Тёмный

#New 

ቀንዲል ሚዲያ - Kendil Media
Подписаться 180 тыс.
Просмотров 71 тыс.
50% 1

ቀንዲል ሚዲያን #ሰብስክራይብ ስታደርጉ በየቀኑ አዳዲስ መንፈሳዊ እና አስተማሪ ቪዲዮዎችን ያገኛሉ! ለወዳጅዎ ማጋራት እንዳትረሱ!
📎 • #New 🔴አንተ ሰው ነህ? ዲ/ን ሄ...
📎 • #New 🔴ስርዓተ ቅዳሴ እና ልማዳች...
✨ በእነዚህ ያግኙን!
ዩቲዩብ - / @kendilmedia
ፌስቡክ - / kendil.media
ቲክቶክ - / kendil_media
ቴሌግራም - t.me/@kedametsegaMedia
ዋትስአፕ - +251973135923
-----------------------------------------------------------------------------------------------------------
When you #subscribe to Kendil Media, you will receive new spiritual and educational videos every day! Don't forget to share with your friends!
✨ Our Social media!
RU-vid - / @kendilmedia
Facebook - / kendil.media
Tiktok - / kendil_media
Telegram - t.me/@kedametsegaMedia
Whatsapp - +251973135923
1/13/2024 © KENDIL MEDIA
#kedametsega #kendilmedia #kendil_media
#new #subscribe #ethiopian_orthodox_tewahedo #ethiopian_orthodox #ethiopian_orthodox_sibket #ethiopian_orthodox_mezmur #ethiopian_orthodox_tewahdo #ethiopian_orthodox #donkeytube #comedianeshetu #ethiopia #motivation #lovestory #dinklejoch #dinqlejoch #tiktokers #Ethiopiancomedy #ebstv #Ethiopian #amharicmovies2022 #ድንቅልጆች #ebssundayshow #Haddiszematube #ሐዲስዜማ #AmharicTube #abelbirhanu #KanaTelevision #SeifuonEBS #kanadrama #Tenaadam #adeydrma #besntu #eotc #eotcmk #abelbirhanu #orthodox #mezmur #tewodros_yosef #abelmekbib #hiwotteferi #nebiyusamuel #yilmahailu #mahtot #etartmedia #quanquayenesh_media #kendilTV #sisterlidiya #ramatube #

Опубликовано:

 

18 фев 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 107   
@Kendilmedia
@Kendilmedia 3 месяца назад
ይህን የሕይወት ትምርህት ለሁሉም እንዲደርስ እና እንዲማሩ ሼር ማድረጋችንን አንዘንጋ 🎉ሼር
@user-zl7uf3mw1s
@user-zl7uf3mw1s 3 месяца назад
A real peace is from Jesus not from idols.
@Usernumber21_16
@Usernumber21_16 3 месяца назад
የዚህችን ሳምራዊት ታሪክ ብሰማ ብሰማ የማልጠግበው ትምህረት። ሴቲቱ እኔ የሆንኩ ያኽልይሰማኛል 🥹
@tsionwistienat4604
@tsionwistienat4604 3 месяца назад
የሳምራዊቷ ሴት ታሪክ ላይ ተመስርቶ ግሩም አድርገው ነው ያስተማሩን መምህራችን:: እግዚአብሔር ይስጥልን:: ይጠብቅልን::
@adeymulugeta2179
@adeymulugeta2179 3 месяца назад
አሜን! መዳኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነዉ የህይወት ዉሀ ለዚህ ትምርት እግዚአብሔር ይመስገን!
