Тёмный

Reflection ኢየሱስ ክርስቶስ ፊተኛው ሰው? ወይስ ሁለተኛው ሰው? (ዕብ. 

ቃሉ ይናገር Let The Word Speak Out
Подписаться 13 тыс.
Просмотров 8 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

26 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 77   
@getzfirst1451
@getzfirst1451 Год назад
ፓስተር በረከት የሱስ እጅግ አብዝቶ ይባርክህ :: ለእነ ፓስተር ታሪኩ ይህ የእውነት ወንጌል indiberalachew እንፀልያለን ::ወ/ታሜ ተባረክልን
@wagayemengesha2496
@wagayemengesha2496 Год назад
ቄስ በረከት ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክህ ፀጋውንም ያብዛልህ እኔ ተባርኬበታለሁ ስለዚህ ወንጌሉን በግልፅነት ቃል ለዓለም ሁሉ በማወጃችሁ በማድረሳችሁ ጌታ ኢየሱስ ይባርካችሁ ጆሮ ያለው ቢኖር ይስማ
@FeleckGirima
@FeleckGirima 10 месяцев назад
ፓስቴር ቤክ ተበረክልን እነዚህ የስለሴ ፓስቴሮች ሁሌም እብደት ነው የሚየወራት ሁለተኛውን ሰው ኢየሱስን የለ ፊረት እንሰብካለን አሜን
@DebebeDesalegn-ki5xx
@DebebeDesalegn-ki5xx Год назад
ቄስ ቤክን እግዚአብሔር ይባርክልን በሚናገረው ሁሉ ድልን እየሰጠ ያለው አምላክ አሁንም ከእሱ ጋር እንድሆን ወንድሞቻችን በጸሎት እናስባው።
@Solabitasha
@Solabitasha Год назад
ተባረኩ የአንዲዬ ልጆች 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@NigatuKusa-ws6lq
@NigatuKusa-ws6lq 10 месяцев назад
ታረኩ,ንህሳ,ግባ,
@HabtamuDaka-it7hr
@HabtamuDaka-it7hr Год назад
ንገርልኝ አቦ የአኩሪ ወንጌል ባለቤት ተባረክልኝ።
@BereketMarqos
@BereketMarqos Год назад
Tabaraki wodim bek❤❤❤❤
@YacobAnijore
@YacobAnijore 9 месяцев назад
አሁንም እግዚአብሔር ይባርክህ ቤክ
@RahelTarekegn-b8t
@RahelTarekegn-b8t Год назад
Bekiye tebareklgne egziabher bante sisera bayne aychalew benem benzuwoche bemntazezew endemisera mulubemulu amgnalew
@berekethaileselassie1829
@berekethaileselassie1829 Год назад
"2ኛው ሰው ከሰማይ ነው " ቤኪ ተባረክ
@biniyamzzewudie1176
@biniyamzzewudie1176 Год назад
Beki tebarek!!
@hirutwoldetsadik1739
@hirutwoldetsadik1739 Год назад
ጌታ እየሱስ ይባርክይ ቤኪ !!!!!🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@ZeceusAbirham
@ZeceusAbirham Год назад
God bless you
@zedtekle9197
@zedtekle9197 Год назад
ቄስ ብረከት ጌታ ኢየሱስ ይባርክ
@abenetwalelegn1223
@abenetwalelegn1223 5 месяцев назад
ፓ/ር በረከት አንተ ስጦታችን ነህ 🙏🙏🙏🙏 🥰🥰🥰🥰🥰
@ElsabetEngda-h5r
@ElsabetEngda-h5r Год назад
ጌታ እየሱስ ይባርክ ቤኪ !!!!
@gedenogermo9270
@gedenogermo9270 Год назад
ኢየሱስ ሁለተኛው ሰው ነው :: የማይበሰብሰው ÷ መሬታዊ ያልሆነ ነው :: አሜን 🙏
@tigesttisfy756
@tigesttisfy756 Год назад
ቄስ በረከት ጌታየሱስ አብዝቶ ይባርክእ ጸጋውንም ያብዛልእ
@arabtowers9123
@arabtowers9123 Год назад
ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ቄሰ በረከት
@eyobfantu7777
@eyobfantu7777 Год назад
ሁለተኛው ሰው አሜን
@biruk8617
@biruk8617 Год назад
God bless you for the Word of Truth. May God give all who READ and HEAR theWORD come to understand that "God was manifested in the flesh". 1 Timo 3:16 KJV. Again, God bless u brother, and all those who labor with you. Amen.
