Тёмный

Seifu on EBS: ሰይፉ በህይወትህ ለማንም ያልነገርከው ነገርና ሌሎች ጥያቄዎች ... ጠያቂ መሀመድ ሚፍታ 

Seifu Show
Подписаться 786 тыс.
Просмотров 762 тыс.
50% 1

ሰይፉ በኢቢኤስ: ሰይፉ በህይወትህ ለማንም ያልነገርከው ነገርና ሌሎች ጥያቄዎች ... ጠያቂ መሀመድ ሚፍታ

Опубликовано:

 

9 дек 2017

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 1,2 тыс.   
@zuzumohammed7832
@zuzumohammed7832 6 лет назад
ከምር ሰይፊኮ አስተዋይ ነው ፈጣሪ እድሜና ጤና ከነቤትሰቦችህ ይስጥህ
@makdesasf2641
@makdesasf2641 6 лет назад
አሜን ሰይፉዬ ውስጤ ነህ።ሰላምክ ይብዛልኝ ከነቤተሰብ
@markchaoul7112
@markchaoul7112 6 лет назад
žaĥrã ye dessie lji amen amen amen
@markchaoul7112
@markchaoul7112 6 лет назад
mhamed mefeta sewdehi
@habimar7961
@habimar7961 6 лет назад
žaĥrã ye dessie lji አሚን
@fghfhgfhdgu8936
@fghfhgfhdgu8936 6 лет назад
žaĥrã ye dessie lji
@zewditumherit2039
@zewditumherit2039 6 лет назад
ውይ ስይፊየ የእውነት እድሜና ጤና ከልጆችህ እና ከሚስትህ ጋር ይስጥህ እኔ ደስታየ ወደር የለውም እህቴ እድሜሽ ይርዘምልን እግዚአብሔር ታላቅ ነው
@hawamohamed6185
@hawamohamed6185 6 лет назад
ኡፍ ስንት ስቃይ አለፈ ሰይፊ ስንት ነገር አሳለፍን ስንት ነገር ሆነ ግን ፈጣሪ እዬጠበቀን ነው እንጅ ዛሬ በህይዎት እምንኖረው ሰይፍዬ እስዋስ ሀገር አዎቀላት። ለማንኛውም ማሜ እናመሰግናለን
@seidmehamed5436
@seidmehamed5436 6 лет назад
ሰይፉ አላህ እድሜና ጤና ይስጥህ ዝግጅትህ ሳቅ ብቻ አይደለም ህዝቡን ለማስተማር የምታደርገው ጥረት ጡሩ ነው በርታ
@SaidaSaida-gc9ri
@SaidaSaida-gc9ri 6 лет назад
አላህ ለሁላችሁም እድሜና ጤና ይስጣችሁ በጣም ነው ደስ የሚለው ምነው ሁሉም ቢረዳዳና ሀገራችን ከስደት ብትቆጠብ እኔም በጣም ደስ ባለኝ ሁላችሁንም አላህ ያክብራችሁ
@retaretaa2597
@retaretaa2597 5 лет назад
ሴፍዬ ይልመድብክ እላይ ያሉትን ብቻ ሳይሆን እንደእኛ አይነት ስደተኞች ብዙ ውስጣችን ስላለ ጠይቀን እናመሰግናለን ሴፋዬ
@user-jo3om2sn9h
@user-jo3om2sn9h 6 лет назад
እህቴ እንኳን ለሀገርሽ ምድር በሰላም አበቃሽ እኛ በስደት ያለነዉንም ፈጣሪ ይጠብቀን ማሜና ሴፍሻ እድሜና ጤና ተመኘሁላችሁ
@yezelalmaamlaka1378
@yezelalmaamlaka1378 6 лет назад
ምርጥ ሰው ሰይፉ ጌታ ዘመንህን ይባርከው ልጆችህ ባለቤትህ ቤተሰብህ ሁሉ ያተ የሆነው ሁሉ ይባረክ
@user-xm6dn7ey8l
@user-xm6dn7ey8l 6 лет назад
እህት አላህ እንኩዋንም ለሀገርሽ አበቃሽ መሀመድ ሚፍታህ ስወድህ ለህታችን ላደረክላት ትብብር አላህ ኽይር ጀዛህን ይክፈልህ
@menejat9904
@menejat9904 6 лет назад
Aerb....so fuckedup people.
