Тёмный

*NEW* | "እንዲህ ብላችሁ ጸልዩ" | አባታችን ሆይ | Part 1 | ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ 

ማኅቶት ቲዩብ - Mahtot Tube
Подписаться 1,4 млн
Просмотров 191 тыс.
50% 1

This video is presented to you by Mahtot Tube and Janderebaw Media.
© Mahtot Tube is the sole owner of this video and reproduction of this video to any other Social Media Sites is restricted.
#ይህ_ቪዲዮ_በFacebook_ኮፒ_ራይት_የተመዘገበ_ስለሆነ_አካውንትዎ_እንዳይዘጋ_በFacebook_አይልቀቁት

Опубликовано:

 

5 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 420   
@bethelhemmengistu6039
@bethelhemmengistu6039 4 года назад
ስብከት አዲስ እና ሰምተህ የማታቀውን ነገር ስታገኝበት እንዴት ደስ ይላል🙏 በጣም ደስ የሚል ትምህርት! ቃለ ህይውት ያሰማልን💚💛❤️
@zuriashasegid114
@zuriashasegid114 Год назад
የእግዚአብሔር ቃል ሁሌም አድስ ነው
@robataye8339
@robataye8339 2 года назад
አባታችን ሆይ! በሰማያት የምትኖር ስምህ ይቀደስ መንግስትህ ትምጣ ፈቃድህ በሰማይ እንደሆነች እንዲሁም በምድር ትሁን የዕለት እንጀራችንን ስጠን ለዛሬ በደላችንንም ይቅር በለን እኛም የበደሉንን "ይቅር እንድንል" አቤቱ ወደ ፈተና አታግባን ከክፉ ሁሉ አድነን እንጂ መንግሥት ያንተ ናትና ኅይል ክብር ምስጋና ለዘለዓለሙ አሜን!
@bethelhemalemtsehay4021
@bethelhemalemtsehay4021 4 года назад
አግዚአብሔር አንደበትህን ይባርከው። ለነፍሴ ምግብ እንደሰጠኸኝ እመቤቴ ማርያም ነፍስህን በፍቅሯ ትሙላህ።
@kibralemwubet1739
@kibralemwubet1739 2 года назад
አሜን
@mirko3426
@mirko3426 4 года назад
ሰላም መምህር ሄኖክ ሰላመ እግዚአብሔር ይብዛልህ እጅግ በሚደንቅ ሁኔታ ኦርቶዶክሳዊት የክርስቶስ ቤተክርስቲያን ምን እንደምትመስል አሳይተህኛልና እግዚአብሔር አምላክ ከዚህ የበለጠ በእውነትና በፍቅር ቅዲስቲቱ በተክርስትያን የምታገለግልበትን ጸጋውን ጥበብ ማስተዋሉን ያብዛልህ አሜን ፡፡
@solynagethew2192
@solynagethew2192 4 года назад
ቃለሕይወት ያሰማልን መምህራችን በጣም እናመሠግናለን አሜን
@dejenieshiferaw9352
@dejenieshiferaw9352 4 года назад
በእውነት ኦርቶዶክሳዊት የክርስቶስ ቤተክርስቲያን ወንጌላን እነዴት እንደምትሰብክ አሳይተኸናልሸ ዲ/ን ሄኖክ ኃይሌ እግዚአብሔር ቃለ ሕይወት ያሰማልን፡፡
@ዎለተሰማእትዎለተሠማእት
ሰላም እኳንደና መጣህ እግዚአብሔር ይመስገን ፣ አባታች ፣ አምላካችን ፣ ጌታችን፣መድሐኒታችን፣እየሱስ ፣ ክርስቶስ ማስተዋሉን ሰጥቶ የምንሰማውን መልካም ነገር ሁሉ በልቦናችን ያሳድርልን አሜን አሜን አሜን
@MeronEqubaiy
@MeronEqubaiy 29 дней назад
መምህራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም የሚለውን ቀጥልልን።
@getenetgirma2435
@getenetgirma2435 4 года назад
ቃለሒወቴን ያሰሚልን ውዱ መምሔራችን ትምርቶችህን ተመስጫነው እማዳምጠው እረጅም እድሜናጤና ይስጥህ
@SunshineMediaFilm
@SunshineMediaFilm 4 года назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-HBuLhyAdAOo.html በገና ዘለሰኛ በመርጌታ ፍቅዱ
@masaretmasaret9195
@masaretmasaret9195 2 года назад
መምራችን ቃለ ህወት ያስማልን በእድመና በጠና በፀጋ ይጠብቅልን እግዚአብሔር
@MM-ji1vs
@MM-ji1vs 4 года назад
10:55 ላይ ድምፁ በደንብ መሰማት ይጀምራል እስከዛው በ earphones ስሙት።
@KiD-hx8gx
@KiD-hx8gx 4 года назад
እኔ እዛው ላይ ስደርስ እንዴት እንደደነገጥኩኝ
@Genet665
@Genet665 4 года назад
Egziabher yistlegn! I was bothered by it before it got to 10:55, I came to the comment section to see any solution available.
