Тёмный

Seifu on EBS : ቆይታ ከአገልጋይ ዮናታን አክሊሉ ጋር ክፍል 2 | part 2 

Seifu Show
Подписаться 807 тыс.
Просмотров 444 тыс.
50% 1

Seifu on EBS : ቆይታ ከአገልጋይ ዮናታን አክሊሉ ጋር ክፍል 2 | part 2

Опубликовано:

 

12 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 528   
@mehretenu3316
@mehretenu3316 5 лет назад
ዮኒዬ ስለ ሀገሬ ኢትዮጵያ እና ስለ ወጣቶችአንተን ስለ ሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን
@mohamedabdelsalam5171
@mohamedabdelsalam5171 5 лет назад
Kkkkkkkkk memsho
@user-yn7ym6sk9t
@user-yn7ym6sk9t 5 лет назад
ዮኒዬ የወጣቶች አባት ዘመንሕ ይባረክ እንደአንተ አይነት መልካም ሰው ፈጣሪ ያብዛልን
@user-kp6xc2re6c
@user-kp6xc2re6c 5 лет назад
አገልጋይ ዬናታል ተወዳጅ ምርጥ ኢትዮጵያን ነህ ትምህርትህ የምያስደምም ነው ፀጋው ይብዛልህ ተባረክ
@samrawit5314
@samrawit5314 5 лет назад
ማነው እንደኔ ዮኒን የምትወዱ። እስኪ👉👍❤ውይ ፈጣሪ። ይባርክህ🙏እንዲሁም👉ሴፍሻ
@arefmostafa3755
@arefmostafa3755 5 лет назад
ይዘቅዘቅ
@nancybailey2419
@nancybailey2419 5 лет назад
ዮኒዬ ምርጥ ሰው ጌታ ይባርክህ🙏🙏🙏 ስንት ወጣት ከክፉ ነገር እየታደግክ ነው:: ተባረክ
@emuyeabera5004
@emuyeabera5004 5 лет назад
ዮንዬ አተን ለመውደድ እና ለማክበር ሀይማኖቴን አይነካውም ምርጥ የ ወጣቶች አባት ተባረክ
@ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ
ዮኒ የወጣቶች አንደኛ የእናቶች አምላክ ይጠብቅህ
@mogesmtube8104
@mogesmtube8104 5 лет назад
🙄
@ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ
@@mogesmtube8104 🙄🙄
@geniaimiro1414
@geniaimiro1414 5 лет назад
የእዉነት ግን አካባቢያችንን በደንብ አስተዉለን ከሆነ ወጣቱ ከጫት ጀምሮ በጣም በሱስ ተጠምዶዋል የምንም አይነት እምነት መሪ ቢሆን ለኔ ችግር የለዉም ወጣቱን ከተዘፈቀበት ችግር ነፃ ማዉጣት ከቻለ ለኔ ጀግና ነዉ
@salamsalam6769
@salamsalam6769 5 лет назад
በእውነት እውነት
@Asther567
@Asther567 5 лет назад
Anchim jegena nesh yene konjo sefi chinkelat new yalesh kerasish simet ena filagot yilik leleloch tekim maseb yechale sew beka sew new tebareki !!