@saadaabadr8678
@saadaabadr8678 6 лет назад
Masha Allah sister
@mariamtube2119
@mariamtube2119 5 лет назад
@@saadaabadr8678 ማሻአላህ፣መሀመዲ፣ግንአላህን፣ፍራ፣ዱናቀሪናት
@hayathayat1704
@hayathayat1704 6 лет назад
ሰላማችሁ ይብዛ የ ሃገሪ ልጆች እንዲህ ነው ኢትዮጵያዊነት መረዳዳት
@user-jq2zn1bq6q
@user-jq2zn1bq6q 6 лет назад
ማሜ እግዚአብሔር ይስጥክ ይጠብቅህ ይህ ነው መልካምነት እንዳንተ ጥሩ ሰው ይብዛልን ፈጣሪ ይጠብቅህ አንቺም እንኩዋን ለሃገርሽ አበቃሽ
@user-dq2qh7gi4n
@user-dq2qh7gi4n 4 года назад
ሙሀመዲ ሚፍታህ ኧር ወንዲሜ ወደ አላህ ተመለሠ ቶሎ ታይመሸብህ ካንተ እምንጠብቀው ፊልም ሳይሆን ቁርአን
@misamisa2159
@misamisa2159 4 года назад
አይ አለማውቅ እሡ እይሰራ የተቸገርይርዳል መደነው ክፍቱ
@user-re5jo6mo1u
@user-re5jo6mo1u 4 года назад
ዝም በይ እኔ ሙስሊም መኝ ግን ስራውን አደንቀዋለው
@HayatHayat-fp6oz
@HayatHayat-fp6oz 4 года назад
ማካባድ ይባላል ፊልሙን ለምን ታያላችሁ ቆይ አየሁ እንጂ አልሠራሁም ነው ተሳስተሻል አታቅራሪ
@user-re5jo6mo1u
@user-re5jo6mo1u 4 года назад
@@HayatHayat-fp6oz እኮ ፊልሙ እያዩ ሰውን ከማሳቀቅ ይልቅ ማስተማር እኔ ማን ነኝ እንበል
@zemzemzemzem6923
@zemzemzemzem6923 4 года назад
እሻአላህ ደዋ አድርጉ
@user-qq9ty1sp3c
@user-qq9ty1sp3c 6 лет назад
ልጂቷ ሚስኪን አላህ ይርዳሽ ግን ሙሀመድ ሚፍታህ አላህ ህዲያ ይስጥህ እርዳታህን ወድጀልሀለሁ
@noorkhankhan2317
@noorkhankhan2317 4 года назад
ያሂራው ወንድሜ ወደ አላህ ተመለስ አላህ ይመልሳቹሁ ያርብ
@fikeritak7661
@fikeritak7661 6 лет назад
ሰፉዬ እግዚአብሔር በዕድሜ በጤና ያቆይህ ሰው አለኝ ብለን ተስፋ እንድናደርግ ነው ይሄ መልክት ማሜ እግዚአብሔር ይጨምርልህ።
@hajriatube2452
@hajriatube2452 5 лет назад
ወንዲማችን መሃመድ ማሻእላህ ጀዛክ አላህ ከፊልም ወተህ ወደ ዳእዋ የምተመለስ ያርግህ በኢትዮጲያዊነቴ ደስ ይለኛል መዋደዳችን መተዛዘናችን ሰይፍም እህታችንን ስላሳየህን እናመሰግናል
@hayat2659
@hayat2659 6 лет назад
ማሜ በጣም የምውዲህና የማከብርህና ስው ነህ በተለይ በገመና ደራማ ላይ ከመሲ ጋ ባለህ የሰው አከባበር። ናውደታ። በጣም እውደህ አለሁ አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራህ ውደ
@rahmatrahmat2235
@rahmatrahmat2235 5 лет назад
ساره hayat المطيري ሀ ሂሀሴ
@user-mr9ql2cs8g
@user-mr9ql2cs8g 6 лет назад
አላህ እንኳን ለዝህ አበቃሽ ሰይፉ የምትሰራዉ ስራ በጣም ደስ የምልና ልበረታታ የሚገባዉ ነዉ
@marrrgdgh5397
@marrrgdgh5397 6 лет назад
እህቴ እንኳን እግዚአብሔር ለአገርሽ አበቃሽ እኛም ለአገራችን ያብቃን ማሜ እግዚአብሔር ጨምሮ ይስጥህ
@fatimamohamed6720
@fatimamohamed6720 6 лет назад
ያረቢ ችግርና ሥደትን አላህ ያጥፋልን በአገራችን እንደነዚህ በክፉ ጊዜ የሚደርሡ ወንድሞቻችንን ደግሞ አላህ ያብዛልን ፡፡
@zeharaahmed8857
@zeharaahmed8857 6 лет назад
ማሜ አላህ ጀዛህን ይክፈልህ አይዞሽ የኔ ቆንጆ
@iambintislamloveyoumuslims1377
ውይይይ. ደስስስስ. ስትል. ሰ. ይ. ሀሀሀሀሀ. ጫት. ቅቅቅቅቅቅቅ. በል. እግዛቤሂር. ገላግሎሀል. እንዳትደግም. እጫት. ውስጥ. እንዳትመለስ
@abduali1361
@abduali1361 6 лет назад
ZEHARA Ahmed achi jezakelahe heyr new mebalew
@malimaumar2111
@malimaumar2111 5 лет назад
Ok
@wudyamuhammed4770
@wudyamuhammed4770 6 лет назад
ሰይፍሻ እድሜና ጤናህን ከነቤተሰቦችህ አላህ ያርዝምልህ
