Тёмный
No video :(

New Ethiopian | "sememen" ሰመመን chapter 1 ምዕራፍ አንድ 

Tsegaye Aberar ፀጋዬ አብራር
Подписаться 57 тыс.
Просмотров 296 тыс.
50% 1

ሰመመን ምዕራፍ ሁለት 👉 • New Ethiopian | "semem...
ምዕራፍ 3 👉 • New Ethiopian | "semem... :
ጥቂት ስለ ደራሲ እና መምህር ሲሳይ ንጉሱ
በ1951 ዓ.ም እዚሁ አዲስ አበባ ውስጥ ደጃች ውቤ /ውቤ በረሃ/ ነው የተወለደው፡፡ አንደኛ ደረጃ ትምህርቱን በባልቻ አባነፍሶ ፣ ሁለተኛ ደረጃን ደግሞ በአዲስ ከተማ አጠቃላይ ት/ቤት ተከታትሏል፡፡ከዚያም በ1974
ዓ.ም አስመራ ዩኒቨርስቲ ገብቶ በስነ ፅሁፍ እና ቋንቋ በ1977 ዓ.ም የመጀመሪያ ዲግሪውን አግኝቷል፡፡ 11ኛ ክፍል እያለ “ጉዞው” የተሰኘ ኖቬላን የመጀመሪያ ስራው አድርጎ አሳትሟል፡፡ይህንን ጨምሮ 6 ያህል መፅሃፍትን እስካሁን ለአንባቢያን አድርሷል፡፡ “ሰመመን” የተሰኘው የረጅም ልብ ወለድ ድርሰቱ ከፍተኛ ተነባቢነትን በአጭር ጊዜ ውስጥ ያገኘለት ስራው ሲሆን በወቅቱም 60 ሺ ያህል ቅጂዎች ተሸጠውለታል፡፡በ1978 ዓ.ም የታተመው እና 378 ገፆች ያሉት “ሰመመን” በዩኒቨርስቲ ህይወት ዙሪያ እና በፍቅር ታሪክ ላይ ያተኩራል፡፡ መፅሃፉ የተፃፈው ደራሲ ሲሳይ ንጉሱ በአስመራ ዩኒቨርሰቲ የ 3ኛ አመት ተማሪ እያለ ነበር ፡፡
የደራሲው ስራዎች፡-
1. ጉዞው ( ኖቬላ ) - 1975 ዓ.ም
2. ሰመመን ( ልብ ወለድ ) - 1977/8 ዓ.ም
3. ግርዶሽ ( ልብ ወለድ ) - 1981 ዓ.ም
4. ትንሳኤ ( ›› ›› ) - 1983 ዓ.ም
5. የቅናት ዛር ( ›› ›› ) - 1988 ዓ.ም
6. ረቂቅ አሻራ ( ›› ›› ) - 1995 ዓ.ም
Spend enjoyable and educational time together with this video, Thanks for watching. If you have any personal questions or comments about this video you can contact me via links mentioned below.
ፌስቡክ 👉 / tsegaye.aberar.1
ኢንስታግራም👉 / tsegayeaberar
ቴሌግራም 👉t.me/tsegayeab...