@tagetage
@tagetage Год назад
❤❤❤❤
@arabtowers9123
@arabtowers9123 Год назад
ሁለተኛው ሰው
@BogieWorku
@BogieWorku 5 месяцев назад
ጥሩ አርገህ አስተምራቸዉ፣
@olanawake4445
@olanawake4445 Год назад
Wandim Barakat get yesus yibarki
@ethiopiaandafricaethiopiaa9787
🙏🙏🙏❤❤❤❤
@DawitDevaangasa-d1t
@DawitDevaangasa-d1t 2 месяца назад
Teberek kes Bek
@DawitfitaDamesa-tm3jm
@DawitfitaDamesa-tm3jm Год назад
እነ ፓስተር ታሪኩ ቀልድና ፌዝና ክስ እንጂ ምንም ቁምነገር የለውም ፓስተር ቤኪን እየሱስ ይባርከው
@AbyssiniaHealthPsychology
@AbyssiniaHealthPsychology Год назад
Thank you God for saving me
@sofyainsrmo8754
@sofyainsrmo8754 Год назад
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@HeniAssefa
@HeniAssefa Год назад
❤❤❤❤🎉
@sarasaragirima9251
@sarasaragirima9251 Год назад
Tbaraki pasiteri beki tsagawuni yabizaki😘😘😘😘
@nafkotbogale489
@nafkotbogale489 Год назад
ሁለተኛው ሰው!!!!
@efratadereje3080
@efratadereje3080 Год назад
ሁለተኛው ሰው።
@tsionbilata
@tsionbilata Год назад
yemimeta, yeminegsi yesus......
@wintiberhe7414
@wintiberhe7414 5 месяцев назад
ሁለተኛው ሰዉ።
@jositamrat6910
@jositamrat6910 Год назад
Pastor betsega lay tsega yebzalot yeberet mezgya honubachew eko endet yachenabru!
@kingdomvoice1
@kingdomvoice1 Год назад
ታሪኩ እና መሰሎቹ ለዚው ምድራዊ ኑሮ እውነትን የሸቀጡ ስጋዊያን ናቸው።
@kingdomvoice1
@kingdomvoice1 Год назад
@@tigistudinku6986 መፅሐፋን እንደ ታሪኩ እና እንደ መሰሎቹ ለመሸቀጥ አላነብም ለህይወት እንጂ።
@kingdomvoice1
@kingdomvoice1 Год назад
@@tigistudinku6986 መዳን የሚገኝው ኢየሱስን በልበህ አምነህ በአፍህም መስክረህ ነው። ከኢየሱስ ውጪ ሌላ የለም ብዬ አምናለው። የብሉይ ኪዳኑ አምላክ መስዋት ለመሆን አካል ለብሶ ኢየሱስ ሆኖ እንደመጣ አምናለው። ከእሱ በቀር ሌላ የለም። ከሰዉ ልብ የመነጨን የስላሴ ተረትን ግን አላምንም፦ ይሁዳ 1 4: ከብዙ ጊዜ በፊት ለዚህ ፍርድ የተጻፉ አንዳንዶች ሰዎች ሾልከው ገብተዋልና፤ ኃጢአተኞች ሆነው የአምላካችንን ጸጋ በሴሰኝነት ይለውጣሉ ንጉሣችንንና ጌታችንንም ብቻውን ያለውን ኢየሱስ ክርስቶስን ይክዳሉ።
@HabtamuDaka-it7hr
@HabtamuDaka-it7hr Год назад
2ኛው ሰው ከሰማይ ነው
@dawitabera2995
@dawitabera2995 Год назад
illiliiiiiliiil gira yemiyagaba ye silase timihir iye ferese naw iyesus genana dinqi yisersl
@TafeseAyele-gl4zz
@TafeseAyele-gl4zz 5 месяцев назад
Geta yibrk
@dawittonaye6402
@dawittonaye6402 Год назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@BogieWorku
@BogieWorku 5 месяцев назад
ቤኪ በደንብ አስተምራቸዉ፣
@tsionbilata
@tsionbilata Год назад
yeadamin sega belto hiwet yigenagal ende? Byesus kirsitosi sim!!!!!!!!!!!!!!!!
