Тёмный

*NEW* ጸልዩ በኅበ ዛቲ | በቅድስት ቤተ ክርስቲያን ጸልዩ | ዘማሪ ዲያቆን ፍሬዘር ደሳለኝ 

ማኅቶት ቲዩብ - Mahtot Tube
Подписаться 1,4 млн
Просмотров 451 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

22 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 426   
@ReadingFulfills
@ReadingFulfills 4 года назад
ይህን መዝሙር ስሰማ ቅዳሴ የገባሁ ያህል ነው እሚሰማኝ:: አብዝቶ ፀጋውን ይጨምርልህ ዲያቆን ወንድማችን
@ወይንሸትየወርቅዬልጅ
@ወይንሸትየወርቅዬልጅ 9 месяцев назад
እኔም ማርያምን ❤
@ndgsr2892
@ndgsr2892 3 месяца назад
*_በእውነት እኔም በተለይ ተኝቼ ሳዳምጠው ኡፍፍፍፍፍፍ ስደታችን ያሳጥርልን😢😢😢_*
@በላይወሎየ
@በላይወሎየ 4 года назад
ኡፍፍፍፍፍ አቤት ድምጽ አምላኬ ሆይ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ አድርገህ ስለፈጠርከኝ አመሰግናለሁ በቤቱ ያጽናህ ወንድማችን እንዴት ይማርካል
@ድንግለይማዕተበይአይበትኽ
ኡፍ እንኳን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሆንኩኝ
@hewitz9262
@hewitz9262 4 года назад
Kale hiwet yasemaln wondimachin
@yewubdarayalew478
@yewubdarayalew478 4 года назад
በጣም መመረጥ ነው
@bezawetmulgeta4452
@bezawetmulgeta4452 Год назад
እናቴ ቅድስት ቤተ ክርስቲያን ብረሳሽ ቀኜ ትርሳኝ በእውነት
@ወለተፃድቃንነኝየድን-የ3ረ
“ከክርስቶስ ፍቅር ማን ይለየናል? መከራ፥ ወይስ ጭንቀት፥ ወይስ ስደት፥ ወይስ ራብ፥ ወይስ ራቁትነት፥ ወይስ ፍርሃት፥ ወይስ ሰይፍ ነውን?” - ሮሜ 8፥35 ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን
@TemesgenDemelash-os7tv
@TemesgenDemelash-os7tv 7 месяцев назад
ህብረታችንን ከሰማውያን መላዕክት ጋ ያድርግልን እንደ በደላችን ሳይሆን እንደ ቸርነትህ ይቅር በለን አሜን
@-mahtot
@-mahtot 7 месяцев назад
የመዝሙሩን ሊንክ በተለያዩ ሶሻል ሚዲያ ላይ ሼር በማድረግ አገልገሎቱን ይደግፉ።
@yezenyezen5804
@yezenyezen5804 Год назад
አሜን አሜን አሜን የሚነዝር መዝሙር ነዉ እግዚአብሔር ያክብርልን በቤቱ ያፅናልን 😢😢
@hannahays1347
@hannahays1347 Год назад
I didn’t have no family. My parents did that but I just lost my husband play for me.❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏😥😥
@አለፍኩትባንተያንንመከራ
እንኳን የተዋህዶልጅ ሆንኩኝ ውድ የተዋህዶ ልጆች እኔንም እናንተን እግዚአብሔር በሐይማኖታችን ያፅናን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን 🙏🙏🙏
@ኢየሩሳሌምእኔምትዉልድነኝ
እናት ቅድስት ቤተክርስቲያን ሆይ እንወድሻለን እንወድሻለን እስከ አለም ፍፃሜ ፀንተሽ ኑሪልን😢
@HaregMelke-nj8oh
@HaregMelke-nj8oh 2 месяца назад
በየሱስ ሰም ምንኛ መታደል ነውእግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድማችን በእግዚአብሔር የንሰሀመዝሙሮችን ዘምርልን ዉይ😭😭 ዉይ ብሰማዉ ብሰማዉ የማልጠግበዉ ዝማሬ አቤቱአምላካችንአቤቱአምላካችንሆይ እንደ በደላችንሳይሆን እንደቸርነትህ ማርን
@TwenTeare-jn2ec
@TwenTeare-jn2ec 3 месяца назад
በጣዕሚ ደስ ዘብል"ጸልዩ በሓበ ዛቲ "ቃለ ሂወት ያሰማለን
@tersittadesse1044
@tersittadesse1044 4 года назад
ወይ መታደል!! አይ ድምፅ ፣ አይ መዝሙር እንደ ኦርቶዶክስ ሀይማኖት ምን ደስ የሚል አለ?? የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ!!!