@melatabate3688
@melatabate3688 5 лет назад
እግዚአብሔርዘመንህንሁሉይባርክህ የወኒ በጣምጡሩነገርነእምትሰራው
@dainasalmon6756
@dainasalmon6756 5 лет назад
Gen alchalme weshetam yetalu men seru sengageru enje telewetew yesenebetu me laye nachew yelme genzeb lembeya new lefelafe were becha weshetam
@haregtsegeya1170
@haregtsegeya1170 5 лет назад
Ewnet new
@tibebu779
@tibebu779 5 лет назад
አዎ ሴፉዬ በጣም ደስ ይላል ሁሌም በአንድ መንገድ ብቻ ጨዋታ ይልቅ እንዴ ስቃያያር የበለጠ ያምራል ፡ ሴፊዬ ቀጥልበት ፡ ዶክተር አብይ ሃሳብ አንድነት ስለሆነ እናቴም አንድነት ፍጣሩ ፡ ለአብያችን ይረዳል !! እትዮጵያን እግዚአብሔር አንድ ያርግልን አሜን ።
@tsehaygeni9668
@tsehaygeni9668 5 лет назад
መልካም ወጣት በኢትዮጵያ ዮኒ ፈጣሪ እዉቀቱን ከጤና ጋራ ያብዛልክ ወንድሜ 🙏 thanks ሰይፍሻ💘😍😍
@chinasweet8634
@chinasweet8634 5 лет назад
ሴፍሻ ዮኒን እኮ አንደኛ ነው ጌታ አብዝቶ ይባርክህ
@JoytubeWBS
@JoytubeWBS 5 лет назад
ዮኒዬ ምርጥ ሰው የስንቱን #ወጣት እንዳስተካከልክ ፈጣሪ ይባርክህ የዮኒ አድናቂዎች 👍ግጩኝ ሰብስኩካም አርጉኝ😍😍😍👍
@sebaalemu9235
@sebaalemu9235 5 лет назад
Jerry Tube arakut inenm subscribe.
@kidu715
@kidu715 5 лет назад
@@sebaalemu9235 ሰብ አድርጊያለሁ ቆንጆ ብድር ይመለስ
@sebaalemu9235
@sebaalemu9235 5 лет назад
@@kidu715ish mare❤
@belentubea7309
@belentubea7309 5 лет назад
@@sebaalemu9235 እኔም ሰብስክራይብ አድርጊያለሁ አንተም ግራ በል ብሮ
@yosefteklu9838
@yosefteklu9838 5 лет назад
whG G🌧🌧
@tigehabesawit7489
@tigehabesawit7489 5 лет назад
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን አንተ የምሰራው ስራ ስለሁሉም ሀይማኖት የሚያስተምር ነው ይመችህ
@Tesfatsion100
@Tesfatsion100 5 лет назад
nobody cares if you're orthodox or muslim. just listen what he has to say.
@jerryjerry2297
@jerryjerry2297 5 лет назад
Dess yilal hasabu enem yesu emnat teketay aydelhum
@salamsalam6769
@salamsalam6769 5 лет назад
እግዚአብሔር ይባርካቹ
@iamalwaysinthelineofethiop2770
ሂድ ባክህ እሺ አትልማ ይህ ጥሩ ሰው ነው ልትል ባልሆነ እኛ ሰው አፈር ነን ይህንን ካወህ የማይሞተውን አምላክ ጌታ እየሱስ ክርስቶስን እናት የሚዘልፍ ሰው ለእናንተ ጥሩ ከሆነ ሞኞች ናቹ
@salamsalam6769
@salamsalam6769 5 лет назад
@@iamalwaysinthelineofethiop2770 ዘለፋ ማለት ምን ማለት ነው??
@sawsanaldoosry9756
@sawsanaldoosry9756 5 лет назад
ዮኒዬ የእኔ አንደኛ ስወድህ ጌታ ኢየሱስ በሞገስ ላይ ሞገስ ይጨምረልክ
@user-xq9gq5hh1f
