Тёмный

New Ethiopian Cover Music 2024 By ዘሪሁን ደምሴ /ትዝታ/ Official Video 2024 

Emisho ኤሚሾ
Подписаться 22 тыс.
Просмотров 542 тыс.
50% 1

New Ethiopian Cover Music 2021 By ዘሪሁን ደምሴ ስንቱን አስታወስኩት Live performance
New Ethiopian music Zerihun demisse| ዘሪሁን ደምሴ |2021
Dagi D - Bayish - ዳጊ ዲ - ባይሽ - New Ethiopian Music 2022 (Official Video)
Taminike Tamu - Faraw - ፋራው - New Ethiopian Music 2022 (Official Video)
MEGARYA -Yared Negu & Millen Hailu - (BIRA-BIRO) New Ethiopian & Eritrean Music 2021(official Video)
Ethiopian Music : Sancho Gebre (Afe) ሳንቾ ገብሬ (አፌ) - New Ethiopian Music 2022(Official Video)
Keol Negesa - JAMAREE - New Ethiopian Oromo Music 2023 (Official Video)
Gizachew Teshome - Endet Serat - ግዛቸዉ ተሾመ - እንዴት ሰራት - New Ethiopian Music 2022 (Official Video)
Dawit Mengistu X Gildo Kassa ዳዊት መንግስቱ ጊልዶ ካሳ (ንገሪኝ) - New Ethiopian Music 2022(Official Video)
Biruk Jane - Temarkialew | ተማርኪያለው - New Ethiopian Music 2022 (Official Video)
Esubalew Yetayew - Chaw Tilina | ቻው ትልና - New Ethiopian Music 2022 (Official Video)
Mesay Tefera - Degeye / ደግዬ - መሳይ ተፈራ - New Ethiopian Music 2023 (official video)
Bekureamanuel Yemane (Beki) - Yene Tsehay - ቤኪ - የኔ ፀሐይ - New Ethiopian Music 2022 (Official Video)
ዳርም የላት - New Ethiopian music 2022 - Nahom Mekuria - Darm yelat (Official video)
Tariku Gankisi - Dishta Gina - ታሪኩ ጋንካሲ - ዲሽታግና - New Ethiopian Music 2021(Official Video)
New Ethiopian music Zerihun demisse| ዘሪሁን ደምሴ |2021
New Ethiopian Cover Music 2021 By ዘሪሁን ደምሴ ስንቱን አስታወስኩት Live performance
ኮሜዲያን ሀብታሙ ካሳዬ እና ስንታየሁ ክፍሌ / ተመቷል አየሩ / New Ethiopian Music 2022 (Official Video)
ኮሜዲያን ሀብታሙ ካሳዬ / አጨብጫቢ ነኝ / New Ethiopian Music 2022 (Official Video)
New Ethiopian Cover Music 2021 By Bisrat Abay ቢጠይቁኝ መልስ የለኝም (ነጻነት መለሰ) አዲስ ከቨር ሙዚቃ
New ethiopian cover music Bisrat Abay/ሌላዋ ተዓምር..ተዓምር አሳየችን/the new Teamir gizaw
New Ethiopian Cover Music
©Copyright: Emisho Tube
Any unauthorized use, copying or distribution is strictly prohibited

Опубликовано:

 

1 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 259   
@Ethiopia19974
@Ethiopia19974 Месяц назад
እባክህ እባክህ ሙዚቃዎችህን ሰብስበህ አሳትማቸው። ያንተን ሙዚቃ ስሰማ የረሳሁትን በማስታወስ እንባዬን መቆጣጠር አልችልም።
@engidatadesse5675
@engidatadesse5675 8 месяцев назад
አንተ ሰው! ምን ያህል ችሎታ እንዳለኽ የቀድሞው ትውልድ በይበልጥ ያቃል። ዲጂታል ዓለም ባልነበረበት ዘመን ያመለጡንን' ምርጥ ዘፋኞች ድምጽ ትክት' አድርገኽ እንከን ሳይኖረው የምታሰማን ድምጽ ልዩ ነው! የአባይ በለጠን፣ የመሀሙድን ወዘተ ስትጫወት በትዝታ' ወደ ዘመን ትወስደናለኽ። ምን ይባላል? ረዥም ዕድሜ ይስጥኽ።
@emisho
@emisho 8 месяцев назад
thank you
@mikidawit1580
@mikidawit1580 2 часа назад
ጎበዝ ድምፃዊ ነህ ተመቸኀኝ
@abebebekele3657
@abebebekele3657 7 месяцев назад
ምን ይባላል እንግዲህ ትዝታ እግርህ ስር ወደቀች ሰገደችልህ እኛም አመሰገንን ዘርዬ ጤናና ዕድሜ ይስጥህ
@HailemelsewAbelneh
@HailemelsewAbelneh 7 месяцев назад
እውነት ይህን የተሰበረ ልብ, በሀሳብ, ትካዜ, የደነዘዘ የወዳደቀ, አጠቃላይ ሁለ እተናዊ ሁኔታን, ብርሀን ወደሆነ መንገድ ሚመልስ!!!!!!! እውነት, ነፍሳችሁ ለዘላለም ትኑር!!!!!