@እግዚአብሔርፍቅርነውሚዲያ
ድንግል ሆይ በዘርፋፋሽ ቀሚስ ሸፋኝን አማኑኤል ሆይ በደምህ ሸፍነን ከዘመኑ ወረርሽኝ በሽታ ድንግል ሆይ ያስራት ልጆችሽን አገርሽን አደራጠብቂን በምልጃሽ
@አመተማርያምአመተማርያም
ኦርቶዶክሳዊያን እንደዚህ አይነት መዝሙሮችን ነው ጆሮአችን መለማመድ ያለበት
@whatsupworld9864
@whatsupworld9864 4 года назад
አቤቱ ጌታችን ሆይ እንደበደላችን ሳይሆን እንደቸርነትህ ተመልክተን 😭🤲🤲🤲 ሀጢአታችን በዝቷልና ።
@AtalmA
@AtalmA Год назад
አሜን፫😢
@Alemtsehay-v8s
@Alemtsehay-v8s 6 месяцев назад
አሜን ❤❤🙏🏽🙏🏽
@weldehiwottesfagergish5625
@weldehiwottesfagergish5625 Год назад
ህይወት የሚሰጥ መዝሙር የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ ዝማሬ መልኣክት ያሰማልን ወንድም
@ሰላማዊትየድንግልማርያምል
_አሜን አሜን አሜን ቃለህይትን ያሰማለን ለወንድማችን እፍፍፍፍ እኔስ አልቻልኩም እያነባሁ ነው በተመስጦ የሰማሁት የማይጠገብ ፅሎት ነው😭😭😭😭_
@yeshifananegash2793
@yeshifananegash2793 4 года назад
የማልጠግበው መዝሙር:: ዝማሬ መላክትን ያሰማልን:: ስጋው እና ደሙ በሚሰዋባት: መላእክቱ በሚረቡባት ከፍ ብላ በተሰራች: በመስቀሉ ድል ባረገች:: 🤲🤲🤲🤲🤲🤲⛪️⛪️⛪️⛪️🤲🤲🤲🤲
@tshaytesfahum2612
@tshaytesfahum2612 4 года назад
አሜን፫ #እግዚአብሔር #የድንግል ማርያም ልጅ #ኢየሱስ ክርስቶስ ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን። #ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ዘማሪያችን። #እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን። #የመጣብንን ይህን ክፉ በሽታ #እግዚአብሔር ከአለም ሁሉ ያጥፋልን።
@DivinelyGodess
@DivinelyGodess 10 месяцев назад
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን: አቤት እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ
@barchetube7442
@barchetube7442 4 года назад
አጥንትን የሚያለመልም የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን!!
@hhsshhds8765
@hhsshhds8765 4 года назад
ameen.ameen.ameen...m
@ወይንሸትየወርቅዬልጅ
@ወይንሸትየወርቅዬልጅ 9 месяцев назад
ፈጣሪ ፀጋውን ያብዛልህ ብስማው ብሰማው የማልጠግበው መዝሙር 😥🙏🙏🙏💚💚💚
@millonphoto811
@millonphoto811 4 года назад
አሜን አሜን አሜን የማይጠገብ መዝሙርም ስብከትም ነው ዲያቆን በሀሳቤ በቃ ቤተመቅደስ ውስጥ ሆኜ ነው ይህንን መዝሙር የምስማው ውስጤም ያለቅሳል ልብ የሚነካ ዝማሬ ነው በእውነት ቃለህወት ያስማልን
@gadisa1000
@gadisa1000 4 года назад
I can't stop listening this Mezmur, God bless
@eshetuwoldeyohannes7881
@eshetuwoldeyohannes7881 4 года назад
It's true.