@abduselam5609
@abduselam5609 6 лет назад
አልሀምዱሊላህ አላህ ወደቀድሞ ጤንነትሽ ስለመለሰሽ ሰይፉ እና ማሜ ረጅም እድሜ
@mlakjypote2915
@mlakjypote2915 6 лет назад
እሷን ስላከበራቹሀት በጣም ነው ደስ ያለኝ ሰይፍሻ ቀጥልበት ስደተኞችን ለመርዳት እግዚአብሔር ካተጋ ይሁን በመቀጠል እህታችን እንኳን ለሀገርሽ አበቃሽ አይዞሽ ሁሉም ነገር ለበጎ ነው ያለፈውን እርሽው ከሀገርሽ ብዙ ነገር መስራት ይቻላን ጤና ውን ይስጥሽ እግዚአብሔር በተረፈ ሰላማቹህ ይብዛ ያገሬ ልጆች
@medinamedina5745
@medinamedina5745 5 лет назад
ማሜ አላህ ህዳያ ይስጥህ ፊልሙን ተው ሰይፉ እናመሰግናለን
@mesimarfromgonderamehra9194
@mesimarfromgonderamehra9194 6 лет назад
እፉ እንኳን አንች ሰላም ሆንሽ እህት ስለሰው አትጨነቂ ማሬ ሀበሻ አውርቶ ነው እሚቀረው
@fouadousleyeh4539
@fouadousleyeh4539 6 лет назад
mesiy Orthodox Tewahido fikir n ati
@bekelechgabri1519
@bekelechgabri1519 5 лет назад
3109
@AaBb-yw2xy
@AaBb-yw2xy 5 лет назад
እግዚኣብሄር ይስጣቻኡ
@Love-rc1rg
@Love-rc1rg 5 лет назад
ዋዉመሢ የጎደር ልጅበመሆንክ ደሥይላል ደግሞእዉነትብለሃል
@hegeriselameshiyibeza4500
@hegeriselameshiyibeza4500 5 лет назад
ፈጣሪ ለዚህ ያበቃሽ እግዚያአብሔር ይመስገን ለተባበሩሽም ወንድሞችሽ እግዚያአብሔር ይስጣችሁ ደስ ስትሉ
@lulumanggaza1919
@lulumanggaza1919 6 лет назад
እግዚአብሔር ሐያል አምላክ ነው በእውነት እንደዛ አድኝኝ እያልሽ ስትጮሒ ፈቅ ላይ ተንጠልጥለሽ ያቺ አውሬ አንቺ እብድ እያለች ስትቀርጽሽ ያየሁለታ ያለቀስኩት ለቀሶ ዛሬ ደግሞ እግዚአብሔር አንቺን ያን ታሪክ ሆኖ አልፎ በሐገርሽ ሰው በሐገርሽ ሚድያ ቃለ መጠየቅ ስታደርጊ በእውነት እግዚአብሔር ክብርህ ለአለም ሁሉ ይወራ ከፍም ከፍ በል ብዬ አመሰገንኩ ሰይፍሻ የኔ ጅግና ኑርልን አንተ አስታዋሻችን
@user-tl1sm5or6z
@user-tl1sm5or6z 6 лет назад
መሀመድ ሚፍታህ አላህ ይስጥህ እህታችንም አይዞሽ የኔ እህት
@meazawildu6321
@meazawildu6321 6 лет назад
እንኳ ለሀገርሽ በሰላም አበቃሽ አይዞሽእህት አላህ ይብቅሽ
@user-hs7sn3yq9k
@user-hs7sn3yq9k 6 лет назад
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደሲላል መትረፍሽ በጎ አድራጊዎችም በጎነት ለራስ ነውና ያብዛላችሁ አሜን
@user-hd3pw2jy1c
@user-hd3pw2jy1c 6 лет назад
የምስራች መሀመድ ሚፍታህ ሰው ስትረዳ ገና ዛሬ ሰማሁኝ በርታ እኔንም አስተምረኝ እስኪ የእስላም እህቴ ብለህ ሀሀሀሀ
@italkitalk7191
@italkitalk7191 6 лет назад
እህቴ እንኳን ለአገርሽ አበቃሽ። ሰይፉ ቤተሰብህን እግዚአብሔር ይጠብቅልህ በጣም አድናቂህ ነኝ መሀመድ እግዚአብሔር ይስጥህ
@dhdjhd9564
@dhdjhd9564 6 лет назад
መሻላህ ሙሀመድ ሚፈታህ በል በዚሂቀጥል እደዚህ ነው መልካም ስራለነገስቅነው ሁሉም ቀሪነው
@etcvrdbv2103
@etcvrdbv2103 6 лет назад
ወገን ለወገን ማለት እንዲ ነው ሴፍሽ ትልቅ ሰው
@user-dx1kt4we7q
@user-dx1kt4we7q 6 лет назад
+Etcv Rdbv ሰይፍየ ይመችህ የኔ ጅግና
@RahmaRahma-zn3lu
@RahmaRahma-zn3lu 6 лет назад
ማሜ ስውድህ የኔ ቆንጆ ወደ አላህ ተመለስ
@nasimajamal1736
@nasimajamal1736 6 лет назад
መሀመድ ሚፍታ አላህ ይጨምርልክ ወንድሜ
@irfanmashaallhaustozchcin7801
@irfanmashaallhaustozchcin7801 6 лет назад
ማሻአላህ ማሻአላህ አላህ ባወጣኸው እጥፍ ደርብ አድርጎ ይተካህ ወንድማችን ሙሐመድ ሙፍታህ አላህ መሠሎችህን ያብዛልን
@user-uo5uu5jt3f
@user-uo5uu5jt3f 6 лет назад
