Тёмный

Pineapple Beer In Two Ways | Summer Drink| ከአናናስ የሚዘጋጅ ቢራ በ 3 ቀን ውስጥ የሚደርስ 

Edy's Kitchen
Подписаться 100 тыс.
Просмотров 313 тыс.
50% 1

#HowToMakePineappleBeer #Ethiopia #HomeMadeSummerDrink

Опубликовано:

 

28 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 334   
@EdysKitchen
@EdysKitchen 3 года назад
Link for the lid/ የምጣድ ክዳን ለምትፈልጉ ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-1lYyyiqXrMg.html Air lock www.amazon.co.uk/Bubbler-Airlocks-Rubber-Bungs-Homebrew/dp/B00MPTQGRU
@meazahailemariam6813
@meazahailemariam6813 3 года назад
Thank you so much you Answer fast!!!
@EthioAlema
@EthioAlema 3 года назад
Wow amazing. Enzamed EMA
@SiketTube
@SiketTube 3 года назад
አላቅም ነበር እመስግናለዉ
@dillydally2519
@dillydally2519 3 года назад
I just fell in love with you ❣️ Thank you so much for sharing this wonderful recipe, praying I don't become a lush... Even then, I'll be saving money.
@meserettadesse4892
@meserettadesse4892 3 года назад
@Meaza
@tingrttingrt1206
@tingrttingrt1206 3 года назад
ኧረ ተመቸሽኝ 😂 በአመት ውስጥ አንድ ይሰጠናል 😂😂 ባለቤቴ ልጅ ወልዳ ክርስትና ተነስቶ ከዳዴ አልፎ ቆሞ መሄድ ሲጀምር 😂😂 ከዛ የተከልኩትን አናናስ ለሶስት እንበላዋለን
@abirayakobo4723
@abirayakobo4723 2 года назад
🤣🤣🤣
@kitawtadesse2679
@kitawtadesse2679 3 года назад
ቢራ ሳይሆን የአናናስ ጠጅ ነው። ቢራ በባህሪው መራራ ስለሆነ።
@sarahbahru8807
@sarahbahru8807 3 года назад
tikkle
@melesekume1950
@melesekume1950 3 года назад
ነጩ የቢራ እርሾ ነው
@tadesseabebe6201
@tadesseabebe6201 2 года назад
2 ጥያቄ 1ኛ ያለስኳር ይቻላል ወይ? 2ኛ በስኳር ፈንታ ብቅል ቢደረግበትስ?
@onelove667
@onelove667 2 года назад
@@tadesseabebe6201 ስኳረና ብቁል ምንአገናኘው ውዴ
@elsabetcorebtaw9396
@elsabetcorebtaw9396 3 года назад
የሰሩ እጆች ይባረኩ ፣ በጣም ጥሩ ሞያ ነው። መልክ ይስጠኝ እንጂ ሞያ ከ ጎ ረ ቤ ት የሚባለው እንደዚ ነው ፣ ተባረኪ።
@EdysKitchen
@EdysKitchen 3 года назад
🙏💞😊
@tube-ds3op
@tube-ds3op 3 года назад
እሽ
@techilogetahu3452
@techilogetahu3452 3 года назад
በጣም ጥሩ ነው እናመሰግናለን። ግን ጥያቄ ። በማር መስራት ይቻላል?
