Тёмный

#new 

ቀንዲል ሚዲያ - Kendil Media
Подписаться 215 тыс.
Просмотров 35 тыс.
50% 1

ይህ ዩቲዩብ ቻናል የእኔ የዘማሪ ዲ/ን ቀዳሜጸጋ ዮሐንስ ቻናል ሲሆን በዚህ የዩቲዩብ ቻናል ላይ በተለያዩ የአገልግሎት ዓውደ ምሕረቶች ላይ የማቀርባቸው መዝሙሮች እና በአገልግሎት ወቅት ካገኘዋቸው የቤተክርስቲያን ትምህርቶችን እና ስብከቶችን የማስተላልፍበት የዩቱዩብ ዓውደ ምሕረቴ መሆኑን በአክብሮት እገልጻለሁ ።

Опубликовано:

 

15 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 292   
@user-wv7ex2sj4x
@user-wv7ex2sj4x 28 дней назад
አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን እግዚኣብሄር ይመሥገን በጣም ጥሩ ትምሕርት ነው
@adenai7342
@adenai7342 4 дня назад
በእውነት ድንቅ ትምህርት ነው እጅ እናመሰግናለን መምህር ቃለ ሕይወትን ቃለ ያሰማልን በረከትን ያድልልን በእድሜ በጤና በቤቱ ይጠብቅልን ብዙ ትምህርት አግኝተንበታል እግዚአብሔር ይስጥልን!!!✝️🌹✝️🌹✝️🌹✝️🌹✝️🌹✝️🌹✝️🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@User1-dc3gf
@User1-dc3gf Месяц назад
መምህር ሊያስተምሩንና ሊመክሩን ነው የተዋህዶ ልጆች ገብተን እንማር
@user-cn5sk9qd3y
@user-cn5sk9qd3y Месяц назад
እሽ ገብተናል❤❤❤
@MemeBerhan-rb7ir
@MemeBerhan-rb7ir 16 дней назад
አሜን አሜን አሜን በእውነት መምህራችን ቃለህወትን ቃለበረከትን ያሠማልልን ቸሩ መድሀኒአለም የይቅርታ ልብ ይስጠን እናመሰግናለሁ🤲🤲
@ShebreAsmamaw
@ShebreAsmamaw 28 дней назад
አሜን ቃለሂወትን ያሰማልን መምህራችን✝️
@AbeAbe-re5ps
@AbeAbe-re5ps Месяц назад
amen amen amen kalehyowet yasemalen ❤❤❤
@HelenTesfaye-u1n
@HelenTesfaye-u1n Месяц назад
Amen abatachin kalhiwotin yasamalen
@Selam1927
@Selam1927 Месяц назад
መምህራችን ቃል ሕይወትን ያሰማልን በእድሜ ያቆየለን ለሁላችንም እግዚአብሔር የይቅርታ ልብ ይስጥን ሁላችንም ሼርርር ላይክክክ በማድረግ 🥰🥰🥰🥰🥰
@user-cn5sk9qd3y
@user-cn5sk9qd3y Месяц назад
እሽ ❤❤❤
@ወለተሚካኤልነኝ
@ወለተሚካኤልነኝ Месяц назад
የእውነት ለእኔ የተነገረ ነው የሚመስለኝ❤❤❤
@abynshtezra5708
@abynshtezra5708 Месяц назад
ቃለ ህይወትን ያሠማልን እኔ ለብዙ ጊዜ የተቀየምኳትን አክሥቴን ይቅርታ ጠየኩ ይህን እየሠመው ሣልጨርስ ትምህርቱን አቋርጨ እግዚአብሄር በድሜ በጤና ይጠብቅልን መምህራችን
@mewaelgebrhiwat4581
@mewaelgebrhiwat4581 Месяц назад
እግዚአብሔር የበለጠ ጥበብን ይስጥህ ከዚ ብዙ ነገር አውቄያለሁ ቃል ሂወት ያስማልን❤
@sirakze9637
@sirakze9637 Месяц назад
መምህራችን በጉጉት እየጠበቅን ነው እንኳ ለዚህ ቀን በሰላም አደረሰን ክብርና ምስጋና ለእግዚአብሔር ይሁን አሜን !!!
