Тёмный

Qin Leboch (ቅን ልቦች) | ባርችን ድንገት ያስለቀሰ አስደንጋጭ አጋጣሚ! “በቃ አልቀረፅም” 

Qin Liboch
Подписаться 531 тыс.
Просмотров 555 тыс.
50% 1

“Qin Leboch”, literary translated as “Kind Hearts”, is a hidden camera TV show that intends to explore the real responses of the society in real situations of conflict, illegal activities or incidents of susceptibilities. Each program features actors acting out scenes of conflict or illegal activity in public settings while hidden cameras record the scene, and the focus is on whether or not bystanders intervene, and how. As it is designed to promote positive behavior and good go-getters, it also features a studio segment to endorse constructive comments and postings on social media, and reward a certain amount of money.
******************************************************
(Let’s Use Social Media for Positive Impact! ) ማህበራዊ ሚዲያዎችን ለበጎ ነገር እንጠቀም!
******************************************************
Buy a product here and help Muday Charity Association
******************************************************
teespring.com/Qin-leb-tube?ut...
********************************************************************
========FOLLOW US=======
Telegram:- t.me/joinchat/AAAAAFX-iEVF4cT...
RU-vid:- / @qinliboch
Facebook:- / qinlebochtvandradio
Website: www.bogastube.net/
Unauthorized use, distribution, and re-upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2019 Qin Leboch “ቅን ልቦች”

Развлечения

Опубликовано:

 

24 июн 2021

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 1,1 тыс.   
@taibataiba.youtube4045
@taibataiba.youtube4045 2 года назад
እልልልል የምር ዛሬ በጣም ደስ ብሎኛል የሳኡድ እስረኞች ዛሬ በረራ ጀምረዋል እንደኔ ደስስስ ያለዉ ብቻ be like ግለፁልኝ
@semiraahohdder3100
@semiraahohdder3100 2 года назад
እኔም ደስ በሉኝለ እንኳን አብሮ ደስ ያለን
@user-eh4bp9pj2w
@user-eh4bp9pj2w 2 года назад
እልልልልልልልልልልል እንኳን አብሮ ደስ አለን 🥰🥰🥰
@user-ng9vm4sg8v
@user-ng9vm4sg8v 2 года назад
ጨርሰው ይግቡልን እልልልልልልልልልል እሰይ ደስ ብሎኛል
@Tefetawit.12.21
@Tefetawit.12.21 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላል
@user-bl1rl8hp2e
@user-bl1rl8hp2e 2 года назад
እልልልልልል ዋው ደስሲል
@nanishow-6604
@nanishow-6604 2 года назад
የፍፅዬ ሚስት እኮ በቃ ሴት ናት ስወዳት እርጋታዋ ሰዋዊ ባህሪዋ ፍፄ ሽልማትህ ነች💝
@emteemte3985
@emteemte3985 2 года назад
wudd dembegnochachn chanalachn subscribe bemadreg beteseb hunochu buzu tmrt mtagegnubet program alen ena wede betachin gbu!!! enamesegnalen
@zgetahun
@zgetahun 2 года назад
Yes, ergatawa...