Irfan mashaallh austozchcin አሚን ይጨምርለት
@qwrtuqwrysg5345
@qwrtuqwrysg5345 6 лет назад
ወንድማችን ሙሃመድ እናመስግናለን ይችን እህታንን ሳትንቅ ክን ነኝ በማለትህ በጣም ደስ ብሎኛ ስጥ ይስጥሃል ይላል ይእግዚአብሔር ቃል እንደናንት ያለ ደጋግ ወንድም እህቶችን ያብዛልን አሜን።
@tegessagay8465
@tegessagay8465 6 лет назад
ዋው ደግነት ለራስ ነው
@user-ri3pr1qe8c
@user-ri3pr1qe8c 6 лет назад
እግዚያብሄር ይማርሽ ማሜ ፈጣሪ ይተብቅህ መልካም ሰው ነህ ስውድህ
@ommm4496
@ommm4496 6 лет назад
+አይዞሽ የኔህት አላህ ካችይሁን
@user-gz9mz8xp4y
@user-gz9mz8xp4y 6 лет назад
ሴፍሽ ታዝናናለህ አቦይመችህ ያራዳልጅ 2011 እኔንም ታቀርበ ኛለህ ኢሻአላህ ስትጉችዬመሰለህ ያለሁት አለም ሰገድን አቅርብልን እናመሰግናለን
@zulfadelilhayat8672
@zulfadelilhayat8672 6 лет назад
ሴፍሻ በጣም እናመሰግናለን መሀመድ ሚፍታ አላህ ኸይር ጀዛህን ይክፈልህ ጥሩ ነገር ነው ያደረጋቹት ምርጥ ኢትዮጵያ ናቹው
@fafimohamed1902
@fafimohamed1902 6 лет назад
እንኳን ተሻለሽ እህቴ ማሜ አድናቂህ ነኝ ሰይፍሻ ተባረክ
@hanankonjoo2073
@hanankonjoo2073 6 лет назад
ሴፍዬ እና ማሜ ስውዳችሁ ማሜ እግዚአብሔር ይስጠክ
@belety718
@belety718 6 лет назад
ማሜ መሻ አላህ አላህ ይጨምርልክ በዲንክ ጠንክር ዱኒያ እንዳታልልክ ወንድም
@hikemaumer3728
@hikemaumer3728 6 лет назад
የሀገሬ ህዝብ. በያላችሁበት አሏህ ይጠብቃቹ. እህታችን አስደሳች. እንኳን ለዚ አበቃሽ. ሰይፉ. እና መሀመድ ሚፍታ. ከመጥፎ ነገር አሏህ ይጠብቃቹ
@tijisthaile912
@tijisthaile912 6 лет назад
ዋው በጣም ደስይላል እባክክ ሰፊይፊሻ እኔም ብዙ መቃቀቋም የማልችል ችግር ውስጥ ነኝ የኢትዬጲያ ህዝብ ብረዳኝ ደስ ይለኛል እህቴ አንችን አይቼ ተፅናናሁ ለአድንግል ማርያም ልጅ የምሳነዉ ነገር የለም ተመሠገን
@kasutube8310
@kasutube8310 6 лет назад
ማሜ ስወድክ ፈጣሪ ይጠብቅክ በወጣበት ይተካልክ እውነት ይህ ነው መልካምነት ስፋሻ አተም አምላክ ይስጥክ
@maryethiopia3819
@maryethiopia3819 5 лет назад
ማራናታ ማራናታ y
@zewditumherit2039
@zewditumherit2039 6 лет назад
ስይፊየ ድጋሚ ለሚስደዱ በእኛ ይብቃ እባካችሁ አስተላልፊልኝ
@salammulugeta4864
@salammulugeta4864 6 лет назад
እግዚአብሔር ይመስገን ለሰጡት እግዚአብሔር ይስጥልን ሰይፉዬ ዘመንክ ይባረክ
@hirj2602
@hirj2602 4 года назад
እሻአላህ አግብተህ ሷሊህ የሆኑ ልጆች ትወልዳለህ
@hayyatadam5917
@hayyatadam5917 6 лет назад
መሻላህ ማሜ
@noorhoossan5528
@noorhoossan5528 6 лет назад
መህምዲሚፍታህአልህዪጨምራልህወዲሜ
@3ansha171
@3ansha171 5 лет назад
ማሚ እወዳሀለሁ ማሬ
@user-ib4re5cm1s
@user-ib4re5cm1s 6 лет назад
ወንድማችን መሀመድ ካንተ ፊልምም ሆነ ደራማ አንፈልግም አላህ የሀላል እርዚቅ ይወፍቅህ ወንድሜ
@HanaSelama
@HanaSelama 6 лет назад
Hayat Mohmad እረ ይቅር ይበልህ
@woyenmekureya5305
@woyenmekureya5305 6 лет назад
Hayat Mohmad men lemalet new?? Ayemtenhim ach min aderghi
@hamdiyanassre537
@hamdiyanassre537 6 лет назад
Hayat Mohmad አሚን
@azizaazeeza3277
@azizaazeeza3277 6 лет назад
ወንድማችን መሀመድ። ካንተ ፍልምም ሆነ ደራም አንፈልግም። አላህ የሀላል እርዚቅ ይወፍቅህ ያርብ
@rosedeguia4821
@rosedeguia4821 6 лет назад
Hayat Mohmad ሙሀመድ
@user-fu7gm3ok8o
@user-fu7gm3ok8o 6 лет назад