@አለማመኔንእርዳው
@አለማመኔንእርዳው Месяц назад
በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን 9 ዓመት ሰርቼ ምንም የለኝም አለመስጠት አልችልም ብዙ ከስርያለው ግን ራሴን በማዳመጥ ሳለው ነው ይህ ትምህርት የመጣልኝ እና ቃለ ህይወትን ያሰማልን ጤና ስለሰጠኝ ቅዱስ አምላክ ይክብር ይመስገን
@weletegiwergiswerkie593
@weletegiwergiswerkie593 Месяц назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምራችን
@user-tv7gi5rk5i
@user-tv7gi5rk5i Месяц назад
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን
@obseeget5426
@obseeget5426 Месяц назад
Waaqayyoo sagalee jireenya isiin haa dhagesisuu bara tajajilaa keessaan isiniif yaa dheresuu Ameen
@hana4049
@hana4049 Месяц назад
ቃለህይወትን ያሰማልን 🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@رحمهالصومالية
@رحمهالصومالية Месяц назад
ቃለህይወትን ያሰማልን
@MeseretGetachew-b2w
@MeseretGetachew-b2w Месяц назад
ቃለ ሕይወት ያሠማልን አባታችን ❤❤❤❤❤❤
@zemaritkonjit8535
@zemaritkonjit8535 Месяц назад
Wendmachen yebedeluhen yker bel yemelew aygachem
@AtsedeAtsede-j8z
@AtsedeAtsede-j8z Месяц назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏
@user-ro1wx8nd2e
@user-ro1wx8nd2e Месяц назад
Memhrachin kale hiwetn yasemaln❤❤❤
@ayaayalkbet5429
@ayaayalkbet5429 Месяц назад
ሰላመ እግዚአብሔር ይብዛላችሁ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች መምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ወንድማችን ቀዳሚፀጋ ፀጋውን ያብዛልህ መምህር የኔ ጥያቄ ይቅርታ ስንጠይቃቸው ይቅርታውን አይቀበሉም ከዛም አልፎ እንኳን እኔ ፈጣሪም ይቅር አይልም የሚሉ ሰዎች አሉ ታድያ ይህ አይነቱ ከቤተክርስቲያናችን አስተምሮ አንፃር እንዴት ይታያል ቢያብራሩልን ስል በትህትና እጠይቃለው ሰው ጥፋቱን አምኖ የበደለውን ሰውም እግዚአብሔርንም ይቅርታ ከጠየቀ እግዚአብሔር ይቅር ሊለን አይችልም እባኮት ይመልሱልኝ በእግዚአብሔር ስም እጠይቃለሁ (ወለተ ኪዳን ከጆርዳን)
@user-eo5fj1ys3l
@user-eo5fj1ys3l Месяц назад
በኡነቱ ለመምህረችን ቃለ ህዎትን የሠመልን በእድሜ በጤነ ይጠብቅልን አሜን❤❤❤❤❤
@sarawelde9726
@sarawelde9726 Месяц назад
መምህር ቃለህይወት ያሰማልን
@HelenHelenyetan
@HelenHelenyetan Месяц назад
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር❤
@yafet-2
@yafet-2 Месяц назад
ቃለሂወት ያሰማልን መምህር❤❤❤
@WyrgeWyfhj
@WyrgeWyfhj Месяц назад
አሜንቃለህይወትያሰማልን❤
@ejiguakebede457
@ejiguakebede457 Месяц назад
Ameeen Ameeen Ameeen 🙏🙏🙏 Egzihaber yimesegen
@user-cn6cw4ml6z
@user-cn6cw4ml6z Месяц назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ ቀጠና ይጠብቅልን መምህራችን❤❤❤
@aynyeyemariyamlgi1459
@aynyeyemariyamlgi1459 Месяц назад
አሜን አሜን አሜን የእኛ ዉድ መምህር ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንዎትን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክልን🙏🙏🙏♥️♥️♥️
