Тёмный

Paris Olympics የነብይ ሚራክል አስቸኳይ መልእክት ⚠️🔴 ውጭ ሀገር የምትገኙ ሁሉ ተጠንቀቁ USA ,Canada,UK ,Germany , Italy S.A 

 Revival Time // የሪቫይቫል ጊዜ
Подписаться 17 тыс.
Просмотров 9 тыс.
50% 1

Наука

Опубликовано:

 

21 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 42   
@ajmanbaldiya3338
@ajmanbaldiya3338 2 месяца назад
ኤነ እግዝአቢሔርን አመሰግናለሆ ከልጀነተ ጀምሮ አይኖዋ የበራነዉ ሲባልነዉ ያደኩት ኤሔን አገልጋህ ምራከልን 4አመት ጀምረ የእግዝአቢሔር ሰዉነዉ እያልኩት ህከራከራለሁ ተባረክ
@genetmengistu2046
@genetmengistu2046 Месяц назад
ወንድሜ ተባረክ የጌታ ቤተሰቦች እንዲያስተውሉ እንንዲጠነቀቁ ያደርጋል ክፋትና አመፅ እየጨመረ ይሄዳል የመጨረሻ ዘመን ነውና
@ሊያመኮንን
@ሊያመኮንን 2 месяца назад
Ameeen Ameeen Ameeen Ameeen Ameeen Ameeen Ameeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeen
@ሊያመኮንን
@ሊያመኮንን 2 месяца назад
ዘርህ ይባረክ አሁንም አቅም ጉልበት የክርስቶስ ጥበቃ ጥበቃ ለዘለዓለም ከአንተና ያንተ ከሆነ ጋር ሁሉ ይሁን አሜን አምላኬ ሆይ ስም ይባረክ ተመስገን በዕድሜዬ በቤትህ እውነትን የሚገልጡ ትውልዶችን ለማየት ደግሞም አንተን ለማመስገን እድሜ ስለሰጠከኝ ስላየሁ አመሰግንሃለሁ አሁንም ይወለዱ ያንተን ክብር የሚናገሩ ሕዝብህን የሚጠብቁ አሜን ጆሮ ያለው ይስማ አሜን
@ruthjj7405
@ruthjj7405 2 месяца назад
እኔ ነቢይ ሚረክልን አስተምሮቱን ስምቼውም ሳላውቅ ነበር በብዙ አጭበርባሪ ነቢያቶች በጣም ስለተጎዳው ነቢይ ነኝ የሚሉትን ሁሉ በጣም እቃወማለው ጭራሽም አልከተላቸውም አስተማሪዎችን ብቻ ነበር የምሰማው ስለዚህም ሚራክልንም ነቢይ የሚል ስም ስላለው ብቻ እንደዚህ እንደሚያስተምር ስለማላውቅ በጣም አቃወመው ነበር ነገር ግን መፅሀፍን በልባሱ ጃጅ አታርጉ የሚለውን አባባል ዛሬ ተረዳው በእውነት እጅግ በጣም በጣም የተገረምኩበትን ደሞም በዚህ ዘመን የሰውልጆች ሊያውቁት የሚገባው ድንቅ እውቀት ነው እያስተማርክ ያለኽው ጌታ ይባርክህ ይጠብቅህ
@LanaLolo-s5p
@LanaLolo-s5p 2 месяца назад
Tebarek Temerte Ulu Bexam Astmaren Mekare Nachu Geta Amelak Zemnen Yalmlmlik Bxame New Yemwed 🙏🙏🙏💖💖💖
@MohammadMohammad-i7k2d
@MohammadMohammad-i7k2d 2 месяца назад
Tebarek yegeta sehw❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@demedeme686
@demedeme686 2 месяца назад
Thank you Papa!!! This is The time to priche & know about this time❤❤❤ God bless you Amen!!!
@aklile7691
@aklile7691 2 месяца назад
*preach
@merimeri834
@merimeri834 2 месяца назад