@userd42
@userd42 8 месяцев назад
ያለህበት,በጠቅላላው,ከነእቃዎቹ,እዚህ,ኒውዮርክ,የሰባዎቹና,የሰማንያዎቹ,ሙዚቀኞች,የሚዘፍኑበት,ይሄን,ይመሥላል,አብረውህም,ያሉት,ሁለቱ,አለባበሳቸው,ልክ,እንደ,ሰማንያዎቹ,በጣም,እናመሠግናለን,ያገራችን,ልጆች,ኑሩልን,ታዝናኑናላችሁ,ተባረኩልን,ሁላችሁም,
@TesfaBerhanu
@TesfaBerhanu 5 месяцев назад
ትዝታ የትላንት ላይብረሪ ነዉ ።
@danealasayu3615
@danealasayu3615 8 месяцев назад
አንዳንዴ ጥበብ ታናድዳለች እንደዚህ የሚያቆራቁር እያለ ሌላው በማይረባ ነገር ስም ያገኛል ዝና ይበዛላታል አለም እንዲ ነሽ ዘርየ እረጅም እድሜ ጤና
@Karl-h4u
@Karl-h4u 2 месяца назад
That is the sad part
@danielg.162
@danielg.162 8 месяцев назад
ምርጥ 🎙️🎤🔉🔊🎧ድምፅ, ምርጥ🎸🎷🎹🎺🥁🎸 የሙዚቃ ቅንብር, ምርጥ ዜማ🎼🎵🎶 ባጭር አማርኛ ል❤️ብ የሚገባ ፍቅር❤ሙዚቃ ዘሪሁን ል❤ባዊ ምስጋና ከ ኤርትራ🇪🇷አስመራ
@kedamawi1007
@kedamawi1007 9 месяцев назад
ይህንን አለማድነቅ ንፉግነት ነው። እኔ ምርጥ ነው ያልኩት ሰው ምርጥ ነው ። በርታ ትዝታ ሙዚቃ በቁጥጥርህ ስር ነው። 👌
@AynalemAbraham
@AynalemAbraham 5 месяцев назад
በአፍላ ወጣትነቱ ዘመን ምናለ ሙዚቃን ቢጫወት ድንቅ ብቃት በእውነት የሚገርም ነው።
@machomehari-GG1978
@machomehari-GG1978 9 месяцев назад
ድምፅ ብሎ ዝም ከአለም አንደኛ ተመስጬ ያዳመጥኩት የትዝታ ሙዚቃ ነው በርታ ወንድሜ!!!
@userd42
@userd42 8 месяцев назад
አንተ,ደሞ,ደስ,የምትለኝ,ሙዚቀኞ,እድሜና,ጤና,ይስጥህ
@ZelalemZ-vp7lm
@ZelalemZ-vp7lm 9 месяцев назад
woooow ዘርሽ አንደኛ ሙዘቃ ነው በጣም ደስ ይላል ማዲንጎን አስታውሶኛል. ተዋናዮቹም በጣም ታምራላቹ እዮሲ ወንድሜ በጣም አሪፍ ነው። ዘርሽ በጣም እናመሰግናለን!
@seblemezmur3830
@seblemezmur3830 8 месяцев назад
ዘርዬ የኔ ጓደኛ ሁሉም አይነት ቅኝት ላንተ ነው የተሰራሁ የኔ አንደኛ እግዚአብሄር የከፍታው ማማ ላይ ያስቀምጥህ ወንድሜ
@emisho
@emisho 8 месяцев назад
thank you
@berieya9238
@berieya9238 8 месяцев назад
Wow 😮 , you deserves to remix this masterpiece . b/c you're from the group of golden voice the same as madingo.
