Тёмный

Rosemary የጸጉር ቅባት አሰራረ ለተጎዳ ጸጉር// How to make Rosemary hair oil 

Elsi Worku
Подписаться 153 тыс.
Просмотров 730 тыс.
50% 1

elsiworku

Опубликовано:

 

7 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 362   
@YordanosBirhane-vs1dx
@YordanosBirhane-vs1dx 7 месяцев назад
የሚገርመኝ ነገር ግን ለምን ፈጣሪ ስለሰጠን አናመሰግነውም ግን ተመስገን አትሉም የሄን ቀባሁት የሄን ሰራሁት ለምን ትላላቹ እኛን መጫወቻ አታርጉን ገቤ መሰብሰብያ ሁነን ቀረንኮ ሰዎች ይቅር ይበላቹ😢😢😢😢😢😢
@Mየመርሳዋ
@Mየመርሳዋ 5 месяцев назад
😂😂😂😂😂
@ምህረትየበዛላትነኝ
ይቅርታ አድርጊልኝና ያንች ፀጉር በተፈጥሮው ቆንጆ ስለሆነ ነው። እኔ ከ6ወር በላይ እየተጠቀምኩኝ ነው ፀጉሪ ወይ ፍንክች ብሎል። ስለዚህ እንዲህ አይነት ፀጉር የሠጠሽን እግዚአብሔር አመስግኝ
@hamameyonas4604
@hamameyonas4604 Год назад
😂😂😂የእኔም የቀረኝ ሚጥሚጣ እና በርበሬ ነው ጤና ስጠኝ ፀጉር ምን አባቱ ብዮ አቁሚያለው ምነው ሸዋ ባያድግ ይቀመጥ ብዮ ተውኩ ያልቱን ሁሉ አደረኩ
@elizabethlaffe4066
@elizabethlaffe4066 Год назад
አረ እዉነትሽን ነዉ እኔም እንደአንቺ ሚጥሚጣ ነዉ የቀረኝ ብዙዋችን የፀጉር አይቻለዉ ወፋ የለም እንደአለም ዋንጫ በአራት አመት አንዴ ብቅ ይላል የሷ ያስታዉቃል የተፈጥሮ ታዳጊ ነዉ እኔ አሁን ከመታጠቤ በፌት ኮኮናት ዘይት ሞቅ አርጌ እቀባለዉ ባዶ ላለመታጠብ ነዉ እንጂ ምንም አይነት ነገር አልጠቀምም ምንም መከራዬን አስበላኝ አሁን አጋጣሚ ስከፋት አየሁት
@hamameyonas4604
@hamameyonas4604 Год назад
@@elizabethlaffe4066 እረ ስንት ሀሳብ አለብን ጥንቅር ይበል😂 ብሩን ማግኛ ነው ሚያሳስበኝ አፈር ለሚበላው እረ ስራ አላጣውም አልሰማም አላይምም ብዮ ነበር ዛሬ እስቲ ልስማ ብዮ ነው እረ ተይኝ በዘር የሌለ ፀጉር ወፍ የለም።
@AlkelimatuTeyebaSedeka
@AlkelimatuTeyebaSedeka Год назад
😂😂እውነት ብላችኋል ውዶችዬ ቆንጆ በተፈጥሮ የማረ ፀጉር ባይንከባከቡት እንኳን ያድጋል እኔ በራሴ ስላየሁ ነው በሞት አባቴን እናቴን ወንድሜን ስላጣሁ ሀዘን ጎዳኝና ፀጉሬን ቆረጥኩት በአመት አንድ ቀን እንኳ አስታውሼ ምንም አልቀባውም ከመታጠብ ውጪ እንደዚሁም ሆነ ፀጉሬ ያድጋል እኔ እድሜውን አሳጥራለሁ እልህ እንደተያያዝን ከማደግ አይቆጠብም 😂😂 ለማንኛውም ጭንቀት እና ሀዘናችንን አላህ ያስረሳን
@ልጅቷ
@ልጅቷ Год назад
