Тёмный

*NEW* "ከቶ ምን ይረባል ጭካኔን ማብዛት" | "Keto Men Yirebal" ሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ 

ማኅቶት ቲዩብ - Mahtot Tube
Подписаться 1,2 млн
Просмотров 216 тыс.
50% 1

Ethiopian Orthodox Song By Like Mezemeran Yilma Hailu "Keto Men Yirebal"
© Mahtot Tube is the only Channel that has exclusive rights for all Lyrics produced by Like Mezemeran Yilma Hailu
#ይህ_ቪዲዮ_በFacebook_ኮፒ_ራይት_የተመዘገበ_ስለሆነ_አካውንትዎ_እንዳይዘጋ_በFacebook_አይልቀቁት::

Опубликовано:

 

4 июл 2019

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 287   
@user-mk2ue9nw8y
@user-mk2ue9nw8y 4 года назад
_ _ጭካነ ምብዝሑስ መን ይረብሕ_ ዝማረ መላእክት ያሰማልን መምህራችን 😭ከቶ ምን ይረባል ጭካኔን ማብዛት ፈጥኖ ለማጠፋው የዚህ ዓለም ቤት በቋንቋ በጎሳ መከፋፈል ሞት ነው የእንጨት ዘር ኣይቀርም እንኳን ሰውና ሰው እንኳን ሰውና ሰው(2) የእንጨት ዘር ኣይቀርም እንኳን ሰውና ሰው 😭በጎሳ ሰልጥነው ድንብር የሚያበጁ በታሪት ኣይተናል ለማንም ኣልበጁ ያደለህ ወገኔ ገነትን በምድር ሁሉም ኣጨለምከው ተከፋፍለህ በዘር 😭ወፎች ይበራሉ ኣህጉር ኣቋርጠው ክረምትና በጋ ጊዜውን ጠብቀው የሰው ልጅ ብቻ ነው ድንብር የከለለው ከእንስሳት ኣንሶ የሚተላለቀው 😭እንቢ በል ወገኔ እንደ ኣባቶታችን ኣትስማ በፍጹም ዘረኛው ሰይጣንን በሰውነት ሚዛን ከብረህ እንድትገኝ በጎሳ በዘመድ በጥቅም ኣትዳኝ 😭ሁሉም ወገንህ ነው የኣዳም ልጅ ነውና ስልጡን ሁን በፍቅር በቀናው ጎደና የክፉዎች ስብከት ሞት ነው መጨረሻው ለጊዜው ቢመስልም ሃዘን ነው ፍጻሜው 😭ሃይማኖት ተንቃ ተንጋዋላ ከሃገር ሊጠፋ ተቃርቧል ክቡሩ የሰው ዘር ማፍለስና ማፍረስ ህዝብን ማጎሳቆል ግፍና ጭካኔ የዘመኑ ብሒል 😭ከቶ ምን ይረባል ጭካኔን ማብዛት ፈጥኖ ለማጠፋው የዚህ ዓለም ቤት በቋንቋ በጎሳ መከፋፈል ሞት ነው የእንጨት ዘር ኣይቀርም እንኳን ሰውና ሰው፡ እንኳን ሰውና ሰው(2) የእንጨት ዘር ኣይቀርም እንኳን ሰውና ሰው እግዚኣብሄር ዝጽየፈን 6ነገራት ምሳሌ 6፥16
@Rgebray
@Rgebray 4 года назад
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ እሐዱ አምላክ አሜን እምአምላክ ትማጸንልን ትጠብቀን ትባርከን የንስሃ እድሜ ለምኚልን ለደጅሽ አብቂን በምድሩ ላይ የፈሰሱሁ መንፈሶች በህልም ያየዋቸው ያስተላልቃሉ አቤት ያድነን በእዚህ ጊዜ ክፋት ምቀኚነት እርስ በእርስ መተላለቅ የተበጠበጠ ዓለም ሁሉም ጥሎት ለሚሄድበት ምድር አቤት ማረን ይቅር በለን እመብርሃን ደጋ ርህሩህ እናቴ በሰማያዊው ልብስሽ ሸፍኚን እትለይን ከቸሩ ልጅሽ ጋር እናተ ካላቹሁ ማን ይደፍረናል አማላጅ ጠበቃዬ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ችር እምላክህን ለምንልን ተማጸንልን ሁላቹሁም ለምኑልን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
@chaltuhorgisa2353
@chaltuhorgisa2353 4 года назад
