Тёмный
No video :(

Rahel Getu - Alguaguam | አልጓጓም - New Ethiopian Music 2019 (Official Video) 

Hope Music Ethiopia
Подписаться 3 млн
Просмотров 7 млн
50% 1

Ethiopian Music : Rahel Getu | ራሄል ጌቱ - Alguaguam | አልጓጓም - New Ethiopian Music 2019 (Official Video)
Google+ : plus.google.co...
Facebook : / hopemusicethiopia
Instagram : / hope_music_ethiopia
Twitter : / hopemusicent
Subscribe: / hoplessable
Check Out New Ethiopian Musics, Ethiopian Comedy and More Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: goo.gl/vdthqb
#HopeMusic #EthiopianMusic #Ethiopia
unauthorised use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2019 Hope Entertainment

Опубликовано:

 

24 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 3,7 тыс.   
@user-bu2qi6bz8f
@user-bu2qi6bz8f 5 лет назад
እኔን የሚያጓጓኝ የሀገሬ ሰላም ብቻ ነው ኢትዮጵያ ሰላም ያድርግልን በርች ሪች💚💛💝
@rosebirhan949
@rosebirhan949 5 лет назад
❤❤❤❤
@eduyedngllij9166
@eduyedngllij9166 5 лет назад
Amen
@halimanega7662
@halimanega7662 5 лет назад
ትክክል
@habtamuchaklie1719
@habtamuchaklie1719 5 лет назад
Betam lik bleshal
@annitahmurage2768
@annitahmurage2768 5 лет назад
Amen 😍
@ferehannebu3861
@ferehannebu3861 3 года назад
ይሄን ዘፈን የሚወድ እስቲ በላይክ አሳዩኝ
@user-rh6li1br3k
@user-rh6li1br3k 5 лет назад
እኔን የሚያጓጓኝ የሀገሬ ሰላም ነው ❤💚💛 ኢትዮጵያ ለዘላለም ትሳቅ ሃገራችንን ሰላም ያድርግልን
@yostinayetutu7010
@yostinayetutu7010 5 лет назад
እኔም
@pate840
@pate840 5 лет назад
ጎበዝ አሁን የሚደነቅ ነገር አነበብን ተባረኪ።
@user-rh6li1br3k
@user-rh6li1br3k 5 лет назад
የሀገር ሰላም መሆን የህዝብን ሰላም ያሰፍናልና ሁሌም ኢትዮጵያ ሰላም እንድትሆን ፆለቴ ነው ሁላችንም ለሀገራችንና ለህዝቦቿ ፆለት እናድርግላት ኢትዮጵያ እናት ሀገራችንን ፈጣሪ ይጠብቅልን 💚💛❤ በስዴት አለም የምንገኝ እህት ወንድሞቼ በሰላም ለሀገራችን ያብቃን አሜን....
@gogogogo742
@gogogogo742 4 года назад
አሜን
@bazawitkassahun3184
@bazawitkassahun3184 3 года назад
እኔም
@Imx3STEELhere
@Imx3STEELhere 4 года назад
Rahel Getu has one of the best voices in Amharic music period!🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@fre43
@fre43 5 лет назад
ማነው እንደኔ በዓልን ከቤተሰብ ጋር ማክበር የናፈቀው አዲሱ አመት የሰላም የፍቅር የጤና የብልፅግና ይሁንላቹ በስደት ያላቹ እህት ወንድሞቼ ዘፈኑም ምርጥዬ ነው
@user-rs6zo8ej1u
@user-rs6zo8ej1u 5 лет назад
ኣሁን ኣዲስ ኣበባ ገቢቻለው ፡። የ ራሂል ጥሩ ትውስታ ይሁነኛል ዘንድ ላይክ ላይክ 👍
@user-td6qm9ym1e
@user-td6qm9ym1e 5 лет назад
እኛንምሳቢን ሲስ
@bernibeen1454
@bernibeen1454 5 лет назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-EGtSqXdjBo4.html
@user-td6qm9ym1e
@user-td6qm9ym1e 5 лет назад
@Mulualem Bihon ክክክክ ዘና በይ እንሆናለኝ
@bbks1867
@bbks1867 5 лет назад
Feta bel (bey) sis
@user-td6qm9ym1e
@user-td6qm9ym1e 5 лет назад
@@bbks1867 አናተም ፈታ በሉልኝ
@tsionmullu8915
@tsionmullu8915 4 года назад
ይሄንን ሙዚቃ መጀመሪያ እንደወጣ ያን ያክል አልወደድኩትም ነበር አሁን ግን ቀን በቀን ሳልሰማው አልውልም ውስጤ ገብቶል
@yonidaniz2044
@yonidaniz2044 3 года назад
እንዴት ደስ የሚል ሙዚቃ ነው... ከሁሉም ድምፃዊ የሚሰማው ድምፅ ማራኪ ነው… የሙዚቃው ቅንብር፣ የቪድዮ ቀረፃው ሁሉ ጥናት የተደረገበት ይመስላል… በዚህ ስራ ላይ ለተሳተፉት ሁሉ ጭብጨባ ያስፈልጋል
@user-uz8uu2dv1y
@user-uz8uu2dv1y 5 лет назад
እኔን የሚያጓጓኝ የደሞዜ ቀንና ኢትዮ ገብቼ እናቴን ማይበት ቀን ነው 😔 ዘፈኑ ግን 👍👌 አልጓጓም እኔ አልጓጓም ቀን ሳይሄድ ሳይመሽ አይነጋም 😜
@nebiyusamuel8168
@nebiyusamuel8168 5 лет назад
የተሰጠንን ብናቅ የጎደለን የለም 1 ሰብስክራይብ ያደረገ 3 ይደረግለታል ጎራ በሉ
@farahteka2023
@farahteka2023 5 лет назад
E
@aresamabirnanu9385
@aresamabirnanu9385 5 лет назад
😁😁😁😁
@user-ik6me8qy4d
@user-ik6me8qy4d 5 лет назад
ሀሀሀሀሀሀ
@weletekidanweletekidan782
@weletekidanweletekidan782 5 лет назад
@@farahteka2023 አውነትሽን ነው ማር እኔም አልጓጓ
@sitraasha6606
@sitraasha6606 5 лет назад
ራሄል ጥሩ ስራ ይዛ ባትመጣ የዘቢባን ያማረ ስራ ለማየት ባልታደልን ነበር፡፡አንዳቸው ለአንዳቸው ጥንካሬ በጣም አስፈላጊዎች ናቸው፡፡በስራ አለም ደሞ ጤናማ የሆነ፡ፉክክር ያለ ነው፡፡ኮመንታተሮች ስርአት ይኑራችሁ፡፡ #ራሄል መልካም እድል♥
@tigisttadele6163
@tigisttadele6163 5 лет назад
Abo Yimecish Eski Edih Ngerilg Sitraye
@hayatdubai5031
@hayatdubai5031 5 лет назад
ትክክል ኮመንታተሩች እኮ ወንድን አፈቀርኩክ ልምትልክ እምትልብቻሆነ እሚከተለት ኧረ አይነፋም እውነትነው ሰራአት ይኑራቸው መልካም አዳስአመትብያሻለሁ ራሂ የኔ ሀበሻ
@Mesi89
@Mesi89 5 лет назад
sitra momdad ትክክል እውነት ነው
@samrawitterefe5829
@samrawitterefe5829 5 лет назад
Huff thank you 👍
@tenalehulum
@tenalehulum 4 года назад
@@tigisttadele6163 ቋንቋችን በፊደሎቻችን መጻፍ አለበት ።
@persaudGuyana
@persaudGuyana 5 лет назад
There is no doubt , she is a star in the making. Her voice has got depth and variations and this will help her to sing any kind of song...she should try singing a song for a Bollywood movie and from then onwards her career could take a quantum leap ! Long live Hind-Ethiopia friendship ✌
@selinasweet8010
@selinasweet8010 5 лет назад
በትክክል እኔም አልጓጓም ፈጣሪ ያንቺ ነው ብሎ እስኪሰጠኝ እጠብቃለሁ 😍😍ዋው አሪፍ ነው ሪችየ👌
@user-db6tw9kb1z
@user-db6tw9kb1z 5 лет назад
በአሁኑ ሰዓት የሚያጋጋኝ የወር ደሞዜ እና ያሰብኩት ሞልቶልኝ ሀገሬን መግባት ነዉ 😍😍😏😏
@shewayedengelmaryamlejjj2479
@shewayedengelmaryamlejjj2479 5 лет назад
kkkkkk temechashegh Mar enem😂
@lahelenamanore9362
@lahelenamanore9362 5 лет назад
😂😂😂😂😂 ቁም ነገር
@banchsisaye9489
@banchsisaye9489 5 лет назад
Ewnteshe new
@mekdlakristigirma9965
@mekdlakristigirma9965 5 лет назад
ምናባቴ ይሻለኛል
@eduyedngllij9166
@eduyedngllij9166 5 лет назад
😂😂😂😂eko
@-ahmedaltayeb9469
@-ahmedaltayeb9469 5 лет назад
I’m from sudan I love Ethiopian people so much ❤️ One love 💕
@mekdlakristigirma9965
@mekdlakristigirma9965 5 лет назад
We love u olso
@-ahmedaltayeb9469
@-ahmedaltayeb9469 5 лет назад
MekdlA Kristi Girma Thanks 💕
@user-so7jl9do9c
@user-so7jl9do9c 5 лет назад
Love Sudan 🇸🇩 and Ethiopia 🇪🇹 From Syria 🇸🇾 💖❤️🇸🇾🇪🇹🇸🇩❤️💖 تحية إلى السودان و إثيوبيا اخوك من سوريا 🇸🇾🇸🇩🇪🇹🇸🇴💖❤️
@-ahmedaltayeb9469
@-ahmedaltayeb9469 5 лет назад
mickel buja تحاتي لك يا غالي ولسوريا الحبيبه 💕
@enatwolloyewa306
@enatwolloyewa306 5 лет назад
Ilove you toooooo
@redi6035
@redi6035 5 лет назад
ከ ጥሎብኝ ጋር እያወዳደራቹት ነው እንጂ ዪሄም በጣም አሪፍ ሙዚቃ ነው በርቺ ሪታ
@khalilassan6899
@khalilassan6899 5 лет назад
Red8 ,? መ
@MOHA-pp6tq
@MOHA-pp6tq 5 лет назад
ይሄን ሙዚቃ እኔ ክሊፕ 100% ግጥም 100% ዜማ 100% ሰጥቸዋለው ሀበሻ ግን ምቀኛ ነው እንደዚ አልጠበቅኩትም አልተመቸኝም ገለመሌ ትላላቹ እንዴ ሀበሻ ምቀኛ
@enattube5015
@enattube5015 5 лет назад
እውነት ብለሻል ይመችሽ
@user-uz8uu2dv1y
@user-uz8uu2dv1y 5 лет назад
ዘቢባና ራሄልን የምታወዳድሩ ወይም በሁለቱ መሀል የምትገቡ ገደል ግቡ እነሱ ጓደኛሞች ናቸው ሁለቱም ምርጥ ናቸው የምትሉ 👍
@maranatamichaelmaranata3530
@maranatamichaelmaranata3530 5 лет назад
amen yigbu😏🤗
@eduyedngllij9166
@eduyedngllij9166 5 лет назад
Eko
@georgebejjani1769
@georgebejjani1769 5 лет назад
Are zbeyachew mdre werigch
@user-mw3ez1li3j
@user-mw3ez1li3j 5 лет назад
ልክ🌷
@user-kq7pz2mq3f
@user-kq7pz2mq3f 5 лет назад
ልክ ንሽ ማር ግን አች ቀፋፈ ጉጉታም ነች አዚህ ድረስ አብራት የደረሰችውን ልጅ አድ ፎቶ መለጠፍ አኮ ያቅታታል ዘቢባ አኮን ደስ አለሽ ስትላት ጭራሽ ስውን አዳለ አርትም አድርጋ ደመስስችው ጅብ ነች በጣም ነው የምታናደው
@hicrown2192
@hicrown2192 5 лет назад
i may not understand an Ethiopian or Amharic language but i must say i love the Music her voice is so amazing the language is so sweet and great love from west Africa Sierra Leone
@tigistyirsaw5758
@tigistyirsaw5758 5 лет назад
Hi Crown thank you
@halapiyartube7229
@halapiyartube7229 5 лет назад
Hi Crown we love u brother
@selamawitmengesha7134
@selamawitmengesha7134 5 лет назад
Thanxs we love u bro
@nanitube3552
@nanitube3552 5 лет назад
Wow cool
@mamushepaulosabosse3133
@mamushepaulosabosse3133 5 лет назад
Ask bolt from big brother show I mean Betty boyfriend
@belaynehsahlu8270
@belaynehsahlu8270 5 лет назад
I am from Eritrea I love Ethiopia and Ethiopian Music!!!!