@EthiopianStyle
@EthiopianStyle 3 года назад
ቆንጆ አሰራር ነዉ እኔም ሰርቸዋለሁ ከወራት በፊት ብቅ በይ ቭዲዮውን እይዉ ከተመቸሽ እናመሰግናለን 💚💛❤️💞
@sunnydays2565
@sunnydays2565 3 года назад
I love how sustainable you are. I also love the videos you make and teaching us all these nice ways to keep cooking fun and enjoyable, yet delicious. Thank you ❤️
@EdysKitchen
@EdysKitchen 3 года назад
Thank you dear ❤️🙏
@ethiopiahagre3771
@ethiopiahagre3771 3 года назад
777s7707 7770??s*p*ooulupuhup uh7jpu7hupjlpljh
@ethiopiahagre3771
@ethiopiahagre3771 3 года назад
Jljklhoblpluophluhphho
@ethiopiahagre3771
@ethiopiahagre3771 3 года назад
@@EdysKitchen bhllhuuijlulli 7ulpuhl7puljjj0puvl9u-:phplh
@basazinchere610
@basazinchere610 3 года назад
በጣም ጎበዝነሽ በጣም ለመረዳት ደጋግሜ አይቼዋለሁ አዳምጬዋለሁ ብሞክረው የምሳሳት አይመስለኝም በተለይ የማደንቅሽ ኮሜንት ላይ የተጠየቅሺውን ጥያቄ ሁሉ በመመለስሽ አስደስተሺኛል
@ftsumfkire1912
@ftsumfkire1912 3 года назад
Brawen ሱካር ከጨመርሺ ነጭ ነገር አንደገና ጨምረሻል ምንድነው የኔ ቆንጆ ። አጅሽ ይባረክ❤
@Jojogeb1
@Jojogeb1 3 года назад
ብራውኑ ስኳር ስላነሳት ነጭ ስኳር ነው የጨመረችው
@nanamoon2774
@nanamoon2774 3 года назад
በጣም ጥሩ ነው እውነት እሞክራለሁ
@emanethiopian4222
@emanethiopian4222 3 года назад
ይጂሽ ይባረክ
@artistAmanuelGizaw
@artistAmanuelGizaw 3 года назад
ዋው እህቴ በጣም ጎበዝ ነሽ በርች እሽ
@EdysKitchen
@EdysKitchen 3 года назад
አመሰግናለው 🙏💞
@ferafera850
@ferafera850 3 года назад
ዋው በጣም አሪፍ ነው እናመሰግናለን
@timnittekeste2009
@timnittekeste2009 2 года назад
Thanks a lot for sharing ur amazing recipes , plz share us where did u got the air lock , thanks again
@EdysKitchen
@EdysKitchen 2 года назад
Thanks Tinsae. The airlock is available on amazon
@metibelay5500
@metibelay5500 3 года назад
You are excellent when you explain!! Keep up the good work
@EdysKitchen
@EdysKitchen 3 года назад
Thank you 💞
@fantukelecha522
@fantukelecha522 3 года назад
ሠላም ኤዲዬ ውድ ኢትዮጵያዊት ባለሙያ ነሽ በርቺ::
@ethiopiatube7446
@ethiopiatube7446 3 года назад
ዋው ያምራል ያሰክራል እንዴ ቆንጆ
@EdysKitchen
@EdysKitchen 3 года назад
አዎ 😊
@marrytesfayed3968
@marrytesfayed3968 3 года назад
ዋዉ በጣም ጀግና ነሽ እናመሰግናለሁ
@bizuayehuaseffa4193
@bizuayehuaseffa4193 3 года назад
እጅሽ ይባረክ እሞክረዋለሁ ውሀ መጠጣት አስጠልቶኛልና ይሄ በዚህ ሰመር ጥሩ ይመስለኛል:: Thank you for sharing dear. 🙏👌
@haymanot3974
@haymanot3974 3 года назад
Ples drink water . For you helth
@መትዮቹዩቱቪ
@መትዮቹዩቱቪ 3 года назад
አመሰግናለው የኔ ቆንጆ አሪፍ ነው
@tesfayemebratu4610
@tesfayemebratu4610 11 месяцев назад
How to use fining agent and where can we get it in Ethiopia?
@abebtube9771
@abebtube9771 3 года назад
ዋውውውውጎበዝነሺ
@beamlakmisgana7317
@beamlakmisgana7317 2 года назад
እጅሽን ይባርከው አናናሱን የቆረጥሽበት የት እንደሚገኝ ብትጠቁሚኝ
@meazahailemariam6813
@meazahailemariam6813 3 года назад
ጥሩ ነገር ነው እናመስግናለን for sharing.,,መጀመሬያ የስራሽው ከላይ ያደረግሽው ማስተንፈሻ ጋዝ መውጫ የትነነው የገዛሽው?
@EdysKitchen
@EdysKitchen 3 года назад
Amazon lay ale link kelay comment lay ale
@demesewmereid9147
@demesewmereid9147 3 года назад
really good job! also when you explain it you look like a good teacher you are giving a lot of information thank you so mach . You are the best.,but don't you think all this suger is not healthy?
@EdysKitchen
@EdysKitchen 3 года назад
Thanks Demesew. The majority of the sugar is consumed by the yeast and is broken down into fructose and glucose, these both have a lower glycaemic impact on the body.
@eshetufikre2049
@eshetufikre2049 5 месяцев назад
እነዚህን የተለያዩ መገልገያዎች ከየት ማግኘት እንችላለን?
@birukbirus3841
@birukbirus3841 2 года назад
bayyee gariidha Biraan kee jabaadhu.sin jedha
@haregaley
@haregaley 2 года назад
I cant wait to try and test.