@user-dk8cb6uk4h
@user-dk8cb6uk4h 3 месяца назад
ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን አቤቱ ጌታ ሆይ የማያስጠማውን የዘላለም ውሃ ትሰጠኝ ዘንድ ቅዱስ ፈቃድህ ይሁንልን
@AaQq-vq9ll
@AaQq-vq9ll 3 месяца назад
Eyesus iko nw yhiwet wehaw
@ZikreMenkir
@ZikreMenkir 3 месяца назад
ወዳጄ፤ ጥለህ ለምትሄደው አለም ፧ እስኪ ለሞት ሩብ ጉዳይ እንደቀረው ሰው እኑንር ። ደሃ ሀብታም እያልክ ሳታዳላ የተማረ ያልተማረ ብለህ ሳትለይ መልክ መልካም መልከ ጥፉ ሳትል ባለስልጣን ተራ ሰው ብለህ ሳትመርጥ ሁሉንም በሰውነቱ ተመልከት ስማ እርዳ አድንቅ አመስግንም ። ምክንያቱም የሁላችንም ፍፃሜ አንድ ስፍራ መቃብር ነውና ። በሰዎች ደስታ ደስ ይበልህ ። ራሽንም በዚህ ምድር ብቻ አትለካው ። ከዚህ አለም ወዲያ ያለውን ሕይወት አስብ ። ሁለቴ የተወለደ አንድን ሞት አንዴ የተወለደ ሁለት ሞት ይሞታልና ቀን ሳለ ወደ እግዚአብሔር አምላክ ተጠጋ ። ሁል ግዜ በእርሱ ደስ ይበልህ ።
@user-jk3in5xm8t
@user-jk3in5xm8t 3 месяца назад
አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን የኛ እንቁ መምህር ረጅም እድሜ ከጤና ልዑል ከነቤተሰቦ ያድልልን አሜን ፫ የሰማነዉን በልቦናችን ይፃፍልን ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ለሁላችንም እምነቱን ይጨምርልን አሜን ይሁን ይደረግልን 🎉❤ ቀንዲል ሚዲዎች በርቱልን
@alexdrsha1079
@alexdrsha1079 3 месяца назад
አሜን በእውነት ቃለ ሕይወት ያሰማልን።
@ssm-is3cm
@ssm-is3cm 22 дня назад
የእውነት ትክክል አሜን አሜን ቃለህይት ያሰማልን 🙏🙏
@user-fs6nq5el2m
@user-fs6nq5el2m 3 месяца назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን እንደርሦ ያለ መምህር አይጥፋብን አባቴ እመብርሀን ባሉበት ተጠብቅዎ
@tgsttgst8664
@tgsttgst8664 3 месяца назад
ጌታሆይ ለንስሀ ሞት አብቃኝ አቤቱ በምንግስት አስበኝ
@zewoldmekonnen301
@zewoldmekonnen301 3 месяца назад
ለንስሀ ሞት አብቃኝ ማለት ምን ማለት ነው ሲስ ? ንስሀ ገብቶ በቶሎ ፍሬ አፍርቶ በምድር መቶ እጥፍ እንዲል ቃሉ እንጅ ምንም ፍሬ ሳያፈሩ ንስሀ ገብቶ መሞት ነው ችግሩ ። የሴቲቱን ታሪክ ከሰማሽ ወንጌልን እንደሰማች ወዲያው ነው ፍሬ ማፍራት ነው የጀመረችው እና እህቴ አሁን ንስሀ ጊቢና ጀምሪ መልካም የፍሬ ጊዜ ይሁንልሽ።
@ganatadel1857
@ganatadel1857 3 месяца назад
በእውነት ለመምሕራችን የሕይወትን ቃል ያሰማልን ቸሩ አምላካችን ለእኛም የሕይወት ውሃን ያጠጣን እግዚአብሔር ይስጥልን
@tsegemariyamtube8018
@tsegemariyamtube8018 3 месяца назад
በእውነት የህይወት ቃል ያሰማልን አስበ መምህራንን ያድልልን ረጅም እድሜና ጤናውን ይስጥልን
@user-qx1ct7pw9o
@user-qx1ct7pw9o 3 месяца назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን አምላከ ቅዱሳን በእድሜ በጤና በፀጋ ይጠብቅልን መምህራችን❤❤❤
@user-ls1uy3fw2c
@user-ls1uy3fw2c 3 месяца назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ቃለ በረከትን ያሰማልን
@user-tv8yv5or6j
@user-tv8yv5or6j 2 месяца назад
አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@fasikamesfun7232
@fasikamesfun7232 3 месяца назад
ኣሜንንንንንንንንንንንን ቃልልልልልልልልልል ሂወትትትትትትት የስማዓለይይይይይይ ታይ እየ ክብልሞ መምህረይ ቃልልልልል ሂወት የስማዓለይ ኣገልግሎት ዘመኖም ትባርከለይ ኪዳነምህረት ኣደይ 😭😭😭🙏🏾💐🤍🇪🇷⛪️🍯⛪️🍯⛪️🍯🥛⛪️🍯🥛⛪️🍯
@user-fx9rg6qq8j
@user-fx9rg6qq8j 3 месяца назад
ቃለህይወትን ያሰማልን መምህር
@tekestedejene2250
@tekestedejene2250 3 месяца назад
አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመኖትን እግዚአብሔር ይባርክልን። እግዚአብሔር የማያስጠማ የዘላለም የሕይወት ውሐ እርሱ ያጠጣን አሜን
@usersams-mr1ml
@usersams-mr1ml 3 месяца назад
Amen amen amen kale hewet yasemalin kubur memhrachin ♥️🙏❤️
@abrahaml4560
@abrahaml4560 3 месяца назад
ቃለ ሂወት ያሰማልን መምሕር እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏🙏
@user-lo7vl6lz2r