የዝማሬ መምህር ታላቁ ዘማሪ ይልማ በእውነት ለኢትዮጲያ በችግሩዋ ሰአት ተነስ ይልሀል ባንተ ዝማሬ ለሀገራችን ምህረትን የሚልክልን ይመስለኛል መላይክትን ዝማሬ ያሰማህ ስለኢትዮጽያ ሲል እድሜህን እንደ አቡነ ገ/መንፈስ ቅዱስ ያድርግልህ ::
@user-xj8hf4zl5x
@user-xj8hf4zl5x 5 лет назад
እኔኮ ሁሉንም ዝማሬዎቹን ሥሰማ በእንተባ ነው የምጨርሰው ኡፍፍፍ በጣም እያለቀስኩ ነው የምሰማው ቃላት ያጥረኛል እድሜና ጤና ለአባታችን ይስጥልን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ለሃገራችን ሰላምን ያውርድልን በዘር መከፋፈሉንም ይብቃችሁ በለን
@user-ww8hf9qh4b
@user-ww8hf9qh4b Год назад
እኔም በጣምነዉ የምወደዉ በእንባነዉ የማዳምጠዉ ህሌኔዬ መንፈሴ እዴትእደሚረካ ሰላሜን ነዉየማገኘዉ😥
@geedskeefdd8348
@geedskeefdd8348 2 года назад
ሊቀ መዝምራን ከምወዳቸው ዘመራያን አንዱ ናቸው እረጅም እድሜና ከጤና ይሥጥልን አሥለቅሦ ገደለኝ እውነት ነው ትተነው ለምንሄድ አለም እርሥ በእርሥ መተላሉቅ እግዚአብሔር ልቡናውን ያድለን
@hanatadesse1297
@hanatadesse1297 4 года назад
ከቶ ምን ይራባል ጭካኔ ማብዛት ፈጥኖ ለሚጠፋው ለዚህ ዓለም ቤት እውነትነው ምንም አይሠራም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ
@kidstyicheneckulema
@kidstyicheneckulema 3 года назад
እግዚአብሔር ዝማሬ መልእክት ያሰማልን እውነት ነዉ እግዚአብሔር ማስተዋልን ያድለን አሁንስ በቃቹሁ ይበለን እግዚአብሔር
@Rgebray
@Rgebray 4 года назад
እውነት ነው እግዚአብሔርጌታ ፍቅር ነው ለሚጠፋው ዓለም ከቶ ምን ይረባል ጭካኔ ሞት ለእዚህ ለምጠፋ የእንጨት ዝር አይቀርም እንካን ስውና ሰው ዘማሪ መልእክትን ያሰማልን በጤና በእድሜ ያኑርልን አሜን አሜን አሜን
@woinshetworku5914
@woinshetworku5914 5 лет назад
እንደው:ፈጣሪ:አጥንትን:የሚያለመልም:የመላእክት:ዝማሬ:ያስማህ:ወንድማችን:በአንተ:አድሮ:ብዙ:ይመክረናል:ያስተምረናል:እኛ:ድንጋዬች:ነን:ዘረኝነትን:ቸሩ:መዳኒያለም:ከኢትዮጵያ: ምድር:ያጥፋልን:ሰላምና:ፍቅርን: ያድለን:አምላካችን::ረጅም:እድሜ:ከጤና:ጋር:ይስጥህ:ቤተሰቦችህን:ይባርክልህ:ተነበህ:የማታልቅ:የህይወት:መፅሀፍ:ነህ:ያንተ:መዝሙሮች:ሁሉም:ልብን:የሚያረሰርስ:ነው:ጊዜ:ማይለውጥህ:የተዋህዶ:አርበኛ:ኑርልን።
@user-gt8ll1gq2o
@user-gt8ll1gq2o 5 лет назад
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሳማልን ዝማሬ መላእክትን ያሳማልን በእድሜ በፀጋ በህይወት ይጠብቅልን ተስፋ ርስተ ሳማያትን ያወርስልን ፈጣሪ ሆይ አገራችን ደሯን እሳት መሀሏን ገነት ለህዝባችን ልቦናን ይስጥልን በለስልጠኖችንም በጥበቡ ንፁህ ህሌናን ይስጣቸው ከመመሥጋነቸው ይልቅ ፈጣሪን እንዲያመሠግኑ ለህዝቡ እንድያስቡ ከዚያን በኃለ ምስጋናን ብጠብቁ ከሰዎች መልካም ህሌናን እንድሠሰጣሁ የአምለካችን ቅዱስ ፍቃድ ይሁንልን አሜን በክንዱ የማያደቅ አውሬ ነው አንበሳ ሰብሮ ቀለጣጥሞ ፎክሮ የሚያገሳ ነብርም አውሬ ነው ደም መጥጦ የገል እባብም አውሬ ነው የሚርመሰመስ በልቡ ተስቦ በመርዙ የሚያፈርስ ጅብም ክፍ አውሬ ለሆዱ የሞተ ስንት አህያ ፈጀ ገድሎ እያነከተ ሁሉም ጠባይ አለው ሌለውም የከፋ አንዱ አንዱን አድኖ ይጥራል ሊያጠፋ አውሬስ አውሬ ነው እንደ ተፈጠረ የሰው አውሬ መሆን መቼ ተጀመረ???????? ቁጭ ብሎ እየበላ የሰው ጥሬ ስጋ የሰው ሰውነቱ ጭራሽ አጥቷል ዋጋ በምላሱ የሚነድፍ በክንዱ የሚያደቅ ሰው አውሬ መሆኑ በጣም ነው የሚያደንቅ ጻድቅ ሆኖ ሳለ የክብር አክሊል የደፋ እንዴት ሰው ጨክኖ ልቡ እንዲህ ይክፋ??? ወንድሙን ለማጥመድ በበደል ወጥመድ እንዴት ሰው በጭካኔ በቂም በቀል ይበድ?? ባሕርይውን ትቶ ሰው አውሬ ከሆና ለአምላኩም ለሰውም ከቶ ካልታመነ ከአውሬ የከፋ እንደ ሰው ማን አለ????? ለድኅነት ተፈጥሮ ለሞት የታደለ እባክህ የሰው ልጅ አውሬስ አትሁን ሲወዱህ ተወደድ የይቅርታ ሰው ሁን። ወስብሐት ለእግዚአብሔር
@yonastilahun4813
@yonastilahun4813 3 года назад
ሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ መዘሙርክን ስሰማ ያጽናናኛል እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
@shimliskuma5729
@shimliskuma5729 Год назад
ፈጣሪ እድሜክን ያርዝም የቤተክርስቲያናችን እንቁ
@askaleknife6615
@askaleknife6615 5 лет назад
ውይይይይይ ምንልበል ዘማሪ ዝማሬህን ስሰማ ከፊቴ ጭንቅላይ ያለችው ሀገሬ ትመጣብኛለች :: እግዚአብሔር ለኢትዮጵያ ጥፋት የማያስተኛቸውን ጠላትዋን ያጥፋላት ልጆቹዋን ይጠብቅልን ::
@calmness9005
@calmness9005 4 года назад
እውነት ነው እግዚአብሔር አምላካችን አንድ ያድርገን 😭😭😭😭😭😭😭 ዝማሬ መላይእክትን ያሠማልን አሜን አሜን አሜን 😭😭😭😭😭😭💚💛❤🌿🌾🌸💚💛❤
@user-lj2np6kn2n
@user-lj2np6kn2n 5 лет назад
አሜን!!አሜን!!አሜን!!ቃል ህይወት ያሰማልን ዝማሬ መላህክት ያሰማልን ልዩ ጥበብ ልዩ ስጦታ አንተ ትለያለክ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር አብዝቱ ይስጥክ መዝሙርክን ሳዳምጠው ነብሴ ሀሴት ታደርጋለች የአባቱታችን አምላክ ሀገራችንን ኢትዮጽያን ሰላም ያርግልን ፍቅሮን ያብዛልን
@user-ww8hf9qh4b
@user-ww8hf9qh4b Год назад
አቤቱ ጌታሆይ ማረን ይቅርበለን ስለድንግልማርያም ብለህ😭 ሰላምፍቅር አንድነትን ስገን የዘረኝነትመንፈስን አጥፋልን ሀገራችንን ሰላምን አዉርድላት በእዉነት ዝማሪ መላእክት ያሰማልን በዉነት አባታችን 💠
@user-tf4zr9fc6q
@user-tf4zr9fc6q 2 года назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በድሜ በጤና ያቆይል እውነ በምን ቋንቋ ቢነገረን ሰው እንሆናለኖ ሰው ሆነን ከእንሰሣ ያነስን አቤቱ አምላካችን ሆይ እቸርነትህ አስበን 😭
@21istehiwet
@21istehiwet 5 лет назад
ሊቀ መዘምራን ይልማ ሀይሉ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ በቤቱ ያፅናህ
@user-lj2np6kn2n
@user-lj2np6kn2n 4 года назад
ከቶ ምን ይረባል ጭካኔ ማብዛት ፈጥኖ ለሚጠፋ ለዚህ አለም ቤት እግዚአብሔር ፍቅሮን ያድለን መልካም ልብ ይፍጠርልን ዝማሬ መላህክት ያሰማልን
@user-gh9ct4wf7p
@user-gh9ct4wf7p 5 лет назад
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
@tigisttigist721