አትሳሳቺ የ ስኬት ሚስጥሩ ምን እደሆነ ታቂያለሽ "consistent" ወይም ውጥነት ያለው ማለትም በተከታታይ ፀጉርሽን መከባከብ ያለማቆረጥ ነው ሚስጥሩ በአንድ ግዜ እዲያድግልሽ አጠብቂ። የኔ ፀጉር ፎቶዬን ባሳይሽ ደስይለኝ ነበር ግን በጣም በጣም ተጎድቷ ካንሰር ያለበት ሰው እደሚነቃቀለው ወይም ባዶ ሆኖ ነበር ምክንያቱም ሀሳብ፣ ምግብ አለመብላት፣ እንቅልፍ ማጣት፣ አዘውትሬ ቅባት አለመቀባት የምጠቀመውን አለማወቄ በነዚህ ሁላ ምክንያቶች ፀጉሬን ተመልጦ ነበር ይኸው 3 አመቱ ለራሴ በሚመቸኝ መልኩ እየተከባከብኩት ማለትም ሁሌ ቅባት መቀባት፣ ምታጠበው በወር አንዴ፣ ጫፍጫፉን በ የ 4 ወሩ በመቁረጥ፣ ልታጠብ ስል ሙዝ፣ አቦካዶ፣ ዘይት አርጌ ከዛ ነው ምታጠበው፣ ሁሌም እዲከረድድ አላረገውም በየ ሁለት ቀኑ የሩዝ ውሀ ወይምበ ውሀ ብቻ እያረጠብኩ ያለኝንን ቅባት ሙሉ ፀጉሬን እየቀባው፣ ማሳጅ እያረኩ፣ ቪታሚን እየዎጥኩ፣ ምግቤን እያስተካከሉ እና በጣም በጣም በትግስት እንዲህ እንዲህ እያልኩ ፀጉሬን በ 3 አመት ቡኃላ በመጨረሻ ከ ነጭራሹ ከመመለጥ አዳንኩት። ግን ውስጤ ስለተጎዳ እስካሁን ፀጉሬ ከስሩ በጣም ይነቀላል ቢሆንም ጊዜ ይፈጃል እንጂ ራሴን እና ውስጤን ከጠበኩ የሚነቀለውም እደሚያቆም እምነት አለኝ አየሽ በነዚህ ሶስት አመት ተስፍ የቆረጥኩባቸው ብዙ ቀናቶች ነበሩ ግን ካ ቆሙኩበት ቡኃላ እደገና በመጀመር እየቀጠልኩ እዚ ደርሻለው ። ዊግ ከማረግ እራሴ በፅናቴ ዳንኩኝ። እና የኛ የኢትዮጲያዊያን ፀጉር ታዳጊ ነው እስቲ የሌሎች አፍሪካዊያን ፀጉራቸውን እዪ RU-vid ላይ African hair growing transformation befor and after ብለሽ እዪ እና የራስሽን ፀጉር ፈጣን ታዳጊ መሆኑን ታያለሽ ሞራልም ይሆንሻል ።
@genibeauty16
@genibeauty16 Год назад
ኤልሲዬ እንኳን ደህና መጣሽ ጠፍተሻል ቶሎ ቶሎ ነይ እሺ ❤❤❤❤ በጣም ለፀጉር እድገት የሚጠቅም ነዉ ያቀረብሽልን እናመሰግናለን።
@kitchen2176
@kitchen2176 Год назад
እናመሰግናለን እህታችን እድሜ ይስጥሽ❤🙏
@LensaDiro
@LensaDiro 7 месяцев назад
❤😂😂😂
@አለምገራሚ
@አለምገራሚ Год назад
ይበልጥ ደሞ ወድያው ባይጠል ሁለት ሶስት ቀን አብሮ ቢቆይ ይበልጥ ይመዘዘዋል
@zebutube9644
@zebutube9644 Год назад
ፀጉርሽ የአላህ ስጦታ በተፈጥሮ እኔም ፀጉሬ በጣም ረጅም ነው አልሀዱሊላህ ቢሆንም ግን እንክብካቤ እንዲዳብር ይረደዋል ብዙም አልንከባከበውም እና ከስሩ በጣም ይወጣል እስቲ ለማነቃቀል ፀጉር መፍትሔ ምታውቁ ንገሩኝ😊
@Aliyaa698
@Aliyaa698 8 месяцев назад
Masha allh ❤🎉
@Hamdinas
@Hamdinas 5 месяцев назад
meski tube gabi betam arif neger tagegnalsh gobez nech betam
