Тёмный

Qualities of Good Waitress/Waiter(የጥሩ አስተናጋጅ ባህርያት)! አስተናጋጅ ምን አይነት ዕውቀት፣ክህሎት፣ባህርይ እንዲኖረው/ራት ይጠበቃል? 

Ethio-Hospitality
Подписаться 1 тыс.
Просмотров 347
50% 1

ለቀጣሪዎችም
ለተቀጣሪዎችም ሊያውቁት የሚገባ!
የመስተንግዶ ስራ የታዘዘውን ምግብ እና መጠጥ አምጥቶ ከማቅረብ የዘለለ ሙያ ነው። አንድ የሆስፒታሊቲ ተቋም(ሆቴል፣ካፌ፣ሪስቶራንት፣ባር፣ሪዞርት...ወይንም ሌላ ተዛማጅ) እንግዶቹ እንዲበዙለት ትርፋማ እንዲሆን ከፈለገ አንዱ እና ዋናው ተግባር ለስራው በዕውቀት በክህሎት እና በስራው ስነ-ምግባር ብቁ የሆኑ የምግብ እና መጠጥ አስተናጋጆችን መቅጠር ነው። በሌላ በኩል ደግሞ የምግብ እና መጠጥ መስተንግዶ ሙያ ላይ ሰልጥኖም ይሁን በልምድ የሚሰራ ሰው በዚህ ቪዲዮ የተካተቱት 11 ባህርያት ሊኖርት ቢችል ውጤታማ እና ተወዳዳሪ ሆኖ መቀጠል እና በሙያው ማደግ ይችላል።

Опубликовано:

 

12 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 2   
@tewodros7king2440
@tewodros7king2440 Месяц назад
አቀራረብህ አሪፍ ነው ቀጥልበት። እስቲ በጣም አሪፍ እና ጥሩ የሚከፍል ሆቴል ጠቁመኝ በተለይ ቲፕ የግል የሆነ 4 ወይም 5 ስታር ። እኔ አሁን 4 ላይ ነኝ
Далее