@user-ns9ey2pf7g
@user-ns9ey2pf7g 4 года назад
አሜን አሜን አሜን
@ጎዶሊያስ-ጀ2ዠ
@ጎዶሊያስ-ጀ2ዠ 4 года назад
Me 2
@Agenda-2016
@Agenda-2016 3 года назад
Me too
@peaceforall8032
@peaceforall8032 2 года назад
How lucky are people living in Ethiopia listening to this day and night❤ What a wonderful mezmure and his voice just beautiful! It's my ringtone now, thank you🙏. It should have a millions views 😏
@ወይንሸትየወርቅዬልጅ
@ወይንሸትየወርቅዬልጅ 9 месяцев назад
በስላሴ ስም እንዴት ደስስስ የሚል መዝሙር ነው 😢😢😢
@abrahemtegene1438
@abrahemtegene1438 Год назад
ይህን መዝሙር ስሰማ ቅዳሴ የገባሁ ያህል ነው እሚሰማኝ:: አብዝቶ ፀጋውን ይጨምርልህ ዲያቆን ወንድማችን Eleeeeeeeeee
@MemeMeme-be4dk
@MemeMeme-be4dk 4 года назад
ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ በመሆኔ እኮራለሁ
@besemayyhalulbkumu830
@besemayyhalulbkumu830 3 года назад
በረከተ ቅዱስ ጳውሎስ ይህድር በላእሌከ ኡሁየ ዲያቆን
@uaeuae1833
@uaeuae1833 4 года назад
ወንድማችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እድሜን ከጤና ጋርይስጥልን መዝሙርህን ስሰማዉ ብዉል አልጠግብ አልኩኝ
@addisalem8254
@addisalem8254 4 года назад
እናቴ ድንግል ማርያም ሆይ ልጅሽ ይቅርታውን ያድለን ዘንድ ለምኝልን ውንድማችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ
@Genet8983
@Genet8983 Год назад
ጥኡመ ዜማን ያሠማልን ድንቅ ነው መምሕር ስራወቹን ስወዳቸው😭
@wolde19
@wolde19 4 года назад
አሜን !!! ቃለ ህይወት ያሰማልን፥ እጅግ በጣም ድንቅ መዝሙር ከሰማሁት ጀምሬ ከ አይምሮዬ አልወጣም ፤ እግዚአብሄር አብዝቶ ይባርክህ
@naimaanaimaa2416
@naimaanaimaa2416 2 года назад
አጥትን የሚያለመልም የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን ወድማችን ቤቤቱ ያፀናህ ግሩም ነው❤😥
@ኪዳነምህረትእናቴ-ፈ4ሸ
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ወንድማችን ያግልግሎት ዘመንህ ይባርክልን
@bizuayehugebru
@bizuayehugebru 2 года назад
በሰንበት ማለዳ ማለዳ ዘወትር የማዳምጠው መዝሙር🌹🌺የቅዳሴ ዜማ አለው ቅዳሴ የገበው ይመስለኛል ፍሬ ፀጋውን ያብዛልህ😊❤🙏
@wendeyemana5135
@wendeyemana5135 Год назад
እግዚአብሔር ይባርክህ ። አቤቱ ይቅር በለኝ አምላኬ ለንሰሀ አብቃኝ ኪዳነምህረት አማልጅኝ።
@firehundemeke5224
@firehundemeke5224 Год назад
የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክ በቤቱ ያጽናህ፤ያጽናን
@solomonshimelis5031
@solomonshimelis5031 4 года назад
ወንድሜ ከጌታ የተሰጠህ የማመስገኛ ድምጽህ የተስረቀረቀ ነው መታደል ነው።ቃለ ህይወትን ያሰማልን🙏
@channel-dh3hy
@channel-dh3hy 3 года назад
በጣምደስይላልበእውነትያገልግሎትዘመንህንይባርከው
@hannakifle8935
@hannakifle8935 3 года назад
አገልግሎትህን ይባርክልህ የጭንቅ ሰአታችንን በዚህ ፀሎት ነው ያሳለፍነው አብዝቶ ይባርክህ ለልጆቻችን መልካም አርአያ ነህ
@Meheret-Nany
@Meheret-Nany 4 года назад
Amen ያባቶቻችን በረከት ልመናቸው አይለየን አሜን ዘማሬ መላይክት ያሰማልን
@TesfayeGelu
@TesfayeGelu Год назад
ዛሬ አለቀስኩ በእግዚአብሔር ስም💔💔💔አንተዉ ጠብቅልን ቤተክርስቲያናችን አምላክ ሆይ
@Hantahab
@Hantahab 7 месяцев назад
ዲያቆን እግዚያብሔር ፀጋውን አብዝቶ ያትረትርፍልህ በብዙ ተባረክ ❤❤❤
@ምክርዘጎንደር
@ምክርዘጎንደር 4 года назад
አሜን አሜን አሜን የሰራዊት ጌታ ልዑል እግዚአብሔር ስለ ቅዱሳን ምልጃና ጸሎት ብሎ ይማረን ይቅር ይበለን የመዓቱን በር ዘግቶ የምህረቱን በር ይክፈትልን በደላችንን አበሳችንን አያስብብን ስለ እናቱ ስለ ቅድስት ድንግል ማርያም ብሎ ይማረን ይቅር ይበለን አሜን!!!!
