Тёмный

Seifu on EBS - ተወዳጁ ድምፃዊ ኤፍሬም ታምሩ | Epherem Tameru ክፍል 2 

Seifu ON EBS
Подписаться 1,6 млн
Просмотров 332 тыс.
50% 1

Singer Epherem Tameru on Seifu Show Part 2 | ተወዳጁ ድምፃዊ ኤፍሬም ታምሩ ክፍል 2
አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS Seifu on EBS 2 Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
Subscribe
Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
Seifu on EBS 2 - bit.ly/2LQi92u
#SeifuFantahun #SeifuonEBS

Развлечения

Опубликовано:

 

22 дек 2015

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 235   
@user-gk2er2mw5i
@user-gk2er2mw5i Год назад
አይ ማዲ ለሰው ያለህ አክብሮት 💔😭😭😭😭 ነብስህ ይማር
@alemawel7581
@alemawel7581 3 года назад
ሙዚቃ መስማት ብዙ አልወድም በምፈግ ጊዜ ምርጫ ሚመጣልኝ ኤፍሬም ነው ለኔ ምርጥ ሰው
@roze2621
@roze2621 8 лет назад
ኤፍዬ እጅግ በጣም በጣም ነው ማደንቅህ ስራዎችህን ምንጊዜም ብሰማቸው ልሰልቻቸው ፈፅሞ አልችልም
@abeba.chekoleyoutbe6436
@abeba.chekoleyoutbe6436 7 лет назад
በእውነት በጣም ምርጥ ዘፍኝ ነህ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ኤፍሬም ታምሩ አከብርሀለሁ አደንቅሀለሁ። አወድሀለሁ
@bizuyeawoke8165
@bizuyeawoke8165 8 лет назад
የኤፍሬም በጣም ነው የምደንቅህ ♥♥♥♥እረጅም እድሜ ተመኛውልህ
@adakashay6058
@adakashay6058 4 года назад
His voice before and now is allways the same thank you very much.
@_hayal.yeleul_enat
@_hayal.yeleul_enat 8 лет назад
ውይይይ ኤፍሬም ታምሩ የኔ 1ኛ የምንም ጌዜ ምርጫዬ (ባዝንም ብደሰትም) ሁልጊዜ የምሰማህ ስላየሁህ በጣም በጣም ደስ ነው ያለኝ ለኔ ሁሉም ዘፈኖችህ ሁሌም አዲስ ናቸው አንተን የማደንቅበት ቃል የለኝም አመሰግንሀለሁ በሁሉም ስራዋችህ በተረፈ እድሜና ጤና እመኝልሀለሁ በዚህ ኣጋጣሚ ሰይፋንም በጣም አመሰግናለሁ
@user-wq5jm4fr9c
@user-wq5jm4fr9c 5 лет назад
ኤፍሬምን የኛ ኩሩ ሁልግዜ እንወድሀለን ታላቅ ወድሜን ታስታውሰኛለህ በጣም ደጋግሞ ስለሚሰማህ ደሞ ጀመረኝ በሚለው
@meekitariku1249
@meekitariku1249 8 лет назад
ኤፍሬም ታምሩ ምርጥ የሙዚቃ ሰው ረጅም እድሜ ና ጤና እመኝልሃለው,ለኔ ልዩ ነህ ።
@Halefom
@Halefom 8 лет назад
ሰዎችዬ እስከገባኝ ድረስ አስተያየት ሰጪዋ ለማለት የፈለገችው..ኤፍሬም ለሙዚቃ የመጀመሪያም የመጨረሻም እንደሆነ ለመግለፅ ነው። ይህ ደሞ በግሏ ካላት ትልቅ አድናቆት የተነሳ ነው። ሁልጊዜ አልፋ ና ኦሜጋን ከእግዚአብሔር ስም እምብዛም ነጣጥለን ተጠቅመን ስለማናውቅ ነው መሰለኝ..ደርሰን ድንቅ ይለናል። ለምን አልፋ የርቀት ትምህርት ሲባል፤ ኦሜጋ..እንዲህ ..እንዲህ ሲባል..አንደነቅም... ደርሰን ነገርን አንቀልብስ..ኤፍሬምን ከ ፈጣሪ ጋ እያነፃፀረች አይደለም። የቃሉን ጥሬ ትርጉም ለማየት እንሞክር?