Galatians 5 ትግ - ገላትያ 22: እቲ ፍረ መንፈስ ግና ፍቕሪ፡ ሓጐስ፡ ዕርቂ፡ ዓቕሊ፡ ለውሃት፡ ሕያውነት፡ እምነት፡ ህድኣት፡ ይአኽለኒ ምባል እዩ። 23: ነዚ ኸምዚ ዘመሰለ ዚጻረሮ ሕጊ የልቦን። 24: እቶም ናይ ክርስቶስ ዘበሉ ኸኣ ነቲ ስጋኦም ምስናይ ፍትወቱን ትምኒቱን ሰቒሎምዎ እዮም።
@FixaHika
@FixaHika 2 месяца назад
God bless you my lovely prophet Miracle Teka I trust in your teaching Bible
@demedeme686
@demedeme686 2 месяца назад
I connect Papa ❤!!!
@SelamAmlak-b9f
@SelamAmlak-b9f 2 месяца назад
More God bless you papa
@Kelan-mn1il
@Kelan-mn1il 2 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤❤
@abbkiya
@abbkiya 2 месяца назад
❤❤YGET SEW GETA ZEMNHEN YBARKAW BAYSUS SEM ❤❤🎉🎉
@haregueman7439
@haregueman7439 2 месяца назад
❤ you are amazing,blessed the son of God .Stay blessed.❤❤❤❤
@SimensheAlemu
@SimensheAlemu 2 месяца назад
ተባረክ
@SantaKassa
@SantaKassa 2 месяца назад
እውነት ነው ።
@SimensheAlemu
@SimensheAlemu 2 месяца назад
በጣም ነው የምወድህ ነብይ ተባረክ ዘርህ ይባረክ እባክህን ከልብህ ፀልይልኝ ተባረክ
@Ronaldothegoat1234football
@Ronaldothegoat1234football 2 месяца назад
Geta kerb new tseley kelebeh
@RobelJETRO
@RobelJETRO 2 месяца назад
Ye FETARI selam lenante yihun ❤ betam aneqaqi timhirt neber ❤FETARI endefiqadu bemengedu yatisinan ayinelibonachin yabralin enantem tebareku 🤲☝️✊
@Mimilove799
@Mimilove799 2 месяца назад
የእግ/ር በብዙ ተባረክ ❤!
@AlmazDibora
@AlmazDibora 2 месяца назад
Wow እግዚአብሔር ይባርክህ የእግዚአብሔር ሰው
@MeseretTsegaye-o9h
@MeseretTsegaye-o9h 2 месяца назад
Amen
@Melat544
@Melat544 2 месяца назад
አይይ የታሸገ ምግብ ልጆቻችን ሲጨረግዱት ነው ሚውሉት ይጠብቅልን ምን እንላለን
@CookSimple12
@CookSimple12 2 месяца назад
I only say ....Wow......Geta hoy direslin.
@tadelehailemariam3912
@tadelehailemariam3912 2 месяца назад
ወዳጄ ሰዶማዊነት ከቫይረስ ጋር የተያያዘ ጉዳይ አይደለም። ስለዚህ ከሳይንሱም ሰፈር ጎራ ብለህ አንብብ።
@loveelroi4453
@loveelroi4453 2 месяца назад
I don’t believe everything that I hear so I pass this one ….
@masimasi1715
@masimasi1715 2 месяца назад