@haileyesusgebremariam2064
@haileyesusgebremariam2064 4 года назад
:-D
@haileyesusgebremariam2064
@haileyesusgebremariam2064 4 года назад
የ"ሸ
@haileyesusgebremariam2064
@haileyesusgebremariam2064 4 года назад
@@KiD-hx8gx ሀ
@እሙነኝየተዋህዶእንቁ
በደንብ ጥርት አላለም ድምፁ ግን ይሰማል ሰምቼ እኮምታለው ኮመንት ከአስራ አንድ ደቂቃ ጀምሮ ይሰማል በትግስት አዳምጡት ውዶች ቃለ ህይወት ያሰማልን የእኔ ጌታ
@teal4922
@teal4922 4 года назад
Amen amen amen qlewhiet yesamalen
@sarhsarh3856
@sarhsarh3856 4 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን ይቺን አጭርና የተዋበች ፀሎትበተገቢው ሁኔታ እንድንፀልይ አባታችን ይርዳን
@ፍቅርነዉህይወቴ
@ፍቅርነዉህይወቴ 4 года назад
አቤቱ ንፁህ ልብን ፍጠርልኝ የቀናዉ መንፈስህንም በልቤ ዉስጥ አድን🙏🙏🙏
@werkitazarra4338
@werkitazarra4338 3 года назад
አቤቱንፁህልብንፈጣርልንየቀናውመንፈስህንምበልቤውስጥአድን
@KiD-hx8gx
@KiD-hx8gx 4 года назад
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ መምህራን እኛም በሰማነው ትምህርት መልካም ፍረ የምናፈራበት ማስተዋሉ ይስጠን የተዋህዶ ልጆች ሰላም እግዚአብሔር ከሁላችን ጋር ይሁን
@uaeuae8373
@uaeuae8373 4 года назад
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን እንዴት ደሰ የሚል ትምህት ነዉ ልዑል እግዚያብሔር ያቆይልን ቃለ በርከትን ያሰማልን መምህራችን
@selamleethiopia5675
@selamleethiopia5675 4 года назад
በእውነት ፀጋውን ያብዛልህ በመኖር የሚስብክ ስለጠፋ አንተ ፍቅረ እግዚአብሔር እንደገባህ እንዲሁም መልካምአጉልጋይ እንደሆንክ ያስታውቃል ህይወትህ
@eyobgetachew4710
@eyobgetachew4710 4 года назад
ወንድማችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን 🙏🙏🙏
@enatmesfin
@enatmesfin 4 года назад
ዲ/ን ሄኖክ ኃይሌ እግዚአብሔር ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@zadyarsemalij9065
@zadyarsemalij9065 4 года назад
ቃለ ሂወት ያሰማልን ወንድማችን ዳቆን ሄኖክ ድምጽህ ምንም አይሰማ ከቻልክ ቀጣዩ ላይ አስተካክልልን
@UaeexpoUaeexpo-ed5hh
@UaeexpoUaeexpo-ed5hh 4 года назад
አሜን ወድማችን መምህሪችን እግዚአብሔረ አምላክ ቡበእድሜ በጠና ይጠብቅህ
@MulualemNigatu-s7j
@MulualemNigatu-s7j 6 месяцев назад
ያገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርከው ረቡኒ 🙏
@yordanosgmikaal3535
@yordanosgmikaal3535 2 года назад
ቃለ ሒወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ያገልግሎት ጊዜዎት ይባርክልን
@edilynalingog8062
@edilynalingog8062 4 года назад
ቃል ህይወት ያስማልን መምህርችን እግዚአብሔር እርጆም እድሜ ጤን ይስጥህ ያድርግ ማርያም ልጆ አሜንንንን
@HANANHANAN-np1hg
@HANANHANAN-np1hg 2 года назад
