Тёмный

Part 33 ፈውስ :- "አትስገዱ አትጸልዩ ዘና ብላችሁ ፈታ በሉ ቁርጥ ምናምን ብሉ ጠጡ ከዛን ጨፍሩ!" ሊቀ ትጉሃን ባንተይሁን ባዬ ፈውስ 

ኬፋ ቲዮብ | Kefa Tube
Подписаться 23 тыс.
Просмотров 19 тыс.
50% 1

ሊቀ ትጉሃን ባንተይሁን ባዬ ይባላሉ ፤ አገልግሎታቸው በአያት 49 ጸበል አከባቢ ደብረ ፀሐይ ቅዱስ ጊዮርጊስ እና ቅድስት ኪዳነምህረት ቤተክርስቲን ነው፡፡ እግዚአብሔር አምላክ የፈውስ እና የማስተማርን ጸጋን አድሏቸው እያገለገሉ ይገኛሉ፡፡ RU-vid Channel አላቸው ኬፋ Tube ይባላል፡፡ ግቡ እና ሰብስክራይብ አድርጋቸው ፕሮግራሞቻቸውን ተከታተሉ፡፡
እነዲሁም በውጪ ሀገር ሆናችሁ እርሳቸውን በስልክ ማግኘት የምትፈልጉ እና የምክር አገልግሎት ለምትፈልጉ የምትፈልጉ Whatsapp በ0911723270 ደውላችሁ አባታችንን ማግኘት ትችላላችሁ
በኬፋ ቲዩብ ፈውስ ያገኙ ምዕመናን ምስክርነት ለመመልከት እንዲሁም ስለ መናፍስት ውግያ ልምድ ለመካፈል የቱ ሚዲያን Subscribe ያድርጉ
/ @yetumedia
እንዲሁም ኬፉ የምክር አገልግሎት ቴሌግራም ቻናላቸውን ይቀላቀሉ!
t.me/kefayemik...
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርሳችሁ የፌስቡክ Facebook ገጻቸውን ይቀላቀሉ
/ kefatube
ሉቃ 10-19 እነሆ እባቡንና ጊንጡን ትረግጡ ዘንድ በጠላትም ኃይል ሁሉ ላይ ሥልጣን ሰጥቻችኋለሁ የሚጉዳችሁም ምንም የለም።

Опубликовано:

 

2 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 96   
@haymanotmoges2386
@haymanotmoges2386 Год назад
በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ.አሐዱ.አምላክ.አሜን::እግዚኦ.ነዉ.አባታችን.የችን.ቀን.ፈቃዱ.ይሁንልን::እግዚኦ.በባዶ.ልብስ.ተሸፍነን..ነዉ.ያለነዉ.አምላክ.ሠዉ.ያርገን::ለአባታችን.ረጅሙን.እድሜ.ይስጦልን::
@aregashg3971
@aregashg3971 Год назад
መታደል እኮ ነዉ ክርስቲያን መሆን በወጣዉ ይተካ
@Diamond21192
@Diamond21192 Год назад
እንደ እርሶ ያለ አባት እንደ አሸዋ ያብዛልን ስለ አገልግሎተዎ ከልብ እናመሠግናለን።።ለቤተክርስትያን ማሰሪያ የለገሰውም እመቤታችን ትስጥልን እንዲሁም በጉልበታችሁ ያገለገላችሁ እመቤታችን ጉልበታችሁን ትባርክላችሁ።።🙏🙏🙏🙏
@tsigeredahager6256
@tsigeredahager6256 Год назад
አባታችን አዲስ ብርሃን ደሞ መጡልን ❤ አግዚአብሄር ይመስገን የድንግል ማርያም ልጅ አልልልልልል ማለት አለብን.