@LovelyCentaur-gd7cp
@LovelyCentaur-gd7cp Месяц назад
Egra mn enarge yanchy sagur rgm khuna 😂😂
@mamemare8698
@mamemare8698 Год назад
በጣም አሪፊ ነዉ ለውጥ አየቼበታለሁ Tanks
@ReberaZenabu
@ReberaZenabu 6 месяцев назад
እናመሰግናለን❤
@saleferesegnaw8429
@saleferesegnaw8429 Год назад
እግዚያብሔር በሰጠን ነገር እንዲህ አድርጌ ይህን ተጠቅሜ ማለት ያሳዝናል ፈጣሪን የሚያመሰግን ጠፋ
@mariammariam1007
@mariammariam1007 Год назад
እኛ በተፈጥሮ ቆንጆ ፀጉር ያለቸዉን መከታተል የለብንም ነገር ግን ላይክ ሼር እናርጋቸዉ እንጂ እንድጠቀሙ እኔ ፀጉራቸዉ አጠር ያለዉን ሴቶችን ነዉ በደንብ የማያቸዉ ግዜ እንኳን ባይኖረኝ ዳዉሎድ አርገ ሥራየን ስጨርስ እከታተላለሁ
@My-Amhera-fano
@My-Amhera-fano Год назад
እኔ ግን እሳት ላይ አስር ደቂቃ አቆይቼ ከዛ ደግሞ እስኪቀዘቅዝ እጠብቀዋለሁ እናም በጣም ለውጥ አይቼበታለሁ❤
@nunubintbaba
@nunubintbaba 7 месяцев назад
ልትታጠቢ ስትይ ነዉደ የምትቀቢዉ❓
@anegach9112
@anegach9112 Год назад
በጣም እናመሰግናለን እህት😍😍
@HeluTube940
@HeluTube940 Год назад
የተፈጥሮ ነዉ ፀጉር❤
@betelmulu4897
@betelmulu4897 Год назад
እንክብካቤም ይፈልጋል
@mariammariam1007
@mariammariam1007 Год назад
እሺ ይሄን ቀቡ ይሄን ቀቡ ይባላል ገጠር ተወልዶ ገጠር የምኖሩትስ ወገባቸዉ ላይ ፀጉራቸዉ የደረሰዉ ከቅቤና ከቅባት ዉጭ ምን ተቀብተዉ ነዉ ነገሩኛ
@belenafomi5727
@belenafomi5727 11 месяцев назад
የበፊቱ ፀጉርሽን አሳዪን እስቲ በፎቶ እር ተውን
@jamesjimma7691
@jamesjimma7691 9 месяцев назад
❤ያገባሽ ታድሎ❤ካላገባሽ ደግሞ እንጋባ😂
@DawitBeraki-wv2ee
@DawitBeraki-wv2ee 3 месяца назад
❤😢😢😅😅😅😅😅
@asterworkuwoldeyes5625
@asterworkuwoldeyes5625 Год назад
እናመሰግናለን ኤልሲ❤❤❤❤❤
@JanaJana-nv2hx
@JanaJana-nv2hx Год назад
ብእግዚአብሔር ስጦታዉ ልዩ ነዉ ሙያሽን ስላካፈልሽን እመ ብርሃን ትባርክሽ ስጦታዉ ደግሞ ከአምላክ ነዉ🔷🇪🇹
@አለምገራሚ
@አለምገራሚ Год назад
የተፍጥሮ ፀጉር ነው ግን እንክብካቤው ግን እንዳይጎዳ ይረደዋል
@AmareWeldegiorgis
@AmareWeldegiorgis 5 месяцев назад
የተፈጥሮ ነው?
