Тёмный

New Ethiopian Full | ጉዞ በፀሎት ( ሙሉ ክፍል ) 

Tsegaye Aberar ፀጋዬ አብራር
Подписаться 58 тыс.
Просмотров 34 тыс.
50% 1

#tsegayeaberar #amharic #zerihungemechu #guzobetselot
Spend an enjoyable and educational time together with this video, Thanks for watching. If you have any personal questions or comments about this video you can contact me via the links mentioned below.
ቴሌግራም 👉t.me/Tsaberar
ፌስቡክ 👉 / tsegaye.aberar.1
ኢንስታግራም👉 / tsegayeaberar

Опубликовано:

 

11 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 165   
@ZakirAyub-n5z
@ZakirAyub-n5z 3 месяца назад
የአቶ ለሜቻ አይነትአባቶች ጥቂት መሆን እንዲህ አድርጎናል ሚሊየን አቶ ለሜቻዎችን ይስጠን
@ruhamabarkot4802
@ruhamabarkot4802 3 месяца назад
የኔ ዘመን ወጋየሀ እሽቱ ፀጋየ አብራር አንተ ብቻ ተርከው ፊልም የማይ ይመስለኛል ማርያምን እስኪ ልስማ😮😮❤❤
@teferibekalu7408
@teferibekalu7408 3 месяца назад
ፀግሽ & ዘሪሁን ገመቹ;Big Respect አለኝ ለሁለታችሁም። ግሩም አጨራረስ አስተማሪ ነው።።እናመሰግናለን
@እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ
እንኳን ለቅድስት ድንግል ማርያም ሰኔ ጎሎጎታ አመታዊ በአለ ክብር አደረሳቹ
@yonasnashayilma2557
@yonasnashayilma2557 3 месяца назад
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን😍🙏
@megsolomon4685
@megsolomon4685 3 месяца назад
Amen 🙏
@g7vg900
@g7vg900 3 месяца назад
ሱሴዋ እንኳን ደህና መጣህልኝ በቃ የመዳም ስራ በፍቅር ተሰራ😍😍😍😍😍
@kiyukiyaya474
@kiyukiyaya474 3 месяца назад
Bamgaba newa yamsrawi Nafkogni nberi tasfshe🥰
@g7vg900
@g7vg900 3 месяца назад
ሳህ😅😍​@@kiyukiyaya474
@mercyabebe4817
@mercyabebe4817 3 месяца назад
Ewnatshen eko new enda megeb eko new yasu yamkrbachew 😂😂😂
@Abebaghamlouche
@Abebaghamlouche 3 месяца назад
ቒቒቒቒቒቒ😊😊😊😊ቒቒ😊😊ቒቒ😊😊ቒቒቒቒቒ😊😊ቒቒ😊ቒቒ😊ቒቒቒቒቒቒቒ😊ቒቒቒቒቒቒ​@@mercyabebe4817
@maya-21792
@maya-21792 3 месяца назад
ለሜቻ. ፊራኦል. ሌሊሴ.እልፍ ነሽ ❤️❤️❤️ምርጥ ትረካ
@bobjaha4623
@bobjaha4623 3 месяца назад
ዘርሁን ገመቹ በጣም ነው የማመሰግንህ i wish አንድ ቀን እድል ቢኖረኝ አብሬህ ሻይ ብጣጣ ከይቅርታ ጋር ከዘሪሁን ጋር እና ከሌሎች ደራሲያን የመገናኛ ድልድይ የሆንከን ጸግሽ big respect ላተም ይሁን!
@ethio2023
@ethio2023 2 месяца назад
አመሰግናለሁ….አንድ ቀን እንጠጣለን፡፡
@bobjaha4623
@bobjaha4623 2 месяца назад
@@ethio2023 በጣም አመሰግናለሁ ወጪው በእኔ ነው ዘርሽ!
@HawaAds
@HawaAds 3 месяца назад
ደስ የሚል አጨራረስ ስንት ቅንልቦች አሉ የድሮ ጊዜያትን ይመልስልን ❤❤❤አገራችንን ሰላሟን ያምጣልን ፊልም እያይሁነው የሚመስለኝ የኛምርጥ ፀግሽ❤❤
@almazmengistu8400
@almazmengistu8400 3 месяца назад
በጣም ግሩም ትረካ አፈፃፀሙም ግሩም ነው:: እናመሰግናለን ፀግሽ!!