@mimiyenatienat3517
@mimiyenatienat3517 4 года назад
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ !!🙏🙏🙏😭😭😭
@እሌኒቲዉብ-ቀ1ከ
@እሌኒቲዉብ-ቀ1ከ Год назад
ልብ የሚሰብር መዝሙር በቤቱ ያፅናህ ⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️😭😭😭
@ቅድስትየድንግልልጅ-ኘ5ቈ
አሜን አጥንትን የሚያለመልም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን!
@selambelayhun7932
@selambelayhun7932 3 года назад
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን
@ኢትዮጵያየምንልሁንልሽ
እግዚአብሔር ሆይ የመጣብንን ክፉ በሽታ ከእኛ አርቅልን እደ ሃጢያታችን ሳይሆን እደ ምህረትህ ማረን ይቅር በለን አሜንንን😥😥😥😥😥😥😥😥
@masiik7285
@masiik7285 3 года назад
በእውነት ቃለሂወትያሰማልን የአገልግሎት ዘመንክን ይባረክልን አሜን አሜን አሜን ⛪️✝️🙏🙏🙏💐💐💐💐💐💐🌹🌹🌹🌹🌹🌹💐💐💐💐💐💐
@genetaredo7255
@genetaredo7255 Месяц назад
አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
@ጎዶሊያስጎዶሊያስ-ቀ6ኘ
ዝማሪ መላይክት ያሰማልን እግዚአብሄር የሀገራችን ኢትዮጲያንና የቤተ ክርስቲያንን ትስአየዋን ደስታዋን ታላቅነቷን እጅ ክፉዋን አያሳየን አሜን በሉ ይሁንልን ይደርግልን በሉ እመኑእጅ አትፍሩ ።።
@zanashzanash6670
@zanashzanash6670 4 года назад
Hi
@user-sy4rl8wr6x
@user-sy4rl8wr6x 3 года назад
አሜን፫
@selambelayhun7932
@selambelayhun7932 2 года назад
አሜን፫ ይሁን ይደረግልን ትኑልን
@elroitube27
@elroitube27 4 года назад
*የገኃነብ ደጆች አይችሉዓትም* ማቴዎስ ፲፮ ፥፲፰ ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ዲ/ ን ፍሬዘር
@ድንግለይማዕተበይአይበትኽ
ሊቃነ ልሳናት ቴዲ በጸሎታቹ አስቡን ተባረኩ ንፈትወኩም ኢና
@ጓልንግስተሳባ-ጠ7አ
@ጓልንግስተሳባ-ጠ7አ 4 года назад
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያስማልን አቤት የስራዊት ጌታ ይሄ አስከፊ ግዜ ብቸርነትህ አሳልፍልን የአዛኝቷ ምልጃ አይለየን
@agerenshebekelebelaye7967
@agerenshebekelebelaye7967 Год назад
በጣም መንፈስን የሚያለመልም ደስ የሚል መዝሙር ቅዳሴ ያለሁ ነው የሚመስለኝ ሳዳምጠው እግዚአብሔር አምላክ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሀይማኖታችን ቤተ ክርስቲያናችንን ሀገራችን ኢትዮጵያ ይጠብቅልን
@SelamAsefa03
@SelamAsefa03 11 дней назад
ዝማሬ መላአክትን ያሰማልን ወንድማችን❤❤❤❤
@marteasefa2234
@marteasefa2234 4 года назад
አሜን አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን
@sulamtesesulamtese7253
@sulamtesesulamtese7253 6 месяцев назад
ጸጋውን ያብዛልሕ በእውነት ትለያለሕ ዝማሪ መላእክትን ያሠማልን ዘመንሕ ይሑን ፍሥሐ
@እሙየልጃናፋቂ
@እሙየልጃናፋቂ 3 года назад
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ የማምላክ ልጅ😭😭😭👏👏👏
@ዘ-ታቦር
@ዘ-ታቦር 3 года назад
ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መሆኔን እጅግ አድርጌ ወደድኩት እስከ መጨረሻ ዘምንህ ጸንተህ የምትኖር ያድርግህ የ ተዋህዶ ልጅ ወንድሜ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
@SeniAjanaw
@SeniAjanaw Месяц назад
አቤትአቤትአቤት ድምፀ ቃልየለኚም አምላካቺን የልብህን መሻት ይፈፂምልህ እምየ ተዋህዶ እምነቴን እድወዳት
@muluneshmetaferia7809