@aidaadanetekle2768
@aidaadanetekle2768 2 года назад
Omg
@khdhhehhyyyh8581
@khdhhehhyyyh8581 2 года назад
የኔ:ማር:ኦፍፍፍፍ
@user-qw4ip5dk5o
@user-qw4ip5dk5o 2 года назад
@@emteemte3985 ⁴4
@user-fx4sg5jm8j
@user-fx4sg5jm8j 2 года назад
ደስታየ ወደር አጣ ለአመታት እስር ቤት የነበሩት ወገኖቻችን ወደናት ሀገራችን እደገበ ተፈቀደላቸው ክብር ምስጋና ለድግል ማርያም ልጅ ለእየሱስ ክርስቶስ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-jj3rf8zg9j
@user-jj3rf8zg9j 2 года назад
አሜን
@konjitethiopia310
@konjitethiopia310 2 года назад
Amen Amen Amen🙏
@yeshevgzewed5794
@yeshevgzewed5794 2 года назад
Basterebbe.seyehon
@user-fx4sg5jm8j
@user-fx4sg5jm8j 2 года назад
@@yeshevgzewed5794 አልገባኝም ማማ
@habeletube9474
@habeletube9474 2 года назад
እውይ እግዚአብሔር ይመስገን
@msfamilytubeethiopia4247
@msfamilytubeethiopia4247 2 года назад
ፀጋ የኔ ውድ በጣም ነው ምወድሽ አቤት ትዕግስት አሰቃዩሽ የሰው ክብር የገባሽ ነሽ
@ramadantube
@ramadantube 2 года назад
ሳውድ እስር ቤት ያላችሁ እንኳን ደስስስ አላችሁ በረራ ዛሬ ሌሊት ይጀምራል አልሀምዱሊላህ
@lylaa1920
@lylaa1920 2 года назад
Allhumderila
@user-zw2fr7mf6o
@user-zw2fr7mf6o 2 года назад
እንዛመድ በቅንንነት
@Ethiopia.143
@Ethiopia.143 2 года назад
የእኔ እናት እውነት እኔንም አስለቀሽኝ እስኪ እንደ እኔ አልቅሳ ያስለቀሰችው እጅ ወደላይ 🙋‍♀️
@user-or3wh4rb1h
@user-or3wh4rb1h 2 года назад
እረእኔም እባየ ወረደ
@kababoushfilik5205
@kababoushfilik5205 2 года назад
qoyi gana jemiralo alyihoma
@user-ee2wu5jl3w
@user-ee2wu5jl3w 2 года назад
ማነው ዛሬ እደኔ ደስ ያለው እስረኞ ወደ ሀገራቸው መብረር ጀመሩ
@user-cy1ib3rt2h
@user-cy1ib3rt2h 2 года назад
እንኳን ደስአላቹ ለተጨነቃቹ በሳውዲ ወገኖቼ እሁድ በረራይጀምራል ዋው ተውአታስለቅሱዋት እኔም አስለቀሳቹ 🥰🥰
@merilove1135
@merilove1135 2 года назад
Any time Ethiopia 💪😜🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@user-zw2fr7mf6o
@user-zw2fr7mf6o 2 года назад
እንዛመድበቅንንነት
@hdhdjejr9309
@hdhdjejr9309 2 года назад
መልካም ርህሩ ሴት አንዳቺ አይነቷን ያብዛልን 🙏
@meseretdibisa5311
@meseretdibisa5311 2 года назад
ውይይ ፍፄ በናትህ ሰው የሆነች ሴት ናት ሚስትህ እድለኛነህ እግዚያብሔርን አመስግን በጣም በጣም እድለኛነህ የኔ ቆንጆ ውድድድድድድድ ነው የማደርግሽ
@user-vp8ln3ds2b
@user-vp8ln3ds2b 2 года назад
የሴትነት ብሎም የሰውነት ጥግ ናችሁ ፀጋና ፍፄ ሰላማችሁ ብዝዝት ይበልልኝ መልካምነትን ከናተ እየተማርነው💓😍💓
@tesfayeasmamaw9078
@tesfayeasmamaw9078 2 года назад
እጅግ በጣም በጣም ደግ ሰው ነሽ!!! እንዳንቺ ዓይነት ሰው ይብዛልን ተባረኪ
@sifan2451