@TamiratAssefa
@TamiratAssefa 2 месяца назад
ወንሜ በርታልኝ እረጅም እድሜ ናጤ ይስጥህ
@fikerasfaw2668
@fikerasfaw2668 3 месяца назад
እናመስግናለን ፀግሽ 🙏❤
@addisabeba6771
@addisabeba6771 3 месяца назад
በጣም ደስ የሚል እና አስተማሪ ነው ክብረት ይስጥልኝ❤❤❤🎉🎉
@AleMu-c4x
@AleMu-c4x Месяц назад
ከመጀመሪያው እስከ መጨረሻው በጠቅላላ በጣም ደስስ የሚል አተራረክ ነው በርታ ❤
@sara-se8gn3vf8e
@sara-se8gn3vf8e 3 месяца назад
ዋዉ ይገርማል ከደራሲዉ ይልቅ አባቢው ውብ አድርጎ ስለተረከው በጣም ዉብና ለጆሮ ተስማሚ አድርጎታል እናመሰግናለኝ ፀግሽ ❤❤❤❤
@mogesgebreyes8766
@mogesgebreyes8766 3 месяца назад
ፀግሽ አቤት የምትመርጣቸው ፅሁፎች ይሄማ ፀሀፊ ( ደራሲ ልዩ የሆነ እንከን አልባ የሆነ ተሰጥዖ ያለው ነው አመስግንልን)
@yirgalemteshome9764
@yirgalemteshome9764 3 месяца назад
በጣም ደስ የሚልና አስተማሪ ታሪክ ነው ወንድማችን በጣም እናመሰግናለን❤
@SSfg-u5t
@SSfg-u5t 3 месяца назад
ጸግሽ እንኳን ደህና መጣህልን የመግቢ ማጀቢያው ከፋርስኮ ዱባይ እና ጭላንጭል ነፍስ ስታፍቅር ላይ የተጠቀምከው ቢሆን ይበልጥ ይመስጣል!
@rahelakilelu4994
@rahelakilelu4994 3 месяца назад
ከአስራ አምስት ሺ ሰው አንድሺ ሰው ብቻ ነው ላይክ ያደረገው ግን ምን አይነት ግደለሽነት ነው እኛ ካላገዝናቸው ልፋታቸውኮ ከንቱ ነው
@ermias8767
@ermias8767 3 месяца назад
ፀግሽ የመንግስቱ መርሀፂዎንን መፅሀፍ ተርክልን ፕሊስ
@Ethio1993
@Ethio1993 3 месяца назад
እንኳን ደህና መጣህ ፀግሽ 🥰🎉
@مبيت-ل7ض
@مبيت-ل7ض 2 месяца назад
Ufffff በጣም ደስ ሚል ታርክ እናመሰግናለን 🙏🥰🥰👌
@ZhareSeild
@ZhareSeild 3 месяца назад
የዛሬው ይለያል አሪፍ ፅፉፍ ነው እናመሠግናል ፀግሽ
@meseluadmassu4154
@meseluadmassu4154 2 месяца назад
በጣም ልብ አንጠልጣይ ትረካ ነበር ::
@kalmekdi8713
@kalmekdi8713 3 месяца назад
ባላለቀ እያልኩ ያለቀ ምርጥ ትረካ❤❤❤❤❤
@Aየመርሳዋቀበጥ
@Aየመርሳዋቀበጥ 3 месяца назад
የመጨረሻየነዉ ፀግሽየ ወደሀገርቤት ልገባነዉ የማዳም እንተርኔት አይገኝም ወንድምአለም ብቻ በርታልኝ ❤❤❤
@betelbbb3884
@betelbbb3884 3 месяца назад
ደራሲው ከዚህም በፊት የፃፋቸው በአንተ ትረካ ሰምቸዋለሁ በጣም ጎበዝ ፀሀፊ ነው ይችላል 👏👏👏የአንተ ትረካ ደግሞ ይለያል ቦታው ውስጥ ነው በሀሳብ ይወስዳል
@dinamesfin8860
@dinamesfin8860 3 месяца назад
እናመሠግናለን በጣም ነው የወደድኩት በርታ ❤❤❤
@lizethio6061
@lizethio6061 3 месяца назад
እንደዚህ መጨረሻው ልብ አንጠልጥሎ አንጀት የሚያርስ ታሪክ ስላቀረብክልን ከልቤ አመሰግናለሁ❤
@rahelgirma7148
@rahelgirma7148 3 месяца назад
Thank you Tsegish you're a lifesaver I was bored !!