@eskindirmesfin2222
@eskindirmesfin2222 8 лет назад
ኤፍሬም ስብእናው ደስ ይላል። የአነጋገር ለዛው እየአንዳንዱን ጥያቄ የሚያይበት መንገድ የሚረዳበት ስሜት ኩሩ የሚለውን በሙሉ የሚገልጽና ኢትዮጵያዊ ማንነቱን አሜሪካን እየኖረ ያልረሳ ሆኖ አጊንቼዋለሁ። አልፋ እና ዖሜጋ ተብሎ ለሙዚቃ እና ለሙዚቀኛ አይነገርም ዖሜጋ ማለት የመጨረሻ ቁጥር ነው። ኤፍሬም በኢትዮጵያ የሙዚቃ ታሪክ ከተነሱ ባለ ተሰጥኦ ጋር ተነጻጽሮ ሁሉም የራሱን ደረጃ ሊሰጠው ይችላል አብርሃም ወልዴ ባስቀመጠበት መንገድ ነገር ግን መጀመሪያም መጨረሻም ሊሆን አይችልም። ሁሉ ሲያልፍ የማያልፍ ሁሉን አሳልፎ የሚኖር እግዚአብሔር ብቻ ነው። መጨረሻው ገና ነው ትውልድ ቀጣይ ነው ትናንት ኤፍሬም ነበረ ነገ ዓለምን ጉድ ያሰኘ ፀጋ ይዞ የሚነሳ አለ። ያሳዘነንኝ ባለቤቱን የገለጸበት መንገድ ነው ታዲያ ይህን ያህል ለእርሱ ከሆነች አንዲት ሴት ወይም ሚስት መሆን ከሚጠበቅባት በላይ የሆነች እርሱ እንዳለው ዘውድ ከሆነች አብሮ መኖር መልካም ነበር ይህን ከሌላ ማግኘት ከባድ ነው ሕይወት አጭር ናት የነበረን ደስታ ማቆየት የተሻለ ነበር ግን አልሆነም እንደኔ ባይሆን ጥሩ ነበር ፊቱ ሲለወጥ በማየቴ ነው ግን ደግሞ ብዙ የግል ምክንያት ይኖራል ያሳዝናል።
@wulitatsegaye3385
@wulitatsegaye3385 6 лет назад
Eskindir Mesfin Beautifully said......💚💛💖💚💛💖💚💛💖
@munaxxx1184
@munaxxx1184 2 года назад
ወድማችን እድሜና ጤና ይሰጥህ ኑርል የዓለም እጅጎ ልጅ ነኝ
@user-sb8st7yu9y
@user-sb8st7yu9y 4 года назад
ሰወድህ ኤፍሬም ድምፀህ ጆሮ ነው ሰርሰሮ የሚገባው 👌👌👌 ናይሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰ ኤፍሬም ❤❤👍👍👍👍👍👍
@bellaroman6704
@bellaroman6704 8 лет назад
ምን እንደምል አላውቅም የአንተን ያህል ዘፋኝ ወድጄም አላውቅም አልወድምም ልጅትዋ የገለፀች እኔ እንደሚሰማኝ ነው ዋዋዋዋው ባጠቃላይ ስላየውህ የተሰማኝን ደስታ በፁሑፍ መግለፅ ስላቃተኝ ትቸዋለሁ 😍😍😍 ግን በርግጠኝነት የምናገረው ነገር የኔን ያህል አድናቂና አድማጭ ያለህ አይመስለኝም ሱሴ ስለሆንክ ሁሌም እሰማሀለሁ የአንተን ሙዚቃዎች የሰሙ ሁላ መጣልሽ ኤፍሬም በቃ ሁሌም አይሰለችም ስራዎችህ ኑርልን እወድሀለሁ ምርጡ የ ሀገሬ ልጅ 1 ቀን ደግሞ በ አካል ባይህ ምኞቴ ነው እወድሀለሁ በድጋሚ 😍😍😍😍😍😍😍😍😍😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘
@zehabeshaking6466
@zehabeshaking6466 8 лет назад
ቤላ ይህን ያክል የምትወጂው ከሆንስ በምችለው መንገድ ላገናኝሽ እሞክራለሁ። contact አድርጊኝ ልረዳሽ እሞክራለሁ፤ የቅርብ ወዳጄ ነው።
@user-sg7ue4or4nJerry
@user-sg7ue4or4nJerry 4 месяца назад
Ewnta new,Ephram my king 👑 love 😍 You God bless all,guy's, Madi Nebes yemar 💔😢❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@yeshiassmamw1134
@yeshiassmamw1134 8 лет назад
ኤፍሬም ማለት ለእኔ የህወሃት አሊታ ነው ስከፍኝ የሱን ዘፈኖች ነው ማዳመጥ ብቻ ምንም ቃላት የለኝም እግዚአብሔር ይጥብቅ የአገር ልጆ በአካል ባገኝ ግን ደስታሁን አልችለሁም
@mqw544
@mqw544 Год назад
ነብስ ይማር ማዲየ እናንተንም አላህ ይጠብቃችሁ ያረብ
@wubayehutadesse8391
@wubayehutadesse8391 6 лет назад
ኡፍ በናትህ ኤፍሬም እናት እናት ሳላስበው ተሰቀሰኩ እግዚአብሔር ያፅናክ
@edenzenebe1890
@edenzenebe1890 8 лет назад
woow harif show nw #seyfsha leban antaltalkaw eko #Epye egziabeher yabrtahe enathenm nefsachewn ba genat yanur ! ewdhalhu akebrhalhu ♥♥♥
@meseretmabertu3160
@meseretmabertu3160 6 лет назад
ኤፍዬ የምውድህ ሰው ከዚህ በኃላ አትዝፈን ንስሀ ግባይመቃሀል አምላክህንም አመሰግን በተሰጠህ ፀጋ ፈፍኝ መንግስተሰማያትን አይወርስም ሞትአይቀርም አይደል!!!