@user-lo7vl6lz2r 3 месяца назад
እንቁ መምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ❤❤❤
@user-sy4jn1pd2d
@user-sy4jn1pd2d 3 месяца назад
መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልን።
@mihiretbatumercy4311
@mihiretbatumercy4311 2 месяца назад
Amen
@Alem163
@Alem163 3 месяца назад
አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃለ ሂወት ያሰማልን 🤲🏻🤲🏻🤲🏻🥰🥰🥰
@MekonnenSema
@MekonnenSema 3 месяца назад
ግሩም ነው
@BirhenaGobeze
@BirhenaGobeze 3 месяца назад
አሜን አሜን አሜን ቃለሒወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንወን ያርዝምልን❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@woinshetteshome4943
@woinshetteshome4943 3 месяца назад
አሜን አሜን አሜን! ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማለን።እኛም የህይወት ውሃ የሆነውን ክርስቶስን እንድንጠጋ ማስተዋልን ያድለን በእውነት!
@asnakegetnet7975
@asnakegetnet7975 3 месяца назад
አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር፤ አምላካችን ቅዱስ እግዚአብሔር በእድሜ፣ በጤና እና በጸጋ ጠብቆ እስከ መጨረሻይቱ ቀን በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ያጽናልን!
@user-ek5vh3dx1x
@user-ek5vh3dx1x 3 месяца назад
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህራችን
@HewiWegu-tw2cl
@HewiWegu-tw2cl 2 месяца назад
Des yll zemen yestilen+++
@user-qi6zk6ml3d
@user-qi6zk6ml3d 3 месяца назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን !✝️
@aklogayalew9441
@aklogayalew9441 3 месяца назад
ቃለ ኅይዎት ያሰማልኝ
@rahilbahiru6894
@rahilbahiru6894 3 месяца назад
ቃል ሕይወት ይስማልን መምህራችን
@AaQq-vq9ll
@AaQq-vq9ll 3 месяца назад
Eyesus yeheywet wehachin mesgana lsemeh yihun
@meherat938
@meherat938 3 месяца назад
ውድ መምህራችን ቃል ሕይወትን ያሰማልን እድሜዎን ያርዝምልን ቸር አምላክ መድኃኔያለም::
@user-ls7su5ib1k
@user-ls7su5ib1k 3 месяца назад
❤❤❤❤❤❤Amneamneamne❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢
@tsebeiuariga6641
@tsebeiuariga6641 3 месяца назад
ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን መምህራችን እድሜ ጤና ይስጥልን ልዑል እግዚአብሔር አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤
@abrahamtesfaye7833
@abrahamtesfaye7833 3 месяца назад
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@shetamenesh8833
@shetamenesh8833 3 месяца назад
በእውነት ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን❤❤❤
@user-hv5wp6nq7g
@user-hv5wp6nq7g 3 месяца назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ መምህራችን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@GetachewGhirmay
@GetachewGhirmay 2 месяца назад
Memhirachen kale hiwetn kale bereketun egzabher abzito yadelelen amen amen amen
@user-jv2tw9dq5c
@user-jv2tw9dq5c 2 месяца назад
ኧረ የእውነት የሕይወት ውሃ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Astaludejene
@Astaludejene 3 месяца назад
አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@aynalem63
@aynalem63 3 месяца назад
Amen kale heywet yasemalen
@bisratgebremariam3288
@bisratgebremariam3288 3 месяца назад
AMEN! AMEN!! KALE HIWOT YASEMALEN!! MEMHERACHEN.