@kalkidanbelayuae
@kalkidanbelayuae Месяц назад
ቃለህይወት ያሠማልን እድሜዘመናችሁን ይባርክላችሁ እኔ ይቅርታቸውን ተቀብየ ያደረጉኝን ነገር መርሣት አልችልም 😢
@vjgu7406
@vjgu7406 Месяц назад
እኳን ደህና መጡ መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን እርስቱን ያውርስልን🙏✝️ የይቅርታ ልብ ይስጠን✝️
@adamiyzosh4331
@adamiyzosh4331 Месяц назад
እንኳን በሰላም መጡልን መጋቢ ሀይማኖት መምህር ምትኩ ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ❤❤❤❤
@TgstDelelew
@TgstDelelew Месяц назад
memhr kalehywet yasemaln ejg betam new yetemarkubet wste simelales yeneberewm tyake temeleselgn
@addisuzemen15
@addisuzemen15 Месяц назад
Edmena tenan yesetelen 🙏❤❤
@yodittekelemariam9628
@yodittekelemariam9628 Месяц назад
qalhiwt yesmana abona 🙏🙏🙏
@hawwii-z1z
@hawwii-z1z Месяц назад
be ewunet memirachin kalehiwot yasemalin ene be wuste bezu yakorefkuachew sewoch alu yehen timert sesema hulunum tewukit beselam hagere gebiche yikrta teyikalew memir edmena tena yistelign zemenachu yibarek🥰🥰🥰
@mazaadubai
@mazaadubai Месяц назад
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን❤❤ የሰማነዉን በልቦናችን ያሳድርብን ለሁላችንም የይቅርታ ልብ ያድለን❤❤
@SelaAlgamdi
@SelaAlgamdi Месяц назад
መምህር ቃል ህይወት ያስማልን
@saraabraham5753
@saraabraham5753 Месяц назад
ልብ ይሰጥን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tigisttadesse4588
@tigisttadesse4588 Месяц назад
Kalhiwot yasemalen memer
@IgziabhierIregnayenew
@IgziabhierIregnayenew Месяц назад
Qale hiwotn yasemaln memhr
@michelbrendel3932
@michelbrendel3932 Месяц назад
Kale hiwot yasemalen memhr Egziabher yistelen ❤❤❤
@kareemaretshoon4514
@kareemaretshoon4514 Месяц назад
የይቅርታ ልቦና እንድሰጠን እግዚአብሔር ይርዳን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@zena4992
@zena4992 Месяц назад
መምህር ቃለ ሂወት ያሰማልን እግዚአብሄር አምላክ የይቅርታ ልብ ይስጠን
@user-cd5px2sy3z
@user-cd5px2sy3z 12 дней назад
እሜን እናመሰግናለን ከልብ በርቱልን
@kekebaby618
@kekebaby618 Месяц назад
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን
@Fekertube16
@Fekertube16 Месяц назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
@user-cb5by5gy5n
@user-cb5by5gy5n Месяц назад
**Kale hiwot yasemalen mengeste semayatn yawrseln memehrachen!!.**
@tsebeiuariga6641
@tsebeiuariga6641 Месяц назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን መምህራችን እድሜ ጤና ይስጥልን ልዑል እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህ ይባርክልህ አሜን ❤❤❤❤❤❤