ሰይፋየ በውነት አስደሰትከኝ ታዋቂ ብቻ ነበር የምታቀርበው የሚመስለኝ ፈጣሪሽእድሜና ጤና አብዝቶሽይስጥህ ደስታሽአይለይህ እህታችን እንኳን ላገርሽ አበቃሽ
@gfatumadg1320
@gfatumadg1320 6 лет назад
እውነትሠይፉፈጣሪ ቤተሠቦችህን በቃ ሁሉ ነገርን ይባርክልህ በጣም ነው ደሥያለኝ እህቴ ቪዲዮውን ሣየው በጣም ነው ያዘኩት እኔም እዳቺ ሥደተኛነኝ በዱአሽ አሥቢን አይዞሽ ትድኒ አለሽ አላህ ሡብሀነ ወተአለ ሊፈትንሽ ነው አልሀምዱላህ ሁልጊዜ በአላህ ተወከይ አላህ ካንቺጋር ይሁን ለበሽታሽ መፍትሄ አላህ ይላክልሽ መሀመድ አላህ ከየር ጀዛህን ይክፈልህ መልካም መሆን አላህንና ባሮቹን ያሥደሥታል በተረፈ ሁላችሁም ታዳሚወቹም የአላህ ሠላም በናተላይ ይሁን😍😍😍😍😍😍
@seadanesru3375
@seadanesru3375 6 лет назад
ሰይፉ አላህ የስጥህ እናመሰግናለን
@betiyenati2371
@betiyenati2371 6 лет назад
ዋው ማሚ የኔ ምርጥ ይመችህ
@helenkonjo9834
@helenkonjo9834 6 лет назад
ማሚ በጣምነው የምወድህ የማከብርህ እግዚአብሔር እድሜና.ጤና.ይስጥህ
@user-qh8jm2cg4o
@user-qh8jm2cg4o 6 лет назад
Thanks seyifshi & mami tebareku
@khadijahmohammed8614
@khadijahmohammed8614 6 лет назад
ማሜ ሀቢቢ
@user-lm7tv1rl3n
@user-lm7tv1rl3n 6 лет назад
ማሜዋ አላህ ይጨምርልህ
@firstladysumyah7053
@firstladysumyah7053 6 лет назад
Thank you soo much seifu this is the best ever you did really good job for having in your show our sister and mohmmed bless you from now you're my favourite celebrates😍😍
@Zero-os7xv
@Zero-os7xv 6 лет назад
ሳይፉ ፈጣሪ ይባሪክህ ሰው ለምሪዳት ሰው መሆን በቂ ነው ሁላቺንም ክስድት ብስላም ለህግራችን ያብቃን
@amriyajemal3165
@amriyajemal3165 6 лет назад
አላህ ካንቺጋር ይሁን ማሜ አላህ ይስጥህ
@user-fz6xr5yz5j
@user-fz6xr5yz5j 6 лет назад
ኢስላም ነው ሂውቴ ሂጃብ ነው ውበቴ ጀነት ነው ምኞቴ
@iambintislamloveyoumuslims1377
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤💚💚💚❤💚❤💚❤💚❤💚❤💚❤💚❤ ሙሀመድ ሚፍታህ. እንድህ. አፋጠው. ይመችህ
@madharhdyd6495
@madharhdyd6495 5 лет назад
+تىتاىىهااتت تىتةىتنتىتتى ክክክክክ
@sadahasn8921
@sadahasn8921 5 лет назад
ማምየ አድናቂህ ነኝ ውድድ
@user-hd3pw2jy1c
@user-hd3pw2jy1c 6 лет назад
መሀመድ ሚፍታህ አግባ የነብዮ ሱና ነው እሽ
@haymiyetwhdolije5711
@haymiyetwhdolije5711 5 лет назад
እህታችን እንኳን እግዚአብሄር አተርፈሽ ለቅድሥት ሀገርሽ አበቃሽ / ሰፊዬ ሥወድህ እኮ የኔ ምርጥ እኔም የመሀመድ አድናቂ ነኝ በአካል አጊቸው ለሡ ያለኝን ትህትና ብገልጽለት ደሥ ይለኛል
@addisiemecuria2097
@addisiemecuria2097 6 лет назад
ማሜ እና ስይፉ እግዚ አብሄር እድሜና ጤና ይስጣቹህ ማሜ በውጣበት ይተካልህ
@hayumark8413
@hayumark8413 6 лет назад
Mame yene wedawedi love you
@zinetzuzu3055
@zinetzuzu3055 6 лет назад
beya lekeke arigew balan...kkk
@hayumark8413
@hayumark8413 6 лет назад
Ere lashi yene new ho taki aleshi
@adrianabin8660
@adrianabin8660 6 лет назад
ማሜ ደስ ትላለህ ገመናላይ ስሰራ በጣም ነው ምወደህ
@user-ii6yw6ws7b
@user-ii6yw6ws7b 6 лет назад
ማሜ እና ሰይፍሻ ስወዳችሁ
@hhhvvxx6343
@hhhvvxx6343 6 лет назад
ዳርየ የጋሸ ልጅ ክክክክክክክክክክክክክ
@user-ii6yw6ws7b
@user-ii6yw6ws7b 6 лет назад
hhh vvxx. Yaskal??