አሜንን
@aklile7691
@aklile7691 2 месяца назад
*Rebellious 'ሪቤልየስ'
@merimeri834
@merimeri834 2 месяца назад
Hki
@ASTERyoutube3945
@ASTERyoutube3945 Месяц назад
በኢያሱስ ስም
@mnbmnblmnbvcx8866
@mnbmnblmnbvcx8866 2 месяца назад
🤔🤔🤔🤔
@aklile7691
@aklile7691 2 месяца назад
Food 'ፉድ' 'd' ላላ ብላ ነው መጠራት ያለባት።
@nahomgeta5563
@nahomgeta5563 2 месяца назад
Neby ante wondddddddimenh.iwodihalehu
@tafessetadeleletebo7666
@tafessetadeleletebo7666 2 месяца назад
ሰለ ፓራስ?
@merimeri834
@merimeri834 2 месяца назад
Haki
@mironselmian436
@mironselmian436 2 месяца назад
Thank you propet
@ruthjj7405
@ruthjj7405 2 месяца назад
ወንድሜ እየገለፅክ ያለኽው እጅግ በጣም ከባድ የሆነ የጨለማውን ምስጢር ስለሆነ እባክህ አንዳንድ ነገሮችን በ እንግሊዘኛ ባትናገራቸው በርግጥ አንተ በትክክልም በእግ ዚአብሔር መንፈስ ነው ይህን እያደረከው ያለው ማንም ምንም አያመጣም ግን ያለጊዜው በመንገድህ ላይ እንቅፋት እንዳይገጥምህ ሰግቼ እንጂ ምክንያቱም በጨለማው መንግስት ላይ እያደረክ ያለኽው ቀላል ነገር አይደለም እሱ ቤተክርስቲያንን ለጥ አድርጎ አስተኝቶ እደንዝዞ ስንቶቹን አዘናግቶ ወደሲኦል እየነዳ ካለበት ሴራው በትምህርት እውቀት እየተንጠክ ነው ያለኽው አስበኽዋል በሲክሬቱ አለም ላይ የሚደርሰውን ኪሳራ ስለዚ አንተ ብዙ ነገር ገብቶሀል እኔ ጌታን ስላንተ ከማመስገን ውጭ ምንም የምጨምርልህ ነገር የለኝም ግን በተቻለህ መጠን ነገሮችን በእንግሊዘኛ ሜንሽን ማድረጉ ላይ ብታስብበት ጥሩ ይመስለኛል ዩቱዩብም እራሱ እንደዚህአይነት ነገሮችን ሴሰር ስለሚያደርግ ለሁሉም May God bless you more and more 🙏🏽
@ruthjj7405
@ruthjj7405 2 месяца назад
ወንድሜ የምትናገረው ሁሉ በእርግጥም ከቅዱሱ የእግዚአብሔር መንፈስ ካልሆነ በፍፁም በአ እምሮው ብቻ የሚመራ ይህ መረዳት የለውም በዚህ የመጨረሻ ዝመን ለስህተታችን ምክንያት እንዳንሰጥ ጌታ ሁሉን ግልፅ አድርጎልናል በእውነት ባንተ ጌታ ነው እየተናገረ ያለው በዚህ ዘመን ቤተክርስቲያን እንደዚህ አይነት የተሰወረውን የጨለማውን ሴራ ካለማስተማሯ የተነሳ በዚች ባለቀች ጊዜ ስንቱ እውቀት ከማጣቱ የተነሳ ተታሎ ጉድ እየሆነ ነው እኔ አንተ የምትለውን በሙሉ ከባለፉት 3 አመታት ጀምሮ እግዚአብሔር በሚገባኝ መልኩ ስለገለፀልኝ በጌታ ፀጋ በጣም በማስተዋል ነው የምጏዘው እናም በጌታ ፊት እባክህ ለኔ እንደገለፅከው ለሌሎች ሁሉ ግለጥ እያልኩ አለቅስ ነበር ዛሬ አንተን ስሰማ ለነዚህ ሁሉ ወገኖች ይህን የጨለማው ስውር የጥፋት ምስጢር ስታስተምር እጅግ በጥም ነው የተደሰትኩት ጌታንም ያመሰገንኩት ወንድሜ በርታ አሁንም በቀረው ሁሉ የጌታ ፀጋው ይብዛልህ
@aklile7691
@aklile7691 2 месяца назад
*Bill Gates
@سمرهسمرهه
@سمرهسمرهه Месяц назад
❤❤❤❤
Далее