@SelamDesalegn-t6i
@SelamDesalegn-t6i 7 месяцев назад
Thank you my sweet❤❤❤
@Sali-h2y
@Sali-h2y 4 месяца назад
ዉዴ አመሰግናለሁ ❤️❤️❤️
@PeaceandJustice872
@PeaceandJustice872 Год назад
Can i apply that every day with out washing my hair?
@kokobtemelso5204
@kokobtemelso5204 Год назад
Yes you can but it might smell
@ffa66.96
@ffa66.96 Год назад
ውድ እህታችን እናመሰግናለን ጥሩ ነገር ነው ያሳየሽን በርችልን ስሙኝማ እህቶቸ ለመታ ጸጉር ምድ ነው መፍትሄው❤ንገሩኝ እስኪ
@nasimategest8764
@nasimategest8764 Год назад
Bey 3 weru chafune mentawe eskitefa derse mekuret
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 Год назад
እህታለሜ በቅንነት ደምሬኝ
@AzebgebruLidiya
@AzebgebruLidiya Год назад
betame enamesegenalen3 elisiye❤
@Momo-wm9sf
@Momo-wm9sf 2 месяца назад
ወላሂ ከሁለት ሳምት በሀላ ፀጉሬ እሚገርም ለውጥ አመጣ እህቴ እናመሰግናል ❤❤😊
@YoseraKedr
@YoseraKedr 4 месяца назад
ደረቁ ይሆንለወይ
@hanaabera-x6o
@hanaabera-x6o 2 месяца назад
@mehretteferi6023
@mehretteferi6023 8 месяцев назад
Thankyou
@Ethiomidya-zz9is
@Ethiomidya-zz9is Год назад
ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ከእንክብካቤሽ በላይ ፈጣሪ አድሎሻል
@zamzamabrar9208
@zamzamabrar9208 11 месяцев назад
አዉ በጣም ጥሩ የሆነ ጥቅም አለዉ ግን እኔ ከተጠቀምኩት አልታጠበዉም
@agerenewu8397
@agerenewu8397 Год назад
እውነት ከሆነ የፀጉርሽ እድገት እስቲ የልጅነት ፎቶ አሳይን ሮዝመሪ ተቀብተሽ እንዳደገ አድርገሽ አታሳዪን
@ሀዩወለዬዋ-መ2ጨ
@ሀዩወለዬዋ-መ2ጨ 5 дней назад
😂😂😂😂😂
@fjjuvbjj634
@fjjuvbjj634 Год назад
Mashallaa alhu akubar
@MesiEtio-o4r
@MesiEtio-o4r 7 месяцев назад
ሲያምር ፀጉርሾ❤❤❤
@ሰውነኝ-ዀ5ቈ
@ሰውነኝ-ዀ5ቈ Год назад
ሰው ምነካው ግን እግዚአብሔር የሰጠውን ነገር በተፈጥሮ የታደለውን ነገር ይኼን አርጌ ይኼን አርጌ አደገ የሚለው አንቺ በተፈጥሮው የሚያምር ተሰጥቶሻል አከተመ😂😂😂😂😂
@sishaia6875
@sishaia6875 Год назад
የመድሐኒአለም ያለህ ምንያህል ነው ያሸከመሽ ፀጉርሽ ያችስበዛ ያኛም ጠፋ እዴት እንበል ግንተመስገን ዋናው ጤናነው
@heybestieeeee
@heybestieeeee Год назад
😂😂😂
@beckydd8865
@beckydd8865 Год назад
አሁን አንቺ ፀጉርሽን ያሳደገልሽ ይሄ ቅባት ንው እያልሽን ነው የማይመስል ንገር ነው የምታወሪው በተፈጥሮ ረጅም ፀጉር ያለው ተነስቶ ይህንን ተቀቡ በተፈጥሮ ንፁህ ቆዳ ያለው ተነስቶ ይህንን ተቀቡ አንዱምአይሰራ አታድክሙን እኔ እራሴ ላይ ወጥ መስራት ነእ የቀርእኝ