@sifan2451 2 года назад
እውነት ፍፄ እድለኛ ነህ ሚስትህ ዋው በምን ልግለፃት ቃል የለኝም እድሜሽ ይርዘም
@tube-pw6np
@tube-pw6np 2 года назад
ፀጊ መልካም ሰው ነሽ የምር አሳዘንሺኝ ❤
@user-zw2fr7mf6o
@user-zw2fr7mf6o 2 года назад
እንዛመድበቅንንነት
@burteskitchen5046
@burteskitchen5046 2 года назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-BpdAybT-ZU4.html
@susutube360
@susutube360 2 года назад
እርቦኛል ትንሺ ቆይተን እንቀርፂ🥺😂ሚስኪን ፍፄ የስራህን ይስጥህ🥺ባርች ሚስኪን ናት ሲጠና 🤣🥰
@rukeyawollo675
@rukeyawollo675 2 года назад
ደምሪኝ እህቴ
@user-me6mm5bn3q
@user-me6mm5bn3q 2 года назад
እኔምታሣዝናለች
@Nejat197
@Nejat197 2 года назад
ሚስኪንንን
@tagistwnadwasen6677
@tagistwnadwasen6677 2 года назад
@@Nejat197 ፅጊ መልካምነች ከይቅርታጋ አንድምቀን ቅንልቦችላይ ስለኢትዩጲያ ስላምምይሀን ምንስትል ስምቸም አላቅም አሜርካን ስለሆነችነው ግራይገባል ፍፃም። ጥሩስው መልካምስውነው ከሱብዙ እጠብቃለሁ ስላማችሁይብዛ ብሉ ሲጨርስ ያንተም ይብዛ አሁንግን ስለሀገርግድ አይስጥውም እንግድህ ይቅርታ ስለማደንቅ ቅርብሉኝነው
@burteskitchen5046
@burteskitchen5046 2 года назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-BpdAybT-ZU4.html
@user-ht1rm9cs4k
@user-ht1rm9cs4k 2 года назад
እማይሆን ነገር ለምን ትሰራላችሁ ግን መልካም ነገር ብትመኙ ምን አለበት በፈጠራችሁ ኤጭ አታስለቅሱዋት በናታችሁ ፍፄ መልካም ነገር ተመኙ ለዛውም ባሜሪካ ኑሮ እንኩዋን አስመስለን ፀልየንና ለምነንም እኮ መጥፎ ነገሮች ይበዛሉ በሂወታችን ውስጥ በቸርነቱ ነው የምንኖርው
@amnayosef1239
@amnayosef1239 2 года назад
Tkklnasha
@sirgutamera4806
@sirgutamera4806 2 года назад
በቸርነቱ አለን እንደሰው ሳይሆን
@addis2675
@addis2675 2 года назад
በጣም ትግስተኛ ነሽ እህቴ።
@tirualemeyihunatube344
@tirualemeyihunatube344 2 года назад
ፍፀ እና ፀጋ እንደናተ መልካም ሰው ይብዛልን ትዳራችውን ይባርክላችው ልጆችውን ታሳድግላችው እግዚአብሔር በጥበቡ
@tesfumekitzewde5080
@tesfumekitzewde5080 2 года назад
ቃላት የለኝም!!እናት ነሽ ባርች!! ኢትዮጵያዊ ልብ ነው የላት!!
@samriberhnu9051
@samriberhnu9051 2 года назад
በእዉነት በጣም ነው ያስለቀሽኝ ምን ዓይነት የተባረክሽ ሴት ነሽ በእውነት እኔ ኮሜንት ማድረግ አልወድም ግን አንጀቴን በላሽው አጠገቤ ሆነሽ እቅፍ ባደርግሽ ብዬ አሰብኩ ሆድ ባሰኝ አልቻልኩም እግዚአብሔር ሁሌም ደስተኛ ያርግሽ እግዚአብሔር እጆችሽን በጥበብ እና በሞገስ ያሳድጋችሁ
@user-bp3ii2mu2v
@user-bp3ii2mu2v 2 года назад
ይህችን ኮሜንት የምታነቡ ሁሉ ሀሳባቸሁን ይሙላላችሁ
@desta2673
@desta2673 2 года назад
አሚንንንን ያረብ
@user-il3xp8nb1p
@user-il3xp8nb1p 2 года назад
እርቦኛን የኔ እናት አሳዘነችኝ
@gelnat1445
@gelnat1445 Год назад
Amazing! Big respect for your wife, may almighty God bless this family.