@tenalehulum
@tenalehulum 4 года назад
አንድ ህዝብ ስለሆንን ፡ ፍቅሩ የጋራ ነው ። 👍
@caynaanfilmsvlogs7905
@caynaanfilmsvlogs7905 4 года назад
I'm from somalia i like this song but i don't understand its so hit songs go forward❤👍👏💛💛
@nujuumarts6307
@nujuumarts6307 3 года назад
Me too loved it
@meklitgetacheww
@meklitgetacheww 3 года назад
It's about a girl not rushing for relationships and waiting for the right one
@rehmaumushehd4811
@rehmaumushehd4811 3 года назад
im from Etihopia Bet I Love Somaliya
@salmankulmie3348
@salmankulmie3348 3 года назад
@@rehmaumushehd4811 we love you too rehma sister, ramadan Mubarak
@rehmaumushehd4811
@rehmaumushehd4811 3 года назад
@@salmankulmie3348 Allah Yibarek Fik My Bro
@amiraejigu6960
@amiraejigu6960 5 лет назад
ኮሜንት ለማንበብ ነው የመጣሁት እንደ እኔ በኮሜንት ዘና የምትሉ እስኪ ልያችሁ
@geregebrihiwet7921
@geregebrihiwet7921 5 лет назад
Hahaha ene
@user-mp6un7qx9g
@user-mp6un7qx9g 5 лет назад
Hahah enme sewde mababe commnet
@FKRTUBE
@FKRTUBE 5 лет назад
ሰብ አርጊኝ እስኪ ስወዳቹ
@yodita874
@yodita874 5 лет назад
Hahaha me too
@selamawitdaniel7619
@selamawitdaniel7619 5 лет назад
lol me too
@user-yw2ys5mn9x
@user-yw2ys5mn9x 5 лет назад
😍አዲስ አመት ሃገሬ መግባቴ ነው። 😘በስደት ያላቹው እንደኔ ለሃገራቹው የጓጓቹው Like
@dfgvfvvfh3704
@dfgvfvvfh3704 5 лет назад
አሚን ታዲለሽ በሰላም ግቢ
@hayatdubai5031
@hayatdubai5031 5 лет назад
ታድለሽ እኔም ልቤ እየተነሣሣነው በቃ ልሂድ አገሬ የሠውሀገር የሠውነው
@romamcdo1513
@romamcdo1513 5 лет назад
መታደል ነው
@user-dm1kh2uc3f
@user-dm1kh2uc3f 5 лет назад
ሰላምግቢ
@rukiaahmed5213
@rukiaahmed5213 5 лет назад
ጌታቸው አሰፋ በሰላም ላገርሽ ያብቃሽ እኔም ከወር ቡሀላ ልገባ ነዉ የሀገሪ ልጆች በስደት ያላችሁ ያሰባችሁት ተሳክቶላችሁ ለሀገራችሁ በሰላም ለመሂድ ያብቃችሁ ፈጣሪ በያለንበት ይጠብቀን
@sherminmehdi8748
@sherminmehdi8748 3 года назад
Who is watching after that tiktok vedio🥰💝🇸🇴❤🇪🇹❤🇪🇷❣
@kalem2479
@kalem2479 5 лет назад
የልቤን ነው የነካሺው የዉነት ምርጥ ሙዚቃ በርቺ
@samigosb8538
@samigosb8538 5 лет назад
ጥሎብኚ የቺ ልጅ ነገር ስወዳት from Eritrea one love ❤️❤️❤️❤️❤️🇪🇷
@tenalehulum
@tenalehulum 4 года назад
አንድ ፍቅር ፦ አንድ ህዝብ ፦✌
@user-mx6kt3oe8x
@user-mx6kt3oe8x 5 лет назад
እኔ የሚያጓጓኝ ነገር እናት ሀገሬ ሰላም የምትሆንበት ቀን ነው።ሪችዬ አሪፍ ነው።
@user-ss7uu6lw2b
@user-ss7uu6lw2b 5 лет назад
አቦ ይመችሽ
@nanalove856
@nanalove856 5 лет назад
ገራረር ነው እኔ የተመቸኝ የነቶሎ ቶሎ ቤት ግርግዳው ሰበሌጥ
@2BriezDwomen
@2BriezDwomen Год назад
My every minute music & I can't get enough of it since 2019....🥰🥰🤩
@mahdershiferaw1576
@mahdershiferaw1576 Год назад
Have u found z one though
@abrahamwondasan9978
@abrahamwondasan9978 5 лет назад
በጣም ደሰ የሚል ዘፈን ነው 100 ጊዜ ይሆናል ያዳመጥኩት
@user-qw4hj6eh9s
@user-qw4hj6eh9s 5 лет назад
ይሄስ ለኔነው. ቡዙ የምጓጓለት ነገር መጨረሻው አያምርም ልክነው ከዚብዋላ ኖ መጓጓት ፈጣሪመጠበቅብቻ ሚሻለው የሱን መልስ ነው ምጓጓው
@ANYE.MiCHELE
@ANYE.MiCHELE 5 лет назад
በጣም በጣም በጣም ምርጥ የሆነ ዘፈን❤ የ ራሂል ኣድናቂዎችዋ የት ናቹ ላይክ 👍👍
@sofity3120
@sofity3120 5 лет назад
@ፍቕሪ ኣስመራ ወዳች እስኪ በቅን ልብ ሰብስክራይብ አድርጊኝ
@nasser3448
@nasser3448 5 лет назад
ራሄንዬ እኔም አልጓጓም ዋው ተመቸኝ በርቺ አድናቂሽ ነኝ በጥቅሉ የኛ ውስጤ ናቹ ፈጣሪ። አይለያቹ🎵🎵🌷አልጓጓም
@osmanak5391
@osmanak5391 4 года назад
hello ppl ,, the most beautiful singer and her smile and shinning color, plus her background friends women and men ,,, i like Ethiopian songs..
@tenalehulum
@tenalehulum 4 года назад
Can you suggest similar sounding singer or music from your country ? 🤔
@mekdimekdiabatuwannafaki7478
@mekdimekdiabatuwannafaki7478 5 лет назад
ይገርማል ሙዚቃ ማዳመጥ ብዙም አይመቸኝም ግን ህዝቤን ሳየው አዘንኩ ስብከት ወይም መዝሙር ላይ ገብቸ ስመለከት ተመልካቹ በታም ዝቅተኛ ነው፡እረ እናስተውል ውዶቸ ምናለ ለሙዚቃ እንደዚክ የምንሰፈሰፈውን ያክል መዝሙሮች ስብከቶች ላይ ፎከስ ብናደርግ ዘላለማዊውን ትተን ዘመናዊው ላይ አየ ያሳዝናል ያየውን የሰው ብዛት አይቸ ኮሜንቶች ብዛት አይቸ በጣም ገርሞኛል፡ለማንኛውም እመብርሀን ልብ ትስጠን ወገኖቸ የዛሬን ሳይሆን የነገን እንስብ፡የሰላም አምላክ ሰላም ያድርጋችሁ።
@aidenkidne4991
@aidenkidne4991 5 лет назад
🙏🙏🙏 amenn
@user-dt6jg9lh8t
@user-dt6jg9lh8t 5 лет назад
በጣም የሚገርመኝ ማህተብ ለምድነው ምታወልቁት ግን ? እደናተ አይነት ሰው ነው አይማኖታችን እያስደፈረ ያለው ማህተብ ክብር ነው ። በተረፈ ለዘፈን እኔም አልጓጓም
@hiwotabebe4035
@hiwotabebe4035 5 лет назад
ራሄል ጎበዝ ነሽ………… ሌላው ለኮመንት ሰጪዎች ልጅቷ ዘፋኝ የሆነችው በችሎታዋና ከተፈጥሮ የተሰጣት ስጦታ ስለሆነ ነው ሰውን ማሳፈር፣ አንገት ለማስደፋትና ለማሸማቀቅ መጣጣር መገለጫችን ሊሆን ነው በርቱ ስራቹ ይሄ ከሆነ ለኔ ዘቢባም ራሄል ምርጥ ችሎታ ያላቸው ልጆች ናቸው
@hailuyeshiwondim7663
@hailuyeshiwondim7663 4 года назад
መንፈስን የማደስ ሙሉ አቅም ያለው ሙዚቃ ነው! ቀጥይበት በርቺልን!