@user-xq9gq5hh1f 5 лет назад
አሜን ይጨምርለት
@gizawamente8198
@gizawamente8198 5 лет назад
ዮኒዬ አንተን ለማድነቅ የግድ ፕሮቴስታንት መሆን አይጠበቅብኝም ስለወጣትም ስለ ሀገርም የምታስተምራቸው ሁሉ በጣም ይመስጡኛል ትክክለኛ ክርስቲያን ነክ የድንግል ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ዘመንክን ይባርከው
@genethailu4440
@genethailu4440 5 лет назад
ዬኒዬ የሰው ማኛ ልልክ ነበር፡የሆነ ቀን ያልከው ትዝ አለኝ የጤፋ ማኛ እንጂ የሰው ማኛ የለም ያልከው፡እውነት ብርክ በልልኝ ክፉ አይንካክ አንተ ከዛም በላይ ነክ
@user-yg4rm2er9f
@user-yg4rm2er9f 5 лет назад
ዮኒዬ እግዚአብሔር ከክፍ ነገር ይጠብቅህ ዘመንህ ይባረክ
@sisaysilashi3406
@sisaysilashi3406 5 лет назад
ዮኔ አንድኛ!!!!!❤️👍ለምድሪቱ በረከት ነህ ዘመንህ ይባረክ 👋ባንተ ምክንያት የብዙዎችን እንባ እግዚአብሔር አብሷል
@mimiyiddiabekele3915
@mimiyiddiabekele3915 5 лет назад
እጅግ አድናቂህ ነኝ የኦርቶዶክስ ሃይማኖት ተከታይ ነኝ ግን ሁሉ ነገርህ አብዝቶ ይገዛኛል ተባረክ
@yabiendkaseshtueb8299
@yabiendkaseshtueb8299 5 лет назад
ዋዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉ የአባቴ ብሩክይ አገልጋይ ዮን ዘመንህ አግልግሎት ይባረክ እኔ በንቴ ትምህርት ተለውጫለው ውድድድድድድድ ሰፍሽ ተባረክ ገና መልካም ሰራ ሰራህ የኔ ማኗ ዮን እድመህንይ ያርዝመው ኢትዮጵያ ለዘላአለም ትሳቅ
@user-pk2fb7yl5p
@user-pk2fb7yl5p 5 лет назад
ዮኔ ምርጥ በጣም ነው ህይወት ሚቀይረው ትምህርትህ ኡፍፍፍፍፍ❤👈
@mazaretmazaret3110
@mazaretmazaret3110 5 лет назад
ዮኒ ጌታ እየሱስ ዘማንሂን ይበረክ ተበረክ በብዙ እንዎድሃሌን 💓💓💓💓💓💓💓💓✋✋✋✋✋✋✋✋👍👍👍👍👍👍👍👍👏👏👏👏👏👏
@HH-505
@HH-505 5 лет назад
እኔ ሙስሊም ነኝ ግን ዮኒ እሚናገረው ሁሉ ይመቸኛል የመልካም ኣስተሳሰብ ባለቤት ነው
@gty2557
@gty2557 5 лет назад
በርታ ወድሜየ ለሀገራችን ወጣቶች ጠቃሚ ነክ እድሜክ ይርዘም
@greninjaawesome9133
@greninjaawesome9133 5 лет назад
What a decent and brilliant guy He didn't loose his point and goal through our the interview even if Seyfu trys to crack a joke. What a blessed and blessing citizen! God bless you and give you Grace again and again! #yonatandaimondofethiopia
@user-mv1md7tw5e
@user-mv1md7tw5e 5 лет назад
ዮንዬ የሰማይና የምድር ሁሉ ባለቤት የሆነው እግዚአብሄር ይባርክ ይጠብቅ ጸጋውን ይጨመርሂ የዘመኑ ምርጥ ሰው ሰወድክ
@AaA-fr8fg
@AaA-fr8fg 5 лет назад
አላህ ጫትንም መጠጥንም ሲጋራንም ከሀገራችን ያጥፋልን በጣም ወጣቱ ያሳዝናል በርታ ዮናታ
@godlovesus404
@godlovesus404 5 лет назад
እንዳንተ ያለ ስው በኢትዮጵያውያ ላይ ያብዛልን 🙏🏻
@user-jf4dh6uo3x
@user-jf4dh6uo3x 5 лет назад