@sabaabraham4522
@sabaabraham4522 3 месяца назад
ዋውውውውው በጣም ደስ ይላል እናመሰግናለን ❤❤❤❤❤❤❤❤
@meseretfufa5190
@meseretfufa5190 3 месяца назад
ሰላም ሰላም ጸጋዬ ታሪክም አተራረኩም ድንቅ ነዉ እናመሰግናለን ወንድሜ በርታልን❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤
@jessicay3755
@jessicay3755 3 месяца назад
በሰማም በጣም ልብ አጠልጣይ ነበር እናመሰግናለን ፅግሽ በእውነት ችሌታ አለህ❤
@MDARIF-rh4cd
@MDARIF-rh4cd 3 месяца назад
ፀግሽ እናመሰግናለን ❤❤❤❤❤ለደራሲውም ትልቅክብርአለን❤❤❤❤
@tagestbab5861
@tagestbab5861 3 месяца назад
ፀግሽ እንኳን ደህናመጣ የኔ ፓናዶል ❤❤❤❤
@yonasnashayilma2557
@yonasnashayilma2557 3 месяца назад
ጸግሽዬ እንኳን ደህና መጣህ😍🙏እንዴት ደስ ይላል አተራረክና ድምጽህ😍🙏ተናፋቂ ነው ታሪኮቹ ሁሌም ደስ ይላሉ የዘሪሁን ገመቹ😍🙏ድርሰቶች
@almazmengistu8400
@almazmengistu8400 3 месяца назад
ይኸው ገና ሳልሰማ ልይክ አድርጌአለሁ!እርግጠኛ ነኝግሩም ትረካ እንደሚሆን!
@قيودالهاتف-ه6ذ
@قيودالهاتف-ه6ذ 3 месяца назад
በጣም ደስ የሚል ነበር እናመሰግናለን ❤
@abuafrasaa3936
@abuafrasaa3936 3 месяца назад
wawo bartalin tagshi batam new serawch dasi yamilugn
@MekdesMhu
@MekdesMhu 3 месяца назад
በጣም ደስ የሚል ስራዎችን ነው የምታቀርበው ሱስ ነው የሆነብኝ ስራየን በደስታ እየሰራሁ እገኛለሁ በጣም እናመሰግናለን❤❤❤❤
@ccfg1289
@ccfg1289 3 месяца назад
እንካን በሰላም መጣህ ገና ኣልጀመርኩትም ስጨርሰው መልሼ እፅፋለው ግን ለምንድነው Like comment የሌለው ያላንተ ተራኪ ያለ ኣይመስለኝም ትለያለህ ቀጥልበት የድምፅህ ሱሰኛ❤❤
@mimiraye9943
@mimiraye9943 3 месяца назад
Tsagesh you are the best taraki ever ❤️ bayalk dasetaya ❤I love your voice 🎉🎉🎉🎉
@tigistbedada8986
@tigistbedada8986 3 месяца назад
ፀግሽ እጅግአስተማሪ ኣዝንናኝ ደስ የሚል ኣቀራረብ ነበረ ሳልከፍል የሰሴን ምክር ልጠቀምበት አስብያለሁ አመሰግናለሁ
@megsolomon4685
@megsolomon4685 3 месяца назад
ጸግሻ እካን በሰላም መጣህ ❤🎉
@ምሕዞቆሎዑራያ
@ምሕዞቆሎዑራያ 3 месяца назад
እንካን ደና መጣህ ፀግሽ ቆንጆ ይመስላል ትረካው
@girumzerihun2614
@girumzerihun2614 3 месяца назад
ድንቅ ስራ ነው። ከአዝናኝነቱ በተጨማሪ አስተማሪ በመሆኑ አትርፈንበታል ብዪ አስባለሁ። ደራሲ እና ተራኪ ምስጋና ይድረሳችሁ!