Опубликовано:

 

28 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 372   
@Heavena-
@Heavena- 3 года назад
ግዜህን ሰውተህ ይህትረካ ስላቀረብክልን ከልብ እናመሰግናለን ❤️🙏 ፈጣሪ ይባርክህ
@tsegayeaberar
@tsegayeaberar 4 года назад
ሰመመን ምዕራፍ ሁለት 👉 ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-biShOmfrIk8.html ምዕራፍ 3 👉 ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-pq5t3GDO_bk.html ውድ ቤተሰቦች በክፍል አጥሮ የተሰናዱትን ለምትሹ ከምዕራፍ አንድ ቀጥሎ ያለው ታሪክ ሚጀምረው ከክፍል 16 ጀምሮ ነው።ምእራፍ አንድ ማለት ከክፍል 1 እስከ 15 ያለው በአንድ ሆኖ ነው። ክፍል 16 ሰመመን 👉 ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-DxJIwQbEIsU.html
@oneloveethiopia9496
@oneloveethiopia9496 4 года назад
Enamesegnalen tsegsh Letemesto band makirebkin wedjewalew bertalin
@yetsigelejsarontsige9707
@yetsigelejsarontsige9707 4 года назад
ፀግሽ ብዙ አድማጭ የለም የምታቀርበው በጣም ደስ ይላል ብዙ ሰው አለማየቱ ያናድዳል ቻናልህን እዲያስተዋውቁልህ ለነ አሹካ እና ሚኪ ሾ ንገራቸው በናትህ 🙏
@tsegayeaberar
@tsegayeaberar 4 года назад
@@yetsigelejsarontsige9707 its amatter of time bro,thanks for ur advice.
@habitybiba8942
@habitybiba8942 4 года назад
Classicalu yestekakel tsegisheye
@userbettymaranatauser1192
@userbettymaranatauser1192 4 года назад
Kedmtsih fkr yzognal thegsh
@hcgf5026
@hcgf5026 4 года назад
ፀግሽ ድምፅህ ዋው ብያለው ደስ ይሚል መክሊት ነው ያለህ ትረካውን ስመቼ እመለሳለው
@selamzelalm5614
@selamzelalm5614 4 года назад
ዋው ይልጅነቴ I was a teenager when I read this book . አዲስ አበባ ክረምት ሲሆን መፀሃፍ እየተዋዋሱ ከሰፈር ልጃች ጋር ማንበብ .i miss those days.
@Nesru23
@Nesru23 Год назад
በደጉ ጉዜ
@jobloggs7275
@jobloggs7275 Год назад
Astaweshign ye keremet gize medeberiyayen. egr kuwas, bey, tezer, yemesaselutin kemechawet besteker..degu ye lejinet gize::
@heruywondafrash7832
@heruywondafrash7832 8 месяцев назад
መልካምና ምርጥ ጊዜ ነበር። ክረምት መፅሃፍ ማንበብ ግዴታዪ ነበር። እንዴት የሚያምር ግዜ ነበር።
@yayehyiradlegesse9882
@yayehyiradlegesse9882 4 года назад
I was very young (16) when this book came out first. Now a Father of 3 kids, I hardly get time to read. But I should say that the 70's where the golden age in Ethiopia literature. Thank you.
@haymimulugeta2762
@haymimulugeta2762 4 года назад