@fatmaseid4478
@fatmaseid4478 6 лет назад
ማሜ አና ስፍይ በጣም እምወዳቹሁ
@user-ff8xm9xf2k
@user-ff8xm9xf2k 6 лет назад
እህታችን እንኳን ተረፋሽ እግዛብሄር ይመስገን ማሜ ስውድህ ሳይህ ወንድሜን ትመስለኛለህ ። ሰይፍሻ እናመሰግናለን እህታችንን ስላቀረብካት ጡሩ ስራ ነው ቀጥልበት.. .......
@user-kr9zm9mb8r
@user-kr9zm9mb8r 6 лет назад
የኔ እህት እኳን አላህ አተረፈሽ። አላህ ወደ አገርሽ። አበቃሽ ለቤተሰቦችሽ አበቃሽ። ሙሀመድ ሚፍታህ አላህ ጀዛህን ይክፈልህ። እድሜና ጣና ይስጥህ ሰይፍሻ። ከባድ። ሰው ሰይፍሻ። የ4ትአመት ተመልካችህ ነኝ ከዱባይ። ያተፕሮግራም። አድም ቀን አምልጦኝ። አያውቅም ታሪኩ ባባን። አቅርብልን
@aweaman1497
@aweaman1497 5 лет назад
የጫት ነገር መቆሚያ ያጣው የኔ ባል ብቻ ነው ስይፊዬ አንተን ያስተወክ አምላክ የኔንም ባል ያስተውልኝ
@yetagesemankemaanese268
@yetagesemankemaanese268 5 лет назад
aminnnn
@user-bp1pn2sx4c
@user-bp1pn2sx4c 4 года назад
አሚንንንንንን ያረቢ ማርርርርር አብሽር ይልቅል።
@ILoveyou-xu2wi
@ILoveyou-xu2wi 6 лет назад
ሰፊሻ አሁን በጣም ጥሩ እያቀርብክልን ነው ቀጥልበት
@mariamtube2119
@mariamtube2119 5 лет назад
ፊልማአቁማ፣ወደም
@user-fy5lc4vo2r
@user-fy5lc4vo2r 5 лет назад
ሰይፉሁ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ መልካምነት ለምድራዎ ሳይሆን ለሰማይ ቤትህ ደሞዝ ነው በርታ ሰላምህን ያብዛው ከነቤተሰብህ
@fasikaneggusineggusi5528
@fasikaneggusineggusi5528 6 лет назад
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ በእውነት እደዚህ መስራት በእግዚአብሔር ዘንድም መልካም ነው
@donnagustilo6141
@donnagustilo6141 6 лет назад
መሀመዲሚፍታህ. በአላህወደፈጣሪህተመለስ
@taketimeforyou
@taketimeforyou 6 лет назад
Donna Gustilo እንዴ ምነው ሙስሊም አይመስልም? ፊልም ስለሚሠራ የማይሰግድ የማይጾም የማይቀራ ነገር ይመስላል?
@yohan7782
@yohan7782 6 лет назад
Yerasishn nuro atnorim selelelaw min agebash
@user-db6wx6sl2n
@user-db6wx6sl2n 6 лет назад
Donna Gustilo አሽቃባጭ
@yohan7782
@yohan7782 6 лет назад
ህይወት Yesuf ልክ ብለሻል በየኮመንቱ እግዚአብሄር ጋ አላህ ጋ ተመለስ ዘምርበት ዘምሪበት እያሉ የሚያሽቃብጡ ሰዎች ናቸው የሰለቹኝ
@user-db6wx6sl2n
@user-db6wx6sl2n 6 лет назад
Yohan ክse እኮ የራሳቸውን ያይንጉድፍሳያወጡ የሰውአይንጉድፍ ሊያወጡ ይነሳሉ አርቲስቶችእኮ እራሳቸውንችለው ሀገራቸውንም የኔቢጤወች ሚስኪኖችን እየረዱ ለነፍሳቸውም ለጋቸውም የሚኖሩናቸው እኒህ ያኔቢጤወችግን ኮመትተመልቀምበድተቀርምንምእውቀት ያልፈጠረባቸው የሚሰጡት አስተያየት ሽቅብሽቅብነው የሚለው ....
