Тёмный

#New 

ቀንዲል ሚዲያ - Kendil Media
Подписаться 180 тыс.
Просмотров 30 тыс.
50% 1

ቀንዲል ሚዲያን #ሰብስክራይብ ስታደርጉ በየቀኑ አዳዲስ መንፈሳዊ እና አስተማሪ ቪዲዮዎችን ያገኛሉ! ለወዳጅዎ ማጋራት እንዳትረሱ!
📎 • #New 🔴አንተ ሰው ነህ? ዲ/ን ሄ...
📎 • #New 🔴ስርዓተ ቅዳሴ እና ልማዳች...
✨ በእነዚህ ያግኙን!
ዩቲዩብ - / @kendilmedia
ፌስቡክ - / kendil.media
ቲክቶክ - / kendil_media
ቴሌግራም - t.me/@kedametsegaMedia
ዋትስአፕ - +251973135923
-----------------------------------------------------------------------------------------------------------
When you #subscribe to Kendil Media, you will receive new spiritual and educational videos every day! Don't forget to share with your friends!
✨ Our Social media!
RU-vid - / @kendilmedia
Facebook - / kendil.media
Tiktok - / kendil_media
Telegram - t.me/@kedametsegaMedia
Whatsapp - +251973135923
1/13/2024 © KENDIL MEDIA
#kedametsega #kendilmedia #kendil_media

Опубликовано:

 

23 фев 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 264   
@user-tv8yv5or6j
@user-tv8yv5or6j 7 дней назад
አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር እድሜከጤናጋ ያድልልን በርቱልን ❤
@mariyam..enate21
@mariyam..enate21 Месяц назад
እግዚአብሔር ይመስገን ሠላም ለሁላችን ይሁን ። ለመምህራችን ለአባታችን እንዲሁ ለወንድማችን ቀዳሜ ጸጋ ቃለ ህይወት ቃለ በረከትን ያሰማልን ቸሩ እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን (3)😊🤲❤️ማርያምን በጣም ትልቅ ነገር ነው እያደሰጋችሁልን ያላችሁን ብዙ ነገር እያወቅንበት ነዉ በርቱልን እናመሰግናለን ❤️🙏👏✝️🙏👏
@almazabebe7185
@almazabebe7185 3 месяца назад
ቃለ ህይወት ያስማልን መምህራችን ❤❤እኔ በዚህ ሚዲያ የሀይማኖት ምግብ እየተመገብኩ ነው እየተማርኩ ነው ለማለት ብቻ ያንስብኛል ለምን ብዙ ያላወኳቸውን ነገሮች ተምሪያለሁ ተተቀሚለሁ
@tgsttgst8664
@tgsttgst8664 3 месяца назад
ቃለ ሂወት ያሰማልን መንታ ልጅ ወለድኩን ሴቷን እራኬብ አልኳት ዳኔል ክብረት ሳይሞት ስለዚች ሴት ሲያስተምር የሴትያ አምነት ደነቀኝ 13በፊት ሰሰማሁት ትመህርት በልቤ አለ ከጌታችን የዘር ሀረግ ላለመውጣች ኤስሮም አልኩት ትርጉሙ ግን አላቀውም ግን ሁሌ ጥያቄ በውስጤ አለ መላ በሉኝ
@uaeuae9553
@uaeuae9553 Месяц назад
አሜን፫መምሕራችን በኡነት ቃለሒወትንያሰማልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@janohailu2184
@janohailu2184 3 месяца назад
ቃለ ሂወትን ያሰማልን መምህራችን እንዲሁም ዲያቆን ወንድማችን እግዚአብሔር በጥበቡ ይጠብቃችሁ በተቀደሰው ተራራ ያፅናችሁ አሜን
@shaamsusdinshaamsusdin3866
@shaamsusdinshaamsusdin3866 3 месяца назад
መምራችን በእውነት ፀጋው ያብዛሎት ከዚ የበለጠ ምያገለግሉበት እድሜ ጤና ይሥጦት
@healthybeing21
@healthybeing21 3 месяца назад
እኛን ለማስተማር ለማዳን ስለ ምታደርጉት ጥረት ሁሉ እናመሰግናለን።
@user-ve3rp1nl6r
@user-ve3rp1nl6r 3 месяца назад
እንኳንደህና መጣችሁ በጉጉት ስጠብቃችሁ ነበር እንቁ መምህሮቻችን ፀጋዉን ያብዛላችሁ ብዙእዉቀት አግቻለሁኝ በስደት ላለነዉ እህት ወድሞቼ ቸሩመድሀኔአለም ለሀገራችን ያብቃን ለሀገራችንን ሰላም ያምጣልን❤❤❤❤❤❤❤
@vjgu7406
@vjgu7406 3 месяца назад
በእውነት ለመምህራችን ቃለ ሕይወት ቃለ በረከትን ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን🙏✝️
@TarekegnAlemayew