@samarsamrawit9238
@samarsamrawit9238 3 месяца назад
ዋው በጣም ደስ የሚል ነው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@meronkassa2529
@meronkassa2529 3 месяца назад
Tsegish min bye lamasgenh betalay your voice omg❤
@MiraAbera
@MiraAbera 3 месяца назад
Thanks
@amytesfaye8879
@amytesfaye8879 2 месяца назад
Thegsh you are number one❤
@HawaAds
@HawaAds 3 месяца назад
እንኳን ደህናመጣህልን ፀግሽ❤❤
@Maryam2023-x7p
@Maryam2023-x7p 3 месяца назад
እኳን ደና መጣህ ፀገሽ
@azabmenbere7528
@azabmenbere7528 3 месяца назад
ድንቅና አስተማሪ ፁሁፍ ❤❤❤እናመሰግናለን ደራሲው እንዲሁ ፅግሽ ተራኪው❤❤❤
@toybamohammed1290
@toybamohammed1290 2 месяца назад
ፀግሽ በጣም ትለያለሕ አንተን አለማድነቅ ንፋግነት ነው
@fatimaftoom3137
@fatimaftoom3137 3 месяца назад
ደስ የሚል ነው ብዙ ትምህርት ወስጀበታለሁ አመሠግናለሁ
@TIZTAMekuria
@TIZTAMekuria 3 месяца назад
Very heart warming ♥️ story 😮😅😢 thank you so much 💓
@sddffdf1958
@sddffdf1958 3 месяца назад
ጸግሽ ትለያለህ እኮ❤❤❤
@tiruyeyilma8482
@tiruyeyilma8482 3 месяца назад
በጣም የሚገርም ነው የማላውቀውን የሀገሬ ክፍል ወንጭን አስጎበኝህ ግሩም ነው
@HawaHussen-jg2dv
@HawaHussen-jg2dv 3 месяца назад
ዋው❤❤❤ በቃ ትለያለህ
@asterasafayoutube2032
@asterasafayoutube2032 3 месяца назад
Wowowo wowowo በጣም በጣም ዬምጋርም ታርክ ነው እውነት ነው ዎይ እያልኩኝ ናባር መማአቃታኝ ይገርማል ሶልና ባፀሎት ፍቂርቻዉን ሳይጋላላፁ ብያልቂም በጣም በጣም በጣም እናማሳግናለን ፀግሺ👏👏👏🙏🙏🙏🙏
@TesheBretu-pr3kr
@TesheBretu-pr3kr 3 месяца назад
እስካሁን ከሰማሁዋቸው ትረካዎችህ ውስጥ ምርጡና አስተማሪው ነው።ወደፊት" ዳሞትራ" የሚለውን ቆየት ያለ ረጅም ልቦለድ ብትተርክልን ደስ ይለኛል።
@bettyhussen1723
@bettyhussen1723 3 месяца назад
What a fairly tell it's an amazing story!