@heybestieeeee
@heybestieeeee Год назад
😂😂😂
@kidistkasa
@kidistkasa Год назад
ከቅባቱ ይልቅ ልፀልይላችሁ እንዴኔ እንዲረዝም ብትለን እንቀበላለን ሌላው እንኳ ይቅርርር
@heybestieeeee
@heybestieeeee Год назад
@@kidistkasa 😂
@zewditunegatu761
@zewditunegatu761 Год назад
እንባየ እሰኪመጣ ነዉ የሳቅሁት በዚህ የጭንቅ ግዜ ፈታ የሚያረግ Comment ጥሩ ነዉ ይመችሽ
@ثرياثريا2
@ثرياثريا2 3 месяца назад
ይሸየጣል ወይ
@yanchinewmulualem4453
@yanchinewmulualem4453 Год назад
ለወጣቶች ብቻ ነው ወይስ ለትልቅ ሰውም ይሆናል
@meditidamena2492
@meditidamena2492 Год назад
ዝብለሽ ሰዉን አታጃጂህ ተፈጥሮ ከሌለ አቺሰራሽን እየሰራሽ የማይመሰል
@abinetabate1802
@abinetabate1802 Месяц назад
እውነት ለመናገር ዽጉር ከውስጥ ነው ተፈጥሮ እኔ ምንም የቀረኚ የለም ምንም እያድግም ውሽት ነው ስው ስራ ሲፈታ በምን like ላግኚ ይል እና ስውነት መቀነሻ ዽጉር ማሳደጊያ ፊት የሚያጠራ እያለ ስው ላይ ይጫወታል
@tsehayafework6417
@tsehayafework6417 11 месяцев назад
ይሄን ቆንጆ ፀጉር ይዘሽ ማስታወቂያ መስራት አይመችም እህት።
@AfrahMustefa
@AfrahMustefa 11 месяцев назад
Ekawun keyet new yagegneshiw ? Thanks.
@ElsiWorku
@ElsiWorku 11 месяцев назад
yetun eka?
@AfrahMustefa
@AfrahMustefa 11 месяцев назад
@@ElsiWorku Kibatu seritesh yasikemetishibet ...
@አልሀምዱሊላህ-ወ7ኀ
ዋው ደስ ላል ፀጉርሺ የኔስ አመት ሞላው ብሬንም ጨረስኩ በመጨረሻም ካለ እድሜየ ሺበት አወጣው
@heybestieeeee
@heybestieeeee Год назад
😂
@happy3202
@happy3202 Год назад
😃😃
@lenateshome3896
@lenateshome3896 Год назад
😂😂😂😂😂
@haregadinokatar8035
@haregadinokatar8035 Год назад
😂😂😂😂😂😂
@tesfayeneshkebeda8934
@tesfayeneshkebeda8934 Год назад
😂😂
@አዲስህይወት-ኀ1ኰ
በጣም አሪፍ ነዉ አኔ በ2 ወር ለዉጥ አይቼ አለዉ
@DiboraDejene-e2d
@DiboraDejene-e2d Год назад
Le Ethiopia hair yemhun kebat Asayen yene wed❤
@MEKDESMOLLA-v9p
@MEKDESMOLLA-v9p Год назад
Endemangawm kbat tekebten lesamnt bnakoyews?
@lidiasisay3742
@lidiasisay3742 6 месяцев назад
Ene endamnnyawem qebat nawe mexaqamwe taqabeche altaxabaweme samnt kazza balaye lawexe aychbtlwe
@qatarqatar-uq7oh
@qatarqatar-uq7oh 7 месяцев назад
Enameseginalen mashalah
@BirhanuGedefaw-ln2zw
@BirhanuGedefaw-ln2zw 6 месяцев назад
Santateb eyetekeban mekoyet anchlm?