@flesikcz6347
@flesikcz6347 8 лет назад
Please Seifu, load the third part. Thank you.
@tigistlove2964
@tigistlove2964 8 лет назад
ከዘፍኝ ኩሩ ኤፍሬም ታምሩ እውነትም ኩሩ
@user-bh5os8mh3n
@user-bh5os8mh3n 8 лет назад
Epru my best god bless u & all u r family's ! seyfshe enamsgnale
@user-jd5po2zj2i
@user-jd5po2zj2i 7 лет назад
ቅን የሆነ ወሬ በጣም ደስ ይላል ephi
@hafizah8495
@hafizah8495 2 года назад
አይዞኝ ኤፍሬም የናትህ ሞት በጣም ነው የጎዳህ እህህህህ
@hanasolomon2348
@hanasolomon2348 2 года назад
He was very good 👍 👏 👌
@ibrahiimseiid3057
@ibrahiimseiid3057 8 лет назад
መኩራት እንደዚህ ከሆነስ እኔም ጠብረር ልበል
@khalilmakhlouta2133
@khalilmakhlouta2133 4 года назад
ኤፍዬ ጥሎብኝ ሰወድህ ሽሕ አመት ኑሩልኝ አድናቅህ ነኝ
@hiwottemesgen9009
@hiwottemesgen9009 4 года назад
ኤፍሬም ግሩም ድምጽ አለህ አሁን ደግሞ ይብቃህና ፈጣሪህን በሚሠጥህ ዘመን ፈጣሪህን አገልግል ብልህ ሁን ለነፍስህ!! ሁሉም ያልፋል የማያልፈውን ሕይወት ተመልከት።
@tegegnmekuria3073
@tegegnmekuria3073 2 года назад
ያለውን ሰምተሻል በራሴ እተማመናለሁ ብሏል ስለዚህ ምርጫውን ለሱ ተይለት በረሮ ነገር
@tegegnmekuria3073
@tegegnmekuria3073 2 года назад
ሴትዮ ለቀቅ አርጊው ዱቄታም
@abdulmejid3478
@abdulmejid3478 8 лет назад
seyfu fantahun thank you mnalebet sewyewn btasayen i think neway debebe yihonal
@jokojoko9395
@jokojoko9395 4 года назад
አንደኛ ኤፈረ በእውነት አከበርኩክ እራሴን ወቀሰኩት
@tekiluyewubdar4664
@tekiluyewubdar4664 8 лет назад
epi i also have not words to say i love u my mom my internal feeling cant explain my mom love my life my my motion yewubdar cherkos my mom live tom long live
@Black-lioness
@Black-lioness 3 года назад
My mom attended high school in Debra Markos and my mom is in heaven now, we lost her 1998 wc after his release of album Demo Gemeregn, she played his song’s in the household all the time..