@user-ye1rx3if1l
@user-ye1rx3if1l 6 лет назад
ሲመች
@mqk5436
@mqk5436 6 лет назад
ሠይፉ ፈጣሪ ይሥጥህ እህታችን እንኳን ለሀገርሽ ፈጣሪ አበቃሽ
@ortodoksiiamantaaisheeqaje4151
መዳምን አሎዳትም @አረ ስምሽ በሳቅቅቅቅቅ
@user-og6th7zg5m
@user-og6th7zg5m 6 лет назад
Enkuwan beselam wed agerish gebash yene konjo Sefuye Egziabher yistik tebarek
@aweertechumq2936
@aweertechumq2936 6 лет назад
እመብርሀን ትግዝህ ሰይፍ ይችን ምስኪን ልጀ እረዳሀት አይ ለእኛም ፀልዬልን ስደት አከራተተን በሰላም ይገልግለን አሜን
@tgtk7942
@tgtk7942 6 лет назад
ማሜ
@hananabdi6412
@hananabdi6412 6 лет назад
ትግስት ከናዝሬት abet terashegn kkkkk
@sarafikadu2005
@sarafikadu2005 6 лет назад
ክክክክክክክክክክክክክክ ጥዬቄና።መልሱ ያስቃል አቶ ሴፉ ቆይ አንተ ግን። አጎት የለህም እዴ። ሁሌም በአጎትህ።የምታማርተው
@tgtk7942
@tgtk7942 6 лет назад
hanan abdi kkkkkkk
@sameeraalemu6121
@sameeraalemu6121 6 лет назад
ሰይፉ.ትልቅ.ሰው.እግዚአብሔር. ይባርክህ
@najathassan4142
@najathassan4142 6 лет назад
መሻላህ ማሚ። ሥውድህ እንደናንተ ያለለትን ያብዛልን
@fofyibintbaba9295
@fofyibintbaba9295 4 года назад
ሙሀመድ ሚፈቲህ ልክ እንደ ኢሣም ሀበሻ እመኝልሀለሁ
@fofyibintbaba9295
@fofyibintbaba9295 4 года назад
ወላሂ ዱአ እናርግለት
@najuteshife3549
@najuteshife3549 4 года назад
እንሻለህ
@user-xl5py1rm7w
@user-xl5py1rm7w 4 года назад
Wuyi muslimoch sitadhkebitu ahuni minu laye new tifatu igna tedebiken sint hatiat iyeseran ayidel inde
@misiretaabata9461
@misiretaabata9461 6 лет назад
እህቴ እንኳን ላገርሽ አበቃሽ ሰይፍሻ ምርጥ አስተዋይ ሰው ድንግል ማርያም እስክነቤተሰቦችህ ከልጃጋ ትባርክህ
@user-wj7su1fu8j
@user-wj7su1fu8j 6 лет назад
እህቴአይዘሽ እንኳንለሀገርሽአበቃሽ ሰየይፋናሙሀመድሚፍታህ እኔንምውሰዱኝከዚህናአስተምሩኝአሳክሙኝእስኪትምህርቴዛሬምከውስጤአይጠፋ
@user-uo5uu5jt3f
@user-uo5uu5jt3f 6 лет назад
ክክክክክክክሴፍዬና ማሜ ውይ ስትመቹ።
@arefe.nwu.9244
@arefe.nwu.9244 6 лет назад
እስልምናዬ ከሚደፈር እኔ bbልሁን አፈር! ! !
@makiamakka7628
@makiamakka7628 6 лет назад
እስልምናዬ ከሚደፈር እኔ ልሁን አፈር! ! !
@mahamadameen6744
@mahamadameen6744 6 лет назад
قيطلوبيت
@user-jl7pm9re5r
@user-jl7pm9re5r 6 лет назад
እስልምናዬ ከሚደፈር እኔ ልሁን አፈር! ! ! ቀ
@tube-qm5di
@tube-qm5di 6 лет назад
ሴፍሻዬዬዬዬዬዬዬ ዛሬ ሙዴን አንድ ሰው ከንቶት ነበር ግን ባንተ ሾ ድብርቱ ለቀቀኝ ይመችህ ያራዳ ልጅ ውድድድድድድድድ አንተ አስቀድመ በስለሀል እዚ ምድረ ሰገጤ ከጥሬዎች ጋር እየዋልን እነሱ እስኪበስሉ እኛ ተቃጠልን እኮ::😂😂😂😂
@hanaana1741
@hanaana1741 6 лет назад
ስይፉዬ መመለጥህ በጣም ጥሩ ነው ለምን መስለክ ሎሎችም አንተን እያዩ በደንብ ይጺናናሉ እህታችን በድጋሚ አይዞሺ ፈጣሪ ከዝህ በላይ ምህረቱን ይላክልሺ
@jademalley3648
@jademalley3648 5 лет назад
Kkkkkkአጎቴሞቴ ማሜአላህ ሂዳይስጥህ ፊልምሰሪ ሳይሆንአላህ ሀፊዝያድርግህ
@user-qu8wd6mp8x
@user-qu8wd6mp8x 6 лет назад
ማማዬ እኩዋንም እግዚአብሔር በሰላም ወደ ሀገርሽ መለስሽ ልዩ መትረፍሽ እራሱ የእግዚአብሔር ተአምር ነው
@hayteeumre5198
@hayteeumre5198 6 лет назад
ወይኔ ይች ልጅ ዳነችልን እግዚአብሔር ይመስገን
@HehuefyHuhqushud
@HehuefyHuhqushud 6 лет назад
Hayte Eumre egzhber Yimsgen Latrfaet Amlaek
@hananbintiislame8269
@hananbintiislame8269 6 лет назад
Mahamad weda Allah tmels bislamawi sirahn sira Allah yimelisih
@user-vc2lp1kr8q