@thestar2137
@thestar2137 8 месяцев назад
ኧረ በጣም የምትገርም ድምፃዊ ነህ በናትህ ሙሉ አልበም ስራ የባለፈውንም ሙዚቃህን እንደኔ የሰማው ያለ አይመስለኝም
@emisho
@emisho 8 месяцев назад
thank you
@yegamofrewochmusicgroup9617
@yegamofrewochmusicgroup9617 7 месяцев назад
በጣም ገረመኝ ደግሜ ደጋግሜ ሰማው ዘርሽ እጅግ ከምለው በላይ ምርጥ ስራ ነው መንገድ ላይ ሆኘ የስራ ባልደረቦቸን እንደማላወቅህ ሰው ሆኜ አሰማዋችሁኝ አስር ጊዜ አሰደገሙኝ በጣም ወደውታል ከዛ እየገቡ እንድያዩና ሳብስክራብ እንድያደርጉ አሰደረኩኝ እንድህ የሙዝቃ ደረጃ የነበረውንና ለላ ጀምሮ ከፍ ብሎ ስስራ ደስ ይላል ብራቦ ዴሚሴ ኮምባ ልጅ ዘርሁን ጎባይ ዴሬሳ
@henokkinfe6846
@henokkinfe6846 9 месяцев назад
እዉነት ለመናገር አንተ ድንቅ ድምፃዊነክ ትችላለክ የሚገርመኝ ነገር ቴዲ አፍሮ ላንተ ግጥም እና ዜማ ለምን እደማይሰጥክ ይገርመኛል የማይነጥፍ አቅማ ነዉ ያለክ ፈጣሪ ይጠብቅክ ዘሪሁን
@habtes7248
@habtes7248 8 месяцев назад
E5
@danielgedamu-f2u
@danielgedamu-f2u 8 месяцев назад
kesu yeteshal selehum endia
@yaredethio2200
@yaredethio2200 8 месяцев назад
ዘሪሁን ለኔ ወርቃማውን ዘመን ከአሁኑ ዘመነ መሀከል ላይሆኖ እያስታረቀ በዘመኑ ጫጫታ የደረቀ ጆሯችንን የሚያለሰልሰ ምርጥ የሙዚቃ ፈርጥ ነው የሚገባውን ቦታ ባለማግኘቱ ይቆጨኛል
@emisho
@emisho 7 месяцев назад
thank you
@kedamawi1007
@kedamawi1007 9 месяцев назад
ኤሚሾ ቲዩብ ይህን ምርጥ ሰው ስላቀረባችሁ እናመሰግናለን በርቱ
@tsegaetiruneh780
@tsegaetiruneh780 8 месяцев назад
ይህን ሰው አለማድነቅ ንፉግነት ነው
@edmiytom4822
@edmiytom4822 9 месяцев назад
ዘርሽ በርታልን በራስክ ስራዎች እንጠብቃለን ❤❤
@melakushumie5553
@melakushumie5553 3 месяца назад
መልኬ አንተ ብልህ ይቀለኛል እኔ አሜሪካ ነው የምኖረው ዘፈንህን ከመውደዴ የተነሳ ልጆቼን የአባቴ ወንድም ነው ብያቸው እነሱም he is a our mam uncle እያሉ ለጋደኞቻቸው በኩራት ይናገራሉ እኔም ውሸት ሲደጋገም እውነት ይሆናል እንደሚሉ የአውነት ዘመዴ ነው የሚመስለኝ እወድሃለሁ my uncle ❤️
@tilahunabirham1686
@tilahunabirham1686 2 месяца назад
መወለድ ቋንቋ ነው ብሮ ልክ ነህ
@zebidartube
@zebidartube Месяц назад
ለልጆችሽ ውሸት ማስለመድሽን በኩራት ስትናገሪ እንደ ዜጋ አሳሰበኝ🤔
@melakushumie5553
@melakushumie5553 Месяц назад
@@zebidartube አይዞህ አያሳስብህ ዘመዶቼን ጨርሼ በልጆቼ ስለ ቀረሁ ልጆቼም ቢያንስ እናታችን ቤተሰብ አላት እያሉ ነው ይገርምሀል ለምን አናመጣውም ይሉኛል ዘመዴ ነው ብል አይግረምህ አንተም በአኢትዮጽያውነትህ ወንድሜ ነህ ባትቀበለውም ።
@wondimumaskalo5974
@wondimumaskalo5974 5 месяцев назад
Every humans can die one by one but we can't forget madingo but he's hs example 😢
@YeabesraYeab
@YeabesraYeab 9 месяцев назад
ሁሉ ነገሩ አንደኛ የሆነ ስራ ነው በርቱ!