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን እደሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልኝ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@ወለተእየሡሥ-ቸ1አ
@ወለተእየሡሥ-ቸ1አ 4 года назад
ደሥ የሚል ምግብነው እግዛቤር የገልግሎት ዘመንሕን ያርዝመው
@asmrechsinishaw3825
@asmrechsinishaw3825 3 года назад
መምህር ዲያቆን በጣም እናመሠግናለን ፈጣሪ የጠብቅህ ቃለ ህይወት ያሰማልን
@የኦርቶዶክስለኦርቶዶክስቱ
እግዚአብሄር ይመስገን ውድ ወንድማችን ቃለህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያዋርስልን እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥህ እመብርሃን አትለይህ
@asoupiamarhawi6405
@asoupiamarhawi6405 4 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃል ሂወት ያሰማልን መምህራችን በአድመ በጤና ያቆይልን ኤግዚያብሔር አምላክ
@ሳምራዊህይወተይ-ወ4ቸ
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ። አይሰማም የምትሉት መጀመርያ ነው የማይሰማ ቡዙ እንጂ ከ 5 ደቂቃ በኃላ በደምብ ይማሰማል አድምጡት ጥሩ ትምህርት ነው።
@SunshineMediaFilm
@SunshineMediaFilm 4 года назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-HBuLhyAdAOo.html በገና ዘለሰኛ በመርጌታ ፍቅዱ
@እመንእንጂአተፍራያመነየተ
አሜን አሜን አሜን በእውነት ልብየሚያረሰርስ ትምህርት ነው ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ቸሩ መደኀኒያአልም
@እናቴሁሌምወድሻለውኢትዮጵ
እድሜ ከጤናጋ ይስጥክ ያገልግሎት ዘመንክን እግዚአብሔር ይባርክልን መምራችን አሜን አሜን አሜን አተን የሰጠን አምላክ ስሙ ከፍ ከፍ ይበልልን
@marthamartha1907
@marthamartha1907 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን. አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር ።
@mikides.biklebikli2138
@mikides.biklebikli2138 4 года назад
ትምህርትህ ሲጥም እህት ወድሞች አንድን ትምህርት ከመጀመርያው አስከ መጨረሻው ስሙት በትግስት በጣም አስተማሪ ትምህርት ነው ለመልካም ስራ በውነት ይርዳን ላንተ አብዝቶ ፀጋውን ይስጥክ🙏🙏🙏
@ህይወትኃይሌ
@ህይወትኃይሌ 4 года назад
በእውነት መምህር ቃል ህይወት ያሰማልን መንግስት ሰማይ ያወረሰልን ረጅም አድሜና ጤና ይሰጥልን በፀጋው ያቆይልን ✝️🤲🤲🤲⛪️💚💚💚💛💛💛♥️♥️♥️
@urud8496
@urud8496 3 года назад
ቃለህይወት ያሰማልን ዘመነኸ ይባረክ መምህራችን
@tsadallaermyise6531
@tsadallaermyise6531 4 года назад
እግዚአብሔር ይመሰገን ወድ ወንድማችን እንቁ የተዋህዶ ዲ/ን ሄኖክ
@yonatangetenet8419
@yonatangetenet8419 3 года назад
ቃለ ህይወት ያሠማልን መንግስተ ሠማያትን ያውርስልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን
@LoveLife-qw8xs
@LoveLife-qw8xs 2 года назад
አንደበትክን ይባርከው ፀጋውን ያብዛልክ መምህሬ ቃለ ህይወት ያሰማልን
@hawiirabirraahawiirabirraa2502