@tsehayedebele1383
@tsehayedebele1383 3 года назад
ዋው በጥም እናመስግናለን
@simretjima4546
@simretjima4546 3 года назад
Is there any alcohol ? Why did you call it beer? Look fermented nice to me
@metimars2518
@metimars2518 3 года назад
That ist also my question?
@EdysKitchen
@EdysKitchen 3 года назад
Yeast turns the sugar into alcohol. The answer is in the video
@gebrezemariam3846
@gebrezemariam3846 3 года назад
Wow Amazing thank you for sharing great Job 👌
@abdesta9355
@abdesta9355 3 года назад
Thank you sister 👍🏽
@ghideyb7269
@ghideyb7269 5 месяцев назад
You should peel the skin of the pineapple before putting inside the bottle for health reasons thanks.
@netsanetteshome
@netsanetteshome Год назад
ጥሩ ነው
@samueladem1158
@samueladem1158 3 года назад
በአነናሥ ዱቄት መሥራት ይቻላል እንዴ
@fantukelecha522
@fantukelecha522 3 года назад
Hi Edy, I'm very proud of you.
@EdysKitchen
@EdysKitchen 3 года назад
Thank you sis
@ABBE88911
@ABBE88911 3 года назад
ዛሬ ሰርቺዋለሁ ቅዳሜ አሳውቃለሁ ያቀንየለይ
@EdysKitchen
@EdysKitchen 3 года назад
Yay! 🤗😍👍🏾
@ABBE88911
@ABBE88911 3 года назад
@@EdysKitchen 1ኛ ነው አናመሰግናለን
@bruker129
@bruker129 3 года назад
Btaemi xbuk stah👍👌
@lulitlula4290
@lulitlula4290 3 года назад
thank you for sharing I really like it🙏🙏👍🏽👍🏽❤️❤️
@EdysKitchen
@EdysKitchen 3 года назад
Lulaye yene konjo thank you ❤️🙏
@wstube3191
@wstube3191 3 года назад
ከለር እዲኖረው ያደረገው ፓውደር አሳይኝ ውዴ
@meseretabebe
@meseretabebe Год назад
Thanks 👍
@fikirtemezmur6289
@fikirtemezmur6289 Год назад
Wow
@mesrert123
@mesrert123 3 года назад
በጣም ቆንጆ ነዉ ግን እንዳይፈነዳብኝ fridge ዉስጥ መጨመር አለብኝ? ❤
@EdysKitchen
@EdysKitchen 3 года назад
Yes
@zewdetadesse8894
@zewdetadesse8894 3 года назад
Betam Betam konjo berhi
@mimiwalaga3418
@mimiwalaga3418 3 года назад
Mashaallhh
@ክሩቤልሡራፌል
@ክሩቤልሡራፌል 3 года назад
ዋው
@seman2123
@seman2123 3 года назад
Wow! Great!
@ሀናዳዊት
@ሀናዳዊት 3 года назад
ጎበዝ
@hiwetshow3016
@hiwetshow3016 3 года назад
Btseb good 👍 👌 job
@yostinaberhe5422
@yostinaberhe5422 Год назад
❤❤wow
@ኢትዮጲያሀገሬ-ጘ9ሠ
@ኢትዮጲያሀገሬ-ጘ9ሠ 4 месяца назад
ብርዝ እና ድራፍት አያውቁም ብለሽ ነው እንዴ? የታለ ገብሱ ቢራ የሚሰራው እኮ በገብስ ነው ምነው እህቴ?
@selamlove7d
@selamlove7d 3 года назад
ዋው አሪፍ ነው ደመረሁሽ
@EdysKitchen
@EdysKitchen 3 года назад
🙏💞
@ananieyasu4323
@ananieyasu4323 3 года назад
waw gobz tbarki
@tonaeli911
@tonaeli911 3 года назад
Betam tru new serchaw eytetawt new andeya new gen yeksal yeskmtl betam new yetmchy meksat eflg selnbr
@hannahaile8701
@hannahaile8701 3 года назад
Alcohol alew(yaskral) endae?
@alemhalefom92
@alemhalefom92 2 года назад
ሙቀት ያለበት አገር ለምንኖር እደጅ ቢቆይ አይበላሽም?