በጣም ደስ የሚል መፅሐፍ ብዙ ጊዜ አንብቤዋለሁ ፀግሽ ያተን ትረካ ሣልሠለች ነው የማዳምጠው ሰመመን ዋው ምርጥ መፅሐፍ በቀጣይ የተቆለፈበት ቁልፍ እንጠብቃለን
@asadaasada5512
@asadaasada5512 4 года назад
ፀግሽ ድምፅህ በጣም ገራሚ ነው በእውነት ትረካን በድምፅህ ሁሌም ውስጤ ነው 😊😊😊👌
@helenayele8394
@helenayele8394 4 года назад
ዋው የልጅነት ትዝታዬን ቀሰቀስከው 🥰 በተለይ ጭግግ ባለው የክረምት ብርድና ጨለማ እሁድ ማታ ከቤተሰቦቼ ጋር ተሰብስበን የምናዳምጠውን የሬዲዮ ትረካዎች 🤔♥️ በጣም እናመሰግናለሁ ይሄንን ድንቅ ስራ ቀጥልበት እኛም ከጎንህ ነን::
@mvab3252
@mvab3252 4 года назад
Helen Ayele 😘💥
@bbaddd10
@bbaddd10 4 года назад
Hi
@BoubaTube
@BoubaTube 4 года назад
5q A 3 q3qqq4qq
@mulumebetgebremichael5274
@mulumebetgebremichael5274 3 года назад
Awake
@mulumebetgebremichael5274
@mulumebetgebremichael5274 3 года назад
Awake
@askme7620
@askme7620 4 года назад
ሀገር ቤት እያልሁ ከልብ ከምወዳቸው የመፃህፍት ትረካዎችና ድርሰቶች ... ፪. ፍቅር እስከ መቃብር ። always No. 1 ፪. ጣምራ ጦር ። ፫. ሰመመን ። ሰመመን መፅሐፍን የዛሬ ሁለት አመት አ.አ ኮሜርስ ኮሌጅ አካባቢ ካሉ ትናንንሽ የመፅሐፍ መቸርቸሪያና መሸጭያ ቦታ ላይ አግኝቼ ገዝቼዋለሁ ። አሁን ደግሞ በትረካ መልክ...👌👍እናመሠግናለን።
@jsskgew8350
@jsskgew8350 4 года назад
Ahun yate naw mageyaw
@askme7620
@askme7620 4 года назад
@@jsskgew8350 ...ቡናና ሻይ ልማት ሚኒሰትር አካባቢ ካሉ መፅሐፍ መሸጫ ቤቶች ወይም ከራስ ሆቴል ጀርባ ( ቦታው ለልማት ያስፈልጋል ብለው ካላስነሷቸው 🙂) ። መልካም ዕድል !
@ethiopiaprevails1250
@ethiopiaprevails1250 Год назад
Wow! You said, " Tamra Tor". Your must be from a mitary family. It's my favorite book too, of course, next to " Fikir Eskemekabir"..
@sofimisss6222
@sofimisss6222 3 года назад
እረ ወንደም አለም አበክህ ብረቅርቅታን ተባባሪን
@tedlanegash9624
@tedlanegash9624 Год назад
እውነት ትልቅ የትረካ ተሰዕጦ ነው ያደለህ ፈጣሪ ይባርክህ ወንድሜ ዋው ብያለሁ 💪💪💪💪👍🙏
@Rabia-lm7dq
@Rabia-lm7dq 4 года назад
ፀግሺ እንዴት እንደምወደው ትረታህን መክፈት ዶት ኮም ብዙ ጊዜ ፈልጊ አጥቸህ ነበር እናመስግን አለን 😍😍😍😍
@tesfayeberhe3545
@tesfayeberhe3545 3 года назад
የእኔ ምርጥ ፣ሰመመን መፅሀፍ ነው ሲሳይ ንጉሱ ከልቤ አመሠግናለሁ ።
@tube-dt4ek
@tube-dt4ek 4 года назад
ውይ የኔ ድምፀ ጣፋጭ ሰመመንን አንብቤዋለሁ ያንተን ድምፅ ግን እሰማዋለው 👌❤
@hanilove3706
@hanilove3706 4 года назад
ፀግሽዬ የመግቢያው ክላሲካል በጣምምምም ደስስስስ ይላል እባክህ ተጠቀመው እናመሰግናለን ከክፉ ሁሉ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ 😘😘🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@user-rk9rh7rp5z
@user-rk9rh7rp5z 2 года назад
ዋው ነው ትረታ ብዙ ጊዜ ከማዳመጥ ማንበበብ እወዳለሁ ያንተን ግን ተመስጨ ነው የሰማሁት እናመሰግናለን🙏 አብዛኛውን የልጅነት ትዝታወች ነው የቀሰቀሱብኝ😘🤗🙄