@tigisttigist721 5 лет назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥል ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
@user-be7sy2dl4o
@user-be7sy2dl4o 5 лет назад
ከቶ ምን ይረባል ጭካኔ ማብዛት ፈጥኖ ለሚጠፋው ለዚህ አለም ቤት ዝማሬ መላክትን ያሰማልን አቤቱ ጌታ ሆይ ለሀገራችን ሰላሙን አውርድልን ፍቅርህን አትንሳን እደቸርነትህ አስበን አሜን አሜን አሜን
@amelewarkashenafi7543
@amelewarkashenafi7543 5 лет назад
ዝሜሬ መላክን ያሠማልን ቸሩ መድሀኔዓለም ፍቅሩን ያድለን
@tesfamariammareyabey5723
@tesfamariammareyabey5723 4 года назад
ዝማሬ መልአክት ያሰማልን አንተ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ እንቁ👏👏👏 እውነት....ልክ...ነው ምንም አይጠቅምም በፈጣሪም ፊት ያስቀጣል!
@asliyebinimist776
@asliyebinimist776 5 лет назад
ወይኔ እንዴት አባቴ እንደምወድህ ልቀ መዘምራን ይልማ ከስምህ ጀምሮ እስከ ድምፅህን ሞዝሙርህን እጅግግግግ አብዝቼ ነው ምወድህ ማከብርህ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እድሜህን እንደ ማቶስላ ያርዝምልን አሜን አሜን አሜን
@user-pv3xq1gc7j
@user-pv3xq1gc7j 5 лет назад
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን ማስተዋሉን ያድለን 😢😢
@judyyeab2162
@judyyeab2162 4 года назад
አባታችን ሊቀ መዘምራን ይልማ ዝማሬ መላአክትን ያሠማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን አሜን አሜን አሜን
@alemituayana5960
@alemituayana5960 5 лет назад
😥😧😥😧😥😔😔😔 እግዚአብሔር ሆይ ዘረኞችን እና አመፀኞችን ከምድር ገፅ አጥፋልን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን 🙏🙏🙏
@mesiyedeneglijsalamebatenw4190
ከቶ ምን ይረባል ጭካኔ ማብዛት ፈጥሮ ለሚጠፋ ለዚ አለም ቤት በቋቋ በጎሳ መከፋፈል ሞት ነው የእጨት ዘር አይቀርም እንኳን ሰውና ሰው ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በድሜ በጤና ያቆይልን በድሜ በጤና ያቆይል
@user-yd3js3xd5x
@user-yd3js3xd5x 5 лет назад
ከቶ ምን ይራባል ጭካኔ ማብዛት ፈጥኖ ለሚጠፋው ለዚህ ዓለም ቤት እውነት 😰😰 እግዚአብሔር አምላክ ቅድስት ሀገራችንን ከዘረኝነት ያጥፋልን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አባታችን ይልማ ሐይሉ
@regatzeray2543
@regatzeray2543 5 лет назад
እውነት ነው ምንም አይጠቅምም ቃለህወት ያሰማን Amen 🙏
@zinashmasersha8475
@zinashmasersha8475 5 лет назад
ዝማሬ ምላእክትን ያሰማልን በእውነት ።
@user-pt1iq1fz7v
@user-pt1iq1fz7v 5 лет назад
ዝማሬ መላእክት ያስማልን
@user-dk2fo4lf3m
@user-dk2fo4lf3m 5 лет назад
እዝጊዬ ማረን ፈጣሪ ሆይ በቸርነትህ ምስኪንኑን ድረስለት ዝማሬ መልአክትን ያሰማልን
@futurreda3035