@hffgtt9869
@hffgtt9869 Год назад
ብሓቂ እግዚአብሔር ይመስገን ንዓኩም ዝፈወሰ ንዓናውን ስደትና ኣሕፂሩ እግዚአብሔር ኣምላክ ይፈዉሰና ብሓቂ እመ ብርሃን ዝሃበና እግዚአብሔር ኣምላክ ይክበር ይመስገን ኩቡር ኣቦና ዕድመን ጥዕናን ይሃብኩም ናይ አግልግሎቶም ዘመን እግዚአብሔር ይባርከሎም ብዙሕ እናተምሃርና ኢና ናብ ተግባር ክንልዉጦ እግዚአብሔር ይሓግዘና አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
@Maria-he4xy
@Maria-he4xy Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን እንደናንተ አይነት አባቶችን እግዚአብሔር ያብዛልን ለደብተራ እግዚአብሔር ልቦና ይሰጠው አባ እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን በእድሜና በፀጋ ይጠብቆት
@ኤልሻዳይነውጌታ
ለዚህ ቅዱስ ቦታ ልዩ ፍቅርም አለኝ። የመላዕክት አለቃ ቅዱሰ #ሚካኤል ቅዱሰ #ገብርኤል ቅዱሰ #ሩፋኤል የቅዱስ #ራጉኤል ቅዱሰ #ዑራኤል ሰማዕቱ ቅዱሰ #ጊዮርጊስ የአባታችንን ይጠብቃችሁ። በረከታቸው ይደርብን
@ehitemaryamydinglliji
@ehitemaryamydinglliji Год назад
Abata enkilif asichegronal lidefni new enkilf bexelot asibun ehite maryam
@ናርዶስየክርስቶስባሪያk
_አቤቱ ጌታ ሆይ የምህረትና የይቅርታ አባት ሀጥያትም ሰርተናል አምፀንማል በቃልህን አንሄድም ብለናል ስለ ምህረትህ ስለ ቸርነትህ ማረን ይቅር በለን ሀገራችን ኢትዮጵያ ህዝባችንን ጠብቅልን ጠብቀን ለዘላለሙ አሜን፫_🤲🏻
@mimialmu3958
@mimialmu3958 Год назад
አባ በረከቶ ለእኔም ለበርየ ይደርብኝ ምን አለ አሁን ሀገሬ ብሆን ብዬ ተመኛሁኝ 😢❤❤❤
@ቅዱስሚካኤልጠባቂዬነው
በእውነት አባታችን ፀጋውን ያብዛሎት የአገልግሎት ዘመኖትን ልባርክልን ወለተ ዩሐንስ በፀሎት አስብኝ😢
@elaybright8884
@elaybright8884 Год назад
እንዲያው ከአይነጥላ ማንነዉ ንጹሕ ሁሉም የተተበተበ አይደል አለም በሙሉ አይደለም የተያዘው እንዴትስ ነው መላቀቅ የሚቻለው?? ቢለፍልፍም ተመልሶ ይመጣል።
@sarahawler1292
@sarahawler1292 Год назад
በመፆም በመፀለይ እና ጠዋት እና ማታ አምልኮ ስግደት በመስገድ ለዘላለም ከላያችን ላይ ተነቅሎ ይሄዳል 😢😢😢😢😢
@elaybright8884
@elaybright8884 Год назад
@@sarahawler1292 በእናትሽ እርጂኝና እኔን እያሰጨነቀኝ ያለዉን እናባረዉ አይ መሬት ያለሰዉ በንስሐ እየተንቀጠቀጥሁ በጾም በስግደት በቁርባን እየታገልሁ እሱ ከነዘመዶቹ ነው የባሰብኝ ሁሉንም ነገር ጥያቄ አደረገብኝ በስደት ጭምር ጠፍንጎ ቀላል ጠላት አይደለም ብቻ የሚችል ይርዳኝ ወይም ይጠቁመኝ አደራ።።።
@mariyamawit747
@mariyamawit747 Год назад
@@elaybright8884 atzosh ehite trsfa endatikorchi hulun binaweraw hod bado yikeral bilen rnji enem be kidus kurban nee be hiwet yalehut mejemerua rasushin netsa awchi ehite
@ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ
አባታችን እድሜ ከጤና ይሰጦት የተዋህዶ ቤተሰቦቼ እንኳን ለሆሳዕና አርአያም አደረሰን አደረሳችሁ አሜንንን🙏❤🙏
@e3108
@e3108 Год назад
አባታችን እድሜና ጤና ይስጦት አባታችን መምህር ግርማ ደከሙ ብቻችውን ሆኑብን አጋዥ አጡ ስንል በዛችሁልን ተመስጌን 🙏🙏🙏 ክብሩ ይስፋ መድኃኔአለም
@abbeyabebaz4737
@abbeyabebaz4737 Год назад
እንደው ፈጣሪ በፍጹም ምህረቱ ይማረን እንጂ እኛ ሰዎች አሰቸጋሪዎች ነን። የአንድን ሰው እድል ለ200 ሰው ሆኖ መከፋፈል እሰቲ ምን አመጣው። ፈጣሪ እንደው ሰጪ ነው ሁላችንንም ከነመክሊታችን ነው የፈጠረን። ከባድ ነው። ሊቀ ትጉሃን ያገልግሎት ዘመንዎን ቅዱስ አማኑኤል ይባርክልዎ።