@DaveChamak
@DaveChamak 6 месяцев назад
Leirguzu sew yichachal inde
@Tsedale-df3kn
@Tsedale-df3kn 7 месяцев назад
Tekebche baltatebs wediyaw chigr alew
@YordiYordiGashaw
@YordiYordiGashaw Год назад
Enameseginalen
@TadseSamu
@TadseSamu 6 месяцев назад
ልሞክረው 😮
@madimadi9658
@madimadi9658 Год назад
በተፈጥሮ ካልታደልሽ እንኳን የሮዝ መሪ ቅጠል ይቅርና የሮዝ መሪ ችግኝ ቢተከልብን ዉይ ፍንክች ተጫወቱብን
@mesekerfekade587
@mesekerfekade587 Год назад
በጣም ወድጄዋለሁ
@susinursusinur9088
@susinursusinur9088 Год назад
Kechalsh melshlg lemteyksh tyaki Rozmeruw derek bihon chger alew wey? Ena deno rozmeri zeytulay bnteweaws chgr alew amesegnalehu?
@ElsiWorku
@ElsiWorku Год назад
fresh ካላገኜሽ ትችያለሽ ችግር የለውም ለመቀባት ካላስቸገረሽ መተው ትችያለሽ
@madina188
@madina188 Год назад
ሀይ.እህት.አደትነሽ..ፅጉርብዛት.እደት.መቀነሥ.ይቻላል
@KingVip-qb4sh
@KingVip-qb4sh 5 месяцев назад
በናትሽ ኤልሲየ የፎረፎር መድሀኒትበዋናነት ንገሪኝ እድገቱን ያግደዋል በጣም ፎሮፎር አለብኝ ከምልሽ በላይ
@blenbbbb3090
@blenbbbb3090 Год назад
ቱ ቀልድብን ደክሞኛል እኔስ 😅😅😅😅 መቆረጥ አሪፊ ነው ብላችሁ ብትመክሩ ይመረጣን 😅😅😅
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 Год назад
እህታለሜ በቅንነት ደምሬኝ
@blenbbbb3090
@blenbbbb3090 Год назад
@@-againyoutube5771 አብሽሪ ሆደ
@blenbbbb3090
@blenbbbb3090 Год назад
@@-againyoutube5771 አድረጋለሁ ♥♥
@heybestieeeee
@heybestieeeee Год назад
😂😂😂
@Tsedale-df3kn
@Tsedale-df3kn 7 месяцев назад
Thak y
@adelsouheilazeineddine991
@adelsouheilazeineddine991 Год назад
እኔ ግን ያልገኝ ውሀ ይጨመራል?መጠኑስ?ግልጥ አላደረግሽውም እህቴ መልሽልኝ
@ElsiWorku
@ElsiWorku Год назад
ውሀ አይጨመርም
@emanseid5257
@emanseid5257 Год назад
ወለሂ አወነት ነው አነድ የማናውቀው ነገር የሁሉም ሰው ፀጉር አንድ አይደለምአኔ የኮኮነት ቅባት ፈሳሹ ሰማያውይ ትባት ቆነጆ ነው ባለውኝ ሁለሂ ሰጉሪ የማለቃው ፀጉር ተነቃቀለ የመጨረሻ የሚስማማችሁን ምረጡ አኔ ሲነቃቀል የታምኩ መስሎኝ ነበር ግን አሱን ሳቆም መነቃቀል ተወ
@RahmahRahmah-qd5hh
@RahmahRahmah-qd5hh 7 месяцев назад
ወደ እኔም አልተሥማማኝም ልክነሽ
@RitaAhmed-ih4sb
@RitaAhmed-ih4sb 10 месяцев назад
I from Djibouti i need this oil how i can have
@ElsiWorku
@ElsiWorku 10 месяцев назад
Hi you can make it at home just like i did
@nebeyureta8397
@nebeyureta8397 Год назад
Konjo nesh betam❤
@seble-As_mቁጥር2
@seble-As_mቁጥር2 6 месяцев назад
መቸ ነዉ እግዚአብሔርን የምናመሰግነዉ እርሱ በሰጠን ነገር ልክ እኛ እዳመጣንዉ አድርገን የምናወራዉ አመስጋኝ ሁኑ
@yeshiyy-s9g
@yeshiyy-s9g 6 месяцев назад
Elsi እንድት ነሽ ደህናሽ ሀሉ ሰላም ኤሊሲ ፀጉሯ ነው በጣም ነወ ሚያምረው ከልጅነት አወቀዋለሁ ለወጡ ግን አለው ሙሉ እና ጥንክር ያለ ሁኗል
@yetimw9961
@yetimw9961 Год назад