@TarekegnAlemayew Месяц назад
መምራች እንደምንአላችሁ ፈጣር እረጅም እድሜና ጠና ይስጣችሁ አሜን እኔ ብዙ ጥያቅ ነበረኝ በኦርቶዶክስ መጠየቅ ዕፈልግ የነበረሁ ግን ሁሉንም ከናተ አግኝቻለው አመሰግናለሁ ቀጥሉ በርቱልን
@bezagirma9544
@bezagirma9544 3 месяца назад
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣችሁ🎉 ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@Alem163
@Alem163 3 месяца назад
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላማችሁ ይብዛልን ሰላማችሁ ይድረሰን አሜን እንኩዋን ደህና መጣችሁልን አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃለ ሂወት ያሰማልን 🤲🏻🤲🏻🤲🏻🥰🥰
@user-zo1zt5vm1n
@user-zo1zt5vm1n 3 месяца назад
ቃለ ሒወት ያሰማልን በእውነት እንኳን አደረሳችሁ ለእናታችን ኪዳነ ምህረት
@mihret2121
@mihret2121 3 месяца назад
ሰላም መምህሮቻችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን የኔ ልጅ ስም አርሴማ ነው በነገራችሁኝ መሰረት አሁን የልጄን ስም አርሴማዊት እላታለሁ ያወጣሁላት ከትዳር በውሐላላ ልጅ ዘገየብኝ እናም ለሰማዕቷ ተሳልኩኝ ሴት ከሰጠችኝ በስሟ እንደምጠራት ከዛም አርሴማ አልኳት ።ወንድ ስለነበር የተመኘነው ዘማርያም ነበር ያወጣነው ነገር ግን ስናቅ አርሴማ አአልናት ወንዱም 2 ከ 4አመት በውሐላ መጣና ስሙን ተረከበን ዘማርየያም ብለነዋል ።እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏 አሁንም የየፈጣሪ ፈቃድ ሆኖ ከሰጠኝ ግን ሰም ማውጣቱንን ብትጀጀምሩ ላለሁ መንፈሳዊ ትርጉም ያለው ስስም ቢኖራቸው እመኛለሁና ።ክበሩልኝ
@user-ft5yi9zz4y
@user-ft5yi9zz4y 3 месяца назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን በእውነት ✝️🙏❤❤❤
@user-te3dr8ki6y
@user-te3dr8ki6y 3 месяца назад
ቃል ሂወት ቃል በረከት ያሰማሰልን በድሜ በጤና ጠብቆ ያቆይልን ደከመን ሰለቸን ሳትሉ የዉስጣችንን ጥያቄዎች ሥለመትመልሱልን እናመሰግናለን ክብር ይስጥልን👏
@gedamneshferede9318
@gedamneshferede9318 3 месяца назад
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን ብዙ የማናውቀው እዳላቹትም በልማድ የምናደርጋቸው አሣውቃቹናል ክብረት ይስጥልን ❤❤❤
@user-kn3ph1cy3w
@user-kn3ph1cy3w 3 месяца назад
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ቃለበረከት ያሰማልን ተስፋእርስት መንግስት ሰማያትን ያውርስልን እንደናንተ አይነቱን ያብዛልን
@tigipretty9384
@tigipretty9384 3 месяца назад
ቃለ ሂወት ያሰማልን እድሜ ጸጋውን ያብዛላችሁ ጥያቄ ነበረኝ ከእግዚአብሔር ጋር ብትመልሱልኝ ደስ ይለኛል በልጅነት ክርስትና አልተነሳሁም ከሌላ እምነት ተከታይ በተሰብም ሆኘ አይደለም ግን በተሰብ በሆነ ምክኒያት አላስነሰኝም ነበር ትንሽ እንዳደኩም ለማስነሳት አስበው ነገር ግን ነፍስ አባታቸው አንድ ሰፈርም የቅርብም ዘመድ ናቸው እና ካደገች በኃላ እስከዛሬ ዝም ብላችሁ ሲሏቸው ሌላ ቦታ እናስነሳለን ማለት እርሳቸው ከሚያገለግሉበት ራቅ ወዳለ ቤተክርስቲያን እያሉ ነገ ዛሬ እየተባለ ቀረ እኔም ከልጅነቴ ጀምሮ እጾም ነበር ማስቀደስም ሆነ መስቀል መሳለም አልችልም ምክንያቱም ካህኑ ይከለክሉኛል ማህተብ አድርጌ ካዩኝ ያስፈቱኛል አንች ሙስሊም ነሽ ይሉኛል እናም ትምህርት ቤት ስሄድ ሳያቸው መንገድ ቀይሬ እሄዳለሁ ጓደንኞቼ ተሳልመው እኔን ሲያልፉኝ እና ኦርቶዶክስ አይደለችም ሲሉ መስማት ስለሚያመኝ እርሳቸው ቢሉም እኔ ነኝ ብዬ አምንም ነበር ግን የመስቀሉ ናፍቆት በየቀኑ ይገድለኝ ነበር ልጅ ነኝና ከማልቀስ ውጭ ምንም አላደርግ ግን መከልከሌ ልክ ነው? አሁን ሳውድ ነኝ ከፈጣሪ ጋ አገር ልገባ ነውና ክርስትና ከመነሳቴ በፊት ማድረግ ያለብን ነገር ካለ ብትነግሩኝ እናም የስካሁኑን ሀጺያቴንስ ንስሀ መግባት እችላለሁ ወይስ ለኦርቶዶክስ አድስ ሰው ነኝ ? ስላስረዘምኩ ይቅርታ አድርጉልኝ !