@amanuel5687
@amanuel5687 Год назад
ለናንተ የደረሰ አምላክ ለኛንም ይድረስልን ላባታችን እግዚአቢሄር አምላክ ረጅም ዕድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን በረከትዎ ያብዛልን አባ በጸሎት አስቡኝ
@helawisolomon8291
@helawisolomon8291 Год назад
Gobez bertu. Memhir girma gar abrachuh seru. Andenet teru new
@meseratdaba642
@meseratdaba642 Год назад
የፈዉስ ቦታዉ የት ደብር /አከባቢ ነው??? እምታዉቁ እባካችሁ
@liketeguhanbanteyehunbaye1024
ወሮገኑ ቅዱስ ሚካኤል ቤተክርስቲያን
@HaileGiwergisKerebh
@HaileGiwergisKerebh Год назад
Video ላይ አለ። ኬፍ you tube
@azi3563
@azi3563 Год назад
​@@liketeguhanbanteyehunbaye1024 አያት ፀበል 49 አካባቢ ያለው ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን አይደል? እኔ ቦታው ላይ ነበርኩ ወይስ ቦታውን ስትፅፉ ተሳስታችሁ ነው?
@onlygodcanjudgeme3218
@onlygodcanjudgeme3218 Год назад
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏 አባታችን ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን አመቤቴ የ አስራት ሀገርሺን ጠብቂ 🙏🙏🙏😭😭😭
@senaitgebremedhin7460
@senaitgebremedhin7460 Год назад
❤እግዚአብሔር ይመስገን ❤ አሜን (3) መድሀኒአለም ክርስቶስ የአገልግሎት ዘመኖትን ይባርክ 🙏🙏🙏
@mrkbemrkbe6748
@mrkbemrkbe6748 Год назад
አባታችን በረከቶት ይደርብን💚💛❤️አሜን ቃለኽይወት ያሰማልን 🤲🏻🥰🤲🏻🥰🤲🏻🥰
@መስከረምነኝባለማህተ-ቈ5ኀ
እግዚአብሄር ቢፈቅዲልኝ እኔም አዲ ቀን ከደጁ በደረስኩ😢
@aragashdabele7691
@aragashdabele7691 Год назад
እግዚብሔር.ይመስገን አባታችን በእድሜ.ጸጋ.ይጠብቅልን
@ኤፍታህህሪተስላሴ-ለ8ረ
ለናንተ የደረሰ አምላካችን ለኛም ይድረስልን መታደል እግዚአብሔር ልጆች በፆሎት አስቡሉኝ ንዋየ ማርያም
@ephramedebele
@ephramedebele Год назад
አምላኬ እኔንም አስበኝ ተክለ ማርቆስን
@eheteyoutube5560
@eheteyoutube5560 Год назад
Dngl mariyam kegnagar thun lenate yederesechi legnam tdresln betnelot aesbugni aetnede mariyam blachihu
@-orthodoxtube2678
@-orthodoxtube2678 Год назад
Kal hiwot yasemalen lahulachehum
@mariyamawit747
@mariyamawit747 Год назад
Egziabiher hoy mareb/5/Yenen Edil yigene le 1000 Ena le Milion sew akefafilewit yihonal
@workietube3057
@workietube3057 Год назад
አባታችን እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጠዎት በረከተወ ይደርብን እኔንም ወለተ መድህን ብላችሁ በፀሎት አስቡኝ በመናፍስት ስራ እየተሰቃየው ነው
@ayuwwuwhhwsus3495
@ayuwwuwhhwsus3495 Год назад
አባታችን እድሜና ፀጋ ይስጥዎት የድንግል ማሪያምልጅ እመአምላክ ከስራታችን ፍችን ታስርናል
@Eyob797
@Eyob797 Год назад
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን።
@seltantesfamariam3717
@seltantesfamariam3717 Год назад
Zegawane yabzwalet amen 🙏 amen 🙏 amen 🙏 kelhewaty yasmalean ❤😮.