@Donghutwice
@Donghutwice 3 месяца назад
enkuan dehna metash tsegsh Wawu betam arifnewu bertaln❣️❣️❣️❣️❣️❣️🙏🙏🙏🙏🙏
@user-feker
@user-feker 3 месяца назад
ፀግነት የዛሬው ይለያል በትዳሬ ዙርያ ያሉ ድክመቶችን እንዳይና እንድረዳ ሁኛለሁ በጣም ደስ ብሎኛል
@meronkebedegezahegn
@meronkebedegezahegn Месяц назад
Enedet enedemwedeki gtan kebadu gezen ymegefaiu kanet gar neo gadegye honeklil tlema kenohyne abrekgi neki ewdekalu 🙏🏽🙏🏽🙏🏽 breta
@Nimra5455
@Nimra5455 3 месяца назад
የኛ ፀግሽ እንኳን መጣህልን ሸቃሎችዬ አይዞን አሁን ሁልሽም ዳይ ወደ ጥግረራ...😊
@genetakiliu3819
@genetakiliu3819 2 месяца назад
Thank you for sharing keep it up
@FaFa-fy8pi
@FaFa-fy8pi 3 месяца назад
እካን ሰላም መጣህ ሰላም ለሀገራችን ❤️❤️❤️🎉🎉
@mekdestesfaye5726
@mekdestesfaye5726 3 месяца назад
Thank you for sharing this
@Tesfa-hq4vl
@Tesfa-hq4vl 2 месяца назад
Amazing work keep it up
@rebekkamichael6790
@rebekkamichael6790 3 месяца назад
አመሰግናለሁ ጸጋየ ለምታቀርብልን ትረካዎች ግን ሁሉም በሚባል ትረካዎችህ ላይ ስሰማህ ቤት የሚለውን ቃል እቤቱ ትላለህ እያልክ ነው የምትተርከው እና ይሄ ይጎረብጠኛል ተመስጨ ስሰማው የነበረውን ትረካ ከቻልክ አስተካክለው
@addishode1541
@addishode1541 3 месяца назад
When i heard Zeriun I was liked liked ❤️❤️
@Donghutwice
@Donghutwice 3 месяца назад
bemetath betam des blognal❣️❣️❣️❣️❣️❣️🙏🙏🙏🙏
@DastaBashir
@DastaBashir 3 месяца назад
እንኩዋን ደና መጣህ ፀግሽ እስኪ እንስማዉ መልካም ቅዳሜ
@Etenesh-ys7ub
@Etenesh-ys7ub 3 месяца назад
Thank you Tsigesh Merta tarki new Yisemaken Temsiche nebar sidemita yinberwa wowwww berta Wundemachin 😍🥰👌👌
@tegenawyigezaw5352
@tegenawyigezaw5352 3 месяца назад
ትረካ ሲለካ በጸግሽ ነው ላካ!! ጸግሽ አሪፍ ቆይታ ነበር፡፡ዘሪሁን ገመቹ የእኔ ቁጥር 1 ደራሲ ነው ፡፡ ከእሱ በመቀጠል ጥላሁን ተስፋዬ ይመቸኛል፡፡ በተለይ ፍቅር ሸር የሚለው ከእሱ ሰራዎች በቁጥር 1 የምወደው ስራ ነው!! ለሁለቱም ደራሲያን አንድ ሀሳብ ሪኮመንድ ላድርግ "ከኢትዮጵያ ከተለያዩ ክፍሎች በመነሳት በሊቢያ ወደ ጣሊያን የሚሰደዱ ህዝብ ቁጥር ቀላል አይደለምና በመታገት እንደእቃ መሸጥ፤ ሴቶቹ መደፈር አለና፡፡ ከጅምሩ አንስቶ እሰከ አሮፓ ድረስ በዚህ ጉዳይ ከሁለት አንዳቸው ይሄን ይስራልን ሌላው ደራሲ ዋን ጄኔርሽን የጥልቁ ጨለማ ልክ እንዳ ሰጥናኤል ጎል አለም አቀፍ በሆነ የሚዳስስ ስራ የሚያትት ሰራ ይስራልን ንገራቸው!!
@abelteferi8662
@abelteferi8662 28 дней назад
Wow brother I like that
@jessicay3755
@jessicay3755 3 месяца назад
ውይይይ በጣም ደሰ የሚል ነው❤
@FenetTamiruFenet
@FenetTamiruFenet 3 месяца назад
Des yemil tireka❤❤❤
@salwasalwa5137
@salwasalwa5137 2 месяца назад
❤❤❤❤ mert.sewchi yegermali endeze aynet.sew alenda.