@user-xc7lm2jr9c
@user-xc7lm2jr9c 3 месяца назад
አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህሪ የማቱሳላን እንድሜ ይሰጥልን በእውነት ብዙ ነገር ነው የተማርኩት ቃል ያጥረኛል ቅንዲል ሚዲያ ስብስክራይብ ላይክ እያደረጋችሁ ተከታተሉ ትጠቀሙበታላችሁ ❤🤲🤲
@bezachanel2516
@bezachanel2516 3 месяца назад
የእዉነት ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በጤና ኪዳነ ምህርት ትጠብቅል እኛንም ሰሚ ቢቻ ሳይሆን የእግዚሐብሔር ቃል በልቦናችን ያሳድርብን አሜን 🤲
@anaana-gm9bp
@anaana-gm9bp 3 месяца назад
,አሜን
@amanadunga3188
@amanadunga3188 Месяц назад
Memeher beregete beweket betam yebeltugnal gen ena metsehafe lay amanueal tergumu egziabeher kegna Gara new kehune tergumu ena yewesedekut amelak aberogn new bemile new enje yesun sem enkwan yena legi.....
@gizeethiopia3845
@gizeethiopia3845 3 месяца назад
ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእውነት በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ያገልግሎት ዘመናቹን እግዚአብሔር ይባርክላቹ አሜን ፫ በርቱልን
@user-je1oh6xt9y
@user-je1oh6xt9y Месяц назад
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@user-ip2rt5jq5r
@user-ip2rt5jq5r 3 месяца назад
አሜን እገዚአብሄር ይመስገን እንካን አደረሳቹ መምህር በእውነቱ ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ብዙ አስተምሮናል
@alemzergaw1025
@alemzergaw1025 3 месяца назад
ሰላም ቀንዲል ሚድያዋች ፓሮግራማችሁ በጣም አስተማሪ ነው በርቱ አገልግሎታችሁን እግዚአብሄር ይባርክላችሁ
@meherat938
@meherat938 3 месяца назад
እንክዋን ደና መጣቹ ወንድማችን ዘማሪ ቅዳሜ ፀጋ መምህራችን አባታችን እጅግ ድንቅ መረሃ ግብር ነው ብዙ ሰው እውቀቱን እያዳበረ ነው እናመሰግናለን የሰማነውን ለመተግበር ያወቅነውን ለማሳወቅ እግዚአብሔር ፍቃዱ ይሁን ቃል ሕይወትን ያሰማልን
@hailenmamo1144
@hailenmamo1144 3 месяца назад
መምህራችንን እንደርሶ ያለውንን ያብዛልን እጅግ ድንቅ ነገር ነው ከእርሶ የምንሰማው የምንማረው ከማብራራት ጋራ አንደበተ እርቱ አጅግ ደስ የሚሉ የኦርቶዶክስ እንቁኖት እግዚአብሔር በእድሜ በፀጋው ያቆዬት ወንድማች ዲያቆን ቀዳሚ ፀጋ መዝሙሮችህ ድንቅና አስተማሪ ናቸው በርታልን እግዚአብሔር በፀጋው ካንተጋር ይሁን አሜን አሜን አሜን
@user-yg6jj4sm9t
@user-yg6jj4sm9t 3 месяца назад
በኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ውስጥ እንደዚህ ያለ ጥያቄ እና መልስ ነበር የጠፋው ባለ ማወቅ ስንት ስህተቶችን እንደስራሁ አሁን ግን በጣም እየተማርሁ ነው የስት ስው ነፍስ ነው እያዳናችሁ ያላችሁት እግዚአብሔር እውቀቱን ያብዛላችሁ ❤👏🙏
@user-tl6bw7qz9j
@user-tl6bw7qz9j 3 месяца назад
ውይ በእውነት እንኮንም አርብ ሀገር ወጣው ይሔን የመሠል የዘላለም የህይወት ትምህርት የት አገኝ ነበር ተመሥገን መሠደዴ ለበጎ ነው በእውነት በስደት ስንት ድግሪ ያዝኩ መቼም ይሔን ሠምቶ የማይኮምት ይኖራል ብዬ አላስብም በእውነት በርቱ ቀንዲል ሚድያዎች በጣም ወሣኝ ትምህርት ኘው እያስተማራቹን ያላቹት በእውነት ክብረት ይስጥልኝ 🎉🎉🎉🎉🎉
@gebrehiwet1442
@gebrehiwet1442 3 месяца назад
እግዚአብሔር ይመስገን አባቶቻችን አሜነ እንኩን አብሮ አድረሰን በእውነት ቃለ ሕይወት ቃለ በረከት ያሰማልን
@tktyemariam
@tktyemariam 3 месяца назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን !!!