@eteneshtube5889
@eteneshtube5889 4 года назад
አድስ ገብ ነኝ በላይክ ተቀባሉኝ እናመሰግናለን ውንድምችንን
@martamekonnen9264
@martamekonnen9264 2 года назад
የድሮ ፍቅረኛየን አስታወስቀኝ ብዙ መጽሀፍቶች እንዳነብ ያረገኝ ነው ግን የመጀመሪያ የሰጠኝ ይህን ነበር አዬዬዬዬ ትዝታ ትዝ ሲል ክፋቱ እሱን እንዳላስብ ቢረገኝም ትረካህ ግን ያሳለፍኩትን አሳየኝ
@massym2460
@massym2460 4 года назад
I read this book when it was new and I still remember all the story well, it’s was one of the best book
@davidharcot220
@davidharcot220 3 года назад
ዘ ሰይም
@davidharcot220
@davidharcot220 3 года назад
ፀጋዬ ይህን መጽሐፍ እንዲህ ለማንበብ ምን ያህል ጊዜ ደጋግመህ አነበብከው በጣም ቆንጆ ነበር መጽሐፉን ያነበብኩት ገና በአዲሱ በትኩሱ ነበር የሚገርመው ቅንጣት አልረሳሁም። እባክህ ከ የወዲያነሽም መጽሓፍ እንድታነብልን በትህትና እጠይቃለሁ።
@meta571
@meta571 Год назад
አመሰናነለው በጣም የምወደው መፅሀፍ ነው ደጋግሜ አንብቤዋለው ግን አይሰለችም በጣም ቆንጆ መፅሄት ነው አመሰግናለው
@tesfaneshadera8589
@tesfaneshadera8589 2 года назад
ሀይ ፀግሽ ይሄን መጽሐፍ አንብቤ የጨረስኩት አሁን ነው ግን ትረካውን ስሰማ ይበልጥ ተመቸኝ ቴክስ ግን እንደ አስተያየት አንተ ብቻህን ስተርክ ነው ደስ የሚለኝ ማለት የሴት ድምጽ ስታስገባ አይጥመኝም የሴቱንም የወንዱንም አንተ ስተርክ ነው ደስ ብሎኝ የምሰማው
@user-ur5wd7es7p
@user-ur5wd7es7p 4 года назад
እንኳን የራሥህ አካውንት ከፍትክልን ጀግናችን በርታልን
@user-rp9gq9lm3g
@user-rp9gq9lm3g 4 года назад
ተናፋቂው ውድ ወንድማችን በጣም እናመሰግናለን። ጥሩ ትምህርት። ነው ❤
@kalyeyene8953
@kalyeyene8953 3 года назад
ፀግሽዬ እንዴት ኮ እንደምወድክ ሲኪፋኝ ድምፅክ ያረጋጋኛል ፀጥ ያለ ሰላም አለው ሺ አመት ኑርልኝ።
@yadelew121king
@yadelew121king Год назад
ወይ እንዴት የ20 አመት ትዝታ አስታወሠኝ ሣነበው መፀሐፋን ልቤን ሰውሮት ነበር 👍🏼👍🏼👍🏼
@gigiriri4865
@gigiriri4865 3 года назад
Thank you Amen you are the best of the best people bless you
@rozapk6959
@rozapk6959 4 года назад
ዋው ፀግሽ የእኔ አንደኛ ሰላገኝሁኝ ደስ ብሎኛል እና አመሰግናለሁ
@hananmuhamad7713
@hananmuhamad7713 4 года назад
ውይይይይ እስካሁን ስፈልግህ ዛሬ አገኝሁክ ኡኡኡኡኡኡፍፍፍፍፍፍፍ ሺ ጊዜ ሰብስክራይብ ባደርግህ ደስ ባለኝ ነበር
@user-ec6tu2iq6d
@user-ec6tu2iq6d 4 года назад
እኔም😘😘
@user-il5ct3hu2x
@user-il5ct3hu2x 4 года назад
ክክክክ
@godislovegodisgood907
@godislovegodisgood907 4 года назад
Enem
@maretutashome3810
@maretutashome3810 3 года назад
👌😘
@moments8434
@moments8434 4 года назад
Finally I got. I missed this voice since we lost our touch which is in 2006EC when we were in high school. Wow Tsegesh!!! Here you go...
