Тёмный

||REVEREND TEZERA YARED||PART FIVE||ከአባት እንጂ ከፓስተር አይወረስም|| 

DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ
Подписаться 165 тыс.
Просмотров 31 тыс.
50% 1

share like subscribe ያድርጉ በየጊዜው የሚለቀቁ መልዕክቶች ይድርስዎታል...ፓስተር ሶፎኒያስ ሞላልኝ

Опубликовано:

 

1 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 180   
@kingdom-channel478
@kingdom-channel478 4 года назад
ጌታ ይባርክህ ሪቨረንድ ይሄ ለአገርም ለትውልድም አበረታችና ተስፋ ሰጭ ክርስትናን የቂልአንፎዎች ህብረት ለሚመስላቸውም ዝም እንዲሉ የሚያደርግ ድንቅ ስራ ነው። ከህዝብ የሚሰበሰብ ገንዘብን አደራጂቶ እንደዚህ ላለ ድንቅ ስራ የሚያውሉ ፓስተሮች ይብዙልን ተባረኩ ሶፊ
@ሽናቱየጔታዋጋ-ጰ2ሰ
@ሽናቱየጔታዋጋ-ጰ2ሰ 4 года назад
የምንወድህ ረቨረንድ ጌታ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ!!!
@user-mahiyegita
@user-mahiyegita 7 месяцев назад
እጅግ በጣም የምወድህ ሬቨረንድ በዚህ ቃለምልልስ ነበር ያገኘሁ እኔን ከመንፈሳዊ ውድቀት የተነሳሁት በአንተ ትምህርቶች ነው አባቴ በጣም እድለኛነኝ እዬ ለእኔ ትልቅ ትርጉም አለው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@alemmekasha8965
@alemmekasha8965 4 года назад
ሬቨረንድ ተዘራ ያሬድ አንተን መንፈሳዊ አባቴ ብዬ ስጠራህ በጣም ኩራት ይሰማኛል፤ በእውነት እግዚአብሔር በአንተ ውስጥ ሊያደርግ ለፈለገው ለየትኛውም ነገር የተዘጋጀና የቆረጠ ማንነት ስላለህ፤ ስለ ሰጠህ ጸጋና ብርታት፣ ስለተባረከ አእምሮህ እግዚአብሔር ደጉ የተባረከ የተመሰገነ ይሁን፡፡ በግል ሕይወቴም ሆነ በትውልድ ላይ በብዙ ተስፋ አስቆራጭ ሁኔታዎች ተስፋ ሳትቆርጥብኝን የሰው ልጆች ሕይወት ለኢየሱስ እና ለኢየሱስ ብቻ እንዲሆን ስለምታደርገው የማያቋርት ሁለንተናለዊ ትጋት፣ ስለምትከፍለው ዋጋ፣ በጣም አመሰግናለሁ፡፡ ፓስተር ሶፎንያስ በመልካም ልብ የእግዚአብሔርን ሕዝብ በፍቅር ለማያያዝ፣ የተበላሸውን ለማስተካከል ስለምትሰራቸው መልካም ስራዎች ሳላመሰግንህ አላልፍም፡፡ ከነበራችሁ ቆይታ ብዙ ተምሬአለሁ ተደስቻለሁ፡፡
@אילהואנקהונה
@אילהואנקהונה 5 месяцев назад
ፓስተር ተዘራ ዘርህ ይባረክ ሌላ ቃላት የለኝም በቃ እስራኤል ነው እሽ❤🙏🇮🇱
@tsegabahre6386
@tsegabahre6386 4 года назад
Reverend love snd respect 😍❤❤❤❤❤👏👏👏👏 Proud to call you my spiritual Father
@netsanetregassa7193
@netsanetregassa7193 4 года назад
This is incredible praise God I feel so so proud i bless the day God connected me to you and this great ministry my Spirtual father #dadiye #Rev_Tezera_Yared Jesus is Lord !!!