ባሁን ሰአት ጠቅላይ ሚኒስትር ቢሆን ብዬ ምመኘው ሰው ዮኒ ነው ለወጣቶች ፈጣሪ ያዘጋጀው ሰው ለዛውም መልካም ሰው እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@mogesmtube8104
@mogesmtube8104 5 лет назад
Er bakesh Esat letasekefwu new
@salamsalam6769
@salamsalam6769 5 лет назад
አሜን እግዚአብሔር ይጠብቀው
@mimo4537
@mimo4537 5 лет назад
Ere men bewetaw le Dr. Abey yalhone hizb lesu yemelesal
@lidacall4756
@lidacall4756 5 лет назад
ዮኒኮ ተባርከህ የባረከን ምርጥ ጀግናችን ፀጋዉ ይብዛልህ
@abtes2414
@abtes2414 5 лет назад
አባቴ አንደኛ እኮ ነሽ በቃ ጥግ ድረስ ነው ምወድሽ አባቴ ነፍ አመት ኑሪልኝ
@trendycell9915
@trendycell9915 5 лет назад
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ዩኔ በጣም ነው ምወድክ አከብርሀለው እረጅም እድሜ ና ጤና ይስጥህ
@be8cab
@be8cab 5 лет назад
አሜን በጎ እሊና ነው ያለሽ ያለህ
@user-lb5th4bs9p
@user-lb5th4bs9p 5 лет назад
ዮኒየ ስወድክ ጌታ ዘመንክን ይባርክ
@lilililiaby6261
@lilililiaby6261 5 лет назад
ዮኒ የምትወዱት እንደኔ ኦርቶዶክሰ የሆናቹ እስቲ እንያቹ ዮኒ አንደኛ ነው የምትሉ እስቲ እንያቹ
@bitaniyayanore8829
@bitaniyayanore8829 5 лет назад
ወንድም ዮናስ ስለ ሱስ ምልክቶች የተናገረው ነገር እውነት ነው እኔም በአንዳንድ ወንድሞቼ ላይ የማየው ነው፣ ሱሰኛ መሆናቸውን እንኳን አያምኑም አይናቸውን አፍጥጠው ይከራከራሉ፣ብቻ ጌታ ዉጣቶቻችንን ይጠብቅ
@getuulfata2703
@getuulfata2703 5 лет назад
God bless you abundantly keep it up prophet
@yenayena8676
@yenayena8676 5 лет назад
ለ 2 ሰአት ብታቀርበው አይሰለችም ያስተምራል ያንፃል ሰይፍ እናመሰግናለን
@kedsttube4484
@kedsttube4484 5 лет назад
የሃይማኑት ልዩነት ቢኑረንም ዮኒ በጣም በጣም ወደካለው እግዚአብሔር ይጠብቅክ
@MaryamMaryam-ov2kh
@MaryamMaryam-ov2kh 4 года назад
ዮን ከእግዘብሔር የተሰጠኒ ዬዝ ዘመን መዳንታች ነው እግዘብሔር ስለ ስጦታው ይመስገን. I Love you yoni good bleas you and ethiopia andethiopians
@tsegaineshasfaw2200
@tsegaineshasfaw2200 5 лет назад
የኔ ጀግና ዮኒ እግዚአብሔር ይባርክልህ ለዘላለም ተበረክህ 1gn le Ethiopia🇪🇹 abateee keGeta📖🔥♥ gareeee!!! eniwodalehini
@user-uz7yv3xl7q
@user-uz7yv3xl7q 4 года назад
ዮንየ ተባርክ መቸም ያንተ ትምህርት አልሽማቀቅም ሁሉ እውነት ነው እግዚአብሔር አምላክ የሱስ መንፈስ ይስብረው
@Blessedpodcast1
@Blessedpodcast1 5 лет назад
ኢየሱስ ያድናል
@user-xq9gq5hh1f
@user-xq9gq5hh1f 5 лет назад
አሜን አሜን ክብር ለየሡስ ይሁን
@tewoldesilu8631
@tewoldesilu8631 5 лет назад
አሜን ያድናል!!!