@helenshemelis5686
@helenshemelis5686 3 года назад
በጣም ደስ ብሎኛል ደግሜ በዚህ እድሜየ ስለሰማሁት
@user-re6zo8jc9h
@user-re6zo8jc9h 4 года назад
ዋው ድምፅህ ያምራል ማድነቅ ይችላል አይደል ፈጣሪ በሰላም ያኑርህ
@alemseid6945
@alemseid6945 4 года назад
ጸግሺ አንተ ስላቀርብከው ብቻ ደግሜ ላዳምጠው አቀራርብህን በጣም ነው የምወደው
@zizuebirahim2292
@zizuebirahim2292 4 года назад
ጸግሺ የአንተ ድምጽ ይሁን እንጂ ዶሉን ለማጨን 100 ግዜም ብሆን ሴኮንድ አይፋጅብኝም
@user-kp6mh8rq6i
@user-kp6mh8rq6i 4 года назад
ዋው በጣም ደስ ይላል እናመሰግናለን ይቀጥል ትረካ በጣም እወዳለው በርታልን
@ubahmuhammadubahmuhammad8838
@ubahmuhammadubahmuhammad8838 4 года назад
ወይኔ ፀግሽ ድምፅን ስሰማው እንዴት ልቤ እንደመታ ። ድምፅህ እንዲ ናፍቆኝ ነበር ውይይይይይ ስወድህ
@user-me9xl8ll1p
@user-me9xl8ll1p 4 года назад
እናመሰግናለን ወንድሜ በቀጣይ ከአድማስ ባሻገርን እጠብቃለው
@elizanegn4183
@elizanegn4183 4 года назад
ዋዉዉ በራስህ መምጣትህ ደስ ብሎኛል ፅግሼ ለኔ ጠቅመህኛል በጣም ሳነብ ማይግሬን አለብኝ ባንተ ቮይሶች ነዉ የማንበብ ያክል ነዉ ሚሰማኝ ስሰማዉ ክበርልኝ ዉዴ❤❤❤
@molagetu3099
@molagetu3099 4 года назад
ፀጊሽ በጣም ደሥ የላል አሥተ ማሪ ነዉ አመሠግናለሁ
@eritreasmith2957
@eritreasmith2957 4 года назад
Thank you tsegesh good to hear your voice again 😇❤️
@fikertesweet2537
@fikertesweet2537 4 года назад
ፀግሽ ድምፅህ ለትረካ ነው የተፈጠረ ዋው
@samiraseid9324
@samiraseid9324 2 года назад
Amazing book with amazing voice
@hannanbeyene1275
@hannanbeyene1275 3 года назад
ዋው ፊልም እያየሁ ነበር ያውም ትወናው በምርጥ ተዋያኖች የተሰራ እዳዛ ነው የተሰማኝ በተደጋጋሚ ሞባይሌን አስቼ አየሁ ድምፅህም ረተራረክህም ያምራል ለድርሰቱ ውበት ሰተህዋል በርታ ብሮ
@yaredkebede8423
@yaredkebede8423 3 года назад
ሰመመን የካምፓስ ላይፌ ያስታውሰኛል።❤
@pupemichael8732
@pupemichael8732 4 года назад
የማንበብ ፍላጎት ቢኖረኝም መፅሀፍቶችን ለማግኘት አልታደልኩም ምናልባት ባገኝም እንኳን የማንበቢያ ግዜ የለም ስለዚህ በርታ ወንድሜ የተባረከ ሀሳብ ነው
@ethiozare8001
@ethiozare8001 4 года назад
የማንበብ ፍላጎት ካለሽ ጊዜም መጽሐፍትም አይጠፋም።
@firehiwoteshetu7952
@firehiwoteshetu7952 4 года назад
የምወደው ልብ ወለድ ነው እናመሠግናለን
@tesfalemyohannes6091
@tesfalemyohannes6091 Год назад
👍Had Nothing but Sweet .Have Everything but Sorrow’s. It’s to late Never come back.