@user-ht4rz8xn8w
@user-ht4rz8xn8w 5 лет назад
የ መጀመርያው ስራሽ ምርጥ ስለነበር መሰለኝ እዚ ለይ ከጠበኩት በታች ሆን ዜማው ለ ግጥሙ አይመጥነውም ትንሽ የ ፔንጤ መዝሙር መሰለ
@Enat1999
@Enat1999 5 лет назад
👍👍👍
@user-dn2id3kj5r
@user-dn2id3kj5r 5 лет назад
👍👍👍👍
@hermelaengida7296
@hermelaengida7296 5 лет назад
ምርጥ ኮሜንት ልናገር ስል ነው ካፌ የቀማሽኝ እውነት ነው የመጀመርያው ስራዋ ያበደ ነበ ያሁኑ ለኔ 65%
@yosepharege1943
@yosepharege1943 5 лет назад
Ina yenates sira machee tayna wone mitsabrut 🙄🙄🙄😄
@user-ql4hu6hx1s
@user-ql4hu6hx1s 5 лет назад
ሀገሬ ልገባ አምስት ቀን ብቻ ቀረኝ ጓግቻለሁ እኔ 😔በሰላም ግቢ በሉኝ የሀገሬ ልጆች🙏🙏🙏
@haimanotasaye925
@haimanotasaye925 5 лет назад
በሰላም ግቢ ድንግል ጥላ ከለላ ትሁንሸ
@user-ql4hu6hx1s
@user-ql4hu6hx1s 5 лет назад
HAIMANOT ASAYE አሜን እማ ክበሪልኝ❤❤🙏🙏
@beletabera8239
@beletabera8239 5 лет назад
እመቤቴ ከጎነሸሰ ደግፋ ታስገባሽ 😍❤
@emebathailu8978
@emebathailu8978 5 лет назад
Beselam gebi mamaya
@alemtlahun4442
@alemtlahun4442 5 лет назад
@@beletabera8239 እግዚአብሔር ከፊት ይቅደምልሽ ሰላም ግቢ
@Trialkings
@Trialkings 4 года назад
I am from austria and understand nothing, but the voice sounds nice. : )
@tenalehulum
@tenalehulum 4 года назад
Can you suggest similar sounding Austrian music or singer ?🤔
@mohamedyusuf1568
@mohamedyusuf1568 5 лет назад
i am somali the music ethiopian amazing mostly because culture clothes every thing well proud ethiopian society i hope socciety ethiopia develop and peace for ever thanks we love ❤️❤️
@emu1070
@emu1070 5 лет назад
እኔስ ሃገሬ ለመግባት በጣም ነው የጓጓውት ማነው እንደኔ ቤተሰቡን ለማየት የጓጓ
@bernibeen1454
@bernibeen1454 5 лет назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-EGtSqXdjBo4.html
@ferwaynitsefay6327
@ferwaynitsefay6327 5 лет назад
Ena alehuls ager lemegbat yegagaw
@bessybessy9702
@bessybessy9702 5 лет назад
Ena wuyi yebateseb nafkot beyina newu yezorut
@user-km6wd2nt6s
@user-km6wd2nt6s 5 лет назад
በሰላምግቢ እስኪ ግጭኝ ሰብስክራይብ
@ganyetubia6603
@ganyetubia6603 5 лет назад
Enes letimket ligeba new fetariye kefekedelgn
@sarahana7929
@sarahana7929 5 лет назад
በዚ ምድር ምንም የሚያጓጓ አንድም ነገር የለም የፔንጤ መዝሙር መሰለ ብቻ ምንም አይልም አሁን መዝፈን ሳይሆን ፅሎት ነው የሚያስፈልገው የኛዎቹ በርቱ ሁላችውም አምላካችን መጪውን ዘመን የሰላም የፍቅር የበረከት ዘመን ያድርግልን
@hayulovetube8605
@hayulovetube8605 5 лет назад
Kkk
@NaoAfrica70
@NaoAfrica70 5 лет назад
የጴንጤ ቢሆንሥ እንኩዋን የልሆነውን
@sarahana7929
@sarahana7929 5 лет назад
Naod Applications እነሱማ የራሳቸው መዝለያ ዳንኪራ አላቸው lol
@asfawgkiros8272
@asfawgkiros8272 5 лет назад
❤💚💛 ኢትዮጵያ ለዘላለም ትሳቅ ሃገራችንን ሰላም ያድርግልን
@fareehaali5827
@fareehaali5827 3 года назад
🇪🇹🥰
@hodanupthirahman9437
@hodanupthirahman9437 5 лет назад
Im from zomali i love ethiopian zong Fikir Zomali maxamed idin mee meepnaba zomali lagama waaye Liketa igu cawiya ana manta zomali u zo horeye😍
@user-oi8tz4bc3j
@user-oi8tz4bc3j 5 лет назад
2011 አ.ም ራሄን የከፍታ አመት ሁኖልሻል ጥሎብኝ የሚለው ስራሽ አሪፍ ነበር ይህ ምንም አይስብም አልወደድኩትም
@wanawechuyeethiopiatelatoc1100
ጥሎብኝ ያምራል
@tmaniacell5466
@tmaniacell5466 5 лет назад
ብዙም ነው ለዚሁ ነው እሽኮለሌ ያልሽው ውይ በይ ገራገርን አጣጥመን እንጨርስበት
@user-pm9nt8ke7x
@user-pm9nt8ke7x 5 лет назад
😂😂😂😂
@tesfitadhanom562
@tesfitadhanom562 5 лет назад
Tmania Cell gobzi ketlbet
@mirabaddisarage2281
@mirabaddisarage2281 5 лет назад
😂
@enenegn5719
@enenegn5719 5 лет назад
Benatachu bishishiq mnamn tewu. Sewn wede qnat ymeral enji trf yelewim. Lerasachum tiru aydelem, hulgze mikegna ymesl aqaqir awchi athunu. Ylkunm meshashal yalebetn neger beyewahnet, be ehtinet nitsu yehone asteyayet situ enji andun ke andu atafokakiru. Pls
@xxtxtentacionmyking4453
@xxtxtentacionmyking4453 5 лет назад
😂😂😂😃😃😂😃😃😃
@asmera9820
@asmera9820 5 лет назад
I'm in love with this song 😍😍. I heard thousand times my God!!!