@smarthabesha3170
@smarthabesha3170 4 месяца назад
ዘርዬ ድንቅ አድርገህ ተጫውተህዋል መደነቅ ይገባሀል 😍👌👍👍👍😢. ማዲንጎዬ የኔ ውድ ስወድህ አይ ሞት ክፉ ሳንጠግብህ ወስደብን ኡፍ እኔማ ድምፅህን ገና ስስማ እንባዬ ይቀድመኛል ኡፍፍ😭😭😭😭😭😭😭😭
@mikiyastadesse4327
@mikiyastadesse4327 7 месяцев назад
የሚነዝር ድምፅ ነው ቃል የለኝም በራስህ ስራ እንድትመጣ ምኞቴ ነው
@solomonHailemariam-py4cg
@solomonHailemariam-py4cg 4 месяца назад
ዘርዬ ወንድሜ እዚህ ስራ ላይ በመስራቴ ደስተኛ ነኝ
@menurtemame
@menurtemame 8 месяцев назад
ዘርሽ በቃ ትችላለህ ግን በራስህ ስራ ማየት እፈልጋለሁኝ ።እውነትም አቅሙ አላችሁ አንተና ያለምወርቅ ጀምበሩ !!!!!!!
@emisho
@emisho 8 месяцев назад
thank you
@userd42
@userd42 8 месяцев назад
የት,አገር,ነው,የምትዘፍነው,አሜሪካን,ያለሀው,እስቲ,እዚህ,ላይ,ፃፍልን,የምትዘፍንበትን,ቦታ,ሙዚቃህና,ድምፅህ,ቆንጆ,ስለሆነ,መጥተን,እንድንዝናና,አደራ,,,,የናፈቀኝን,አዱገነት,ቀሰቀስክብን,ይመችህ,ኑርልን,የማይጠገብ,ድምፅና,ሙዚቃ
@ድሬ
@ድሬ 8 месяцев назад
ኢትዮጵያ አአ መነን ስፍር ነዉ
@sebelsolo6381
@sebelsolo6381 8 месяцев назад
በእውነት ከማዲንጎ ድምፃ የማይተናነስ ነው !🙏🏾✌🏽🕊️💚💛❤️👍🏽
@emisho
@emisho 7 месяцев назад
thank you
@Elsa-jx9ik
@Elsa-jx9ik 8 месяцев назад
Ohhh I like this guy he has incredible voice he is very talented GBU ❤❤️❤️
@thestar2137
@thestar2137 8 месяцев назад
አይ ማዲንጎ አንተን እንዴት መርሳት ይቻላል ግን
@tewodroszerefa7258
@tewodroszerefa7258 8 месяцев назад
የት ተደብቀህ ነበር ያሰኛል ጃል ድንቅ ብቃት
@laikemariamermias3645
@laikemariamermias3645 8 месяцев назад
ዘሪሁን ደምሴ ድምፅክን ስሰማው እንዴት እንደሚያረካኝ!! እባክህ ብዙ . . . ዝፈን!!! ብሰማህ የማትሰለቸኝ ሰው!!
@noorhusienabdul5722
@noorhusienabdul5722 9 месяцев назад
the music mlodey and your voice wonderful nice music ,, we thankyou musian zerihun demisse ,,, konjo zaema ,, konjo zaefaen ,,.
@GebreHerego
@GebreHerego 5 месяцев назад
Wonderful Ethiopian music !!! Thank you !!!