@ethiopiaislove8868
@ethiopiaislove8868 4 года назад
በጣም ደስ ይላል ቀጥልበት።ድምፅህም የሰጠ ነው
@johns8903
@johns8903 3 года назад
Thank you!!! Plrase keep it up.
@othmanjamal7013
@othmanjamal7013 4 года назад
ውዎ በጣም እንምሥገን አለን ምዕረፍ 2ቅጥለለን ፀጋሽ
@maryam_enatkerstos_abate6200
@maryam_enatkerstos_abate6200 4 года назад
Wow betam mewdew metaf new betley mhaleya ymelkamu anid amet wodedkuat betam enamsgenalen
@tgtg5979
@tgtg5979 4 года назад
ፀግሽ በጣም ደስ ይላል በጣም እናመስግናለን
@user-vf1jn7bi2z
@user-vf1jn7bi2z 3 года назад
ዋውውው ስላገኘሁህ በጣም ነው. ደስ. ያለኝ. በክፍት. ላይ በፍቅር. ነበር. የምወዳችሁ
@sarinamolla4804
@sarinamolla4804 4 года назад
Tesegshye ohhh betam new Des yemtlengi
@addisethio7402
@addisethio7402 11 месяцев назад
I was a teenager when this book came out. Wowww my childhood memory 😊
@mimobiru7645
@mimobiru7645 4 года назад
Thank you for sharing 😍
@genetassafe2132
@genetassafe2132 4 года назад
ፀግሽ እውነት ሠላምህ ብዚዚዚዚት ይብልልክ ከነቤተስቦችህ እኔ ያንተን ትረካ ብቻ ነው ማዳምጥ በፈጣን ሰም አትጥፋ ወይኔ ስትረክወቀ እኮ ነፋስ ነው የምዘራብት ኦፍፍፍፍፍፍፍ
@yeshiadane830
@yeshiadane830 4 года назад
ውውይይይ ፀግሽ ምርጥ ሠው በዚህ መጣህልን
@bekaludagne8186
@bekaludagne8186 4 года назад
Hi tsegshe bravo betam dese yelale , yedbrekewakebt felege selam senbet temehert bate fere wetate nachehu berta ... ትረካውን ወድጄዋለው
@tsegayeaberar
@tsegayeaberar 4 года назад
yeah,thanks bro!!nice to meet you.
@selam3735
@selam3735 4 года назад
Wow be metsihaf lanebew ketero yizze neber thank you
@lulalula1363
@lulalula1363 4 года назад
ፀግሽ እንኳን አገኘሁክ በራስህ ዩቱብ ላይ አድናቂህ ነኝ ድምፅህ ይባረክ ሰላምህን ያብዛው
@solomonkebede9024
@solomonkebede9024 4 года назад
betam arif new berta bro degmo endih be rezhimu sihon betam tiru new thanks !
@user-io9ze8qf5x
@user-io9ze8qf5x 3 года назад
ፀግሻ ምን አለ እንደዚህ እንደምወድህ በአካል ባይህ ። ግን ትረካህ የዜና ማንበብ ስለሚመስል ፣ እንደ ትረካ ( ደጀኔ ጥላሁንን ልብ ይለዋል ) እረጋ ባለ መልኩ ፣ አረፍተ ነገሮችን እየጠበክ ( እንደ ቲቪ ዜና አነባነብ ሳይሆን ; እንደ ልብ ወለድ ትረካ ብታደርገው ይመረጣል ። ከታላቅ አክብሮት ጋር ። ከብራሰልስ - ቤልጄም
@ethiozare8001
@ethiozare8001 4 года назад
እንደ ሰመመን እና ቆንጆቹ ዓይነት ወጥ ድርሰቶችን ብታቋድሰን ይሻላል። ተራ የፌስቡክ ፅሁፎችን በማነብነብ ጊዜህን አታቃጥል። ጥራት ያላቸውን መጽሐፍት መርጠህ ሥራ። ከአድማስ ባሻገር፣ ግርዶሽ፣ አምሳል፣ ብቀላ፣ ቃልኪዳን ወዘተ ... ተርክልን።
@enataraya4452
@enataraya4452 4 года назад
His voice 🥰
@birukititesfaye790
@birukititesfaye790 4 года назад
ፀግሽዬ በጣም ነዉ የምወደው እንካን ደህና መጣህ ❤❤❤
@demelashwedajo2232
@demelashwedajo2232 Год назад
Thank you.