@Natnael-uy9cr
@Natnael-uy9cr 3 месяца назад
Thanks!
@ruthberhe2369
@ruthberhe2369 3 месяца назад
Yemakebreh meherachen ..Egziyabeher kale hiwot yasmalen ❤🙏
@addisalametube2147
@addisalametube2147 3 месяца назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን በዕድሜ በጸጋ ይጠብቅልን
@yordsnoszetewahdo1920
@yordsnoszetewahdo1920 3 месяца назад
አሜን የሕይወት ቃል ያሰማልና መምህር!
@gedamneshferede9318
@gedamneshferede9318 3 месяца назад
ቃለህይወት ያሰማልን የሰማነው የነፍስ ምግብ ያርግልን❤❤❤❤
@destatesfaye4373
@destatesfaye4373 3 месяца назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን
@Ephrem_kassa_21
@Ephrem_kassa_21 3 месяца назад
ቃለ ህይወትን ያሰማልኝ መምህሬ🎉
@addisalemhailesilassie1365
@addisalemhailesilassie1365 3 месяца назад
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፫ !!!
@yemesrachtessema5062
@yemesrachtessema5062 3 месяца назад
ቃለህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን
@samersaaa3577
@samersaaa3577 3 месяца назад
አሜንአሜንአሜን🙏💚💛❤🙏
@Haregi849
@Haregi849 3 месяца назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ❤
@tejituwendim4122
@tejituwendim4122 3 месяца назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
@sofiasar8403
@sofiasar8403 3 месяца назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር💚💚💚🥰🥰🥰
@minyahelwolde6080
@minyahelwolde6080 3 месяца назад
ድንቅ ስብከት ቃል ህይወት ያድርስልን
@tirhasyamana1146
@tirhasyamana1146 3 месяца назад
ቃለ ህይወት ያሰማል መምህር
@samersaaa3577
@samersaaa3577 3 месяца назад
መምህርቃለሕይወትያሰማልን።
@berhanberhan2792
@berhanberhan2792 3 месяца назад
Yewnet kale eywetn yasemaln memrachin edime tena ysitln yesemanewn belbonachin yasadriln amenñnnnn amenñnnnn amenñnnnn amenñnnnn amenñnnnn amenñnnnn amenñnnnn amenñnnnn amenñnnnn ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@kalkidanyeshanew5332
@kalkidanyeshanew5332 3 месяца назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን!
@genetgebreyes2010
@genetgebreyes2010 3 месяца назад
Kalehywet yasemaln
@user-ze7cq6gs7q
@user-ze7cq6gs7q 3 месяца назад
ቃለ ህይወት ያስማልን❤❤❤❤
@belaynew2181
@belaynew2181 3 месяца назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@user-rb5qe6gq2j
@user-rb5qe6gq2j 3 месяца назад
እልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏
@Israel9563
@Israel9563 3 месяца назад
Amen Amen Amen❤❤❤
@semharsolomon2186
@semharsolomon2186 3 месяца назад
Amen kale Hewitt yasemalen memher. Egzabher tsegun yabzalachu memher. Egzabher bebetu yatsenan. Ema amlak hulachenm tetebeken 🙏🙏🙏
@ufeuy1059
@ufeuy1059 3 месяца назад
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን
@ensratube
@ensratube 3 месяца назад
በእውነት ቃለሕይወት ያሰማልን
@user-gl6eg9iq1d
@user-gl6eg9iq1d 3 месяца назад
bewunet kalehiwet yasemalin memirachin
@arsemazarga5347
@arsemazarga5347 3 месяца назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን❤
@hkidanhkidan5123
@hkidanhkidan5123 3 месяца назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን::
@jxhhsjs1309
@jxhhsjs1309 3 месяца назад
ቃል ህይወት ያስማልን
@yeshiteklegiorgis4125
@yeshiteklegiorgis4125 3 месяца назад
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@hahhahdhdh1446
@hahhahdhdh1446 3 месяца назад
ቃለ ህይወትን ያሰማልን❤❤
@user-ne7lx2ly1h
@user-ne7lx2ly1h 3 месяца назад
ቃል ህይወት ያሰማልን❤❤❤❤❤
@user-qd7uj6sm6g
@user-qd7uj6sm6g 3 месяца назад
AMEN AMEN AMEN ❤❤❤❤
@marthachane9777
@marthachane9777 3 месяца назад
ቃለህይወት ያሰማልን
@senaittadesse7754
@senaittadesse7754 3 месяца назад
DInk Timihirt Yeastemare Egziabher Yimesgen.