@be8cab
@be8cab 5 лет назад
ግጥም አድርጎ ሁሉም ይስማ ይወቅልኝ።
@hiwihiwi8360
@hiwihiwi8360 5 лет назад
Kikiki
@surimelody8100
@surimelody8100 5 лет назад
What a blessed day we love you prophet yontan
@eneyefiqrtwilidnegni9874
@eneyefiqrtwilidnegni9874 5 лет назад
ዮኒዬ ተባረክልኝ ፀጋው ይብዛልክ ያባቴ ምርጥ
@Oromiyaamagariitubiyyako
@Oromiyaamagariitubiyyako 5 лет назад
ዮኒ እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥክ እጅግ ስበዛ አስተዋይ ነህ
@user-tr7pe2ig5b
@user-tr7pe2ig5b 5 лет назад
ዮኒ እኔ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ነኝ የመጀመሪያ ግዜ ስመለከት ወጣቱን መሳቢያ መንገድ ነው ብዬ ነበር👉 እየቆየ የምታደርጋቸው መልካም ነገሮችን አድናቂ ሆንኩኝ👍👍 ቃላት ያጥረኛል እንደውም ልጄ የፕሮግራሙ ተካፋይ ሆንዋል🙏 ረጅም እድሜ ይስጥ ሱሰኛ ሱሰኛውን እያሩራጠ ያምጣልክ🚎🚎🚎🚎🚎🚎🚎🚎🚎🚎🚎🚎👍👍👍👍
@yesasofa4174
@yesasofa4174 5 лет назад
ዮንዬ ነፍ ዓመት ኑርልን 😘😘 ጌታ አብዝቶ ይባርክህ 🙏🙏😘😘 ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 💚💛❤️🙏
@dessdess3122
@dessdess3122 5 лет назад
Ewunet seifu zare gen teru sew akerebk
@cherinetbuchikebede5490
@cherinetbuchikebede5490 5 лет назад
Yoniyeee betaminawu miwodawu tebarekili
@user-vs6gj2bx5f
@user-vs6gj2bx5f 5 лет назад
አንትን ለማድነቅ ፒንጤ መሆን አይጥብቅብኝም ግን እድሜ ይስጥህ አገራችንን ተውዳልህ እናም ኦርቶዴክስ ነኝ የድንግል ልጅ ተመስግን
@salamsalam6769
@salamsalam6769 5 лет назад
ሰላማቹ ይብዛ ሴፉዬ እናመሰግናለን ዮኔዬ እግዚአብሔር ካጥፊው ይጠብቅክ
@samritasamriy8229
@samritasamriy8229 5 лет назад
ዬኒዬ ስለ አንተ ለመናገር ቃል ያጥራል ብቻ እግዚሀብሄር አብዝቶ ይባርክህ ውድድድ
@Gafa996Gaddisa
@Gafa996Gaddisa 5 лет назад
ጨዉ ለራስህ ስትል ጣፍጥ አለበለዚያ ድንጋይ ነው ብለው ይጥሉሐል፤ ይላል ያሐገሬ ሰው ። እነዚሕን የዘመኑን ወጣቶች ይሕንን እንደ ዳዊት ማስደገም ብቻ ነዉ መድሐኒቱ።
@zemenayayenew7564
@zemenayayenew7564 5 лет назад
ዮኒ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ተባርከህ. የምትባርክ የእግዚአብሔር. አገልጋይ
@user-jg3nd5ff8e
@user-jg3nd5ff8e 5 лет назад
አቦ እግዚብሄር እረጂም እድሜ ከጤናጋ ይሰጥህ ምርጥ ሰው መቸም ደህና ሰው አይኖርበትም አገሩ
@tamrtiagobzie16
@tamrtiagobzie16 5 лет назад
እኔ ወርቶዶክስ ነኝ ግን አታን ለማድነቅ ተመሳሳይ ሀይማኖት የለንም ብየ ማለፍ አልችልም ሀሳብክ ጥሩ ነው ለሀገርክ የማንንም ሀይማኖት አትነካም አድናቂክ ነኝ
@betelihemkassa4978
@betelihemkassa4978 5 лет назад
This is a man anybody can relate to regardless of religion! I subscribed this channel today not to miss interviews like this.
@yenayena8676
@yenayena8676 5 лет назад
ዬኒ ሀገራችንን ወጣቱን ይዘን እናዋልዳታለን እናቱን ምጥዋን የሚያበዛ ልጅ የተረገመ ነው
@buzufikir9687
@buzufikir9687 5 лет назад
እኔ አይቸው አለቅም ለመጀመሪያ ግዜ ሳየው አሪፍ ሃሳብ ነዉ ስለ ሱስ የስንቱ ቤት ያፈርሳል እኔም የመዳም ጋህዋ ሱስ ሁነብኛል ውይ ካልጠጠሁ ማ ራሴ ያመኛል 😴
@kevorktchaparian3197
@kevorktchaparian3197 5 лет назад
Kkkkkkk
@user-iv9nn8dc5k
@user-iv9nn8dc5k 5 лет назад
ወላሂ ወጣቶችን ከሱስ የሚፈውሰው አንድ አላህ ብቻ ነው አንተ ስበብ ከሆክ የምር ለእኔ ጀግና ነህ ሀገራችን አብዞሀኛዋቹ ሱሰኞች ናቸው በርታልን
@e.samuel8324
@e.samuel8324 5 лет назад
I LOVE HIM AND HE WORD'S 😍 GOD BLESS YOU
@lemlemdebele318
@lemlemdebele318 3 года назад
Wonderful show! Thank you Seifu!