@Tube-rt1zg
@Tube-rt1zg 4 года назад
ፀግሽ ድምፅህ ሲያምር❤
@tinatina8559
@tinatina8559 2 года назад
በጣምምምምም
@rahemaliali4737
@rahemaliali4737 3 года назад
ሲመቸኝኮ ጸጋይ ይመችህ ፈታነዉ የሚረገኝ ትረካህ ድምጽህ መልክቱ እያለቀስኩ በጉጉት የምጠብቀዉ
@user-yt1tu3ux3q
@user-yt1tu3ux3q 4 года назад
Oh betam yemfeligew abo tebarklign
@hayminatan7238
@hayminatan7238 4 года назад
Wawwww cool kip it up dear thank you 🙏
@derejeyeshaneh2061
@derejeyeshaneh2061 4 года назад
*Many thanks my brother!*
@mekdes9004
@mekdes9004 4 года назад
Wow I have been looking for this voice and my husband found it for me, I have read this book long time a go but I am gonna listen again.
@hananmuhamad7713
@hananmuhamad7713 4 года назад
አንተ ብቻ ነክ ፈታ የምታደርገን😍
@habtmeargson7841
@habtmeargson7841 4 года назад
እንኳን እያቆራረጥኩ ልሰማ በአንዴ እንኳን ሰምቼ አልጠግበም የፒያስዋ ወፍ መጀመሪያ የተለከፍኩበት እሪከርድ
@drre1521
@drre1521 4 года назад
ወይኔ ስፈልግህ ጠፍተህብኝ አገኘሁህ በክፈት ዶት ኮም ነበር የማውቅህ አስላገኘሁህ ደስ ብሎኛል
@cherulast7998
@cherulast7998 3 года назад
የፍቅር ቃንዛ እና የ ጋዜጠኛው ማስታወሻ Betakerb arif nw bro
@mdsalamsalambiplob9326
@mdsalamsalambiplob9326 4 года назад
አመሰግናለሁ ትዝታ ቀሰቀሰ
@AbiAbi-sj8bk
@AbiAbi-sj8bk 4 года назад
Ekuwon beselam metaki tsgeshi femetiki betam nafoge nebri ❤
@fatimaftoom3137
@fatimaftoom3137 8 месяцев назад
ትረካው ሀሪፍ ነው ግን ክላሲካል ባያደርግበት ሀሪፋ ነበር ሲተርክ
@madeinethiopia4572
@madeinethiopia4572 4 года назад
Well come to back I miss u badly ur voice 😊 tsegeshye
@demelashbehonegn2246
@demelashbehonegn2246 4 года назад
Betame yemiyamer tereka.