@tekiluyewubdar4664
@tekiluyewubdar4664 3 года назад
may her soul rest in peace
@haleemam2439
@haleemam2439 5 лет назад
ኤፍሬም ታምሩ ውስጤ ነው በተለይ ነፍቅሽኝ ገላየ .....።።
@user-pt8sg8rc1l
@user-pt8sg8rc1l 10 месяцев назад
ኤፍሬም ታምሩ ሙዚቃዎችህን ብሰማቸው የማይሰለቹኝ ናቸው።
@senibelan6169
@senibelan6169 7 лет назад
omg kemelew belay efu betam new madenkeh.. ergatah tetenah yebelt endewodh endakeberh aederegegi mert yageraleji kurata bertalgi kezhm belay entebkalen melkamun Hulu endigetmeh melkam megiota new edmana tena yesth😍😘
@beuzulon2113
@beuzulon2113 8 лет назад
እ/ር ለምንናገረው ነገር ማስተዋልን ይስጠን ። ስው እንዴት አልፍና ኦሜጋ ይባላል ።እህቴ እ/ር ምህረት ያድርግልሽ ሌላ ምን ይባላል ??አንቺ ለተናገርሽው እኔ ስቀጠጠኝ ። ስንት ልታደንቂው የምትችይበት ቃል እያለ ስውን አልፍ ኦሜጋ ማለትሽ በጣም ያሳፍራል ።
@nunusweet8954
@nunusweet8954 8 лет назад
betam arif nber thanks seifusha i miss part 3
@teklaynayzgi8283
@teklaynayzgi8283 3 месяца назад
በጣም አድናቂህ ነኝ ። የManchester city crazy ደጋፊ መሆንህን ግን ገርሞኛል
@hanasolomon2348
@hanasolomon2348 2 года назад
I'm for Eritrea 🇪🇷 💕i like 👍 him
@user-bo3zy4rx6c
@user-bo3zy4rx6c 8 лет назад
እፍሬም ታሚሩ ከዘፋኞች ኩሩ ይገበሃል
@jebena2813
@jebena2813 8 лет назад
Weyne Sifsha gud arekegn, Efremin sayew i can't stop crying m i loved him soo much. I hope God gave me a chance to mt him and to have a good hug from him. Betam lij hogne ebetachin wust ke metshet lay pucturun eyekededku gdgda lay meletef neber siraye, he born a singer!!!!!!! I love u Ephi! Egziabher edmena tena setogn andi ken enkuan beakal magnet wish kemadergachew sewoch andu neh. thank u Sefsha for bring the star back,,,, Muahhhhhhhhhhhhhhh
@haymigoba7748
@haymigoba7748 8 лет назад
ጎበዝ አምላካችንን አንሳ አልፍ ኦሜጋ እ/ር ብቻ ነው
@lideyihdejo1033
@lideyihdejo1033 8 лет назад
abersheyaaaa ena yate adenaki neg Ephraim alewdehm altelahem seifu tnx abershen selasayheg
@senushikore7663
@senushikore7663 6 лет назад
yemechachue ye agerye sewoch! Eferemye tekekele nehe "mane ende enate" ye nate negere kebade newe! you are very decent person! GBU!💓
@mulugetagebrehiwot9813
@mulugetagebrehiwot9813 7 лет назад
I respect ephrem God bless
@bsratgebral2544
@bsratgebral2544 8 лет назад
i wait party 3 pleasssss
@natialex9236
@natialex9236 8 лет назад
eph my number one Thanks saifu
@user-yw1il9bv4g
@user-yw1il9bv4g 8 лет назад
Ayzoh efuye enath nebsachew ymar fetari Berta love you
@yeshishumi4915
@yeshishumi4915 8 лет назад
waw arif sew gabezken Sefsha thank s
@hdhdhdhdhdhhd2909
@hdhdhdhdhdhhd2909 5 лет назад
ኤፍ ለኔ የምርጦች ምርጥ!!
@user-sb8st7yu9y
@user-sb8st7yu9y 4 года назад
እኔ በተለየ የመጀመሪያ ናፈቅሸኝ የሚለው ሁሉም ቆንጆ ነው በርግጥ
@MEDO21914
@MEDO21914 8 лет назад
effi ewnatem Kurt lek neberku sewadh ahun demo akeberkuh ke legenati Jamro nawe yemesemah love you !!!!!!!!!!!!!!!!!
