Тёмный

Rahel Yohannes - Tsafilign Selamta (ፃፍልኝ ሰላምታ) 1984 E.C. 

Mirkuzz
Подписаться 187 тыс.
Просмотров 22 тыс.
50% 1

#Mirkuzz
ራሔል ዮሐንስ - ፃፍልኝ ሰላምታ
/ mirkuzz

Опубликовано:

 

18 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 15   
@Rahel-x5j
@Rahel-x5j 5 месяцев назад
እንኳን እናንተ የዘፈናችሁበት ካሴት ይናፈቃል ትዝታዎቻችን
@senaittesfamichael3635
@senaittesfamichael3635 2 месяца назад
አቤት ድምፅ ዘፈን ራሔልየ ዩሃንስ መቸም ታድለሽዋል ነው የሚባለው ዘፈኖችሽ ሑሉ የሚወደዱ ና ትዝታ ያላቸው ያ ደጉ ግዜና ዘመን ይባረክ ግን ስንቶቻችንን ለያየን በታተነን ዛሬን በትዝታ አለን ከዘፈኖችሽ ጋር ደስ ይላል ማስታወሻም ሲኖር መቸም እይረሳም ትዝታዎች ❤❤❤ ሌላም የስራችውን ከሻንበል ከነ ተሾመ አስግድ ያለውን ለቀቅ እድርግልን ተባረክ ወንድሜ እኛን ስላዝናናሕን መልስሕ ትዝታችንን ስላስታወስከን እኔ በጣም ተመችቶኛል በርታ❤
@hoohoo9849
@hoohoo9849 5 лет назад
እሲ ክሚወዱት ተልይቶ እዴኔ ልቡ የተሰበር ማነው በጣም የሚመርው የማይዋጠው መለያየት ምናለ ሰዴት ባይኖር እላለሁ ግን ዴሞ የቀየርን ሰዴት ነው❤💔💔💔💔😭😭😭😭😭
@solomontadele2023
@solomontadele2023 10 месяцев назад
ምርኩዝ እ/ሔር ይስጥህ ሁሌም አፌ ላይ የማረሳው የራሄል ስራ ሙሉውን ብታሰማን የአባባ ይርጋንም አብሮ ያለውን ስራ
@Mirkuzz
@Mirkuzz 10 месяцев назад
@solomon , አብሮ ይስጥልኝ :: የሙሉ አልበሙ ሊንክ ይሄው : ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-bX7G4rh9nuo.htmlsi=Pji8qem95vjhFrk_
@haymizina
@haymizina 9 месяцев назад
​@@Mirkuzzአቤት አቤት አይኖቹ አቤት አቤት ጥርሶቹ (ይገርማል) የሚለውን እባክህ🙏
@ErmyasDejenea
@ErmyasDejenea 11 месяцев назад
@ኤደንገነት-ተ5ፈ
@ኤደንገነት-ተ5ፈ 4 года назад
Rahel swedat ❤❤❤
@addisaddis3562
@addisaddis3562 5 лет назад
መልካም ሰንበት ምርኩዛችን እናመሰግናለን!!!
@Mirkuzz
@Mirkuzz 5 лет назад
አዲስ አሜን ላንተም መልካም ሰንበት::
@habeshayoutuber
@habeshayoutuber 5 лет назад
Thank you Mirkuzz. Eresechew yeneber song.
@Halefom
@Halefom 5 лет назад
ምርኩዝ ምርጥ ሰው እንደምን አለህ?? እኔም ይሄው ሰላምታዬን ፅፌልሃለው። እንደለመድከው፣እንደለመደብን ወደ ልጅነታችን አድርሰኸን ደረስ ብለን ተመልሰናል!! ይህን ሙዚቃ እስከ ቅርብ አመታት ድረስ አዳምጠው ነበር እንዲህ እንደዛሬ ካሴቱም ማጫወቻውም ከእጄ ሳይርቁ። ሙሉ አልበሙ ነሸጥ በሚያደርጉ ዘፈኖች የተሞላ ነው። ከቻልክ ሌሎቹንም አስከትላቸው። እናመሰግናለን!! ካዝናህ አይድረቅ...
@Mirkuzz
@Mirkuzz 5 лет назад
Thank you bro !
@kebetube
@kebetube 2 года назад
Betam yemigerm musica please share us this full album
@tube9057
@tube9057 5 лет назад
Wawwwwwwwww
Далее
rahel yohannes+ yirga dubale  -- ehed bila
5:49
Просмотров 51 тыс.
Tekle Tesfazghi with Roha Band - Fikrey Telemeni
5:20
Yirga Dubale ማር ወለላ ነሽ Old Amharic music
7:34