@aratkilo1808
@aratkilo1808 24 дня назад
በነገራችን:ላይ:ከሙዚቃው:ጀርባ:ያለው:ወጣት:ቢቀየር:ጥሩ:ነበር:ምክንያቱም:እንዲህ:አይነት:ጨበሪያም:በጃንሆይም:በደርግም:ጊዜ:አልነበረም:
@tilahunabreha4illo
@tilahunabreha4illo 7 месяцев назад
እወድሀለሁ የሸሜ ዊዲንግ ፖላነር ወንድም ( ኤሮፒክስ)
@BelaLove-k1l
@BelaLove-k1l 7 месяцев назад
Sounds exactly like the owner, bro. You're amazing 👏 💖
@danielg.162
@danielg.162 8 месяцев назад
እኔ ብዙ ትዝታ ሙዚቃ በተለያዩ አርቲስቶች ሰምቸዋለሁ ግን.. አዎ...ግን.. እንዲህ የተሟላ ትዝታ ቅኝት የሰማሁት አሁን በዘሪሁን ደምሴ ነው ሳላመሰግንህ ማለፍ አልፍልግም ምክንያቱም በዚህ ሁለት ቀን ብቻ ወደ 30 ግዜ ሰምቸዋለሁ 🎤🔉🎶🎼🎧👏👏ዋው ብቻነው ማለት የምችለው :: ዘሪሁን ይህ ትዝታ ለምንወደው ድምፃዊ ማድንጎ አፈወርቂ መታሰቢያ መሆኑ የላቀ ምስጋናዬ ይደረስህ :: ዘሪሁን ይህን ያክል ተሰጦ ኖሮህ ለምን የራስህ አልበም አትሰራም?? እድሜና ጤና ያስትህ ወንድሜ ::
@genetmekdes6345
@genetmekdes6345 8 месяцев назад
Category : Best of the Best Tizita song delivery. Wow...Zerihun's talent is over the Top. Your voice is Simply Magic!
@belaineshworede5756
@belaineshworede5756 7 месяцев назад
The yang girl the first 0ne she is beautiful ❤
@dinekakornma2805
@dinekakornma2805 8 месяцев назад
ድንቅ ድምፃዊ : ድንቅ ሙዚቃ:: በርታ ወንድሜ🎉🎉🎉
@ahmedteferayimam6957
@ahmedteferayimam6957 8 месяцев назад
Zeresh Aref neaw but I don't like the tuner for your voice You are naturally.. You don't need that much tuner.
@GeteBurra-f4m
@GeteBurra-f4m 8 месяцев назад
ሙዚቃዉ ትንሽ ጉሮሮ ላይ ማብሰል እሽት ማድረግ ይፈልጋል,እና የዜማ ቃላት እጥፋት በተረፈ አንተ ጎበዝ ሙዚቀኛ ነህ የቀድሞ ስመረምር የሰውን የተጫወትከው የመሃሙድን,......
@ananiadessalegn4472
@ananiadessalegn4472 8 месяцев назад
ቆንጆ ስራ ነው ብዙ እንጠብቃለን ዘርሽ
@emisho
@emisho 8 месяцев назад
thank you
@alma-rr3gk
@alma-rr3gk 8 месяцев назад
ዜድዬ በርታ በርታ
@debebea7669
@debebea7669 8 месяцев назад
እጅግ ድንቅ ድምጻዊ ነህ። ብዙዎቹን ስራዎችህን አውቃቸዋለሁ። ሁሌም አደንቅሀለሁ። የምርጦች ምርጥ ነህ።
@emisho
@emisho 8 месяцев назад
thank you
@TewodrosTadess-y5o
@TewodrosTadess-y5o 7 месяцев назад
በጣም ገራሚ ድምፅ በናትህ ካሴቴ ሥራ።።።።
@Neba-z8o
@Neba-z8o 9 месяцев назад
በጣም ነው የምወድህ የማደንቅህየኔ አባት ድምፃዊ ዘሪሁን ደምሴ ከነብዩ እና ከዩሀንስ❤❤❤
@emisho
@emisho 8 месяцев назад
thank you
@MezgebuSeleshi
@MezgebuSeleshi 4 месяца назад
ትዝታ የትናንት ላይ ብረሪ ነዉ
@marzemagetachewgadissa2306
@marzemagetachewgadissa2306 8 месяцев назад
*** ዘሪሁን አሪፍ አድማጭ የተለየ የድምፅ ከለር ያለው የመልካም ስብእና ባለቤት ለማዜም ልዩ ተሰጥኦ የተላበሰ ( ትዝታን ) በዚህ ልክ ሰርቶት ማቅረቡ በጣም ደስ ይላል ። በሌላ አዲስ ሃሳብ አዲስ ስራ በጉጉት እንጠብቃለን ። መልካሙን ሁሉ እመኝለሁ ። ***
@emisho
@emisho 8 месяцев назад
thank you
@ermula1345
@ermula1345 6 месяцев назад
zerye dink sira kene dimtsik andegna bertaa...gin yerasihin eski be album deriblin keziii berdamma gizze
@luigicampagnoli7129
@luigicampagnoli7129 4 месяца назад
Grazie mille grande 💪👍 Gigi Gino zaritu ambissa ghimbi Roma wollega oromia Etiopia numero uno bravo grande 🏳️‍🌈🏳️‍🌈🏳️‍🌈🏳️‍🌈🏳️‍🌈🏳️‍🌈🏳️‍🌈🏳️‍🌈🏳️‍🌈🏳️‍🌈
@aberadulebo538
@aberadulebo538 7 месяцев назад
ትችላለህ !
