ ይቀበላል።ፅድቅ / Rightousness /ከእግዚአብሄር ጋር ትክክለኛ ግንኙነት/right standing with God/ መመስረት እንጅ መጨረሻ አይደለም።ጌታ ኢየሱስ ራሱ ካስተማረው ውጭ ሀዋርያትም ተመሳሳይ ትምህርት አስተምረዋል። ከህይወት መዝገብ ላይ መሰረዝም እንዳለ ጌታ ኢየሱስ በራዕይ መፅሀፍ ላይ ተናግሯል። ራዕይ 3:5 ጌታ በስምህ ትንቢት አልተናርንም፣ አጋንንት አላወጣንም ፣ተዓምር አላደረግንም ?ብለው ሲጠይቁት "አላውቃችሁም " ያላቸው ያመኑና ፀጋ ስጦታ የነበራቸው አልነበሩም? ማቴ 7፡ 21-23 እንዲሁም 2 ጴጥሮስ 1:8-10 ፊልጵስዩሰ 2:12 ሌሎች ክፍሎችንም የሀዋርያት መልዕክቶች ላይ ማንበብ ይቻላል።
@mesfingirma7613
@mesfingirma7613 2 года назад
ስለ የትኛው ቤ/ተ ክርስቲያን ነው የምታወሩት??አዳራሽ ባዶ የሚንቆረቁርበትን ሰው የምታጨበረብሩበትን ነው
@mesfingirma7613
@mesfingirma7613 2 года назад
1 ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ብቻ ነው ቤ/ተ ክርስቲያን ያነፀች ቤ/ተ ክርስቲያን ያላት
@endtimetrumpet8952
@endtimetrumpet8952 2 года назад
ማቴዎስ 24፡37 ጀምሮ ያለው ድንገትና በስውር መጣቱን አይገልጥም? በተለይ ሁለት ሰዎች በእርሻ ላይ ይሆናሉ አንዱ ይወሰዳል አንዱ ይቀራል። ሁለት ሴቶች በወፍጮ ይፈጫሉ ።አንዷ ትወሰዳለች አንዷ ትቀራለች። የሚለው ሀሳብ በስውር መወሰድን ወይም ንጥቀትን አያመለክትም? ሌላው 2 ተሰሎንቄ 2:6 የክርስቶስ ተቃዋሚን በራሱ ጊዜ እንዳይገለጥ የሚከለክለውን ታውቃላችሁ።ይላል ታዲያ የሚከለክለው የቤተ ክርስቲያን በምድር መኖር አይደለም ወይ? ለነዚህ ነገሮች ማብራሪያ በሚቀጥለው ቢቢራራ። ቀድመው ለተነጠቁት የበጉን እራት የመታደም ልዩ ክብር ተዘጋጅቶላቸው ይካፈላሉ። የአምስቱ ሚዚዎች ምሳሌ የሆኑት የተዘጋባቸው ከበጉ የሰርግ እራት እንጂ እስከመጨረሻ አይመስልም።በመከራው መሀል የመዳን ዕድል አላቸው።
Далее
На самом деле, все не просто 😂
00:45
Ethiopia - በኢራን የተፈራው ሆነ
10:58
Просмотров 100 тыс.
GMM TV ማራናታ ክፍል 1 MAR 24
1:01:25
Просмотров 3,5 тыс.