@ehetetefera9228
@ehetetefera9228 5 лет назад
me toooooooo
@user-kv7mm7vb8x
@user-kv7mm7vb8x 5 лет назад
አልጓጓ እኔ አልጓጓ !!! ለኔ የተፈዘፈነ እስኪመስለኝ ደስ አለኝ ደስ ይላል አድናቂሽ ነኝ እኔም አልጓጓ እጠብቃለሁጂ በተስፋ
@user-yo4ge2bf9x
@user-yo4ge2bf9x 5 лет назад
እረ እኔ አልጓጓም ምረጥ ስራ ነዉ እማ እናቴን ለማየት ብቻ ጓጉቻለሁ 😭😭ማነዉ ለእናቱ የሚጓጓላት😢
@user-cj9vd9nx5z
@user-cj9vd9nx5z 5 лет назад
👍👍👍👍👍
@sofity3120
@sofity3120 5 лет назад
እኔ ማማዬ ❤
@sofity3120
@sofity3120 5 лет назад
እሰኪ በቅን ልብ ሰብስክራይብ አድርጊኝ @እናት ለዘላለም ትኑር
@sofity3120
@sofity3120 5 лет назад
@@user-cj9vd9nx5z በቅን ልብ ሰብ አድርጊኝ
@user-yo4ge2bf9x
@user-yo4ge2bf9x 5 лет назад
እኔንም 😂😘
@yemareyamlejnegn9770
@yemareyamlejnegn9770 5 лет назад
*የዘቢባን ሙዚቃ በሰማንበት እና ባየንበት ያንችን ሙዚቃ ለመስማት እኔም አልጓጓም*
@netsanetfantahun4731
@netsanetfantahun4731 5 лет назад
እኮ እንደዛ ነው አፌ ቁርጥ ...........
@rezeneftwi6454
@rezeneftwi6454 4 года назад
I am Eritrean don't understand Amharish but love her voice
@tenalehulum
@tenalehulum 4 года назад
አንድ ህዝብ ስለሆንን አማርኛ ብትለምድ የበለጠ መግባባት እንችላለን ። ✌
@hanajembru4328
@hanajembru4328 5 лет назад
እኔ ከሰደት ኑሮ የምገላገልበትን ቀን ነው የምጓጓው ኢትዮጵያን ፈጣሪ ይባርክልን
@tenalehulum
@tenalehulum 4 года назад
ውጭ ለመሄድ ማትፈነቅሉት ድንጋይ የለም ። ከወጣቹ በኋላ ስደት መረረኝ ትላላቹ ።
@justiceseeker1484
@justiceseeker1484 5 лет назад
Wawwww I love you amharic music 🇪🇷🇬🇧🇪🇹 Like like like like
@Amanuelteklegergish
@Amanuelteklegergish 5 лет назад
I am from Eritrea resikala eza commentka ata dqala
@user-yw2ys5mn9x
@user-yw2ys5mn9x 5 лет назад
Stupid
@samuelgoitom8684
@samuelgoitom8684 4 года назад
@@Amanuelteklegergish deqla Eritrawi yelen! Stupid
@user-fo3xt2wo8t
@user-fo3xt2wo8t 5 лет назад
ትክክል ሪችዬ ቀብራራውን ካፈቀር የማይቀየረውን እስኪሰጥ በተስፋ መጠበቅ እንጅ እንደ ውሻ ያየውን ሁሉ ለሚከተል ልክስክስ የምን መጓጓት ነው በቃ ሴት ልጅ ቆረጠች😂😂
@user-zk3rp3bk7l
@user-zk3rp3bk7l 4 года назад
Kkkkkkkk በጣም እንድህ ነው እንጂ
@ahmedomarmohammed6433
@ahmedomarmohammed6433 4 года назад
I'm Somali, i listen most your songs i love it.
@user-pg7iw7kh7s
@user-pg7iw7kh7s 5 лет назад
እኔስ የሚያኋኋኝ ከሃገራችን ዘረኝነት ጠፍቶ ስለ አንድነት የሚተገበርበትን ቀን ነው እግዚአብሔር ሃገራችንን በፍቅሩ ይጎብኝልን
@abehayat3551
@abehayat3551 5 лет назад
እንደኔ ሀገሩ ለመግባት የጓጓ በላይክ አሳዩኝ እናቴ እስከማይሽ ጓግቻለው
@brezxy9868
@brezxy9868 5 лет назад
ሀዩ ነኝ የናቴ ናፋቂ ስደተኛዋ እኔ አለሁ ግን ገና ሁለት አመቴን እንኳን አልጨርስኩም
@gelilaad7434
@gelilaad7434 5 лет назад
👍👍👍👍👍👍👍👍..........
@eduyedngllij9166
@eduyedngllij9166 5 лет назад
Ene
@shewitgirmaye6622
@shewitgirmaye6622 5 лет назад
Thanks so much ❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰
@haymanotaylsew5370
@haymanotaylsew5370 5 лет назад
የዘቢባ አድናቂዎች እስኪ በላይክ😜
@SAMUEL-uj3oo
@SAMUEL-uj3oo 5 лет назад
Oh I love Ethiopian music wow From Eritrea 🇪🇷 One ☝️ love 💖
@bernibeen1454
@bernibeen1454 5 лет назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-EGtSqXdjBo4.html
@bbks1867
@bbks1867 5 лет назад
Have fun brother one love 👌🏼👍🏻
@tesfanshyoutube3814
@tesfanshyoutube3814 2 года назад
🇪🇷🇪🇹💜🖤✊🏿
@girumbekele5091
@girumbekele5091 6 месяцев назад
Brother may i ask how you get internet? I watched recent videos abt Eritrea and they said internet is forbidden.
@musetube1584
@musetube1584 5 лет назад
በጣም ያሳዝናል። የእኢትዮጵያ ሙዚቃ እንዲህ ሙቶ መቅረቱ። ዎይኔ ሃገሬ። ይችን ደግሞ ማን አመጣብን? ሰው ያለስጦታው ለምን እንዲህ እንደሚረብሸን ። ሙዚቃ በነ ኤፍሬም፣ቴዲ አፍሮ፣ነዋይ፣ታምራት፣አብነት፣ፍቅርአዲስ፣ሀመልማል፣ሃይማኖት ግርማ፣ጌቱ፣ዘሪቱ_እረ ስንቶቹ ምርጦች እንዚህ በክቶች ሳይመጡ
@tenalehulum
@tenalehulum 4 года назад
ሁሉም ትውልድ የራሱ ምርጥ ድምጻውያን አሉት ። ምርጥ ዘፈን ስለሆነ ነው ፡ በአጭር ጊዜ አራት ሚሊዮን የሚጠጋ ተመልካች ያገኘችው ። 👍
@mikaelabatetebkegn4689
@mikaelabatetebkegn4689 5 лет назад
ሳስበው ዘፈኑ እና ክሊፑ ነው ያልተጣጣመው እንጂ ሙዚቃውን ለብቻው ሳዳምጠው አሪፍ ዘፈን ነው ምርጥ ድምጽ አለሽ እና ደሞ ትንሽ እርጋታ ጨምሪበት እንደው ቅዥቅዥ አትበይ ውዴ ደርበብ በይልን
@user-vh5uz5ws5v
@user-vh5uz5ws5v 5 лет назад
ድምፁን አጥፍቺ ኮሜንት አንብቢ ወጣሁ✋🏾 ለምን እደሆነ ለመስማት አልጓጓውም ስጓጓ እመለሳለሁ😜😋
@hayathi8156
@hayathi8156 5 лет назад
ሔዋን ጎሹ enam endanchew
@sofyaali3026
@sofyaali3026 5 лет назад
😂😂😂😁
@mariyammariyam342
@mariyammariyam342 5 лет назад
ሔዋን ጎሹ ክክክክክክክክክክ
@user-ph3rn4cc6f
@user-ph3rn4cc6f 5 лет назад
እኔም
@ethionairobimoha4194
@ethionairobimoha4194 5 лет назад
እንዴ ምን ታረጊ በየሳምንቱ ስትመጣ በራሶ ሳአት ነው ቁማር የተበላቸው