አቀባቡን አልቻልሽበትም ፀጉርሽ በተፈጥሮ እንጂ በቅባቱ አይደለም ለቪድዮ ያክል ነው ይመችሽ
@wegutafese406
@wegutafese406 3 месяца назад
ጸጉር ተፈጥሮ ነው ባክሽ
@jesusislord2203
@jesusislord2203 11 месяцев назад
Hulum wushet nw endawum dibin adirigo yaderikal minim wosi yelawum enem zim biye dikam aterafikugn
@genet_tesfa_mikel
@genet_tesfa_mikel Год назад
የተገለፀው አዘገጃጀት ለይመቆየት ያለበት ደቂቃ ይገፅ
@seblinaye8363
@seblinaye8363 Год назад
ጠረኑ በጣም ደስ ይላል
@sameerasameera6533
@sameerasameera6533 Год назад
ውደ በአረበኛምድነው ሥሙ
@Zehabu-tj4db
@Zehabu-tj4db Год назад
ሩዝመሪነዉስሙባረበኛም
@ልጅቷ
@ልጅቷ Год назад
ዎው ፀጉር ጤነኛነቱ ሚመሰክረው ምን ያህል ኢንቨስት እዳረግሽበት ነው። ሞራል ሰተሽኛል I will not give up!
@ElsiWorku
@ElsiWorku Год назад
yes sis , never ever give up in all situations
@uaeuae3285
@uaeuae3285 Год назад
የትነው የምትኖሪው ግንይህ እውነትነው
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 Год назад
እህታለሜ በቅንነት ደምሬኝ
@sunnyfamily6
@sunnyfamily6 Год назад
ሰላም አንዴት ነሸ አዲሰ ነኝ ቀጣም በቃሚ ነው እናመሰግናለን አህቴ አዲሰ RU-vid ነኝ አበረቻችን አመሰግናለሁ በርቺልን
@SadiyaDegene
@SadiyaDegene 6 месяцев назад
የኔ ውድ እኔ ምልሽ ሮዝ መሪ ያገኘውት ደረቁ ነው እሱ ችግር አለው እዴ ?
@ElsiWorku
@ElsiWorku 6 месяцев назад
ምንም ችግር የለውም
@Tigist-dx1mm
@Tigist-dx1mm Год назад
Askenashign ko xegurie rejim neber ahun gin😢
@masob_tube_1052
@masob_tube_1052 Год назад
ሰላም ለዚህ ቤት ኤልስዬ ዋው ፀጉርሽ በጣም ያምራል ቱቱ ብያለሁ እኔም ዛሬውኑ እሞክርዋለሁእናመሰግናለን ተባርኪልኝ 👍👍👍❤️❤️❤️❤️
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 Год назад
እህታለሜ በቅንነት ደምሬኝ
@meklit5462
@meklit5462 Год назад
Lemen ketekba behala yetatbal alegebanm?
@ፌብ-ዘ24
@ፌብ-ዘ24 Год назад
​​@@meklit5462 7:40 ኣው ይታጠባልእህቴ
@tastelikechinahadababyandn9928
@tastelikechinahadababyandn9928 8 месяцев назад
lots of sunshine
@sihamabubeker4826
@sihamabubeker4826 Год назад
Setoch 2 aynet segur new yalew be enkibkabe miyadg ale mayadgm ale ene sament mayhon gize tetekime wellahi bizu lewt new yayehut
@YeshiTadesse-x5b
@YeshiTadesse-x5b Год назад
Melke tsegur oh tadeleshi gen setkbi zerkerk aleshi defetfet adergshew
@helugalasmera1334
@helugalasmera1334 Год назад
Xegure lk endeza new youtube mekfete new kkkk good job
@SalehMahammed-lb4vi
@SalehMahammed-lb4vi Месяц назад
هذا شعر طبيعي ماشاءالله
@senibelayeneh3452
@senibelayeneh3452 Год назад
Ere bedenb lewet alew ene temechtognal wedua amesegenalhu
@nagariteriba2203
@nagariteriba2203 Год назад
ዘመዴ እንቅልፌን አመጣሽው በቃ እንደዚህ ነው የምታወሪው? እረ፣!