@hadaseabera6808
@hadaseabera6808 8 месяцев назад
ዜድ በጣም አንደኛ ነው ትዝታው👍
@DerbewChekol
@DerbewChekol 9 месяцев назад
ዋውውውውው ቃል የለኝም ብቻ ግን በርቱ Eyu
@babuabush6590
@babuabush6590 9 месяцев назад
በጣም ነው የምወደው ዘርሽዬን
@emisho
@emisho 8 месяцев назад
thank you
@shewangzawkassa7551
@shewangzawkassa7551 7 месяцев назад
Amazing performance ❤❤❤❤
@alexgatess
@alexgatess 8 месяцев назад
Dear Zeri you know how to beat the rythem Fantastic Job
@eskinderbeyene6806
@eskinderbeyene6806 5 месяцев назад
Madingo Afewrk would have been proud!!
@mulatuTekle
@mulatuTekle 7 месяцев назад
O my God bless A bet bizmer ❤❤❤
@Yesh-ux2ii
@Yesh-ux2ii 8 месяцев назад
ምርጥነው ድምፅህ ማድየ ንነብሥ ይማር
@emisho
@emisho 8 месяцев назад
thank you
@BereketTadesse-g3y
@BereketTadesse-g3y 9 месяцев назад
ዋው በጣም አሪፍ ነው ብርቱ ❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@adamuteferi5702
@adamuteferi5702 5 месяцев назад
ጀግና ነህ ፈጣሪ ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥህ
@hamelmalshumete
@hamelmalshumete 7 месяцев назад
Wow የምር ሌላ ስሜት ውስጥ ሆኜ ነው የሠማሁት ለኔ 1 ኛ ነው tanek you
@emisho
@emisho 7 месяцев назад
thank you
@nahomengida6523
@nahomengida6523 9 месяцев назад
በጣም የሚገርም ስራ ነው ❤❤
@emisho
@emisho 8 месяцев назад
thank you
@birukadane8022
@birukadane8022 8 месяцев назад
ትንሽ ፍጠን ቢል ቴንፓው
@TilahunGetachew-ks9ee
@TilahunGetachew-ks9ee 8 месяцев назад
በአውን ሰዓት ብዙ ሰው ትዝታ የሚዘፍን የለም እንዳንተ ዓይነት ወደር የሌለው ድምፅ ደግሞ ትዝታ ሲጫወት በሰመመን ከመጓዝ በስተቀር ሌላ ምን አለ። በርታ ቀጥልበት።
@emisho
@emisho 7 месяцев назад
thank you
@destadesalegn9491
@destadesalegn9491 8 месяцев назад
Ychlal
@raddanitube
@raddanitube 8 месяцев назад
በርታ መንድሜ እውነት ማዲጎ አልሞተም❤❤❤
@emisho
@emisho 8 месяцев назад
thank you
@TztaLema
@TztaLema 4 месяца назад
ትዝታ ትዝታ
@demsatesiom1076
@demsatesiom1076 9 месяцев назад
ዘርዬ የኔአንድኛ tecllhe
@yonasadmasu3005
@yonasadmasu3005 16 часов назад
እስካሁን የት ነበርክ ወንድሜ ??? አንደኛ ነህ!!!❤❤❤
@azeb4147
@azeb4147 9 месяцев назад
ማዲ 😢😢ነብስህን ይማረው ዘርሽ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@israel-ef3jz
@israel-ef3jz 4 месяца назад
yihe nw tizita
@BirukAbdi-z2c
@BirukAbdi-z2c 9 месяцев назад
በርታ ወንድሜ ጥሩ ስራ ዘርሽ
@AsdfZxcv-j3b
@AsdfZxcv-j3b 3 месяца назад
የማዲዬን. ሙዚቃ. በሰማሁ. ቁጥር. ህይወት. ያስጠላኛል. የእውነት. እንዴት. እደምወደው. ፈጣሪ ብቻ ነው. ያሚያውቅልኝ. ዘርዬ. በደብ. ተጫውተኸዋል😢❤
@ninenine2410
@ninenine2410 9 месяцев назад
best work z wow❤❤❤❤
@hagaernure7507
@hagaernure7507 3 дня назад
ድምፅህ ከዘፈን አልፎ መድሀኒት ነው ጀግና
@YaredAlemayehu-qw4jw
@YaredAlemayehu-qw4jw 5 месяцев назад
አቦ ትችላለህ
@geberu899
@geberu899 8 месяцев назад
የት ተደብቀው ነበር? እስከዛሬ ለዛ በሌለው ሙዚቃ ስንደነቁር። ተባረክ በርከትከት እድርገህ አዚምልን
@emisho
@emisho 8 месяцев назад
thank you
@ras2472
@ras2472 9 месяцев назад
Great work❤
@mekdatsega277
@mekdatsega277 Месяц назад
Wow so wonderful presentation You're still an amazing vocalist and singer Replaced madingo and mehamid king of Tizta
@alemayehusitotaw4671
@alemayehusitotaw4671 8 месяцев назад
ምርጥ አንደኛ!!!