@tigisttadesse1447
@tigisttadesse1447 2 года назад
የኔ ቆንጆ እርቦኛል አለች 😍😍😍 አከበርኩሽ የኔቆንጆ
@aaliyahosman6740
@aaliyahosman6740 2 года назад
ያኔ ቆንጆ ሰለስበው አስለቀሽኝ የኔ ማር ስወድሽ። ኡ ፍፍፍፍፍፍፍፍ
@bettytube9023
@bettytube9023 2 года назад
Ewnta enem
@user-sm6qk7ux1c
@user-sm6qk7ux1c 2 года назад
የኔ ፍልቅልቅ🇪🇹🇪🇹🇪🇹😭😭😭💕 ሲታምር በረችችች💕💕😭እማይበጂሽ ያልቅስ
@ethiopianforlife9773
@ethiopianforlife9773 2 года назад
I am so sorry you made me cry 😭 my sweet heart my Allah bless you and protect you with your beautiful family ❤️
@user-pw6ho3fs8i
@user-pw6ho3fs8i 2 года назад
የኔ እናት ማርያምን አንጀቴን ነው የበለሽው ፀጉዬ❤
@selamalemetu7254
@selamalemetu7254 2 года назад
ውይ ፍፄ ግን የምር እንደዚህ እንዳስለቀስካት ኣትቀርም ቀን ጠብቅ ማማየ ኣንችም ኣንድ ቀን ስሪለት እሽ
@user-sy2ks7cm2p
@user-sy2ks7cm2p 2 года назад
እኔም እስማማለሁ
@gentegente3000
@gentegente3000 2 года назад
🤔🤔🤔🤔💃
@burteskitchen5046
@burteskitchen5046 2 года назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-BpdAybT-ZU4.html
@ayimenseidthedamisours856
@ayimenseidthedamisours856 2 года назад
የቅን ልቦች ተመልካቾች ፈጣይ ይጠብቃችሁ የሳኡዲ እስረኞችን በፀሎት በዱዓችሁ አስቧቸው🇪🇹🙏
@user-be3im6im8m
@user-be3im6im8m 2 года назад
ፀጋዬ የኔ ውድ ስወድሽ!!! እውነት ለመናገር ፍፄ በጣም ታድለሀል ፀጊ የእግዚአብሔር ስጦታህ ናት ፀባይ ሁሉ ነገር ተሰቷታል
@blenayene8296
@blenayene8296 2 года назад
ድምጽሽ በጣም ያምራል ባርች
@eteneshyegetabicha3598
@eteneshyegetabicha3598 2 года назад
እርቦኛል አላለችም አስለቀስሽኝ ጌታን😭😭
@biniyamnegatubina273
@biniyamnegatubina273 2 года назад
🥰🥰 ደሰ ስትል የፍፄ ሚሰት 🙏🙏 አቦ ልደትዬ የተባረከ የኖሮ ህይወት ይኑራቹ
@mikayaz8559
@mikayaz8559 2 года назад
በጣም ተናድጄባት ነበር ! ጎበዝ!!