@futurreda3035 5 лет назад
ኣሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን ኣባታችን ምንም የማይረባ መለያየት እና መከፈፈል ትተን በቀና ጎደና እንድንጋዝ እግዚአብሔር ይርዳን::
@topiyadejene8205
@topiyadejene8205 5 лет назад
😢😭😢😭አሜን፫ ቃለ ህይወትን ያሰማልን🙏🙏🙏 💚💛❤አባታችን
@user-km2mx2zo7k
@user-km2mx2zo7k 5 лет назад
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በቤቱ ያጽናልን እግዚአብሔር እኛ ልጆቹንና ቅድስት ሀገራችን ን ይባርክልን በውእነት ምንም አይረባም ይመሰለናል እንጂ ዘላላም አኖ ለዚቺ ለአጭር ጊዜ መባጨቅ ያሳፍራል
@user-pt1iq1fz7v
@user-pt1iq1fz7v 5 лет назад
አሜንአሜንአሜን
@tarikumamo5584
@tarikumamo5584 5 лет назад
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ከቶ ምን ይረባል ጭካኔን ማብዛት ፈጥኖ ለሚጠፋዉ ለዚህ አለም ቤት....
@selam9713
@selam9713 5 лет назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የኔ አንደኛ እንደው እኔ የሚገርመኝ ዘመን የማይሽረው ድምፅህ ነው ይልምየ
@user-rs1vq8qj3e
@user-rs1vq8qj3e 3 года назад
የመላዕክት ምማሬ ያሰማልን በውነት ጸጋውን ያብዛልህ አባታችን
@peterterrence1448
@peterterrence1448 2 года назад
I guess Im randomly asking but does any of you know a trick to log back into an instagram account? I stupidly lost the login password. I appreciate any assistance you can offer me!
@yordanosmeseret1192
@yordanosmeseret1192 Год назад
ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ቃላት ያጥረኛል ዝማሬ መላይክትን ያሰማልን አባታችን
@user-ow7bl9bx8p
@user-ow7bl9bx8p 5 лет назад
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እግዚአብሔር ኢትዮጵያ ሀገራችንን ይጠብቅ
@user-mv8zo7xi8j
@user-mv8zo7xi8j 5 лет назад
እፍፍፍፍፍፍፍፍ ዝማሬ መላዕክት ያሠማልን
@yaynebiyazn3674
@yaynebiyazn3674 Год назад
ዝማሪ መላክትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንዎን ያብዛልን
@selamselamcell8269
@selamselamcell8269 5 лет назад
የለማዬ በጣም ነው የምውህ እንዳንት አየኑትን ያብዝለ ቃለ ዝማሪ ምልክትን ያስማለን
@user-yf3er6bw9h
@user-yf3er6bw9h 5 лет назад
አሜን አትንት የሚያለመልም የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን ፀጋውን ያብዛሎት አባታችን እግዚአብሔር አምላክ ለሃገራችን ሰላምን ፍቅርን አንድነትን ያድለን እመ አምላክ የአስራት ሃገሯን ትጠብቅልን አሜን አሜን አሜን
@user-nm7xc9qi8f
@user-nm7xc9qi8f 5 лет назад
ኧፍፍፍ ያማል የዘንድሮዉ ይለያል እግዚአብሔር ምህረት ይስጠን