@kiroskiros297
@kiroskiros297 8 лет назад
wowwww afiy betam new. madenkihi
@user-gy9gm3tk1g
@user-gy9gm3tk1g 3 года назад
ዋዋዋዋ ኤፊ ኑርልን ለዘላለም
@lahelenamanore9362
@lahelenamanore9362 4 года назад
ኤፍዬ ለእናትህ ነፍስ ይማር 😢😢😢😍😘
@samsontumegzi6039
@samsontumegzi6039 8 лет назад
hi efrem yenatih mot betam yasazinal gin erasihin mastinanat alebih yetefetron egi merisat yelebihim sew zerun yitekal enji zelalem ayinorim ayozoh amlak xinatun yisitih
@mekdatsega277
@mekdatsega277 3 года назад
Almost 40 ዓመት በሙዚቃ ሕይወቱ ከ12 album አለው ።
@emebetteffera9662
@emebetteffera9662 8 лет назад
Sifuya where s part 3 pls pls pls menaw can't. Wait may be z surprise is abebe melse & big apologies for z spelling error my 1st comment
@lulululu6319
@lulululu6319 7 лет назад
እፍሬምየ ያገር ልጅ እድሜና ጤና እመኝልሀለሁ
@hla5586
@hla5586 7 лет назад
ኤፍሬም
@melakudegene9581
@melakudegene9581 4 года назад
ጥያቄ የለውም ልጅው ከልብ ዘፋኝ ነው ደሞ ጀመረኝ l remember I was high school 1988 I remember the time
@lovelove-lj4gf
@lovelove-lj4gf 8 лет назад
afeyy enwedkaln betammmmm ache er gud fla enat enastawel eskiy abun alfana omg ybalal wfffffffff
@walalnyngtamre3448
@walalnyngtamre3448 4 года назад
I love you so much ephrem
@biruckmotichibesa3104
@biruckmotichibesa3104 8 лет назад
this video makes sense
@mulukenjifara4483
@mulukenjifara4483 7 лет назад
Bemwdede ayxelahem hode I like dat u sooo my hero
@awekesisay8413
@awekesisay8413 3 года назад
ኤፍ ተወዳጅና ዘናጭ አርቲስት😍😍
@YibeltalAlemayehu-ck8kv
@YibeltalAlemayehu-ck8kv 5 месяцев назад
የኤፍሬምን ሞቼ አጥንቶቼ ሁሉ የሚያዳምጡት ይመስለኛል ብቻ ምን አለፋችሁ ሳደምጠው ይዞኝ ነው የሚነጉደው
@fisehayohanes2929
@fisehayohanes2929 3 месяца назад
ኤፍሬም በኔ መመዘኛ quality ስው ነው፣በተለይ ፖለቲካ ውስጥ ገብቶ አይፈተፍትም፤በአጠቃላይ ወደር የለውም፣
@ancd5125
@ancd5125 2 года назад
ስለናተ ነብስ ይማር አይዞኝ ሰው ውሉ ሞች ነው
@yekudsmikaellij7571
@yekudsmikaellij7571 8 лет назад
seifuye ye efrem part 3 yelewum ende sint ken honegn meselek bifelig bifelig atahut seifuye and belegn?????
@eristmekonnen5794
@eristmekonnen5794 8 лет назад
I love u epheyee😘😘😘
@sportgonder9097
@sportgonder9097 8 лет назад
First like and comment .
@user-mk1en2je3g
@user-mk1en2je3g 8 лет назад
wow betam wuddddddddddd........ edmena tena yesteh
@tigistlove2964
@tigistlove2964 8 лет назад
ኤፊ ከልብ ከልብ እንወድሀለን እናከብርካለን እናደንቅሀለን ልዬ ነክ ለኛ ካንተ ብዙ ብዙ ገና እንጠብቃለን
@kalidabiba1871
@kalidabiba1871 8 лет назад
post part3
@hanaamre6845
@hanaamre6845 8 лет назад
ephrem tamiru betam new yamewedeke hulame ♡♡♡♡♡♡♡♡♡♡♡♡♡♡♡♡♡♡♡♡♡♡
@nzkksnsjks8665
@nzkksnsjks8665 8 лет назад
wow betami miriti sewu
@user-bt7zb3lp4z
@user-bt7zb3lp4z 8 лет назад
eferm ejeg betam adenakeh neg le enatehem nefesachewn egzhabher begente yanoure kezeh lelaw ehetachen yalchew አልፍና ኦሜጋ eferem sayehoun be ete mesekel lay demoun afeso segawen yekoreseln ye dengel maryame lij medehanyalm beca new eje eferem edalhoun megnzeb albeshe ehetachen eferm rejem efmey yeseteh enwedhaln
@fanakw6360
@fanakw6360 8 лет назад
ante seifu benatk part 3
@romanashenafi8599
@romanashenafi8599 8 лет назад
አድናቂው ነኝ ብቃት ያለው ዘፍኝ ነው ምነው ሴፊሻ ክፍል 3 እየጠብቅን ነው አፍጥነው
@iqaq8118
@iqaq8118 7 лет назад
ዋውው ኤፍሬም ቆጆ በጣም አድናቂህ ነኝ እወድሀለሁ
@hindhokatudhugaani4120
@hindhokatudhugaani4120 6 лет назад
I like him sin jaladha wadaealuu.