@girmagashu8730
@girmagashu8730 6 месяцев назад
በጣም ጥሩ ነገር ነዉ የሰራችሁት/ያቀረባችሁትም፤ ሁላችሁንም እግዚአብሔር ይባርካችሁ…!!! አንድ ነገር ማለት የምፈልገዉ ግን: የገስት ሃዉስ አገልግሎት እያሉ በወንጌል ስም እየሸቀጡ ንግድ ለሚሰሩትም እስኪ ንገሩቸዉ፤፤እነሱ ጋር ያለዉ ጉድለታቸዉን የሚሸፍኑበት አብለጭላጭ መብራት እና ለጉራ የሚሆን ትላልቅ እስክሪን ብቻ ነዉ፤፤
@lovegrace1303
@lovegrace1303 4 года назад
አቤቱ መባረክን ባርከን ሐገራችን አስፋ እጅህም ከእኛ ጋር ትሁን አንተ ነህ የኛ ተስፋ በሰማዊው በረከት የባረከን እንዴት በምድሩ አይባርክ ?አሁንም ይጨምርላችሁ ምድርን ውረሱ ። ሶፊዬ ውድድ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@genetwubshet3676
@genetwubshet3676 2 года назад
አንተን ብሎ አባትትትትት አዎ በጳውሎስ አሳብ ከፍሪጅ እያወጣህ አውራ ኡፍፍፍ ግን አይሰለችህም ምን አገናኛችሁ አንተና ጳውሎስ
@raeyfikre738
@raeyfikre738 4 года назад
This is amazing! Excellent Church!
@almazworkneh8255
@almazworkneh8255 4 года назад
ጌታ እየሱስ ብርክ ያድርግህ በጣም ደስ ይላል ጌታ መልካም ነው በምድራችን ያለውን የድህነት መንፈስና አስተሳሰብ እንደዚህ ግንጥልጥል የሚያደርጉ የክርስቶስ ጭንቅላት ያላቸው ነገን የሚያዩ ለትውልድ የሚያስቡ ወገኖችን በመነሳታቸው ከልብ ጌታን ባረኩት ስለህንፃው ውበት ቃል የለኝም ጌታ ዘመናችሁን ይባርክ
@elroeelroe9006
@elroeelroe9006 4 года назад
ሪቨረንድ አብዝቶ አብዝቶ ይጨምርልህ ተባርክ ድንቅ ስራ ነው
@wuldusaba7559
@wuldusaba7559 4 года назад
ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ቤተክርስቲያኑን ሳይ የመጣብኝ ነገር ቤኖር ከፊተኛው ይልቅ የዋለኛው ክብር ይበልጣል የሚለው የጌታ ቃልን አስታወሰኝ እውነትና መንገድ የሆነው ጌታ አብዝቶ አብዝቶ ብርክርክ ያድሮግህ
@abenezergetachew6440
@abenezergetachew6440 4 года назад
Such a wonderful interview I really love it. Thank you so much
@merhawierena1268
@merhawierena1268 2 года назад
Matthew 23 (አማ) - ማቴዎስ 9: አባታችሁ አንዱ እርሱም የሰማዩ ነውና በምድር ላይ ማንንም፦ አባት፡ ብላችሁ አትጥሩ። 10: ሊቃችሁ አንድ እርሱም ክርስቶስ ነውና፦ ሊቃውንት፡ ተብላችሁ አትጠሩ። ይሄንን የጌታችን ምክር ብያብራራው ጥሩ ነበር መንፈሳዊ ኣባት ኣስፈላጊ ቢሆንም መንፈሳዊ ኣባት ነኝ ብሎ ማስታወቅያ መስራት ግን ኣስፈላጊ ኣይመስለኝም ከዚ ቃል ይሄንን ተረድቻለው ሌሎችም በዚ ቃል መነጋገር ለሚፈልግ መረዳቱን እንደ እግዚኣብሄር ቃል ቀጥሎ ያንጽ ተባረኩ።
@sinta21tube98
@sinta21tube98 2 года назад
አየሄው አንተ ስትፈልግ ትከፍተዋልህ ሲደብርህ ትዘጋዋለህ ብሩን የሰበስብከው ህዝብ ግን ድርሽ አታረገውም ቤተክርስቲያን ልትለውም አይገብም ምክነያቱም የርስትያኑ ቤት አይደለም ያንተ የግልህ ንብረት ነው አትበዝብዙ አታስመስሉ ዞር ዞር ብለህ ተመልከት የድሮ ቸርቾች ምን አንድሆኑ ብዙ ማለት ቻላል ግን ቤተክርስቲያን አትበሉ
@nathanaelkebede5073
@nathanaelkebede5073 4 года назад
I am so thankful to God for giving me you as my spiritual father...and Pastor Sofonias you are so blessed
@sinta21tube98
@sinta21tube98 2 года назад
አናንተ የምትሰሩት ቸርች የናንተ ነው አተ ብትሞት ወይም ቢደብርህ ሁቴል ታረገዋልህ ወይም ትሸተዋልህ ortodox ግን 4 ena 5 ክፍለ ዘመን የህዝብ ነው
@danielteshome1809
@danielteshome1809 Год назад
ታዲያ የሰው ቤት ከነካርታው እየወረሳቹሁ ነው እኔዴ እረ ተው ጌታ አየሱስ የንስሃ ጌዜ እየሰጠቹሁ ነው የጌታን ቤት ንግድ ቤት አረጋችሁት።
@centurypromotion.
