Тёмный

NEW | የዛሬ መከራችን | እፁብ ድንቅ ስብከት | በ ርእሰ ሊቃውንት ቆሞስ አባ ገ/ኪዳን ግርማ - Aba g/kidan Girma 

NSEBHO TUBE | ንሴብሖ ትዩብ
Подписаться 196 тыс.
Просмотров 28 тыс.
50% 1

NEW | ያልተሠጠንን መፈለግ | እፁብ ድንቅ ስብከት | በ ርእሰ ሊቃውንት ቆሞስ አባ ገ/ኪዳን ግርማ - Aba g/kidan Girma
Ethiopian Orthodox songs and Educations Only in ©Nsebho ethiopia you tube channel
++++
ውድ ተመልካቾች እግዚአብሔር ፈቅዶና ወዶ እንኳን ወደ ንሴብሖ ኢትዮጵያ ቻናል በሰላም መጣቹ ይህ ቻናል የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሃይማኖት መዝሙራት፣ትምህርት እና የተለያዩ መልእክቶች ያላቸውን ለነፍሶ ብርታትን፣ለህይወቶ ፍሬ ነገርን የሚያስጨብጡ ቪድዮችን የሚከታተሉበት ነው
++++
ኢትዮጵያ ሁሌም እጆቿን ወደ እግዚአብሔር ትዘረጋለች፡፡
መልካምቆይታ
You Tube : / @nsebhotube
T
ማንኛውንም መልክትም ሆነ ቪድዮ ለኛ መላክ ከፈለጋቹ በ bot ቴሌግራም አድራሻችን ይላኩልን
#NsebhoTUBE #abaGEBREkidan #OrthodoxMUZMUR

Опубликовано:

 