@tsahayshanti9042
@tsahayshanti9042 5 лет назад
ዝማሬመላእክት ያሰማልን
@Et-cb7gx
@Et-cb7gx 5 лет назад
አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ከእግዚአብሔር ጋር ይህን ክፉ ጊዜ እናልፈዋለን መጨረሻችንን ያሳምርልን።💚💛❤
@user-ji1qt7uc8d
@user-ji1qt7uc8d 4 года назад
እር በዛ የኛማአ በየግዜው መተላለቅ አቤቱ ማረን 😢🤲🤲🙏🙏
@user-wc8ej5lw4s
@user-wc8ej5lw4s 3 года назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 😢😢😢 እኔማ ሃጥያቴ ብዙ ነዉ እግዚአብሔር ይቅር በለኝ
@Tewab
@Tewab 5 лет назад
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መልአክት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን #ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ለዘላለም ትኑር 💚💛❤🕯⛪🕯💚💛❤
@s.gs.g3920
@s.gs.g3920 5 лет назад
😢😢😢 ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏🙏🙏 እግዚአብሔር አምላክ እማማ ኢትዮጵያን እና ህዝቦቿን ይጠብቅልን 🙏🙏🙏 🙏🙏🙏⛪💚💛❤
@user-kb4dn8zd7i
@user-kb4dn8zd7i 5 лет назад
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን
@sintenega319
@sintenega319 5 лет назад
ዝማሬ መላእክትያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@workieworkietesfa9777
@workieworkietesfa9777 5 лет назад
ከቶ ምን ይረባል ጭካኔ ማብዛት ፈጥኖ ለሚጠፋው ለዚህ አለ ቤት ዝማሬ መላክት ያሰማልን 😢😢 ማንነታችን ምን አለ ለዳቢሎስ ባይገዛ ምነው ልባችን ከአቅም በላይ ታወረ የሰላም አምላክ ታረቀን እባክህን ትቢተኞችን አንተው አዋርድልን ሰላምህን ስጠን😢😢
@girmayosti4325
@girmayosti4325 5 лет назад
Kalehywet yasemalen abatachen
@mulutadese4569
@mulutadese4569 4 года назад
እግዚአብሔር ሀገራችንን ይጠብቅልን በአውነት እናንተንም አያሳጣን አሜን።
@gatemare4824
@gatemare4824 5 лет назад
እውነት ነው አቤቱ አምላካችን ሆይ ሀገራችን ሰላም ፍቅርን አንድነትን ስጥልን አሜን ዝማሪ መላእክትን ያሰማልን
@user-zr3qu3wt8s
@user-zr3qu3wt8s 5 лет назад
አሜን ልቦናችንን ይመልስልን ሀገራችንን ህዝባችንን ዘረኝነትንና ጥላቻን አጥፍቶ ፍቅር አንድነትን እንደሸማ ያልብሠን።
@user-eh8cy3ry6z
@user-eh8cy3ry6z 5 лет назад
እግዚአብሔር ማስተዋሉን ይስጠን አምላክ ሆይ የክፉ ትንቢት መፈፀሚያ አታድርገን
@user-vd7md6dm8r
@user-vd7md6dm8r 5 лет назад
አባታችን ሊቀ መዘምራን ይልማ ዝማሬ መላአክትን ያሠማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር አምላክ ሠላምን ፍቅርን አንድነትን መተሳሰቡን አድለን ሐያሉ እግዚአብሔር በምህረትህ አስበን እንደ ሐጢያትና ክፋታችን ሳይሆን እንደቸርነትህ ይቅር በለን አሜን!!!