@seifeegigu2393
@seifeegigu2393 Год назад
ሁሐተኛው ሰው
@adwamojo4992
@adwamojo4992 Год назад
የአብርሃምን ዘር ይዟል እንጂ የመላእክትን ዘር አይደለም ሲል ምን ማለት ነው?❤
@tesfanshiwdagenw7144
@tesfanshiwdagenw7144 Год назад
ፓስተር በረከት ሰው ንቀትህ ያለ እኔ አዎቄ የለም የምትል በትችት የተሞላህ ነህ ጌታ ያስብህ
@jositamrat6910
@jositamrat6910 Год назад
Niket sayhone confidence new yekalu mulat new beseltan emyanagrew.
@HabtamuDaka-it7hr
@HabtamuDaka-it7hr Год назад
አይ እንደው ምን ላርገው የሐዋሪያት ወንጌል ኡኡኡኡኡጳጳጳጳ
@wallelignarba3677
@wallelignarba3677 Год назад
2ተኛ ሰዉ
@tsionbilata
@tsionbilata Год назад
ere yhisewu kale siga hone ,ayilum yilal ende ,degimos egiziabher besiga tegelte maltis lela malte nwu?
@HabtamuDaka-it7hr
@HabtamuDaka-it7hr Год назад
እስኪ አንቺው መልሽው ባክሽ
@fitsumbirhane8826
@fitsumbirhane8826 Год назад
Hahahahhaha....so funny😅😅😅
@fikreya
@fikreya Год назад
OMG only jesus , eyesusen sem atesabedu begeta mn aynet ewurenet nwu eyesus christos ye abriham zer yezowal enj yemelaket zer aleyazem ato bereket
@Wonderinglife
@Wonderinglife Год назад
Ye abrahmn zer yzoal malet eko ke abraham siga new yetewoledewu malet sayhon '' ኢየሱስ የምረዳው የመላእክትን ዘር ሳይሆን የሰውን ዘር ነው ለማለት ነው! Please, ክቡር የሆነውን የኢየሱስን ስጋ አታርክሱ ..."16 For most certainly, he doesn't give help to angels, but he gives help to the seed of Abraham." (Hebrews 2:16)
@tekalgnhailemichael493
@tekalgnhailemichael493 Год назад
ዘር ይዞአል ማለት ምን ማለት ነው ????
@wagayemengesha2496
@wagayemengesha2496 Год назад
በነ ታሪኩ ቤተ ክርስቲያን የሚመለከው ዳንስ፣ብር ፣ቤት፣አሜሪካ ሜሄድ ወዘተ.........ነው እንጂ ምን አውቀው ነው አቶ ታሪኩ ስለ ኢየሱስ የሚሰብኩት ሐዋርያት ቤተ ክርስቲያን የሚሰብኩት የሐዋርያትና የነቢያትን ሐይማኖት እውነት ስለሆነ አሁንም ወንጌል ያሸንፋል
@sarasaragirima9251
@sarasaragirima9251 Год назад
አሜን ይመሰጌን
@የአንድአምላክልጅበሥጋየተ
ሁለተኛው ሰው የአምላክ ሰው የለም በመጽሐፍ ቅዱስ
@RahelTarekegn-b8t
@RahelTarekegn-b8t Год назад
1 korontos 15.47 masrega
@meteorologynma728
@meteorologynma728 Год назад
የሰው ልጅም ሊሰቀል አልፎ ይሰጣል አለ የሰው ልጅ ልጅም ማነው ቄስ በረከትአሿፊ ሰው ነው። ብዙ አሳቾች ወደ ዓለም ገብተዋልና እነርሱም ኢየሱስ ክርስቶስ በሥጋ እንደ መጣ የማያምኑ ናቸው፤ ይህ አሳቹና የክርስቶስ ተቃዋሚው ነው። የሰው ልጅም ማነው 1ኛ የጴጥሮስ መልእክት 24 ለኃጢአት ሞተን ለጽድቅ እንድንኖር፥ እርሱ ራሱ በሥጋው ኃጢአታችንን በእንጨት ላይ ተሸከመ፤
@mesfinww1478
@mesfinww1478 Год назад
Kerestoos besega meta malte Men malet new?Kal Sega Hone woyem egziabeher besga teglte malt ayyedelm woy ?