@maragg6457
@maragg6457 2 года назад
የኔ ንግስት እግዚአብሔር የልጆችሽን መልካም ነገር ያሳይሽ
@LoveLove-bp6dp
@LoveLove-bp6dp 2 года назад
የሴትነት ጥግ የፍፄ ሚስት ጋር ሂዱ እፍፍፍፍ በቃ ምንም አይገልፅሽ ብቻ ሴት ነሽ
@user-wn3ch9xi5v
@user-wn3ch9xi5v 2 года назад
የኔ እባ ይፍሰስ እኔም ሳላውቅ ደሜን አፍልታው ነበርርርርር አይዞሽ የኔ ትሁት ማልቀስሽ ደግሞ
@fahizafahiza6249
@fahizafahiza6249 2 года назад
ኡፍፍፍ እኔምአላቀድኩ አብሬ ፀጋዬ የኔእሩሩ ኑሪልኝ
@user-qc1lw7ej7f
@user-qc1lw7ej7f 2 года назад
እርቦኛል ቀረፃው ይቅር አለች ። የጭንቀቷ ብዛት አሳቀችኝ 😂😂😂ምስኪን የኔ ማር😍
@samriwtkidanie6429
@samriwtkidanie6429 2 года назад
Oh Barchye, you made me 😭 you are so humble and polite😍😍😘
@user-hh4sd5he1p
@user-hh4sd5he1p 2 года назад
የእኔ እናንተ በጣም ነው ያሳዘነችኝ የኔ የዋህ😢
@avoletube4319
@avoletube4319 2 года назад
የእዉነት ሰዉ ማለት እንዲህ ነዉ ፍፄ ፀዲን ተንከባከብ እንቁህ ነች ለሰዉ ማሰብ እንዲህ ነዉ ይመችህ አቦ ፀዲ የእዉነት ሰዉ ነሽ እህቴ
@Samirebm
@Samirebm 2 года назад
የኔ ቆንጆ አስለቀሱሽ ሠላማችሁ ይብዛልኝ
@user-wl9ch6zx1e
@user-wl9ch6zx1e 2 года назад
የኔ ምስኪን አቤት ልብ ልክ እንደፍጼ ለሰው ታስቢያለሽ እርቦኛል አላለችም ከጭንቀቷ የተነሳ ውይ እንዴት አሳዘንሽኝ
@goldengirl7934
@goldengirl7934 2 года назад
She has amazing heart❤️
@samuraiadisabab9260
@samuraiadisabab9260 2 года назад
😗😇
@asnabelayneh7228
@asnabelayneh7228 2 года назад
አንቺ እንዲህ ትጨክኛለሽ ጥሩ ጥያቄ ነው ዘበራረቀችብሽ እጅግ በጣም የሚያሳዝን ነገር ነው ምን መረጋጋት አለ የስራችሁን ይስጣችሁ ባሪችን እንዲህ ታስለቅሷታላችሁ ምህረት ያድርግላችሁ ብላችሁ ብላችሁ እብደት ትመኛላችሁ
@aminam7957
@aminam7957 2 года назад
የኔ ቆንጆ ፈጣሪ ይጨምርልሽ መልካም ሴት ውበት ከፀባይጋ ያደለሽ ሰላምሽ ይብዛ
@fafisirajnani2486
@fafisirajnani2486 2 года назад
አቤት ትግስት ፍፄ ተከባክበክ ያዛት የኔ ወድም በዚህ ሰአት እደዚች አይነት ሚስት ማግኝት ማለት ሎቶሪ እደደረሰክ ቁጠረዉ አባቴ
@sunlight1466
@sunlight1466 2 года назад
Btm
@user-zw2fr7mf6o
@user-zw2fr7mf6o 2 года назад
@@sunlight1466 እንዛመድ በቅንንነት
@jaja-ln1hl
@jaja-ln1hl 2 года назад
ፀጊየ የኔ ማር መልካም ሴት ሁለት መልካም ሰወች በትዳር ሲኖሩ ደስ ስሉ ዋው 😍💔💔
@SaraSara-kc8lt
@SaraSara-kc8lt 2 года назад
ባርችዬ የኔ ቆጆ እኳን ደናመጣሽ በጣምነው የምወድሽ ፍፄ መልካም ሰው እዴትናቹ ልጆችሽ ደናናቸው በጣሪ ያሳድግላቹ ፍቅር ያብዛላቹ
@akmalsharfa7669