@centurypromotion. Год назад
Dadiye Thank you for everything you are doing for the kingdom. For your amazing teachings for your endless prayers and for your Excellence keep shining!!!
@lidiateshalneulidia2631
@lidiateshalneulidia2631 Год назад
ቢሮው ውስጥ ምንድን ነው ፎቶው የጠቅላይ ሚኒስቴር ቢሮ ነው እንዴ ??? አንድም መንፈሳዊ ነገር የሚያሳይ ነገር የለውም
@redietneguse2573
@redietneguse2573 4 года назад
Praise God forevermore!! God is at work and we witnessed it! I'm proud to call you my Spiritual Father #Rev_Tezera_Yared
@genetwubshet3676
@genetwubshet3676 2 года назад
ብሉይን አትስፋ ባዲሱኪዳን ከ3አመት በላይ ወደህ የቆየኸው ሰው ካለ ሚስትህ ብቻቻቻቻቻናት
@MarefiaGebre-kn5fp
@MarefiaGebre-kn5fp Год назад
Pastor tzera god bless you and your church really b/se you are the great example of Ethiopia i pray for you and for church.
@Anonymous-iy2ew
@Anonymous-iy2ew 2 года назад
ክርሰትና ንግድና ፖለቲካ ዉሰጥ ገብታ መፈትፈት እንዳሌለባት አሳይቶናል።
@tsegayemesele9031
@tsegayemesele9031 2 года назад
Please brother don't call him Reverend. This word reserved only for God. Psalm 111:9 (KJV) states, referring to God, "Reverend is his name." Some interpret this as saying the title "reverend" is to be used of God alone and vehemently oppose any human church leader being referred to as “reverend.” The original Hebrew word, though, is not referring to a title. It is declaring that God’s name is to be "revered, highly respected." The NIV, NAS, NKJV, and ESV all render the Hebrew word “holy and awesome” instead of the KJV’s rendering of “reverend.
@ሽናቱየጔታዋጋ-ጰ2ሰ
@ሽናቱየጔታዋጋ-ጰ2ሰ 4 года назад
ሶፊዬ ለአይናችንም በጣም ድንቅ ነገር ነው ያሳየኽን እግዚአብሔር ይመስገን ረቨረንድ አሁንም ብዛልን እልፍ በል;;
@zelalemadgoaichew2614
@zelalemadgoaichew2614 2 года назад
የኢቲቪ ጋዜጠኛ እና ምዕመን አራቁቶ ግምብ ቤት የሰራ ባለ ሃብት
@abeltadesse4104
@abeltadesse4104 11 месяцев назад
I don't think belly fat and Christianity go hand in hand😂😂😂 whenever I see a preacher under a suit, politicians come into my mind. You guys are just perfect human manipulators!!!
@Anonymous-iy2ew
@Anonymous-iy2ew 2 года назад
በአምላክ ቃል መኮትኮት መልካም ነዉ ግን ደሞ ከሁሉም በላይ በፍቅር መኖር።
@emnetzewdu4602
@emnetzewdu4602 4 года назад
A church with Excellence indeed. I'm proud to call my Father papa ❤ You are a blessing to this nation ማመን ማየት ነዉ My MoG papa Rev Tezera yared
@elroeelroe9006
@elroeelroe9006 4 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ያምራል በጣም ደስ ብሎኛል ተባረኩ
@Mercy2Mee
@Mercy2Mee 4 года назад
Excellence is being a little misused these days but congratulations on a beautiful church! ለትውልድ በረከት የሚሆን ቤት ይሁን!