@user-uz4eh9il1d
@user-uz4eh9il1d 3 месяца назад
በጠም ጦሩ ትምህርት ነው የሌላ እምነት የምንለየው በነጠላ ነው እንደው ነጠላውን ቡታደርጎት ሞገስ የኑረው ነበር
@BirukDemeke-fr6qk
@BirukDemeke-fr6qk 2 месяца назад
እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛለዎት። እኔ የምኖረው ኢትዮጵያ ውስጥ ነው አባትና እናቴ ኦርቶዶክስ ናቸው 2 እህትና 1 ወንድሜ ሃይማኖታቸውን ቀይረው ሙስሊስ ሆኑ በዚህም ማናችንም ደስተኞች አይደለንም ግን ምን ማድረግ ይቻላል ቆርጠን አንጥላቸው ሆነብን እንደዛም ሆኖ እንዋደዳለን በዚህም ምክንያት እቤታቸው ሄደን እንበላለን እንጠጣለን (ከስጋቸው ውጭ) ይህን ነገር ግን ህሊናዬ ሊቀበልልኝ አልቻለም መቅረት ደግሞ አልችልም ከቤተሰብ እርቀን ስለምንኖር አንዳችን ላንዳችን ነው ያለነው ደስታም ሃዘንም ያገናኘናል። አባቶችን ሳማክር ደግሞ በሃይማኖት ከማይመስል ሰው ቤት ሄዶ ምንም መቅመስ አይቻልም አሉኝ። እናም እነሱ ቤት ከገባሁ ፀበል እረጫለሁ ካልሆነ ግን ቤተክርስቲያን አልገባም ተሳቅቄ ሞትኩ ወንጌልም ሆነ መስቀል መሳም ከበደኝ ምን ልሁን ከእህቴ ቤት ደግሞ መቅረት አልችልም አልመጣም ስላት በጣም ትከፋለች። እባክዎ መምህር ምን ማድረግ እንዳለብኝ ይምከሩኝ😢
@user-nc1cd7wm2n
@user-nc1cd7wm2n 2 месяца назад
መምህር በእውነት ቃላት ያጥረኛል እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን በእናንተ ትምህርት ብዙ ነገሮችን ተምሬአለሁ
@user-yz6jp6ln6w
@user-yz6jp6ln6w 3 месяца назад
ቃል ይወት ያሰመልን
@genet-po4od
@genet-po4od 3 месяца назад
በእውነት ለመምህሮቻችን ቃለ ሕይወት ቃለ በረከት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን ደስ የሚል ድንቅ ትምህት ጠያቂዎቻችንም ቃለ ሕይወት ያሰማልን አንዱ በጠየቀው ሌላውም ከመልሱ እንደእኔ ባዳመጠዉ ብዙ እዳወቅንበት እዳተረፍንበት እግዚአብሔር በቸርነቱ የሰማንዉን በተግባር እድንኖረው ይርዳን 🤲💐
@sosaso4562
@sosaso4562 3 месяца назад
Amen marichachin Qaliyooti asamale ye timituu izabare hixachu banati buzu tamiraloo barase imate hixachu zagahun hibizachu baxamii hamsagiloo wadaloo akarabaloo❤❤❤❤❤❤❤❤ ite wadime madaxinati bafiti ye hulumii lakii sherii adara 30 60 100 Izaberii agarachini salaminati adinati fiqarinati hixa a towadoo amatachi izaberi hixabiqa hikaa zamii Amen Amen Amen💚💛❤️💒🤲🤲🤲🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️ Sime zige mariam tigist hunde🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@enataleme375
@enataleme375 3 месяца назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያዉርስልን ፡ጥሩ እዉቀትን እየገበየን ነዉ በርቱልን እግዚአብሔር ያበርታችሁ ።
@user-rb1nt8bo8l
@user-rb1nt8bo8l 3 месяца назад
Qale hiwot yasemaline bexam xiru temrete new enamesegenalen
@SamirawitTamiru