@akmalsharfa7669 2 года назад
ዋው ስወዳት የፍፅሜ ሚስት ናት እንዴ እኔ እኮ ኮሜት ላይ አይቼ ነው እኮ በጣም ደስ ብሎኛል ፍፅሜ ከነ ሚስትህ ከስራም ባደረቦችህ ሁላችውንም ክበሩልን እውነትም ቅን ልቦች እናንተ ናችሁ እኔ ምስክራችሁ ነኝ
@tigistwerku7519
@tigistwerku7519 2 года назад
የኔማር ርቦኛል በቃ አለች እውነት ከልብሽ ሰው ነሽ ባርችዬ
@healthyfoodlover1124
@healthyfoodlover1124 2 года назад
እናትየ እኔም አስለቀሽኝ እውነትም ቅን ልብ❤🥰❤
@birtukana8296
@birtukana8296 2 года назад
May Allah protect you sister you have good Heart ❤❤
@nbvvbbvfnnnnghh6943
@nbvvbbvfnnnnghh6943 2 года назад
ወየኔ ባርች የኔ ቆንጆ በጣም ተለወጥሽ ባንዴ እር ለወፍራሞች መላ በያቸው
@dawitgizaw5379
@dawitgizaw5379 2 года назад
What a beautiful and kind heart. Stay Blessed
@hawigirma4982
@hawigirma4982 2 года назад
የኔ ሚስክኒ በጣም አሳዘንሺኝ የኔ ቆንጆ ፈፀ የስራህን ይስጥህ
@samirazuber6779
@samirazuber6779 2 года назад
የኔናት ፍፅዬ ተከባከባት ደስ የምትል ሚስት አለችክ መልካም ሰው ነች ፈጣሪክም አመስግን አቺም አመስግኚ ውዶቼ ውድድድ
@firehiwotrohma9453
@firehiwotrohma9453 2 года назад
Barcheya yanakonjo we love you bless more
@mariemaria5441
@mariemaria5441 2 года назад
የኔ ቆንጆ እርቦኛል አለች 🥺🥺ደሞ ከስተሻል ፀጉርሽም አድጓል 🥰🥰
@sebeleyameme8336
@sebeleyameme8336 2 года назад
ይቅር ይበላችሁ
@user-ud2ns9ej7y
@user-ud2ns9ej7y 2 года назад
ኡፍፍፍፍ ሴት ልጅ እንደዚህ ትዕግስተኛ ስትሆን ደስስስ ይለኛል እውነት ትእግስቷ
@sewargeyenealgne1892
@sewargeyenealgne1892 2 года назад
ጸጊ የኔ የዋህ አስለቀስሽኝ ማማየ ልጆችሽን እመ አምላክ ታሳድግልሽ የስራው ባሃሪ ነው አለች ይመችሽ
@shafibeshir8258
@shafibeshir8258 2 года назад
ወኔ ፀጋ እውነትም ፀጋነሽ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ የሀገሬ ልጆች
@yelfwagayelfwaga718
@yelfwagayelfwaga718 2 года назад
ርቦኛል አለች ቢጨንቃት ባርየ 😂😂😂😂🥰
@user-me6mm5bn3q
@user-me6mm5bn3q 2 года назад
ምሥኪን
@kedstettube6712
@kedstettube6712 2 года назад
ወይኔ ፍጼ 😌ጸጊየ የኔ ብብ ደርባባየ ሰወድሽ♥♥♥ግን አችግን በደብ ሲሪለት
@HanaHana-sh7qx
@HanaHana-sh7qx 2 года назад
Yana hoda bashea
@samrawitmesfin6912
@samrawitmesfin6912 2 года назад
Tsegiyeee yene enattt are mn largsh getan endet endenwedshkoooo ❤️❤️❤️
@hirutsubscr9312
@hirutsubscr9312 2 года назад