@tsehaydamte9366
@tsehaydamte9366 4 года назад
ዋዉ ከቃለምልልሱ እስከ ቤት አሰራሩ ግሩም ነው ሪቨረንድ ተዘራ ያሬድ ስብከትክን እከታተላለሁ ከተጠቀሙ ሰዎች አንዷ ነኝ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ሶፊዬ ተባረክ
@ብሩህተስፋ-ከ4ኸ
@ብሩህተስፋ-ከ4ኸ 4 года назад
what a church what an excellent place its soo amazing
@JoyJoy-sy4kd
@JoyJoy-sy4kd 4 года назад
ምርጥ ንጹህ የሆነው ነገር ሁሉ ለሰው ይገባል ለእግዚአብሔር ውድ ስለሆንን ለአገልጋዮችም እንደዛው ድንቅነው የተባረከ አእምሮ
@እውነትእውነት-ሠ8ቨ
@እውነትእውነት-ሠ8ቨ 4 года назад
ሁላችሁንም እግዚአብሔር ይባርካችሁ in the name of Jesus Christ our Lord and Saviour!! ሉቃስ 17:10 የማንጠቅም ባሪያዎች ነን በሉ, የማንጠቅም ባሪያዎች ነን በሉ, የማንጠቅም ባሪያዎች ነን በሉ, እንዲሁ እናንተ ደግሞ የታዘዛችሁትን ሁሉ ባደረጋችሁ ጊዜ። የማንጠቅም ባሪያዎች ነን፥ ልናደርገው የሚገባንን አድርገናል በሉ።
@addistedla
@addistedla Год назад
What a shame this pastor or whatever የሰዉ ቤት ቀማኝ
@selamawitmakonnen9512
@selamawitmakonnen9512 3 года назад
Just proud of you as always Reverend You're really wise and full with knowledge. What a lucky generation Thank you so much Sofi God bless you my brothers!!!
@TsehayTsi-b9b
@TsehayTsi-b9b Год назад
ፊልመኛ የምድር ሰው ይዘኸው ትሔዳለህ ወረኛ
@tsigetesfagigorgis7379
@tsigetesfagigorgis7379 Год назад
Ante tybysalehy Kenezyhy leboch zerafywochy Pasteroch sytytayou sewu tymeslalachyhu egzyabyher ygesytachyhu
@jesusislordjesusislord5865
@jesusislordjesusislord5865 4 года назад
Ye egezabehare sawe sofiyee geta eyesus abezeto bebezuuu yibarekiki Teberekilign tsaga yichimireliki
@bersi.1236
@bersi.1236 2 года назад
But lmn ande arief church tesereto birru le techegere bisetes ....
@እውነትእውነት-ሠ8ቨ
@እውነትእውነት-ሠ8ቨ 4 года назад
ሁላችሁንም እግዚአብሔር ይባርካችሁ in the name of Jesus Christ our Lord and Saviour!! ሉቃስ 17:10 የማንጠቅም ባሪያዎች ነን በሉ, የማንጠቅም ባሪያዎች ነን በሉ, የማንጠቅም ባሪያዎች ነን በሉ, እንዲሁ እናንተ ደግሞ የታዘዛችሁትን ሁሉ ባደረጋችሁ ጊዜ። የማንጠቅም ባሪያዎች ነን፥ ልናደርገው የሚገባንን አድርገናል በሉ።
@tiktok1-
@tiktok1- 9 месяцев назад
Ate eko leba neha ewant machem atetefam eshi lebona yestah😢
@jeshurun2746
@jeshurun2746 4 года назад
Waw tebariku
@زيلاتيساثيوبيا
@زيلاتيساثيوبيا 4 года назад
የሥተበራክ ፓሥቴርፔዜሬት የጌተቤትየሠራ ለዛላም ይበራከል በድርምበሠማይም ተለቅ በራከትያገኛል ሁሉም ከእርሶይመር ፓሥቴርሶፎንያሥ ቤቱን ከሠራው ይልቅ በመቅራብህ እውነትተበራክ ሁሉም የጌታንቤትመሥራትመጨራሸችንእድበራክ።
@filayemirets2194
@filayemirets2194 2 года назад
sofiye bishop dawiti molalignn gabizilin ....pls
@tadesekasa6310
@tadesekasa6310 2 года назад
መልካሙ አባት እግዚአብሔር ተተኪዎችን አፍርተን በሥፍራችን ቆመው ሲያገለግሉ ማየትን ያሕል ምን የሚያስደስተው አለ።
@እውነትእውነት-ሠ8ቨ
@እውነትእውነት-ሠ8ቨ 4 года назад
ሁላችሁንም እግዚአብሔር ይባርካችሁ in the name of Jesus Christ our Lord and Saviour!! ሉቃስ 17:10 የማንጠቅም ባሪያዎች ነን በሉ, የማንጠቅም ባሪያዎች ነን በሉ, የማንጠቅም ባሪያዎች ነን በሉ, እንዲሁ እናንተ ደግሞ የታዘዛችሁትን ሁሉ ባደረጋችሁ ጊዜ። የማንጠቅም ባሪያዎች ነን፥ ልናደርገው የሚገባንን አድርገናል በሉ።
@mekdesgetahun2163
@mekdesgetahun2163 4 года назад
You are blessed brother
@qa8399
@qa8399 4 года назад
ከተባረከ አእምሮ የሚወጣ ፡ጥሩ የሚያምር የእግዚአብሔር ቤት ነው የተሰራው።ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን። ብሩካት ናቹ!