@muluneshmetaferia7809 Год назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤ እድሜና ጤና ይስጥልን❤ ፀጋውን ያድልልን❤
@muluabeba4416
@muluabeba4416 4 года назад
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@እግዚአብሔርእረኛዬነውየም
ወንድማችን ዝማሬ መላአክት ያሰማልን እንዴት መታደል ነው ቤተ ክርስትንያኑ የምወድ የምክበር በእዉነት የታደለ ነው። አቤቱ ጌታ ሆይ በደምህ የዋጃሃት ቤተ ክርስታያንህ ጠብቅ አሜን ።
@maryamenateyezelalembete9064
@maryamenateyezelalembete9064 4 года назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ተመስጌን አምላኬ ለዚች እናት ቤተ ክርስቲያን ልጅ ስላረከኝ አምላኬ ቸሩ መድሃኒያለም
@ewawa11412
@ewawa11412 Год назад
በስማም በስማሁት ቁጥር እንባየ ይፈሳል እግዚአብሄር አብዝቶይባርክህአንተን የወለዱ ቤተስቦች ምንያህል የታደሉናቸው
@emuemu8838
@emuemu8838 Год назад
አቤት ተሰጥኦ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰 አቤት መታደላችን ተመስገን አምላኬ ለንስሀ ሞት አብቃን ወንድማችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@bleneberehanu3531
@bleneberehanu3531 4 года назад
አሜን ዝማሪ መላክ ያሰማልን በዕድሜ በጸጋ ይጠብቅልን በቸርነቱ ያንርህ
@ፍቅርኢትዮጵያ-ከ8ኈ
@ፍቅርኢትዮጵያ-ከ8ኈ 4 года назад
በጣም ደስ የሚል መዝሙር ነው 🙏 ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏
@maresheta6868
@maresheta6868 2 года назад
አሜን ዝማሬ መላእክትንያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን
@ግብረሰዶምንነፍሴትፀየፈዋ
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ጥኡም የሆነ ዝማሬነዉ
@netsengmamo7358
@netsengmamo7358 2 года назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን በእድሜ በፀጋ ያኑርልን አሜን
@almasneggaz2302
@almasneggaz2302 4 года назад
እግዚአብሄር ይመሰገን ዝማሬ መልአክትን ያሰማልን ወንድማችን አሜን አሜን አሜን
@BetebeteBetebete
@BetebeteBetebete 4 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃል ሂወት ያስማልነ ⛪️⛪️⛪️⛪️✝️✝️✝️🎤🎤🎤🍇🍇🍇🌻🌻🌻🤲🤲🙄✅️😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘👏👏👏
@senaitgebremedhin7460
@senaitgebremedhin7460 10 месяцев назад
❤🕯እግዚአብሔር ይመስገን 🕯❤ እልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልል አሜን (3) ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🌿💐🌷🙏💐🌷🌿🙏🌾🌿💐🌷🙏
@fakerta105
@fakerta105 4 года назад
ውድ ወድማቻን ዝማሬመላይክትን ያሠማልን በውነት እመቤቴ በቤቷ አጥንታ ታኑርህ
@ss-gu9ge
@ss-gu9ge Год назад
የመላ እክትን ዝማሬ ያሰማልን አጥንየሚያለመልም ዝማሬ ነው ወንድማችን እግዚአብሔ አምላ ጸጋውን ያብዛልህ
@muluworku50
@muluworku50 Год назад
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ኦርቶዶክስ መሆን መመረጥ ነው ብሳማብሰማው የማልጠግበው💚💛❤🙏🙏🙏💒💒💒🕯🕯🕯🕯
@EtneshAlmanio-fj8xg
@EtneshAlmanio-fj8xg Год назад
ሁሌም ከአምሮዬ የማይወጣ መዝሙር 🙏❤🙏
@salemsalem506
@salemsalem506 4 года назад
አሜን አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@እናንየነጋአስበኝአምላኬ
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን👏👏👏👏😥
@smegnewwale9940