@SamirawitTamiru 3 месяца назад
መምህራችን መጋቤ ሃይማኖት ምትኩ አበራ እና ወንድማችን ዲያቆን ቀዳሜፀጋ ዮሐንስ በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን በርቱ
@user-mt2wl2iq9p
@user-mt2wl2iq9p 3 месяца назад
መምህር ቃለ ህወት ቃለ በርከት ያሰማልን በጣም ጥሩ ት/ቲ ነዉ እናመሰግናለን የኔ ጥያቄ ሰኣዲ ነዉ ያለሁት ፍቅርኛ ያዝኩ ካዛ ቤተሰብ ኣሰጠይቅልኝ ስለዉ ቤተሰብ ናቹሁ ኣይሆንም ኣሉኝ ኣሁን ኣንድ ልጅ ወልደናል ግን በጣም ፅፀት እይተሰማኝ በጣም ተረበሽኩ እናትና ኣባቴ ኣልፈቀዱለኝም መን ትመክርኛለቹ ምህር
@tsebeiuariga6641
@tsebeiuariga6641 3 месяца назад
ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን መምህሮቻችን እድሜ ጤና ይስጥልን የአገልግሎት ዘመናቹ ይባርክላቹ ልዑል እግዚአብሔር አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤
@user-ex2bm9ws2l
@user-ex2bm9ws2l 3 месяца назад
ቃለህወት ያሠማልን
@mekdi-yt9iu
@mekdi-yt9iu 3 месяца назад
እንደምን ዋላቹ በጣም ደስ የሚል ትምህርት ብዙ ትምህርት ተምሪበታለሁ ፍሪ ሀሳብን ደግሞ በወረቅ እፅፍለሁ ወደ ፍሪ ነገሩ ስገባ ንቅሳት መነቀስ ሀጤያት ነዉ ሀጢያት የሚሆነዉስ እንዴት ነዉ በዘልምዱ ነዉ መፅሀፍ ቅዱሳዊ ነዉ ለምን በገጠሪቱ ሀገራችን ስላለ ነዉ ጠይቅልኝ መነቀስ ስለምወዱ ነዉ ልነቀስ ስለሆነ ሀጤያት ከሆነ ልተወው ክብረት ይስጥልኝ መልሱን በጉጉት ነዉ የምጠብቀዉ
@yordanostesfaye-zz4tf
@yordanostesfaye-zz4tf 3 месяца назад
መምህር እንኳን ደና መጡ የኔ ጥያቄ አንድ ዝሙት የተሰራበት አልጋና ብርድ ልብስ ሳይታጠብ ቤተሰቦቼ ተይተውበት ሁሌ ወደ ቤተ ክርስቲያን ይሄዳሉ የብርድ ልብሱ እርኩሰት ወደ እራሳቸው ልብስ ይተላለፋል ወይ እናም ንስሃ እንዲገቡ ልንገራቸው ወይ በእመቤታችን አንብባቹ አትለፉኝ።
@BirhenaGobeze
@BirhenaGobeze 3 месяца назад
እግዚአብሔር የመስገን መቸም ሳስበዉ ነበር ምን አልባት ስሜ የሙስሊም ነዉ ግን እኔ ብርሀኔ ነዉ ስሜ ልጀን መስከረም 28 የአማኑኤል እለት ነበር የወለዲኩት ስሙም አማኖኤል ነዉ ግን እኔ ገጠር ነበር የምኖረዉ ስሙን ቀይሬ ይሉኝ ነበር እዉነት ትምህርታችሁ በጣም ወሳኝ ነዉ ቃለሒወት ያሰማልን ያገልግሎት እድሜችሁን ያርዝምልን❤❤❤❤
@mazaadubai
@mazaadubai 3 месяца назад
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏 የሰማነዉን በልቦናችን ያሳድርብን 🙏🙏🙏🙏
@user-wk7by5eb7z
@user-wk7by5eb7z 3 месяца назад
ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህሪቹን ጤና ከፀጋ ጋር አብዚቶ ይሥጢቹህ በእውነት ጥሩ ትምህርት ነው እየሠጢቹህ ያለ❤❤❤❤
@betmariam3696
@betmariam3696 3 месяца назад
Calehewete yasemalen Egziabeher yakeberlene
@user-id6zq6gd8l
@user-id6zq6gd8l 3 месяца назад
ቃለ ህይወት ያስማልን መምህራችን እግዚአብሔር በእድሜ በፅጋ ያኑርልን
@user-lo1xy2bm3i
@user-lo1xy2bm3i 3 месяца назад
ቃለ ህይወት ያሰማል በልማድ ብዙ የምንሳሳታቸው ነገሮች አሉ መምህር የሚያስተምሩት የሚገልፁልን ነገሮች ሁሉ እጅግ ለህዝበ ክርስቲያኑ የሚያስፈልግ ትምህርት ነው ክበሩልን !