@almibafatarilebetsanaalmib244
@almibafatarilebetsanaalmib244 5 лет назад
Tawodaji. Ye. እግዚአብሔር sawu. ዮንዬ ታባረክልኝ ፃጋ ባእጥፍ yechamareli💟💟😍
@genetiyob7893
@genetiyob7893 5 лет назад
Yoniyeeeeeee ,...Family ...God Bless You ... Ilove You Somuch
@birtucanmenbr9733
@birtucanmenbr9733 5 лет назад
ፈጣሪ ይባርክህ ለሚገባው ትልቅ ትምርት ነው እናመሰግናለን
@JoytubeWBS
@JoytubeWBS 5 лет назад
አንደኛ ነኝ 😀😀😀👍አርጉኝ በሰይፉ መላጣ ይሁንባችሁ እኔንም ሙቀት ሊመልጠኝ ነው ግን ዘንድሮ
@messidia8350
@messidia8350 5 лет назад
ተባረክ አስታራቂ የሆነ ቃል ነው የምትናገረዎ
@granpro4963
@granpro4963 5 лет назад
ዮኒዬ ጌታ ይባርክ በብዙ ሰይፍዬ ተባረክ
@user-fy5lc4vo2r
@user-fy5lc4vo2r 5 лет назад
ዬናታል መልካም ሰው ሰላምህን ያብዛው ሰይፍዬ ስወድህ ቁም ነገርህ ጫወታህ ደስ እምትል ሰወ ነህ ኑሩልን ክፉሁ አይንካቹሁ
@jinatjinat3764
@jinatjinat3764 5 лет назад
ክብር ለአምላካችን ለእግዚአብሔር ይህን አሜን
@user-go3hb9jp2z
@user-go3hb9jp2z 5 лет назад
አንተና አብይ በምክኒያት ነው ያመጣቹ ፈጣሪ ዮናታን በጣም ነው የማደንቅ ኦርቶዶክስ ተከታይ ነኝ በዚ ጊዜ አንተን በማዬቴ ደስተኛ ነኝ
@fanosmasho3037
@fanosmasho3037 5 лет назад
Kkkkkkkkk
@iamalwaysinthelineofethiop2770
በምን ሂሳብ ወደድሽው ? ቅድስት ድንግል ማርያምን ስላላከበረ
@ethiopiyawinetkezerbelayne5727
@@iamalwaysinthelineofethiop2770 እርግጠኛ ነኝ ለላይክ ብላ ነው
@alemdarzewdu7583
@alemdarzewdu7583 4 года назад
God Bless you Agelegaye Yonatan Aklilu
@joniapabay5292
@joniapabay5292 5 лет назад
Yonatan. You are the star shinning on the sky. I love you so much. Long live ! Keep going. Get a yibarkih!
@ketiigenet6687
@ketiigenet6687 5 лет назад
Yoniye tebarek geta rejim edime ene xena yisti nuruligni❤❤❤❤
@rahmirahmi269
@rahmirahmi269 5 лет назад
እረ ምርጥ ሰው ብየሃለሁ ትልቅ ያገር ሸክም ነው እያቀለልክ ወደ ሀገር ልማት እየመለስክ ያለኸው በርታ
@meserettesema8013
@meserettesema8013 5 лет назад
ዮንዬ የኔ ማር ዘመንህ ይባረክ ብድራትህ ከእግዚአብሔር ዘንድ ነው
@yordabelay9252
@yordabelay9252 5 лет назад
Yonatan thank you what you saying is true we have this problems in our family because of one person but we never give up helping with God blessing but sometimes people they don't understand but exactly what you saying is happening. this thing is very hard.