@smegnewwale9940 Год назад
በእውነት እግዚአብሔር ቃለ ሕይወት ያሰማልን የእግዚአብሔር ስጦታ ልዩ ልዩ ነው
@Henoka369
@Henoka369 4 года назад
አሜን አሜን አሜን አቤቱ ማረን ይቅር በለን በቸርነትህ አስበን አቤቱ አድነን የመጣንብንን ቁጣ አሳልን ይሄን ክፉ ዘመን አሳልፈህ አሳየን ለንስሀ ሞት አብቃን የሆንብንን አስብ አቤቱ እንደወጡ ከመቅረት አድነን አቤቱ አቤቱ አቤቱ ማረን ማረን ማረን ይቅር በለን አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት አሰማልን አሜን አሜን አሜን
@የፍቅርእናት-ቘ9ጘ
@የፍቅርእናት-ቘ9ጘ 2 года назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፈጣሪ አብዝቶ ይበረክ ጥኡም ዜማ🙏🙏🙏
@mekdesadane8830
@mekdesadane8830 Год назад
አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@የሩፋኤልልጅ-ዠ5ቈ
@የሩፋኤልልጅ-ዠ5ቈ 2 года назад
ዝማሬ መልአክትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን ይቆየን
@asdfzxcv2751
@asdfzxcv2751 2 года назад
ኣቤት እንዴት ደስስስስስ ይላል ኦርቶዶክስ መሆን የድንግል ማርያም ልጅ ክበር ተመስገን ከምድር እስከኣርያም ኣምላኬ😇😇😇💞💞💘💘💘💘❤💘💞🍀🍀
@ቅዱስገብርኤልድረስልኝ
ህይወትን የሚያለመልም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ተባረክልን ወንድማችን ።
@kidist56
@kidist56 Месяц назад
ድንቅ ድንቅ ድንቅ የሆነ ክርስትያኖችን የሚያንፀን !
@atalayliyew2739
@atalayliyew2739 2 года назад
እኔ ይህን ስሰማ ምን እንደማደርግ ኣላውቅም ተባረክ የኔ አባት
@jenetjlear2153
@jenetjlear2153 2 года назад
ዝማሬ መላክት ያሰማልን ያገልግሎ ዘመንይባርክ አሜን
@ሐረገወይንአሰፋ-ጸ6ቘ
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን በእድሜና በጤና ይጠብቅልን ቅድስት ቤተክርስቲያንን ይጠብቅልን 🙏🙏🙏
@ሀገረእግዚአብሔርኢት-ከ4ጐ
በጣም በጣም ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@muluwerkayalew7224
@muluwerkayalew7224 4 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን በእምነታችን ያጽናን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ ወንድማችን!!!!!!!!!!!
@መቅዲየራያዊ
@መቅዲየራያዊ Год назад
እግዛብሄር ፀጋዉን ያብዛልህ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
@tenagnegashe2941
@tenagnegashe2941 4 года назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ድምፀ መረዋው የእግዚአብሔርን በርኩት ነፍስን የሚያስደድት አጥንትን የሚያለመልም ድንግል ትባርክልኝ
@ዘውዱቢረዳ
@ዘውዱቢረዳ 3 года назад
እጅግ አስደማሚ ወደ መንበረ ፀባኦት የሚልክ ልዩ ተሰጥኦ እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህ ያርዝምልህ
@HANANHANAN-np1hg
@HANANHANAN-np1hg 2 года назад
አሜን አሜን አሜን 😔😔🙏🙏🙏🥺🥺🥺ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ውንዴሜ ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክ ስላምክን ያብዛው እግዚአብሔር አምላክ ✝️🕯️✝️🕯️✝️
@bontuusalalee2041
@bontuusalalee2041 4 года назад
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ ማለእክት ያሰማል ወንድማች
@askalabebaw7364
@askalabebaw7364 4 года назад
ዝማሬመላእክትን ያሰማልን ውድ ወንድማችን ድንግል ማርያም ብርታት ትሁንህ በርታልን አሜን አሜን
Далее
What’s your height?🩷🙀💚
00:59
Просмотров 4,6 млн