@ተመሰገን-ቀ3ጘ
@ተመሰገን-ቀ3ጘ Месяц назад
አሜን፫❤❤❤🎉🎉🎉
@ChrisFares-fw2kb
@ChrisFares-fw2kb Месяц назад
Awunte ehenen xeyaqe yemexayeqowu sawu axiche now egezaber yesxelen memeher
@ኢትዮጵያሰላምሽይብዛተጠለ
በእውነት እኔ በግሌ መምህር ምትኩ አበራ በመንፈሳዊ ህይወቴ ላይ ለተከናወነው ትልቅ ለውጥ የእርሰዎ ትምህርት በዚሁ ቻናል እሚተላለፈው ትልቅ ድርሻ አለው🙏መምህር የአገልግሎት ዘመንዎትን ያርዝምልን በእድሜ በጤና በቤቱ ይጠብልኝ🙏
@Geni2105
@Geni2105 Месяц назад
Kale hiwet yasemaln 🙏
@Yeruksew
@Yeruksew Месяц назад
ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን የምር እሄን ት/ት የምሰማዉ ከ2 አመት በፊት ቢሆን ጆሮ ሰጥቼ አላደምጠዉም ነበር ግን እግዚሀቢሄር ይመስገን አሁን ከብዙ በጥቂቱ እራሴን በመመርመር እና በመዉቀስ ላይ ነኝ ይሁን እና ከዛሬ 3 አመት በፊት በትዳር ነበርኩኝ እና ስንኖር ሰዉ ነን እና እንቀያየም ነበር ግን እሱም እኔም ዝም በመባል ነዉ ብዙውን ጊዜ የምናሳልፈዉ እና ይሄ ዝምታ ግን እየቆየ መናናቅ አመጣ ከዛ እኔም ክፋ ቃል ሳይወጣኝ በደልከኝ አስቀየምከኝ ሳልል ሀብት ንብረት አለኝ ሳልል ጥየዉ ወጣሁ እና አሁን ይቅርታ ልለዉ እፈልጋለሁ ግን በጭራሽ አብሮ ለመኖር አልፈልግም እና እንዴት ነዉ ይቅርታ የምጠይቀዉ ማለቴ ለመመለስ አስቤ እዳይመስለዉ ብየ ነዉ ለምን ልጠይቂዉ ፈለግሽ ካላችሁ በሰአቱ በንሰሀ አባት አላስጠየኩትም ከጥፋቱ እዲመለስ አላስመከርኩትም እና አጥፍቻለሁ ብየ አስባለሁ ለዚ ነዉ ❤❤
@BdMs-ci3dp
@BdMs-ci3dp 6 дней назад
❤❤❤❤❤
@AlemBeby
@AlemBeby Месяц назад
Kale hewotin yasemalen mamirachin ❤❤❤🥰🥰🥰
@user-vx2lk2rh3o
@user-vx2lk2rh3o Месяц назад
መምህሬ እድሜና ጤና ይስጥልን እረጂም እድሜ ይስጥዎት በብዙው ሂወቴ እየተቀየረ ነው እግዚአብሔር ይመስገን 😢
@Hyat-e2o
@Hyat-e2o Месяц назад
አሜን❤
@selfoselfo1747
@selfoselfo1747 Месяц назад
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን ግሩ ነው ከልብ ነው ምናመሰግነው በርቱልን ሁሉም ክርስቲያን እንዲሰማው በቲቪ እንዲተላለፈ እግዚአብሔር ይርዳቹ ቀንዲል ሚዲያም እንዲያስብበት እናሳስባለን እንጠብቃለንም
@Samuel-3838
@Samuel-3838 Месяц назад
ቃል ሂወት የስማዓልና ዕድመን ጥዕናን ይሃቡኹም ልኡል እግዚኣቢሔር
@aschalechtesfaye4687
@aschalechtesfaye4687 Месяц назад
መምህር እናመሰግናለን 🙏 በውጪው ለቅሶ ሲደርሱም I'mSorry for your loss እናም እኛ ብዙ የመግጫም ሆነ የመገላለጫ ( ሐሳብን) የምናስረዳበት አቅም ያለው ...አለን ። ብቻ አሁን አሁን የነሱ ትንንሽ ነገር ስንጠቀም በተለይ ሚዲያ ላይ ሳይቀር ohhh my god የሚሉበዛዛ ብለውብናል እነ ብሮ ምናምን🙆
@maryamawit406
@maryamawit406 Месяц назад
😂😂😂😂
@bettybetty7678
@bettybetty7678 Месяц назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ያድልልን መምህሮቻችን በርቱልን❤❤❤
@Eldana-j5j
@Eldana-j5j Месяц назад
መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛዉልዎት የሰማነዉ በልቦናችን ያሳድርብን የይቅርታ ልብ ይስጠን
@Tube-e4c
@Tube-e4c Месяц назад
እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ♥️እግዚአብሔር አምላክ የይቅርን ልብ ይስጠን 😢
@kiroswase876
@kiroswase876 Месяц назад
ይቅር ማለት ግን በጣም ከባድ ነው እንዴት በደል ይረሳል.!!!!!