@user-iv4zc1jp2o
@user-iv4zc1jp2o 3 месяца назад
መመህር ቃለ ሂወትን ያሠማልን ፀጋ በረከቱን ያብዛላችሁ ያገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክላችሁ በእውነት በጣም ነው የተማርኩት ስለሀይማኖቴ እግዚአብሄር ይባርክልን ግን አድ ጥያቄ አለኝ እሱም አንድ እህታችን ንሰሀ መግባት እችላለኖይ ብላ ይቻላል ብላችኋታል ተመስገን እኔም አረብ ሀገር ነኝ እና ንስሀ ከገባን በኋላ የምንመገባቸው ነገሮች ሁሉም የፍስክ ናቸው በዚህ ነገር ምን ትሉኛላችሁ እተመገብን መግባት እችላለሁ ወይስ አቾልም😭
@helensahle6071
@helensahle6071 3 месяца назад
Selam Selam lenante yhun bezih Midia yehaymanot timhir betam lik ende enjera new mnafkew timhrtu program mtadergut des ylal beka glise yehone timhirt Egziabher edme tena ystilin ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏💖💖💖❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@berhanberhan2792
@berhanberhan2792 3 месяца назад
Kale eywetn yasemaln memrachin edime tena ysitln yesemanewn belbonachin yasadriln bertuln konjo timrt new bzu neger eyawekn new
@tewodrostamirat12
@tewodrostamirat12 2 месяца назад
🙏 እናመሰግናለን ቃለ ህይወት ያሰማልን... በአንድ ቪዲዮ ላይ የሚጠየቁ ጥያቄዎችን ከታች ቢቀመጥ(more ስንል የሚጠየቁ ጥያቄዎችን ዝርዝሩን ለማየት እንዲያመች)
@sara-gr2dz
@sara-gr2dz 3 месяца назад
ቃለህይወት ያሠማልን🥰🥰🥰✝️✝️
@grrdasmariyam141
@grrdasmariyam141 3 месяца назад
ቃለ ህይወት ያሠማልን በእዉነት ልማድና ክርስትና ፕሮግራም ብዙ ተምሬበታለሁ እግዚአብሔር አምላክ በድሜ በጤና ይጠብቅልን ያገልግሎት ዘመናችሁን ያርዝምልን በእዉት የአንድ ሰዉ ጥያቄ ለበዙዎቻችን መልስ ነዉ በርቱልን
@EtagushumetEsk
@EtagushumetEsk 3 месяца назад
መምህራን ቃለህይወት ያሰማልን፤ ፩ ጥያቄ አለኝ እርሱም በቅዳሴ ሰዓት ቅዱስ ወንጌል ሲነበብ አንዳንድ እህቶች ነጠላቸውን ከራሳቸው ዝቅያደርጋሉ ትክክልናቸው ወይ እንዲሁም ሴቶች በቅዳሴ ሰዓት ሴቶች ምንማድረግ እንዳለብን ቢነግሩን እለለሁ አክባሪ ይስጥልኝ እመብርሃን በእቅፏ ታኑራችሁ!!!