@hawiirabirraahawiirabirraa2502 4 года назад
Be ewnet Egizyabher yistelen memhrachen kale hiweten yaseman fetary tsegawen yabzalek
@SunshineMediaFilm
@SunshineMediaFilm 4 года назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-HBuLhyAdAOo.html በገና ዘለሰኛ በመርጌታ ፍቅዱ
@EA-cx4lv
@EA-cx4lv 3 года назад
መምህራችን እጅግ አድርገን እናመሰግናለን ። እግዛብሔር አምላክ በእውቀትህ በጥበብ ዘመንህን ያርዝመው እኛንም እግዛብሔር ይርዳን።
@selshasnkech6811
@selshasnkech6811 4 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እናመሰግናለን💒💒💒🙏🙏🙏💒💒💒
@ማርያምእናቴ-ተ6ለ
@ማርያምእናቴ-ተ6ለ 4 года назад
ቃለህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@lomidole9848
@lomidole9848 4 года назад
በእውነት ቃል ህይወት ያሰማል ጸጋውን ያድልልን አሜን ፫
@harega2006
@harega2006 4 года назад
This generation is the luckiest one he can learn with you tube at home ,kale hiwot yasemalen mengesete semay yawereselen wendemachen🙏
@fikertegebremichael9036
@fikertegebremichael9036 4 года назад
መምህራችንን እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን🙏🙏🙏💚💛❤️ ✝️💛✝️
@weynshettesema1369
@weynshettesema1369 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ቃሉም የቃሉ ባለቤት የድንግል ማርያም ልጅ መድኅን አለም ኢየሱስ ክርስቶስ ይክበር ይመስገን በእውነት ቃለ ሕይዎትን ያሰማልን በዕድሜ በጤና ያቆይልን መምህራችን
@እግዚአብሔርይመስገን-መ5ሐ
እስከ 11 ደቂቃ ያለው አይሰማም አሜን ለመምህራችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን
@rozatefera7270
@rozatefera7270 4 года назад
ይሰማል በኤርፎን እህቴ
@henokserbessa918
@henokserbessa918 4 года назад
ቃለ ህይወትን ያሰማልን፤ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን፤በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን፤ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን።
@redietwondafrash2087
@redietwondafrash2087 4 года назад
የአገልግሎት ዘመንህ ይብዛ
@TGST645
@TGST645 4 года назад
ቃለ ህይወት ያስማልን መምህር ፀጋውን ያብዛልህ አባቴ
@እግዚአብሔርሀይላችንነው
እግዚአብሔር ይመስገን ። ውድ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ። መንግሥተ ሰማያትን ያውርስልን
@tembergen
@tembergen 4 года назад
ወይኔ ምን ኣይነት ፀጋ ነው በእግዚአብሔር ስም በትግርኛ ደሞ እንጠብቃለን ድ ሄኖክ ሃይለ እግዚአብሔር ይባርካ
@aderakebede1341
@aderakebede1341 4 года назад
ቃለሕይዎት ያሠማን መንግስተ ሠማያትን ያውርሠን ! እረጅም ዕድሜና አገልግሎት ይስጥልን::!