@user-vc2lp1kr8q 5 лет назад
ሙሀመድ በዲንህአላህይመልስህወንድሜ
@mamaorbabalovemeto6262
@mamaorbabalovemeto6262 6 лет назад
ሚፍታሀይ በርታ አሪፍ ነዉ ከኔ ባትበልጥም ቆንጅ ነክ kkkk
@kjjjh2284
@kjjjh2284 6 лет назад
adera muhamed ehetahen eredalen seyefu enamesegenalen seletebebereh enam kesedet semeles sewen yemetekem allah yaregege sewen yemtredu hulu allah yeredahehu
@metadelyirdaw7973
@metadelyirdaw7973 3 года назад
በጣም የምወደው ገመናን ሲሰራ ከመሰረት ጋር💝💝💝
@samiasaaf4230
@samiasaaf4230 4 года назад
ማሜ ተዉ ተመለሰ ወደ አላህ ይህ አይመጠንህም ይሄን የመሰለ ስም ይዘህ
@fayruzmakhoul4674
@fayruzmakhoul4674 6 лет назад
ስይፍሽ እኔም ድንግል ነኝ እንዴት ነው ድንግል። ሲወሰድ ያማል
@xnxndndndnsnxnxnxnxndndndz5599
ለምኑ መለክ ስንት ሸለላ እያለ አታካብዱኮሚቶች
@hayatahmed699
@hayatahmed699 6 лет назад
enkuwan Allah lezih abekash ehtachn mohamed mifta Allah ystlin seifusha swedh eko enameseginalen
@user-er1ip2si4n
@user-er1ip2si4n 6 лет назад
ሼፍሻዬ እግዜር ይባርክህ መልካም ነገር ሰርተሃል በርታልን።
@user-jo3qg2zq7v
@user-jo3qg2zq7v 4 года назад
አሰላሙሊኩም መሀመድ ሚፊታህ ይቅረታ ፌልም ስሰራ አይስብም ይህን የሰራህውን እራስህ እየው ወድቁመነገሩ ሲሂድ አት ቁረአን ብትቀራ ደኡብታረግ ያምረብሀል አትጃጃል ምድነው ከሰላሳ ሀጅነብይ ጋረ ሲፋትጉ መኖረ እስካሁን ያጠራቀምከውን ብረ በረካ ያረግልህ አላህ ሰምትሀል ።
@rayatub890
@rayatub890 4 года назад
መሀመድየ ካንተ ፊልም ኣንጠብቅም ቶሎ ወደ ኣላህ ተመለስልን
@alimahassen3123
@alimahassen3123 6 лет назад
እንኳን አላህ አተረፈሽ የኔ ማር ማሜ በዚህ አጋጣሚ ስላየሁህ በጣም ደስ ብሎኛል እወድሃለሁ
@user-ds9tg5lt7t
@user-ds9tg5lt7t 6 лет назад
እሰይ ውድ እህታችን እዝግአብሄር አምላክ እንኳን ለዚ አበቃሽ ሰው አውርቶነው ሚቀረው ዋናው በሂወት መትረፍሽነው ሰይፉ ደሞ በጣም ጥሩ ስራነው የሰራከው ዝግአብሄር አምላክ ያግዝህ
@user-ri1ph1jn7g
@user-ri1ph1jn7g 6 лет назад
ማሜ አድናቂክ ነኝ
@sndew3596
@sndew3596 6 лет назад
ማሜ
@zamuzamu757
@zamuzamu757 6 лет назад
ወንደም መሀሙድ ኣድን ብልጨል ነች ወደአላህ ተመለስ ከተ ፈልም እንፈልግም ያአላህን መገድ ተከተል
@user-ri1ph1jn7g
@user-ri1ph1jn7g 6 лет назад
Zamu Zamu እሱ የሚወደዉ ሙያዉ ከሆነስ
@iloveyoutigraycountryilove4438
zemu tkklwa new rozi dramana film le,muslim aytebeqm ledunya blo akiyra bota yelewm ena wede Allah temeles wendmachn enkon drama film mesrat esachew yeserutun meketatel rasu wenjel new lemuslim aytebeqm adunya wega yelatm
@MohdAalam-kd1bk
@MohdAalam-kd1bk 6 лет назад
እትልቅ ድርጀ ድርስ ማሜ ሚፍታህ
@munalove6154
@munalove6154 6 лет назад
ማሻአላህ.አላህ.ይጠብቃቹ በደግነታቹ ደግነት ይጨምርላቹ እንደናንተ ደጋጎች አላህ ያብዛልን እህታችንም አላህ ያበርታሽ ከጎንሽ ይሁን
@seadateshome959
@seadateshome959 6 лет назад
ሠይፉ ፋንታሁን ግን የምትገርም ሠው ነህ ተባረክ የምር አላህ እድሜና ጤና ይስጥልን ማሜ በጣም መልካም ሠው ነህ የምር እህታችን አላህ እንኳን ለሀገርሽ አፈር በጤነሽ አብቅቶሽ ለዚች ለምስጋና ቀን በቃሽ ማማዬ አይዞሽ ሠይፍዬ እናመሠግናለን ለብዙ መማሪያ ነው የምር ከሀረብ ሀገር የተመለሡ ብዙ እህቶች በከፋ ሒወት ይኖራሉ እነሡንም ብቅ አድርጋቸው
Далее
Seifu on EBS: Kalkidan Tibebu Part Three
14:05
Просмотров 2,8 млн
Une voiture originale 😂😂😂
00:38
Просмотров 1,5 млн
24 часа Я МИСТЕР БИСТ челлендж
1:12:42
Une voiture originale 😂😂😂
00:38
Просмотров 1,5 млн