@emisho
@emisho 8 месяцев назад
thank you
@millionwondimu9315
@millionwondimu9315 8 месяцев назад
z betaam arif argeh new yeserahew gin yezefenu meteriya gelel bel tizita new yemibalew yihe demo loweru bota lay lemin betizita sayhon gelel bel tizita new yemilew madi. just ende hasab yahil enji mirt performance new
@surafel435
@surafel435 8 месяцев назад
Good job Zerihun. You played it good. You are gradually mastering Tizita lyrics. Keep it up. Thumbs up!
@tseggaiisaac5025
@tseggaiisaac5025 4 месяца назад
Great vocal, enjoyable to listen, but the poorly framed images and bad acting of the two lovers with false wigs and unnecessary poses diluted and compromised the otherwise great vocal singing.
@teweldeabebe778
@teweldeabebe778 9 месяцев назад
በጣም ድንቅ የሆነ ስራ ነው ዘርሽ
@ادريسالسودان-ر8ل
@ادريسالسودان-ر8ل 8 месяцев назад
ስት ሰዉ አለፈ ካምላክ ሳይታረቅ ብል እሱም አለፈ አየ ማድ
@Abesha-op7hw
@Abesha-op7hw 8 месяцев назад
Here is artist who has been able to maintain his vocal quality despite the passage of time and continue to impress audiences with his performances. But the video doesn’t fully capture the essence of the music and the artist!
@SamsonMarkosSamibuna
@SamsonMarkosSamibuna Месяц назад
የሚገርም ስራ ነው ትዝታን ከነመልኳ
@Sintayehubelew-pb4rz
@Sintayehubelew-pb4rz 8 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@solomonyalemzwede9480
@solomonyalemzwede9480 7 месяцев назад
ይህ ሰው የሞቱትንም በሕይወት ያሉትን ሰዎች ሆኖ እርሱ ግን በቁሙ የሞተ ሰው ነው ከያኒነቱን በተመለከተ ማለቴ ነው። ይህ ሰው ሲዘፍን ከሞቱት የክብር ዶ/ር ጥላሁን ገሰሰን፣ አከያኒ ማዲንጎ አፈወርቅን በሕይወት ካሉት ከያኒ መሐሙድ አህመድን እናስታውሳለን እንጂ ከያኒ ዘሪሁን ፈልገን አናገኝም ለምን እርሱ የለማ። የእርሱ መታወቂያ የሆነ ዘፈን እስከሌለው ድረስ ዘሪሁን በዘፈን ዓለም የለም።
@mollakebede5062
@mollakebede5062 7 месяцев назад
አስተያየት መስጠት አይከፋም ግን የተጨበጠ የተረጋገጠ ቢሆን መልካም ነው አርቲስት ዘሪሁን ደምሴ የራሱ ሁለት አልበም ያለው ድንቅ ድምፃዊ ነው ''አለማወቅ ግን ችግር ነው''
@BinyammekoneneBinyam
@BinyammekoneneBinyam 7 месяцев назад
ብዙ ቦታ ላይ እንደዚ አይነት የወረደና የምቀኛ ኮመንት ስትሰጥ አይሀለው ሲጀመር ዘሪሁን ሁለት አልበም አለው በማታቀው ነገር አጉል አስተያየት ልስጥ አትበል ሹጣም ምቀኛ ቆሻሻ ጭንቅላት
@solomonyalemzwede9480