@suramaze859
@suramaze859 2 года назад
ቃለ ህይወትን ያሰማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን።
@martabekelemarta2934
@martabekelemarta2934 3 года назад
ቃለህይወት ያሰማልን ጥሩ ትምህርት ነበር እግዚአብሔር ያክብርልን
@rosirosi866
@rosirosi866 4 года назад
ቃለህይወትን ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክ የተዋህዶ እንቁ መምህር
@gojamashagere7676
@gojamashagere7676 4 года назад
እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ለመምህራችን
@ክፋትንጥሉ
@ክፋትንጥሉ 4 года назад
የህይወት ቃል ያሰማልን መምህራችን ካንተ ገና ብዙ እንጠብቃለን እድሜ ይስጥልን
@hannasesay1580
@hannasesay1580 4 года назад
አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃል ህይወት ያሰማልን ፀጋወን ያበዘልህ መምህራቸን
@sweetlove3660
@sweetlove3660 4 года назад
Egziabher yistilin qale hiwetih yasemalin wendimachin yanurih edeme ketena gara setoh endihu endistastemiren amilak fekadu yihun. 👏🏾👏🏾👏🏾🇪🇹🇪🇹🇪🇹💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️
@csrffgddggdrt4180
@csrffgddggdrt4180 4 года назад
አሜን አሜን አሜን ስለ ቃሉ የቃሉ ባለቤት እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት መምህራችን ዲያቆን ሔኖክ ሀይሌ ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና አምላክ ይጠብቅልን ያገልግሎት ዘመንህን ፈጣሪ ይባርክ እኛም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን
@tesfamariamtessema1620
@tesfamariamtessema1620 4 года назад
በእውነት የምናውቀው የሚመስለንን ግን የማናውቀውን ነው ያስተማርከን መምህር በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን +++
@aaaass2462
@aaaass2462 4 года назад
አሜን ፫ ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ወድማችን ምርጥ ትምህርት ነው አዳምጡት ከልብ እናመሰግናለን
@maryam6894
@maryam6894 2 года назад
በእዉነት ቃል ህይወት ያሰማለን አሜን አሜን አሜን
@Eyerusz7k
@Eyerusz7k Год назад
ቃለሂወት ያሰማልን መምህር እድነማር የረዳን የቃሉ ባለቤት እግዜአብሄር ይመስገን
@makdatesma1446
@makdatesma1446 4 года назад
ቃለሂወትን ያሰማልን መምህር ዲያቆን ሄኖክ
@weyneshetkorcho6698
@weyneshetkorcho6698 4 года назад
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሠማልን አሜን አሜን አሜን💔🙏🙏🙏💚💛💗✟✟✟💟💟✅✅✅
@muluberihun7130
@muluberihun7130 3 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሠማልን መምህራችን
@helentekle2422
@helentekle2422 4 года назад
ቃለህይወትን ያስማልን ዲያቆን 🙏🙏🙏
@helentekle2422
@helentekle2422 4 года назад
ቃለ ህይወት ያስማልን ዲያቆን:: ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን አሜን::
@hanakukuhana4575
@hanakukuhana4575 Год назад
አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን መምህር 🙏🙏🙏🤲🤲🤲❤❤❤
@brti3667
@brti3667 4 года назад
ቃለ ህይወት ያሠማልን እናመሠግናለን🙏🙏🙏⛪️
@mekdiethio3515
@mekdiethio3515 4 года назад
በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን ወንድማችን እግዚአብሔር ለኛም ልቦና ይስጠን እህቶቼ በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለእተ ሰማዕት ነኝ እኔ በጣም ደካማ ሆኛለሁ አቤቱ ፈጣሪ ማስተዋልን ስጠኝ
@rozatefera7270
@rozatefera7270 4 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን እረጅም እድሜ ይስጥልን
@SunshineMediaFilm
@SunshineMediaFilm 4 года назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-HBuLhyAdAOo.html በገና ዘለሰኛ በመርጌታ ፍቅዱ
@asraslove6574
@asraslove6574 4 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ
@ማራናታማራናታ-ጸ7ፈ
@ማራናታማራናታ-ጸ7ፈ 4 года назад
ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ እኘም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርልን እግዚአብሔር !!!!💒💙💛❤
@royalc4206
@royalc4206 4 года назад
አሜን ቃል ህይውት ያስማልን
@flamedino15
@flamedino15 3 года назад
እግዚአብሔር አምላክ ይባርካችሁ ደስ የሚል ትምህርት ነው በእውነቱ ቃል ህይወት ያስማልን። በዕድሜ በፀጋው ይጠብቃችሁ። አሜን አሜን አሜን ይቆየን
@bebetube5579
@bebetube5579 4 года назад
ቃለ ህይወት ያሠማልን::አሜን!!