@ebox3011
@ebox3011 5 лет назад
የኔ ምርጥ ውድድድድ ጌታ ዘመንክን ይባርክ አቅምእና ጉልበት ጌታ አብዝቶ ይስጥክ
@user-en6un7mx3n
@user-en6un7mx3n 5 лет назад
ዮኒዬ ዘመንህ አገልግሎት ይባረክ ።
@honeynew4142
@honeynew4142 5 лет назад
ተባረክ ፡ ወንድሜ ፡ እድሜ ፡ ይስጥክ🙏💚💛❤️
@sebaalemu9235
@sebaalemu9235 5 лет назад
I love prophet Jonathan .if who same to me like at down of cmnt
@sebaalemu9235
@sebaalemu9235 5 лет назад
Aynebabm bro
@mamayemamaye6089
@mamayemamaye6089 5 лет назад
ሃሃሃሃሃሃ ባፉ አንኳኳ ተመቸኝ
@zelalemtesfaye1369
@zelalemtesfaye1369 5 лет назад
Seifu, thank you for inviting on your show this gracious man!!
@haymefanosi3597
@haymefanosi3597 5 лет назад
ዮናታ እውነት ለእኔ ልዩ ስው ነህ kanet bezu negeruchen temiriyalehu temihrtekm andem ayameletegn esmalehu Orthodox negn gen yanetn mesemata betammmm yasdestegn beka edemi ketena temegnhulehu
@eliasdegu6373
@eliasdegu6373 5 лет назад
Thank You Jonathan
@belentubea7309
@belentubea7309 5 лет назад
እግዚአብሔር ይጠበቅ ወንድማችን
@user-fu3vq4jg3b
@user-fu3vq4jg3b 5 лет назад
Wowwwww berta yoni egzyabher yrdahi
@askalmegiso1697
@askalmegiso1697 5 лет назад
ዮኑ የኔ ቅማም ጌታ ዘመንህን የባረከ
@hayattujii1905
@hayattujii1905 5 лет назад
ዮንይ የወጣቶት ሀባት ዘመንክ ይባረክ ተባረክ
@liya1798
@liya1798 5 лет назад
ዮኒን 😇 የሚወድ like👍👍👍
@abenezer-getachew1165
@abenezer-getachew1165 5 лет назад
Yoni this season is your season of gadal as u say god bless u
@intubintusman9863
@intubintusman9863 5 лет назад
Sefusha betam desi yilali Ewnet thenksi🙏
@user-ls8so4hh2t
@user-ls8so4hh2t 5 лет назад
በጣም አስተዋይ ሰው ነው ደስ ይላል
@mamidecor4478
@mamidecor4478 5 лет назад
Yoni tebarek endante yaluten yabezalen enamesegnalu
@elsaefrem7838
@elsaefrem7838 5 лет назад
ዮኒዬ ጌታ ይባርክህ ለሀገራችን እግዚአብሔር ያስነሳህ ነብይ ነህ እንወድሃለን
@tesefanswdagenw312
@tesefanswdagenw312 5 лет назад
Tebareki yewne Zemenhe yebarki
@koolkoolkoolkool1880
@koolkoolkoolkool1880 5 лет назад
ጌታ ዘመንህን ይባርክ ተባረክልን
@thomastom9318
@thomastom9318 5 лет назад
ዮኒዬ የኔ 1ኛ አንተ መልካም ሰው ዘመንክ ይለምልም ተባረክልኝ😘😘😘
@peterzemen4862
@peterzemen4862 5 лет назад
Seyfu show አሪፍ ነው:: የሚያቀርባቸው ሰዎችም አሪፍ ናቸው። የእኔን ቻናል🙏🙏🙏 ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ🙏🙏🙏
@mtimti615
@mtimti615 5 лет назад
No
@selamselam9188
@selamselam9188 5 лет назад
ጀዝባ ምን ትምህርት አለክና ከሱጋ ራስክ ምታወዳድር አፈር
@user-ee9yl4om1w
@user-ee9yl4om1w 5 лет назад
እግዚአብሔር ፍቅር ያብዛልን መዝሙር ምትዎዱ ስብስክራይብ አድርጉን !!!
Далее