@newietho5116
@newietho5116 5 месяцев назад
Wweeww
@fozitemakap1760
@fozitemakap1760 3 года назад
ሰላም
@tigistbirru4622
@tigistbirru4622 3 года назад
Betam enameseginalen
@TewabechTesfaye-r6i
@TewabechTesfaye-r6i 5 месяцев назад
Kerares alw wey ye ayer viberu yetes yegeghnal
@wadancraft2015
@wadancraft2015 3 года назад
Watching
@almazderess8971
@almazderess8971 3 года назад
👌👍
@eastafricatotheworld
@eastafricatotheworld 3 года назад
ከስኳር ፈንታ ማር መጠቀም አይቻልም
@halan9208
@halan9208 3 года назад
ቆጆነው እኔም አሰብኩት ልጠምቀው የመጀመሪያቀኔነው ለቤትሽ ጋብዠኝ ማማዬ
@EdysKitchen
@EdysKitchen 3 года назад
Welcome Eleni 🙏💞
@munamuna1698
@munamuna1698 3 года назад
Enmsgnal eht berche arfe naw
@bethelnnakuba9023
@bethelnnakuba9023 3 года назад
❤️👍
@unify9481
@unify9481 3 года назад
በጣም ግሩም ሞያ ነው እህታለም ምርጥ ዜጋ ነሽ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ ❤
@makdisome9631
@makdisome9631 3 года назад
ሰላም
@leyaleya4383
@leyaleya4383 3 года назад
አናቱላይ ያረግሽው አየር ማውጫ ግዴታ መኖር አለበት? በጣም ጎበዝ እጅሽ ይባረክ አልቀመስኩትም እንጂ
@EdysKitchen
@EdysKitchen 3 года назад
ግዴታ አይደለም
@selamawiteshetu2710
@selamawiteshetu2710 2 года назад
wey egziabhare yebarekesh betam amesegnaLehu Kechenk Awetashegn Betam Betam Amesegnalehu Yene Konjo
@tseddyethiopiawit1171
@tseddyethiopiawit1171 3 года назад
በጣም ቆንጆ ውህድ ወድጄዋለው እሞክረዋለው እጅ ይባርክ🥰🥰🥰👌👌👌
@EdysKitchen
@EdysKitchen 3 года назад
Thank you Tseddy ❤️🙏😍
@simretgebre9200
@simretgebre9200 3 года назад
ሲበዛ በጣም ባለሞያ ነሸ ! እጅሸ ይባረክ !!!
@hirutkebede1319
@hirutkebede1319 2 месяца назад
በጣም ነው ደስ የሚለው ። አድናቂሽ ነኝ
@tamratniguse1947
@tamratniguse1947 3 года назад
በጣም የሚገርም እውቀት ነው እናመሰግናለን
@dawitwk4271
@dawitwk4271 3 года назад
አገላለፅ ንጽሕና ግልጽነት everything is perfect በጣም ጎበዝ!
@EdysKitchen
@EdysKitchen 3 года назад
Thank you 🙏
@burteabera-lg6qw
@burteabera-lg6qw 22 дня назад
ጎበዝ ነሽ
@adisfikir3502
@adisfikir3502 2 года назад
ግን እስከሳምት ተዘፍዝፎ ሲቀመጥ አይሸትም ወይስ ጨማማርሺ በፍሪጂ ውስጥ አቆይተሺ ነው የምታጠሊ አብራሪልኝ🙏🙏
@尺丨卄几乃卂乇
@尺丨卄几乃卂乇 3 года назад
This is one of the best beers for summer, thanks for this amazing recipie
@EdysKitchen
@EdysKitchen 3 года назад
🙏💞
@helenabiye3073
@helenabiye3073 2 года назад
ከእርየተሻለ የበቀለ ስንዴ ብትጠቀሚ የሻለነው የመቆየት እድሉም ሠፊነው እና እንጨትጌሾ ብትጨምሪበት ልዪነው!!!!!
@almazetiho6051
@almazetiho6051 3 года назад
በእውነት በጣም ጎበዝ ነሽ👏 ❤️❤️
@nigatemulualem1772
@nigatemulualem1772 Год назад
በጣም እናመሰግናለን እኔ ለመስራት አስቤአለሁ እና ጌሽ እና ብቅል ብንጨምርበት ችግር ይኖረዋል?
@የጌጠርልጅነኝእትዮጵያዊ
እናቴ ጤጅ ጠማቅ ናት ትዝ አለኝ ሀይላንዱ ከስተመር ጠጥቶ እስከምነሱ ለቤት የምወስዱት ሀይላድ ስፈነዳ የተቀዳዉ😃😄😄😄
@emuyeyilma7752
@emuyeyilma7752 2 года назад
ቆይ ጋዝ ማውጫ የሌለንስ? ኢትዮጵያ ላለን 2 ፡ማር መጠቀም አይቻለምወይ
@forgotemail594
@forgotemail594 3 года назад
አናናሱ እራሱ ነው ቢጫ ሚሆነው እህቴችን ?