@JerryJerry-v6w
@JerryJerry-v6w Месяц назад
የኡነት መምህራችን ከዚ ትምህርት ብዙ ነገር ነው የተማሮኩበት የአገልግሎቶን ዘመን ያብዛልን
@alemtsehayworku7160
@alemtsehayworku7160 Месяц назад
መምህር በእውነት አሪፍ ትምህርት ነው በጣም ብዙ ነገሮችን አትርፋቤታለሁ ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን❤❤❤
@user-nh9ff7lx9h
@user-nh9ff7lx9h Месяц назад
ቃለህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን የተማርነውን በልቦናችን ያሳድርልን የድንግል ማርያም ልጂ የተመሰገነ ይሁን ከኛ ክፊትይልቅ የሱ ምህርት በውነቱ ሀያልነው ይህን የህይወትቃል በየለቱ የሜመግበን የተመሰገነ ይሁን እናተን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-wf9ij5nt5o
@user-wf9ij5nt5o Месяц назад
,በእውነት መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን የሰማነውን በልባችን ይደርልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@Mekdes-uu1ih
@Mekdes-uu1ih Месяц назад
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን በእውነት ቃል ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ እግዚአብሔር ይጠብቀዎት 👏
@mhl671
@mhl671 Месяц назад
My apology/apologies can also be used to express regret.
@እመብርኃንየልቤብርኃን
አባታችን በውነቱ የሄወትን ቃል ያሰማልን በድሜ በጤና ያቆይልን አሜን የይቅርታ ልብ ያድለን ቸሩ አምላካችን አሜን።🤲🤲🤲
@bezi-hm7hz
@bezi-hm7hz Месяц назад
🙏🙏🙏🙏
@haruhemen386
@haruhemen386 Месяц назад
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@MedhanieBerhane-io8lu
@MedhanieBerhane-io8lu Месяц назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-ue4pl4ii9u
@user-ue4pl4ii9u Месяц назад
መምህራችን ቃለሂወትን ያስማልን በአድሜና በጤና ያኑርልን አሜን አሜን አሜን❤❤❤
@ሰደትማተቤአሰጥሞዉ
አሜን ፫ ቃል ህይዉት ቃለ በረከት ያሰማልን መምህራችን ጸጋዉን ያብዛልህ ለኛም የይቅርታ ልቦና ይስጠን እግዝአብሔር አምላክ❤❤
@stc6291
@stc6291 Месяц назад
እግዚአብሔር ይመስገን ለመምህራችን ቃህይወት ያሰማልንበእዉነት ለሁላችንምየይቅርታልብይስጠን እናመሰግናለን❤❤❤❤❤
@abtameshasafa1651
@abtameshasafa1651 Месяц назад
አሜን እግዚአብሔር የይቅርታ ልብን ያዲለን ለሁላችንም መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን የእኔ ነገር ነወ ያሰተማረከን
@user-md8pc3lw1o
@user-md8pc3lw1o Месяц назад
በእውነት መምህራችን ቃል ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልወት ❤️❤የይቅርታ ልብ ይስጠን 🤲
@SelamLife-sz6yl
@SelamLife-sz6yl Месяц назад
በእውነት መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ማስተዋሉን ያድለን የይቅርታ ልብ ይስጠን
@mohamedsultan7549
@mohamedsultan7549 Месяц назад
ቃለሂወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር አምላካችን እረጅም እድሜ ይስጥልኝ አሜን አሜን አሜን
@abebewendater
@abebewendater Месяц назад
ቃል ህይወት ያሰማልን ቃል ህይወት ያስማልን ቃል ህይወት ያሰማልን በእውነቱ እድሜህን ያርዝምልን!!!