@መንደላይ4G
@መንደላይ4G Год назад
ከ መጨርሽታ ላለቹ ሴት አኔነይ የተማርኩት
@yedingilmeriyamlijnegn4442
@yedingilmeriyamlijnegn4442 Год назад
Egzabher yimasgen Abbatachin rejim ermana Tena yisxacho medenalem embirhan atileyacho
@rediattekelemariyam9957
@rediattekelemariyam9957 Год назад
ወንድማችንበወጣይተካእግዝያብሔርየምሳነዉነገርየለም
@Nt-pg2dq
@Nt-pg2dq Год назад
እርስዎ ፍቅር ነዎት በረከትዎ ይደርብኝ።
@yerusalemgebresellase2440
@yerusalemgebresellase2440 Год назад
አባታችን ዕድሜና ጤና ከነቤተሰቦችዎ ይስጥዎት ኑሩልን በፅሎትዎ አስቡን እንወድዎታለን ተቸግረናልና
@-orthodoxtube2678
@-orthodoxtube2678 Год назад
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen 🙏
@የቅድስትአርሴማወዳጅ
እግዚአብሔር በድሜ በጤና ይጠብቅልን አባታችን❤❤❤❤❤ ስድተኛዋን በጸሎት አስቡኝ
@የፍቅርጉዞማርያምንይ-ቘ4ገ
የበረከቱ ተካፋይ ያድርገን
@ኤልሳቤጥየማርያምልጅ-ፈ3ዸ
እግዚአብሔር ሆይ እባቶቻችንን ጠብቅልን እኛም ከበርቱ ተካይ ያድርገን
@የደንግልማረያምልጀነኝ
አባታችን በረክታችው ይደረበኝ የአባታችን ቅጥረ ሰላክ ምታውቅ ከሊች ትበቢራኝ በቅዱሰ ማካኤል ሰም በሰደት በጥም ፈተን በዝኝ
@adamuwelde6536
@adamuwelde6536 Год назад
አባ የእርሶ ፍቅሮት ይበልጣል። ረጅም እድሜ ይስጦት።አሜን።
@taybaa8158
@taybaa8158 Год назад
አባታችን ቃለህወት ያሰማልን
@gteuae9913
@gteuae9913 Год назад
❤አሜን ❤አሜን ❤አሜን
@jffdyu9370
@jffdyu9370 Год назад
ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን አባታችንን በእውነት አባታችን በእድሜ በጤና ያቆይልን❤
@minajas5947
@minajas5947 Год назад
አባታችን ስለ ፈውሱ በጣም እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይመስገን ለኛም ቅንዕና ጥሩ ሰዓት ያድልልን
@hellinabebe424
@hellinabebe424 Год назад
አባታችን በረከቶት ይደርብን ለይኩን ለይኩን
@walteamanuale324
@walteamanuale324 Год назад
አባታችን በረከትዎ ይድረሰኝ ብዙልን
@makibabi6242
@makibabi6242 Год назад
እግዛብሄር ይመስገን አባታችን እድሜና ጠና ይስጥልኝ ኣባ ወለተስላሴ ብላችሑ ጸልዩልኝ ስደተኛ ነኝ 7 ዓመት ሆነኝ ምንም የለኝም ቴናም የለንም ከነቤተስቤ ጸልዩልኝ
@SeliNaa502
@SeliNaa502 Год назад
Amen Amen Amen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ertdyj3748
@ertdyj3748 Год назад
ወላሂ እኚህን አባት ከአባ ግርማ ቀጥሎ እወዳቸዋለሁ ለማመስገን እምነቱን ተከታይ መሆን አይጠበቅብኝም ለሀቅ የሚቆሙ አባቶችን ከሁሉም እምነት አክባሪያችሁ ነኝ
@ritazewde9837
@ritazewde9837 Год назад
ተመስገን እንደክፋታችን ሳይሆን እንዳተ ቸረነት ይሁንልን
@musealem1088
@musealem1088 Год назад
Botawu Yet newu wegenoche
@መሲባለማህተብዎ
ኣባታችን ንሩልን እድሜና ጤና ይሰጥልን
@-orthodoxtube2678
@-orthodoxtube2678 Год назад
Egeziabher yemasegin
@hbeesan7426
@hbeesan7426 Год назад
አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን
@HaileGiwergisKerebh
@HaileGiwergisKerebh Год назад
Live የለም እንዴ አባ❤❤❤።
@kelemeuagatukelemeuagatu4701
ምንኛ . መታደል ነው በመስቀሉ መዳሰስ 🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@freybrhane1936
@freybrhane1936 Год назад
እባካቹ አድራሻው ነገሩኝ
@sahar2927