@YoJosh_
@YoJosh_ 2 года назад
You first to be a children of God before you become the father.
@fanunegash3484
@fanunegash3484 4 года назад
Uuuuuffffffiii Yesus Elshaadaydha maqaan isaa
@tsigetesfagigorgis7379
@tsigetesfagigorgis7379 Год назад
Leba sylehone chygyr yelewun hmmmm Leba enna zerafy awu gydy yelehym
@etsegenetabegaz5763
@etsegenetabegaz5763 27 дней назад
ጀግና ነሕ ዳዲዬ ተባረክ
@nazrawitnani
@nazrawitnani Год назад
My Rev❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-iv1qh6ei6c
@user-iv1qh6ei6c 4 года назад
እንዴት ድንቅ የሆነ ቤ/ር ነው እ/ርን አመሰግናለሁ ስለአንተ ዳዲ
@Wellaitay
@Wellaitay 7 месяцев назад
Pente devine is based matterial not on soul.😂😂
@aregashhailu8385
@aregashhailu8385 4 года назад
እግዚአብሔር አምላክ በኢየሱስ ስም ይባርክህ እንኳን ለእግዚአብሔር ቤት ስው የራሱን ቤት ያስውባል ትባርክ
@yaredtesfaye5735
@yaredtesfaye5735 4 года назад
I wish pastor teze become our prime minister
@Hagere739
@Hagere739 5 месяцев назад
ልመና ብቻ ከሰራ በራስህ ገንዘብ ስራ
@tizihailu2806
@tizihailu2806 4 года назад
በጣም ያምራል የውጭ ሀገር ስታንዳርድ ይበልጣል ። በጣም እዚህ ውጭ ያለውን ቸርች ታዘብኩ እናንተ በጣም ተባርካችሃል። በገንዘብ ሳይሆን በአይምሮ በጣም በልጽጋችሃል። ክብሩ ለእግዚአብሔር ይሁን ።
@MulukenKetema-pq7zc
@MulukenKetema-pq7zc Год назад
ሌባ ወንጀለኛ ተዘራ
@marthaabebe5174
@marthaabebe5174 2 года назад
He is dangerous!!! He preached he is God.
@jeshurun2746
@jeshurun2746 4 года назад
👍👍
@FevenZerihun-ld8dd
@FevenZerihun-ld8dd 2 месяца назад
Tebarekln Reverend enwedhalen❤❤❤❤
@addistedla
@addistedla Год назад
ቤቱን በዚሀ አለምሚሰራ
@lydiaaschenaki7479
@lydiaaschenaki7479 Год назад
Beautiful place , why not God's church should be built in excellent !!!!! If you see churches in other countries any will be the most beautiful church in the city or on of the the most beautfull buliding in te city & we should have this mentality about any church, will visit when I come to Addis from Toronto
@TobechHebabo-eo6qu
@TobechHebabo-eo6qu Год назад
ዋው በጣም ደሰ ይላል ....
@tsehaywaterowatero1186
@tsehaywaterowatero1186 4 года назад
Wow god bless you batemi yamrli Tebareku bebzu
@melktades
@melktades Год назад
Ere selechgn.
@אילהואנקהונה
@אילהואנקהונה 5 месяцев назад
❤🇮🇱🌺
@jesusislordjesusislord5865
@jesusislordjesusislord5865 4 года назад
Endetii yimigaremina yimidanikii charechii new wowowowowowowow yihanini malkam nigirign yadereshign geta yibarekii
@addistedla
@addistedla Год назад
Gudshen alsemah Gelila
@birhanuxumsu7933
@birhanuxumsu7933 4 года назад
Geta simu yebareki sela hulunagare elllllllllllllllllllll elllllllllllllllllllll elllllllllllllllllllll geta ba buzu yebarekachu tabarekiiiii 🙌♥️♥️
@user-kh3li6hv8w
@user-kh3li6hv8w 2 года назад
Sofonias yemetebal begeta dem yemetekeld kefu sew neh….. Sofonias I have never seen someone who mocks by the precious blood of Jesus….. trust me there comes a day that you will give answers before the throne of God
@HelenTesfaye2575
@HelenTesfaye2575 4 года назад
Reverend Tezera ... I am speechless. you are amazing.Thank you pastor Sofi.