@user-sn8jd8lp7k
@user-sn8jd8lp7k 3 месяца назад
ቃለ ሂይወት የያሰማልን
@SurprisedArcticBirds-qz6qb
@SurprisedArcticBirds-qz6qb 3 месяца назад
Kale hiwot yasemalin
@bekatavebetigisttigist6104
@bekatavebetigisttigist6104 3 месяца назад
አሜን አሜን
@tezitaalemu6758
@tezitaalemu6758 3 месяца назад
Amen Amen
@yodittesfasion1935
@yodittesfasion1935 3 месяца назад
🙏🙏🙏✝️✝️✝️❤️
@Kasmeff
@Kasmeff 3 месяца назад
Like like
@YeshiAdmasu-tz9fy
@YeshiAdmasu-tz9fy 3 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@wudemulugeta2296
@wudemulugeta2296 3 месяца назад
የሴቱቱ ባል አሟሟት መጽሐፍ ቅዱስ ላይ አለ ወይ ላኩልኝ
@tegistweldu2486
@tegistweldu2486 3 месяца назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን። የአገልግሎት ዘመንዎን መድሃኔ አለም ይባርክ። 🙏
@user-de9gi2bq8t
@user-de9gi2bq8t Месяц назад
መግቢያቹን ትንሽ ቢትቀንሱት
@gideontadelemekuria904
@gideontadelemekuria904 3 месяца назад
አሁን ቤተክርስቲያን የማትወጣው አደጋ ውስጥ ነው ያለችው አሁን ላይ የዚህን አይነት ስብከት ህዝበ ቤተክርስቲያንን አያድናትም፣ ከዚህ ባሻጋር ቤተክርስቲያንን ለማዳን ካልተነሳን እንዲህ ቆማችሁ የምትሰብኩበት አውደ ምህረት አታገኙም አውደ ምህረቱን ብቻ አይደለም እራሱ ህዝቡንም አታገኙትም፣ ከራሳችሁ ጥቅማ ጥቅም ባሻገር ያለችውን የተረከብናትን ቤተክርስቲያን እናስቀጥል።
@tekestedejene2250
@tekestedejene2250 3 месяца назад
ወንድሜ ጌዲዮን ትምህርቱን አዳምጠሀዋል? እባክህ ትምህርት ወንጌሉን ከልብ አድምጠው እጅግ አስተማሪ ነው እንለወጥበታለን
@asnakukal233
@asnakukal233 3 месяца назад
ሰባኪ ወንጌል ሆኖ የእግዚአብሔርን ቃል ከማስተማር ውጪ ምን ኃላፊነት ስራ ይኖረው ይሆን....መከራስ ያለ እግዚአብሔር ቃል በምን መንገድ ልናቀለው አስበህ ነው ...ምክንያቱም ያዘነው እሚፅናናው የደከመው እሚበረታው የጠፋው ወደ ቤቱ እሚመለሰው የቃሉ ወተት ያለ ስስት ለምዕመኑ መመገብ ሱቻል እንጂ ጉባኤ በማጠፍ ...ወይ አንተ ያልተናገርከው በጭንቅላት በያዝከው ብቻ አይሆንም ....
@thinkitsnotillegalyet
@thinkitsnotillegalyet 3 месяца назад
አትመጻደቅ ተረጋግተህ አዳምጥ
@mita21166
@mita21166 3 месяца назад
አሜን 🙏 ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምሀር❤
@meazatefra6336
@meazatefra6336 3 месяца назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@abtameshasafa1651
@abtameshasafa1651 3 месяца назад
አሜን አሜን አሜን
@sebatsebat8357
@sebatsebat8357 3 месяца назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@fasiqa470
@fasiqa470 3 месяца назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@user-zp3zz3yz9n
@user-zp3zz3yz9n 3 месяца назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@user-wd9tu5zn8f
@user-wd9tu5zn8f 3 месяца назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን
Далее