@werkitazarra4338
@werkitazarra4338 Год назад
በእውነት፣ቃለህይወትያሰማልን፣እግዚአብሔር፣ልቦናይስጠን፣
@edomchcol3396
@edomchcol3396 5 лет назад
ዝመሰሬ መላህክትን ያሰማልን እግዚያብሄረ ኢትዩጺያን ይባረክ
@tezitabedane9564
@tezitabedane9564 5 лет назад
ሊቀ ዘማሪያችን ✝️ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን . ልኡል እግዚአብሔር ሀገራችንን ኢትዮጵያን ወደ ስላም መንገድ ይመልስልን💚💛❤️😭😭😭
@maziyemariyamlijgear2278
@maziyemariyamlijgear2278 5 лет назад
ቃል ህይወትን ያስማልን ካቶ ለምጠፍ ለዚች አጭር አለም ለዚች አጭር እድሜ አልፍና ኦሜጋ የማይለወጥ የማይቅያር ክርስቶስ ብቻ ነው የሰው ልጅ ከንቱ ነው ጠፊ ነው
@user-hf4sx3wz9c
@user-hf4sx3wz9c 5 лет назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን አሜን አሜን
@jemane5706
@jemane5706 5 лет назад
የምንሰማውን በልቦናችን ያሳድርብን አምላክ አሜን አሜን አሜን ለሁላችንም ልቦና ይስጠን መጭው ዘመን አስከፍነው
@alemayehuyirgu5660
@alemayehuyirgu5660 5 лет назад
እውነት በጎሳ የተመሰረተ ፓርቲ እና በብሔር የተከለለ ለምንም አይጠቅም የወደቀ አስተሳሰብ ነው ላሰተዳር እንዲሙች ማለትም አይገባኝም መፍረስ ያለበት ነገር ነው ህገ መንግስት እኮ ከህዝብ አይበልጥም ክፉዋች ለራሳቸው ሲሉ የህዝብ ድምጽ በኃይል በማፈን የሰሩት ህገ ኢሃድግ መፍረስና በህዝብ የሚደገፍ ህገመንግስት ነው ለኢትዬጽያ የሚስፈልገው ተወደም ተጠላም . . . ።
@adi-my1cq
@adi-my1cq 5 лет назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አእ ግዚአብሔር ሀገራችንን ኢትዮጵያ ሰላም ያድርግልን 😭😭😭😭😭😭
@user-ki9wq2lb9z
@user-ki9wq2lb9z 5 лет назад
እውነት ነው አባታችን አሁን ከሁሉም ጊዜ ባሰየምህት አምላክ መድሐኒአለም ውደ ኢትዮጵያ አዘብል በምህረት አይኖችህጎብኘን ኢትዮጵያ ዞሮ መግቢያዬ እምዬ እናቴበአንቺ ነው መከበሬ
@sintayehubiresaw7360
@sintayehubiresaw7360 5 лет назад
ዝማሬ መላክ ያሰማልን እውነት ነው አንድም ነገ የሚረባ የለም አምላካችን ወደ ልቦናችን ይመልሰን ሁላችንንም !!!!!
@salamserak2892
@salamserak2892 5 лет назад
አሜን ዝማሬ መላይክት ያሰማልን አባታችን የድንግል ማርያም ልጅ መዳሀኒያለም ሀገራችን ሰላም ያድርግልን
@hareghareg9994
@hareghareg9994 5 лет назад
እውነት ነው 😭😭😭ቃለ ህይወት ይሰማልን አቤቱ ጌታ ሆይ ማስተዋሉን ሰጠን አሜን 🙏🙏🙏
@atsedeayalew3347
@atsedeayalew3347 5 лет назад
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን በዘር የሚባላ ሁሉ ልባና ይስጠን ልብ ያለው ልብ ይበል ከዝህ መዝሙር ብቻ አባታችን እድሜ እና ጤና አብዝቶ ይስጥልን አሜን
@wubalemhaile1846
@wubalemhaile1846 5 лет назад
ከቶ ምን ይርባል በእውነት ጌታ ሆይ ማስተዋልን ስጠን አሜን ዝማሬ መላዕክት ያስማልን
@MimiMimi-jr5gl
@MimiMimi-jr5gl 4 года назад
ዝማሬ መልክት ያሰማልን በድሜና በጤና ያቆይልን
@barbiesabrina174
@barbiesabrina174 5 лет назад
ዝማሬ ምልክት. ያሳማልን. አምላከ. ቅዱሳን. አገራችንንና. ሀይማኖታችንን ይጠብቅልንአሜን አሜን አሜን
@user-om2cz2xq7v
@user-om2cz2xq7v 5 лет назад
አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን አቤቱ ጌታዬ ሆይ ንጹህ ልብ ፈጠረልኝ
@genetgenet1516
@genetgenet1516 5 лет назад
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን። ያገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርከው። ድንግል የአስራት ሀገርሸ ጠብቂልን ። አሜን አሜን አሜን
@mogesb1
@mogesb1 5 лет назад
ክርስቲያን ለሆነ መልዕክቱ ይህው ነው፡፡ ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን
@user-vm7ij3co5v
@user-vm7ij3co5v 5 лет назад