የኔ እናት ርቦኛል የልጆች እናት😥😥😥😥😥😢😢😢😢😢😢😢💚💛💓 ኑሩልኝ የኔ መልካሞች😘😍😘
@user-xh8rf6ve5b
@user-xh8rf6ve5b 2 года назад
የኔ ቅን ፀጋዬ አንች እራስሽ ቅን መልካም ሰው ነሽ ስወድሽ እኮ🙏😍😍😍😍❤
@lidyateferi8790
@lidyateferi8790 2 года назад
የኔ እናት የኔ መልካም እግዚአብሔር ይጠብቅሽ
@akmalsharfa7669
@akmalsharfa7669 2 года назад
ሃይ ምርጦቻችን ምንም ነገር ብትሰሩ በጣም ያምርባችዋል እንወዳችዋለን ክበሩልን ብለናል
@esakabraham4380
@esakabraham4380 2 года назад
ባርቺ ብጣዕሚ እየ ዘድንቀኪ ማለት እቲ ትሕትናኪ እዩ ዘርአየኒ ብኸምዚ ቀጽልዮ
@mulutesfayetube3254
@mulutesfayetube3254 2 года назад
ባርችዬ አንቺ ስመጪ ብቻ ነዉ እምመጣዉ የምንወድሽ ደሞ እምር ብሎብሻል የኔ የዋህ 😍😍😍
@lijheni4291MisganewTadewos
@lijheni4291MisganewTadewos 2 года назад
What a prank!!!!! ባርቺ ግን የምር መልካም ሴት ነሽ፣ God bles you more and more, Good job keep it up!
@azebabebe3702
@azebabebe3702 2 года назад
ፍፄ ምርጥሰዉ ተባርክ
@eiyutube1154
@eiyutube1154 2 года назад
እንኳን ደህና መጣችሁ ቅን ልቦች እልልልልል ዛሬ የሳዑዲ እስር ቤት ያሉት ወገኖቻችን በረራ ሊጀምሩ ነው በጣም ነው ደስ ያለኝ ተመስገን ሁሉም እንደሚገቡ ተስፋ አደርጋለሁ
@lema9174
@lema9174 2 года назад
ፍጼ፣ጠፍታብን፣ብቅ፣ብትል፣ታስለቅሳት የኔ፣ገራገር፣ልጆችህ፣ሰላም፣በልልኝ
@kalt5646
@kalt5646 2 года назад
ሲገርም ፀጊ መሰላቸት እንኳን አልታየብሽም የኔ ትሁት ፈጣሪ ይባርክሽ
@amanuelgetaneh1222
@amanuelgetaneh1222 2 года назад
ስታለቅስ አሳዘነችኝ ❤️❤️
@netsanetabagissa1464
@netsanetabagissa1464 2 года назад
ፊፀ ምን ነው እንደዝህ ፔራንክ መሆኑን እያወኩ ፀገ ስታለቅስ አይቸ አስለቀሰችኝ
@mihrettola9647
@mihrettola9647 2 года назад
ፀጊ ትንሽ ቆይተን እንቅረፅ ፍፄ ለምን ? ፀጊ እርቦኛል 🤣🤣🤣 💝💝
@user-zw2fr7mf6o
@user-zw2fr7mf6o 2 года назад
እንዛመድበቅንንነት
@user-yw7dc5wl2u
@user-yw7dc5wl2u 2 года назад
ኡፍ የኔ መልካም አልቅሰሽ አስለቀሽኝ ያንቺን መልካምነት ለኛም ያድለን
@newsalam1633
@newsalam1633 2 года назад
የኔ ቆጆ በጣም ታምራላቺሁ ስታለቅሺ በጣም ትለያለሺ አላህ እድሜና ጤና ይስጥሺ እኔ ሱመያ ከደሴ
@user-pc9eo7wh2d
@user-pc9eo7wh2d 2 года назад
ፀጋየ የኔ ቆንጆ ፈጣሪ ይጠብቅሽ ማማየ እውድሻለሁ ፍፄ ግን እንደዚህ አይነት ፕራክ ይቅርብህ እንዴ ማማይ አስቃዩሽ አደል
@meriamwusie4346
@meriamwusie4346 2 года назад
የኔ ቆንጆ በጣም ቀንሰሻል
@kababoushfilik5205
@kababoushfilik5205 2 года назад
ya min honanawu 😍