@arsema1225
@arsema1225 5 лет назад
ራሄል ምርጥ ዘፋኝ ናት የምትሉ like
@Lomi-u1t
@Lomi-u1t Месяц назад
Me tooo
@Mamite-j6i
@Mamite-j6i Месяц назад
Hey
@s0lomon150
@s0lomon150 4 месяца назад
እያደር እየጣፈጠኝ አያጣጣምኩት የመጣ ዘፈን ክብር ይገባሻል ሪች i love you❤❤❤❤❤❤
@roseybears4045
@roseybears4045 3 года назад
I'm from Zimbabwe BUT HER VOICE IS BOMB
@user-py9vn6mq1f
@user-py9vn6mq1f 5 лет назад
ከ#ጥሎብኝ ወደ #አልጓጓም እንኳን በሰላም አሸጋገረሽ አሪፍ ነው ሪቾ። የዘቢባዬ ደግሞ ገራገር የሌለ ነው የተመቸኝ በርቱ ምርጦቹ።
@user-ut3pn5du9b
@user-ut3pn5du9b 5 лет назад
የዘንድሮ ሙዚቃ አንድ ሳምንት ይጮሀል ከዛ ቡሀላ ትዝ አይልም😂😂 ማን እንደ ድሮ ሙዚቃ👂 እኔ የሙዚቃ ምርጫየ teddy Afro ብቻ ነው😘
@wanawechuyeethiopiatelatoc1100
ቴድየና ኤፍሬም ታምሩ በጣም ነው ምወዳቸው የነሱን ብሰማ ብሰማ አይሰለቸኝም
@eduyedngllij9166
@eduyedngllij9166 5 лет назад
😂😂😂😂
@sham2330
@sham2330 5 лет назад
ቴዶ 'ማ ልዩ ነው
@yedingilmariyamlij3327
@yedingilmariyamlij3327 5 лет назад
እውነት ነው
@a-negnewnatinfelaginegn288
@a-negnewnatinfelaginegn288 5 лет назад
went new yalshiw
@haniasellaa8795
@haniasellaa8795 5 лет назад
የአለባበሳን ሳይሆን መልክታዋን አዳምጡ ሚካፕ ምንም መልክት ይዞ አይመጣም ግን ከሁሉም የተመቸኝ መልክቱ ነው ።
@Mengisa-di3jy
@Mengisa-di3jy 5 лет назад
ልክብለሻል እትየኔአስተዋ
@ethio-army-jimsuga5351
@ethio-army-jimsuga5351 5 лет назад
ግን ምኑ ነው ያልጣማችሁ እኔ ተመችቶኛል ደሞ መልዕክቱ አሪፍ ነው ሰው ለማጋጨት አትሩጡ ሌላው አለም እሰከ ሚሊየኖች ነው የሚታየው የኛ ምቀኝነታችን ይበዛል አረ ተው ግን ኮሜንታተሮች
@ekreyemaru146
@ekreyemaru146 5 лет назад
እውነት ነው ቅናት ነው እንጅ ምንም አይወጣለትም አሪፍ እና መልዕክት ያለው ነው ሙዚቃው በርች እራሂ
@user-uy5yu1mt1t
@user-uy5yu1mt1t 4 года назад
በጣም ነው የምወደው
@giederafar2484
@giederafar2484 5 лет назад
I am from Eritrea and i love ethiopiah music and people more respect for you 😍😍😍😍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@meyseraaamah5798
@meyseraaamah5798 5 лет назад
We lov u ertriea 😍😍😍😍😙😙😙
@tenalehulum
@tenalehulum 4 года назад
አንድ ህዝብ ነን ። በጋራ ቋንቋ ፣ ባህልና ሙዚቃችን የምንመሰጠው ለዚህ ነው።✌
@AGESarsema
@AGESarsema 5 лет назад
ራሄልን በጉጉት ሲጠብቅ የነበረ Like
@NoOne-oy8tr
@NoOne-oy8tr 5 лет назад
I’m from Somalia 🇸🇴 And l love Ethiopian 🇪🇹 ❤️❤️❤️🇸🇴
@mekdesmoges7848
@mekdesmoges7848 5 лет назад
ራሔል አንደኛ!!! በቃ አንደኛ ነሽ!!! በቃ ውድ የኢትዮጵያ ወጣት ድምፃዊ ነሽ🇪🇹
@user-vq5xe2pl8k
@user-vq5xe2pl8k 5 лет назад
የተሰማኝን ስናገር በዚህ ክሊፕ ላይ ሌሎች ሰዎች ከሚሠሩልሽ ጓደኞችሽ ቢገቡ አሪፍ ነበር ለሚወራባችሁ መልስ ይሆን ነበር
@lmissyou4245
@lmissyou4245 5 лет назад
Tikikl
@lamesgin5202
@lamesgin5202 5 лет назад
ትክክል
@pate840
@pate840 5 лет назад
ሳሮንዬ እኛን የደበረን አሉ የሚሉት ወሬ ነው ። መልስም አንፈልግም ሙዚቃ ብቻ።
@mahletabebe72
@mahletabebe72 5 лет назад
ሳሮን የቴዲ no body perfect!
@user-zv6cg9gk3x
@user-zv6cg9gk3x 5 лет назад
ሳሮን የቴዲ ሰብስክራይብ በይኝ
@Getafricchannel
@Getafricchannel 5 лет назад
በሙዚቃው ላይ ምንም አስተያየት የለኝም በጣም ቆንጆ ነው ነገር ግን በመጀመሪያው ስራሽ አንፃር ሲታይ ግን የተሻለ እና ያማረ ጠብቄ ነበር ቢሆንም ሁልግዜ እኔ የምወደደው ይሰራ ማለት ሞኝነት ነው ስለዚህ በርቺ ግን የመጀመሪያው አይነት ሙዚቃ ካንቺ ጋር ይሄዳል ባይ ነኝ ራሪ
@kenyaapp4913
@kenyaapp4913 5 лет назад
Tikikil yehone coment new
@wanawechuyeethiopiatelatoc1100
👍👍👍👍👍👍👍
@idbousmail9951
@idbousmail9951 5 лет назад
Like from morocco 👍
@idbousmail9951
@idbousmail9951 5 лет назад
0624421147 mi namber
@estifanos7
@estifanos7 4 года назад
በእውነት ቢሰማ ቢደመጥ አይጠገብም ምርጥ ነው እ/ር ይጠብቅሽ
@zebibaali6979
@zebibaali6979 5 лет назад
በቃ ተዘፈነ አለቀ ለዚህ ነበር ኢንስተግራም ስታቀውጡት የነበረው
@samirasamu6151
@samirasamu6151 5 лет назад
ሀሀሀ እኮ
@NoNo-nv7sb
@NoNo-nv7sb 5 лет назад
Kkkkk
@user-ob8ks4sc9f
@user-ob8ks4sc9f 5 лет назад
አይገርምም ለዚ ነው ለካ
@user-ob8ks4sc9f
@user-ob8ks4sc9f 5 лет назад
አይገርምም
@zebibaali6979
@zebibaali6979 5 лет назад
@@user-ob8ks4sc9f ይገርማል እኔ ደግሞ የጠበኩት ከጥሎብኝ የተሻለ ነበር እዩኝ እዪኝ ማለት ደብቁኝ ደብቁኝ እንዳይመጣ በኃላ ብቻ የበፊተኛው ስራዋ አሪፍ ነበር አሁን በዛ ታዋቂ ሆና ስለነበር
@fikerbefiker5125
@fikerbefiker5125 5 лет назад
ከትሎብኝ ወደ አልጓጓም አረ አይነፋም 😕 ዘቢብ😍 እንኳን ዘፍና አውርታ ትቦንስሻለች።
@ethiopiangirl447
@ethiopiangirl447 3 года назад
This song gave me inspiration to wait for my lovely boyfriend now am in relationship with the most nice person on the world I will play this song on my wedding day
@nicolasamanuel6955
@nicolasamanuel6955 5 лет назад
When i listen again and again i think am fallin for u girl:sounds great girl i just give millions tumbs upppp!!!!!!