@yoyo-kz3yu
@yoyo-kz3yu 2 года назад
ላንቺ አነቱ ነው እንጂ ፎልፉሎ ፎልፉሎ አግብተሻል? Lol
@negatuaadmasu5388
@negatuaadmasu5388 3 года назад
በጣም ቆንጆ እናመሰግናለን እህታችን 🌸🌸🌸
@burteabera-lg6qw
@burteabera-lg6qw 22 дня назад
ለ1 ሊትር ለ 2,3,4 ስንት ስንት አናናስ እንጠቀም???
@Shbru-cw3zh
@Shbru-cw3zh 5 месяцев назад
ለሞያሽ አድናቂ ነኝ ድራፍት ግን ካለ ጌሾ አይሰራም
@user-ve7jg5qv2i
@user-ve7jg5qv2i 5 месяцев назад
ያንች ካለሁበት ጠርሙስ አይደልም?
@solianasulamatis1482
@solianasulamatis1482 2 года назад
enamesegnaln Yne Konjo ልክ እደ ቢራ ነጣ ያለ እንድሆን ምንድነው ምንጠቀመው?
@EdysKitchen
@EdysKitchen 2 года назад
Minim ayasfeligim video lay new bicha mimeslew enji neta yale new 💕
@bts29.
@bts29. 2 года назад
በጣም ጥሩና ቀላል ነው ግን ጋዝ ማውጫው የት ይገኛል
@mesfinmkonn6367
@mesfinmkonn6367 3 года назад
በጣም አሪፍ ነው ግን ኩላሊት አይነካም እርሾ
@metayou5653
@metayou5653 9 месяцев назад
Well you warned us about the glass bottles but make a clear solution and tell us pls cuz glasses are classic 😅
@reyan5586
@reyan5586 3 года назад
ያሰክራል ግን 😜
@داريندارين-د9ط
@داريندارين-د9ط 2 года назад
አንችን አይቸ ሰርቸ ኮመጠጠ🙄🙄🙄🙄🙄🙄🙄🙄
@ደግነትለራስነው-ቨ2ጐ
መልክ ስጠኝ እንጂ ሞያ ከጎረቤት እማራለሁ አሉ አናናስ ሱኳር እርሾ የሚገርም እኮ ነው😂😂😂ግን የእቃው ነገር አስቸጋሪ ነው ይፈነዳ ይሆናል በማንኛውም እቃ ማድረግ ይቻላል እንደ ለምሳሌ 5ሊትሩ የዘይት እቃ መሆን ይችላል ወይስ አይቻልም በተረፈ እናመሰግናለን❤
@amsaleabera4193
@amsaleabera4193 2 года назад
በጣም ምርጥ ለጤና ተመራጭ እጅግ ይባረክ
@angelofranko3266
@angelofranko3266 3 года назад
እርሾ ውሃና ስኳር ብቻውንም ብትከድኑት ውጤቱ አንድ ዓይነት ነው ግን ለጤንነት በጣም ከሚጠበቀው በላይ ጎጂነው። ብዙ ግዜ እሄንነገር ተጠቅምያለው ግን በጣም ጎድቶኛል ኩሊቴ አንዷ ከስራ ውጭ ሆናለች አንዷም በጣም ተጎድታለች የአይሙሮ መዛናባትም ያስከትላል ። እባካችሁ እሄነገር ይቅርባችሁ። ሻዕብያዎች የኤርትራ ጦር EPLF ድሮ በረሃ እያለ እሱን ነበር እንደመዝናኛ እሚጠቀሙት በአሁኑ ግዜግን ፍጹም አይጠቀሙበትም። በበረሃው ጉዞአቸውም ድሙድሙ የሚል ስም አውጥተዉለት ነበር።
@astersamuel5314
@astersamuel5314 3 года назад
Looks great. But we can't use ice cube for beer.
@metayou5653
@metayou5653 8 месяцев назад
I tried it,Mine turns jelly after 2 days why is it
Далее
CORTE DE CABELO RADICAL
00:59
Просмотров 2 млн
Qalpoq - Amakivachcha (hajviy ko'rsatuv)
41:44
Просмотров 240 тыс.
🍍 Tepache - Pineapple "Beer" Recipe
6:05
Просмотров 136 тыс.
CORTE DE CABELO RADICAL
00:59
Просмотров 2 млн