@user-yo1ex7gw6w
@user-yo1ex7gw6w 8 лет назад
ዋው አፍሬ
@girmamoges1767
@girmamoges1767 5 лет назад
epha epha z king musician
@emebetteffera9662
@emebetteffera9662 8 лет назад
Hi epherem ya we love u & big respect sorry for lost ur mom & long life for u
@hannadereje7859
@hannadereje7859 6 лет назад
የኤፍሬም ጀንትል እንወድሀለን ይገባሀል
@mesimase1529
@mesimase1529 8 лет назад
yene konjooo batammm yamakabireh saw nh malekam yasera zaman
@jesuslovejesus7153
@jesuslovejesus7153 8 лет назад
እግዚአብሔ ብቻ ነው አልፋ ኦሜጋ ማፈርያ ብዬሻለሁ ይህንን ስም ለሱ በመስጠትሽ ጌታ ይቅር ይበልሽ ለመሆኑ ትርጉሙን ታውቂዋለሽ ምን ማለት እንደሆነ አልፋ ኦሜጋ ማለት መጽሐፍ ቅድስ አንብቢ !!
@getaybarkacuewedacuhelehul4657
@getaybarkacuewedacuhelehul4657 4 года назад
መርዳትሽን አስተካክይ ከዘፋኞች ነው ያለችው የመጀመሪያም የመጨረሻም ለሷ ከሆነ መብቷ ነው
@techreview8151
@techreview8151 4 года назад
Do you have any idea about contextual meaning?
@naodbaba-rd6ik
@naodbaba-rd6ik 4 месяца назад
እውነት ነው
@marakabeda6318
@marakabeda6318 8 лет назад
Ephrem Tamiru gelts & ketetegna bahri new yaleh yiheninim gemet neber zare aregagetkugn ewnetegna sew neh YENATEHEN lek(waga) tawkaleh bezih mider eskaleh kewusteh awteteh mersat atchelem ::ene behiwote yayehuten (yalehubetin) semet awkewalehu ENATE kemotech 4 amet honat lene gin zarem addis new yamegnal wedefit maseb aketognal So Ante yetenagerkew tikikil & tikikil new ::
@Dagi-man
@Dagi-man 2 месяца назад
ማዲንጎ❣️🙏
@kiderseidbetamyamral3993
@kiderseidbetamyamral3993 8 лет назад
anamesegnalen
@ekram0007
@ekram0007 Год назад
ማዲዬ 😭
@yenesewawoke9648
@yenesewawoke9648 2 года назад
የሲቲ ደጋፊ like me 😁😁🙏🙏🙏💙💙💙💙
@Sara-wm1lz
@Sara-wm1lz Год назад
Madi hko yetm kere😭😭😭😭mekalelbcha hfuuuu
@rahmamohammed8732
@rahmamohammed8732 8 лет назад
ኤፍሬም ዋው
@cgcgj6403
@cgcgj6403 4 года назад
ኤፍሬምዬ በልጅነቴ ያንተዘፈን ሣላዳምጥ ቁርስአልበላም ነበር። እንዴት እንምወድህ
@mulugetagebrehiwot9813
@mulugetagebrehiwot9813 7 лет назад
ye ephrem zefen kemiadenkut kemiuedwit Andu adnakiwnegh
@mrjo7147
@mrjo7147 8 лет назад
menem music bimeta ye Efrem tamru betam ayselechem gen echi werada alfa omega tlaleche ende menafek alfa na omega menelew E/r bexha new
@zertiyealex4449
@zertiyealex4449 8 лет назад
Efrem betam mert sew li balbetu yalew melkam mignot keminim belayi des yilal betam yemadenkew artist new rejim edema!!
@user-ur4nc5ud1f
@user-ur4nc5ud1f 8 лет назад
af enwedhe alne
@meki6456
@meki6456 6 месяцев назад
ማዲ የኔ አበሳ ነፍስ ይማር
@beebrr3617
@beebrr3617 2 года назад
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
Далее
would you eat this? #shorts
00:23
Просмотров 798 тыс.
Meninas na academia
00:11
Просмотров 1,5 млн
ESAT Special Tamagne with Neway Debebe 17 October 2018
21:00