@HabtamuDaka-it7hr
@HabtamuDaka-it7hr Год назад
ክክክክክክክክክክክክክ ኸረ ሞትኩ
@tsionbilata
@tsionbilata Год назад
Yesus kirsitosi man endehone siyaawuki yemiyamin sewu,yeminetu meserat minlihone yichilala?kalu endemilehu alaminim kehone gin asichegari yihonal,mikiniyatum,fitengnahu adam kemerat meretawi nwu,hualengnahu adam degmo kesemayi seamyawi( kale siga hone) tebilo begilitse tesifo eyale mekerakeri berasu kehasawi keristos i wegentengtena yaderigal silezih tolo yemihiret gize sayabeka niseha megibat yaasifeligawal endih ayinet sewu.
@biniamTtola
@biniamTtola Год назад
በዚ ሰውዬ እምትመሩ ሰዎች ስታሳዝኑ ፣ ስርዓትና ለሰዎች አክብሮት የሌለው እራሱን ቄስ አርጎ የሾመ ዱርዬ አሿፊ ሰው።
@tekalgnhailemichael493
@tekalgnhailemichael493 Год назад
ለምን ከሉቃስ ወንጌል ሊያነብ የነበረውን ቆረጣችሁት እውነትን ከያዛችሁ ሲቀጥል የመጀመሪያው ሰው ከመሬት ሲል የተገኘበትን ወይም ኑባሬው የጀመረው ከዚህ እንደሆነ የሚያሳይ ነው ሁለኛው ሰው ከሰማይ ነው ክፍሉ እያወራ ያለው አቅጣጫን የነበሩበትን መገኛቸውን ነው ኢየሱስ ክርስቶስ ከእግዚአብሔር ዘንድ የመጣ ከሰማይ የመጣ ማንነቱ ከሰማይ የሆነ ያለና የነበረ እንጂ የተፈጠረ አይደለም አዳም ግን የተፈጠረ በመሆኑ ከመሬት የተገኘ ይለዋል ቃሉ የኢየሱስን ግን ሰው ከመሆኑ በፊት በሰማይ ከእግዚአብሔር ጋር የነበረ ቃል ተብሎ የተጠራ እግዚአብሔር እንደሆነ ቃሉ ይነግረናል ስለዚህ ከሰማይ የመጣ ነው ሲባል የነበረበትን ጠቋሚ ነው ሁለተኛው ሰው መገኛው ሲወለድ ሳይሆን ሰው ከመሆኑ በፊት በሰማይ የነበረ እንደሆነ ገላጭ ነው እንጂ ስጋው ከሰማይ ነው የሚል ትርጉም የለውም ሁለተኛው ሰው የሆነው ከሰማይ ሰማያዊ ነው የመጀመሪያው ደግሞ ከመሬት መሬታዊ መገኛቸውን origin ነው እየነገረን ያለው ለመረዳት ሞከሩ እስቲ ።
@konjitgodebo4996
@konjitgodebo4996 Год назад
አንተ ደግሞ ጭራሽ እያነበብክ ጨልሞብሃል አንተው አልከው እኮ መገኛው ከሰማይ ከሆነ እንዴት መረታዊ ይሆናል
@menitadesehasen9834
@menitadesehasen9834 Год назад
ጌታ እየሱስ ከምድር ላይ ለቃቅሞ ያንሳቹ !!! እናንተ መናፍቃን እናንተ ጉግ ማጉግ
@amanbuche
@amanbuche Год назад
EGZR AMLAKI yikir yibelih,,,, be kalu ataminim aydel? amagni bitihon bekali yemitayehun iwunet Paster Tarku siwash wushet indemiyaworaa iyesemah indih tilale? Ayzon na wode Eyesus Be EYESUS sim temeki rasin adin
@kassakawzaMalefia-nk3ox
@kassakawzaMalefia-nk3ox 3 месяца назад
ሁለተኛው ሰው
@DawitfitaDamesa-tm3jm
@DawitfitaDamesa-tm3jm Год назад
እነ ፓስተር ታሪኩ ቀልድና ፌዝና ክስ እንጂ ምንም ቁምነገር የለውም ፓስተር ቤኪን እየሱስ ይባርከው
@GoshuGobeze
@GoshuGobeze 5 месяцев назад
ሁለተኛው ሰው
@tesfutesfu2145
@tesfutesfu2145 Год назад
ሁለተኛው ሰው
Далее