@sahar2927 Год назад
Amen amen amen 🙏🙏🙏
@meseratdaba642
@meseratdaba642 Год назад
አባታችን በረከቶይ ይደርብን
@bezawitendale8993
@bezawitendale8993 Год назад
የትነው ነው አገልግሎቱ አድራሻው
@elizabethzewde4121
@elizabethzewde4121 Год назад
በረከቶ ይደርብን🤲
@wossemain1539
@wossemain1539 Год назад
Ohirtodx mahone memarete new egzebher talake New adenjej
@elizabethzewde4121
@elizabethzewde4121 Год назад
እሜን አሜን አሜን🤲
@selamsamerwit6471
@selamsamerwit6471 Год назад
ፀዳል ማሪያም ብላችሁ በፆሎቶት አስቡኝ አባታችን
@geberhanabeyene7849
@geberhanabeyene7849 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን
@bilisechifra3359
@bilisechifra3359 Год назад
abate bee erso timireti ewenti hewwetichi yee lawetuni yee erso tamare bee mehine baxama dessi bilionyali
@nazgryma5209
@nazgryma5209 10 месяцев назад
Abtacan yefeton ❤❤❤
@brhanegidei6724
@brhanegidei6724 Год назад
አሜን አሜን❤❤
@tajtaj9676
@tajtaj9676 Год назад
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን
@SenaytWebshet
@SenaytWebshet 9 месяцев назад
Aba,adrasha,yetnew
@elizabethzewde4121
@elizabethzewde4121 Год назад
ይፍቱኝ ፍቅርተ ስላሴ🤲
@eteneshgezahegn874
@eteneshgezahegn874 Год назад
Botaw yet new?
@አብ-ሳላት
@አብ-ሳላት 9 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢
@roosvandermee6678
@roosvandermee6678 Год назад
አባታችን በእድሜ በጤና በፀጋ እግዚአብሔር ያቆይልን በጣም ነው እምንዋዳት አባታችን ❤❤❤
@abayyemareyamliji
@abayyemareyamliji Год назад
😢
@ehitemaryamydinglliji
@ehitemaryamydinglliji Год назад
Egziyabihar ymesigni
@abc12452
@abc12452 Год назад
አድራሻ የት ነዉ?
@senaithaile9000
@senaithaile9000 Год назад
Ayat medhaniyalme Alef blo kidus Giyorges
@ቅዱስኤልሻዳይ-ጰ9ደ
አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ለክፉዎች ልቦና ይስጣቸው።
@አድራሻዬከመስቀሉስር-ጰ7ዘ
ምንኛመታደልነውግን አቤቱማረንይቅርበለን ጌታሆይ
@መንደላይ4G
@መንደላይ4G Год назад
ደሞ ኣትቆዩ ተሎ ተሎ ልቀቁት
@zenayegebrehiwot1220
@zenayegebrehiwot1220 Год назад
Eeletsadeke belachehu beselot asebughe ABA besedet laye neghe 🙏🙏🙏
@raheelraheel1543
@raheelraheel1543 Год назад
ellllllllellll elllllll elllllll abatachn enkhan bselam metulun yegna abat ❤❤
@jerrykonjonice3405
@jerrykonjonice3405 Год назад
Abya berktachu yedrbene egnme ketasrenbte yeasyate masrya yetfetne yune Abya selyulgne
@hannatesfuy8614
@hannatesfuy8614 Год назад
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@mocha599
@mocha599 Год назад
Endat new mrdat emnchlew
@mariyamawit747
@mariyamawit747 Год назад
Account keqewal le botaw maserua endihum Dilk kutirachewinim
Далее