@solomonyalemzwede9480 7 месяцев назад
@@BinyammekoneneBinyam ,ስድቡን ምን አመጣው። ተሳስተሃል ማለት በቂ ነበር። አሁን አንተ በዘለፋ ሰው አርመህ ልብህ ውልቅ ብሎ ሞተሀል። አስተዳዳግህ የተፈጥሮህ ነውና በተመክሮም ስለማትመለስ በስድብህ አፍህን እንደዘወትርህ አሟሽበት።
@solomonyalemzwede9480
@solomonyalemzwede9480 7 месяцев назад
@@mollakebede5062 እታረማለሁ በራሱ ዘፈን ስለማላውቀውና እድሜው ከገፋ በሁዋላ በሌላ ከያኒዎች ዘፈን ስለተመለከትኩት ነው። ለተሳሳተው ምልከታዬና አስተያዬቴ ዝቅ ብዬ ይቅርታ እጠይቃለሁ። አንተንም ስለጨዋ ኢትዬጵያዊ አስተያየትህ አመሠግናለሁ።
@solomonyalemzwede9480
@solomonyalemzwede9480 7 месяцев назад
@@mollakebede5062 ስለ እርማትህም ሆነ አስተያየትህ አመሰግናለሁ። ለምን ያንን አስተያዬት እንደሰጠሁ ላብራራ ይፈቀድልኝ። እንደዚያ ቢሆን ስህተቴን ግን ተቀብየ ነው። ከያኒ ዘሪሁን ከወጣትት እድሜ የዘለቀ ጎልማሳ እድሜ ላይ ያለ ይመስላል። እኔ ደግሞ ከአዛውንቶቹ ተርታ ነኝ። ይኼን ከያኒ ብዙውን ጊዜ የአደመጥኩት በአስተያዬቴ እንዳመለከትኩት የሌሎችን ከያኒዎች ዘፈን በብቃት ብቻ ሳይሆን ከዚያ በዘለቀ ለአድማጭ ጆሮ በሚጥም ተስረቅራቂ ድምጹ ሲያቀነቅን ነው። የራሱን ዘፈኖች ሲዘፍን ሰምቼው አላውቅ። ከዚህ የተነሳ አንተ ወንድሜ እንዳልከው ባለመመራመር የሰጠሁት ራስህ ሁን አስተያዬት ለትዝብት ዳርጎኛል። ወንድሜ እርማትህ የበለጠ እውቀት ያገኘሁበት ወደፊትም ከመተቼት በፊት እንዳጣራ ትምህርት ያገኘሁበት ስለሆነ ትርፍ አግኝቼበታለሁና አመሰግናለሁ።
@ALQUDSTUBE
@ALQUDSTUBE 8 месяцев назад
Tikiklagna ye dro Ethiopiawi qelem yalew Ye tizta musiqa Akerareb nw. Dink Sra nw ymachih. Sti belu Chachata tewu Zim bln Enatatmew
@emisho
@emisho 8 месяцев назад
thank you
@berhaneghebraiekube2058
@berhaneghebraiekube2058 7 месяцев назад
ድንቅ ምንም ያልጎደለው ።ምርጥ ነው።
@emisho
@emisho 7 месяцев назад
thank you
@ZyinoEto
@ZyinoEto 9 месяцев назад
ያምራል፡ግንወድሜ፡ከወፍራምይቅታጋር፡የማድጎንቤተሰቦች፡አስፈቅድሐወይ
@nahomengida6523
@nahomengida6523 9 месяцев назад
ትዝታ የህዝብ ነው ማዲንጎም የሰራው የህዝብ ስራ ነው።
@almazkifle2160
@almazkifle2160 8 месяцев назад
ቅንቅን አስተያየት ቆንጆ አድርጎ መዝፈኑን እመን ደሞ የህዝብ ነው አሪፍ ዘሪሁን በርታ
@jibomamo3596
@jibomamo3596 8 месяцев назад
uffff .. betame tezeta weste ketetegne .. night club yete new yemchawetewe .. be akale bayewe.. yemaneme meklja honene nber .. esti ande andya enkwane yemyarka musika ensema .. agule fernej weyet tekur amerika enehune eyalh bahilachene eyetefa new .. well done !
@emisho
@emisho 7 месяцев назад
thank you
Далее
Шоколадная девочка
00:23
Просмотров 664 тыс.