@senaitamare8642
@senaitamare8642 5 лет назад
ምናለበት ክሊፑ ላይ እንኳን ጓደኞችሽን ብታሳትፊ።በጣም ራስ ወዳድ እና የበላሽበትን ወጭት ሰባሪ ነሽ ። ተረጋጊ እዩኝ እዩኝ ማለት አለመታየትን ያመጣል እሽ።
@lyuyemareyam5641
@lyuyemareyam5641 5 лет назад
😔lk nsh wde🙄
@natizman
@natizman 5 лет назад
ይህንን የሚያነቡ ና like የምያረጉ ሁሉ አንድ ቀን ስኬታማ ይሆናሉ!
@user-ql4hu6hx1s
@user-ql4hu6hx1s 5 лет назад
natizman 😂😂😂
@FKRTUBE
@FKRTUBE 5 лет назад
እስኪ ሰብ አርጉኝ ስወዳቹ
@alhmdurillahforeveryting1250
@alhmdurillahforeveryting1250 5 лет назад
😳😳😄😄
@mebrhitweldeberhan9335
@mebrhitweldeberhan9335 3 года назад
@@alhmdurillahforeveryting1250 ujjhkknmooppo Km JH
@mohahusein3929
@mohahusein3929 4 года назад
Love from somalia ...
@asma11asmara
@asma11asmara 5 лет назад
Be sedat hager yalnow 🇪🇷and 🇪🇹hagerachen lmgebat yabkan egzabher love u habesha ppl 😘
@tenalehulum
@tenalehulum 4 года назад
ቋንቋችን በፊደሎቻችን መጻፍ አለበት ።📝📝
@user-uj9bt3vl8u
@user-uj9bt3vl8u 5 лет назад
ሰምተሀል የኔ ገመድ አፍ እኔ አልጓጓም አንተ ብትሄድ ሌላ ይመጣል ሂይወት ይቀጣላል
@user-jy7iq8pr1d
@user-jy7iq8pr1d 5 лет назад
ክክክክክ
@endager3217
@endager3217 5 лет назад
የሚገርመኝ ለዚህ ነው። ያሁሉ ቅናት አንች ቅንቅናም እኩል ደራ ደራ ከገራገር ጋራ። ለማንኛውም ምን አለበት በዚህ ዝናሽ ፋጣሪን ብታመሰግኝበት ከኛ ይልቅ የሱ ይበልጥ ነበር እስኪ። ♥ እኔ ላጥፋሽ ነይ ነይ እምየ ማርያም። አዛኝ ነሽ አሉ ለሀለም በይ።
@abunaferr1175
@abunaferr1175 5 лет назад
እኔ ግን ጓጓቻላዉ እናቴን ለመያት እስክ እንደኔ እናቱ የናፈቃችው
@Joberaw
@Joberaw 5 лет назад
ሀሀሀሀ
@demospaewe2888
@demospaewe2888 5 лет назад
እዉነት የኮረኮሩኝ ያክል ነዉ የሣኩት ተይዉ ጥርግ ይበል አቦት ነዉ እደ አሡን መለማመጥ እዳዉም ቶሎ ከሔወት ሤወጡ ጥሩነዉ የማይርቡ ሠወች ድሮም በሥተት መተዉ ነዉ
@kanaeth2235
@kanaeth2235 5 лет назад
ዘፈኑን ለማየት አልገባውም አረ አረጋጊው ጎደኞችሽ እስቲ ይድረሳቸው እራስ ወዳድ ነሽ ገራገር ትቦንስሻለች ስርአቷ እራሱ ደስ ይላል
@lovelytef9917
@lovelytef9917 5 лет назад
meazi የሚካኤል ልጅ በጣም
@amethiopianandiloveethiopi6459
💖💖ልክ ነሽ
@AbCd-jl3mn
@AbCd-jl3mn 5 лет назад
አይ ሙዚቃ አልቀረበትም እነ ገራገር በተደመጡበት ክክክክክከ እራሱ ሙዚቃውም አያጓጓም
@user-kr2cp5kj3y
@user-kr2cp5kj3y 5 лет назад
ትክክል ከምር ማን እንደዘቢባ ሊበላ ሶስመቶ ሽ ላይክ የለ ቻይው እሬችየ
@AbCd-jl3mn
@AbCd-jl3mn 5 лет назад
እንደገና ሞክሪ ከግዜው አልተሳካም ሀሀሀሀሀሀሀሀ
@user-jz1sn4fd7p
@user-jz1sn4fd7p 5 лет назад
ምርጧ ይሄ አማላይ ድምፅሽ እኮ አማለለኝ በርቺ ሪችዬ ምንም ቢሉሽ ደሞ መስሚያሽን ጥጥ አርጊ አበሻ ልማዱ ስለሆነ መቦጨቅ
@Hatehatelovelove
@Hatehatelovelove 5 лет назад
I loved your voice yene konjo.....our Generation Golden voice
@iwill5844
@iwill5844 5 лет назад
በጣም ደስ ይላላል የሚነዝር ስሜት አለው አሁን ላይ ካለው አርቲስት በሙሉ እናንተ ትሻላላችሁ።
@truthteller9493
@truthteller9493 5 лет назад
የጴንጤ መዝሙር መሠለ ለሡማ እዩ ጩፋ አለ kkkkk ግን ራሔላ ደስ ትለኛለች!