@cordellgreenfelder6428
@cordellgreenfelder6428 4 года назад
ዋው ጌታ ኢየሱስ ይባረክ እጅግ ደስ ብሎኛል አልቆ ደግሞ እናየዋለን
@אילהואנקהונה
@אילהואנקהונה Год назад
👍🇮🇱
@אילהואנקהונה
@אילהואנקהונה Год назад
👍❤️🌺
@אילהואנקהונה
@אילהואנקהונה Год назад
👍🙏
@yaredtesfaye5735
@yaredtesfaye5735 4 года назад
Geta eyesus abzito yibarkeh pastor teze
@RuhamaNobel
@RuhamaNobel 4 года назад
Pastor Sofi You are amazing what a wonderful Program PRAISE GOD
@getebekele8167
@getebekele8167 4 года назад
Revered, it is an amazing job. You are a wonderful visionary & I am proud of you. Sofi, I am sure you will do greater things than this. What do you think am I, a prophet? Thanks anyway!
@nathanieldegife6514
@nathanieldegife6514 4 года назад
you are too much pastor!!!
@jesusislordjesusislord5865
@jesusislordjesusislord5865 4 года назад
Wowowowowowowowowowoow endazehuuu ayiiniti charichii alii maliti new Jesus is lord kibiri le geta le eyesus yihun
@marthaabebe5174
@marthaabebe5174 2 года назад
I am amazed that you have church. People in your church need a new teaching. Our father is The Lord almighty!
@cellnet5339
@cellnet5339 4 года назад
Wellcome wellcome Ameeeee wellcome Ameeeee wellcome Ameeeee wellcome Ameeeee wellcome 🤲🍇☝️✋🎶✋✊🎤🎤🎤👍👍👍👍👍🤲🏻☝️🍇
@EskinderKebede-ku2wd
@EskinderKebede-ku2wd 8 месяцев назад
u are blessed dadey
@fanunegash3484
@fanunegash3484 4 года назад
Goofta koo ulfadhuu Elelelelelelele hashuuu baayee gamaden jiraa Goofta koo yesus
@asfawasegdew2539
@asfawasegdew2539 2 года назад
dadiyeeeeeee😀😀😀😀
@ItisTigi
@ItisTigi 5 месяцев назад
We love u❤😊❤
@jesusislordjesusislord5865
@jesusislordjesusislord5865 4 года назад
Ye egezabehare sawe revirend enkuwan geta eyesus yihanini tamiratin aderegiliki yigaremali ye geta seraa asigeramii new enkuwan geta eyesus agezekii yashijamareki geta yashichirisikii geta yalamalimikii yitibareki sawe niki zamaniki hulu yibarekii be geta be eyesus semii ahunim lamilim bezaaa tebezaa Teberekilign
@MekonninUme
@MekonninUme 4 месяца назад
🎉🎉 daddy
@elroeeluchu5906
@elroeeluchu5906 4 года назад
Thank You Daddye!!!!! This is very powerful thank you for always sharing life changing words Am privileged to have you in my life
@zenbworkbekele4448
@zenbworkbekele4448 4 года назад
Wow betam des ymsj bet egzhber adnako ylw betam gobez plaster
@mihretsisay1716
@mihretsisay1716 4 года назад
Praise God. God deserves all the best. Love you Sofie and tezera
@yobitar9161
@yobitar9161 4 года назад
I'm impressed!! Wonderful ! blessed thinking and mind.
@Andy-mj8bc
@Andy-mj8bc 4 года назад
Bad spirit! You people calling a man “ papa” this coining from Nigeria
Далее
БЕЛКА ЗВОНИТ ДРУГУ#cat
00:20
Просмотров 895 тыс.
🛑самое главное в жизни!
00:11
Просмотров 89 тыс.
Дикий Бармалей разозлил всех!
01:00
እያከክን አንኖርም።
30:28
Просмотров 61 тыс.
БЕЛКА ЗВОНИТ ДРУГУ#cat
00:20
Просмотров 895 тыс.