26 июл 2022

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 31   
@kidestkassa259
@kidestkassa259 2 года назад
አባቴ ቃሊዎት ያሰማል በድሜ ፀጋ ይጠብቅልን
@oneloverahel7468
@oneloverahel7468 Год назад
ቃለ ህይወትን ያሰማልን የሰማነውን በልቦናችንን ያሳድርብንን
@bettybottcher4261
@bettybottcher4261 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን
@saraabebe5829
@saraabebe5829 2 года назад
Amen kale hiowt yasemalene
@zawdezawde2498
@zawdezawde2498 2 года назад
Abatachin Kalehiywetn Yasemaln MENGSITE SEMEYATN Yawrsiln
@sarayohans3604
@sarayohans3604 Год назад
ቃለሂወት ያሠማልን አባታችን ሽአመት ያኑርልን
@girmamoges247
@girmamoges247 2 года назад
ረጅም ዕድሜና ጤና ይስጥልን
@GhionInfo
@GhionInfo 2 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን። እጅግ በጣም የህይወት ብርኃን እየመገቡን ነው በየጊዜው ። የሚሰማ አለ አባታችን እኔ ውጭ አገር ሆኘ በርስዎ ትምህርት ወደንሰሃ ቀርቤ፣ ወደ ስጋዎ ደሙ ቀርቤ እጅግ ተጠቅሜያለሁ ስለዚህ አባታችን በጣም ብዙ ህይወት እየመለሱ ነው በእውነት ክርስቶስ በሚያውቀው ። እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን። ንሴብሆ ቱዩብና እንቁ ዘስላሴ ቱዩብ አሰናንተንም እግዚአብሔር ይጠብቅልን የህይወት እንጀራ እንድንመገብ ስላደረጋችሁ። የሰው ልጅ ለመዳን ብዙ መንገድ አለው እኛ ከልብ ካለቀስነ እንባ አይገድም ነው። እንበርታ ምመናን ማዳመጥ ብቻ በቂ አይደለም ስንተገብረው ነው ዋጋ የምናገኘው። ከተኩላ ፈዋሽ ነን ባዮች እንጠበቅ ቁማርተኛ እኛ ቤት ውስጥ እንደጉድ ነው ያለው።
@user-sg9bu6re6n
@user-sg9bu6re6n 2 года назад
Yadergew amen bechernetu
@user-cp7uu2oc7q
@user-cp7uu2oc7q 2 года назад
🤲🤲🤲
@kalkal5842
@kalkal5842 2 года назад
ቃለህወት ያሰማልን አባታችን እኛንም የሰማነውን በልቡናችን ያሳድርልን
@genetaredo7255
@genetaredo7255 2 года назад
አሜን እባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ይብዛልን እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
@mseswark599
@mseswark599 2 года назад
ኧባየ በጶለተወ አስቡኝ አገራችንን ስለናተ ስለደጒቹ የአብርሐም ልጆች የድግል ወዳጆች ልኡል እግዛብሔር ይማርልን ሰላሙን ያውርድልን ሕዝበ ክርስቲያኑን ይጠብቅልን
@alemneshgibo565
@alemneshgibo565 2 года назад
አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር እረጂምድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን አሜን አሜን አሜን🕊🕊🕊💒💒💒🕊🕊🕊
@user-vb8oo8kr1t
@user-vb8oo8kr1t 2 года назад
በዉነት ለአባታችን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን እግዚአብሔር እረጂምድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን 💒🙏
@asterkidan4832
@asterkidan4832 2 года назад
አሜን
@betsiskincare8029
@betsiskincare8029 2 года назад
M ,
@lisajenzer
@lisajenzer 2 года назад
አሜን 🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@mebratl.abraha5022
@mebratl.abraha5022 2 года назад
አሜን።
@Mercy_Ethiopian
@Mercy_Ethiopian 2 года назад
አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን!
@mazebezane3040
@mazebezane3040 2 года назад
Kal hiwot yasimalen Abatachen be edame besiga yekoyelen Egzehaber amelak Amen 🙏
@user-cb5tj9yo7i
@user-cb5tj9yo7i 2 года назад
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@bezagirma9544
@bezagirma9544 2 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እረጅም እድሜና ይስጥልን
@user-ou6lm2xc7s
@user-ou6lm2xc7s 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ይሰማልን
@ferawinytekie7028
@ferawinytekie7028 2 года назад
Amen Amen Amen
@minapauli6237
@minapauli6237 2 года назад
Egzabeher talaq new Egzabeher yimasgen
@aynadesgetahuen1529
@aynadesgetahuen1529 2 года назад
Amen amen amen🙏🙏
@merafterouni9904
@merafterouni9904 2 года назад
KALE HEWET YASEMALEN. ABATACHEN 🤲❗
@abeba9747
@abeba9747 2 года назад
Thank you 🙏
@tigistkassa5303
@tigistkassa5303 2 года назад
እንደው እኮ ይእርሰዎ ትምህርት ማዳመጥ እኮ ቅቤና ማር መጠጣት ማለት ነው በእርግጥ የምገልጽበት ቋንቋ አጥቼ ነው እንጂ የእግዚአብሔር ቃል ከማርም ከቅቤም በዚች ምድር ላይ ካለ ነገር ሁሉ የሚበልጥ መሆኑን ዘንግቼ ሳይሆን እኛ እንደምንረዳ ፍቅሩና ክብሩ እንዲገባን አድርገው ስለሚያስተምሩ እንጂ !!!!! እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጠዎት ደሞ እኔ በአካል ከፊት ለፊተዎ ቁጭ ብየ ለመማር ያብቃኝ የፍቅርን ቃል አሜን የማስተማር ጥበብን የተቸራቸው አባት ❤️
@GhionInfo
@GhionInfo 2 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን። እጅግ በጣም የህይወት ብርኃን እየመገቡን ነው በየጊዜው ። የሚሰማ አለ አባታችን እኔ ውጭ አገር ሆኘ በርስዎ ትምህርት ወደንሰሃ ቀርቤ፣ ወደ ስጋዎ ደሙ ቀርቤ እጅግ ተጠቅሜያለሁ ስለዚህ አባታችን በጣም ብዙ ህይወት እየመለሱ ነው በእውነት ክርስቶስ በሚያውቀው ። እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን። ንሴብሆ ቱዩብና እንቁ ዘስላሴ ቱዩብ አሰናንተንም እግዚአብሔር ይጠብቅልን የህይወት እንጀራ እንድንመገብ ስላደረጋችሁ። የሰው ልጅ ለመዳን ብዙ መንገድ አለው እኛ ከልብ ካለቀስነ እንባ አይገድም ነው። እንበርታ ምመናን ማዳመጥ ብቻ በቂ አይደለም ስንተገብረው ነው ዋጋ የምናገኘው። ከተኩላ ፈዋሽ ነን ባዮች እንጠበቅ ቁማርተኛ እኛ ቤት ውስጥ እንደጉድ ነው ያለው።
Далее
IQ Level: 10000
00:10
Просмотров 3,5 млн
አማላጅ ማነው
19:37
Просмотров 1,4 тыс.