@merrytube8231
@merrytube8231 5 лет назад
Kkkkkkkkkkkk
@user-ic3xc7ue1q
@user-ic3xc7ue1q 5 лет назад
😂😂😂😂
@eteneshshiferaw2271
@eteneshshiferaw2271 5 лет назад
😃😃😃😃
@mekdesgudeta1685
@mekdesgudeta1685 5 лет назад
😂😂😂😂
@user-go8lr1xz9f
@user-go8lr1xz9f 5 лет назад
😃😂😂😂😂😜😝
@alemmulatu5924
@alemmulatu5924 5 лет назад
የኔ ቆንጆ ትችያለሽ ገና ብዙ ብዙ ታሰሚናለሽ ውድድድድድድድድድድ
@zinashzinash534
@zinashzinash534 4 года назад
Ara.mn.yshalnal
@hayat6676
@hayat6676 5 лет назад
እራሄልን ሳትሳደቡ ዘቢባን ማድነቅ ይቻላል በነገራችላይ አሪፍስራነው
@user-tb3dh9gk5i
@user-tb3dh9gk5i 5 лет назад
ተባርኪ እህት
@user-ch2dq6qp5i
@user-ch2dq6qp5i 4 года назад
ልክ ብለሻል ዘቢባዬ ነች ለኔ ልዩ ይችም ምንም አትል ውዴዋ
@edlawitedel5540
@edlawitedel5540 4 года назад
Right they both have their own talent
@sunightgelan380
@sunightgelan380 4 года назад
ewnte new enem diro aliwedatim nbr gin ahun mikiniyat sinoregn zefenuan sinte degime semawat
@melakuchanie2750
@melakuchanie2750 5 лет назад
የ አጠፋ መልስ መሆኑ ነው??? በጣም ታሳዝኛለሽ።። እሷ ግን አንችን ለኔ ጉልበት ሁናኛለች እያለች ነበር!!! ግን ደስ የሚለው ነገር ጥሩ ስራ አለማምጣትሽ ነው። "የጅብ ችኩል ቀንድ ይነክሳል" ይላል ያገሬ ሰው! አሳፈርሽን
@meseretdanaynatey1392
@meseretdanaynatey1392 5 лет назад
Betam tekekel neh
@jerryhabeshawit9130
@jerryhabeshawit9130 5 лет назад
Hulun yedlun enji yemgnotun noro ayakm eshi gn ljituwatuwan tewat ende ho knat asmeselebachu eko 😤😤😤😤
@suhaalabiad1391
@suhaalabiad1391 5 лет назад
Ewunt new wundem
@abigiyaworku1671
@abigiyaworku1671 5 лет назад
If you don't get it sho**up.......try to think as a human....don't be react like a vulgar idiot .....if you don't know about art...go away from that...otherwise youth your brain,tell me what's wrong with this magic music,coz of your stupidity you gonna compared with here friends job.....that's was different .....they are working each other,they know about there job deep,so who you're ?what you want from her? Am really fed up with stupid peoples jeeeez
@pate840
@pate840 5 лет назад
በፅሁፍሽ እፈሪ በሰው ስራ ማፈር አይጠበቅብሽም።
@henokghebrhiwot6705
@henokghebrhiwot6705 5 лет назад
I'm from eritrean 🇪🇷 I love the ethiopian people 🇪🇹& music
@bollywoodmbcbollywood4329
@bollywoodmbcbollywood4329 5 лет назад
Love You To Eritrean People i m from Ethiopian 😍😍
@user-so7jl9do9c
@user-so7jl9do9c 5 лет назад
@@bollywoodmbcbollywood4329 Love Ethiopia 🇪🇹 from Syria 🇸🇾 🇪🇹💞🇸🇾
@user-so7jl9do9c
@user-so7jl9do9c 5 лет назад
Love Eritrea 🇪🇷 from Syria 🇸🇾 🇪🇷💞🇸🇾
@roziredinuri3383
@roziredinuri3383 5 лет назад
Love you to
@enatwolloyewa306
@enatwolloyewa306 5 лет назад
Ilove you toooo
@user-of8gj2di6n
@user-of8gj2di6n 5 лет назад
WoW rich Malekti alaw 💚💛❤gobazi barichi 😘💚💛❤
@tenalehulum
@tenalehulum 4 года назад
ቋንቋችን በፊደሎቻችን መጻፍ አለበት ።📝📝📝
@tadeleseyum4265
@tadeleseyum4265 5 лет назад
Best lyric with owt instrument, her melody by itself is the best of best ..generally i say wow!!! God bless u. wow what amazing poem and musician ...listen all the music admire her works tilobign+aligwagwam+............
@moonsun3417
@moonsun3417 5 лет назад
ብዙም አይነፋም ግን ደግሞ ችሎታ ደግሞ አለሽ ወደፊት ብዙ ትስሬያለሽ ገና ወጣት ነሽ ለዛሬ ብዙም አልተሳካም አይዞን
@tub9960
@tub9960 5 лет назад
moon sun 😂😂😂
@hidayamoh6044
@hidayamoh6044 5 лет назад
Leziw nw yaguwaguachen 😂😂
@bsjsxhdhzhzhhd904
@bsjsxhdhzhzhhd904 5 лет назад
😜😂😂
@tenalehulum
@tenalehulum 4 года назад
አራት ሚሊዮን የሚጠጋ ተመልካች ፡ በሃያ ሺ ሰው የተወደደ [ላይክስ] ፡ አልተሳካም ትላላቹ እንዴ ፧ 😂
@somiyahabsha1522
@somiyahabsha1522 5 лет назад
እኔ የምታጎጎኝ ነገረ የደሞዜ ቀን ብቻ ናት።እና እናቴ ጋ እምገናኝበት ቀን ትናፍቀኝለይ
@kerojohar2297
@kerojohar2297 5 лет назад
አብሺሪ የልፈል
@somiyahabsha1522
@somiyahabsha1522 5 лет назад
መረሀባ ውዴ
@MyIL1948
@MyIL1948 5 лет назад
somiya habsha ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-DDKHUR0JTWE.html
@pate840
@pate840 5 лет назад
እና ላንቺ ስንል ወሩን ሙሉ የደሞዎዝ ቀን እናርገው ?
@somiyahabsha1522
@somiyahabsha1522 5 лет назад
@@pate840 አወ ከተቻለ
@hafizmehammed2872
@hafizmehammed2872 5 лет назад
ዋው ኢትዮጵያ ቀለም ያለት ልጅ በኔ በኩል አንደኝ ብያታለሁ የስምንተኝው ሺይን ዘፋኞች የቦነሰች
@tenalehulum
@tenalehulum 4 года назад
ያለንበት ዘመን ፳፻፲፪ ወይም ሁለት ሺ አስራ ሁለተኛው ዓመተ ምህረት ላይ ነው ። በየትኛው ዘመን አቆጣጠር ነው ስምንተኛው ሺ ፧ 🤔
@lubabaimam7060
@lubabaimam7060 5 лет назад
ወዮ አወቅ አወቅሽ ቢሏት መፅሀፍ አጠበች አሉ ያሁኑ ዘፈንሽ በጣም የወረዴ ነዉ አይመሥጥም ካለባበስሽ ጀምሮ መሥተካከል አለበት የቸኮለ አፍሶ ለቀመ ምን አስቸኮለሽ ቀስ ብለሽ ቆንጆ ስራ ይዘሽ ቅረቢ
Далее
💀СЛОМАЛ Айфон за 5 СЕКУНД😱
00:26
Dawit tsige
1:14:43
Просмотров 1 млн