የሚቀጥለው የፉል ስታክ ዌብ ደቨሎፕመንት ኮርስ (Full Stack Web Development - MERN Stack Course) የፊታችን April 1st, 2024 ይጀምራል
---------
አዲስ ጀማሪ ከሆኑ፣ ከየት መጀመር እንዳለቦት ለመረዳት ይህን ቪድዮ ይመልከቱ
• አዲስ ጀማሪዎች መምረጥ ያለባችሁ የ...
የኢቫንጋዲ የፉል ስታክ (Full-stack) አፕልኬሽን ደቨሎፕመንት ኮርስ ምን ምን እንደሚያካትት ለመረዳት ከፈለጋችሁ ይህን ቪድዮ ይመልከቱ
• የኢቫንጋዲ የፉል ስታክ (Full-s...
በተጨማሪም፣ ከአፕሪል 2024 ጀምሮ፣ የኢቫንጋዲን ፉል ስታክ አፕልኬሽን ደቨሎፕመንት ኮርስ የሚማሩ ተማሪዎች ሁላ፣ ኢቫንጋዲ ከሚያስተምራቸው ሌሎች 6 ተጨማሪ ኮርሶች ውስጥ የፈለጉትን ተጨማሪ ኮርስ መርጠው ያለተጨማሪ ክፍያ በነፃ መማር ይችላሉ
ለመመዝገብ ሲወስኑ በዚህ ስልክ ቁጥር ይደውሉልን
202-386-2702
ለበለጠ መረጃ:
www.evangadi.com/
11 май 2024