@samrawitweloyw
@samrawitweloyw 3 месяца назад
ቃል ሒወት ያሰማልን መምህር በእወነት እኔ በጣም ቡዙ ትምህርት ዉሰጂለሁ በድጋሚ ቃል ሒወት ያሰማልን እድሜ ከጤና ጋ ያድልልን መምህር .....እኔ ጥያቂ አለኝ ሰዉ ሲሞት ፀጉራችንን እንቆረጣለን ጨርቅ እናሸርጣለን አሰከ 40 ቀን ድርስ እና ይኸ ልምድ ነዉ ክርሰትና
@haydigetachew
@haydigetachew 3 месяца назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር / ዲያቆን ያገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክልን ያርዝምልን 🙏🙏🙏🙏
@belay1519
@belay1519 8 дней назад
መልካም ትምህርት ነው በምታቀረቡት ትምህርት እራሴን እየገነበው ነው። እግዚአብሔር ይጠብቃቹህ🙏🙏 ሰም አጠራር ላይ አሁንም ግልፅ ያልሆነልኝ ጥያቄ አለኝ፣ እሱም ምንድነው፤ ገድለ አርሴማን ሳነብ ክርስቶስ ለቅድስት አረሴማ ፦ ስምሽን የጠራ፣ ቤተክርስቲያን ያሰራ በስምሽ በገድልሽ ያመነ፣ እንዲሁም ወንድ ልጁን ሴት ልጁን በስምሽ የሰየመ የፍላጎቱን እሞላለታለሁ ተብሎ ቃልኪዳን ገብቶላታል። እና መምህራችን ይህን እንዴት ያዩታል? ከተሳሳትኩ ይቅረታ እጠይቃለሁ🙏🙏 ቃሉስ አባቶችህን ጠይቅ አይደል የሚለው።
@alemtsehayworku7160
@alemtsehayworku7160 3 месяца назад
ቃል ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን በእወነት በጣም ቆንጆ ትምህረት ነው❤❤❤
@alam-pe2bc
@alam-pe2bc 3 месяца назад
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያስማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን እናመሰግናለን መምህር❤❤❤❤
@user-vg1gt1ln5e
@user-vg1gt1ln5e 3 месяца назад
መምህራችን ቃለህይወትን ያሰማልን በጣመረ ደስ የሚል ትመረህርት ነው እየሰጣችሁንነው እግዚአብሔር ይስጥልን❤❤❤❤
@user-ri1yv3ir5m
@user-ri1yv3ir5m 3 месяца назад
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ዲ/ን ቀዳሜ ጸጋ እና መምህር ምትኩ ጸጋውን ክብሩን ያድልልን በቤቱ ያፅናችኹ❤❤❤❤ እናመሰግናለን ተመስገን ይሄ ሚዲያ በጣም ጠቃሚና ሥርዓተ ቤተክርስቲያንን በጠበቀ መልኩ ይቀርባል። በፊቱ ብዙ እይታ ስለሌለው እናደድ ነበር ዛሬ ግን በሁሉም ቦታ ተመልካቹ ስለበዛ እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን ከዚህ በላይ ይስፋልን። ❤❤🎉🎉
@brhanabi3755
@brhanabi3755 3 месяца назад
በእውነት ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜና በጤና ያቆይልን ይጠብቅልን ለኛም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን መምህር ስም ለማውጣት ደግሞ ግዜው ሲደርስ እኔም ወደ ቅንድል ሚዲያ እመጣለሁ እንታወጡልኝ 😊
@marthachane9777
@marthachane9777 3 месяца назад
እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን ቃለህይወትንም ያሰማልን
@betelihemdibekulu2430
@betelihemdibekulu2430 3 месяца назад
I am a teacher. I always don't feel good about these names given to children.Before one month I told a parent to change the name called Amanuel because the child is always sick. But his mother refused to do so. I told her to talk to her spiritual father. Now I will show her your program.
@selfoselfo1747
@selfoselfo1747 3 месяца назад
በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን ከልብ እናመሰግናለን
@Wubeyu
@Wubeyu 2 месяца назад
Amen Kal-hiwot Yasemalen
@user-ze7cq6gs7q
@user-ze7cq6gs7q 3 месяца назад
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣችሁ❤❤❤
@user-nl2fs2cc2l
@user-nl2fs2cc2l 3 месяца назад
ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእውነቱ መምህር ብዙ አተርፍን
@MaMa-zr1ry
@MaMa-zr1ry 3 месяца назад
ቃል ህይወት ያሰማልን መግስተ ሰማያትን ያውርስልን መምህራችን በርታ እግዚአብሔር ካተጋር ይሁን ጥያቄ አለኝ ሀሰተኛ አጥማቂ የተባሉት ያውም በቤተክርስቲያን ውስጥ በአረብ ሀገር በብዛት ወደነሱ እየገባነው አና እውነት ሀሰተኛ ናቸወይ በደብ ምላሽ እንፈልጋለን ጽሎት እና ስግደት በተለይ ስግደት ሰው አይተን ስለማናውቅ አሰጋገዱም ሰውን እየሳቡት ነው በቤተክርሲቲያን ስገደት የላትምዴ ሲሰገድም አይቸ አላቅም እባካቹህ መልስ ስጡን እየተወዛገብን ነው
@zenebechmengste-wk7ce
@zenebechmengste-wk7ce 3 месяца назад
ቃለህይዎትን ያሰማልን በዕድሜ በፀጋው ይጠብቅልን አሜን 👏
@user-ju7nf7qs6s
@user-ju7nf7qs6s 3 месяца назад
መምሕራችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን በርቱልን በቤቱ ያቆይልን
@kibruwoldie5310
@kibruwoldie5310 2 месяца назад
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን።እየተሰጠ ያለ ትምህርት ለሁላቾንም ወሳኝ ነው።መሰረታዊም ነው።
@user-uk4sg2qs2x
@user-uk4sg2qs2x 3 месяца назад
በእውነት የህይወት ቃል የሰማልን መምህራ ና ዲያቆን ግን ተነሽ እህተች ኘኝ ምንም እውቀት የሌላኝ ደከመ ናኝ ግን ከይቅርታ ጋር የኦርቶዶክስም ክብር ስለ ሆና ፕሮግራም ስተቀርብ ለልሎችም ምህረት ይሆናል ለጠነ ብትለብሱ!!