@MeriMeri-i7s
@MeriMeri-i7s Год назад
በጣም አርፊ ነው ግን ሺበት ያለእድሜ ጣመጣል 😅
@Sara99Sara-r3p
@Sara99Sara-r3p 8 месяцев назад
YES ❤❤❤❤❤
@MunaGavir
@MunaGavir 2 месяца назад
ደረቅ ሮዝመሪ ይሆናል
@BitaniyaHabtamu
@BitaniyaHabtamu 9 месяцев назад
6, ሰላም ኤልሲ
@loveyoumom4548
@loveyoumom4548 11 месяцев назад
ከ ኮኮናት ኦይል ይሆናል
@ElsiWorku
@ElsiWorku 10 месяцев назад
አወ ትችያለሽ
@mahletabreha1491
@mahletabreha1491 10 месяцев назад
Ketekebanew behula ayeshtm
@ayelechabreham3603
@ayelechabreham3603 Год назад
ሰላም ለአንቺ ይሁን እህቴ ከልብ አመሰግናለሁ ❤❤👍
@MhiretKindu
@MhiretKindu Месяц назад
ወዛም ለማድረግ plzsssss
@FrehiwotBaraki-wx1ep
@FrehiwotBaraki-wx1ep 5 месяцев назад
Be samnt snent gize nwu mnqebawu
@meinliebe3454
@meinliebe3454 Год назад
ለኔ አልተመቸኝም አሳከከኝ ቁስል አድርጎ ፎሮፎር ነው የወጣብኝ
@Hiwottube21
@Hiwottube21 2 месяца назад
Kalela zayi gari mokori
@frehiwetgetu8521
@frehiwetgetu8521 Год назад
ሰላም ላንቺ ይሁን እኔ ያልተጠቀምኩት ነገር የለም ግን ምንም ለውጥ የለውም የፊት ለፊቱ እና የኋላኛው በጣም ተሰባብሯል ጫፍጫፍ እራሱ በጣድርቅ ብሏል ምን ላድርገው
@Toytatu
@Toytatu Год назад
Did you try the butter?
@AohiT8y
@AohiT8y 13 дней назад
❤❤❤❤
@Elsa-nj8lw
@Elsa-nj8lw 4 месяца назад
Wushetinawu Minimi Ayixeqimim
@BirhanuNibarga
@BirhanuNibarga 5 месяцев назад
ፍሪንጅ:ውስጥ :ቢገባ:ችግር :አለው
@suzan698
@suzan698 Год назад
wow yamral
@HannaPawlos
@HannaPawlos 4 месяца назад
Ehetachin. Kyikiritag. Darek .orozemel yichalel woy
@genetadem7795
@genetadem7795 Год назад
❤ ኤልስዬ እንዴት ነሽ ሰላም ነሽ
@nechiromedia
@nechiromedia Год назад
በጣም እናመሰግናል ለሁላችንም ይስማማን
@DebritoSahilu
@DebritoSahilu Год назад
መዳም ፈሳሽ ቅባት አትገዛልኝም
@mulatuj
@mulatuj Год назад
ዘይት ዘይቶን ተቀቢ
@DebritoSahilu
@DebritoSahilu Год назад
@@mulatuj ሁሌ ነው የምቀባው እሱ ብቻውን በቂ አይሆንም እየተነቃቀለ አስቸግሮኛል
Далее
How to Cook Juicy Steaks? Chef Kanan Recipe 🔥
00:59
Просмотров 522 тыс.
How to Cook Juicy Steaks? Chef Kanan Recipe 🔥
00:59
Просмотров 522 тыс.