@LoveLove-jw2bn
@LoveLove-jw2bn 4 года назад
ውይ ፀጋዬ ቻናልክን በማግኜቴ በጣም ነው ደስ ያለኝ መፅሃፉንም አላነበብኩትም እባክህን ጨርሰክ አንብበው ❤️
@atersawk2501
@atersawk2501 4 года назад
Thank you for the narration 👌 I really like the way of you narrating and background music also amazing ✋
@You-gu4ce
@You-gu4ce 4 года назад
መቶ ጊዜ ሰብስክራይብ ባደርግክ ደስስስስ ባለኝ ግን አድጌዜ ብቻ ነው ማረግ የቻልኩት እፍ ተባረክ ይቱብ ለይቱብ ስልከሰከስ ነው እም ውለው ይህን ድምፅ ለመስማት
@tegesetkonjum7037
@tegesetkonjum7037 4 года назад
ፀግሽ ስለአኘው ድስ አለኚ
@kidisttessema4500
@kidisttessema4500 4 года назад
እጅግ በጣም እናመሰግናለን በርታልን ወንድማችን
@mebratgesese8340
@mebratgesese8340 4 года назад
በጣም የምወደው መፅሀፍ ነዉ
@yeneworknibret112
@yeneworknibret112 4 года назад
Ohhhhhh My!!!!!! Thank you so much!🙏 I am so glad to find you on here! Subscribed!👍 bertalign wendme! ....... Lijinete ! Lijinete! ......💖
@kiaygashaw9853
@kiaygashaw9853 4 года назад
ሳአየው በጣም ነው ትዝታ የመጣብኝ ሰመመን የልም ዣት ወዲያነሽን አንብቤዋለሁ ግን እንደ አዲስ ነው የማነበው እናመሰግናለን
@user-ed2jy9pk4p
@user-ed2jy9pk4p 4 года назад
ውይይይ በጣም ስፈልግህ ነበር እንኳን ደህና መጣህልን ወንድም
@emusofi4554
@emusofi4554 Год назад
ተራኪው ግን በጣም በጣም ጎበዝ ነህ ዋው በርታ
@emusofi4554
@emusofi4554 Год назад
እውነት በጣም ትችላለህ ገፀባህሪያቱን ሁሉ በምናብ አሳየኸን ትረካና ጥበባትን ሁሉ ስለምወድ ነው መሰል የማያቸው ያህል እንዲሰማኝ አረከኝ በርታ በርታ ይህ መክሊትህ ስጦታህ ነው በናትህ ዣንቫልዣን ተርክልን።
@emusofi4554
@emusofi4554 Год назад
💚💛💓
@mimimita4420
@mimimita4420 4 года назад
Tsegsh berta betam arif new
@user-zs2lq2jw2y
@user-zs2lq2jw2y 4 года назад
ትረካህንበጣምተመሰጨአዳምጠዋለሁሁሌምይመቺህወድም
@forgotemail594
@forgotemail594 3 года назад
እናመሰግናለን ❤
@user-jw9qk9rg3b
@user-jw9qk9rg3b 4 года назад
እናመስግናለን ፀግሽ በርታ
@Oldies_podcast
@Oldies_podcast 4 года назад
ወይኔ...! ልክ ስፈነዳ የኘጀመርያ ያነበብኩት መፀሐፍ ሰመመን..!! አንድ አሪፍ ዘፈን አለ የማይረሳኝ❤️❤️
@BEst-tn4ir
@BEst-tn4ir 2 года назад
Ye melkamu Tebeje?
@kabtamumekonnin5976
@kabtamumekonnin5976 4 года назад
thank you br
@redyetmesasa9710
@redyetmesasa9710 Год назад
My love, you are my best friend ❤️
@mercyyemaryamlijmercybob7050
@mercyyemaryamlijmercybob7050 4 года назад
WOW thank you
@beti-rc6vw
@beti-rc6vw 4 года назад
Thank you
Далее
C’est qui le plus fort 😂
00:18
Просмотров 10 млн
The Fan’s Fang Skin🔥 | Brawl Stars Sneak Peek
00:16
ብርቅዬ እና ለሎችም ... | Tsegaye Aberar
3:19:13
ሚስቴ እና 6ቱ ወንዶች | ክፍል 1
2:22:22
Ethiopia | የታንጉት ምስጢር | ክፍል 1
1:40:41
የቲቲ ገድል ( የምስራቋ ፀሀይ )
3:29:04