ዝማሬ መላእክት ያሰሜልን ዘሜሪያችን ሽ አመት ኑርልን
@hiwathilagabri4772
@hiwathilagabri4772 5 лет назад
ዝማሬ መላክ ያሰማልን እውነት ነው
@hewetdestaw3817
@hewetdestaw3817 4 года назад
እውነት ነው ዝማሬ መላክት ያስማልን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@abarashbakali4634
@abarashbakali4634 5 лет назад
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@hanakiddest713
@hanakiddest713 5 лет назад
አሜን ዝማሬ መላክት ያሰማልን የሰማነውን በልቦናችንን ያሳድርብን
@enataaresama9436
@enataaresama9436 5 лет назад
ቃለ ዝማሬ ያሰማልን በቤሩት ሊባኖስ መተህ በአካል ስላየዉህ እግዚአብሔር ይመስገን ልብ የሚነካ የንሰሃ መዝሙር
@werknshiznbu4890
@werknshiznbu4890 4 года назад
እግዚአብሔር ላገራቺን ሰላም ይስጠን ለሕዝባም ፍቅር ይስጠን
@eyerusalemchere266
@eyerusalemchere266 Год назад
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን።
@user-hm6mw7bb1l
@user-hm6mw7bb1l 5 лет назад
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልኝ የኔ አባት😍
@user-ri7ig4jy5l
@user-ri7ig4jy5l 5 лет назад
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን እግዛብሄር ይባክ
@zinashnigusse763
@zinashnigusse763 5 лет назад
አሜን፫ ዝማሬ መላይክትያሰማልን አምላክ በምህረት አይኖቹ ይጎብኘን🙏🙏🙏🙏🙏
@user-pq3oq5wc9s
@user-pq3oq5wc9s 5 лет назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ሰላሙን ፍቅሩን ያድለን አሜን ፫
@topiyadejene8205
@topiyadejene8205 5 лет назад
አሜን፫ ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን🙏🙏🙏😢😭😢😭💚💛❤
@netsanetdegarege7925
@netsanetdegarege7925 4 года назад
Topiya Dejene
@user-sq4np8zd9n
@user-sq4np8zd9n 11 месяцев назад
አሜን ፫ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን፫😢😢😢😢😢😢
@arsemadawit7319
@arsemadawit7319 5 лет назад
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ዘማሪ ይልማ
@user-fh1hf4xz8x
@user-fh1hf4xz8x 5 лет назад
እውነት ነው ምንም አይረባም😢😢😢 እግዚአብሔር ኢትዮጵያ ሃገራችን ሰላሙን አብዝቶ ይሰጠን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@daniselam1213
@daniselam1213 4 года назад
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ፀጋውን አብዝቶ ይስጥልን
@user-ur6yc1xg8v
@user-ur6yc1xg8v 5 лет назад
እውነትነው ምንም አይሠራምእግዚአብሄር አምላክ አዛኝ ልብ ይሥጥን😭😭😭😭
@user-kg6jq5wz1y
@user-kg6jq5wz1y 3 года назад
ዝማሬ መላይክት ያሰማልን አባታችን
@user-xk9ne4bj7j
@user-xk9ne4bj7j 5 лет назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@frehiowtgetachew6422
@frehiowtgetachew6422 5 лет назад
አምላካችን አንተ ቸርነሕ ይቅር በለን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@user-zp9hz3ur4w
@user-zp9hz3ur4w Год назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእውነት
@user-ve2jz4be9j
@user-ve2jz4be9j 5 лет назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር ዘረኝነትን ከሀገራችን ኢትዮጵያ ያጥፋልን በቃችሁ ይበለን ይታረቀን ፊቱን ይመልስልን
Далее
baap ki beizzati emotional viral
1:00
Просмотров 191 тыс.
Selame Neh
11:51
Просмотров 86 тыс.