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ኰ5ጐ
አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን አባታችን በእውነት የአገልግሎትክን ዘመን እግዚአብሔር ይባርክልህ
@meri147
@meri147 4 года назад
*Be ewun enkun Memirechan wendimechan kale hiwot yasemaln be edim be tsega yakoyelan betam des yemi eyal temirt new betam yasetamer berat wendimechan embate ke kefu hulu negar tetabkeln amen፫➕*
@meharibelay8689
@meharibelay8689 4 года назад
እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ ።
@richoyeyimerlij2744
@richoyeyimerlij2744 4 года назад
Wow sewdew eko temeherth weseta nw fetare amelke erjem edema ketana temegnihulehe tebarkelgni wedema
@Tewahedo16
@Tewahedo16 4 года назад
ቃለሕይወት ያሰማልን መምህራችን :: በጣም ደስ የሚል ነው እግዚአብሔር ያበርታህ:: ብትስተካከል ብዬ የማስበው " አንተ " " እግዚአብሔር ይቅር ይልሀል " .. ከማለት " እኛ " የሚለውን ቃል ብትጠቀም ጥሩ ይመስለኛል::
@suramaze859
@suramaze859 2 года назад
ቃለህይወትን ያሰማልን መምህራችን ... 💚💛❤🙏
@wondetadesse8456
@wondetadesse8456 2 года назад
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን❤❤❤
@fereweyninegash5051
@fereweyninegash5051 4 года назад
ቃለሕይወትን ያሰማልን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ!
@crestnysweet5968
@crestnysweet5968 3 года назад
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
@liyaliya4023
@liyaliya4023 4 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራን ፀጋውን ያብዛልህ
@mekedesduresa5408
@mekedesduresa5408 4 года назад
መምህራችን ቃለ ሕይወት ያስማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
@redietwondafrash2087
@redietwondafrash2087 4 года назад
የድንግል ማርያም ልጅ እግዝሃብሄር ይመስገን
@ሊዲያየጌታባሪያ
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜ ከጤናፀጋውን ጨምሮ ያኑርልን የምትለግሰን የእግዚአብሄር ቃል ነፍስን የሚያለመልም ነው በልባችን ፅላት ይቅረፅልን ።
@kidistgirma9002
@kidistgirma9002 3 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያት ያዋርስልን🙏
@teddyyene6794
@teddyyene6794 4 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን።
@yeromteshome6238
@yeromteshome6238 4 года назад
የተዋህዶ እንቁ ወንድማችን መምህራችን ዲ/ ን ሔኖክ ሀይሌ ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ያድልልን እኛንም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን አሜን አሜን
@shewittewelde2319
@shewittewelde2319 4 года назад
Amen amen amen kale hiwet yesmalna hewna memhr diyakon Henok Haylu
@sarafikir7458
@sarafikir7458 3 года назад
Amen amen amen kale hiyiwet yasemaln
@hhcgvgh5194
@hhcgvgh5194 4 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን ።እግዚአብሔር ያክብርልን መምህራችን
@mehratmamo9813
@mehratmamo9813 4 года назад
ቃለ ህይወትን ያሰማል እድሜና ፀጋውን ያብዛልን
@johndereje9707
@johndereje9707 4 года назад
kale hiwot yasemaln yagelglot gize ybarkln yabzaln'🙏🙏🙏🙏🙏
@teferinigatu7229
@teferinigatu7229 4 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እኛንም ሰምተን የተግባር ሰው ለመሆን ያብቃን
Далее
skibidi toilet multiverse 042 Trailer
01:57
Просмотров 3 млн
LOLLIPOP-SCHUTZ-GADGET 🍭 DAS BRAUCHST DU!
00:28
Просмотров 12 млн