@FitsumRegasa
@FitsumRegasa 3 месяца назад
ፀግሻ እንዳጠፋፍህ በጥረለ መካሻ በሆነ ስራ ነው የመጣኸው። ዘሪሁን ገመቹን ብዕርህ አይንጠፍ በልልኝ አቦ።
@fatimaftoom3137
@fatimaftoom3137 3 месяца назад
አቶ ለሜቶ በጣም ደስ የሚሉት ፍቅራቸው በጣም ደስ ይላል
@jordanoshagos9127
@jordanoshagos9127 3 месяца назад
Enam tsegsh 1000 k mgebat albat❤❤❤❤
@Merci-m8v
@Merci-m8v 3 месяца назад
Wow❤❤
@MedinaMedanit
@MedinaMedanit 3 месяца назад
❤❤🎉🎉 እንዴት እንደምወድህ እኮ
@BezaButa
@BezaButa 3 месяца назад
❤በጣም.........መግለጽ.... ❤❤🙏አመሰግናለሁ
@masemasmasemas
@masemasmasemas 3 месяца назад
❤❤❤ፀግሽ ሁሌም ትመቸኛለህ ዛሬ ግን መስማዬን አንቀህ ያዝከኝ ማቋረጥ አልቻልኩም ግሩም ስራ ❤❤❤
@እላናጎንደሬዋ
@እላናጎንደሬዋ 3 месяца назад
አንደኛ ነኝ ዛሬ ሰላም ነህ ፀግሽ እንኳን ደና መጣህ ❤
@jordanoshagos9127
@jordanoshagos9127 3 месяца назад
Meric tsgesh❤❤❤❤
@rehimasherefasaliya2957
@rehimasherefasaliya2957 3 месяца назад
Segsheyeee ❤❤❤🎉ekane deha mete
@magertube3821
@magertube3821 2 месяца назад
good job
@absalatksasw7527
@absalatksasw7527 3 месяца назад
❤ዋው የማዳም ቅመሞች የስራ መስሪያ የማይሰለች ንግግር በርታልን
@HhVg-jp8dq
@HhVg-jp8dq 3 месяца назад
ዋው ነው
@SeadaAhmed-z9p
@SeadaAhmed-z9p 3 месяца назад
welcome ፀግሽ
@haregtegegkeya8871
@haregtegegkeya8871 3 месяца назад
እዛው ቦታው ላይ ነበርኩ በድል ተመልሻለሁ❤ ፀግሽ በቃ አተ ብቻ ተርክ ተመልሠህ እሥክትመጣ እናፍቃለሁ 😍🙏
@semiramuhammed4343
@semiramuhammed4343 3 месяца назад
Welcome back ፀግሽ❤
@fetiyafetiya7701
@fetiyafetiya7701 3 месяца назад
አራት ሺ ሠው ነይቶታል ላይክ ግን አንሷል አረ ላይክ አድርጉ እህ
@sarawndmu6077
@sarawndmu6077 3 месяца назад
Gays ግን ይሄ ቻናል ለምንድነው 100k ሰብስክራይብ ያላስገባነው ቆይ ግን ልጁ አይገባውም ትላላቹ ይገባዋል የሚለው የፀጊሽ ወዳጅ ካላ ቢያንስ ቢያንስ አንድ ሰው ለ5 ሰው ሼር አርጎ ሰብስክራይብ ያስደርግ ❤❤❤❤
@Fozya-wq6ow
@Fozya-wq6ow 3 месяца назад
እኔ በሁለቱም ስልኮቼ ነዉ ሰብ ያደረኩት❤❤
@Fozya-wq6ow
@Fozya-wq6ow 3 месяца назад
እኔ በሁለቱም ስልኮቼ ነዉ ሰብ ያደረኩት❤❤
@girumzerihun2614
@girumzerihun2614 3 месяца назад
ይገባዋል! ለወዳጆቻችን ሼር ብናደርግ
@abebahussein7832
@abebahussein7832 3 месяца назад
ይገባዋል
@sarawndmu6077
@sarawndmu6077 3 месяца назад
@@abebahussein7832 Eshi yen hud lechalshhu sew sher arig 🙏
@Hisen261
@Hisen261 3 месяца назад
Tsegsh abo yemech. Atitfa
@SAa-z2f
@SAa-z2f 3 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤❤ይገርማል ግን 😢😢😢
@mesfintessema6852
@mesfintessema6852 3 месяца назад
Welcome back brother 🎉🎉🎉
Далее
ሶስት ልብ | ያልተጠበቀው ሲሆን
1:04:23
“የት ነች??"
1:34:42
Просмотров 85 тыс.
World‘s Strongest Man VS Apple
01:00
Просмотров 34 млн
የሚስቴ ውሽማ እና ሌሎችም
3:06:07
Просмотров 54 тыс.
ብርቅዬ እና ለሎችም ... | Tsegaye Aberar
3:19:13
የተሰባበሩ ነፍሶች (ሙሉ ክፍል)
5:04:01
የመኖር አካፋይ .. ምዕራፍ 1
4:39:41
Просмотров 32 тыс.