@user-jj2yn6vr9e
@user-jj2yn6vr9e Месяц назад
ቃለህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን የይቅርታ ልብ ይስጠን አምላከ እስራኤል 😢
@Serkalem-tc5xz
@Serkalem-tc5xz Месяц назад
እግዚብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህወት ያሰማልን መምህር ፀጋዉን ያብዛለወት
@gengeni7872
@gengeni7872 Месяц назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን በእድሜ በጠና ይጠብቃችሁ በእውነት 🙏
@fatmasaeed6043
@fatmasaeed6043 Месяц назад
እንኳን ደህና መጣችሁልን ውድ መምህሮቻችን ለናተ ጥበብን እውቀት ይጨምርላችሁ ያገልግሎት ዘመናችሁ ይባረክ ለኛም ሰምተን ተምረን እድንኖረው እድንተገብረው ያድረገን ሰሚጆሮን ይስጠን ልቦናችንን ያፃልን
@assilaselefechbedeke3292
@assilaselefechbedeke3292 Месяц назад
Amen ❤❤❤Amen 🎉🎉🎉Amen ❤❤❤KALE Hiwotin Yasemalen Memherachin Edimena Tena Egziahber Yadilen ❤❤❤
@masatuu1099
@masatuu1099 Месяц назад
በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው ቃለ ህይወትን ያሰማል አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@RegasaAbo
@RegasaAbo Месяц назад
መመመመ
@user-te3dr8ki6y
@user-te3dr8ki6y Месяц назад
አሜን አሜን አሜን ቃል ሂወት ቃል በረከት ያሰማልን ያግልግሎት ዘመኖትን ይባርክልን👏
@yeshyesh6652
@yeshyesh6652 Месяц назад
❤❤❤❤
@meronfisseha9999
@meronfisseha9999 Месяц назад
Memihir mitiku ende diroh zendirom asteway nehi medhanialem tsegawin yabzalih kale hiwot yasemalin 🙏🙏❤️❤️❤️
@ExcitedCobra-oi4bp
@ExcitedCobra-oi4bp Месяц назад
መምሕር.ቃለሕይወት.ያሰማልን.እኔ.አንድ.ፅያቄ.አለኝ.የበደለኝን.ሰው.ይቅርታ.ጠይቄው.ይቅርታውን.ባይቀበል.በእግዝአብሔር.ዘንድ.ማነው.ተጠያቂ❤❤❤🙏🙏🙏
@tigteshome2052
@tigteshome2052 Месяц назад
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን አሜን
@FirahiwotBitonasomaga
@FirahiwotBitonasomaga Месяц назад
ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን መጨረሻቹ ያሳምርልን
@MeseretTulu-qf6fj
@MeseretTulu-qf6fj Месяц назад
Egziabeher yimesgen lememrachin qale hiwet yasemalen egnam yesemanwun belbonachi yasadrben amen
@Gedam-eq6ol
@Gedam-eq6ol Месяц назад
🙏🙏🙏❤️
@tigsitengida1283
@tigsitengida1283 Месяц назад
ቃለ ሒወት ያሰማልን መምሕሮቻችን በርቱልን ጸጋዉን ያብዛላችሁ ከናንተ ብዙ ተምራለሁ
@selamawitabera-r2x
@selamawitabera-r2x Месяц назад
ይገርማል ከልቤ ነው የሰማሁት ቃል ህይወት ያሰማልን አመሰግናለሁ
Далее