@Haymitube605
@Haymitube605 2 года назад
@@kababoushfilik5205 sport new
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 2 года назад
ውይ የኔ ደግ ስታሳዝኚ በጣም ስስ ልብ ነሽ ደግ ሴት ፕራንክ ብሎ ነገር አምሮብሻል ደግሞ ለዚህ ነው የጠፋሽው ተባረኪ
@haydarjirra1994
@haydarjirra1994 2 года назад
Wow amazing 😮
@user-ld1sf5ko3i
@user-ld1sf5ko3i 2 года назад
ወይኔ አሳዘነችኝ ረቦኛል ስትል እባየ መጣ
@rukeyawollo675
@rukeyawollo675 2 года назад
ደምሪኝ እህቴ
@user-zw2fr7mf6o
@user-zw2fr7mf6o 2 года назад
@@rukeyawollo675 እንዛመድበቅንንነት
@user-zw2fr7mf6o
@user-zw2fr7mf6o 2 года назад
ደምሪኝ እህት
@musegezahegn1703
@musegezahegn1703 2 года назад
Aufff. So like
@godolyas6410
@godolyas6410 2 года назад
እፍፍፍፍፍ እኔንም አስለቀሽኝ ባርችዬ ቢጨንቃት እርቦኛን አለች😭😭😭💔ፍጼ የስራህን ይስጥህ እፍፍፍ
@mayamelaku6768
@mayamelaku6768 2 года назад
ዉይ ፀግዬ የኔ ደርባባ የምር ሰው ነሽ ውስጧ አልቻለም 🥰😘
@genetmitchem6203
@genetmitchem6203 2 года назад
Yene konjo so innocent heart ❤️
@user-rm3in7ug4z
@user-rm3in7ug4z 2 года назад
የኔ ቆንጆ እንባሽ እንደኔ ቅርብ ነው💔💔
@bettyshaki1123
@bettyshaki1123 2 года назад
ውይ ፀጋዬ ስታሳዝኝ❤ እኔ እራሴ ልጅታ ደሜን አፍልታኝ ነበር .. ብታለቅሽም አይፈረድብሽም
@user-ti8iu7pr8x
@user-ti8iu7pr8x 2 года назад
ሀሀሀ
@loveforever3031
@loveforever3031 2 года назад
Kkkkkkkk omg you guys killing me 😂😂😂😂😂😂
@marthawasihun1719
@marthawasihun1719 2 года назад
U guys makes me cried
@naeemanaeema2988
@naeemanaeema2988 2 года назад
ፀጊ ስትስቅ ነው እጂ ስታለቅስ አልወድም ፍፄ ስነስረአት
@gentegente3000
@gentegente3000 2 года назад
😂😂😂😂
@user-ti8iu7pr8x
@user-ti8iu7pr8x 2 года назад
የኔ ውድ
@ethiopiahagera5623
@ethiopiahagera5623 2 года назад
ባርች ስስ ልብ አለሽ በጣም አዛኝ እና ርሁሩህ ነሽ አልቅሰሽ እኔንም አስለቀስሽኝ:: ፍፄ ግን ቀንህን ጠብቅ::
@makushatube2885
@makushatube2885 2 года назад
She is so humble
@danieltesfaye4508
@danieltesfaye4508 2 года назад
በጣም እኔም አዘንኩኝ አይዞሽ ቆንጅዬ የሰው ጥግ ነሽ
Далее
КАК Я ЖИВУ БЕЗ ДЕВУШКИ!
25:30
Просмотров 943 тыс.
РЖАВАЯ МОЛОДОСТЬ. ДЕВЯТКА
33:56
Просмотров 613 тыс.
Умная кошка
0:20
Просмотров 7 млн