@Israel9563
@Israel9563 3 месяца назад
በርቱልን።።። ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ደግሞ የክርስትና ስሙ ከነ ትርጓሜው ይቅረብልን❤❤❤❤❤❤❤❤
@samrawiteiasu2947
@samrawiteiasu2947 3 месяца назад
እግዚኣብሔር እድሜና ጢና ይስጣቹ። ስም የተመለከት እኒ ካለይ ላካፍላቹ ልጆቻችን በተወለዱበት ቀን ከሰንክሳር እያየን ነዉ ስም ያወጣናላቸዉ።
@tighest4445
@tighest4445 3 месяца назад
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@user-le8pm6qq7t
@user-le8pm6qq7t 3 месяца назад
አወ ገና እኛ ያልወለድን ስም እፈልጋለን መምህሪ ቃለህይወት ያሰማልን በእዉነት❤
@user-mi3yh7wq6v
@user-mi3yh7wq6v 3 месяца назад
መምእራችንቃልይወትያሰማልንፀገውንያብዛሎት❤❤❤🎉🎉🎉
@mesrakmesel2294
@mesrakmesel2294 3 месяца назад
መምህር ዳቆን እንኳን ደህና መጣችሁ
@rahelrekeke1401
@rahelrekeke1401 2 месяца назад
ቃለ ሂወት አሰማልን ፀጋውን ያብዛልን
@user-ok1bt6wx1g
@user-ok1bt6wx1g 3 месяца назад
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሰላም መጣችሁ ቃለ ህይወት ያሰማልን ከልብ እናመሠግናለን
@user-kb5xw3pu8i
@user-kb5xw3pu8i 3 месяца назад
እግዚአብሔር ይመሰገን እኳን ደህና መጣችሁልን ቃለህይወትን ያሰማልን እድሜና ጤና ይሰጥልን
@user-pn7yn5od1e
@user-pn7yn5od1e 3 месяца назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህርየ💙🙏
@user-jv6ki6ht6q
@user-jv6ki6ht6q 3 месяца назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን ለሁላቹህም ለጠያቄወችም ለናተም መምህር ❤
@minasautotapiceria8575
@minasautotapiceria8575 14 дней назад
ድርሳነ ሚካኤል ምሣ በልተን መፀለይ እንችላለን
@user-hu3sg1eq1j
@user-hu3sg1eq1j 3 месяца назад
Kalhewtn ysmaln❤❤❤
@FanoosJerema
@FanoosJerema 3 месяца назад
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤🎉
@user-dk8cb6uk4h
@user-dk8cb6uk4h 3 месяца назад
Qale hywet yasemaln
@firehiwotfhabte
@firehiwotfhabte 3 месяца назад
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
@user-ok1eu1sm6u
@user-ok1eu1sm6u 3 месяца назад
ቃለ ሕወትን ያሠማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ❤❤❤❤❤
@hsuyey7433
@hsuyey7433 3 месяца назад
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን❤
@user-yw7dc5wl2u
@user-yw7dc5wl2u 3 месяца назад
እንኳን ደና መጣችሁ መምህርና ዘማሪ ቀዳሜ ፀጋ እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛላችሁ በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን💜🙏
@user-xj1yi4zd4p
@user-xj1yi4zd4p 3 месяца назад
በእውነት ቃለይሆትያሰማልንመምህሮቻችን❤❤❤❤❤
@user-wd8vb2er5x
@user-wd8vb2er5x 3 месяца назад
መምህራችን እንኳን ደህና መጣችሁ
@zainabmk1224
@zainabmk1224 27 дней назад
እስከዛሬ ባለማወቄ ገረመኝ
Далее
የተዘጋ ዕድል እንዴት ይከፈታል?
17:36